You are on page 1of 35

በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር

የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ

የአዴራሻ ስርዓት ዝርጋታና አስተዲዯር ዲይሬክቶሬትና በስሩ ሇለ


ቡዴን መሪዎች፣ባሇሙያዎች እና ሰራተኞች የስራ መዘርዝር
ሰነዴ

ታህሳስ፣ 2016 ዓ.ም

አዱስ አበባ

1
1. የኤጀንሲው ራዕይ፣ ተሌዕኮዎችና እሴቶች፤
1.1. የኤጀንሲው ተሌዕኮ፤

በአዱስ አበባ ከተማ ወሰን ውስጥ የሚገኙ የመሬት ይዞታዎችን በዘመናዊ ቴክኖልጂ
በመታገዝ ሙለ በሙለ በማረጋገጥና በመመዝገብ ዋስትና የመስጠት፤ የቋሚ ንብረት
ምዝገባና ትመና፤ የአዴራሻ ስርዓት ዝርጋታና የተቀናጀ የመሬትና መሬት ነክ መረጃ
ስርዓት በመገንባት ተገሌጋዩን ህብረተሰብ የሚያረካ አገሌግልት መስጠት፡፡
1.2. የኤጀንሲው ራዕይ፣

በ2022 በከተማችን ሁለን አቀፍ የካዲስተር ስርዓት ዕውን ሆኖ ማየት፤


1.2.1. የኤጀንሲው እሴቶች፤
 አገሌጋይነት፤ ተቋሙ በሚሰጠው አገሌግልት ህብረተሰቡን በታማኝነት እና በቅንነት
ሇማገሌገሌ ዝግጁ መሆን፤

 ታማኝነት፤ በተቋሙ አመራርና ባሇሙያ በተሰጠው ኃሊፊነት መሰረት በሀቅና በእውነት


ታማኝ ሆኖ ማገሌገሌ፤

 ተጠያቂነት፤ ሇሚሰጠው አገሌግልት እና ሇሚያከናውነት ተግባር ሇተጠያቂነት ዝግጁ


መሆን፤

 ኃሊፊነት፤ ሇህዝብ በሚሰጠው አገሌግልት በሰጠው አገሌግልት እና በሰራው ስራ ኃሊፊነት


መውሰዴ፤

 በዕውቀት መምራት፤ሇምንሰጠው አገሌግልት በበቂ ክህልት እና እውቀት አገሌግልት


መስጠት፤

 ግሌጽነትና አሳታፊነት፤ኤጀንሲው ሇህዝብ የሚሰጣቸውን አገሌግልቶች


ሇተገሌጋዩ ህብረተሰብ ተዯራሽ ማዴረግ፤
 የሇዉጥ ባሇቤት መሆን፤ሇተሻሇ አገሌግልትና ውጤታማነት ዝግጁ ሆኖ
መቀበሌ፤
 የቡዴን ሥራ ሇስኬታማነት፤በጋራ እውቀት እና ክህልት ስራዎችን መምራት፤

2
2. . የኤጀንሲው ስሌጣንና ተግባራት፤
1. አግባብ ባሇው ሕግ መሠረት የመሬት ይዞታን በተመሇከተ የመብት፣ ክሌከሊ እና
ኃሊፊነት መረጃ ምዛገባ፣ ስረዛ፣ እዴሳት፣ ማስተካከያና ላልች የመሬት ይዞታ
አገሌግልቶችን በአግባቡ መሰጠታቸውን ያረጋግጣላ፣ ይቆጣጠራሌ፤
2. አግባብ ባሇው ሕግ መሠረት ሇተመዘገቡ የመሬት ይዞታ መብት ማረጋገጫ ምስክር
ወረቀት መሰጠቱን ያረጋግጣሌ፣ ይቆጣጠራሌ
3. በሥሌታዊ ዘዳ ወይም በአሌፎ አሌፎ ዘዳ የመሬት ይዞታን የማረጋገጥ ሥራዎች
መከናወናቸውን ያረጋግጣሌ፤ ይቆጣጠራሌ፤
4. ሀገራዊ ዯረጃን መሰረት ያዯረገ የቁራሽ መሬት ሌዩ መሇያ ኮዴ ይሰጣሌ፤
ተግባራዊነቱንም ያረጋግጣሌ፣
5. የመሰረታዊና የህጋዊ ካዲስተር ካርታ ያዘጋጃሌ፣ ወቅታዊ ያዯርጋሌ፤
6. የመሬት ይዞታን ምዛገባ መረጃን በዴጂታላ እና በወረቀት ይይዛሌ፤ ያዯራጃሌ፤
ይተነትናሌ፤ ወቅታዊ ያዯርጋሌ፤ እንዱሁም መረጃውን ይጠቀማሌ፤ ጥሬና የተቀናጀ
ወይም የተተነተነ መሬትና መሬት ነክ መረጃዎችን ያሰራጫሌ፤
7. ወቅታዊ የከተማ መሬት፣ የፊዝካሌ መሠረተ ሌማትና የማህበራዊ ተቋማት
የስፓሻሌና ስፓሻሌ ያላሆኑ መረጃዎችንና ጥናቶችን ከሚመሇከታቸዉ ተቋማት
ይሰበስባሌ፣ በጂ አይ ኤስና በካርቶግራፉ በማዯራጀት ዲታ ባንክ ያዘጋጃሌ፣
ያስተዲዴራሌ፤
8. እንዯአስፈሊጊነቱ ከተማዋን ሙለ በሙለ የሚሸፍን እና ሇተሇያዩ ተቋማት
የሚያገሇግለ የአየር ፎቶ፣ የሳተሊይት ምስልችና የራዲር ፎቶዎች የመሳሰለ የሪሞት
ሴንስንግ ቴክኖሌጂ በመጠቀም የግንባታዎች ፣ የመሬት አጠቃቀምና ላልች
የከተማ ሇውጦችን በመሇየት ሇሚመሇከታቸው አካሊት ውሳኔ እንዱሰጡበት
ያስተሊሌፋሌ፤ እንዯአስፈሇጊነቱ ጥሬ መረጃዎችን ሇተሇያዩ አካሊት በሚያቀርቡት
ጥያቄ መሠረት ይሰጣሌ፤
9. ከሚመከተው ባሇዴርሻ አካሌ ጋር በመሆን የከተማውን ህጋዊ ካዲስተር መረጃ
ሥርዒት ሊይ መዯበኛ የሆነ የስጋት እና የዯህንነት ቁጥጥር ያዯርጋሌ፤

3
10. የህጋዊ ካዲስተር ቴክኖሌጂ ስርዒትን እና የኔት-ወርክ መሰረተ-ሌማትን ያሻሽሊሌ፤
ወቅታዊ ያዯርጋሌ፤ ያስተዲዴራሌ፤
11. በህግ መሰረት የሕጋዊ ካዲስተር መረጃን ሇህዝብክፍት ያዯርጋሌ፤
12. ተግባሩን በሚመሇከት የሚቀርቡ ቅሬታዎችን ይመረምራሌ፣ ውሳኔም ይሰጣሌ፤
13. በሰጠው የምዛገባ ማስረጃ ምክንያት በቅን ላቦና ጉዲት ሇዯረሰበት ሶስተኛ ወገን
በፍርዴ ቤት ተጠያቂ ሆኖ ሲገኝ ካሳ ክፍያ ይከፍሊሌ፤ ሇሚከፍሇው ካሳ ክፍያ
የሚውሌ የዋስትና ፈንዴ በከተማው አስተዲዯር እንዴቋቋም ክትትሌ ያዯርጋሌ፤
14. የመሬት መቆጣጠሪያ ነጥቦችን ሀገራዊ ስታንዲርድችን መሠረት በማዴረግ
ያስተክሇሌ፣ እንዴናበቡ እና እንዱዘምኑ ያዯርጋሌ፤ ያስተዲዴራሌ፤
15. በሦስተኛ ዯረጃ የሚተከሌ የመሬት የመቆጣጠሪያ ነጥቦችን የማብዛት ስራ ይሰራሌ፤
16. መረጃ ሇመሰብሰብ፣ ሇማዯራጀትና ሇማሰራጨት እንዱሁም የአዴራሻ ስርዓት
ሇመዘርጋት፣ ሇማስተዲር እና የቤት ቁጥር ሇመስጠት የሚያገሇግሌ የህግ
ማዓቀፎችንና ስታንዲርድችን ያዘጋጃሌ፣ በሚመሇከታቸዉ አካሊት ያስጸዴቃሌ፤
አፍጻጸሙን ይከታተሊሌ፤ የአሠራር ሥርዒት ይዘረጋሌ፣ ይተገብራሌ፤ እንዴተገበር
ሥሌጠናና ዴጋፍ ይሰጣሌ፤
17. ሇአዴራሻ ሥርዒት የሚሆኑትን የመንገዴ፣ የፓርሴላና የቤት ቁጥር በመስጠት እና
ሊልች አስፈሉጊ መረጃዎችን በመሰብሰብና በማዯራጀት የአዴራሻ ሥርዒትን
ይዘረጋሌ፤ ያዘመንናሌ፤ ያስተዲዴራሌ፤
18. የመሬት መረጃ አያያዛና አጠቃቀም እንደሁም የአዴራሻ ሥርዒትን በሚመሇከት
በፌዯራሌና በከተማው አስተዲዯር የሚወጡ ህጎች ተግባራዊ መሆናቸውን
ያረጋግጣላ፡፡

4
የኤጀንሲው አዴራሻ ስርዓት ዝርጋታና አስተዲዯር ዲይሬክቶሬቶች፣
ቡዴን መሪዎች እና ባሇሙያዎች ዋና ዋና ተግባራትና ኃሊፊነት

1. የአዴራሻ ሥርዓት ዝርጋታና አስተዲዯር ዲይሮክቶሬት ዲይሬክተር


1.1 ከዘርፉ ስትራቴጂክ ዕቅዴ የተቀዲ አመታዊ ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፣ ሇቅርብ ኃሊፊው
ያቀርባሌ፤ ሇቡዴን መሪዎች እና ባሇሙያዎች ያስተቻሌ፤ ሲጸዴቅ ሇቡዴን መሪዎች
ያከፋፍሊሌ፤
1.2 በተቋሙ ፖሉሲና ስትራቴጂ አወጣጥና አፈጻጸም ዝግጅት ሊይ ይሳተፋሌ፣
1.3 የተቋሙን ስትራቴጂክ ዕቅዴ መሰረት በማዴረግ የዲይሬክቶሬቱን አመታዊ ዕቅዴና
1.4 በጀት ያዘጋጃሌ፤ ሇሚመሇከተው አካሌ ያቀርባሌ፣ ሲጸዴቅ ሇፈፃሚዎች
ያስተዋውቃሌ፣
1.5 በሥራ ሊይ እዱውሌ ያዯርጋሌ፣ አፈጻጸሙን ይከታተሊሌ፣ ይገመግማሌ፡፡
1.6 ሇዲይሬክቶሬቱ ሥራ የሚያገሇግለ የሰው ኃይሌ እና ሌዩ ሌዩ ግብዓቶች እንዱሟለ
1.7 ያዯርጋሌ፣ በአግባቡ ሥራ ሊይ መዋሊቸውንም ያረጋግጣሌ፣
1.8 የዲይሬክቶሬቱን ሥራ ሇማከናወን ምቹ የሥራ ሁኔታዎች እንዱፈጠሩ ያዯርጋሌ፣
1.9 በሥሩ ያለ ቡዴን መሪዎችን ይመራሌ፣ ይቆጣጠራሌ የቡዴን መሪዎችን የሥራ
አፈጻጸም ይገመግማሌ፣ ውጤታማ የሆኑ ሠራተኞችን ያበረታታሌ፣ የአቅም ክፍተት
ያሇባቸውን ሠራተኞች በመሇየት ያበቃሌ፣ ሌዩ ዴጋፍ እንዱያገኙ ያዯርጋሌ፣
1.10 የተቋሙን ስትራቴጂክ ዕቅዴ መሠረት በማዴረግ የስራ ሂዯቱን ዓመታዊ ዕቅዴ
ያዘጋጃሌ፣
1.11 አፈፃፀሙንም ይከታተሊሌ፣ ይገመግማሌ፣ የአፈፃፀም ሪፖርትም ያቀርባሌ፣
1.12 አስፈሊጊ በጀት፣ የሰው ኃይሌ እና ግብዓቶች እንዱሟለ ይጠይቃሌ፣ ተፈፃሚነቱንም
ይከታተሊሌ፣
1.13 በቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚሰሩ የስራ ሂዯቱን ስራዎች በበሊይነት ይመራሌ፣
ይከታተሊሌ፣
5
1.14 በስራ ሂዯቱ ባሇሙያዎችን የአቅም ክፍተት እንዱሇይና የአቅም ክፍተቱን መሠረት
ያዯረገ የስሌጠና መርሃ ግብር ያዘጋጃሌ፣ ሥሌጠና የሚያገኙበትን ሁኔታ ያመቻቻሌ፣
አፈፃፀሙንም ይከታተሊሌ፣
1.15 ነባርም ሆኑ አዲዱስ ሇአዴራሻ ሥራ የሚገሇግለ ጂኦግራፊካሌና የአትሪቢዩት
መረጃዎች በተገቢው የመረጃ ፎርማት ወዯሚፈሇገው የመረጃ ገፅታ የሚቀየሩበትን
ዘዳ በማጥናት ወጥ ሥርዓት ያዘጋጃሌ፣ ሲፀዴቅም ተግባራዊ ያዯርጋሌ፣
1.16 ተቋሙ በተሰጠው ተግባር እና ኃሊፊነት ቅዯም ተከተለን እና ዯረጃውን በጠበቀ
መሌኩ ስራው መሰራቱን ይቆጣጠራሌ፣
1.17 ከመስክ፣ ከአየር ፎቶ ግራፍና (Air Photo)ከተሇያዩ ምንጮች የሚሰበሰቡ መረጃዎችን
በጂ.አይ.ኤስ ሶፍትዌር በመጠቀም ሇአዴራሻ ሥርዓት ጥቅም ሊይ የሚውለበትን
አግባብ በአገራዊ ስታንዲርዴ መሠረት ስሇመሆናቸው ይከታተሊሌ፤ የተሻሇ አሠራር
ነዴፎ ያስተገብራሌ፣
1.18 ሇአዴራሻ ስርዓት ግብአት የሚሆኑ መረጃዎች በአግባቡ በጂኦ ዲታ ቤዝ ተዯረጅተው
በመተንተን ሇአዴራሻ ዱዘይን ስራ ስታንዯርዴ ያዘጋጃሌ ስራዎች በስታንዲርደ
መሠረት መሰራታቸውን ይከታተሊሌ፣
1.19 ነባርም ሆኑ አዲዱስ መረጃዎች በተገቢው የመረጃ ፎርማት ወዯ ሚፈሇገው የመረጃ
ገፅታ የሚቀየሩበትን ወጥ ሥርዓት እንዱዘረጋና እንዱተገበር ያዯርጋሌ፣
1.20 ከተገሌጋዮች ሇሚቀርቡ ጥያቄዎች ተገቢ የሆነ ምሊሽ ይሰጣሌ፣ በህግ አግባብ
የጠየቁትንም አገሌግልት እንዱያገኙ ያዛሌ፣ አፈፃፀሙንም ይከታተሊሌ፣
1.21 በአዴራሻ ስርአት ግንባታ የሚዘጋጁ ካርታዎች ከተሇያዩ ተቋማት ጋር መጋራት
የሚቻሌበትን ስትራቴጂ ይነዴፋሌ፣
1.22 የአዴራሻ ስርአት ግንባታዎች በተዘጋጀሊቸው ዱዛይኖች መሰረት መገንባታቸውን
ይከታተሊሌ፣
1.23 በክፍሇ ከተሞች ዯረጃ የሚኖረውን የአዴራሻ ቡዴን አቅም እንዱገነባ ይከታተሊሌ፣
ይዯግፋሌ፣
1.24 የሚዘጋጁ ካርታዎችን ጥራት እና ዯረጃ ይቆጣጠራሌ፣ እንዱሻሻሌ ያዯርጋሌ፣
ያስተዲዴራሌ፣

6
1.25 በአዴራሻ ስርዓት የሚገነቡ ታፔሊዎችንና የቤት ቁጥሮችን በዱዛይናቸው መሰረት
መገንባታቸውን ይከታተሊሌ፣ ያስተዲዴራሌ፣
1.26 በዘርፉ ውጤታማ የሆኑና የተሻለ ተሞክሮዎችን እንዱቀመሩ በማዴረግ ቀሌጣፋ
አሠራርና የአገሌግልት አሠጣጥ እንዱኖር ያዯርጋሌ፣
1.27 የባሇሙያዎች የስራ አፈፃጸም ምዘና ውጤት በመሙሊት ያፀዴቃሌ፤
1.28 የጂኦስፓሻሌ መረጃና የይዞታ ሠነድች ትስስር ዯረጃውን በጠበቀና በተሟሊ መሌኩ
እንዱሆን የሚያስችሌና በየጊዜው ወቅታዊ የሚዯረጉበትን ሥርዓት እንዱኖር
የሚያስችሌ ጥናትን በበሊይነት ይመራሌ ፣ ይሳተፋሌ፤ በጥናቱ መሠረት እንዱተገበር
ያዯርጋሌ፣ ይከታተሊሌ፣
1.29 በዘርፉ የህግ ማዕቀፍ፣ እንዱዘጋጅ እና እንዱሻሻሌ ያዯርጋሌ፣ አፈፃፀሙንም
ይከታተሊሌ፣ስታንዲርዴና ማንዋሌ ያዘጋጃሌ፡፡
1.30 በከተማው የሚገኙ መንገድችና አዯባባዮች በሚዘጋጁ ዯንቦችና መመሪያዎች መሰረት
ሥያሜ እንዱኖራቸው ያዯርጋሌ፣
1.31 የዱጂታሌ የአዴራሻ ሥርዓት ግንባታ አሇምአቀፍ ዯረጃዎችን (ISO) እያገናዘበ
መሠራቱን በበሊይነት ይከታተሊሌ፣
1.32 ከተማ አቀፍ የአዴራሻ ስርአት ካርታዎችና ከስታቲስቲካሌ መረጃዎች ጋር
መያዙንና መጠበቁን ይከታተሊሌ፣
1.33 በዘርፉ የሚተገበር ፕሮጀክት ይቀርፃሌ፣ የፕሮጀክት ሰነደን ያስፀዴቃሌ፣ ሇተሇያዩ
አጋሮች በማቅረብ የፋይናንስ ምንጭ ያፈሊሌጋሌ፣
1.34 ፕሮጀክቱን ይተገብራሌ፣ ይከታተሊሌ፣ የአፈጻጸም ሪፖርት ሇሚመሇከተው አካሌ
ያቀርባሌ፣
1.35 በዘርፉ በተከሰቱ ክፍተቶች ሊይ ተመሥርቶ የአቅም ግንባታ ሥራ እንዱሠራ
ስሌጠናዎችን ያመቻቻሌ፣ ያስተገብራሌ፣ ውጤቱንም ይከታተሊሌ፣
1.36 በዘርፉ በጥናትና ምርምር የተገኙ ውጤቶችን ያጸዴቃሌ፣ ተግባራዊ እንዱሆኑ
ያዯርጋሌ፣ አፈፃፀማቸውንም ይከታተሊሌ፣
1.37 ክትትሌ፣ ዴጋፍ፣ ግምገማና ግብረ- መሌስ ሥራዎችን ያስተባብራሌ፣ተግባራዊ
እንዱሆን ያዯርጋሌ፣
1.38 የሥሌጠና እና የሥራ ማኑዋሌ እንዱዘጋጅ ያዯርጋሌ፣ በዝግጅቱ ሊይ ይሳተፋሌ፡፡

7
1.39 ወርክሾፖች እና ሴሚናሮች መ/ቤቱን በመወከሌ ያዘጋጃሌ፣ ይሳተፋሌ፣ ያስተዋውቃሌ፣
ሥሌጠናዎችን ይሰጣሌ፡፡
1.40 መንግሥት የሚያወጣቸውን አዋጆች፣ ዯንቦች፣ መመሪያዎችን ሇሠራተኞች ያወርዲሌ፣
ግንዛቤ የማስጨበጥ ሥራ ያከናውናሌ፣ አፈጻጸማቸውንም ይከታተሊሌ፣
1.41 በዘርፉ አፈፃፀም ዙሪያ ግምገማ በማካሄዴ የክንውን ሪፖርትና ግብረ-መሌስ ያቀርባሌ፣
1.42 ላልች ከቅርብ ኃሊፊ የሚሰጡ ተግባራትን ያከናውናሌ፤
2. የአዴራሻ ማፕ ዱዛይን ዝግጅት ቡዴን መሪ
2.1 ከዲይሬክቶሬቱ የተመነዘረ ዓመታዊ ዕቅዴና በጀት መነሻ በማዴረግ የቡዴኑን ዕቅዴ
ያዘጋጃሌ፣ ሇባሇሙያዎች ያከፋፍሊሌ፣ አፈፃፀሙን ይከታተሊሌ፣
2.2 የቡዴኑን ስራ በበሊይነት ይመራሌ፣ ይከታተሊሌ፣ ያስተባብራሌ፣ ይዯግፋሌ፣
2.3 የባሇሙያዎችን /የፈፃሚዎችን ስራ አፈፃጸም በየጊዜው ይገመግማሌ፣የአፈፃጸም
ውጤትን ይሞሊሌ፤ዯረጃቸውን ያስቀምጣሌ፣
2.4 በዘርፉ አስፈሊጊ የሆኑ ጥናትና ምርምር ያካሂዲሌ፣ ውጤቱን ያቀርባሌ ሲፀዴቅም
ተግባራዊ ያዯርጋሌ፤
2.5 ሇአዴራሻ ሥርዓት የዲሰሳ ጥናት ያማካሄዯሌ እንዱሁም ቼክ-ሉስት ያዘጋጃሌ፣
2.6 ከፍተኛ አፈፃጸም ያሊቸውን ባሇሙያዎች ያበረታታሌ፣ ሌምድቻቸውን እንዱሇዋወጡ
ዴጋፍ ያዯርጋሌ፤
2.7 ሇቡዴኑ የሚያስፈሌጉትን የሰው ሃይሌ፣በጀት እና ግብዓቶች እንዱሟለ ጥያቄ
በማቅረብ እንዱሟለ ያዯርሌ፣ የባሇሙያዎችን የአፈፃጸም ክፍተቶች ይሇያሌ፣
የሚሞለበት ዘዳ ይቀይሳሌ፤አፈፃፀሙን ይከታተሊሌ፣
2.8 የቡዴኑን አመታዊ ዕቅዴና ወቅቱን የጠበቀ የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ሇሚመሇከተው
የበሊይ አካሌ ያቀርባሌ፤
2.9 ሇአዴራሻ ስራ የሚያስፈሌጉ ጥራታቸውን የጠበቁ አሻሚነት የላሊቸው ግሌጽና
የተሟሊ መረጃዎችን መሰብሰባቸውን ያረገግጣሌ፣
2.10 ሇአዴራሻ ስራ የሚያስፈሌጉ መረጃዎችን በአግባቡ በጂኦ ዲታ ቤዝ ተዯራጅተው
ሇዱዛይን ስራ እንዱዘጋጁ ያዯርጋሌ፤
2.11 መረጃዎችን በመተንተን/በማቀናጀት በካርታ ሊይ ሇአዴራሻ ዱዛይን ዝግጅት መዋለን
አዋጭነቱን ማረጋገጥ፣

8
2.12 የኢንፎርሜሽን መረጃ ሜታ ዲታን ተዘጋጅቶ ሲቀርቡ ሞዳልችን ይመርጣሌ፤
2.13 ከመስክና ከተሇያዩ ምንጮች የሚሰበሰቡ መረጃዎችን በጂ.አይ.ኤስ ሶፍትዌር
በመጠቀም ሇአዴራሻ ሥርዓት ጥቅም ሊይ የሚውለበትን አግባብ በስታንዲርዴ
መሠረት ስሇመሆናቸው ይከታተሊሌ፤ የተሻሇ አሠራር ነዴፎ ይተገብራሌ፡፣
2.14 በዘርፉ የሚሰጡ የዴጋፍና ክትትሌ ሥራን ይሰራሌ፡፡
2.15 ቡዴኑ በተሰጠው ተግባር እና ኃሊፊነት ቅዯም ተከተለን እና ዯረጃውን በጠበቀ
መሌኩ ስራው መሰራቱን ይቆጣጠራሌ፣
2.16 ነባርም ሆኑ አዲዱስ መረጃዎች በተገቢው የመረጃ ፎርማት ወዯሚፈሇገው የመረጃ
ገፅታ የሚቀየሩበትን ወጥ ሥርዓት እንዱዘረጋ ያዯርጋሌ ፤ ይከታተሊሌ ዴጋፊ
ይሰጣሌ፣
2.17 ሇአዴራሻ ስራ የሚያስፈሌጉ ጥራታቸውን የጠበቁ አሻሚነት የላሊቸው ግሌጽና
የተሟሊ መረጃዎችን መሰብሰባቸውን ያረገግጣሌ፣
2.18 በቡዴኑ የሚዘጋጁ ካርታዎችን ጥራት እና ዯረጃ ይቆጣጠራሌ፣ እንዱሻሻሌ ያዯርጋሌ፣
ያስተዲዴራሌ፣
2.19 ከተገሌጋዮች ሇሚቀርቡ ጥያቄዎች ተገቢ የሆነ ምሊሽ ይሰጣሌ፣ አፈፃፀሙንም
ይከታተሊሌ፣
2.20 በአዴራሻ ስርዓት ግንባታ የሚዘጋጁ ካርታዎች ከተሇያዩ ተቋማት ጋር መጋራት
የሚቻሌበትን ስትራቴጂ ይነዴፋሌ፣
2.21 በ/ክ ከተማ ዯረጃ የሚኖረውን የአዴራሻ ቡዴን አቅም እንዱገነባ ይከታተሊሌ፣
ይዯግፋሌ፣
2.22 በቡዴኑ የሚዘጋጁ አዴራሻ ካርታዎችን ጥራት እና ዯረጃ ይቆጣጠራሌ፣ እንዱሻሻሌ
ያዯርጋሌ፣ ያስተዲዴራሌ፣
2.23 በቡዴኑ ውጤታማ የሆኑና የተሻለ ተሞክሮዎችን እንዱቀመሩ በማዴረግ ቀሌጣፋ
አሠራርና የአገሌግልት አሠጣጥ እንዱኖር ያዯርጋሌ፣
2.24 ወዯ ዱጅታሌ የተቀየሩትን የካርታ መረጃዎች የሚታዯሱበትን ሥርዓት
ከሚመሇከታቸው ባሇሙያዎች ጋር በመሆን ሆኔታዎችን ያመቻቻሌ፣ አፈጻጸሙን
ይከታተሊሌ፣

9
2.25 በአዯራሻ ስርዓት ዙሪያ በሚዘጋጁ ዯንቦች ስታንዲረድች መመሪያዎች ሊይ ይሳተፋሌ
ሇበዴኑ አባሊትና ሇህዝቡ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስሌጠና በማዘገጀት ይሰጣሌ ፡፡
2.26 በስሩ የሚገኙ ባሇሙያዎች ያሇባቸውን የአፈጻጸም ክፍተት እያጠና የግንዛቤ
ማስጨበጫ ስሌጠና እንዱያገኙ ያዯርጋሌ፤አፈፃፀም / ፋይዲ (Impact) ግምገማ
ያካሂዲሌ፣
ሪፖርቱንም ያዘጋጃሌ፣
2.27 የሥሌጠና እና የሥራ ማኑዋሌ እንዱዘጋጅ ሃሳብ ያቀርባሌ፣ በዝግጅቱ ሊይ
ይሳተፋሌ፡፡
2.28 በአዴራሻ ሥርዓት ትግበራ አዋጭ የቴክኖልጂ አጠቃቀም የተሻሇ ተሞክሮን
ይሇያሌ፣ ሌምደን ይቀምራሌ፣ ሲፀዴቅ እንዱስፋፋ ያዯርጋሌ፣
2.29 ወርክሾፖች እና ሴሚናሮች መ/ቤቱን በመወከሌ ይሳተፋሌ፣ ያስተዋውቃሌ፣
ሥሌጠናዎችን ይሰጣሌ፡፡
2.30 በሚዘጋጀው የአዴራሻ ካርታ ሊይ የሳይን ፖስት፣የቤት ቁጥር፣ በነጥብ
የማመሊክትሥራ ይሰራሌ ትክክሇኛነቱን ያረጋግጣሌ፣
2.31 የስታንዲርድች ክፍተቶችን ይሇያሌ እንዱሻሻለ ሃሳብ ያቀርባሌ መሻሻሊቸውን
ይከታተሊሌ ስሻሻለ ተግባራዊ ያዯርጋሌ፣
2.32 ላልች ከቅርብ ኃሊፊ የሚሰጡ ተግባራትን ያከናውናሌ፤
3. የካርቶግራፊ ባሇሙያ IV
3.1 ከቡዴኑ የተቀዲ አመታዊ ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፤ ሲጸዴቅ ተግባራዊ ያዯርጋሌ፤
3.2 በዘርፉ አስፈሊጊ የሆኑ ጥናትና ምርምር ያካሂዲሌ፣ ውጤቱን ያቀርባሌ ሲፀዴቅም
ተግባራዊ ያዯርጋሌ፤
3.3 ሇአዴራሻ ሥርዓት ካርታ ዝግጅት የሚረዲ የህግ ማዕቀፍ ያዘጋጃሌ፣
3.4 ሇአዴራሻ ሥርዓት ካርታ ዝግጅት እና ሇመረጃ አሰባሰብ፣አዯረጃጀትና ትንተና
የሚረደ ስታንዲርድችንና ማንዋልችን ያዘጋጃሌ፣ ያሻሽሊሌ፣ሇቡዴን መሪው ያቀርባሌ
3.5 የአዴራሻ ሥርዓት በተመሇከተ ችግር ፈቺ የሆኑ ጥናቶችን በማዴረግ ሥራውን
ያሳሌጣሌ፣
3.6 የጂ.አይ.ኤስ አፕሉኬሽን እና የተሇያዩ የኮምፒውተር ሶፍት ዌሮችን በመጠቀም
አውቶሜትዴ የሆኑ የሥራ ፍሰቶችን ያዘጋጃሌ፣

10
3.7 ሇአዴራሻ ሥራ አገሌግልት የሚውለ የቴክኖልጂና የምክር አገሌግልት
(consultancy) ግዥ የሚውለ ስፔስፊኬሽንና ዝክረ-ተግባር(TOR) ያዘጋጃሌ፣ የጨረታ
ሰነዴ የቴክኒክ ግምገማ ያካሂዲሌ፣
3.8 በተቀመጠው ስታንዲርዴ መሠረት በሀገር አቀፍ ዯረጃ የአዴራሻ ካርታዎች ጥራትና
ትክክሇኛነት ሊይ ሙያዊ አስተያየት ይሰጣሌ፣
3.9 የሚዘጋጁ የአዴራሻ ካርታዎች በትክክሌ ያዘጋጀሌ፤በትክክሌ ስሇመዘጋጀታቸው
የመጨረሻውን አዴራሻ ካርታን ጥራት በመቆጣጠር ውጤቱን ያቀርባሌ፣
3.10 የሚዘጋጁ የአዴራሻ ካርታዎች ሇናቪጌሽን አገሌግልት እንዱበቁ ጥናትና ምርምሮችን
ያዯርጋሌ፣
3.11 የዱጂታሌ የአዴራሻ ሥርዓት ግንባታ አሇምአቀፍ ዯረጃዎችን (ISO) እያገናዘበ
መሠራቱን ይከታተሊሌ፣
3.12 በካርቶግራፊ ባሇሙያዎች የተሰሩትን እና በሲስተም ውስጥ የተመዘገቡትን የከተማ
ፕሊን መረጃዎችና የቤትና የፓርስሌ መረጃዎችን ትክክሇኛነት ያረጋግጣሌ፣
3.13 የከተማና የክ/ከተማ የተቀናጀ የመሬት መረጃ ተቋማት በአዴራሻ ሥርዓት ካርታ
ዝግጅት ዙሪያ የጥራት ፍተሻ በማዴረግ ዴጋፍና ክትትሌ ያዯርጋሌ፣
3.14 የከተማና የክ/ከተማ የተቀናጀ የመሬት መረጃ ተቋማት በአዴራሻ ካርታ ዝግጅት
አጠቃቀም ዙሪያ ዴጋፍና ክትትሌ ያዯርጋሌ፣
3.15 በስሌጠና ፍሊጎት መሰረት በየዯረጃው ሇሚገኙ ፈፃሚ መርሃ-ግብር በማዘጋጀት
ሥሌጠና ይሰጣሌ፣
3.16 በከተማው ውስጥ ከአዴራሻ ካርታ ሥራ እና ከዱጂታሌ የአዴራሻ ሥራ ጋር
ተያያዥነት ያሊቸውን የቴክኒክ ጉዲዮች ያማክራሌ፣
3.17 የመጨረሻ ሇግንባታ ዝግጁ የሆኑ የአዴራሻ መረጃዎችን በመረጃ ቋት ውስጥ
እንዱቀመጡ በማዴረግ መረጃዎችን በመሇየት በመረጃ መረብ ሊይ እንዱሰፍሩ
ያዯርጋሌ፣ወቅታዊም ያዯረጋቸዋሌ፣
3.18 የአዴራሻ መረጃን የሚይዙ ሰርቨሮችን ከIT ክፍሌ ጋር በመሆን ኮንፊገር እንዱዯረጉ
ያዯርጋሌ፣
3.19 የሥራ ዕቅዴ አፈፃፀም ሪፖርት ያዘጋጃሌ
3.20 ላልች ከቅርብ ኃሊፊ የሚሰጡ ተግባራትን ያከናውናሌ፤

11
4 የጂአይኤስ ባሇሙያ IV
4.1 ከቡዴኑ የተቀዲ አመታዊ ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፤ ሲጸዴቅም ተግባራዊ ያዯርጋሌ፤
4.2 የአዴራሻ ታፔሊዎችና የቤት ቁጥርን በካርታ ሊይ ያመሊክታሌ ዝርዝርመረጃ
ያዘጋጃሌ፣
4.3 ሇአዴራሻ ስራ አስፈሊጊ የሆኑ ሇጂ.አይ.ኤስ ግብዓት የሚሆኑ የመረጃ መሰብሰቢያ
ዲታ ሽቶች ያዘጋጃሌ፣ሇግብዓት የሚሆኑ መረጃዎችን ያዯራጃሌ፣
4.4 ሇከተማ ፕሊን የተዘጋጁ ቴማቲክ ካርታዎችን የመስመር ካርታዎችንና አየር
ፎቶግራፎችን መሰረት በማዴረግ የአዴራሻ ካርታ ሇማዘጋጀት ከሙያ መስኩ
የተሰበሰቡ ዲታዎችን በዘመናዊ የጂአይኤስ መሳሪያዎች ወዯ ጂ.አይ.ኤስ ፕሮግራሞች
ያስገባሌ ይቀይራሌ፣
4.5 በአውቶካዴ ሶፍትዌር የተሰሩ የከተማ ፕሊን ካርታዎች/መንገድች፣ ብልኮች፣
አዯባባዮች የመሰረተ ሌማት አውታሮችና የካዲስተር መረጃዎች/ፓርሲሌ ወዯ
ጂ.አይ.ኤስ ሶፍትዌር ይሇወጣሌ፣
4.6 ሇአዴራሻ ካርታ ሥራና ሇካርታ እዴሳት በጂ.አይ.ኤስ በተዯገፈ ዘመናዊ ቴክኖልጂ
በመጠቀም የአዴራሻ ታፔሊዎችና የቤት ቁጥር የሚጠቀምባቸውን ቦታዎች በካርታ
ሊይ ያመሊክታሌ ዝርዝር መረጃ ያዘጋጃሌ፣
4.7 ዱጅታይዝ የተዯረጉ ሥራዎች ሊይ የመግሇጫ ባህርያትን/አትርቢውት/ያስገባሌ፣
4.8 የጂ.አይ.ኤስ መረጃዎች ዯረጃውን ጠብቀው እንዱሰሩና የአዴራሻ መረጃ ዲታ ባንክ
ሇማጠናከር በሙያው ከተሰማሩ መሰሌ መንግስታዊ መ/ቤቶች ጋር ቴክኒካዊ የስራ
ግንኙነት ይፈጥራሌ፣የዲታ ሌውውጥ ሲያዯርግ የተገኙ መረጃዎች በመረከብ መዝግቦ
ያስቀምጣሌ ያዯራጃሌ፣
4.9 ሇአዴራሻ ስራ በአውቶካዴ የተሰሩና የተዯራጁ መረጃዎችን ወዯ ጂ.አይ ኤስ
በመሇወጥ ሇዱዛይን ያዘጋጃሌ፣
4.10 ከአናልግ ወዯ ዴጂታሌ የተሇወጡ መረጃዎችን የእርማት/የአርትኦት/ሥራ
ያከናውናሌ፣
4.11 ከተሇያዩ ተቋማት በዴጂታሌ የሚመጡ የጂ.አይ.ኤስ መረጃዎችን የማዋሃዴና
የማጣጣም ስራ ያከናውናሌ፣

12
4.12 አዲዱስ መረጃዎች ሲቀርቡ በነበረው ዱጂታሌ ዲታ በጥንቃቄ በመጨመር ነባር
መረጃዎችን ያዲብራሌ፣ያጠናክራሌ፣የመረጃ ክምችቱን ያዴሳሌ፣
4.13 በተፈሇገው እስኬሌና የቀሇም ውህዯት የካርቶግራፊ ሥራዎች ያከናውናሌ/ያትማሌ/፣
4.14 በፕሮጀክት ቀረጻ፣ ትግበራና ግምገማ ሥራ ሊይ ይሳተፋለ፣
4.15 በእጁ የሚገኙ የጂ.አይ ኤስ መረጃዎችና የጂ.አይ.ኤስ መሳሪያዎችን ዯህንነት
ይጠብቃሌ፣ቀሊሌ ብሌሽቶችን ያስተካክሊሌ፣
4.16 ተሰርተው ያሇቁ መረጃዎች በየጊዜው ባክአፕ አዴርጎያስቀምጣሌ፣ሲፈሇግም
ያቀርባሌ፣
4.17 የሥራ ክንውን ሪፖርት ያቀርባሌ፡፡
4.18 ላልች ከቅርብ ኃሊፊ የሚሰጡ ተግባራትን ያከናውናሌ፤
5 የጂአይኤስ ባሇሙያ III
5.1 ከቡዴኗ የተቀዲ አመታዊ ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፤ ሲጸዴቅ ተግባራዊ ያዯርጋሌ፤
5.2 የአዴራሻ ታፔሊዎችና የቤት ቁጥሮችን በካርታ ሊይ ያመሇክታሌ ዝርዝር መረጃም
ያዘጋጃሌ፣
5.3 ሇአዴራሻ ስራ አስፈሊጊ የሆነ በጂ.አይ.ኤስ ግብዓት የሚሆኑ፣የመረጃ መሰብሰቢያ ዲታ
ሽቶች ያዘጋጃሌ ሇግብዓት የሚሆኑ፣ውስብስብ መረጃዎችን ይሰበስባሌ፣
5.4 ሇከተማ ፕሊን የተዘጋጁ ቲማቲክ ካርታዎችን፣ የመስመር ካርታዎችንና አየር
ፎቶግራፎችን መሰረት በማዴረግ የአዴራሻ ካርታ ሇማዘጋጀት ከየሙያ
መስክ፣የተሰበሰቡት ዲታዎችን በዘመናዊ የጂ.አይ ኤስ መሳሪያዎች ወዯ ጂ.አይ ኤስ
ፕሮግራሞች ያስገባሌ፣
5.5 በአውቶካዴ ሶፍትዌር የተሰሩ ከተማ ፕሊን ከርታዎች፣መንገድች፣ብልኮች አዯባባዮች
የመሰረተ ሌማት አውታሮችና የካዲስተር መረጃዎች ፓርሲሌ ወዯ ጂ.አይ.ኤስ
ሶፍትዌር ይሇውጣሌ፣ያዯራጃሌ፣
5.6 ሇአዴራሻ ካርታ ስራና ሇካርታ እዴሳት በጂ.አይ.ኤስ በተዯገፈ ዘመነዊ ቴክኖልጂ
በመጠቀም የአዴራሻ ታፔሊዎችና የቤት ቁጥሮችን የሚጠቀምባቸውን ቦታዎች
በካርታ ሊይ ያመሇክታሌ ዝርዝር መረጃም ያዘጋጃሌ፣
5.7 ዱጅታይዝ የተዯረጉ፣ ስራዎች ሊይ የመግሇጫ ባህርያትን አትርቢውት መረጃ
ያስገበሌ፣

13
5.8 የበጂ.አይ.ኤስ መረጃዎች ዯረጃውን ጠብቀው እንዱሰሩና የአዴራሻ መረጃ ዲታ ባንክን
ሇማጠናከር በሙያው ከተሰማሩ መሰሌ መንግስታዊ መ/ቤቶች ጋር ቴክኒካዊ የስራ
ግንኙነት ይፈጥራሌ የዲታ ሌውውጥ ሲዯረግ የተገኘ መረጃዎች በመረከብ መዝግቦ
ያስቀምጣሌ ያዯራጃሌ፣
5.9 ሇአዴራሻ ስራ በአውቶካዴ የተሰሩና የተዯራጁ መረጃዎችን ወዯ ጂ.አይ.ኤስ በመሇወጥ
ሇዱዛይን ያዘጋጃሌ፣
5.10 ከአናልግ ወዯ ዱጅታሌ የተሇወጡ መረጃዎችን የእርማት/የአርተኦት/ ሥራ
ያከናውናሌ፣
5.11 ከተሇያዩ ተቋማት በዴጅታሌ የሚመጡ የጂ.አይ.ኤስ መረጃዎችን የማዋሃዴና
የማጣጣም ስራ ያከናውናሌ፣
5.12 አዲዱስ መረጃዎች ሲቀርቡ በነበረው ዱጅታሌ ዲታ በጥንቃቄ በመጨመር ነባር
መረጃዎችን ያዲብራሌ፣ያጠናክራሌ፣የመረጃ ክምችቱን ያዴሳሌ፣
5.13 በተፈሇገው ስኬሌና የቀሇም ውህዯት የካርቶግራፍ ሥራዎች ያከናውናሌ/ያትማሌ/፣
5.14 በእጁ የሚገኙ የጂ.አይ.ኤስ መረጃዎችና የበጂ.አይ.ኤስ መሳሪያዎችን ዯህንነት
ይጠብቃሌ፣ ቀሊሌ ብሌሽቶችን ያስተካክሊሌ፣
5.15 ተሰርተው ያሇቁ መረጃዎች በየጊዜው ባክአፕአዴርጎ ያስቀምጣሌ፣ሲፈሌግም
ያቀረባሌ፣
5.16 የስራ ክንውን ሪፖርት ያቀርባሌ፡፡
5.17 ላልች ከቅርብ ኃሊፊ የሚሰጡ ተግባራትን ያከናውናሌ፤
6 የጂአይኤስ ባሇሙያ II
6.1 ከቡዴኑ የተቀዲ አመታዊ ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፤ ሲጸዴቅ ተግባራዊ ያዯርጋሌ፤
6.2 የአዴራሻ ታፔሊዎችና የቤት ቁጥሮችን በካርታ ሊይ ያመሇክታሌ ዝርዝር መረጃም
ያዘጋጃሌ፣
6.3 ሇአዴራሻ ስራ አስፈሊጊ የሆነ በጂ.አይ.ኤስ ግብዓት የሚሆኑ፣የመረጃ መሰብሰቢያ ዲታ
ሽቶች ያዘጋጃሌ ሇግብዓት የሚሆኑ፣ውስብስብ መረጃዎችን ይሰበስባሌ፣
6.4 ሇከተማ ፕሊን የተዘጋጁ ቲማቲክ ካርታዎችን፣ የመስመር ካርታዎችንና አየር
ፎቶግራፎችን መሰረት በማዴረግ የአዴራሻ ካርታ ሇማዘጋጀት ከየሙያ

14
መስክ፣የተሰበሰቡት ዲታዎችን በዘመናዊ የጂ.አይ ኤስ መሳሪያዎች ወዯ ጂ.አይ ኤስ
ፕሮግራሞች ያስገባሌ፣
6.5 በአውቶካዴ ሶፍትዌር የተሰሩ ከተማ ፕሊን ከርታዎች፣መንገድች፣ብልኮች አዯባባዮች
የመሰረተ ሌማት አውታሮችና የካዲስተር መረጃዎች ፓርሲሌ ወዯ ጂ.አይ.ኤስ
ሶፍትዌር ይሇውጣሌ፣ያዯራጃሌ፣
6.6 የአዴራሻ ታፔሊዎችና የቤት ቁጥሮችን የሚጠቀምባቸውን ቦታዎች በካርታ ሊይ
ያመሇክታሌ ዝርዝር መረጃም ያዘጋጃሌ፣
6.7 ዱጅታይዝ የተዯረጉ፣ ስራዎች ሊይ የመግሇጫ ባህርያትን አትርቢውት መረጃ
ያስገበሌ፣
6.8 በዲታ ሌውውጥ የተገኘን መረጃን በመረከብ መዝግቦ ያስቀምጣሌ ያዯራጃሌ፣
6.9 ሇአዴራሻ ስራ በአውቶካዴ የተሰሩና የተዯራጁ መረጃዎችን ወዯ ጂ.አይ.ኤስ
በመሇወጥ ሇዱዛይን ያዘጋጃሌ፣
6.10 ከአናልግ ወዯ ዱጅታሌ የተሇወጡ መረጃዎችን የእርማት/የአርተኦት/ ሥራ
ያከናውናሌ፣
6.11 ከተሇያዩ ተቋማት በዴጅታሌ የሚመጡ የጂ.አይ.ኤስ መረጃዎችን የማዋሃዴና
የማጣጣም ስራ ያከናውናሌ፣
6.12 አዲዱስ መረጃዎች ሲቀርቡ በነበረው ዱጅታሌ ዲታ በጥንቃቄ በመጨመር ነባር
መረጃዎችን ያዲብራሌ፣ያጠናክራሌ፣ የመረጃ ክምችቱን ያዴሳሌ፣
6.13 በተፈሇገው ስኬሌና የቀሇም ውህዯት የካርቶግራፍ ሥራዎች ያከናውናሌ
6.14 በእጁ የሚገኙ የጂ.አይ.ኤስ መረጃዎችና የበጂ.አይ.ኤስ መሳሪያዎችን ዯህንነት
ይጠብቃሌ፣
6.15 የስራ ክንውን ሪፖርት ያቀርባሌ፡፡
6.16 ላልች ከቅርብ ኃሊፊ የሚሰጡ ተግባራትን ያከናውናሌ፤
7 የጂ.አይ.ኤስ ሰራተኛ IV
7.1 ከቡዴኗ የተቀዲ አመታዊ ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፤ ሲጸዴቅ ተግባራዊ ያዯርጋሌ፤
7.2 ሇአዴራሻ ስርዓት አስፈሊጊ የሆኑ ሇጂ.አይ.ኤስ ግብዓት የሚሆኑ ውስብስብ
መረጃዎችን ያዯራጀሌ፣

15
7.3 ሇከተማ ፕሊን የተዘጋጁ ቴማቲክ ካርታዎችን የመስመር ካርታዎችንና አየር
ፎቶግራፎችን መሰረት በማዴረግ የአዴራሻ ካርታ ሇማዘጋጀት ከየሙያ መስኩ
የተሰበሰቡት ዲታዎችን በዘመናዊ የጂ.አይ.ኤስ መሳሪያዎች ወዯ ጂ.አይ.ኤስ
ፕሮግራሞች ያስገባሌ፣ ያዯራጃሌ
7.4 በአውቶ ካዴ ሶፍትዌር የተሰሩ ከተማ ፕሊን ካርታዎች/መንገድች፣ብልኮች፣አዯባባዮች
የመሰረተ ሌማት አውታሮችና የካዲስተር መረጃዎች/ፓርሲሌ ወዯ ጂ.አይ.ኤስ
ሶፍትዌር ይሇውጣሌ፣ሇሥራ ዝግጁ ያዯርጋሌ፣
7.5 ሇአዴራሻ ካርታ ሥራና ሇካርታ እዴሳት ጂ.አይ.ኤስ በተዯገፈ በዘመናዊ ቴክኖልጂ
በመጠቀም ሇአዴራሻ ታፔሊዎና የቤት ቁጥር የሚቀመጡባቸውን ቦታዎች በካርታ
ሊይ ያመሊክታሌ ዝርዝር መረጃም ያዘጋጃሌ፣
7.6 ዱጅታይዝ የተዯረጉ ሥራዎች ሊይ የመግሇጫ ባህርያት/አትርቢውት/ በዝዝር
ያስገባሌ፣
7.7 ሇአዴራሻ ሥራ በአውቶካዴ የተሰሩና የተዯራጁ መረጃዎችን ወዯ ጂ.አይ.ኤስ
በመሇውጥ ሇዱዛይን ያዘጋጃሌ፣
7.8 ከአናልግ ወዯ ዴጅታሌ የተሇወጡ መረጃዎችን የእርማት/የአርትኦት/ሥራ
ያከናውናሌ፣
7.9 ከተሇያዩ ተቋማት በዱጅታሌ የሚመጡ ጂ.አይ.ኤስ መረጃዎችን የማዋሃዴና
የማጣጣም ስራ ያከናውናሌ፣
7.10 አዲዱስ መረጃዎች ሲቀርቡ በነበረው ዱጅታሌ ዲታ በጥንቃቄ በመጨመር ነባር
መረጃዎችን ያዲብራሌ፣ያጠናክራሌ፣የመረጃ ክምችቱን ያዴሳሌ፣
7.11 በተፈሇገው እስኬሌና የቀሇም ውህዯት የካርቶ ግራፊ ሥራዎች ያካናውናሌ
7.12 በእጁ የሚገኙ ጂ.አይ.ኤስ መረጃዎችና ጂ.አይ.ኤስ መሳሪያዎችን ዯህንነት
ይጠብቃሌ፣
7.13 ተሰርተው ያሇቁ መረጃዎች በየጊዜው ባክአፕ አዴርጎ ያስቀምጣሌ፣ሲፈሇግም
ያቀርባሌ፣
7.14 የሥራ ክንውን ሪፖርት ሇሚመሇከተው አካሌ ያቀርባሌ፡፡
7.15 ላልች ከቅርብ ኃሊፊ የሚሰጡ ተግባራትን ያከናውናሌ፤
8 የጂ.አይ.ኤስ ሰራተኛ III

16
8.1 ከቡዴኗ የተቀዲ አመታዊ ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፤ ሲጸዴቅ ተግባራዊ ያዯርጋሌ፤
8.2 ሇአዴራሻ ስራ አስፈሊጊ የሆነ በጂ.አይ.ኤስ ግብዓት የሚሆኑ፣ ውስብስብ መረጃዎችን
ይሰበስባሌ፣
8.3 ሇከተማ ፕሊን የተዘጋጁ ቲማቴክ ካርታዎን፣የመስመር ከርታዎችንና የአየር
ፎቶግራፎችን መሰረት በማዴረግ የአዴራሻ ካርታ ሇማዘጋጀት ከየሙያ መስክ፣
የተሰበሰቡት በተገቢው ፎርማት ያስቀምጣሌ፣
8.4 በአውቶካዴ ሶፍትዌር የተሰሩ ከተማ ፕሊን ካርታዎች፣ መንገድች፣ ብልኮች
አዯባባዮች የመሰረተ ሌማት አውታሮችና የካዲስተር መረጃዎች ፓርሰሌ ወዯ
ጂ.አይ.ኤስ ሶፍትዌር ያዯራጃሌ፣
8.5 ሇአዴራሻ ካርታ ስራና ሇካርታ እዴሳት በጂ.አይ.ኤስ በተዯገፈ ዘማናዊ ቴክኖልጂ
በመጠቀም የአዴራሻ ታፔሊዎችና የቤት ቁጥሮችን የሚቀመጥባቸውን ቦታዎች
በካርታ ሊይ ያመሊክታሌ፣
8.6 ዱጅታይዝ የተዯረጉ ስራዎች ሊይ የመግሇጫ ባህርያትን አትርቢውት መረጃ
በፎርማቱ ሊይ ያስገባሌ፣
8.7 መረጃዎች በመረከብ መዝግቦ ያስቀምጣሌ ያዯራጃሌ፣
8.8 ሇአዴራሻ ስራ በአውቶካዴ የተሰሩና የተዯራጁ መረጃዎችን ወዯ ጂ.አይ.ኤስ
በመሇወጥ ሇዱዛይን ዝግጁ ያዯርጋሌ፣
8.9 ከአናልግ ወዯ ዴጅታሌ የተሇወጡ መረጃዎችን የእርማት/የአርትኦት/ሥራ
ያከናውናሌ፣
8.10 ከተሇያዩ ተቋማት በዴጂታሌ የሚመጡ የጂ.አይ.ኤስ መረጃዎችን የማዋሃዴና
የማጣጣም ስራ ያከናውናሌ፣
8.11 አዲዱስ መረጃዎች ሲቀርቡ በነበረው ዱጅታሌ ዲታ በጥንቃቄ በመጨመር ነባር
መረጃዎችን ያዲብራሌ፣ያጠናክራሌ፣የመረጃ ክምችቱን ያዴሳሌ፣በተፈሇገው ስኬሌና
የቀሇም ውህዯት የካርቶግራፍ ስራዎች ያከነውናሌ/ያትማሌ፣
8.12 በእጁ የሚገኙ የጂ.አይ.ኤስ መረጃዎችና የጂ.አይ.ኤስ መሳሪያዎችን ዯህንነት
ይጠብቃሌ፣ቀሊሌ ብሌሽቶች ያስተካክሊሌ፣
8.13 ተሰርተው ያሇቁ መረጃዎች በየጊዜው ባክአፕ አዴርጎ ያስቀምጣሌ፣ ሲፈሇግም
ያቀርባሌ፣

17
8.14 የሥራ ክንውን ሪፖርት ያቀርባሌ፡፡
8.15 ከቅርብ ኃሊፊው የሚሰጡ ላልች ተጨማሪ ስራዎችን ያከናውናሌ፤
8.16 የአዴራሻ ዝርጋታና ናቪጌሽን አስተዲዯር ቡዴን
8.17 ከዲይሬክቶሬቱ የተቀዲ አመታዊ ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፤ ሲጸዴቅ በስሩ ሇሚገኙ
ባሇሙያዎች በማከፋፈሌ ተግባራዊ እንዱሆን ያዯርጋሌ፤
8.18 የአዴራሻ ስርዓት የትግበራ ዱዛይን በስታንዲርደ መሠረት መፈፀሙን
በመከታተሌ፣ ችግር ፈቺ የጥናትና ምርምር ሂዯትን በመምራት፣ ዴጋፍና ክትትሌ
ማዴረግ፣
8.19 የአዴራሻ ሥርዓት ግንባታው ውጤታማ እንዱሆን ማስቻሌ፣ የዘመናዊ የዱጂታሌ
ናቪጌሽን ዝርጋታ የሚገሇግለ እና ሥራውን ሇማቀሊጠፍ የሚስችለ ግብዓቶችን
የመሰብሰብ ሥራ ማከናወን፤
8.20 የአዴራሻ ሥርዓትን የሚመሇከቱ የከተማ ፕሊንና የመሬት መረጃ ትስስር ዯረጃውን
በጠበቀና በተሟሊ መሌኩ እንዱሆን፣ መረጃዎች ወቅታዊ የሚዯረጉበት እና
በስታንዲርደ መሠረት ዱዛይኖች ተዘጋጅተው ተስተካክሇው ሇግንባታ ሥራ
እንዱዘጋጁ ያዯርጋሌ፤
8.21 የቡዴኑን ዕቅዴ መሠረት በማዴረግ አፈፃፀሙንም ይከታተሊሌ፣ ይገመግማሌ፣
የአፈፃፀም ሪፖርትም ያቀርባሌ፣
8.22 የቡዴኑን ሥራና የሰው ኃይሌ ያስተባብራሌ፣ ይመራሌ፣ ያስተዲዴራሌ፣
8.23 የባሇሙያዎችን /የፈፃሚዎችን ስራ አፈፃጸም በየጊዜው ይገመግማሌ፣የአፈፃጸም
ውጤትን ይሞሊሌ፤
8.24 ከፍተኛ አፈፃጸም ያሊቸውን ባሇሙያዎች ያበረታታሌ፣ ሌምድቻቸውን እንዱሇዋወጡ
ዴጋፍ ያዯርጋሌ፤
8.25 በቡዴኑ የባሇሙያዎችን የአቅም ክፍተት እንዱሇይና የአቅም ክፍተቱን መሠረት
ያዯረገ የሥሌጠና ማንዋሌ ያዘጋጃሌ፣ የስሌጠና መርሃ ግብር ያዘጋጃሌ፣ ሥሌጠና
የሚያገኙበትን ሁኔታ ያመቻቻሌ፣ አፈፃፀሙንም ይከታተሊሌ፣
8.26 ቡዴኑ በተሰጠው ተግባር እና ኃሊፊነት ቅዯም ተከተለን እና ዯረጃውን በጠበቀ
መሌኩ ስራው መሰራቱን ይቆጣጠራሌ፣

18
8.27 ሇአዴራሻ ስርዓት ግብዓት የሚሆኑ መረጃዎች በአግባቡ በጂኦ ዲታ ቤዝ
ተዯረጅተው በመተንተን ሇአዴራሻ ግንባታ ዱዘይን ስራ ስታንዯርዴ ያዘጋጃሌ
ስራዎች በስታንዲርደ መሠረት መሰራታቸውን ይከታተሊሌ፣
8.28 ሇዱጂታሌ ናቪጌሽን ተግባር የመንገዴ አካፋይ፣ መንገዴ አቅጣጫ (Traffic
Direction)፣ መንገድች የተገነቡበትን ማቴሪያሌ ዓይነት መረጃ እንዱሰበሰብ
ያዯርጋሌ፤
8.29 ዱጂታሌ ናቪጌሽን ሲስተሙን ያስተዲዴራሌ
8.30 ታፔሊዎችን፣ የአዴራሻ ምሶሶዎችን እና ፕላቶችን ሇማምረት፣ ሇማጓጓዝና ሇመትከሌ
ተቋሙ የሚይዛቸውን ውልች አፈፃፀማቸውን ይከታተሊሌ ሪፖርትም ያቀርባሌ፣
8.31 ከተገሌጋዮች ሇሚቀርቡ ጥያቄዎች ተገቢ የሆነ ምሊሽ ይሰጣሌ፣ በህግ አግባብ
የጠየቁትንም አገሌግልት እንዱያገኙ ያዛሌ፣ አፈፃፀሙንም ይከታተሊሌ፣
8.32 የተገነቡ የአዴራሻ ዝርጋታ ታፔሊዎችና ሳይን ፖስቶች ዯህንነት እንዱከበር ሇዯንብ
አስከባሪዎች ርክክብ እንዱዯረግ ያዯርጋሌ አፈፀፃሙንም ይከታተሊሌ በንብረቶቹም
ሊይ ጥፋት ያዯረሱ ግሇሰቦች ተገቢው ሕጋዊ እርምጃ እንዱወሰዴ ያዯርጋሌ፣
8.33 የአዯባባይና የመንገዴ ስያሜዎችን እንዱሰጥ ያዯርጋሌ፤ የትግበራ ሥራ ይከታተሊሌ
ዴጋፊም ይሰጣሌ፣
8.34 የታፔሊ ዱዛይን ሥራ ይከታተሊሌ ስታንዲርድችን ያዘጋጃሌ ምርቱ በጥራት
መመረቱን በማምረቻ ቦታ ሊይ ያረጋግጣሌ፣
8.35 በአዴራሻ ስርዓት የሚገነቡ ታፔሊዎችንና የቤት ቁጥሮችን በዱዛይናቸው መሰረት
መገንባታቸውን ይከታተሊሌ፣ ክፍተቶችን ይሇያሌ፣
8.36 በዘርፉ ውጤታማ የሆኑና የተሻለ ተሞክሮዎችን እንዱቀመሩ በማዴረግ ቀሌጣፋ
አሠራርና የአገሌግልት አሠጣጥ እንዱኖር ይሰራሌ፣
8.37 በስራ ክፍለ የሚሰጡ የዴጋፍና ክትትሌ ሥራን በበሊይነት ይመራሌ፣ ያስተባብራሌ፣
8.38 የጂኦስፓሻሌ መረጃና የይዞታ ሠነድች ትስስር ዯረጃውን በጠበቀና በተሟሊ መሌኩ
እንዱሆን የሚያስችሌና በየጊዜው ወቅታዊ የሚዯረጉበትን ሥርዓት እንዱኖር
የሚያስችሌ ጥናትን በበሊይነት ይመራሌ፣ በጥናቱ መሠረት እንዱተገበር ያዯርጋሌ፣
ይከታተሊሌ፣በጥናትና ምርምር የተገኙ ውጤቶችን ያዯራጃሌ፣ተግባራዊ እንዱሆኑ
አፈፃፀማቸውንም ይከታተሊሌ፣

19
8.39 በዘርፉ የህግ ማዕቀፍ፣ ስታንዲርዴና ማንዋሌ እንዱዘጋጅ እና እንዱሻሻሌ ሃሳብ
ያቀርባሌ፣ አፈፃፀሙንም ይከታተሊሌ፣
8.40 የዱጂታሌ የአዴራሻ ሥርዓት ግንባታ አሇምአቀፍ ዯረጃዎችን (ISO) እያገናዘበ
መሠራቱን በበሊይነት ይከታተሊሌ፣ ክፍተቶችን ይሇያሌ ሇውሳኔ ያቀርባሌ፣
8.41 ከተማ አቀፍ የአዴራሻ ስርዓት ካርታዎችና ከስታቲስቲካሌ መረጃዎች ጋር
መያዙንና መጠበቁን ይከታተሌ፣
8.42 ቡዴኑ ከተግባሩ ተያያዥ ሇሆኑና በውጪ ሇሚያሰራቸው ስራዎች የጨረታ ሰነዴና
ስፔስፊኬሽን እንዱዘጋጅ በማዴረግ ግንባታቸውን ያስፈጽማሌ
8.43 ፕሮጀክቱን ይተገብራሌ፣ ይከታተሊሌ፣ የአፈጻጸም ሪፖርት ሇሚመሇከተው አካሌ
ያቀርባሌ
8.44 ክትትሌ፣ ዴጋፍ፣ ግምገማና ግብረ-መሌስ ሥራዎችን ይሰራሌ ፤ያስተባብራሌ፣
8.45 ወርክሾፖች እና ሴሚናሮች መ/ቤቱን በመወከሌ እንዱዘጋጅ ሃሳብ ያቀርባሌ፣
ይሳተፋሌ፣ ያስተዋውቃሌ፣ ሥሌጠናዎችን ይሰጣሌ፡፡
8.46 በአዴራሻ ሥርዓት ትግበራ አዋጭ የቴክኖልጂ አጠቃቀም የተሻሇ ተሞክሮን
ይሇያሌ፣ ሌምደን ይቀምራሌ፣ ሲፀዴቅ እንዱስፋፋ ያዯርጋሌ፣
8.47 መንግሥት የሚያወጣቸውን አዋጆች፣ ዯንቦች፣ መመሪያዎችን ሇሠራተኞች
ያወርዲሌ፣ ግንዛቤ የማስጨበጥ ሥራ ያከናውናሌ፣ አፈጻጸማቸውንም ይከታተሊሌ፡፡
8.48 የተሰሩ ሥራዎች ሪፖርት ሇሚመሇከተው አካሌ ያቀርባሌ
8.49 ከቅርብ ኃሊፊው በሚሰጡ ላልች ተጨማሪ ስራዎችን ያከናውናሌ፤

9 የዱዛይን ዝግጅት ትግበራና ክትትሌ ባሇሙያ IV


9.1 ከቡዴኑ የተቀዲ አመታዊ ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፤ ሲጸዴቅም ተግባራዊ ያዯርጋሌ፤
9.2 የአዴራሻ ሥርዓትን የሚመሇከቱ የከተማ ፕሊንና የመሬት መረጃ ማሇትም የመንገዴ፤
የብልክ፣ የቤት መረጃ ትስስር ዯረጃውን በጠበቀና በተሟሊ መሌኩ እንዱሆን፣
መረጃዎች ወቅታዊ የሚዯረጉበት እና በስታንዲርደ መሠረት ዱዛይኖች ተዘጋጅተው
ተስተካክሇው ሇግንባታ ሥራ እንዱዘጋጁ ያዯርጋሌ
9.3 በዘርፉ የሚስተዋለ ችግሮችን በመሇየት ችግር ፈቺ ጥናት ያዯርጋሌ፣ ውጤቱንም
ያቀርባሌ፣ሲፀዴቅም ተግባራዊ ያዯርጋሌ፣

20
9.4 ሇአዴራሻ ሥርዓት ዱዛይን ዝግጅት እና ሇመረጃ አሰባሰብ፣አዯረጃጀትና ትንተና
የሚረደ ስታንዲርድችንና ማንዋልችን ያዘጋጃሌ፣ ያሻሽሊሌ፣
9.5 ሇአዴራሻ ዱዛይን የዲሰሳ ጥናት ሇማካሄዴ የመረጃ ማሰባሰቢያ መጠይቅና ቼክ-ሉስት
ያዘጋጃሌ፣
9.6 ነባርም ሆኑ አዲዱስ ሇአዴራሻ ዱዛይን የሚገሇግለ ጂኦግራፊካሌና የአትሪቢዩት
መረጃዎች በተገቢው የመረጃ ፎርማት ወዯሚፈሇገው የመረጃ ገፅታ የሚቀየሩበትን
ዘዳ በማጥናት ወጥ ሥርዓት ያዘጋጃሌ፣ ሲፀዴቅም ተግባራዊ ያዯርጋሌ፣
9.7 የአዴራሻ ሥርዓት በተመሇከተ ችግር ፈቺ የሆኑ ጥናቶችን በማዴረግ ሥራውን
ያሳሌጣሌ
9.8 የጂ.አይ.ኤስ አፕሉኬሽን እና የተሇያዩ የኮምፒውተር ሶፍት ዌሮችን በመጠቀም
አውቶሜትዴ የሆኑ የሥራ ፍሰቶችን ያዘጋጃሌ፣
9.9 ሇአዴራሻ ሥራ አገሌግልት የሚውለ የቴክኖልጂና የምክር አገሌግልት
(consultancy) ግዥ የሚውለ ስፔስፊኬሽንና ዝክረ-ተግባር(TOR) ያዘጋጃሌ፣ የጨረታ
ሰነዴ የቴክኒክ ግምገማ ያካሂዲሌ፣
9.10 በተቀመጠው ስታንዲርዴ መሠረት በሀገር አቀፍ ዯረጃ የአዴራሻ ካርታዎች ጥራትና
ትክክሇኛነት ሊይ ሙያዊ አስተያየት ይሰጣሌ፣
9.11 የሚዘጋጁ የአዴራሻ ካርታዎች በትክክሌ ስሇመዘጋጀታቸው የመጨረሻውን አዴራሻ
ካርታን ጥራት በመቆጣጠር ውጤቱን ያቀርባሌ፣
9.12 የሚዘጋጁ የአዴራሻ ካርታዎች ሇናቪጌሽን አገሌግልት እንዱበቁ ጥናትና ምርምሮችን
ያዯርጋሌ፣
9.13 የዱጂታሌ የአዴራሻ ሥርዓት ግንባታ አሇምአቀፍ ዯረጃዎችን (ISO) እያገናዘበ
መሠራቱን ይከታተሊሌ፣
9.14 በካርቶግራፊ ባሇሙያዎች የተሰሩትን እና በሲስተም ውስጥ የተመዘገቡትን የከተማ
ፕሊን መረጃዎችና የቤትና የፓርስሌ መረጃዎችን ትክክሇኛነት ያረጋግጣሌ፣
9.15 የከተማና የክ/ከተማ የተቀናጀ የመሬት መረጃ ተቋማት በአዴራሻ ሥርዓት ካርታ
ዝግጅት ዙሪያ ዴጋፍና ክትትሌ ያዯርጋሌ፣

21
9.16 የአዴራሻ ሥርዓት ግንባታን በተመሇከተ የሥሌጠና ማንዋሌ ያዘጋጃሌ፣ሥሌጠና
ይሰጣሌ፣የስሌጠና አፈፃፀም ይገመግማሌ ሪፖርቱንም ያዘጋጃሌ፣የስሌጠና ፋይዲ
(Impact) ግምገማ ያካሂዲሌ፣
9.17 በተዘጋጁ የህግ ማዕቀፎች፣ስታንዲርድችና ማንዋልች ዙሪያ በየዯረጃው ሇሚገኙ ፈፃሚ
መርሃ-ግብር በማዘጋጀት
9.18 በከተማው ውስጥ ከአዴራሻ አጠቃቀም ዙሪያ ዴጋፍና ክትትሌ ያዯርጋሌ፣
9.19 ካርታ ሥራ እና ከዱጂታሌ የአዴራሻ ሥራ ጋር ተያያዥነት ያሊቸውን የቴክኒክ
ጉዲዮች ያማክራሌ፣
9.20 ስብሰባዎችን፣ ኮንፍራንሶችን እና ወርክ ሾፖችን ይሳተፋሌ፣
9.21 የመጨረሻ ሇግንባታ ዝግጁ የሆኑ የአዴራሻ መረጃዎችን በመረጃ ቋት ውስጥ
እንዱቀመጡ በማዴረግ መረጃዎችን በመሇየት በመረጃ መረብ ሊይ እንዱሰፍሩ
ያዯርጋሌ፣ወቅታዊም ያዯረጋቸዋሌ፣
9.22 የስራ አፈጻጸም ዕቅዴ ሪፖርት ያዘጋጃሌ፤ ያቀርባሌ፡፡
9.23 ከቅርብ ኃሊፊው በሚሰጡ ላልች ተጨማሪ ስራዎችን ያከናውናሌ፤
10 የትምህርትና ቅስቀሳ ባሇሙያ IV
10.1 ከቡዴኑ የተቀዲ አመታዊ ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፤ ሲጸዴቅ ተግባራዊ ያዯርጋሌ፤
10.2 የአሰራርና የአዯረጃጀት የህግ ክፍተቶችን በመሇየት ሇሰነዴ ዝግጅት የመነሻ ጽንሰ
ሃሳብ ያመነጫሌ፣ ሇውሳኔ ያቀርባሌ፣
10.3 በዘርፉ የፖሉሲ፣ የስትራቴጂ፣ የህግ ማዕቀፎችን፣ የአሰራርና የአዯረጃጀት
ማስፈፀሚያ ሰነድችን እና ጋይዴሊይኖችን ሇማዘጋጀት የተቀረጹ የመረጃ ማሰባሰቢያ
ቼክ-ሉስቶችን ይገመግማሌ፣ የማሻሻያ ሀሳብ ያቀርባሌ፣ ውጤታማ የሆኑ የመረጃ
መሰብሰቢያ መንገድችን ይቀይሳሌ፣
10.4 የአዴራሻ ስርአት ግንባታ ሊይ የህዝብ ተሳትፎና ንቅናቄ ስራዎችን ወዯ ሊቀ ዯረጃ
ሇማሸጋገር የሚያስችለ የህግ ማዕቀፎችን የአሰራርና ማስፈፀሚያ ሰነድችን እና
ጋይዴሊይኖችን ያዘጋጃሌ፣ ባሇዴርሻ አካሊትን በማሳተፍ ያስተቻሌ፣ ፣ ሇሚመሇከተው
አካሌ ያቀርባሌ፣
10.5 የአዴራሻ ስርዓት ግንባታ፣ የህዝብ ተሳትፎና ንቅናቄ ስራዎችን ወዯ ሊቀ ዯረጃ
ሇማሸጋገር የሚያስችለ የጥናት ሰነድችን ያዘጋጃሌ፣ ሇሚመሇከተው አካሌ ያቀርባሌ፣

22
10.6 የአዴራሻ ስርዓት ግንባታ የህዝብ ተሳትፎና ንቅናቄ ስራዎች ዙሪያ ያለ በከተሞች
ፎረም የተገኙ ጠቃሚ ሌምድችንና ተሞክሮዎችን በጥናት በመሇየት ይቀምራሌ፣
እንዱሰፋ ያዯርጋሌ፡፡
10.7 የከተሞች የህዝብ ተሳትፎና ንቅናቄ ስራዎች ነባራዊ ሁኔታዎች በማገናዘብ የስሌጠና
ፅንሰ ሀሳብን ያዘጋጃሌ፣ ያፀዴቃሌ፣
10.8 ሇተቋሙ ስራ ስኬት የሚያግዙ በህዝብ ተሳትፎና ንቅናቄ ሰራዎች ዙሪያ የስሌጠና
ፍሊጎትን ይሇያሌ፣ የስሌጠና ማኑዋሌን ያዘጋጃሌ፣የግንዛቤ ማስጨበጫ መንገድችን
ይቀይሳሌ፣ ግንዛቤ ይፈጥራሌ፣
10.9 በህዝብ ተሳትፎና ንቅናቄ ሰራዎች ዙሪያ የተሰጡ ስሌጠናዎች ያመጡትን ፋይዲ
በተመሇከተ ጥናት ያዯርጋሌ ውጤቱን ሇቀጣይ የስሌጠና ሰነድች ዝግጅት
እንዯግብዓት ያውሊሌ፣
10.10 በዘርፉ በተዘጋጁ በአሰራር፣ በህግ ማእቀፎች፣ በማስፈፀሚያ ሰነድች፣ በጋይዴሊይኖች
እና በጥናት ሰነድች ሊይ የአቅም ግንባታ ስሌጠና ይሰጣሌ፣
10.11 የተሞክሮ መሇዋወጫ መዴረክ በማዘጋጀት ክ/ከተሞች እርስ በርስ እንዱማማሩ
ሁኔታዎችን ያመቻቻሌ፣ ሇውይይቱ የሚቀርቡ የተሇያዩ ጽሁፎችን በመመርመር
ይመርጣሌ፣
10.12 የህዝብ ተሳትፎና ንቅናቄ ስራዎችን ሇመተግበር የሚያስችሌ የተሇያዩ ዝክረ
ተግባሮችን ያዘጋጃሌ፣ ሲጸዴቁም ተግባራዊ ያዯርጋሌ፣
10.13 የህዝብ ተሳትፎና ንቅናቄ ስራዎች ትግበራን ሇመከታተሌ የአፈጻጸም አመሊካቾች
/key performance indicators/ እና የዴጋፍና ክትትሌ ማኑዋሌ ያዘጋጃሌ፣
10.14 በከተማ ውስጥ አዴረሻ ስራንና ላልች በኤጀንሲው የሚሰሩ የህዝብ ተሳትፎና
ንቅናቄ ስራዎች አተገባበርን በተመሇከተ ይከታተሊሌ ይገመግማሌ፣ የክትትሌና
ግምገማ ውጤት፣ የአፈጻጸም ዯረጃን፣የአፈጻጸም ክፍተት፣ ዯካማና ጠንካራ ጎኖችን
የያዘ የሪፖርት ሰነዴ ያዘጋጃሌ፣ ግብረ-መሌስ ይሰጣሌ፣
10.15 የህዝብ ተሳትፎና ንቅናቄ ስራዎችን ወዯ ሊቀ ዯረጃ ሇማሸጋገር የተዘጋጁ የአሰራርና
የአዯረጃጀት የህግ ማዕቀፎች፣ የማስፈፀሚያ ሰነድች፣ ጋይዴሊይኖች ፣የጥናት ሰነድች ፣
ሞዳሌ አጀንዲዎች እና ህዝባዊ የውይይት መዴረክ አተገባበር ዙሪያ ዴጋፍና
ክትትሌ ያዯርጋሌ፣

23
10.16 የተሇያዩ የመስክ ስራ ሪፖርትና የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ያዘጋጃሌ፣
10.17 የክ/ከተሞች ፎረምና ላልች ከተማ ነክ የህዝብ መዴረኮችና ኤግዚቢሽኖች
ዝግጅቶች ያዯራጀሌ፣ይሳተፋሌ እቅዴና ፣ አፈጻጸሙን ይከታተሊሌ::
10.18 ከከተሞች ፎረም፣ ከኤግዚቢሽኖችና መሰሌ ህዝባዊ መዴረኮች ሌምድችንና
ተሞክሮዎችን በመውሰዴ በአግባቡ ያስፋፋሌ አፈጻጸሙንም በተመሇከተ ዴጋፍ
ክትትሌ ያዯርጋሌ፣
10.19 በሌዩ ሌዩመገናኛ ብዙሃን በመጠቀም የግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ ይሰራሌ
10.20 የስራ አፈጻጸም ዕቅዴ ሪፖርት ያዘጋጃሌ፤ ያቀርባሌ፡፡
10.21 ከቅርብ ኃሊፊው በሚሰጡ ላልች ተጨማሪ ስራዎችን ያከናውናሌ፤
11 የግንባታ ክትትሌ ሠራተኛ III
11.1 ከቡዴኑ የተቀዲ አመታዊ ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፤ ሲጸዴቅ ተግባራዊ ያዯርጋሌ፤
11.2 አዲዱስ የአዯራሻ ታፔሊ ተከሊ በከተማው ውስጥ ሲካሄደ ስራዎቹ በተቀመጠሊቸው
ዱዛይን መሰረት እየተሰሩ እንዲለ ይከታተሊሌ፣
11.3 የተጎደ ወይም የጠፉ የመንገዴ ስያሜ መስጫ ሰላዲዎችን እና ታፔሊዎች ክትትሌ
በማዴረግ ይተክሊሌ/ያስተክሊሌ፣
11.4 መንገዴ ስያሜ መስጫ ሰላሇዲዎች በተሇያየ ምክንያት ሲጎደ የጎዲውን አካሌ ሇህግ
ማቅረብ ይቻሌ ዘንዴ ሇኤጀንሲው ያሳውቃሌ፣
11.5 ውሳኔ ሇሚያስፈሌጋቸው አነስተኛ የጥገናና የግንባታ ሥራዎች የሚረደ የሌኬትና
የንዴፍ መረጃዎችን ይተነትናሌ፣
11.6 አዲዱስ መንገድች ሲከፈቱ ወይም አዲዱስ የቤቶች ግንባታ ሲካሄዴ የአዴራሻ ስርአት
የዱዛይን ማስተካከያ እንዱዯረግ በማሳወቅ ተጨማሪ የአዴራሻ ግንባታ በአካባቢው
እንዱፈጸም ያዯርጋሌ፣ የቤት ቁጥር ያስሇጥፋሌ፣
11.7 በአካባቢ ሌማት ፕሊን ትግበራ ወቅት እና በላልች ሌማት ፕሮግራሞች ወቅት
የሚፈርሱ ቤቶችና የሚሇወጡ ብልኮችና መንገድች ከሲስተም እንዱወጡና አዱስ
አዴራሻ ስርአት በአካባቢው እንዱገነባ ያዯርጋሌ፣
11.8 በተሇያዩ ምክናያቶች ፓርሴልች ሉከፈለ ወይም ሲቀሊቀለ መረጀውን ከመስክና
ከሚመሇከተቸው አካሊት በመሰብሰብ እና በማጥራት በአዴራሻ ስርአቱ ወስጥ
እንዱካተቱ ያዯርጋሌ፣

24
11.9 ከግንባታ ፈቃዴ ባሇስሌጣን ጋር በየዕሇቱ የሚሠጡ ፈቃድች ግንባታቸው ተጠናቆ
መጠቀሚያ ፍቃዴ ሲያገኙ መረጃ በመሰብሰብ የቤት ቁጥር እንዱያገኙ ያዯርጋሌ፣
11.10 ሇሥራው የሚስፈሌጉ ንዴፎችና ላልች ግራፊክ መረጃዎች በዲታ ቤዝ መኖራቸውን
ያረጋግጣሌ፣ የላለ መረጃዎች እንዱሟለ ያዯርጋሌ፤ይሳተፋሌ፣
11.11 ሇተቋራጮች እንዱተከለ ወይም እንዱሇጠፉ የተሰጡ ሰላዲዎችን ክትትሌ በማዴረግ
ጥራቱን እንዱጠብቅ ያዯርጋሌ የዋጋ ግምት ዝግጅት የሚረደ መረጃዎችን በማሰባሰብ
ያዯራጃሌ
11.12 አዲዱስና የጥገና የግንባታ ሥራዎች ይሇያሌ፣መረጃዎቹን በጽሑፍ፣ በንዴፍና
በሌኬት ይወስዲሌ፣
11.13 የአዴራሻ ስርዓቱ ታፔሊዎች፣ ስላዲዎች፣ የቤት ቁጥሮች ያለበትን ሁኔታን
በመከታተሌ ሪፖርት ያዘጋጃሌ፣
11.14 ከመስክ በተገኘ የቴክኒክ መረጃ መሠረት የጥገናና እዴሳት እንዱሁም የግንባታ
ሥራዎችን በመሇየት ያዯራጃሌ፣
11.15 የስራ አፈጻጸም ዕቅዴ ሪፖርት ያዘጋጃሌ፤ ያቀርባሌ፡፡
11.16 ከቅርብ ኃሊፊው በሚሰጡ ላልች ተጨማሪ ስራዎችን ያከናውናሌ፤

በክፍሇ ከተማ /በቅርንጫፍ / ዯረጃ


12 የአዴራሻ ሥርዓት ዝርጋታና ትግባራ ቡዴን መሪ
12.1 ከተቋሙ የተመነዘረ የክፍለን አመታዊ ዕቅዴና በጀት መነሻ በማዴረግ የቡዴኑን
ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፣ ሇባሇሙያዎች ያከፋፍሊሌ፣ አፈፃፀሙን ይከታተሊሌ፣
12.2 የቡዴኑን ስራ በበሊይነት ይመራሌ፣ ይከታተሊሌ፣ ያስተባብራሌ፣ ይዯግፋሌ፣
12.3 የባሇሙያዎችን /የፈፃሚዎችን ስራ አፈፃጸም በየጊዜው ይገመግማሌ፣የአፈፃጸም
ውጤት ይሞሊሌ፤
12.4 ከፍተኛ አፈፃጸም ያሊቸውን ባሇሙያዎች ያበረታታሌ፣ ሌምድቻቸውን እንዱሇዋወጡ
ዴጋፍ ያዯርጋሌ፤
12.5 ሇቡዴኑ የሚያስፈሌጉትን የሰው ሃይሌ፣በጀት እና ግብአቶች እንዱሟለ ጥያቄ
በማቅረብ እንዱሟለ ያዯርሌ፣
12.6 የባሇሙያዎችን የአፈፃጸም ክፍተቶች ይሇያሌ፣ የሚሞለበት ዘዳ ይቀይሳሌ፤

25
12.7 ሇስራ የሚያስፈሌጉ ጥራታቸውን የጠበቁ አሻሚነት የላሊቸው ግሌጽና የተሟሊ
መረጃዎችን መሰብሰባቸውን ያረገግጣሌ፣
12.8 ሇአዴራሻ ስራ የሚያስፈሌጉ መረጃዎችን የመረጃ ዝርዝሮችን በማዘጋጀት በጂኦ ዲታ
ቤዝ ተዯራጅተው ሇዱዛይን ስራ እንዱዘጋጁ ያዯርጋሌ፤
12.9 ነባርም ሆኑ አዲዱስ መረጃዎች በተገቢው የመረጃ ፎርማት ወዯሚፈሇገው የመረጃ
ገፅታ የሚቀየሩበትን ወጥ ሥርዓት እንዱዘረጋና እንዱተገበር ያዯርጋሌ፣
12.10 ከመስክና ከተሇያዩ ምንጮች የሚሰበሰቡ መረጃዎችን በጂ.አይ.ኤስ ሶፍትዌር
በመጠቀም ሇሥራ ጥቅም ሊይ የሚውለበትን አግባብ በስታንዲርዴ መሠረት
ስሇመሆናቸው ይከታተሊሌ፤ ይቆጣጠራሌ፣ የተሻሇ አሠራር ነዴፎ ያስተገብራሌ፣
12.11 ከተገሌጋዮች ሇሚቀርቡ ጥያቄዎች ተገቢ የሆነ ምሊሽ ይሰጣሌ፣ አፈፃፀሙንም
ይከታተሊሌ፣
12.12 በአዴራሻ ስርዓት ግንባታ የሚዘጋጁ ካርታዎች ከተሇያዩ ተቋማት ጋር መጋራት
የሚቻሌበትን ስትራቴጂ ይነዴፋሌ፣
12.13 የአዴራሻ ስርዓት ግንባታዎች በተዘጋጀሊቸው ዱዛይኖች መሰረት መገንባታቸውን
ይከታተሊሌ፣
12.14 በቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዯረጃ የሚኖረውን የአዴራሻ ቡዴን አቅም እንዱገነባ
ይከታተሊሌ፣ ይዯግፋሌ፣
12.15 ሇበዴኑ አባሊትና ሇህዝቡ ግንዛቤ ማስጨበጫ ስሌጠና በማዘገጀት ይሰጣሌ፣
12.16 የስራ አፈጻጸም ዕቅዴ ሪፖርት ያዘጋጃሌ፤ ያቀርባሌ፡፡
12.17 ላልች ከቅርብ ኃሊፊ የሚሰጡ ስራዎችን ያከናውናሌ፤
13 የአዴራሻ ስርአት ተከሊና ጥገና ባሇሙያ IV
13.1 ከቡዴኑ የተቀዲ አመታዊ ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፤ ሲጸዴቅ ተግባራዊ ያዯርጋሌ፤
13.2 አዲዱስ የአዴራሻ ታፔሊዎችን ግንባታ በከተማው ውስጥ ሲካሄደ ስራዎቹ
በተቀመጠሊቸው
13.3 ዱዛይን መሰረት እየተሰሩ እንዲለ ይከታተሊሌ፣
13.4 ከአዴራሻ ስርአት ጋር የተዘረጉ የአዴራሻ ታፔሊዎች ምሶሶች ወዘተ ማንኛውም
መረጃ አዯራጅቶ ይይዛሌ፣

26
13.5 የተጎደ ወይም የጠፉ የመንገዴ ስያሜ መስጫ ሰላዲዎችን እና ታፔሊዎች ክትትሌ
በማዴረግ ይተክሊሌ/ያስተክሊሌ ወይም ጥገና እንዱዯረግሊቸው ያዯርጋሌ፣
13.6 መንገዴ ስያሜ መስጫ ሰላዲዎች በተሇያየ ምክንያት ሲጎደ የጎዲውን አካሌ ሇህግ
ማቅረብ ይቻሌ ዘንዴ ሇኤጀንሲው ያሳውቃሌ ጥገናም እንዱዯረግሊቸው ያዯርጋሌ፣
13.7 ውሳኔ ሇሚያስፈሌጋቸው መካከሇኛ የጥገናና የግንባታ ሥራዎች የሚረደ የሌኬትና
የንዴፍ መረጃዎችን ይተነትናሌ፣ መነሻ ሃሳብ ያቀርባሌ፣
13.8 አዲዱስ መንገድች ሲከፈቱ ወይም አዲዱስ የቤቶች ግንባታ ሲካሄዴ የአዴራሻ
ስርአት የዱዛይን ማስተካከያ እንዱዯረግ በማሳወቅ ተጨማሪ የአዴራሻ ስርአት
ግንባታ በአካባቢው እንዱፈጸም ያዯርጋሌ፣ የቤት ቁጥር ያስሇጥፋሌ፣
13.9 በአካባቢ ሌማት ፕሊን ትግበራ ወቅት እና በላልች ሌማት ፕሮግራሞች ወቅት
የሚፈርሱ ቤቶችና የሚሇወጡ ብልኮችና መንገድች ከሲስተም እንዱወጡና አዱስ
አዴራሻ ስርአት በአካባቢው እንዱገነባ ያዯርጋሌ፣
13.10 በተሇያዩ ምክንያቶች ፓርሴልች ሉከፈለ ወይም ሲቀሊቀለ መረጃውን ከመስክና
ከሚመሇከታቸው አካሊት በመሰብሰብ እና በማጥራት በአዴራሻ ስርአቱ ወስጥ
እንዱካተቱ ያዯርጋሌ፣
13.11 ከግንባታ ፈቃዴ ባሇስሌጣን ጋር በየዕሇቱ የሚሠጡ ፈቃድች ግንባታቸው ተጠናቆ
መጠቀሚያ ፍቃዴ ሲያገኙ መረጃ በመሰብሰብ የቤት ቁጥር እንዱያገኙ ያዯርጋሌ፣
13.12 የስራ አፈጻጸም ዕቅዴ ሪፖርት ያዘጋጃሌ፤ ያቀርባሌ፡፡
13.13 ላልች ከቅርብ ኃሊፊ የሚሰጡ ስራዎችን ያከናውናሌ፤

14 የአዴራሻ ስርአት ክትትሌ ባሇሙያ IV


14.1 ከቡዴኑ የተቀዲ አመታዊ ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፤ ሲጸዴቅ ተግባራዊ ያዯርጋሌ፤
14.2 የአዴራሻ ሥርዓትን የሚመሇከቱ የከተማ ፕሊንና የመሬት መረጃ ማሇትም
የመንገዴ፤ የብልክ፣ የቤት መረጃ ትስስር ዯረጃውን በጠበቀና በተሟሊ መሌኩ
እንዱሆን ያዯረጋሌ፣
14.3 መረጃዎች ወቅታዊ የሚዯረጉበት እና በስታንዲርደ መሠረት ዱዛይኖች ተዘጋጅተው
ተስተካክሇው ሇግንባታ ሥራ እንዱዘጋጁ ያዯርጋሌ፤ እና በዘርፉ የሚስተዋለ

27
ችግሮችን በመሇየት ችግር ፈቺ ጥናት ያዯርጋሌ፣ ውጤቱንም ያቀርባሌ፣ ሲፀዴቅም
ተግባራዊ ያዯርጋሌ፣
14.4 የሚዘረጋው አዴራሻ ስርዓት በተዘጋጀው የአዴራሻ ማፕ ዱዛይን መሰረት መሆኑን
ይከታተሊሌ ይዯግፋሌ፣
14.5 ሇአዴራሻ ሥርዓት ካርታ ዝግጅት እና ሇመረጃ አሰባሰብ፣ አዯረጃጀት የሚረደ
ስታንዲርድችንና ማንዋልችን ሇአዴራሻ ሥርዓት የዲሰሳ ጥናት ሇማካሄዴ የመረጃ
ማሰባሰቢያ መጠይቅና ቼክ-ሉስት መሰረት መረጃ ይሰበስባሌ፣
14.6 በአዴራሻ ሥርዓት ትግበራ አዋጭ የቴክኖልጂ አጠቃቀም የተሻሇ ተሞክሮን
ይሇያሌ፣ ሌምደን ይቀምራሌ፣ ሲፀዴቅ እንዱስፋፋ ያዯርጋሌ፣
14.7 የአዴራሻ ሥርዓት በተመሇከተ ችግር ፈቺ የሆኑ ጥናቶች ሊይ በመሳተፍ ሥራውን
ያሳሌጣሌ፣
14.8 ሇክፍሇ ከተማው የተዘጋጁትን የአዴራሻ ካርታዎች በጥንቃቄ ይይዛሌ ነባር
መረጃዎችን ያዲብራሌ፤ያጠናክራሌ፣ የመረጃ ክምችቱንም ያዴሳሌ፣
14.9 የመንገደን አካፋይ፣ የመንገዴ አቅጣጫ (Traffic Direction) ይሇያሌ፣ በጂኦዲታቤዝ
ያስገባሌ፣
14.10 በተቀመጠው አገር አቀፍ ስታንዲርዴ መሠረት በክፍሇ ከተማ ዯረጃ የአዴራሻ
ካርታዎች ጥራትና ትክክሇኛነት በመቆጣጠር ፣ውጤቱን ያቀርባሌ፣
14.11 የመንገዴ ቁስ ዓይነት (Surface Material) በመስክ ያረጋግጣሌ መረጃም የዯራጃሌ፣
14.12 ጂኦሜትሪያዊ አቀማመጥን መሠረት በማዴረግ የእያንዲንደን ይዞታ ኩታ ገጠም
መሇየትና ቆጠራ ያከናውናሌ፣
14.13 የተተከሇ የአቅጣጫ ጠቋሚ ዯህንነት ያረጋግጣሌ
14.14 ጉዲት የዯረሰበትን የአቅጣጫ ጠቋሚ በተቀመጠው የማቴሪያሌ ስፔስፊኬሽንና
ስታንዲርዴ መሠረት የጉዲት መጠን ያረጋግጣሌ
14.15 የአዴራሻ አቅጣጫ ጠቋሚ ሊይ ጉዲት ያዯረሰውን አካሌ ማጣራትና ሇሚመሇከተው
ሪፖርት ያዯርጋሌ በሕግ እንዱጠየቅም ይከታተሊሌ፣
14.16 የጋራ መኖሪያ ህንፃዎች መረጃ ሇዱጂታሌ አዴራሻ የሚመች የአሰባሰብ ስሌት
በመቀየስ ይሰበስባሌ የሚዘጋጁ የአዴራሻ ካርታዎች ሇናቪጌሽን አገሌግልት
የሚውለበትን ሁኔታ ያመቻቻሌ፣

28
14.17 የቅየሳ መሳሪያዎችንና በጂአይኤስ ቴክኖልጂ በተዯገፈ በመጠቀም የመንገዴ
አዴራሻ መጠቆሚያ ምሌክት ማስቀመጫ ቦታዎችን አግባብነትና ምቹነት
ያረጋግጣሌ፤
14.18 የአቅጣጫ ጠቋሚ በተቀመጠው የማቴሪያሌ ስፔስፊኬሽንና ስታንዲርዴ መሠረት
ጥገናውን ይከታተሊሌ፤
14.19 እያንዲንደን የተጠገነ የአቅጣጫ ጠቋሚ ሥራ በማቴሪያሌ ስፔስፊኬሽን መሠረት
ይረከባሌ፣
14.20 እያንዲንደን የተጠገነ የአቅጣጫ ጠቋሚ በቋሚነት እንዱጠበቅ ሇዯንብ አስከባሪ
ያስረክባሌ
14.21 የአዴራሻ ሥርዓት ግንባታን በተመሇከተ በተዘጋጁ የህግ ማዕቀፎች፣ስታንዲርድችና
ማንዋልች ዙሪያ ሇአጋር አካሊትና ሇተጠቃሚዎች መርሃ-ግብር ሥሌጠና ሊይ
መሳተፍ፣
14.22 በክፍሇ ከተማው ውስጥ ከአዴራሻ ካርታ ሥራእና ከዱጂታሌ የአዴራሻ ሥራ ጋር
ተያያዥነት ያሊቸውን የቴክኒክ ጉዲዮች ያማክራሌ፣
14.23 ስብሰባዎችን፣ ኮንፍራንሶችን እና ወርክ ሾፖችን ይሳተፋሌ፣
14.24 የመጨረሻ ሇግንባታ ዝግጁ የሆኑ የአዴራሻ መረጃዎችን በመረጃ ቋት ወስጥ
እንዱቀመጡ በማዴረግ መረጃዎችን በመሇየት በመረጃ መረብ ሊይ እንዱሰፍሩ
ያዯርጋሌ፣ወቅታዊም ያዯረጋቸዋሌ፣
14.25 ከመስክ በተገኘ የቴክኒክ መረጃ መሠረትየጥገናና እዴሳት እንዱሁም የግንባታ
ሥራዎችን በመሇየት ያዯራጃሌ፣
14.26 ስራ አፈጻጸም ዕቅዴ ሪፖርት ያዘጋጃሌ፤ ያቀርባሌ፡፡
14.27 ላልች ከቅርብ ኃሊፊ የሚሰጡ ስራዎችን ያከናውናሌ፤
15 የአዴራሻ ስርአት ተከሊና ጥገና ባሇሙያ III
15.1 ከቡዴኑ የተቀዲ አመታዊ ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፤ ሲጸዴቅ ተግባራዊ ያዯርጋሌ፤
15.2 አዲዱስ የአዴራሻ ታፔሊዎችን ግንባታ በከተማው ውስጥ ሲካሄደ ስራዎቹ
በተቀመጠሊቸው ዱዛይን መሰረት እየተሰሩ እንዲለ ይከታተሊሌ፣
15.3 የተጎደ ወይም የጠፉ የመንገዴ ስያሜ መስጫ ሰላዲዎችን እና ታፔሊዎች ክትትሌ
በማዴረግ ይተክሊሌ/ያስተክሊሌ፣

29
15.4 መንገዴ ስያሜ መስጫ ሰላሇዲዎች በተሇያየ ምክንያት ሲጎደ የጎዲውን አካሌ ሇህግ
ማቅረብ ይቻሌ ዘንዴ ሇማዕከሌ ያሳውቃሌ፣
15.5 ውሳኔ ሇሚያስፈሌጋቸው አነስተኛ የጥገናና የግንባታ ሥራዎች የሚረደ የሌኬትና
የንዴፍ መረጃዎችን ይተነትናሌ፣ መነሻ ሃሳብ ያቀርባሌ፤
15.6 አዲዱስ መንገድች ሲከፈቱ ወይም አዲዱስ የቤቶች ግንባታ ሲካሄዴ የአዴራሻ
ስርአት የዱዛይን ማስተካከያ እንዱዯረግ በማሳወቅ ተጨማሪ የአዴራሻ ግንባታ
በአካባቢው እንዱፈጸም ያዯርጋሌ፣ የቤት ቁጥር ያስሇጥፋሌ፣
15.7 በአካባቢ ሌማት ፕሊን ትግበራ ወቅት እና በላልች ሌማት ፕሮግራሞች ወቅት
የሚፈርሱ ቤቶችና የሚሇወጡ ብልኮችና መንገድች ከሲስተም እንዱወጡና አዱስ
አዴራሻ ስርአት በአካባቢው እንዱገነባ ያዯርጋሌ፣
15.8 ከአዴራሻ ስርአት ጋር የተዘረጉ የአዴራሻ ታፔሊዎች ምሶሶች ወዘተ ማንኛውም
መረጃ አዯራጅቶ ይይዛሌ፣
15.9 በተሇያዩ ምክናያቶች ፓርሴልች ሉከፈለ ወይም ሲቀሊቀለ መረጀውን ከመስክና
ከሚመሇከተቸው አካሊት በመሰብሰብ እና በማጥራት በአዴራሻ ስርአቱ ወስጥ
እንዱካተቱ ያዯርጋሌ፣
15.10 ከግንባታ ፈቃዴ ባሇስሌጣን ጋር በየዕሇቱ የሚሠጡ ፈቃድች ግንባታቸው ተጠናቆ
መጠቀሚያ ፍቃዴ ሲያገኙ መረጃ በመሰብሰብ የቤት ቁጥር እንዱያገኙ ያዯርጋሌ፣
15.11 ሇሥራው የሚስፈሌጉ ንዴፎችና ላልች ግራፊክ መረጃዎች በዲታ ቤዝ መኖራቸውን
ያረጋግጣሌ፣ የላለ መረጃዎች እንዱሟለ ያዯርጋሌ፣
15.12 አዲዱስና የጥገና የግንባታ ሥራዎች ይሇያሌ፣መረጃዎቹን በጽሑፍ፣ በንዴፍና
በሌኬት ይወስዲሌ፣
15.13 የአዴራሻ ስርዓቱ ታፔሊዎች፣ ስላዲዎች፣ የቤት ቁጥሮች እና መሬት መቆጣጠሪያ
ነጥቦች ያለበትን ሁኔታን በመከታተሌ ሪፖርት ያዘጋጃሌ፣
15.14 ስራ አፈጻጸም ዕቅዴ ሪፖርት ያዘጋጃሌ፤ ያቀርባሌ፡፡
15.15 ላልች ከቅርብ ኃሊፊ የሚሰጡ ስራዎችን ያከናውናሌ፤
16 የአዴራሻ ስርአት ክትትሌ ባሇሙያ III
16.1 ከቡዴኑ የተቀዲ አመታዊ ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፤ ሲጸዴቅ ተግባራዊ ያዯርጋሌ፤

30
16.2 የአዴራሻ ሥርዓትን የሚመሇከቱ የከተማ ፕሊንና የመሬት መረጃ ማሇትም
የመንገዴ፤ የብልክ፣ የቤት መረጃ ትስስር ዯረጃውን በጠበቀና በተሟሊ መሌኩ
እንዱሆንያዯረጋሌ፣
16.3 መረጃዎች ወቅታዊ የሚዯረጉበት እና በስታንዲርደ መሠረት ዱዛይኖች ተዘጋጅተው
ተስተካክሇው ሇግንባታ ሥራ እንዱዘጋጁ ያዯርጋሌ፤ እና በዘርፉ የሚስተዋለ
ችግሮችን በመሇየት ችግር ፈቺ ጥናት ያዯርጋሌ፣ ውጤቱንም ያቀርባሌ፣ ሲፀዴቅም
ተግባራዊ ያዯርጋሌ፣
16.4 የሚዘረጋው አዴራሻ ስርዓት በተዘጋጀው የአዴራሻ ማፕ ዱዛይን መሰረት መሆኑን
ይከታተሊሌ ይዯግፋሌ፣
16.5 ሇአዴራሻ ሥርዓት ካርታ ዝግጅት እና ሇመረጃ አሰባሰብ፣ አዯረጃጀት የሚረደ
ስታንዲርድችንና ማንዋልችን ሇአዴራሻ ሥርዓት የዲሰሳ ጥናት ሇማካሄዴ የመረጃ
ማሰባሰቢያ መጠይቅና ቼክ-ሉስት መሰረት መረጃ ይሰበስባሌ፣
16.6 የአዴራሻ ሥርዓት በተመሇከተ ችግር ፈቺ የሆኑ ጥናቶች ሊይ በመሳተፍ ሥራውን
ያሳሌጣሌ፣
16.7 ሇክፍሇ ከተማው የተዘጋጁትን የአዴራሻ ካርታዎች በጥንቃቄ ይይዛሌ ነባር
መረጃዎችን ያዲብራሌ፤ያጠናክራሌ፣ የመረጃ ክምችቱንም ያዴሳሌ፣
16.8 የመንገደን አካፋይ፣ የመንገዴ አቅጣጫ (Traffic Direction) ይሇያሌ፣ በጂኦዲታቤዝ
ያስገባሌ፣
16.9 በተቀመጠው አገር አቀፍ ስታንዲርዴ መሠረት በክፍሇ ከተማ ዯረጃ የአዴራሻ
ካርታዎች ጥራትና ትክክሇኛነት በመቆጣጠር ፣ውጤቱን ያቀርባሌ፣
16.10 የመንገዴ ቁስ ዓይነት (Surface Material) በመስክ ያረጋግጣሌ መረጃም የዯራጃሌ፣
16.11 ጂኦሜትሪያዊ አቀማመጥን መሠረት በማዴረግ የእያንዲንደን ይዞታ ኩታ ገጠም
መሇየትና ቆጠራ ያከናውናሌ፣
16.12 የተተከሇ የአቅጣጫ ጠቋሚ ዯህንነት ያረጋግጣሌ
16.13 ጉዲት የዯረሰበትን የአቅጣጫ ጠቋሚ በተቀመጠው የማቴሪያሌ ስፔስፊኬሽንና
ስታንዲርዴ መሠረት የጉዲት መጠን ያረጋግጣሌ
16.14 የአዴራሻ አቅጣጫ ጠቋሚ ሊይ ጉዲት ያዯረሰውን አካሌ ማጣራትና ሇሚመሇከተው
ሪፖርት ያዯርጋሌ በሕግ እንዱጠየቅም ይከታተሊሌ፣

31
16.15 የጋራ መኖሪያ ህንፃዎች መረጃ ሇዱጂታሌ አዴራሻ የሚመች የአሰባሰብ ስሌት
በመቀየስ ይሰበስባሌ የሚዘጋጁ የአዴራሻ ካርታዎች ሇናቪጌሽን አገሌግልት
የሚውለበትን ሁኔታ ያመቻቻሌ፣
16.16 የቅየሳ መሳሪያዎችንና በጂአይኤስ ቴክኖልጂ በተዯገፈ በመጠቀም የመንገዴ
አዴራሻ መጠቆሚያ ምሌክት ማስቀመጫ ቦታዎችን አግባብነትና ምቹነት
ያረጋግጣሌ፤
16.17 የአቅጣጫ ጠቋሚ በተቀመጠው የማቴሪያሌ ስፔስፊኬሽንና ስታንዲርዴ መሠረት
ጥገናውን ይከታተሊሌ፤
16.18 እያንዲንደን የተጠገነ የአቅጣጫ ጠቋሚ ሥራ በማቴሪያሌ ስፔስፊኬሽን መሠረት
ይረከባሌ፣
16.19 እያንዲንደን የተጠገነ የአቅጣጫ ጠቋሚ በቋሚነት እንዱጠበቅ ሇዯንብ አስከባሪ
ያስረክባሌ
16.20 በክፍሇ ከተማው ውስጥ ከአዴራሻ ካርታ ሥራእና ከዱጂታሌ የአዴራሻ ሥራ ጋር
ተያያዥነት ያሊቸውን የቴክኒክ ጉዲዮች ያማክራሌ፣
16.21 ስብሰባዎችን፣ ኮንፍራንሶችን እና ወርክ ሾፖችን ይሳተፋሌ፣
16.22 የመጨረሻ ሇግንባታ ዝግጁ የሆኑ የአዴራሻ መረጃዎችን በመረጃ ቋት ወስጥ
እንዱቀመጡ በማዴረግ መረጃዎችን በመሇየት በመረጃ መረብ ሊይ እንዱሰፍሩ
ያዯርጋሌ፣ወቅታዊም ያዯረጋቸዋሌ፣
16.23 ስራ አፈጻጸም ዕቅዴ ሪፖርት ያዘጋጃሌ፤ ያቀርባሌ፡፡
16.24 ላልች ከቅርብ ኃሊፊ የሚሰጡ ስራዎችን ያከናውናሌ፤

17 የአዴራሻ ስርአት ተከሊና ጥገና ሰራተኛ II


17.1 ከቡዴኑ የተቀዲ አመታዊ ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፤ ሲጸዴቅ ተግባራዊ ያዯርጋሌ፤
17.2 አዲዱስ የአዴራሻ ታፔሊዎችን ግንባታ በከተማው ውስጥ ሲካሄደ ስራዎቹ
በተቀመጠሊቸው ዱዛይን መሰረት እየተሰሩ እንዲለ ይከታተሊሌ፣
17.3 የተጎደ ወይም የጠፉ የመንገዴ ስያሜ መስጫ ሰላዲዎችን እና ታፔሊዎች ክትትሌ
በማዴረግ ይተክሊሌ/ያስተክሊሌ፣

32
17.4 አዲዱስ መንገድች ሲከፈቱ ወይም አዲዱስ የቤቶች ግንባታ ሲካሄዴ የአዴራሻ
ስርአት የዱዛይን ማስተካከያ እንዱዯረግ በማሳወቅ ተጨማሪ የአዴራሻ ግንባታ
በአካባቢው እንዱፈጸም ያዯርጋሌ፣ የቤት ቁጥር ያስሇጥፋሌ፣
17.5 ከአዴራሻ ስርአት ጋር የተዘረጉ የአዴራሻ ታፔሊዎች ምሶሶች ወዘተ ማንኛውም
መረጃ አዯራጅቶ ይይዛሌ፣
17.6 በተሇያዩ ምክናያቶች ፓርሴልች ሉከፈለ ወይም ሲቀሊቀለ መረጀውን ከመስክና
ከሚመሇከተቸው አካሊት በመሰብሰብ እና በማጥራት በአዴራሻ ስርአቱ ወስጥ
እንዱካተቱ ያዯርጋሌ፣
17.7 ሇሥራው የሚስፈሌጉ ንዴፎችና ላልች ግራፊክ መረጃዎች በዲታ ቤዝ መኖራቸውን
ያረጋግጣሌ፣ የላለ መረጃዎች እንዱሟለ ያዯርጋሌ፣
17.8 በተዘጋጀው የስራ ዝርዝር መሠረት የጨረታ ድክሜንት ዝርዝር ተዘጋጅቶ ሇጨረታ
ሲቀረብ አብሮ ይሳተፋሌ፣
17.9 አዲዱስና የጥገና የግንባታ ሥራዎች ይሇያሌ፣መረጃዎቹን በጽሑፍ፣ በንዴፍና
በሌኬት ይወስዲሌ፣
17.10 የአዴራሻ ስርዓቱ ታፔሊዎች፣ ስላዲዎች፣ የቤት ቁጥሮች እና መሬት መቆጣጠሪያ
ነጥቦች ያለበትን ሁኔታን በመከታተሌ ሪፖርት ያዘጋጃሌ፣
17.11 ስራ አፈጻጸም ዕቅዴ ሪፖርት ያዘጋጃሌ፤ ያቀርባሌ፡፡
17.12 ላልች ከቅርብ ኃሊፊ የሚሰጡ ስራዎችን ያከናውናሌ፤
17.13 የአዴራሻ ስርአት ተከሊና ጥገና ሰራተኛ I
17.14 ከቡዴኑ የተቀዲ አመታዊ ዕቅዴ ያዘጋጃሌ፤ ሲጸዴቅ ተግባራዊ ያዯርጋሌ፤
17.15 አዲዱስ የአዴራሻ ታፔሊዎችን ግንባታ በከተማው ውስጥ ሲካሄደ ስራዎቹ
በተቀመጠሊቸው ዱዛይን መሰረት እየተሰሩ እንዲለ ይከታተሊሌ፣
17.16 የተጎደ ወይም የጠፉ የመንገዴ ስያሜ መስጫ ሰላዲዎችን እና ታፔሊዎች ክትትሌ
በማዴረግ ይተክሊሌ/ያስተክሊሌ፣
17.17 ከአዴራሻ ስርአት ጋር የተዘረጉ የአዴራሻ ታፔሊዎች ምሶሶች ወዘተ ማንኛውም
መረጃ አዯራጅቶ ይይዛሌ፣
17.18 ሇሥራው የሚስፈሌጉ ንዴፎችና ላልች ግራፊክ መረጃዎች በዲታ ቤዝ መኖራቸውን
ያረጋግጣሌ፣ የላለ መረጃዎች እንዱሟለ ያዯርጋሌ፣

33
17.19 የአዴራሻ ስርዓቱ ታፔሊዎች፣ ስላዲዎች፣ የቤት ቁጥሮች ያለበትን ሁኔታን
በመከታተሌ ሪፖርት ያዘጋጃሌ፣
17.20 ስራ አፈጻጸም ዕቅዴ ሪፖርት ያዘጋጃሌ፤ ያቀርባሌ፡፡
17.21 ላልች ከቅርብ ኃሊፊ የሚሰጡ ስራዎችን ያከናውናሌ

34
35

You might also like