You are on page 1of 107

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ

ክርስቲያን በሰ /ት /ቤቶች ማደራጃ

መምሪያ
ማኅበረ ቅዱሳን በአርባ ምንጭ ማዕከል
የግቢ ጉባኤያት ኦዲት ኢንስፔክሽን
አገልግሎት ክፍልን አቅጣጫ የሚያሳይ
ዝርዝር የአፈጻጸም መመርያ
አዘጋጅ፡-ገብረሚካኤል ሬታ መንግሥቱ

ሚያዚያ/2010 ዓ.ም
አርባ ምንጭ
መግቢያ
- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ቤተ ክርስቲያን በሰንበት ት/ቤቶች
ማ/መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን
በእግዚአብሔር ፈቃድ በቅዱስ ሲኖዶስ
በተሰጠው መተዳዳሪያ ደንብ መሠረት
አገልግሎቱን እያበረከተ የሚገኝ
መንፈሳዊ የአገልግሎት ማኅበር ነው፡፡
ማኅበረ ቅዱሳን እንዲፈጽም ከተሰጠው
ተልዕኮ አንዱ በከፍተኛ ትምህርት
2
ተቋማት የሚገኙ የቅድስት ቤተ
ክርስቲያን ልጆችን በመሰብሰብ
ማስተማር ነው፡፡ ይህም አገልግሎት
የሰመረ እና ቀጣይነት እንዲኖረው በግቢ
ጉባኤ ውስጥ መዋቅር በማዘጋጀት
አገልግሎት እንዲሰጥ አድርጓል፡፡

ማኅበረ ቅዱሳን መተዳደሪያ ደንቡን

መሠረት በማድረግ ለአገልግሎቱ
አስፈላጊ ናቸው ያላቸውን ፖሊሲዎች፣
መመሪያዎች፣ዝርዝር አፈጻጸሞችን
እያዘጋጀ ሲተገብር ቆይቷል፡፡ አሁንም
2
የተለያዩ ፖሊሲዎችንና መመሪያዎችን
በመከለስ ከወቅቱ ነባራዊ ሁኔታ ጋር
መሄድ እንዲችሉ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
ይህም በግቢ ጉባኤ ሥራ አስፈጻሚዎች
የሚሰጠውን አገልግሎት የሚከታተል፤
መመርያዎችን፤ ደንቦችን፤ ፖሊሲዎችን፤
ዕቅዶችን እና የሚወሰኑ ውሳኔዎች
በአግባቡ መከናወናቸውን የሚከታተል እና
ድጋፍ የሚሰጥ ነጻ አካል በማስፈለጉ
በግቢ ጉባኤ ውስጥ የኦዲት ኢንስፔክሽን

2
አገልግሎት አንድ የአገልግሎት ዘርፍ ሆኖ
ተቋቁሟል፡፡

ይህ የተዘጋጀ ዝርዝር አፈጻጸም የግቢ

ጉባኤ ኦዲት ኢንስፔክሽን ክፍል
የሚያከናውናቸውን ተግባራት
እንዲያግዘው እና በቅርብ ተጠርዞ
ቢቀመጥ አቅም እንደሚሆናቸው
በመታኑ የተለያዩ ሀሳቦችን የያዘ የኦዲት
ኢንስፔክሽን ዝርዝር አፈጻጸም መመርያ
ማዘጋጀት አስፈልጓል፡፡ ይህም ዝርዝር

2
አፈጻጸም መመርያ እንደ አስፈላጊነቱ
ሊሻሻል ይችላል፡፡

አንቀጽ 1
ኦዲትና ኢንስፔክሽን (የውስጥ
ቁጥጥር )
‘ኦዲትና ኢንስፔክሽን (የውስጥ
ቁጥጥር)፡ በማንኛውም አይነት ተቋም
ውስጥ የሚገኝ እና አስፈጻሚው አካል
የተቋሙን ዓላማ በአግባቡ አያስፈጸመ
ወይም እያከናወነ መሆኑን የሚፈትሽ
ነጻ አካል ነው’

2
1.1 . የውስጥ ተቆጣጣሪ ለምን
ያስፈልጋል?
 ማንኛውም ዓይነት ተቋም (ለትርፍ
የተቋቋመ - አትራፊ ያልሆነ ፣
መንግሰታዊ የሆነ - መንግስታዊ
ያልሆነ) ያለውን ውስን ሀብት
(resources) ተጠቅሞ ዓላማውን
የሚያስፈጽምለት አስፈጻሚ አካል
ይሰይማል፡፡
 በጠቅላላ ጉባኤ የሚመረጥ፤
የጠቅላላው ጉባኤ ተወካይ እና
የተቋሙ ዓይን ነው፡፡
 ይኽ የበላይ አካል (ጠቅላላ ጉባኤ)
የሰየመው አስፈጻሚ አካል በአግባቡ
እየተከናወነ መሆኑን የሚያጣራለት
2
ወይም የሚያረጋግጥለት ከዕለት
ተለት ክንውኖች ነጻ የሆነ አካል
የግዴታ አስፈላጊ በመሆኑ ነው
የውስጥ ተቆጣጣሪ ያስፈለገው::
 የተቋሙ አጠቃላይ አፈጻጸም ፣
 ስራዎች በመመርያና ደንብ
እየተከናወኑ መሆኑን አና
 የሂሳብና ንብረት አያያዙ በአግባቡ
እየተከናወነ መሆኑን ማረጋገጥ
አስፈላጊ ነው
 እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት በአግባቡ
ተፈጻሚ መሆናቸውን ለማረጋገጥ
ማንኛውም ተቋም ከዕለት ተለት
ክንውኖች ነጻ የሆነ የኦዲትና

2
ኢንስፔክሽን አካል የግዴታ አስፈላጊ
ነው
1.2. መሰረታዊ የውስጥ ቀጥጥር
መርሆች
ሀ) የሙያ ነጻነት
 መወቅራዊ ነጻነት ፤በዕለት ተዕለት
የውስጥ ቁጥጥር ክንውን የሚገለጽ
የሙያ ነጻነት፤
 የኦዲተሩን /የኢንስፔክተሩን የግል
ጥቅም የማይነካ ሲሆን
 በሶስተኛ ወገን ከሚደርስ ተጽእኖ
ወይም ማስፈራራት ነጻ ሲሆን ነው
ለ) ትክክለኛነት (objectivity)
የአንድ ኢንስፔክተር አስተያየት
2
 ያልተዛባ፤
 ሚዛናዊ እና
 መረጃን መሰረት ያደረገ መሆን
አለበት፡

ሐ) ለአገልግሎቱ ታማኝና ሀቀኛ መሆን

 ይህ መርኽ በውስጥ ቀጥጥር ሙያ
ውስጥ እንደ አንድ መሰረታዊ
የስነምገባር ደንብ ተደርጎ ነው
የሚወሰደው
 በማኅበራችን የውስጥ ቁጥጥር
አገልግሎትም ቢሆን ከፍተኛ ፋይዳ
2
ያለው እና የኢንስፔክተሩ የሚለካበት
መሰረታዊና ቁለፍ ደንብ ነው
1.3. የኢንስፔክሽን አገልግሎት ምን
ማለት ነው?
ምንንስ የካትታል?
1.3.1. የአፈጻጸም ኦዲት፤
 ኢኮኖሚያዊ የሀብት አጠቃቀም
ሥርዓት መኖሩን ማጣራት፡፡ በጣም
ባነሰ ወጪ ተጠቅሞ መስራት
(Economy)
 ቀልጣፋ የሀብት አጠቃቀም ሥርዓት
መኖሩን ማጣራት፡፡ በትንሽ ሪሶርስ
ውጤታማ መሆን (Efficiency)

2
 ስራዎች በታቀደው መሠረት
ተግባራዊ መሆናቸውን ማረጋገጥ
ውጤታማነቱን ብቻ የምንለካበት
(Effectiveness)
1.3.2. የደንቦችና መመሪያዎች
ተግባራዊነት ማረጋገጥ፤
 ሥራ አስፈጻሚው እና አገልግሎት
ክፍሎች አጠቃላይ
 የማኅበሩን እና አገለግሎት ክፍሎቹን
 በተመለከተ የወጡ መመርያዎችና
 ደንቦችን ተከትለው አያከናወኑ
 መሆኑን ማረጋገጥ ነው፤
አንቀጽ 2
የኢንስፔክሽን አገልግሎት አስፈላጊነት
2
 ማኅበሩ ያለውን ውሱን የሆነ
ሀብት በተገቢ ሁኔታ በመጠቀም
ያስቀመጠውን ግብ ማከናወኑን
ማረጋገጥ፣
 መመርያዎችና ደንቦች ተግባራዊ
መደረጋቸውን ማረጋገጥ እና
ተጨማሪ መመርያና ደንብ
የሚያስፈልጋቸውን መጠቆም እና
 አስፈጻሚው አካል በተሰጠው
ኃላፊነት መሰረት ስራዎችን
እያከናወነ መሆኑን ለማረጋገጥ

አንቀጽ 3

2
የኢንስፔክሽን ዓይነቶች
3.1.መደበኛ ኢንስፔክሽን:
የኢንስፔክሽን ክፍሉ አስቀድሞ
ባወጣው ዕቅድ መሠረት በአገልግሎት
ክፍሎች ላይ የሚያከናውነው ምርመራ
ማለት ነው፡፡
3.2. ልዩ ምርመራ/ኢንስፔክሽን፡
ከመደበኛ ምርመራ ውጭ የሚደረግ
ማንኛውም ኢንስፔክሽን ማለት ነው
ልዩ ምርመራ እንድናደርግ
ከሚያደርጉን ምክንያቶች
 በመደበኛ ምርመራ ወቅት
የተደረሰባቸው ችግሮች ፤

2
 ከሰዎች እና የተለያዩ አካላት
በሚገኝ ጥቆማ፤
 ዕለት ከዕለት ከምናያቸው
ሁኔታዎች፤
በግቢ ጉባኤያችን የሚከሰቱ እና
ትኩረት የሚሹ ዓብይ ችግሮች
(Sevier problems)
 የግቢ ጉባኤውን ዓላማ የሚቃረን
ድርጊት ተከናውኖ ሲገኝ እና
እየተከናወነ እንደሆነ ሲታወቅ፣
 የግቢ ጉባኤው ገንዘብ /ንብረት/
አላግባብ እየዋለ መሆኑ ሲረጋገጥ፣
 በግቢ ጉባኤው ሕልውና ላይ
ያነጣጠሩ ችግሮች ሲያጋጥሙ፡፡

2
አንቀጽ 4
ከአንድ ኢንስፔክተር የሚጠበቅ የሙያ
ክህሎት እና ሥነ ምግባር
 የግቢ ጉባኤውን አወቃቀር እና
የአገልግሎት ሁኔታ ማወቅ ፤
 ዕቅድ ይዘት ፣ መመሪያዎችና፣
የውስጥ ደንቦችን፣ መረዳት
 ከተመርማሪ ጋር ተግባብቶ
የመሥራት ችሎታ፤
 የኢንስፔክሽን አሠራር መመሪያን
መረዳትና በሥራ ላይ ማዋል ፤
 የሥራ አፈጻጸመ ግድፈቶች
እንዳይታለፉ ጥረት ማድረግና
እንዲስተካከሉ መጠቆም፤

2
 የማነጻጸር እና የመገምገም
እውቀት፤ ከአንድ ኢንስፔክተር
የሚጠበቅ ሥነምግባር
ከአንድ ኢንስፔክተር የሚጠበቅ ሥነ
ምግባር
 በተመደበበት ቦታ በሰዓት
መገኘት:
 በተገኘበት ስብሰባ ላይ ለሚነሱ
ጉዳዮች ሚስጥር ጠባቂ መሆን፤
 በስብሰባ ወቅት አላግባብ ጉዳዮች
ቢነሱም በሰከነ መንፈስ እንዲታይ
ሀሳብ መስጠት፤
 ትውውቅን እና ሌሎች
የሚያጎዳኙ ቅርርቦችን በማስወደድ
ከወገናዊነት ስሜት መራቅ፤
2
 ዘውትር ለማወቅ እና እራስን
ለመለወጥ መዘጋጀት፤
 መንፈሳዊ ህይወቱን ዘውትር
የሚያሳድግ እና አርዓያ መሆን
አለበት፤
ከተገምጋሚው/ከክፍላት/ ጋር
ግኑኝነትን ማጠናከር ያለው ጠቀሜታ
 ተቀራርቦ ተደማምጦ መስራት
ሦስት ጥቅሞች አሉት፤
፩. የምንፈልገውን ትክክለኛ መረጃ
በወቅቱ እንድናገኝ ያግዘናል፤
፪.ክፍላት የማስተካከያ
እርምጃዎችን እንዲወስዱ እና
የተሰጣቸውን ሀሳብ ወደ ተግባር
እንደለወጡት፤
2
፫. ግቢ ጉባኤያችንን ከአላስፈላጊ
ብክነት እንድንታደገው ያደርገናል፤
አንቀጽ 5
የኢንስፔክሽን ክንውን
5.1. ቅድመ ኢንስፔክሽን
 በክፍሉ ያለውን የሰው እና የጊዜ
ኃይል ባገናዘበ መልኩ ዕቅድ
ማውጣት፣
 አስፈላጊ ግባቶችን በመለየት
ክፍሉን ማደራጀት፤
 ለክፍሉ አባላት ስለክፍሉ ፤ ስለ
ኢንስፔክሽን አገልግሎት እና
ስለአቻ ክፍላት በቂ ግንዛቤ
መስጠት፤

2
 በዕቅዱ መሠረት ለእያንዱንዱ
ኢንስፔክተር የሥራ ድርሻውን
ማሳወቅ፤
 ኢንስፔክት የሚደረገውን ክፍል
የስብሰባ ግዜ በማጣራት በስብሰባው
ተገኝቶ የክፍሉን አፈጻጸም
ሚያይበትን ሁኔታ አሰቀድሞ
ማመቻቸት፤
5.2. በኢንስፔክሽን ወቅት
5.2.1.ዕቅድን በተመለከተ
 ሥራዎች በዕቅድ እና
በውሳኔያቸው መሠረት
መስራታቸውን ማረጋገጥ እና
ካልተከናወኑ በቂ የሆነ ምክንያት
ከክፍሉ መጠየቅ፤
2
 የአባላት፣ የገንዘብ እና ጊዜ
አጠቃቀማማቸውን መቃኘት፤
 የአገልግሎት ክፍሎች ዝርዝር
የስራ ማንዋል እንዳላቸውና በደንብ
እና መመሪያ መሠረት እያከናወኑ
መሆኑን ማረጋገጥ፤
 ቃለ-ጉባዔዎችን በመመልከት
የክፍሉን / የስራ አስፈጻሚ ጉባኤ/
አገልግሎትና የአመራር አካላቱን
አፈጻጸም መፈተሽ ፤
 የክፍሉን መረጃ እና ንብረት
አያያዝ ማየት፤
 ከአገልግሎት ክፍሎች ፤ከአቻ ግቢ
ጉባኤያት እና ከባለድርሻ አካላት ጋር
ስላላቸው ግኑኝነት መፈተሸ፤
2
 ባለፈው ኢንስፔክሽን የተነሱ
/የተጠቆሙ ግድፈቶች በተሰጠው
አስተያየት መስተካከላቸው
ማረጋገጥ ያስፈልጋል፤
 በመጨረሻም በኢንስፔክሽን
ግኝቶች ላይ ከአገልግሎት ክፍሉ
ኃላፊዎች ጋር ውይይት ማድረግ፤
5.2.2. የሰዓት አጠቃቀማቸውን
በተመለከተ
 ክፍላት ስብሰባ የሚጀምሩበት እና
የሚያጠናቅቁበት ሂደት ማየት፤
 በአጀንዳዎች ላይ የሚወያዩበት
እና ውሳኔ የሚሰጡበትን የሰዓት
አጠቃቀም መቃኘት፤ /ክፍላት
በአንድ ወሩ ውስጥ የተወያዩበትን
2
እና ውሳኔ የሰጡበትን አጀንዳ ብዛት
በወሩ ውስጥ ከተጠቀሙበት ሰዓታት
አንጻር መገምገም፤/
 በስብሰባ ወቅት አባላት በሰዓት
አከባበር ላይ ያላቸውን አመለካከት
ማየት፤
 የክፍሉ የስብሰባ ቀን እና
የአባላቱን ተሳትፎ ማየት፤
5.2.3. የ አጀንዳ አቀራረጽን
በተመለከተ
 የአጀንዳዎች ዓይነት እና
አቀራረጽ፤
 ዕቅድ ተኮር፤ ከዕቅድ ውጪ

2
 ቅድመ ትግበራ ፤ግዜ
ትገበራ፤ድኅረ ትግበራ፤
 በአጀንዳዎች ዙርያ የሚነሱ
ሀሳቦች ፤
 አጀንዳው በእርግጥ
ለአጀንዳነት ይበቃል @፤
 አባላቱ በአጀንዳው ዙርያ
ያላቸው እውቀት፤ስሜት
 አባላት ሀሳባቸውን በነፃነት
መስጠት መቻላቸውን ፤
 የክፍሉ ኃላፊ ወይም
ሰብሳቢው አባላት በአጀንዳው
ላይ እንዲሳተፉ የሚያደርገው
ጥረት፤

2
5.2.4. የውሳኔ አሰጣጥ እና
አፈጻጸም በተመለከተ
 የውሳኔ አሰጣጥ በተመለከተ
 በበቂ መረጃ ላይ ተመስርቶ
ውሳኔ መሰጠቱን መመልከት፤
 በውሳኔ አሰጣጥ ዙርያ የአባላት
ተሳትፎ እና ድርሻ፤
 በውሳኔው አሰጣጥ ላይ
የአባላት ስሜት፤
 የሚነሱ አለመግባባቶች
የሚፈቱበት ሂደት፤
 ሥራ አስፈጻሚው ወይም
ክፍላት የወሰኑትን ውሳኔ

2
የማስፈጸም እና የመከታተል
ሂደት፤

5.3. . ከኢንስፔክሽን በኃላ

 ኢንሰፔክተሮች በቅኝት ያገኙትን
ጠንካራ እና ደካማ ጎኖች በመለየት
ለክፍሉ ሪፖርት ማድረግ፤
 በኢንስፔክተሮች የተሰበሰበውን
መረጃ በክፍል ደረጃ በማጠናከር
ቢያንስ በወር አንድ ግዜ በክፍል
መገምገም፤
 ክፍላት እንዳለባቸው ችግር
አንጻር ደረጃ መስጠት እና

2
የመፍትሔ ሀሳቦችን ማስቀመጥ፤
/ስልጠና ፤ የአባላትን ቁጥር
መጨመር፤የበጀት ችግርን መቅረፍ፤
የአንድነት መንፈስን
ማምጣት፤የውይይት መርሃ ግብር
ማዘጋጀት ….፤/
 በሥራ አስፈጻሚ ደረጃ ክፍላት
በወር አንድ ግዜ የሚታዩበትን
አቅጣጫ ማስቀመጥ፤
አንቀጽ 6
ሪፖርትን በተመለከተ
 የኢንስፔክሽኑ ሪፖርቱ በዓመት
ሁለት ግዜ ለሚደረገው ለግቢ
ጉባኤው ጠቅላላ ጉባኤ እና
ለማዕከል ይቀርባል፡፡
2
 ለአሰፈጻሚው አካል ረፖርት
ቢደረጉም ምንም ማስተካከያ
ያልተደረገባቸውን፤
 የተገኘው የስራ ግድፈት
ወይም እንከን በማኅበሩ/ማዕከሉ
አገልግሎት ላይ ከፍተኛ አሉታዊ
ተጽዕኖ ሊያመጣ የሚችልና
የጠቅላላ ጉባኤውን ትኩረት የሚሻ
ሲሆን፤
 በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለ
የአሰራር ክፍተት ሲታይ ነው
የኢንስፔክሽን ሪፖርት የሚከተሉት
ነጥቦች ማሟላት ይገባዋል
 ግልጽ እና የአንባቢውን ስሜት
ሊስብ በሚችል መልኩ ማዘጋጀት፣
2
 እውነተኛና በቂ መረጃ ሊሰጥ
የሚችል፤
 ቀላልና የተመጠነ ሊሆን ይገባዋል
እና
 ወቅታዊ ሊሆን ይገባል፤
 ግለሰቦችን የሚጠቅስ የግለሰቦችን
ስህተት የሚያጎላ፣ ትህትና የጎደለው
መሆን የለበትም
የሪፖርት ይዘት
 መግቢያ፡-

 ዓላማ፣

 የሪፖርቱ ወሰን፣ /ሙሉ በሙሉ

ኢንስፔክት መደረግ አለበት/
2
 ዘዴ ፤ /ኢንስፔክት ያደረግንበት
ዘዴ

 /ግኝት /መረጃ አያያዝ፤ የእቅድ

አፈጻጸም ፤የሰው ኃይለ አጠቃቀም/

 ምልከታዎች እና አስተያየቶች፤

 የተገምጋሚውን አስተያየት
ማካተት፤

 መደምደሚያ፡- ፣ ኢንስፔክተሩ
በምርመራው ያገኘውን ግኝትና
የማሻሻያ ሃሳቦች የያዘ ክፍል ነው::

2
(ችግሩ፣የሚያመጣው
ተጽዕኖ፣የመፍትሄ አቅጣጫ)

አንቀጽ 7
የአቅም ግንባታ ፤እቅድ አፈጻጸም
ክትትል፤ የዕይታ እና ድጋፍ ሥርዓት
በተመለከተ፤
7.1. የኦዲት ኢንስፔክሽን ክፍልን
አደረጃጀት በተመለከተ
ክፍላትን አፈጻጸም በመመልከት
የማጠቃለያ ሀሳቦችን ለማቅረብ እና
ወርሃዊ የአፈጻጸም ምዘና ለማቅረብ

2
ጽ/ቤቱ እራሱን በአደረጃጀት እና በሰው
ኃይል ግንባታ ሊያጠናክር ይገባል፡፡

ጽ/ቤቱ የራሱ የስብሰባ ቀን ሊኖረው

ይገባል፡፡

 አጀንዳ የሚቀርጽበት እና የተወሰኑ

ውሳኔዎች መፈጸማቻቸውን
ለመከታተል፤

 ከኢንስፔክተሮች የሚሰጠውን
ሳምንታዊ ቅጽ በመሰብሰብ እና
ለማደራጀት፤

2
 ከዚህ በታች ከተጠቀሱት አካላት
ጋር በመሆን ሪፖርቶችን እና
መረጃዎችን በማጠናር አቅጣጫ
የሚስቀምጥበት፤

የክፍሉ ተጠሪ፤ ምክትል

ሰብሳቢ፤ፀሐፊ፤ የኢንስፔክሽን ክፍል
ኃላፊ፤ፀሐፊ እና የኦዲት ንዑስ ክፍል
ተጠሪ እና ፀሐፊ እና ክፍላትን
ከሚከታተሉት ክእያንዳንዱ ክፍል አንድ
ኢንስፔክርን በመጨመር የክፍላት ወርሃዊ
አፈጻጸም በማዘጋጀት የተለየ ድጋፍ
2
የሚያስልጋቸውን እና ትኩረት የሚሹ
ክፍላትን በመለየት መደገፍ እና ማጠናከር
ያስፈልጋል፤
7.2. የሰው ኃይል አቅም ግንባታ፤
 ለክፍሉ አባላት ክፍተቶቻቸው
በትኩረት እየተመለከቱ አስፈላጊውን
ግንዛቤ መስጠት፤
 ተገቢውን አባል በተገቢ ቦታ
መመደብ የክፍሉን አገልግሎት
ማጠናከር፤

2
 ለሁሉም አባላት ተልዕኮ እና ድርሻ
መስጠት የእኔነት ስሜት
እንዲሰማቸው ማድረግ፤
 የክትትል እና የማትጊያ ሥርዓት
በማዘጋጀት የክፍል አባላትን
ማብቃት፤/ስልጠና፤ የህይወት ዙርያ
ውይይት፤የጸሎት መርሃ ግብር/

7.3. የመረጃ አያያዝ እና አደረጃጀት፤

 የመረጃን አስፈላጊነት መረዳት እና
ማመን እንዲሁም ማስረዳት እና
ማሳመን፤

2
 መረጃዎች የሚደራጁበትን
ማቴርያሎችን ማሟላት፤
 መረጃዎችን ባላቸው ይዘት አንጻር
መለየት እና መልክ ማስያዝ፤
 የሚገቡ እና የሚወጡ መረጃዎች
በአግባቡ በመገንዘብ እና ለሌሎች
በማስገንዘብ በተገቢው ቦታ
ማስቀመጥ፤
 መረጃዎችን ወደ ኃላ ተመልሰን
የምናይበት እና የምንገመግምበት
ሥርዓት ማዘጋጀት፤

2
7.4. የእቅድ አፈጻጸም ክትትል
በተመለከተ፤
7.4.1. የኦ/ኢ ክፍልን ዕቅድ
በተመለከተ፤
የኦ/ኢን ከፍል ዕቅድን በተገቢው
መንገድ ለአባሉ በማስገንዘብ
ተመጣጣኝ ግንዛቤ ላይ መድረስ፤
 ዕቅዶቻችንን በወቅቱ በማየት እና
በመተግበር ለሌሎች አርዓያ መሆን፤
 የሌሎች ክፍላትን ዕቅድ አተገባበር
ስንቃኝ ራሳችንን መርሳት
የለብንም፤

2
 ዕቅዶቻችንን በአግባቡ ስንተገብር
የክፍላት አፈጻጸም ክፍ አደረግን
ማለት ነው
7.4.2. የሌሎች ክፍላትን ዕቅድ
በተመለከተ፤
 በክፍላት ዕቅዶች መሰረታዊ እና
ዋና ግብ ላይ የጋራ ስምምነት ላይ
መድረስ፤
 ዕቅዶችን በወራት እና በክብደት
ትኩረት በመስጠት እና በመለየት
መከታተል፤

2
 የተከናወኑ ዕቅዶችን ከግባቸው
አንጻር በምን ያህል ደረጃ
መከናወናቸውን መገምገም እና
ክብደት መስጠት፤
 ያልተከናወኑ ዕቅዶችን መለየት
እና ያልተከናወኑበትን ምክንያት
ከከፍሉ ወይም ከንዑስ ክፍሉ ጋር
በተረጋጋ መንፈስ በጽ/ቤት እና
ክትትል ከሚያደርገው
ኢንስፔክተሩ ጋር በመሆን
መወያየት እና አቅጣጫ

2
በመስቀመጥ ከስምምነት ላይ
መድረስ፤
7.5. የዕይታ /የግምገማ/ ሥርዓታችን
በተመለከተ፤
7.5.1. የኦ/ኢ/ክፍልን በተመለከተ
 አፈጻጸማችንን የምናይበትበት
ሥርዓት ማዘጋጀት፤
 የክትትል ሥርዓታችንን
በአግባቡ ማየት ፤
 ክፍተቶቻችንን መለየት እና
በአፋጣኝ ማስተካከል፤
7.5.2. የሌሎች ክፍላትን በተመለከተ

2
 ክፍሉ ከሌሎች ክፍላት፤ ክፍላት
በራሳቸው እና ከሌላ ክፍላት ጋር
የሚያጋጥማቸውን የተግባቦት
ዕንቅፋቶችን መለየት ውይይት
በማድረግ እንዲፈታ ማድረግ፤
 ከውይይቱ በኃላ በተሰጡ ሀሳቦች
ዙርያ የእርምት እርምጃ
መወሰዱን መከታተል በአካል
በመገኘት ማረጋገጥ፤
7.6. የድጋፍ ሥርዓታችን ማከናከር፤
 የየክፍላቱን ወርሃዊ አፈጻጸም
መገምገም፤
2
 ደረጃ ማውጣት እና መለየት፤
 ከታዩት ውስጥ ከዝቅተኛው
አፈጻጸም በመነሳት የድፍ ሥርዓት
ማዘጋጀት፤
 የግንዛቤ ችግር ያለባቸውን
በስልጠናና እና በግንዛቤ ማስጨበጫ
መርሃግብራት የሚመለከተውን አካል
በማናገር ማሰጠት፤
 የተግባባቦት ችግር ያለባቸውን፤
 በጋራ እንዲነጋገሩ በማድረግ
መፍታት፤

2
 ከአቅም በላይ ከሆነ በግቢ
ጉባኤው ጽ/ቤት እንዲሁም
በሥራ አስፈጻሚ ደረጃ መፍታት፤
 በዚህ መንገድ ካልተፈታ
ለማዕከሉ ግቢ ጉባኤያ
ማስተባበርያ ፤ለጽ/ቤት እና
ኦዲት ኢንስፔክሽን ክፍል
በማቅረብ የሚፈታበትን መንገድ
መፈለግ፤
 የመንፈሳዊ ህይወት ዝለት
ያለባቸውን፤

2
 በተመረጡ እና ሚስጥር ጠባቂ
በሆኑ አባቶች እና ታላላቅ
ወንድሞች ቀጣይነት ባለው
መንገድ የምክር አገልግሎት
እንዲያገኙ ማድረግ፤
 በክፍል ደረጃ የህይወት ውይይት
እንዲያደርጉ ማማቻቸት፤
 የፋይናንስ ዕጥረት ያለባቸውን
ክፍላት በተመለከተ፤
 በጀታቸውን በአግባቡ በማየት
ከጽ/ቤት እና ከሂሳብ ክፍል ጋር

2
በመሆን በማነጋገር እንዲፈታ
ማድረግ፤
 መነሻ ሀሳቦችን እንዲዘጋጁ
በማድረግ ግቢው በፋይናንስ
አቅሙ የሚጠናከርበትን መንገድ
ማፈላግ፤

አንቀጽ 8
የሂሳብ እና ንብረት አያያዝ በተመለከተ
8.1. የሒሳብ ሰነዶች አያያዝ፣ ምዝገባ፣
እና አወጋገድ

2
8.1.1. ማንኛውም ያልተሰራባቸው
እና ከማዕከል ቁጥር ተሰጥቷቸው
የሚመጡ ሰነዶችን በአግባቡ
መያዛቸውን ማረጋገጥ፤
8.1.2. ማንኛውም የተሠራባቸው
የሒሳብ ሰነዶች ከነሙሉ ከደጋፊ
መረጃዎች ጋር በቁጥር ቅደም
ተከተላቸውና በየዓይነታቸው
ተለይተው እና ተመዝግበው በሒሳብ
ክፍል ፋይል ተደርጎ በጥንቃቄ
ይቀመጣል፡፡

2
8.1.3. የሒሳብ መዝገቦችና ደጋፊ
ሰነዶች ማስተማማኝ በሆነ ቦታ
መቀመጥ አለባቸው፡፡
አንቀጽ 9

የተሰበሰበ ገንዘብ ባንክ ስለማስገባት

ለግቢ ጉባኤው አገልግሎት የተሰበሰበ

ማንኛውም ገንዘብ 1,ዐዐዐ /አንድ ሺህ
ብር/ በላይ ሲሆን በዕለቱ ወይም
በሚቀጥለው የባንክ የሥራ ቀን ወደ
ማኅበሩ ባንክ ሒሳብ ገቢ መደረግ

2
ይኖርበታል፡፡ ከብር 1,ዐዐዐ /አንድ ሺህ
ብር) በታች ከሆነ ግን በተሰበሰበ በአንድ
ሳምንት ጊዜ ውስጥ ባንክ መግባት
ይኖርበታል፡፡

አንቀጽ 10

ስለ ክፍያ አፈጻጸም

10.1. ማንኛውም ክፍያ ከመፈፀሙ

በፊት በበጀት መያዙ እና በወቅቱ
በግቢ ጉባኤው ያለው የገንዘብ አቅም
መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡ በበጀት

2
ከተያዘው ውጭ የሚከፈል
ማንኛውም ክፍያ የመወሰን ሥልጣን
በተሰጠው አካል መጽደቅ አለበት፡፡
10.2. ለማንኛውም አላቂና ቋሚ
ዕቃዎች ግዢ ክፍያ የሚፈጸመው
አካል ዕቃዎቹ ከገዛ በኃላ ለገዘበት
ንብረት በቂ ማስረጃ ማቅረብ
አለበት፡፡
10.3. ማንኛውም ክፍያ ከመፈፀሙ
በፊት የሒሳብ ሕጉ የሚጠይቀው
አስፈላጊ መረጃ መያያዝ

2
አለበት፡፡/ክፍሉ የጠየቀበት ግልጽ
ደብዳቤ፤ የግቢው ወሳኝ አካል እና ከ
10 ሺህ ብር በላይ ከሆነ የማዕከሉ
ወሳኝ አካል ያጸደቀው መሆኑን
ማረጋገጥ

10.4. ማንኛውም ክፍያ ለጥቃቅን

ወጪዎች ከተያዘ ገንዘብ (Petty
Cash Fund) ወይም በባንክ ዝውውር
መከፈል አለበት፡፡ ከዚህ ውጭ ክፍያ
መፈጸም አይቻልም፡፡

2
አንቀጽ 11
የደመወዝ አከፋፈል
በየወሩ የሚዘጋጀው የደመወዝ መክፈያ
ቅጽ በሒሳብ ክፍል ተዘጋጅቶ ከቀረበ
በኋላ የግቢ ጉባኤው ወሳኝ አካል እና
ሒሳብ ክፍል ፊሪማ፤ በማዕከሉ ሰብሳቢ
አማካኝነት የደመወዝ መክፈያ ቅጽ
መሠረት ክፍያ ይፈጻማል፡፡

አንቀጽ 12
የቋሚ ንብረቶች ጥበቃና ምዝገባ

2
12.1. በግቢ ጉባኤው ውስጥ ያሉ ቋሚ
ንብረቶች በሙሉ ኮድ ተሠጥቷቸው
በቋሚ ንብረት በሒሳብ ክፍል መዝገብ
12.2. የተሠሩ ቋሚ ንብረቶች በተሠሩበት
ወጪ ይመዘገባሉ፡፡
12.3. ለግቢ አገልግሎት በስጦታ የመጡ
ቋሚ ንብረቶች በገበያ (Market
Value) ዋጋቸው ተተምኖ ይመዘገባሉ፡፡
12.4. በማኅበሩ ውስጥ ያሉ ቋሚ
ንብረቶች በሙሉ ኮድ ተሠጥቷቸው
በቋሚ ንብረት በሒሳብ ክፍል መዝገብ

2
ይያዛሉ፡፡ የግቢ ጉባኤውን ንብረት
ለግል አገልግሎት መጠቀም ፈጽሞ
የተከለከለ ነው፡፡
12.5. ማንኛውም የጥገናና እድሳት
ወጪ ከሚጠገነው ወይም
ከሚታደሰው እቃ የመጀመሪያ ዋጋ
20 በመቶ የሚበልጥ ከሆነ እና
የአገልግሎት ዘመኑን ከአንድ ዓመት
በላይ የሚያራዝም ከሆነ ይህ ወጪ
የቋሚ ንብረት የመዝገብ ዋጋ ላይ
የሚጨመር ይሆናል፡፡
2
አንቀጽ 13
በግንባታ ላይ ስለሚገኙ
ሕንፃዎች
ለግንባታ የወጡ ወጪዎች ማለትም
የባለሙያ፣የጥናት፣የዲዛይን ፣የግንባታ
ዕቃዎች የጉልበት ዋጋ፣ የአስተዳደር፤ እና
ሌሎች ለግንባታው አስፈላጊ የሆኑ
ተዛማጅ ወጪዎች በማኅበሩ ሙያ
አገልግሎት ዋና ክፍል በኩል ከሚሰጡት
አገልግሎቶች ውጭ በፕሮጀክት ወይም
በግንባታ ወጪነት ይመዘገባሉ፡፡
2
አንቀጽ 14
በኪራይ አገልግሎት ላይ ስለሚውሉ ቋሚ
ንብረቶች
በማከራየት ገቢ ለማግኘት የተዘጋጁ ቋሚ
ንብረቶች በቂ ጥበቃ እና አያያዝ ሊደረግላቸው
በሚችል መልኩ አገልግሎት መስጠት እንዲችል
አስተማማኝ የአሠራር ሥራዓት ሊኖራቸው
ይገባል፡፡
አንቀጽ 15
የእርጅና ዕልቀት ተቀናሽ
/Depreciation/
2
በማኅበሩ የሒሳብ አሠራር ሥርዓት
መሠረት መስፈርቱን አሟልተው
የሚመዘገቡ ቋሚ ዕቃዎች በተመዘገቡበት
ዋጋ ላይ የእርጅና ተቀናሽ ይመዘግባል፡፡
የእርጅና ተቀናሽ ስሌቱም በቀጥታ ዘዴ
(straight line depreciation
method) ሆኖ በሚከተለው ዝርዝር
መሠረት ተፈጻሚ ይሆናል፡፡

የንብረት ዓይነት የአገልግሎት ዘመን

2
1. ኮምፒውተር ……………….. 4
2. የኦዲዮ ቪዥዋል መሣሪያዎች…..
5
3. የቢሮ መገልገያ ማሸኖች..... 5
4. መኪናዎች እና ጀኔረተሮች…… 5
5. ሕንፃ …………………………..
20
6. ሌሎች …………………………
3

አንቀጽ 16
የአላቂ ዕቃዎች ምዝገባ፣ ቆጠራ፣
ማስታረቅ እና ሥራ ላይ ማዋል
2
16.1. ለፍጆታ የሚውሉ የጽሕፈት
መሣሪያዎች፣ ለሽያጭ የሚውሉ
ንብረቶች እና ሌሎችም በዓይነት፣
በብዛት ፣በዋጋም በአስፈላጊው
የሒሳብ ሰነድ ላይ መመዝገብ እና ወደ
እቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን
ይኖርበታል፡፡
16.2. በሒሳብ እና ንብረት ክፍል ያሉ
ዕቃዎች በሙሉ በዓመት ሁለት ጊዜ
መቁጠርና ከሒሳብ ክፍል ዘገባ ጋር
መታረቅ አለበት፡፡ በቆጠራ የተገኘው

2
የእቃ መጠን በመዝገብ ካለው በልጦ
ወይም አንሶ ሲገኝ ተገቢው ምርመራ
ተካሂዶ አስፈላጊው ማስተካከያ
ከተሠራ በኋላ እንደሁኔታው
አስፈላጊው የአስዳደር እርምጃ
መወሰድ አለበት፡፡
16.3. ማንኛውም ለግቢ ጉባኤው
አገልግሎት በስጦታ የተገኘ ወይም
የተገዛ ንብረት በሙሉ ወደ ንብረት
ክፍል ሳይገባ መጠቀም የተከለከለ
ነው፡፡

2
16.4. የአገልግሎት ዘመናቸው ከአንድ
ዓመት በላይ ሆኖ ነገር ግን ዋጋቸው
ከብር 1000 (አንድ ሺህ ብር) በታች
የሆኑ እቃዎች በማስታወሻ መዝገብ
ላይ ተመዝግበው በዓመታዊ ቆጠራ
ጊዜ ሊቆጠሩ ይገባል፡፡
16.5. ማንኛውም ንብረት ከሒሳብ እና
ንብረት ክፍል ሲወጣ የሚመለከተው
ሐላፊ መፍቀዱን የሚያረጋግጥ መረጃ
መቅረብ
አንቀጽ 17
በስጦታ ስለሚበረከቱ ንብረቶች
2
17.1. ማንኛውም ለግቢው የሚበረከት
ስጦታ ጥቅም ላይ ከመዋሉ በፊት
በግቢው አሠራር መሠረት አስፈላጊው
የሒሳብ መዝገብ ላይ መመዝገብ
ይኖርበታል፡፡
17.2. ስጦታው ውድ የሆኑ ንብረቶች
ማለትም እንደ እንቁ፣ ልዩ ልዩ ዓይነት
ወርቆች እና ብሮች ከሆኑ ወደ ጥሬ
ገንዘብነት እስከሚለወጡ ድረስ
በማዕከሉ በአደራ የሚቀመጥ ይሆናል፡፡
እንደ መመረቂያ ዋንጫዎች፣

2
ሜዳሊያዎች እና ሌሎችም የከበሩ
ንብረቶች በማዕከል የሚቀመጡ
ይሆናሉ፡፡

አንቀጽ 18
ስለ ተከፋይ ዕዳዎች

1. በዱቤ የሚገዙ ዕቃዎች በሙሉ በጽሑፍ

የተደገፋና በቂ መረጃ ያላቸው መሆን
አለባቸው፡፡
2. ተከፋይ ሒሳብ ተከፋዩ ወይም ሕጋዊ
ወኪል በመጥፋቱ ምክንያት እስከ ሦስት
(3) ዓመት ድረስ ካልተወሰደ ለግቢ
2
ጉባኤው ገቢ ሆኖ ይመዘገባል፡፡ ሆኖም
ግን በአሥር (10) ዓመት ጊዜ ባለቤቱ
ወይም ሕጋዊ ወኪል ጥያቄ ያቀረበ
እንደሆነ ሕጋዊ ሂደቱን ተመልክቶ ግቢ
ጉባኤው ከማዕከሉ ጋር በመነጋገር
ገንዘቡን የሚመልስ ይሆናል፡፡
አንቀጽ 19

ግብርና ሌሎች የመንግሥት ሕጎችን

በተመለከተ
ተገቢ ታክስ እና ቀረጦች ሌሎችም
ሕጋዊ ግዴታዎችን አግባብ ላለው

2
መንግሥታዊ አካል በወቅቱ መከፈል
ይኖርባቸዋል፡፡

አንቀጽ 20
የፋይናንስ ዘገባ
20.1. የግቢው ሒሳብ ክፍል
በየደረጃው ለሚገኙ አመራር አካላት
ለውሳኔ የሚያስፈልጉ የሒሳብ
መረጃዎችን አዘጋጅቶ ማቅረብ
አለበት፡፡
20.2. በየስድስት ወሩ ማጠቃለያ
የፋይናንስ እንቅስቃሴ መግለጫ ዘገባ
2
ማለትም የሀብትና የዕዳ መግለጫ
(Balance Sheet) የበጀት
አጠቃቀም መግለጫ (Budget
Utilization Report) እና የገቢና
የወጪ መግለጫ (Statement of
Income and Expenditure)
ባካተተ መልኩ ተዘጋጅተው
ለሚመለከታቸው አመራር አካላት
መቅረብ አለባቸው፡፡
20.3. የልማት ክፍል የፋይናንስ ዘገባ
በየስድስት ወሩ የሚዘጋጅ ይሆናል፡፡
2
ዓመታዊ የግቢው ሂሳብ ጥምር
የሒሳብ ዘገባ ለጠቅላላ ጉባኤው እና
ለማዕኩ መቅረብ አለበት፡፡
አንቀጽ 21
የበጀት ዓመት
የግቢ ጉባኤው በጀት ዓመት እንደ
ኢትዮጵያ አቆጣጠር ከመስከረም አንድ
እስከ ጳጉሜን 5/6 ይሆናል፡፡

በአርባ ምንጭ ማዕከል

የ---------------------------------------

2
ክፍል የሳምንታዊ ስብሰባ መቃኛ ነጥብ
ቅጽ
አጠቃላይ መረጃ
የአገልግሎት ክፍል
----------------------
ስብሰባው የተጀመረበት ሰዓት --------
ስብሰባው የተጠናቀቀበት ሰዓት
---------
የተገኙ አባላት ብዛት ወንድ ---------
ሴት -----------
የስብሰባው
ዓይነት------------------------
የተወያዩበት አጀንዳ

2
-----------------------------------------

-------------------------------------
በአጀንዳ ላይ የተሰጠ ውሳኔ

በስብሰባ ወቅት የተስተዋሉ ጠንካራ
ጎኖች

--------------------------------------
በስብሰባ ወቅት የተስተዋሉ ደካማ

የኢንስፔክተሩ አስተያየት
--------------------------------------
--------------------------------------
--------------------------------------
--------------------------------------
--------------------------------------
--------------------------------------
--------------------------------------
2
--------------------------------------
--------------------------------------
--------------------------------------
--------------------------------------
--------------------------------------
--------------------------------------
--------------------------------------
--------------------------------------
--------------------------------------
-------------------------------
ስም ----------------------------
ፊሪማ------------------------

2
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
አሐዱ አመላክ አሜን
በየሲሶ ዓመት ክፍላትን ለመቃኘት
የሚያስችል መቃኛ ነጥብ
 ቅኝት የሚደረገው ክፍል
------------------------------------
 ቅኝት የሚደረግበት ሰዓት
------------------------------------
 ቅኝት የተደረገበት ቦታ
--------------------------------------
-
2
 በቅኝት ወቅት የተገኙ አባላት
--------------------------------.
----------------------------------.------
-----------------------.-----------------
-----------------------------------------
----.
--------------------------------.--------
----------------------.------------------
------------
1. ዕቅድ አፈጻጸም በተመለከተ
1.1. የተከናወኑ ዕቅዶች
-----------------------------------------
-----------------------------------------
2
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
------------------------------------
1.2. በከፊል የተከናወኑ ዕቅዶች

1.3. ያልተከናወኑ ዕቅዶች

1.4. በዕቅድ አፈጻጸም ወቅት
ያጋጠሙ ችግሮች

-----------------------

2
2. የክፍሉ የመረጃ አያያዝ በተመለከተ፤
2.1. ክፍሉ በመረጃነት የሚይዛቸው
መረጃዎች ምንድን ናቸው@
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------

2
-----------------------------------------
----------------------
2.2. ክፍሉ መረጃዎችን ያደራጀበት
እና የያዘበት መንገድ ሁኔታ

2.3. ክፍሉ በመረጃ አያያዝ ሂደት
ያጋጠሙት ችግሮች

2.4. ከመረጃ አያያዝ አንጻር በክፍሉ
የሚስተዋሉ ችግሮች

3. የአባላት አያያዝ እና የአገልግግሎት
ሱታፌ
2.1. የክፍሉ አባላት ብዛት
-------------ወንድ------------ ሴት
------------------
2.2.በክፍሉ ያሉ አባላት በአገልግሎት
እና በመንፈሳዊ ሕይወታቸው
እንዲጸኑ የሚደረገው ጥረት
2
----------------------------------------

-----------------
2.3. የክፍሉን አባላት ወደ አገልግሎት
የሚሠማሩበት እና የክትትል እና
የድጋፍ ሥርዓት

2
----------------------------------------
----------------------------------------
----------------------------------------
----------------------------------------
----------------------------------------
----------------------------------------
----------------------------------------
----------------------------------------
----------------------------------------
----------------------------------------
-----------------
2.4. በክፍሉ አባላት ላይ የሚስተዋሉ
የአገልግሎት እና የመንፈሳዊ ህይወት
ዝለቶች
2
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
--------------------
3. የክፍሉ የበጀት አጠቃቀም እና አያያዝ
በተመለከተ

2
3.1. የክፍሉ የዕቅድ በጀት ጥያቄ እና
አጠቃቀም ሥርዓት በተመለከተ
(ከንዑሳን ክፍላት አንጻር)

--------------
3.2.ክፍሉ በበጀት ጥያቄ እና አፈጻጸም
ዙርያ ያጋጠሙ ችግሮች

-----------------------------------
3.3. ክፍሉ በበጀት አጠቃቀም ዙርያ
ከሒሳብ ክፍል ጋር ያለው ግኑኝነት

2
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
----------------------
4. የጊዜ አጠቃቀም በተመለከተ

2
4.1. የክፍሉ የዕቅድ አፈጻጸም
ከተቀመጠለት ጊዜ አንጻር እንዴት
ይታያል

--
4.2.የክፍሉ አባላት በጊዜ አጠቃቀም
ዙርያ ያላቸው አመለካከት እና
አጠቃቀም በተመለከተ

4.3. ክፍሉ በሳምንታዊ ስብሰባ ወቅት
ያለው የጊዜ አተቃቀም ከአጀንዳዎች
ዕይታ እና ከውሳኔ አሰጣጥ አንጻር
እንዴት ይታያል

5. የቃለ ጉባኤ አያያዝ እና ውሳኔ አሰጣጥ
በተመለከተ
5.1. የክፍሉ የቃለ ጉባኤ አያያዝ ሥርዓት
ምን ይመስላል
5.2. የአጀንዳ አያያዝ፤
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
-----------------------------------------
2
-----------------------------------------
-
5.3. የሃሰብ እና የውሳኔ አሰጣጥ ሂደት
አመዘጋገብ

6. የቓኚው አስተያየት

----

ሥም -------------------------------------- ፊሪማ---------------------------------- ቀን----------------------------------

2
%
የስብሰ የስብሰባ የአጀንዳ አጀንዳ
ባ ው ው ው የተወሰ ክን
ቀን ዓይነት ዝርዝር ከዕቅድ ነ ን
/መደበኛ አንጻር ውሳኔ
ወይም /ከዕቅድ
ኢ- አንጻር
መደበኛ ወይም
ከዕቅድ

2
ውጪ/

2
2
የ---------------------- ግቢ ጉባኤ
የ--------------------------- ክፍል
የ------------------------- ወር የእቅድ አፈጻጸም
መገምገሚያ ቅጽ

ተ. የዕቅ የሚከናወንበ የእቅዱ ያልተከናወነበ ከክፍሉ

ቁ ድ አፈጻጸ /ከኦ/ኢ/
2
ተራ ት ወር ም ት ምክንያት ክፍል
ቁጥር የተሰጡ
አስተያየቶ
ች እና
ድጋፎች

2
2
2

You might also like