You are on page 1of 1

ቀን ______________________.

ለሚመለከተው ሁሉ

ጉዳዩ ፦ የሥራ ልምድ የምስክር ወረቀት ስለመስጠት ይሆናል።

ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው ገብረሚካኤል ረታ መንግሥቱ

(GEBREMICHAEL RETA MENGISTU) የተባሉ ግለሰብ በድርጅታችን

(በተቋማችን) ማዕዶት መድሃኒት መደብር ውስጥ ከግንቦት 15 ቀን 2013 ዓ.ም

እስከ ሕዳር 15 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ በታማኝነትና ፣ በብቃትና በጥራት ሲሠራ

የቆዩ መሆኑን በትህትና እያሳወቅን በዚህ በሙያው ብቻ ሳይሆኑ ጥሩ ሥነምግባር

፣ከሰው ጋር ተግባብቶ የመኖር (Sociable) እና ቀና አመለካከት ያላቸው መሆኑን

እንዲሁም በሳይኮሎጂም ሕብረተሰቡን የማከም ብቃት እንዳላቸውና

ሕብረተሰቡን የማስተማር እና የመምከር /የጤና ምክር አገልግሎት የመስጠት

ብቃት ያላቸው መሆኑን እየመሰከርን ይህ ግለሰብ በየትኛውም ተቋም

በመንግሥትም ሆነ በግል ላይ ቢቀጠር በታማኝነት ፣ በብቃትና በጥራት የመስራት

ልምድ ያሏቸው መሆኑን እያሳወቅን ይህን የሥራ ልምድ የምስክር ወረቀት

ሰጥተናቸዋል።

ከሠላምታ ጋር!

You might also like