You are on page 1of 34

.

የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት

የ 2015 በጀት ዓመት ዓመታዊ የማጠቃለያ ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት

ሰኔ 2015 ዓ/ም

አ/ምንጭ

መ ግቢያ

ጤና ለሀገራችን ዕድገትና ለዜጎቻችን ደህንነት መረጋገጥ ወሳኝ የሆነ ማህበራዊ የልማት ዘርፍ ሲሆን
በሀገራችን ትኩረት ከተሰጣቸው ሴክተሮች አንዱ ነው፡፡ የአ/ምንጭ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ከ 2013-2017 ዓ/ም
ድረስ የጤናውን ዘርፍ ሀለተኛው ዙር የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ (HSTP2) በማዘጋጀት የሦስተኛው ዓመት

0
ትግበራ ላይ ይገኛል፡፡ ሴክተሩ በሁለተኛው ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ውስጥ በተቀመጡ ዋና ዋና የትኩረት
አቅጣጫዎች መሰረት የመሠረታዊ ጤና አገልግሎት መርሆችን በመከተል ህብረተሰቡን አሳታፊ ያደረገ የጤና
ዘርፍ ስርዓት በመገንባትና አጠናክሮ በመቀጠል ዘላቂነት ያለው፣ ጥራቱን የጠበቀ እና ፍትሃዊ የሆነ የጤና
አገልግሎትን ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ማድረስ፣ የህብረተሰቡን የጤና ባለቤትነት የማስፈን ስራን በጤና
ልማት ሰራዊት የማጎልበት እና ከህብረተሰቡ ፍላጎት ጋር የሚሄድ ማህረሰብ-አቀፍ የጤና አገልግሎትን በሰፊው
ለማስረጽ የተጀመረውን ጥረት አጠናክሮ የማስቀጠል ስራን እንደ ዋና ማስፈጸሚያ ስልት ታሳቢ በማድረግ
እየተገበረ ይገኛል፡፡

በ 2015 በጀት ዓመት የአ/ምንጭ ከተማ ጤና ሴክተር ዋና የትኩረት አቅጣጫ የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን፣
ጥራትንና ፍትሃዊነትን በማረጋገጥ በሁሉም ደረጃ የእናቶችንና የህፃናትን በተለይም የጨቅላ ህፃናትን ሞት
መቀነስ፣ ዋና ዋና ተላላፊ እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን መከላከልና መቆጣጠር፣ የስነ-ምግብ የጤና ችግሮች
መቀነስ ላይ በማተኮር ህዝቡ በየደረጃው በላቀ ጥራትና ፍትሐዊ በሆነ ሁኔታ በጤናው ዘርፍ በተደራጀ የሕዝብ
ባሌባትነትና ተሳፍፎ የጤና አገልግሎት ተጠቃሚነቱን ለማረጋገጥ ነው፡፡

የሁለተኛው የጤና ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ (HSTP-II) ዋናው ግብ “የህብረተቡን የጤና ሁኔታ
ማሻሻል” ሲሆን አራት ዓላማዎች አሉት፡፡የሁለንተናዊ የጤና ሽፋን እድገትን ማፋጠን ፤ህብረተሰቡን
ከድንገተኛ የጤና አደጋዎች መጠበቅ፤አባ/እማወራዎችን ትራንስፎርም ማድረግ ፤የጤና ስርዓትን ምላሽ
ሰጪነት ማሻሻል ናቸው፡፡ የታቀዱትን ግቦችን ለማሳካት የተቀመጡ ስድስት አጀንዳዎችን መሠረት ማለትም
በጤና አገልግሎት ጥራትና ፍትሃዊነት ላይ ትራንስፎርሜሽን ማምጣት፣የኢንፎርሜሽን አብዮት(በመረጃ
ስርዓት ላይ መሰረታዊ ለውጥ ማምጣት) ፣ ከተማውን ትራንስፎርም ማድረግ /መሰረታዊ ለውጥ ማምጣት
፣ተንከባካቢ፣ አክባሪ እና ሩህሩህ የጤና ሰራተኛ መፍጠር ፣በጤና ፋይናንስ ለውጥ መፍጠር /Health financing
እና የለውጥ አመራር መፍጠር ላይ ልዩ ትኩረት ተሰቶ እየተሰራ ይገኛል፡፡

በ 2015 በጀት ዓመት በአፈጻጸም ዙሪያ በየደረጃው ተለይተው የወጡ ማነቆዎችን ለይቶ በመፍታት እና

የተመዘገቡትን መልካም ተሞክሮዎችን አጠናክሮ በማስቀጠል የድጋፍና ክትትል ስራዎች በተሻለ ሁኔታ

ተደራጅቶና ተጠናክሮ እንዲከናወን የማድረግ ስራዎች ተግባራትን ለማሳካት እንደቁልፍ ማስፈጸሚያ

ስልት የተጠቀምባናቸው ናቸው፡፡


በዚህ መሰረት በ 2015 በጀት ዓመት በ 12 ወራ የተሠሩ ዋና ዋና ተግባራት ሪፖርት እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል፡፡

በ 2015 በበጀት ዓመቱ የተከናወኑ ተግባራት ዕቅድ አፈጻጸም

1. የስነ ተዋልዶ፣ የእናቶች፣ የጨቅላ ህጻናት፣ የህጻናት፣ የአፍላ ወጣችና ወጣቶች ጤና እና የስርዓተ
ምግብ አገልግሎት (RMNCAYH-N)
1.1. የእናቶች ጤና አገልግሎት /maternal health/ የ 2015 በጀት ዓመት 12 ወራት ዕቅድ አፈጻም
በ 2015 በጀት ዓመት 24912 ሴቶች የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ታቅዶ 17687 ሴቶች ሁሉንም
ዓይነት የቤተሰብ ዕቅድ 71% ተጠቃሚ አንዲሆኑ ማድረግ ተችሏል፡፡
ከሁሉም ዓይነት የቤተሰብ ዕቅድ ተጠቃሚ ሴቶች የረጅም ጊዜ የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ድርሻን
50% እና በላይ ለማድረስ ታቅዶ 5178 (29%) ማድረስ ተችሏል፡፡

1
የሉፕ (IUCD) ተጠቃዎችን ሽፋንን ከአጠቃላይ የረጅም ጊዜ የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ድርሻን
50% እና በላይ ለማድረስ ታቅዶ 783 (15%) ማድረስ ተችሏል፡፡
በበበጀት ዓመቱ የድህረ ወሊድ የቤተሰብ እቅድ አገልግሎትን ለ 554 ወላዶች ለመስጠት ዕቅድ ተይዞ ለ 824
ወላዶች (›100%) ከጠቅላላ ወላድ ለ 19% መስጠት ተችሏል፡፡

ለነፍሰጡር እናቶች የቅድመወሊድ ክትትል አገልግሎት ቢያንስ አንድ ጊዜ (ANC1) እንዲያገኙ 4344 ታቅዶ 4979 እናቶች
ያገኙ ሲሆን ሽፋን ከዕቅድ በላይ 115% ተሰርቷል፡፡

ከ 12 ሳምንት እና በፊት የቅድመወሊድ ክትትል የጀመሩ እናቶች ሽፋን 35% እና በላይ ለማድረግ ግብ ተጥሎ (392)
8% ማድረስ ተችሏል፡፡

ከ 12 ሳምንት እስከ 16 ሳምንት የቅድመወሊድ ክትትል የጀመሩ እናቶች ሽፋን 35% እና በላይ ለማድረግ ግብ
ተጥሎ (1072) 21.5% ማድረስ ተችሏል፡፡

4344 ነፍሰጡር እናቶች የቅድመወሊድ አገልግሎቱን አራት ጊዜ (ANC4) ክትትል እንዲያደርጉ ታቅዶ 3868 ያደረጉ ሲሆን
ሽፋን 89% ተሰርቷል፡፡

የነፍሰጡር እናቶች የእርግዝና ክትትል 8 ጊዜና በላይ ክትትል እንዲያደርጉ 3258 ታቅዶ 1188 (36%) ማድረስ ተችሏል፡፡

ቅድመ ወሊድ ክትትል ለጀመሩ 4979 ነፍሰጡር እናቶች የሚሰጡ ምርመራዎችን ሙሉ በሙሉ (100%) ለመስጠት
ታቅዶ፡-

የቂጥኝ በሽታ/syphilis/ ምርመራ አገ/ት ለ 4929 (99%) እናቶች እንዲያገኙ ተደርጎል፡፡ የተገኘባቸው 21
እናቶች ህክምና እንዲያገኙ ተደርጓል፡፡

ለ 4730 ነፍሠጡር እናቶች የጉበት በሽታ (Heptitis B) ምርመራ (94%) ተሰርቷል፡፡ Heptitis B የተገኘባቸው 41
እናቶች ህክምና አግንተዋል፡፡

ለ 4929 (99) ነፍሰጡሮች ኤች.አይ.ቪ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ ለመከላከል የምክክርና የምርመራ አገልግሎት
(PMTCT) መስጠት ተችሏል፡፡

ኤች አይ ቪ ከተመረመሩ ነፍሰጡር እናቶች ውስጥ ቫይረሱ በደማቸው የተገኘባቸው አዲስ 19 ነፍሰጡር እናቶች (9
በአ/ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል 9 በድልፋና የመ/ደ ሆስፒታል እና 1 በሼቻ ጤና ጣቢያ) ሁሉም (100) የፀረ-
ኤች.አይ.ቪ መድሃኒት ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡

በጤና ተቋማት በሰለጠነ ባለሙያ የወሊድ አገልግሎት ለመስጠት ዕቅድ 4344 ክንውን 4370 በፐርሰንት 100.5%
ተሸፍኗል፡፡

በድልፋና የመ/ደ/ ሆስፒታል ለ 99 እናቶች በቀዶ ጥገና የማዋለድ አገልግሎት (birth by caesarean section)
ለመስጠት ታቅዶ 320 ከ 100% በላይ አገልግሎት መስጠት ተችሏል፡፡

ለወለዱ እናቶች የድህረ-ወሊድ አገልግሎት ክትትል ለማድረግ ዕቅድ 4344 ክንውን 4370 ሽፋን 100.5%
ለመሥራት ተችሏል፡፡

በጤና ተቋማት ለወለዱ ለ 4370 እናቶች ማህጸን ወደ ቦታው እንዲመለስና የደም መፍሰስ የሚከላከሉ
መድሃኒቶችን (uterotonics in the first one minute after delivery) እንደወለዱ ለመስጠት ታቅዶ 4370
(100%) መስጠት ተችሏል ፡፡

በጤና ተቋማት ለተወለዱ 4370 ህጻናት ለሁሉም የውልደት ማሳወቂያ (Institutional birth notifications)
ለመስጠት ታቅዶ ለ 4151 (95%) መስጠት ተችሏል፡፡

2
ደህንነቱ የተጠበቀ የውርጃ አገልግሎት (CAC) ለ 326 አገልግሎት ፈላጊዎች በህጉ መሰረት ለመስጠት ታቅዶ 706
ከዕቅድ በላይ (100% ) በላይ ለመስጠት ተችሏል፡፡

1.2. የጨቅላ ሕፃናት እና የሕፃናት ህክምና አገልግሎት የ 12 ወራት አፈጻጸም


 ከወሊድ በኃላ በጨቅላ ህጻናት የሚከሰቱ የከባድ በሽታዎች (Treated for Critical illness) ህክምና
ለመስጠት 332 ታቅዶ 350 (100%) ለማከም ተችሏል፡፡
 በጤና ተቋማት ለተወለዱ ጨቅላ ህጻናት በእምብርት ላይ የሚቀባ የኢንፌክሽን መከላከያ መድሃኒት (CHX
to the cord on the first day after birth) 100% ለመስጠት ታቅዶ 100% መስጠት ተችሏል፡፡
 ሲወለዱ የአተነፋፈስ ችግር የገጥሟቸው 113 ጨቅላ ህጻናት በአግባቡ እንዲተነፍሱ እርዳታ (neonates
resuscitated and survived) (100%) ማድረግ ተችሏል፡፡
 ከ 5 ዓመት በታች ህጻናት የሳንባምች በሽታ (pneumonia ታመው በጸረ-ተዋህስን መድሃኒት ህክምና
እንዲያገኙ ዕቅድ 7062 ክንውን 4163 ሽፋን 59% ፡፡አፈጻጸሙ ይታመማሉ ተብሎ ከታቀደው ቁጥር አንጻር
ዝቅተኛ ቢሆንም ታመው የመጡ ህጻናትን 100% ማከም
 ከ 5 ዓመት በታች ህጻናት ተቅማት በሽታ ታመው በኦአርኤስ እና ዚንክ ህክምና እንዲያገኙ ዕቅድ 8382
ክንውን 5292 ሽፋን 63%፡፡ አፈጻጸሙ ይታመማሉ ተብሎ ከታቀደው ቁጥር አንጻር ዝቅተኛ ቢሆንም ታመው
የመጡ ህጻናትን 100% ማከም ተችሏል፡፡

1.3. የህጻናት ክትባት አገልግሎት አፈጻጸም


 ለጨቅላ ህጻናት የሳንባ ነቀርሳ (ቲቢ) መከላከያ ክትባት (BCG vaccine) ለ 4344 ህጻናት ለመስጠት ታቅዶ ለ 4529
ህጻናት ተሰቷል ሽፋን ከዕቅድ 104% ተሰርቷል፡፡
 የአምስት ተላላፍ በሽታዎች መከላከያ ክትባት አንደኛ ዙር /Penta 1/ ክትባትን ለ 4005 ህጻናት ለመስጠት ታቅዶ ለ 4465
ህጻናት ተሰቷል ሽፋን ከዕቅድ 111.4% ተሰርቷል፡፡
 የአምስት ተላላፍ በሽታዎች መከላከያ ክትባት ሦስተኛ ዙር /penta 3/ ከአንድ ዓመት በታች ህፃናት ለመስጠት ዕቅድ ለ 4005
ክንውን 4348 ሽፋን ከዕቅድ 108.5% ተከናውኗል፡፡
 ዕድሜያቸው ከ 1 ዓመት በታች ህጻናት የሳንባ ምች መከላከያ ክትባት አንደኛ ዙር /PCV1/ ክትባትን ለ 4005 ህጻናት
ለመስጠት ታቅዶ ለ 4459 ህጻናት ተሰቷል ሽፋን ከዕቅድ 113%
 የሳንባ ምች መከላከያ ክትባት ሦስተኛ ዙር /PCV 3/ ለመስጠት ዕቅድ ለ 4005 ክንውን 4369 ሽፋን ከዕቅድ 109%
ተከናውኗል፣
 የ 5 ተላላፊ በሽታዎች (ፔንታ) ክትባት መጠነ-ሟቋረጥን ከ 5% በታች ለመቀነስ ታቅዶ በፐርሰንት ወደ 2.6% መቀነስ
ተችሏል፡፡
 ለህጻናት የተቅማጥ መከላከያ ክትባት 2 ኛ ዙር (Rota 2) ለመስጠት ዕቅድ ለ 4005 ክንውን 4256 ሽፋን ከዕቅድ 106%
ተከናውኗል፣

3
 ለህጻናት በ 9 ወራቸው የኩፍኝ መከላከያ ክትባት አንደኛ ዙር (MCV1) ለመስጠት ዕቅድ ለ 4005 ክንውን 4303 ሽፋን
ከዕቅድ 107% ተሰርቷል፡፡
 ዕድሜያቸው ከ 1 ዓመት በፊት ሁሉንም ዓይነት ክትባት ያጠናቀቁ ሕጻናት በተመለከተ ለ 4005 ህጻናት ለመስጠት ታልሞ
4303 ተሰቷል ይህም ከዕቅድ 107% ተሰርቷል ፡፡
 የኩፍኝ መከላከያ ክትባት 2 ኛ ዙር (MCV2) በ 15 ወራቸው ለመስጠት ዕቅድ ለ 4005 ክንውን 3462 ከዕቅድ 86%
ተሰርቷል፡፡
 የፔንታ 1-ኩፉኝ 1 ክትባት መጠነ-ሟቋረጥን ከ 5% በታች ለማውረድ የታቀደ ቢሆንም (3.6%) አቋርጠዋል፡፡
 እንዲሁም የኩፉኝ 1-ኩፉኝ 2 ክትባት መጠነ-ሟቋረጥን ከ 5% በታች ለማውረድ የታቀደ ቢሆንም (19.5%)
አቋርጠዋል፡፡
 እንዲሁም በሀገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደው የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ 18,332 ዕድሜያቸው ከ 9-59 ወር
ህጻናትን የኩፍኝ ክትባት ለመስጠት ዕቅድ ተይዞ 19,171 ህጻናትን ሽፋን ከዕቅድ በላይ 105% ተሰርቷል፡፡

4
ሰንጠረዥ 1፡- የ 2015 በጀት ዓመት የእናቶችና ህጻናት ጤና ቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ማጠቃለያ (በጤና ተቋማት)
ተ. ዋና ዋና ተግባር ወዜ ሼቻ ድልፋና ሆስፒታል አ/ም/አ/ የሶስቱ ተቋማት አፈፃጸም የአርባምንጭ ሆስፒታል
ቁ ሆስፒል ጨምሮ ያለው አፈጻጸም

የዓመት ክንው በ% የዓመ ክንው በ% የዓመት ክንው በ% ክንውን የዓመት ክንውን በ% የዓመት ክንው በ%
ዕቅድ ን ት ን ዕቅድ ን ዕቅድ ዕቅድ ን
ዕቅድ
1 የቤተሰብ ምጣኔ 4589 3821 83% 6236 4468 72% 14086 8126 58% 1727 2491 1641 66% 2491 181 73
ተጠቃሚነት 1 5 1 42 %
2 የረጂም ጊዜ 3821 508 13% 4468 1094 24% 8126 2691 33% 885 1641 4293 26% 1641 517 32
የቤተሰብ ምጣኔ 5 5 8 %
ተጠቃሚድርሻ
3 ሉፕ 508 0 0% 1094 125 11% 2691 557 21% 101 4293 682 16% 4293 783 18
ተጠቃሚዎች %
4 Immediate 295 75 25% 278 10 4% 1891 528 28% 211 2464 613 25% 2464 824 33
postpartum %
contraceptive
(IPPC)
5 የቅድመወሊድ 800 523 65% 1088 502 46% 2456 1969 80% 1985 4344 2994 69% 4344 497 115
ክትትል 9 %
አገልግሎት አንድ
ጊዜ
6 ከ 12 ሳምንትና 523 47 9% 502 31 6% 1969 174 9% 140 2994 252 8% 2994 392 13
በፊት %
ቅድመወሊድ
የጀመሩ
7 የቅድመወሊድ 800 278 35% 1088 277 25% 2456 1475 60% 1838 4344 2030 47% 4344 386 89
አራት ጊዜ 8 %
የተከታተሉ
እናቶች
8 የቅድመወሊድ 8 800 86 11% 1088 20 2% 2456 352 14% 730 4344 458 11% 4344 118 27
ጊዜ የተከታተሉ 8 %
እናቶች
9 የቅጥኝ ምርመራ 523 513 98% 502 498 99% 1969 1969 100 1949 2994 2980 100% 2994 492 165
የተደረገላቸው % 9 %
ነፍሰጡሮች
10 Syphilis 0 0% 3 3 100 8 8 100 10 11 11 100% 11 21 191
የተገኘባቸውና % % %
የታከሙ
11 የጉበት በሽታ 523 477 91% 502 501 100 1969 1793 91% 1959 2994 2771 93% 2994 473 158

5
(Heptitis B&C % 0 %
) ምርመራ
የተደረገላቸው
12 Heptitis B&C 5 5 100% 9 9 100 11 11 100 16 25 25 100% 25 41 164
የተገኘባቸውና % % %
የታከሙ
13 የኤች አይ ቪ 523 527 101% 502 502 100 1969 1935 98% 1965 2994 2964 99% 2994 492 165
ምርመራ % 9 %
የተደረገላቸው
ነፍሠጡሮች
14 አዲስ HIV 0 1 8 10 0 9 #### 0 19
ቫይረስ ##
የተገኘባቸው
ነፍሰጡሮች
15 iron and folic 523 0% 502 0% 1969 0% 2994 0 0% 2994 0 0%
acid
የተሠጣቸው
ነፍሰጡሮች
16 በጤና ተቋም 800 295 37% 1088 279 26% 2456 1891 77% 1905 4344 2465 57% 4344 437 101
የወሊድ 0 %
አገልግሎት
17 የድህረወሊድ 295 295 100% 279 279 100 1891 1891 100 1905 2465 2465 100% 4370 437 100
አገልግሎት % % 0 %
18 የልደት ማሳወቅ 295 295 100% 279 279 100 1891 1891 100 1905 2465 2465 100% 4370 437 100
(birth % % 0 %
notifications
given)
19 received 295 295 100% 279 279 100 1891 1891 100 1905 2465 2465 100% 4370 437 100
uterotonics % % 0 %
after delivery
20 ቢሲጂ ክትባት 800 701 88% 1003 908 91% 2456 1392 57% 1528 4259 3001 70% 4259 452 106
የተሰጣቸው 9 %
ህጻናት
21 ፔንታ 1 ክትባት 738 676 92% 1003 993 99% 2265 1445 64% 1351 4006 3114 78% 4006 446 111
የተሰጣቸው 5 %
ህጻናት
22 ፔንታ 3 ክትባት 738 660 89% 1003 975 97% 2265 1389 61% 1324 4006 3024 75% 4006 434 109
የተሰጣቸው 8 %
23 ሮታ 2 ክትባት 738 570 77% 1003 974 97% 2265 1362 60% 1350 4006 2906 73% 4006 425 106
6 %

6
24 የኩፉኝ 1 ክትባት 738 706 96% 1003 960 96% 2265 1458 64% 1179 4006 3124 78% 4006 430 107
የተሰጣቸው 3 %
ህጻናት
25 ክትባት ያጠናቀቁ 738 706 96% 1003 960 96% 2265 1458 64% 1179 4006 3124 78% 4006 430 107
ህጻናት 3 %
26 ክፉኝ 2 738 557 75% 1003 812 81% 2265 1092 48% 1001 4006 2461 61% 4006 346 86
2 %
27 የፔንታ 1-ፔንታ 2.3% 1.8 3.8% 0 0 0 0 1.4
3 ክትባት %
መጠነማቋረጥ
መቀነስ
28 የፔንታ-ክፉኝ -5% 3.3 - 0 0 0 0 4.9
ክትባት 0.8%
መጠነማቋረጥ
መቀነስ
29 ኩፉኝ 1-ኩፉኝ 2 21% 15% 25.0 0 0 0 0 19.
መጠነ ማቋረጥ % 5
30 የጨቅላ ህጻናት 22 7 31% 21 16 75% 144 78 54% 249 187 101 54% 332 350 105
sepsis and %
LBI ህክምና
መስጠት

7
1.4. የሥርዓተ ምግብ አገልግሎት የ 2015 ዓመታዊ ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት

 ለነፍሰጡር ክትትል ለመጡ እናቶች የደም ማነስ መከላከያ መድሃኒት (iron and folic acid) ለ 4344 እናቶች
ለመስጠት ታቅዶ 4632 (›100%) ለመስጠት ተችሏል፡፡

 የነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች (pregenant and lactating mothers) የምግብ እጥረት እንዳይገጥማቸው
ልየታ በየወሩ 4344 እናቶችን በልየታ ሥራ ለመድረስ ታቅዶ በአማካይ በየወሩ 3451/79%/ መድረስ
ችለናል፡፡

 ዕድሜያቸው ከ 2 ዓመት በታች ህጻናት የዕድገት ክትትል (growth monitering and promotion)
ለማድረግ ዕቅድ 6504 ክንውን 3073 በፐርሰንት /47% / ተሰርቷል፡፡

 ዕድሜያቸው ከ 6-59 ወር ህጻናት ቤት ለቤት የምግብ ዕጥረት ልየታ ሥራ ለ 17,503 ህጻናት ለመድረስ ታቅዶ
በአማካይ 17871 /102%/ ህጻናት መድረስ ተችሏል፡፡የሽፋን መብለጥ ምክንያት ከተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት
አመቻ ጎን ለጎን ተሰርቷል፡፡
 ዕድሜያቸው ከ 6-59 ወር ህጻናት የቫይታሚን ኤ መድኃኒት ዕደላ 17,503 ለመድረስ ታቅዶ 19,671
(112%/ ህጻናት ተደርሷል፡፡ የሽፋን መብለጥ ምክንያት ከተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት አመቻ ጎን ለጎን ተሰርቷል፡፡
 እንዲሁም ዕድሜያቸው ከ 24-59 ወር ህጻናት የአንጀት ጥገኛ ትላላትሎች ማጥፊያ ክኒን ዕደላ (deworming)
ዕድላ ለ 13,104 ህጻናት ለመድረስ ታቅዶ 14,411 /109%/ ህጻናት ተደርሷል፡፡ የሽፋን መብለጥ ምክንያት
ከተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት አመቻ ጎን ለጎን ተሰርቷል፡

1.5. የወጣቶችና አፍላ ወጣቶች ጤና አገልግሎት 2015 ዓመታዊ ዕቅድ አፈጻጸም በተመለከተ
በ 2015 በጀት ዓመት የተሰጡ የወጣቶችና አፍላ ወጣቶች ጤና አገልግሎቶች፡-

ለ 7872 ወጣቶች የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት ለመስጠት ታቅዶ 4542 (58%) ተሰቷል፡፡
ለ 450 ወጣቶች ደህንነቱ የጠበቀ የውርጃ አገልግሎት በህጉ መሰረት ለመስጠት ታቅዶ 276 (61%)
ተሰቷል፡፡
ለ 1968 ወጣቶች የኤች አይ ቪ ኤድስ ምክርና ምርመራ አገልግሎት ለመስጠት ታቅዶ 3654 (+100%)
ተሰቷል፡፡
ለ 3750 ወጣቶች የኮንዶም ስርጭት ለማካሄድ ታቅዶ 3381 (90%) ተካሂዷል፡፡
ለ 7872 ወጣቶች በተላያዩ በስነተዋለወዶ ጉዳዮች ምክር አገልግሎት ለመስጠት ታቅዶ 6084 (77%)
ተሰቷል፡፡
በተጨማሪም ለ 96 ወጣቶች የአባላዘር ምርመራ እና 399 ሴቶች የእርግዝና ምርመራ ማድረግ ተችሏል፡፡

2. የበሽታ መከላከል እና ጤና ማጎልበት የ 2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም


2.1. የቲቢ በሽታ መከላከል እና መቆጣጠር የ 2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም

የቲቢ በሽታ ምርመራና ህክምና አገልግሎት ተደራሽነት ከማሳደግ አንጻር በአ/ምንጭ ከተማ በ 2 ቱም ሆስፒታሎች፣ በ 2
ጤና ጣቢያዎች፣ እና በተመረጡ የግል ክሊኒኮች የቲቢ ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ ይገኛል፡፡

8
የሁሉ አይነት ቲቢ በሽታ ልየታ ማድረግና ህክምና ማስጀመር ዕቅድ 166 ክንውን 273 ሽፋን ከዕቅድ 164% ተፈጽሟል፡፡
በተጨማሪም 1 መድሃኒቱን የተላመደ የቲቢ ህመምተኛ (MDR TB) ተለይቶ በአ/ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ህክምና
እየተከታተለ ይገኛል፡፡

በድል ፋና ሆስፒታል 60፣ በሼቻ ጤና ጣቢያ 35፣ በወዜ ጤና ጣቢያ 24፣

በአርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል 133፣ በማረሚያ ክሊኒክ 19፣ አ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ


ክሊኒኮች 2 በድምሩ 273 ቲቢ ህሙማንን መለየት ተችሏል፡፡

ሰንጠረዥ 1፡ 2015 በጀት 12 ወራት የቲቢ በሽታ ልየታ ዕቅድ አፈጻጸም በቲቢ ዓይነቶች

ጤና ተቋም PTB+ PNeg EPTB Relapse Total

ድልፋና ሆስፒታል 41 9 7 3 60

ሼቻ ጤና ጣቢያ 18 3 14 0 35

ወዜ ጤና ጣቢያ 12 5 7 0 24

አ/ምንጭ አጠቃላይ 56 20 47 10 133

ሆስፒታል
ማረሚያ ክሊኒክ 8 5 6 0 19

አ/ም/ዩ ክሊኒኮች 2 0 0 0 2

ድምር 137 42 81 13 273

ሰንጠረዥ 2፡- የ 2015 በጀት 12 ወራት የቲቢ በሽታ ልየታ ዕቅድ አፈጻጸም፣

9
ተ.ቁ ተቋም የዓመት ዕቅድ ክንውን % ምርመራ

1 ድል ፋና ሆስታል 94 60 64%

2 ሼቻ ጤና ጣቢያ 41 35 85%

3 ወዜ ጤና ጣቢያ 31 24 77%

4 ማረሚያ ክሊኒክ 19

5 አ/ም/ዩ ክሊኒኮች 2

166 140 84%


6 አርባምንጭ ሆስፒታል 133

አጠቃላይ ድምር 166 273 164%

ሰንጠረዥ 3፡- በ 12 ወራት ቲቢ የተገኘባቸው መረጃ ዕቅድ አፈጻጸም በ 12 ቱ ቀጠናዎች


ተ.ቁ ቀበሌ የዓመት ዕቅድ ክንውን ሽፋን ምርመራ
1 ቤሬ 14 7 64%
2 ዶይሳ 14 18 164%
3 ጫሞ 14 7 64%
4 ው/ምንጭ 15 17 155%
5 መ/ከተማ 12 16 177%
6 ዕ/በር 20 31 206%
7 ድልፋና 13 14 140%
8 መነሃሪያ 7 1 20%
9 ጉርባ 18 14 100%
10 ኩልፎ 8 12 200%
11 ግድብ 10 1 13%
12 ወዜ 21 20 125%

ሌሎች 37

ድምር 166 195 156%

የሳንባ ቲቢ ህመምተኞችን አክሞ የማዳን (treatment cure rate for bacteriologically


confirmed PTB cases) ዕቅድ 34 ክንውን 27 ሽፋን 79% ተሰርቷል፤
10
በተመሳሳይ ሁኔታ የሳንባ ቲቢ ህመምተኞችን ህክምና የማስጨረስ / treatment success
rate for bacteriologically confirmed PTB cases) ዕቅድ 34 ክንውን 30 ሽፋን 88% ተሰርቷል፤

በአክታ ምርመራ ያልተረጋገጠላቸው ክሊኒካሊይ በባለሙያዎች የተለዩ (Pneg) እና


ከሳንባ ውጪ ቲቢ ህመምተኞች (EPTB) ህክምና የማስጨረስ (Treatment success rate
among cinically diagnosed new TB cases) ዕቅድ 24 ክንውን 23 ሽፋን 96% ተሰርቷል፤

ቲቢ ሊየታ ለተደረገላቸው ሁሉም ዓይነት ህመምተኞች ኤች.አይ.ቪ ምርመራ


አገልግሎት እንዲያገኙ 100% ታቅዶ 100 ማድረግ ተችሏል፡፡
እንዲሁም ለሁሉም የፀረ-ኤች አይ ቪ ኤድስ ተጠቃሚዎች የቲቢ ልየታ 100%
ለማድረግ ታቅዶ 100 ተሰርቷል፡፡
በማህበረሰብ አቀፍ ቲቢ ልየታ ሁለት ሳምንትና በላይ ሳል ያለባቸውን ወደ ጤና
ተቋማት ለይቶ በሪፌራል ለመላክ እቅድ 830 ክንውን 303 ሽፋን በፐርሰንት 37%
ተሰርቷል፡፡
በሪፈራል ለቲቢ ተጠርጥረው ከተላኩት መካከል ቲቢ የተገኘበት (TB case detection
contributed by community) የለም፡፡

የቲቢ ምርመራ የውጪ ጥራት ቁጥጥር ለማድረግ በ 3 ቱም ጤና ተቋማት 2 ጊዜ


ታቅዶ 2 ጊዜ ተካሂዷል፡፡
ሰንጠረዥ 4- በቀጠና ደረጃ በጤና ኤክ/ን አማካኝነት በሪፈራል ለቲቢ ተጠርጥረው
የተላኩና ቲቢ የተገኘባቸው መረጃ
ተ. ቀጠና የዓመቱ የሪፈል ክንውን በፐርሰንት ቲቢ የተገኘባቸው
ቁ ዕቅድ
1 140 38 28% 0
ቤሬ
2 140 95 75% 0
ዶይሳ
3 140 81 64% 0
ጫሞ
4 150 44 26% 0
ው/ምንጭ
5 120 28 22% 0
መ/ከተማ
6 200 24 5% 0
ዕ/በር
7 130 82 87 0
ድልፋና
8 70 36 43% 0
መነሃሪያ
9 180 13 4% 0
ጉርባ
10 80 32 33% 0
ኩልፎ
11 100 37 32% 0
ግድብ
12 210 56 40% 0
ወዜ
1660 566 45% 0
ድምር

11
3. የወባ በሽታን መቆጣጠር አፈጻጸም 2015 የ 12 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም
የወባ ህክምና በተመለከተ፡-
 በአ/ምንጭ ከተማ በ 2015 በበጀት ዓመት ውስጥ 56469 የወባ ስሜትና ምልክት ከታየባቸው ህሙማን
በላቦራቶሪ ምርመራ ውጤት መሰረት 10217 ህሙማን ወባ ተገኝቶባቸው የህክምና አገልግሎት
አግኝተዋል፡፡
 ከተመረመሩት ውስጥ ወባ የመገኘት መጠን ከ 100 ሰው 18 ሰው ነው፡፡ (positivity rate) 18% ነው፡፡
 1000 የወባ ተጋላጭ ህብረተሰብ የወባ ታማሚ መጠንን /annual parasitic incidence/ ከአሥራ ሁለት
(12) በታች ለማውረድ ግብ ተጥለው በ 12 ወራት 81 ከ 1000 ላይ ይገኛል ፡፡ይህም የወባ ጫና በከተማችን
እጅግ ከፍተኛ መሆኑን የሚያሳይ ሲሆን
 ድል ፋና፣ወዜና ኩልፎ ቀጠናዎች በቅደም ተከተል ከፍተኛ ወባ ጫና ያለባቸው ናቸው፡፡

የ 2015 በጀት ዓመት የ 12 ወራት የወባ ህመም ስርጭት በጤና ተቋማት

ተቋም በወባ ስሜት ወባ ፖዜቲቪቲ (የመገኘት ከ 1000 ተጋላጭ ህብረተሰብ


የተመረመሩ የተገኘባቸው መጠን) በመቶኛ የወባ ታማሚ ቁጥር
(ግብ ከ 12 በታች)
/annual parasitic incidence/
81
ድልፋና
ሆስታል 30691 5768 18.9%

39.6
ሼቻ ጤና
ጣቢያ 12284 1245 10%

ወዜ ጤና ጣቢያ 13492 3204 23.7% 138

አጠቃላይ
ድምር 46469 10217 18% 81

የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ስትራቴጂዎችን በመጠቀም የመከላከሉ ሥራ ተሰርቷል፡፡

በበጀት ዓመቱ 44,700 የአልጋ አጎበር ስርጭት ለማካሄድ ታቅዶ ለወባ በከፍተኛ ሁኔታ ተጋላጭ በሆኑ
በ 8 ቀጠናዎች 44,700 (100%) ማሰራጨት ተችሏል፡፡

የ 2015 የወባ ሳምንት አከባበር ምክንያት በማድረግ የተሰሩ የመከላከልና የቁጥጥር ተግባራት፡-

 በከተማችን ከንቲባ የተመራ ከተማ አቀፍ የወባ ንቅናቄ 120 ሰዎችን ለማሳተፍ ታቅዶ ወንድ 33 ሴት
87 በድምሩ 120 ሰዎችን ማሳተፍ ተችሏል፡፡ የከተማው የፊት አመራር፣የቀበሌ አስተዳዳሪዎች፣
የቀበሌ ማህበራዊ ዘርፍ አመራሮች፣ የቀጠና አስተዳዳሪዎችና ሥራ አስካጆች፣ ጤ/ኤ/ባ፣ የጤና
12
ተቋም ኃላፊዎችና የትስስር ፎካሎች እንዲሁም የጽ/ቤት ባለሙያዎችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት
ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
 በ 6 ቱም የከተማው ቀበሌያት የቀበሌ አመራር፣ የቀጠና አመራር፣የልማት ቡድን መሪዎችና እና
ሌሎች ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ የወባ ንቅናቄ ማድረግ ተደርጓል፡፡ ወንድ 265 ሴት 128 በድምሩ
393 ሰዎችን ማሳተፍ ተችሏል፡፡
 እንዲሁም በቀጠና ደረጃ የተለያዩ የህብረተሰብ ተወካዮች በተገኙበት የንቅናቄ መድረክ የተደረገ
ሲሆን ተሳታፊ ወንድ 295 ሴት 422 ድምር 717
 ጊዜያዊ 13 ቋሚ 6 ድምር 19 ለትንኝ መራቢያ የሚሆኑ ወሃ ያቆሩ ቦታች መለየት ተችሏል፡፡
 ውሃ ያቆሩ ቦታዎችን መለየት መድፈን/ማፋሰስ በተመለከተ 140 ካሬሜትር ቦታ ማዳፈን/ማፍሰስ
የተቻለ ሲሆን የተሳተፈ ህዝብ ብዛት ወንድ 477 ሴት 560 ድምር 1037
 በሁሉም ቀጠናዎች የጽዳት ዘመቻ የተደረገ ሲሆን የተሳታፊ ብዛት ወንድ 3483 ሴት 4558 ድምር
8041
 የአጎበር አጠቃቀም ቁጥጥር የተደረገ ሲሆን የተጎበኘ ቤት ብዛት 16942 ሲሆን አጎበር በአግባቡ
የሚጠቀሙ 6681(39%) የማይጠቀሙ 2157(13%) የሌላቸው 8104(48%) ናቸው፡፡
 በወባ ቀጠናዎች ቤት ለቤት በወባ ስሜት የተጠረጠሩ 236 ሰዎችን በመለየት የተመረመሩ ሲሆን
ከዚህ ውስጥ ፖዜቲቪ 21 (PF 11 PV 10) ኔጌቲቭ 215 ሆኖ ሁሉንም ወባ የተገኘባቸውን በነጻ
ማከም ተችሏል፡፡

4. ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከል እና መቆጣጠር 2015 በጀት ዓመት የ 12 ወራት ተግባራት አፈጻጸም


ሀ) በ 3 ቱ ስትራቴጂክ ግቦች መሰረት የኤች አይ ቪ ምክር ምርመራና የጸረ-ኤች አይ ቪ ኤድስ
ህክምና አገልግሎትን ዕቅድ አፈጻጸም፡-

መጀመሪያውን ዘጠና አምስት ከማሳካት አንጻር


13
15,618 ተጋላጭ የህብረሰብ ክፍሎች ኤች አይ ቪ ምክርና ምርመራ ለመድረስ ታቅዶ 14419 (92%)
ሰዎችን መመርመር ተችሏል፡
o በፍቃደኝነት የተመረመሩ /VCT/ 1115
o በባለሙያ አነሳሽነት የተመረመሩ /PIHCT/ 13304
ከተመረመሩት ውስጥ በ 12 ወራት በደማቸው ኤች አይ ቪ ኤድስ የተገኘባቸው 218 ሆነዋል፤
ቫይረሱ የመገኘት መጠን ፣ (positivity rate/yield 1.51%) ማግኘት ተችሏል፡፡
ወደ ጸረ ኤች አይ ቪ ኤድስ ህክምና ለማስገባት (newly started on ART) 218 ሰዎችን ታቅዶ 199 (91.2%)
ሰዎችን ማስገባተ ተችሏል፡፡
የአባላዘር በሽታ ህክምና ለመስጠት 873 ዕቅድ ተይዞ 1008 ሰዎችን ለማከም ተችሏል፡፡ሽፋን 100%
ለሁሉም አባላዘር በሽታ ታማሚዎች የኤች አይ ቪ ምርመራ ተደራሽ ማድረግ ተችሏል፡፡
የ 2015 በጀት ዓመት 12 ወራት ይበልጥ ተጋላጭ ሰዎች ኤች አይ ቪ ምርመራ ዕቅድ አፈጻጸም

ተ ጤና ተቋም ኤች አይ ቪ ምርመራ ያደረጉ አዲስ ቫይረሱ በደማቸው የተገኘባቸው አዲስ መድሃኒት


. ብዛት የጀመሩ ብዛት
ቁ VCT PITC Total ከ VCT ከ PITC ድምር Yield በ% በቁጥ በ%

1 ድልፋና 78 85.7%
519 4134 4653 1 90 91 1.96%
ሆስፒታል
2 ሼቻ ጤና 23 100%
63 763 826 7 16 23 2.78%
ጣቢያ
3 ወዜ ጤና - -
89 1195 1284 2 3 5 0.39%
ጣቢያ
ድምር 92%
671 6092 6763 10 109 119 1.76% 101
4 አ/ምንጭ 98 98.9%
አጠቃላይ 444 7212 7656 9 90 99 1.29%
ሆስፒታል
ድምር 1115 13304 14419 19 199 218 1.51% 199 91.3%

ሁለተኛውን ዘጠና አምስት ከማሳካት አንጻር


በአሁኑ ወቅት በአ/ምንጭ ከተማ የፀረ-ኤች አይ. ቪ/ኤድስ ህክምና እየተከታተሉ የሚገኙ
/Currently on ART/ በጠቅላላዉ 2535 ሲሆኑ ከነዚህም ውስጥ 59 (2.3%) ከ 15 ዓመት በታች የሆኑ
ህጻናት ናቸው፡፡

በድልፋና ሆስፒታል 545፣ በሼቻ ጤና ጣቢያ 55፣ በአርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል 1935 በድምሩ
2535 ሰዎች የፀረ-ኤች አይ. ቪ/ኤድስ ህክምና /ART/ እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡
14
የኤችአይቪ/ኤድስ መድሐኒት ተጠቃምዎች መድሐኒቱን የመውሰድ ቁርኝቱን በማጠናከር በህክምናው
ላይ አንድ ዓመትና በላይ የማቆየት ተግባራት ረገድ በባለፈው ዓመት በተመሳሳይ የሪፖርት ወቅት
መድሐኒት የጀመሩ በዓመታቸው የመኖራቸውን ስለት ስንመለከት 85% በህክምና ላይ ቆይተዋል፡፡

ሦስተኛውን ዘጠና አምስት ከማሳካት አንጻር


የቫይረስ መጠን ምርመራ በተመለከተ 2087 ናሙናዎች ምርመራ የተደረገላቸዉ ሲሆን አገልግሎቱ ከሚገባቸው
አንጻር አፈጻጸሙ 84% መሆኑ ታይቷል፡፡

ለ 2087 ፀረ ኤች አይ ቪ መድሃኒት ተጠቃሚዎች በደማቸው የሚገኝ የቫይረስ መጠን ልኬት ምርመራ


ተሰርቶ የቫይረስ መጠን ልኬት ከ 1000 ኮፒ በታች (undetectable viral load <1,000 copies/ml)
95% እና በላይ ለማድረስ ታቅዶ የ 2050 ቹ የቫይረስ መጠን ልኬት ከ 1000 ኮፒ በታች (ሲሆን
በዚህም አፈጻጸሙን 98.2% ማድረስ ተችሏል ፡፡የ 152 ቱ ከ 50-1000 ኮፒ ላይ የሚገኝ ሲሆን
የ 37 ቱ ከ 1000 ኮፒ በላይ ላይ ይገኛል፡፡

ለ) የኤች አይ ቪ በመከላከልና ቁጥጥር ተግባራት አፈጻጸም፡-

ለኤች አይ ቪ ይበልጥ ተጋላጭ የህብረተሰብ ክፍሎች ላይ ያተኮረ የመከላከልና ቁጥጥር የ 2015 በጀት ዓመት የ 12 ወራት
ዕቅድ አፈጻጸም፡-

1) ይበልጥ ተጋላጭ የህብረተሰብ ክፍሎችን ትኩረት ያደረገ የመከላከልና ቁጥጥር ተግባራት አፈጻጸም
በተመለከተ የሴተኛ አዳሪዎችን በጥልቅ የባህሪ ለውጥ ተግባቦት (intensive SBCC) ለመድረስ ዕቅድ
3750 ተይዞ 4285 (›100%) መድረስ ተችሏል፡

2) 24 የአቻ መሪነት ሥልጠና በወሰዱ ሴተኛ አዳሪ የአቻ መሪዎች በማሰልለጠን በአቻዎቻቸው ለድረስ ታቅዶ
30 ሴተኛ አዳሪዎችን በአቻ መሪ ስልጠና መድረስ ተችሏል፡፡

3) ለኤች አይ ቪ ይበልጥ ተጋላጭ የህብረተሰብ ክፍሎች ልየታ (Hot Spot mapping) በተመለከተ በዕቀድ 2
ጊዜ ተይዞ 2 ጊዜ ልይታ ሥራ ተሰርቷል፡፡ በዚህም 11104 ይበልጥ ተጋላጭ ያየማህበረሰብ ክሎችን
መድረስ ተችሏል፡፡

4) ኤች አይ ቪ /ኤድስ የሚያስከትለውን ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊ፣ሰብዓዊ ጫና ለመቀነስ በድጋፍና ክብካቤ


ሥራ ወላጆጃቸውን ላጡና ተጋላጭ ህጻናት ከትምህርት ቤት እንዳይለዩ ለማገዝ ዕቅድ 250 ህጻናት ተይዞ
ለ 548 ወላጆጃቸውን ላጡና ተጋላጭ ህጻናት የትምህርት ድጋፍ ተደርል ፡፡

5) ወላጆቻቸውን ላጡና ተጋላጭ ህጻናት ድጋፍ በተመለከተ ወላጆች /ተንከባካቢዎች ለሥራ መነሻ ካፒታል
ድጋፍ በተመለከተ ከ EKHC ቤተሰብ ተኮር ፕሮጀክት መነሻ ካፒታ ድጋፍ በተመለከተ ለ 150 ተጠቃሚ
ዕቅድ ተይዞ የሚያደርግ ለ 120 (80%) ሰዎች እያንዳንዱ ብር 6000 የሚገመት ብር ለ 30 ሰው ለእንዳንዱ
3500 ብር በድምሩ 825,000 ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡

6) ሴክተር መ/ቤቶችን የሜንስትሪሚንግ ትግበራ በተመለከተ 2% የበጀት አካል እንዲያደርጉ በ 25 መ/ቤቶች


በፐርሰንት 100% ክትትል ተደርጓል፡፡

15
7) ለኤች አይ ቪ ይበልጥ ተጋላጭ የሆኑ የህ/ክፍሎች ኮንዶም ሥርጭት በተመለከተ ወደ 300000 ኮንዶሞችን
ለማሰራጨት ዕቅድ ተይዞ 89877 (30%) ኮንዶሞችን በነጻ ማሰራጨት ተችሏል፡፡የሽፋን ማነስ ዋነኛ
ምክንያት የኮንዶም አቅርቦት ችግር ሀገር በመኖሩ ነው፡፡

4.1. ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን መከላከል እና መቆጣጠር የ 2015 በጀት ዓመት 12 ወራት ዕቅድ
አፈጻጸም
 ከ 30-49 ዕድሜ ክልል ላይ ያሉ ሴቶች የቅድመ- ማህጸን በር ካንሰር ምርመራና ልየታ እንዲያርጉ 579 ዕቅድ
ተይዞ 849 ተሰርቷልሽፋን ከዕቅድ በላይ 146%
 በድልፋና ሆስፒታል 206 በአ/ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል 643 የቅድመ- ማህጸን በር ካንሰር ምርመራ
አድርገዋል፡፡
 ከተመረመሩት ውስጥ 819 ነጻ (negative)፣ ሲሆኑ 30 ቹ ፖዜቲብ ሆኖ ክትትልና ህክምና የሚያስፈልጋቸው
ኖነዋል፡፡
 5646 የደም ግፊት ታካሚዎችን ለመለየትና ለማከም ታቅዶ 5453 በፐርሰንት ከ 96% በላይ መለየት
ተችሏል፡፡
 3435 የስኳር ታካሚዎችን ለመለየትና ለማከም ታቅዶ 1869 በፐርሰንት 54% ተለይቷል፡
4.2. የሐይጅንና አካባቢ ጤና አጠባበቅ ተግባራት ዕቅድ አፈጻጸም በተመለከተ
የሐይጅንና አካባቢ ጤና አገልግሎትን ለማሻሻል በከተማ ጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ቤት ለቤት ሰፊ ሥራ
እየተሰራ ያለ ሲሆን ከጠቅላላ አባወራ፡-
 በከተማው ሁሉንም ዓይነት የመጸዳጃ ቤት ሽፋን 100% ለማድረስ ታቅዶ %100 ማድረስ
ተችሏል፡፡
 የተሻሻለ መጸዳጃ ቤት ሽፋን 95% ለማድረስ ታቅዶ 90.3% ማድረስ ተችሏል፡፡
 የደረቅ ማስወገጃ ያላቸው አባወራዎች ሽፋን 85% ለማድረስ ታቅዶ 75.99 % ማድረስ ተችሏል
 ከመጸዳጃ ቤት መልስ እጅ መታጠቢያ ያላቸው አባወራዎች ሽፋን 85% ለማድረስ ታቅዶ 88.95%
ማድረስ ተችሏል፡፡
 የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ያላወቸው ሽፋን 85 % ለማድረስ ታቅዶ 60.8 ማድረስ ተችሏል፡፡

5. የህክምና አገልግሎት የ 2015 በጀት ዓመት የ 12 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም

የጤና ጣቢያዎች ሪፎርም ትግበራ (EHCRIG) አፈጻጸም ከ 80% እና በላይ ለማድረስ ዕቅድ
ተይዞ የሼቻ ጤና ጣቢያ ጣቢያ አፈጻጸም ከ 131 መስፈርቶች 109 ቱን በማሟላት
83%፣የወዜ ጤና ጣቢያ ከ 131 መስፈርቶች 99 ቱን በማሟላት 76% ለማድረግ ተችሏል፡፡
በአማካኝ 79.5% ላይ ማድረስ ተችሏል፡፡የጤና ተቋማት የመሰረተ ልማት ያለመሟላት
የሽፋን መውረድ ምክንያት ሆኖ ቀጥሏል፡፡
የሆስፒታል አገልግሎት ማሻሻያ ሪፎርሞች ትግበራ (EHSTG) በድል ፋና ሆስፒታል ከ 80% እና
በላይ ለማድረስ ታቅዶ ከ 197 ሀገራዊ ስታንሳርዶች ውስጥ 177 በማሟላት 90% ማድረስ
ተችሏል፡፡ የአፈጻጸም ማነስ ምክንያት የክፍል ጥበትና ያልተጀመሩ አገልግሎቶች በመኖራቸው
ነው፡፡

የ 2015 በጀት ዓመት የ 4 ኛ ሩብ ዓመት የ 2 ቱም ጤና ጣቢያዎች የሪፎርም ትግበራ አፈጻጸም


ተ. ምዕራፍ የስታንዳርድ ሼቻጤናጣቢያ ወዜጤናጣቢያ
ቁ ብዛት ከስታንዳርዱ ከስታንዳርዱ የተቋሙ
ሽፋን (%) ሽፋን (%)
የተቋሙ አፈፃፀም (የተሟላ
አፈፃፀም ስታንደርድ )
(የተሟላ
ስታንደርድ )
1 የሥራ አመራር አስተዳደር 14 13 93% 14 100%
2 የጤና ጣቢያና ጤና ኬላ
10 7 70% 8 80%
ትስስር

16
3 የህሙማን ፍሰት
10 7 70% 8 80%
ናአደረጃጀት
4 የእናቶችና ህጻናት ጤና 10 9 90% 6 60%
5 የፋርማሲ አገልግሎት
11 10 91% 9 82%
6 የላቦራቶሪ አገልግሎት
10 9 90% 8 80%
7 የብክለት መከላከልና
12 9 75% 7 58%
የህሙማን ደህንነት
8 የጤና ተቋም መሰረተ
ልማት 14 12 86% 9 64%
9 የህክምና መገ/መሳ/አያያዝና
7 3 43% 4 57%
አጠቃቀም
10 የሰው ሃብት አስተዳደር
10 9 90% 9 90%
11 የአገልግለፖት ጥራት
11 10 91% 8 73%
ማሻሻልና
12 የጤና መረጃ ሥርዓት 12 11 92% 9 75%
ድምር
131 109 83% 99 76%

የድል ፋና ሆስፒታል የ 2015 በጀት ዓመት 4 ኛ ሩብ ዓመት የሆስፒታል አገልግሎት ትራንስፎርሜሽን ትግበራ (EHSTG)
ዕቅድ አፈጻጸም ማጠቃለያ

ምርመ
የስታን.
ተ.ቁ ምዕራፍ ብዛት ውጤት ሽፋን ራ
8 8 100%
1 የሆስፒታል አመራር እና አስተዳደር
8 7 88%
2 የላይዘን፣ የሪፈራል እና የሶሻል አገልግሎት
8 7 88%
3 የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት
7 7 100%
4 የተመላላሽ ህክምና አገልግሎት
9 9 100%
5 የተኝቶ ህክምና አገልግሎት
8 7 88%
6 የህክምና መረጃ አያያዝ
10 9 90%
7 የነርሶች እና ሚድዋይፈሪ አገልግሎት
12 12 100%
8 የእናቶች እና ህፃናት ጤና አገልግሎት
14 13 93%
9 የላብረቶሪ አገልግሎት
12 10 83%
10 የፋርማሲ አገልግሎት
6 0 0%
11 የራዲዮሎጅ እና ራጅ አገልግሎት

17
5 3 60%
12 የማገገሚያ እና የተሃድሶ አገልግሎት
15 14 93%
13 የህሙማን ደህንነት እና በሽታ መከላከል ስራ
6 0 0%
14 የፌዴራልና የማስተማሪያ ሆስፒታል አመራር
11 11 100%
15 የህክምና መሳሪያዋች አያያዝ እና አጠቃቀም
14 13 93%
16 የፋሲሊቲ ማኔጅመንት
14 13 93%
17 የሰዉ ሃብት አመራር እና አስተዳደር
12 10 83%
18 የጤና ፋይናንስ እና ሃብት አስተዳደር
11 11 100%
19 የክሊኒካል ሰርቪስና እና የጥራት ማሻሻል
7 7 100%
20 የክትትል እና ሪፖርት አላላክ
177 90%
197
አጠቃላይ ድምር

የተመላላሽ ህክምና አገልግሎት በተመለከተ


የተቋም Number of outpatient visits (የተመላላሽ የተኝቶ ህክምና አገ/ትየ የድንገተኛ
ስም የጤና አገ/ት ተጠቃሚ) ተጠቃሚ ክፍል
ተጠቃሚዎች
ድልፋና ሆስፒታል 1319951 942 4834

ሼቻ ጤና ጣቢያ 52224 0 343

ወዜ ጤና ጣቢያ 25674 0 1250

ድምር 209849 942 6427


የጤና ተቋማት የውስጥ ገቢ አሰባሰብ ዕቅድ አፈጻጸም በተመለከተ፡-

በ 2015 በጀት ዓመት በ 12 ወራት የጤና ተቋማት የውስጥ ገቢ አሰባሰብ ዕቅድ አፈጻጸም በተመለከተ፡-

 በድልፋና የመ/ደ/ሆስፒታል 5844731 ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ ብር በመሰብሰብ ከዕቅድ


አንጻር ተሰርቷል፡፡

18
 በሼቻ ጤና ጣቢያ 2,000,000 ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ ብር በመሰብሰብ ከዕቅድ
አንጻር 95.2% ተሰርቷል፡፡

 በወዜ ጤና ጣቢያ 100000 ብር ለመሰበሰብ ብር ከዕቅድ 83 % መሰብሰብ ችሏል፡፡

 በሦስቱም ጤና ተቋማት በአጠቃላይ በ 12 ወራት 8844731 ብር ከውስጥ ገቢ ለመሰብሰብ


ታቅዶ ብር (97.9%) መሰብሰብ ተችሏል፡፡

የ 2015 በጀት ዓመት የ 12 ወር የጤና ድርጅቶች የውስጥ ገቢ እቅድ ክንውን፡-

የጤና ተቋሙ ስም የዓመት ገቢ የመሰብሰብ ክንውን ሽፋን


ዕቅድ
ድልፋና የመ/ደ/ሆስፒታል 5844731 5922251 101.3%

ሼቻ ጤና ጣቢያ 2,000,000 1904540 95.2%


ወዜ ጤና ጣቢያ 1,000,000 837616 83%
ድምር 8,844,731 86464407 97.9%

በጤና ተቋማት የህ/ሰብና የጤና ተቋማት የምክክር መድረክ ለማድረግ 4 ጊዜ ታቅዶ 3 ጊዜ


ተደርጓል፡፡

የጤና ተቋማት የሥራ አመራር ቦርድ ስብሰባ ለማካሄድ 4 ጊዜ ታቅዶ 2 ጊዜ ተደርጓል፡፡

የጤና ተቋማት የውስጥ ኦዲት በተመለከተ በ 2015 በጀት ዓመት በ 12 ወራት በ 3 ቱም ጤና


ተቋማት ኦዲት ተደርጎ በወዜ ጤና ጣቢያ 265.98 ተገኝቶ ተመላሽ ተደርጓል፡፡

6. የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን (ማዐጤመ) ተግባር የ 2015 በጀት ዓመት የ 12 ወራት አፈጻጸም
ሪፖርት
የ 2015 ዓ/ም የአባላት ማፍራት ከተማ አቀፍ ንቅናቄ መድረክ 120 ተሳታፎዎች በተገኙበት ለማካሄድ
ታቅዶ 120 ተፋታፊዎች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡
እንዲሁም በ 6 ቱም ቀበሌያት የ 2015 ዓ/ም የአባላት ማፍራት ንቅናቄ መድረክ ከባለሀብትና
አአጠቃላይ ነዋሪዎች ጋር ተካሂዷል፡፡ በዚህም ስፖንሰር የሚሆኑ ባለሃብቶችና መክፈል የማይችሉ
አባወራች ልየታ ተደርጓ”ል፡፡
የ 2015 በጀት ዓመት የማዐጤመ አባላት የማፍራት ማጠቃለያ ዕቅድ አፈጻጸም በተመለከተ (እስከ
30/6/2015 ዓ/ም ድረስ የተሰራ)
 የነባር አባላት ዕድሳት ዕቅድ 5628 ክንውን 4329 ሽፋን 70%
 የአዲስ አባላት ማፍራት ዕቅድ 1291 ክንውን 1263 ሽፋን 98%
 በከተማ አስተዳደር፣ በዞንና በክልል የሚሸፈንላቸው ነባርና አዲስ መክፈል የማይችሉ
አባወራዎች ዕቅድ 5894 ክንውን 5894 ሽፋን 1000%
 አጠቃላይ ማዐጤመ ዕድሳት፣አዲስና መክፈል የማይችሉ ዕቅድ 12,813 ክንውን 11,487 ሽፋን
90.0%
 ጠቅላላ ከከፋይ ተሰብስቦ ባንክ የገባ ገንዘብ በብር 4,486,230 ብር
 እንዲሁም መክፈል ለማይችሉ በከተማ አስተዳደሩ ገቢ የተደረገ 30% ድርሻ=1,424,685.00
ብር
 በ 12 ወሩ 47,633 ተመላላሽ ታካሚዎችና 656 ተኝቶ ታካሚዎች ለሆኑ ለጤና መድህን ተጠቃዎች
በጤና ተቋማት የህክምና አገ/ት አግኝተዋል፡፡

19
20
የአ/ም/ከ/ጤና ጽ/ቤት የ 2015 በጀት ዓመት የማዐጤመ አድስ አባላት ምጣኔና የነባር አባላት ዕድሳት ማጠቃለያ ሪፖርት
ከ 03/4/2015 ዓ/ም እስከ 30/06/2015 ዓ/ም ድረስ
ዕድሳት አዲስ መክፈል ዕድሳት፣አዲስ እና ጠቅላላ ከከፋይ
ተ.ቁ የቀጠናና ክንውን ክንውን መክፈል የማይች መክፈል የማይችሉ አፈጻጸም የተሰበሰበ
የቀበሌ ስም እቅድ እማወራ አባወራ ድምር % እቅድ እማወራ አባወራ ድምር % የማይችሉ ሉ ዕቅድ ክንውን % ገንዘብ መጠን
ዕቅድ ክንውን
1 ቤሬ 489 168 243 411 84.0 105 19 44 63 60.0 489 489 1083 963 89.0 379,830
2 ዕድግት በር 655 215 331 546 83.3 121 57 71 128 105.8 696 696 1472 1370 93.1 540,480

ቤሬ ዕ/በር 1144 383 574 957 83.4 226 76 115 191 84.5 1185 1185 2555 2333 91.3 920,310

3 ዶይሳ 566 171 221 392 69.3 105 32 52 84 72.4 490 490 1161 966 83.2 381,640

4 ጫሞ 405 65 206 271 67.0 110 31 51 82 74.5 497 497 1012 850 84.0 283,220

ሼቻ ቀበሌ 971 236 427 663 68.3 215 63 103 166 77.2 987 987 2173 1816 83.6 664,860

5 መ/ከተማ 342 84 178 262 77.0 89 30 59 89 100.0 444 444 875 795 90.9 281,690
6 ው/ምንጭ 549 113 289 402 73.2 120 60 118 178 148.3 550 550 1219 1130 92.6 465,780
ነጭ ሳር 891 197 467 664 74.5 209 90 177 267 128.0 994 994 2094 1925 91.9 747,470

7 መናኻሪያ 225 55 141 196 87.0 98 17 39 56 57.0 261 261 584 513 88.0 202,160

8 ድል ፋና 565 160 244 404 71.5 102 36 45 81 79.4 446 446 1113 931 83.6 388,810
9 ኩሉፎ 388 126 182 308 79.4 88 47 48 95 108.0 291 291 767 694 90.5 323,350
ሲቀላ 1178 341 567 908 77.1 288 100 132 232 80.6 998 998 2464 2138 86.8 914,320

10 ጉርባ 480 117 231 348 73.0 118 33 63 96 81.4 645 645 1243 1089 87.6 356,160
ጉርባ 480 117 231 348 73.0 118 33 63 96 81.4 645 645 1243 1089 87.6 356,160
11 ወዜ 628 147 405 552 88.0 125 48 136 184 147.2 730 730 1483 1466 98.8 566,640
12 ግድብ 336 53 184 237 70.5 110 32 95 127 115.0 356 356 802 720 89.8 316,470
ልማት 964 200 589 789 81.8 235 80 231 311 132.0 1086 1086 2285 2186 95.6 883,110

አ.ድምር 5628 1474 2885 4329 77.0 1291 442 821 1263 97.8 5895 5895 12,813 11,487 90.0 4,486,230

21
7. የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ በ 2015 በጀት ዓመት የ 12 ወራት አፈጻጸም ሪፖርት
 በጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ሥርዓት (PHEM) በየሳምንቱ እና ወዲያው ቅኝትና
ሪፖርት የሚደረጉ የ 36 በሽታዎች ቅኝት፣ አሰሳና ክትትል እየተደረገ ለሚመለከተው ለዞን መረጃ 100%
ለማስላለፍ ታቅዶ 100 % ማስተላለፍ ተችሏል፡፡
 በ 3 ቱም ጤና ተቋማት እና በጽ/ቤት ደረጃ የወረርሽን ቁጥጥር ኮሚቴ ለማደረጀት ዕቅድ ተይዞ በ 3 ቱም
ማደራጀት ተችሏል
 በከተማ አስተዳደረ ደረጃ የ 300 ሺህ ብር በጀት ለወረርሽን ቁጥጥር ሥራ ማስያዝ ዕቅድ ተይዞ ማስመደብ
ተችሏል፡፡
 በ 12 ወሩ ከነጭ ሳር ቀበሌ መሃል ከተማ ቀጠና ፖልዮ መሰል ምልክት ከታየ ህጻን የሠገራ ናሙና ተወስዶ
ወደ አዲስ አበባ ፓስተር ላቦራቶሪ ተልኳል፡፡ውጤቱ በሽታው አልተገኘም፡፡
 ከሼቻ ቀበሌ ዶይሳ ቀጠና እና ከድልፋና መጀ/ደ/ሆስፒታል ኩፍኝ መሰል ምልክት ከታየባቸው 20 ህጻናት
የደም ናሙና ተወስዶ ወደ ሀዋሳ ላቦራቶሪ ተልኳል፡፡፡ውጤቱም 4 ቱ ላይ ተገኝቶ ህክምና ተከታትለዋል፡፡
 በተጨማሪም በማረሚያ ተቋም 35 ያህል አዋቂዎች በኩፍኝ በሽታ ታመው ከነዚህም ውስጥ ከቱ የደም
ናሙና ተወስዶ 3 ቱ በሽታ ተገኝቶባቸው ተገቢው ህክምና ተሰጥቷቸው ከህመማቸው ድነዋል፡፡ ከዚህም
በተጨማሪ ከክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባባር ለታራሚዎችና ለሠራተኞች ለ 2352 ወንድ እና ለ 158 ሴት
በድምሩ ለ 2510 ዎቹ ክትባት ተሰጥቷል፡፡
 ከሚያዚያ 2015- ሰኔ 27/2015 ዓ.ም ከዞኑ አጎረባች ወረዳዎች /ጋርዳ ማርታ፣ካንባ እና ገረሴ ወረዳዎች
የኮሌራ በሽታ በመከሰቱ በቀላሉ ወደ ከተማው እንዳይገባ የህዝብ ግንኙነት ሥራ ተሰርቷል፡፡
 ከአርባምንጭ ከተማ በአብዛኛዎቹ ቀበሌያትና ቀጤናዎች በኮሌራ ወረርሽኝ በሽታ የተያዙ ወንድ 19 ሴት
1 በድመሩ 20 ሲሆኑ ከአጎራባች ወረዳዎች ደግሞ ወንድ 11 ሴት 6 በድምሩ 17 በጠቅላላው 37
ታማሚዎች በድልፋና መጀ/ደ/ሆስፒታል በሚገኘው የኮሌራ ህክምናና ማገገሚያ ጣቢያ ህክምናቸውን
አግኝተው ድነው ከሆሲታል ወጥተዋል፡፡
 በተጨማሪም በሽታው ጎልቶ የታዩ/የተጠቁ ሶስቲ ቀጠናዎች ድልፋና፣ኩሉፎ፣እና ግድብ ላይ ወረርሽኝ
ለመከላከልና ለመቆጣጠር ቤት ለቤት በባለሙያዎችእና በጤና ኤክስቴንሽን እና በቀጠና አመራሮች
በጠቅላላው በ 36 ባለሙዎች ለ 14146 ህብረተሰብ በት/ቤቶች( ቃለህይወት፣አርባምንጭ አጠቃላይእና
ልማት 2 ኛ ደረጃት/ቤት) ለ 3291 ተማርዎችና 188 ስታፎች በድምሩ 17625 ሰዎች ግንዛቤ የማስጨበጥ
ሥራ ተሰርቷል፡፡ ከላይ በተጠቀሱት ሶስቱ ቀበሌያት የመጸዳጃ ቤት ንጽህና ጉድለት የታየባቸው 104
አባዎራዎች የማስጠንቀቂያ ድብዳቤ ተሰጥቷል፡፡

Dilfana P/hospital CTC Admitted cholera case report

s.no kebele M F T Remark


1 Dilfana 3 0 3
2 Gurba 3 1 4
3 Woze 3 0 3
4 Meneharia 2 0 2
5 w/minch 2 0 2
6 Kulufo 2 0 2
7 e/ber 1 0 1
8 Chamo 1 0 1
22
9 m/ketema 0 0 0
10 Gidib 0 0 0
11 doysa 0 0 0
12 Bere 0 0 0
13 a/m prison 1 0 1
14 Others 12 6 18
Total 30 7 37

ሰንጠረዥ፡- በየሳምንቱ በቅኝት ስር ያሉና ሪፖርት የሚደረጉ በሽታዎች አፈጻጸም (የመረጃ ምንጭ
PHEM report)፡-

ተ.ቁ የበሽታው ስም የታካሚ ብዛት ምርመራ

1 ወባ PF (ፓሊስፋሪዬም)
7570
PV (ቫይቫክስ)
3772
Total
11342
2 የደም ተቅማጥ(dysentery)
306
3 በህጻናት የምግብ እጥረት(SAM)
185
4 ማጅራት ገትር (meningitis)
0
5 ግርሻ ትኩሳት (relapsing fever)
0
6 በህጻናት የተቅማት በሽታ (Diarrhea with dehydration in ከ 3 ኛ ሩብ ዓመት ጀምሮ
children less than 5 የሪፖርት አካል የሆኑ
102 በሽታዎች
7 በህጻናት የሳምባ ምች በሽታ (Severe pneumonia in children "
under 5 years age)
49
8 አዲስ የስኳር ህመም Diabetic Mellitus new cases "
45
9 አዲስ በኤች አይ ቪ የተያዙ (HIV new cases) "
30
10 አዲስ በቲቢ የተያዙ Tuberculosis new cases "
44
11 አዲስ በደም ግፊት የተያዙ Hypertension new cases "
81
12 የእከክ በሽታ(Scabies) ቦላ ጉርባ ላይ የተከሰተ
84

 ጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ሥራዎችን ለማጠናከር ከዚህ በፊት በየሳምንቱ ከጤና
ተቋማት ወደ ከተማ ጤና ጽ/ቤት እና እስከ ጤና ሚኒስተር ድረስ ወዲያውኑና በየሳምንቱ ሪፖርት የሚደረጉ
በቅኝት ስር ያሉ 22 በሽታዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ ከአየር ለውጥና በህዝብ ፍልሰት ምክንያት አዳዲስ በሽታዎችን
ተጨምሮ 36 በሽታዎች ሆነው ስለመጡ በጤና ጽ/ቤት እና በጤና ተቋማት ለሚሰሩ ባለሙያዎች እኩል ግንዛቤ
እንድኖራቸው እና የወረርሽን በሽታዎችን ቅኝትና አሰሳ ሥራውን ለማጠናከር ባለሙያዎችን ማሰለልጠን
አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በ 2 ዙር ሥልጠና መስጠት ተችሏል፡፡
 በዚህ መሰረት በ 1 ኛ ዙር ከጤና ጽ/ቤት እና ከጤና ተቋማት ለተወጣጡ ለ 22 ሰዎች ስልጠና ለመስጠት ታቅዶ
ወንድ 16 ሴት 6 በድምሩ 22 ሰዎችን 100% ማሰልጠን ተችሏል፡፡
 በ 2 ኛ ዙር ስልጠና ከጤና ተቋማት እና ከጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ለ 33 ሰዎች ስልጠና ለመስጠት ታቅዶ
ወንድ 12 ሴት 21 በድምሩ 33 ሰዎችን ማሰልጠን ተችሏል፡፡
 በጠቅላላ በ 2 ዙር 55 ሰዎችን ለማሰልጠን ታቅዶ ወንድ 28 ሴት 27 በድምሩ 55 ሰዎችን ማሰልጠን ተችሏል፡፡
8. የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶችና ግብዓቶች ጥራት ቁጥርር በ 2015 በጀት ዓመት የ 12 ወራት ተግባራት
ዕቅድ አፈጻጸም

23
 በያዝነው ዓመት ሁለት የመንግስት ጤና ጣቢያዎች ክትትልና ቁጥጥር በሀገራዊ ጤና አጠባበቅ
ልኬት መመዘኛ መስፈርት ለማድረግ ታቅዶ በሁለቱም (100%) የተሰራ ሲሆን ከዚህ አንፃር
ከተቀመጠው ግብ 100% አኳያ ሼቻ ጤና ጣቢያ 76% ወዜ ጤና ጣቢያ 55% ያሳኩ ሲሆን
2 ቱም ጤና ጣቢያዎች የ 2015 ዓ/ም የብቃት ማረጋገጫ ምክክር ወረቀት ለማደስ ተችሏል፡፡
 26 የመጀመሪያ ደረጃ የግል ክሊኒኮችን ቁጥጥርና ክትትል ለማድረግ ታቅዶ በሁሉም 100%
የተሰራ ሲሆን ቁጥጥርና ክትትል ከተደረገባቸው ተቋማት፡-
 ከደረጃ በላይ አገልግሎት በመስጠት በነጭ ሳር ቀበሌ በመሃል ከተማ ቀጠና ኤልሻዳይ
የመጀመሪያ ክሊኒክ ሲሰራ ተገኝቶ ለድርጅቱ የተሰጠው የብቃት ማረጋገጫ ሊሰረዝ
ተችሏል፡፡
 በተጨማሪም የመንግስት የፕሮግራም መድሃኒት በመያዝ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረ
ባርኮት የመጀመሪያ ደረጃ ክሊኒክ በልማት ቀጠና በኖክ ሳይት መንደር የተሰጠው
የብቃት ማረጋገጫ ሊሰረዝ ተችሏል፡፡
 እንዲሁም ከደረጃ በላይ አገልግሎት በመስጠትና በመንግስት ተቋም ብቻ መያዝ
ያለበትን መድሃኒቶች ይዘው የተገኙ ተቋማት በልማት ቀበሌ ወዜ ቀጠና ተክሉ
የመጀመሪያ ደረጃ ክሊኒክ ለ 5 ወር አገልግሎት እንዳይሰጥ የታገደ ሲሆን እደዚሁም
ሲቀላ ቀበሌ መናኃሪያ ቀጠና ታደሰ የመጀመሪያ ደረጃ ክሊኒክ የ 4 ወራት እገዳ
በተጨማሪም በጉርባ ቀበሌ ጉርባ ቀጠና አቤነዜር የመጀመሪያ ደረጃ ክሊኒክ የ 1 ወር
አገልግሎት እንዳይሰጥ ታግዷል፡፡
 በበጀት ዓመቱ 26 የመጀመሪያ ደረጃ ክሊኒኮች የ 2015 የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት
ለማደስ ታቅዶ 26 (100%) ለማደስ ተችሏል፡፡
 78 ሆቴሎችና 62 ባርና ሬስትራታንት ድርጅቶችን ክትትልና ቁጥጥር ለማድረግ ታቅዶ በሁሉም
(100%) የተሰራ ሲሆን ከዚህም አንፃር ቁጥጥር ክትትል ከተደረገባቸው ተቋማት ፡-በሼቻ ቀበሌ
አስ/ር ጫሞ ሆቴል፣ መስተዋት ባርና ሬስቶራንት፣ ABC ፔንሲዬን፣ አንጆኑዩስ ኢንተርናሽናል
ሆቴል የፈሳሽ ማጠራቃሚያዎችና መሰብሰቢያ ጉድጓድ (Septic tank) አገልግሎት ያለመስጠትና
አግባቡ ተሰርቶ ያለገኘት፣ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ ጉድለት፣ የሠራተኛ ጤና ምርመራ በየስድስተ ወሩ
ያለማድረግ፣ የመመገቢያ ቁሳቁሶችን በሚገባ ያለማጽዳት፣ እንዲሁም በሲቀላ ቀበሌ አስተዳደር
ማርዬ ሆቴል፣ ድቻ ሆቴል፣ አመሶታዲ ሆቴለ፤በነጭ ሣር ቀበሌ አስተዳደር አዶት ባርና
ሬስቶራንት፣ ጥሩዬ ሆቴል፣ ማሙሽ ዓሣ ቤት ተመሳሳይ ጉድለት ታይቶባቸው ከክፍተታቸው
እንዲታረሙ የማስተካከያ ጊዜ ገደብ በመስጠት በከፍል ሊታረሙ ችለዋል፡፡
 የአተት( ኮሌራ ) በሽታል ለመከላለልና ለመቆጣጠር 25 ባህላዊ መጠጥ ቤት (ጨቃ ቤቶች)
ክትትልና ቁጥጥር ለማድረግ ታቅዶ በሁሉም ክትትሉ የተሰራ ሲሆን እንደ ጉድለት ከታዩት መካከል
በነጭ ሳር ቀበሌ መሀል ከተማ ቀጠና ጨቃ ቤት በንጽህና ባለመጠበቅ ተደጋጋሚ ምክር ተሰጥቶ
ባለማስተካካላቸው ለ 15 ቀን ታሽጎ አገልግሎት እንዳይሰጥ ተደርጓል፡፡ በዕድገት በር ቀጠና ለ 12
ጨቃ ቤቶች የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ተሰጥቷል፡፡ በተጨማሪም 22 የስጋ ተረፈ ምርት (ቻቻ)
ሉካንዳ ቤቶችን ክትትልና ቁጥጥር ለማድረግ ታቅዶ በሲቀላ ቀበሌ በድልፋ ቀጠና ለ 13 ቻቻ
ቤቶች በሀይጅንና ሳንቴሽን ጉድለት ታይቶባቸው በስህተታቸው እንዲታረሙ የመጨረሻ
የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ተሰጥቷቸዋል፡፡
 በተጨማሪም 18 ሱፐርማርኬቶችና 22 ሚኒ ማርኬቶች ቁጥጥርና ክትትል ለማድረግ ታቅዶ
በሁሉም 100% የተሰራ ሲሆን ከእነዚም አንጻር የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው የተለያዩ
የምግብ ምርቶች በሲቀላ ቀበሌ በመነሃሪያ ቀጠና ኤልሻዳይ ሱፐርማርኬት፣አስማ ሱፐርማርኬት፣
በነጭ ሳር ቀበሌ በመሃል ከተማ አ/ምንጭ ሱፐርማርኬት በዋጋ ተመን 18,000 ብር የሚገመት
የምግብ ምርቶች ተይዞ ሊሰበሰብ ተችሏል፡፡ በተጨማሪም በምግብ ዕጥሬት ለተጎዳና ለህጻናት

24
ፈጣን ህይወት አድን (plumpnet) በውሃ ምንጭ ቀጠና በሶስት ሱቆች፣ በቤሬ ቀጠና በሁለት
ሱቆች 15 ኪ.ግ ተይዞ ሊሰበሰብ ተችሏል፡፡
 በሶስት ዋና ዋና የገበያ ቦታዎች ቁጥጥርና ክትትል ለማድረግ ታቅዶ በሁሉም የተሰራ ሲሆን
ቁጥጥር ከተደረገባቸው የገበያ ቦታዎች በነጭ ሳር ቀበሌ በውሃ ምንጭ ቀጠና በአዲሱ ገበያ በርቤሬ
ከባእድ ነገር ጋር የተከለ፤ሰ 300 ኪ.ግ ከሶስት ሱቅ መደበር ሊሰበሰብ ተችሏል፡፡
 በሼቻ ቀበሌ በጫሞ ቀጠና በቀለ ሞላ ኮንዶምኒየም ሳይትና መምህራን ኮንዶሚኒዬም እና
መዋለህጻናት ኮንዶሚንየም በፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድና አያያዝ ችግሮች ጋር ተያይዞ ከነዋሪዎች ጋር
ውይይት በማድረግ በአጭርና በረጅም ጊዜ ችግሮችን ለመፍታት መስራት ካለባቸው ተግባራት ላይ
ከስምምነት ተደርሳል፡፡
 የመጠቀሚ ጊዜ ያለፈበት የለስላሳ መጠጦች በነጭ ሳር ቀበሌ በመ/ከተማ ቀጠና ስር የሚገኘው
ታረቀኝ የለስላሳ መጠጦች ጅምላ አከፋፈይ በገንዘብ 176,000 የምገመት ተይዞ በግብረሀይል
ተወግዷል፡፡
 ሦስት ዋና ዋና የገበያ ቦታዎችን ቁጥጥርና ክትትል ለማድረግ ታቅዶ በሁሉም የተሰራ ሲሆን
ቁጥጥር ከተደረገባቸው የገበያ ቦታዎች በነጭ ሳር ቀበሌ በውሃ ምንጭ ቀጠና በአዲሱ ገበያ
በርቤሬን ከባዕድ ነገር ጋር የተከለሰ 100 ኪግ ተይዞ ሊሰበሰብ ተችሏል፡፡

9. በ 2015 በጀት ዓመት የ 12 ወር የመድሃኒትና ህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት

 በጤና ተቋማት አንድም ቀን መጥፋት የሌለባቸው መሰረታዊ መድሃኒቶች በተሟላ ሁኔታ የቀረበላቸው ወራት
ሽፋንን 100% ለማድረስ ታቅዶ በድልፋና ሆስፒታል 95% ፣በሼቻ ጤና ጣቢያ 90% እና በወዜ ጤና
ጣቢያ 95% ማቅረብ ተችሏል፡፡በአማካይ 93% ማቅረብ ችለናል፡፡

 የ 2015 በጀት ዓመት 12 ወራት 25 መሰረታዊ የመድሃኒቶች አቅርቦት በተሟላ ሁኔታ


የቀረበላቸው ወራት ሽፋን
Drugs Dilifana Hosp. Woze Shecha Average
Medroxyprogesterone Injection 12 12 12 36
Pentavalent vaccine 12 12 12 36
Magnesium Sulphate injection 12 12 12 36

Oxytocine inj 12 12 12 36
Gentamycin injection 12 12 12 36
ORS+/- Zinc sulphate 11 12 11 34
Amoxcillin 11 12 11 34
dispersable/suspension/capsule
Iron + folic acid 12 12 11 35
Albendazole/Mebendazole 12 12 12 36
tablet/suspension
TTC eye ointment 12 12 11 35
RHZE/RH 12 12 12 36
TDF/3TC/DTG 12 12 12 36
Co-trimoxazole 240mg/5ml 9 12 12 33
suspension
Arthmeter + Lumfanthrine tablet 12 11 12 35

25
Amlodipine tablet 12 4 4 20
Frusamide tablets 11 11 8 30
Metformin tablet 12 11 12 35
Normal Saline 0.9% 12 12 12 36
40% glucose 12 12 11 35
Adrenaline injection 10 12 8 30
Tetanus Anti Toxin (TAT) injection 10 9 8 27
Omeprazole capsule 10 12 12 34
Metronidazole capsule 12 12 12 36
Ciprofloxcaxillin tablet 8 10 10 28
Hydralizine injection 12 12 10 34
Performance 284 284 271 839
Annual Plan 300 300 300 900
% 95 95 90 93

 በ 12 ወሩ በ 3 ቱም ጤና ተቋማት የታዘዘላቸውን መድሃኒት ሙሉ በሙሉ ያገኙ ህሙማን (Clients with


100% prescribed drugs filled rate) 100% ለማድረስ ታቅዶ በድልፋ ሆስፒታል 93.9%፣ በሼቻ ጤና
ጣቢያ 76% ፤፣በወዜ ጤና ጣቢያ 91.7% በአማካኝ በ 9 ወሩ 79,617 ሰዎች መድሃኒት ከተጻፈላቸው መካከል
71,188 (89%) ሙሉ በሙሉ የታዘዘላቸውን መድሃኒት እንዲያገኙ ተደርጓል፡፡

የታዘዘላቸውን መድሃት ሙሉ በሙሉ ያገኙ ህሙማን (Clients with 100% prescribed drugs filled rate)

ጤና ድርጅት ስም የታዘዘላቸው (clients lients who received %


who received 100% of prescribed
prescriptions) drugs(የታዘዘላቸውን ሙሉ
በሙሉ ያገኙ)
ድልፋና ሆስፒታል 43,039 40,456 93.9%
ሼቻ ጤና ጣቢያ 18,074 13,748 76%

ወዜ ጤና ጣቢያ 18,504 16,984 91.7%


ድምር 79,617 71,188 89%

የ 2016 ዓ/ም ዓመታዊ የመድሃኒት ትንቢያ (quantification) በ 3 ቱም ጤና ተቋማት ተደርጓል፡፡


የ 2015 ዓ/ም በከተማ ደረጃ ዓመታዊ የክትባት መድሃኒቶች ትንቢያ ተሰርቷል፡፡
በየወሩ የክትባት ሪፖርት/VRF) መሰረት በማድረግ የክትባት መድሃኒቶች ለጤና ተቋማት 12 ጊዜ ቀርቧል፡፡
በ 3 ቱም ጤና ተቋማት መድሃኒትና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ቆጠራ ተደርጓል፡፡
ለ 3 ቱም ጤና ተቋማት የመድሃኒትና ህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት ዙሪያ ድጋፍ ተደርጓል፡፡
በ 3 ቱም ጤና ተቋማት በየ 2 ወሩ ወቅቱን ጠብቆ የሚደረግ የመድሃኒትና የህክምና መሳሪዎች ኮሚቴ (DTC
committe) በቃለጉባኤ የተደገፈ ውይይት ሳይቆራረጥ ለማድረግ 4 ጊዜ ታቅዶ 4 ጊዜ ተደርጓል፡፡
ከጋሞ ዞን ጤና መምሪያ የ 40,000 ብር የሚገመት የ IV Fluid ድጋፍ ተደርጓል፡፡
ለደልፋና የመ/ደ/ሆስፒታል ከጋሞ ልማት ማህበር የ 400,000 ብር ሲቪሲ ማሽን ድጋፍ ተደርጓል፡፡
ለተቀናጀ የኩፉኝ ክትባት ዘመቻ የሚሆኑ ግብዓቶች ተሰራጭቷል (1943 ብልቀጥ የክትባት መድሃኒት፣145
ጣሳ የአንጀት ጥገኛ መከላከያ መድሃኒት፣ 235 ጣሳ ቫይታሚን ኤ)
በየ 2 ወሩ የመድሃኒትና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ሪፖርትና መጠየቂያ (RRF) መሰረት ሪፖርት ለዞንና
ለመድሃኒት አቅርቦት ኤጄንሲ ሪፖርት 4 ጊዜ ለማድረግ ታቅዶ 4 ጊዜ ተሰርቶ ተልኳል፡

26
ለ 5-19 ዓመት ህጻናት የአንጀት ጥገኛ መከላከያ መድሃኒት ዕደላ ዘመቻ 562 ጣሳ መድሃኒት ስርጭት
ተደርጓል፡፡
ከጋሞ ዞን ጤና መምሪያ Gene-x-Pert ማሽንና ከአ/አጠቃላይ ሆስፒታል oxygen coneteration ማሽን
ለድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ድጋፍ ተደርጓል፡፡
ከኢትዮጵያ መግኃኒት አቅርቦት ኤጄንሲ (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ ለዶ/ር አመኑ መታሰቢያ ሆስፒታል
አንድ ምልዮን ብር የሚገመት የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ድጋፍ ተደርጓል፡፡
ከጋሞ ዞን ጤና መመሪያ ለዶ/ር አመኑ መታሰቢያ ሆስፒታል 2 ምልዮን ብር የሚገመት የህክምና መገልገያ
መሳሪያዎች ድጋፍ ተደርጓል፡፡
በሼቻ ጤና ጣቢያ የመድሃኒት መጋዘን በውስጥ ገቢ 100,000 ብር በሚሆን ወጪ ጥገና ወደ ሥራ ተገብቷል፡፡
ከኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት ኤጄንሲ (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የክትባት ማጓጓዣ ዕቃዎች (11
vaccine carrier 4 cold box) ድጋፍ ተደርጓል፡፡
በምግብ ዕጥረት የተጎዱ ህጻናት ህክምና የሚውል 90 ካርቶን ፕላምፕሌት ከዞን ጤና መምሪያ መጥቶ ለጤና
ተቋማት ተሰራጭቷል፡፡
በድል ፋና የመ/ደ/ሆስፒታል በውስጥ ገቢ 200,000 ብር በሚገመት ወጪ ዘመናዊ የመድሃኒት መደርደሪያ
ሼልፍ ተሰርቷል፡፡
በሥራ ሂደቱ ለ 3 ቱም ጤና ተቋማት ድጋፋዊ ክትትል ተደርጎ በቢን ካርድ አሞላል፣ የመድሃኒት መጋዘን
አጠባበቅ፣በሪፖርት አደራረግና በመረጃ አያያዝ ላይ ለውጥ መቷል፡፡
ከጋሞ ዞን ጤና መምሪያ ለእናቶች ማቆያ አገልግሎት የሚውል ለ 3 ቱም ጤና ተቋማት የሚሆን በቁጥር 20
ፍራሽ በገንዘብ ሲተመን 60,000 ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡
በሥራ ሂደቱ በኩል 44,700 አልጋ አጎበር ወጪ ሆኖ ለቀበሌት ተሰራጭቷል፡፡

10. የጤና ዘርፍ የከተማ ትራንስፈፐርሜሽን አጀንዳዎች የ 2015 4 ኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም በተመለከተ

 ከአራት ዋና ዋና የጤናው ዘርፍ የከተማ ትራንስፎርሜሽን ግቦች ((ሞዴል ቀጠናዎችን መፍጠር፣ ከፍተኛ
አፈፃፀም ያስመዘገቡ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አሃዶችን ማፍራት፣ የስራ አመራር ስታንዳርድ እና የማህበረሰብ
አቀፍ የጤና መድህን በተሟላ ሁኔታ መተግበር)) የከተማውን ደረጃ 85% እና በላይ ለማድረስ ታቅዶ 84.9%
ለማድረስ ተችሏል፡፡

1). በጤናው ሞዴል ቀጠና የመፍጠር አፈጻጸም 85% ከማድረስ አኳያ

 8 ሞዴል ቀጠናዎች (ከ 85% በላይ ያመጡ) መፍጠር ችለናል፡፡

 4 መካከለኛ ቀጠና (70-80%)፣ መፍጠር ተችሏል ፡፡

 ከተማው በአማካይ 88.3% በማግኘት በዚህ መስፈረት ሞዴል ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡

የ 2015 በጀት ዓመት 4 ኛ ሩብ ዓመት የሞዴል ቀጠና አፈጻጸም ደረጃ


Improved School
Facility
Ran Mod Latrine Health Performanc
Kebele name Deliver
k el HH ownershi performanc e in Youth Environment Scor
y
p e center al hygiene e
96.9
1 Wuha Minch 96 97 98 100
100 93.3 3
95.3
2 Bere 94 93.7 100 100
100 89.8 2
3 Woze 94 94 100 100 100 88 95.2
27
93.6
4 Dilfana 90 95 95 100
100 91.6 6
Mehal 92.1
5 94 94 69 100
Ketema 100 88.7 7
89.1
6 Doysa 89 91.2 88.8 100
100 64.2 4
87.4
7 Gidib 89.3 83 90 100
100 61 2
87.0
8 Chamo 82 82.7 90 100
100 87.3 7
9 Kulfo 81 87 81 100 100 44 82.3
82.2
10 Gurba 76.3 89.3 68.3 100
100 70.8 9
81.3
11 Meneharia 76 89 73 100
100 58.6 6
73.4
12 Edget Ber 49 93 87 100
100 65.5 5
Kebele avarage
84.2 88.0
score 90.74 86.68 100 100 75.23
2 3

8) ከፍተኛ አፈጻጸም ያላቸውን የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አሃድ መፍጠር ዕቅድ አፈጻጸም በተመለከተ
 2 ቱንም ጤና ጣቢያዎች በሦስት ዋና ዋና ሀገራዊ መመዘኛዎች ማለትም በሞዴል ቀጠና አፈጻጸም፣ በጤና ጣቢያ
ሪፎርም እና በቁልፍ የአፈጻጸም መለኪያዎች 85% እና በላይ አፈጻጸም ለማድረስ ታቅዶ ሼቻ ጤና ጣቢያ 73.6
በመከካለኛ ደረጃ እንዲሁም ወዜ ጤና ጣቢያ ዝቅተኛ ደረጃ 67.3% በዝቅተኛ ላይ ይገኛሉ፡፡

 በዚህኛው መለኪያ አ/ምንጭ ከተማ አማካይ 70.4% (መካከለኛ ደረጃ ላይ) ላይ ይገኛል፡፡

የ 2015 በጀት ዓመት የ 4 ኛ ሩብ ዓመት የ 2 ቱም ጤና ጣቢያዎች የሪፎርም ትግበራ


አፈጻጸም
ተ. ምዕራፍ የስታንዳርድ ሼቻጤናጣቢያ ወዜጤናጣቢያ
ቁ ብዛት
ከስታንዳርዱ ሽፋን (%) ከስታንዳርዱ የተቋሙ ሽፋን (%)
28
የተቋሙ አፈፃፀም (የተሟላ
አፈፃፀም ስታንደርድ )
(የተሟላ
ስታንደርድ )
1 የሥራ አመራር አስተዳደር 14 13 93% 14 100%
2 የጤና ጣቢያና ጤና ኬላ 10 7 70% 8 80%
ትስስር
3 የህሙማን ፍሰት 10 7 70% 8 80%
ናአደረጃጀት
4 የእናቶችና ህጻናት ጤና 10 9 90% 6 60%
5 የፋርማሲ አገልግሎት 11 10 91% 9 82%
6 የላቦራቶሪ አገልግሎት 10 9 90% 8 80%
7 የብክለት መከላከልና 12 9 75% 7 58%
የህሙማን ደህንነት
8 የጤና ተቋም መሰረተ 14 12 86% 9 64%
ልማት
9 የህክምና መገ/መሳ/አያያዝና 7 3 43% 4 57%
አጠቃቀም
10 የሰው ሃብት አስተዳደር 10 9 90% 9 90%
11 የአገልግለፖት ጥራት 11 10 91% 8 73%
ማሻሻልና
12 የጤና መረጃ ሥርዓት 12 11 92% 9 75%
ድምር 131 109 83% 99 76%

በአርባምንጭ ከተማ የጤና ጣቢያዎች የቁልፍ አፈፃፀም መለኪያዎች (KPI) አፈጻጸም ያለበት ደረጃ -
2015 በጀት ዓመት (የ 12 ወራት)

Indicators Traget Weigh ሼቻ ወዜ

29
t ከክብደት ያገኙት % Woze ከክብደት
ያገኙት
1 Cont.Accep Rate 80% 6 5 72% 83% 6.0
2 Syphilis test 100% 5 5 99% 98% 4.9
3 SBA 95% 8 2 26% 37% 3.1
4 Early PNC (With in 7 days) 95% 5 1 26% 37% 1.9
5 Neonates treated for 95% 5 4 76% 32% 1.7
6 PMTCT B+ 95% 5 5 100% 100% 5.0
7 Immun. DOR (P1-P3) 5% 5 5 1.80% 2.30% 5.0
8 Fully Immu. Coverage 95% 6 6 95% 96% 6.0
9 Iron & folic acid sup. 95% 4 4 85% 90% 3.8
10 GMP 80% 5 1 16% 32% 2.0
11 TB CDR 95% 5 4 85% 77% 4.1
12 Com.TBC 50% 5 0 0% 0% 0.0
13 Malaria cases per <5 6 2 40 138 0.0
14 Currently on ART 90% 6 6 100% NA NA
15 Viral load sup. 90% 6 6 100% NA NA
16 Tracer Drug Availability 100% 6 5 90% 95% 5.7
17 Functional HAD 100% 6 5 90% 84% 5.0
18 Averag CSC (imp. >5%) 80% 6 6 75% 70% 5.3
ድምር 100% 73.6487 67.3

ከፍተኛ አፈጻጸም ያላቸውን የመጀመሪያ ደረጃ


ECRI SCOR
Rank PHCU name KPI G E
1 Shecha HC 73.8 80.5 80.71
59.8
2 Woze HC 5 74.7 73.2
Avarage PHCU score 67 78 76.96

30
የ 2015 በጀት ዓመት 4 ኛ ሩብ ዓመት የወረዳ ማነጅመንት ስታንዳርድ/ የሥራ አመራር ስታንዳርድ/
አፈጻጸም (((ግብ 80%)))፣

አርባምንጭ ከተማ የወረዳ ጤና ማኔጅመንት ስታንዳርድ አተገባር, 2015 ዓ/ም 4 ኛ ሩብ ዓመት


ተ.ቁ ምዕራፍ የስታንዳርድ መለኪያዎች የተሟሉ ውጤት
ብዛት መለኪያዎች ከ 100%
1 አደረጃትና አስተዳደራዊ 9 34 30 88%
አቅም
2 የህብረተሰብ ተሳትፎ 5 14 10 71.4%
3 የጤና አገልግሎት 5 13 10 80%
4 ከሌሎች ሴክተር መ/ቤቶች 3 8 7 88%
ጋር ያለ ቅንጅታዊ አሰራር
5 ዕቅድ፣ድጋፍና ክትትል 5 13 13 100%
ድምር 27 82 70 85.5%

አጠቃላይ በ 4 ቱ በጤና ዘርፍ ከተማ ትራንስፎርሜሽን ግቦች አንጻር ተመዝኖ ከተማው በ 82.57%
(መካከለኛ) ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡

Model PHC WM
Rank Woreda Zone Region kebele U CBHI S Score
Arbaminch Gam 76.9
1 Town o SNNPR 88.03 6 90 85 84.99
በአርባምንጭ ከተማ ሞዴል ወረዳ መፍጠር ዕቅድ አፈጻጻም ያለበት ደረጃ - 2015 ዓ/ም 4 ኛ ሩብ ዓመት
ተ.ቁ መስፈርት ክብደት ሽፋን ውጤት
1 ሞዴል ቀጠናዎችን ማፍራት 30 88% 26.2
2 ከፍተኛ አፈፃፀም ያለው የመጀ/ደረጃ ጤና ክብካቤ አሃድ መፍጠር 30 76.96% 23

3 የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ትግበራ 30 90.0% 27


4 የወረዳ ጤና ሥራ አመራር ስታንዳርድ ትግበራ 10 85.5% 8.55

ድምር 100 84.9

31
11. የስነ-ምግባር እና የጸረ ሙስና ቡድን የ 2015 12 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም
 ከዞን የተላውን ዕቅድ መነሻ በማድረግ ዓመታዊ ዕቅድ በማዘጋጀት ወደ ሥራ ተገብቷል፡፡ለሚመለከታቸው
አካላት የተሸነሸነውን ዕቅድ የማድረስ ሥራ ተሰርቷል፣
 በጽ/ቤት ሀብት ሀብት ያስመዘገበ እና ያላስመዘገበ ሠራተኛን የመለየት ሥራ ተሰርቷል፡፡
 የፀረ መስና ቀን አከባርን አስመልክቶ፡-
 ትምህርታዊ ብሮሸር ዝግጅት በማድረግ በቁጥር ለ 259 ሰው ተሰራጭቷል፡፡
 ለጤና ጣቢያዎች የአለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን በዓል አከባበርን በተመለከተ የተዘጋጀ ሰነድ የማውረድ ሥራ
ተሰርቷል፡፡
 የበዓሉን ማጠቃለይ ሕዳር 21 የሴክተሩ ሠራተኞች በጽ/ቤት ግቢ ሌሎች ሴክተሮችና ባለድርሻ አካላት ሁሉ
በተገኙበት መስናን መታገል በተግባር በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው ሰነድ በጥንቃቄ በማንበብ እና ግንዛቤ
በማስጨበጥ በተጨማርም በሙስና ምንነት ላይ በቂ ግንዛቤ ተሰርቷል፡፡
 ትምህርታዊ አጫጭር ጽሁፎችን በማዘጋጀት ማስታወቂያ በመለጠፍ በሥራ ሂደት በር እና ለሰው ግልጽ በሆነ
በሚነበብ ቦታ ላይ የመለጠፍ ሥራ ተሰርቷል፡፡
 የብልሹ አሠራርን ወይም ሙስናን የሚጠቁሙበት ቅጽ ተዘጋጅቶ ስለ አሰራሩም ግልጥ በሆነ ቦታ ተለጥፋል፡፡
 በጽ/ቤቱ ላሉ ለውጥ ቲሞች በሳምንታዊ ውይይታቸው ወቅት የስነ ምግባርና የመልካም አስተዳዳር
የአጀንዳቸው አካል እንዲያደርጉ ክትትል ተደርጓል፡፡

12. የእናቶችና ህጻናት ጉዳይ (የሥርዓተ-ጾታ ሥራ ሂደት) ዕቅድ አፈጻጸም


 በሥራ ቦታ በሴቶች ላይ የሚደርስ ትንኮሳን ለመከላከል የተለያዩ ተግባራት ተከናውኗል፡፡
 በሦስቱም ጤና ተቋም የጾታዊ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች ህክምና አሰጣጥ ክትትል ተደርጓል
 በአ/ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል የተቀናጀ ጾታዊ ጥቃት ምላሽ የአንድ መስኮት አገልግሎት ከተለያዩ
ባለደርሻ አካላት ጋር በመሆኑ እየተሰጠ ይገኛል፡፡
 በጽ/ቤት ደረጃ 1 ድጋፍ የሚሻ ወላጅ አጥ ችግረኛ ህጻን በመለየት ከሰራተኞች በሚገኝ ወርሃዊ መዋጮ
የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ይደረጋል፡፡
 የጽ/ቤት ሠራተኞች የሜኒስትሪሚንግ ውይይት ተሂዷል፡፡፡
 ጤና ተቋማትን ለአካል ጉዳተኞች ሚቹ የማድረግ ሥራ እየተሰራ መሆኑን
 የእናቶችና ህጻናት አምቡላንስ አገልግሎት አሠጣጥ ክትትል ተደርጓል፡፡
13. ድጋፋዊ ክትትል በተመለከተ
 ወርሃዊ የአፈጻጸም ግምገማ መነሻ በማድረግ ለጤና ተቋማት ድጋፋዊ ክትትል ተደርጓል፡፡
 እስከ ጤና ማበልጸጊያ የሚደርስ የሩብ ዓመት የተቀናጀ ድጋፋዊ ክትትል ተደርጓል፡፡
 በጤና ተቋማት የሚሰሩ ባለሙያዎችን በቤተሰብ ቡድን (Family Health Team) በማደራጀት በእያንዳንዱ
ቀጠና ከ 3-4 ባለሙያዎችን በማሰማራት ለጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ድጋፍ በማድረግ የቤት ለቤት
ክትትል እንዲደረግ ተደርጓል፡፡
 የወባ ሳምንት አከባበርን ምክንያት በማድረግ የጤና ተቋማት ባለሙያዎች በማህበረሰብ ደረጃ እንዲሰሩ
ተደርጓል፡፡
 ማዐጤመ እና መደበኛ ተግባራትን በማቀናጀት ከድ/ፋ ሆስፒታልና ከ 2 ቱ ጤና ጣቢያዎች ባለሙያዎችን
በማህበረሰብ ደረጃ በማሰማራት ተግባራት እየተፈጸሙ ይገኛሉ፡፡
 የ 1 ኛ፣ 2 ኛ እና 3 ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም በመገምገም ዕቅድ የመከለስና የአፈጻጸም ስልት
የማስቀመጥ ሥራ መስራት ተችሏል፡፡
 የጽ/ቤት ባለሙያዎችን በቀጠናዎች በመመደብ የሱፐርቪዥን ሥራ እየሰሩ ይገኘሉ፡፡

32
14. ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ መፍትሄዎች፡-

ያጋጠሙ ችግሮች

 የ Family Health team (የቤተሰብ ጤና ቡድን) ተግባራዊ ለማድረግ በጤና ተቋማት የክፍል እጥረት
 በ 3 ቱም ጤና ተቋማት የክፍል ጥበትና አንዳንድ አገልግሎቶች ለማስጀመር ያለመቻል
 በበጀት እጥረት ምክንያት ግንባታዎች መጓተት

የተወሰዱ መፍትሄዎች፡-

 የክፍል ጥበትን ለመፍታት በድል ፋና ሆስፒታልና በአዲስ ከተማ ሆስፒታል ማስፋፊያ ግንባታዎች
እየተካሄዱ መሆኑ

33

You might also like