You are on page 1of 1

የኢትዮጵያ አንድነት አፀደ ሕፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ 2013 ዓ .

ም የ 4 ኛክፍል አ/ሳይንስ የሙከራጥያቄ

ሀ .የሚከተሉትን ጥያቄ ዎች በጥሞና ካነበባችሁ በኋላ ትክክል የሆነውን እውነት ትክክል ያልሆነውን ሀሰት በማለት
በመልስመስጫ

1 . አሪተሪ ደምን ከሰውነት ክፍል ወደልብ የሚደረስ ልበ ገንዳ ነው፡፡------------------------

2. ካፒለሪ ማለት አሪተሪ እና ቪይን የሚያገናኝ ስስ ግድግዳ ያለው ነው፡፡--------------------

3. ቀኝ ኦሪክል ልበገንዳ ከቀኝ ቪንትሪክል ተቀባይ ልበገንዳ ነው፡፡-------------------------

4. ኤች አይቪ በደም ውስጥ በፍጥነት የሚራባ ባክቴሪያ ነው፡፡----------------------

5 . ልባችን በሰውነታችን ውስጥ በስተ ቀኝ ደረታችን አካባቢ የሚገኝ ነው ፡፡----------

ለ .የሚከተሉትን ጥያቄዎች ከነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ፡፡

6. ከልባችን ወደሰውነታችን የተጣራ ደም የሚያሰራጩት የደምስሮች ---------ይባላሉ፡፡

ሀ. አሪቲ ለ.ካፒለሪ ሐ. ደምዳ መ.ቬይን

7. የኮረዳነት ሥነ- ህይወት ለውጥ በየትኛው የእድሜክልል ነው?

ሀ. 12-14 ለ. 11-15 ሐ . 11-13 መ. 11-12

8. ቀይ የደም ህዋስ

ሀ. .በሽታን ለ መ ዋጋት ለ. ኦክስጅን ይሸከማል ሐ. ደም በፍጥነት እንዲረጋ ይረዳሉ፡፡

ሐ. የበተሰጡት ባዶቦታዎች ላይ ትክክለኛውን ቃላት ሙሉ፡፡

9 .-----------------ኦክስጅንና አልሚ ምግቦች ለሰውነታችን ህዋሶች የሚያሰራጩበት እና የተቃጠለ አየር እና ሌሎች


ቆሻሻዎችን ከሰውነት በደም አማካኘነት የሚወገድበት ሂደት ነው፡፡

10.-------እና--------በተወሰነ የእድሜክልል ውስጥ በወንዶች ናበሴቶች ላይ የሚከሰቱ አካላዊ የባህሪይ ለውተጦች፡፡

11. ኮረዳነት --------ዓመት ክልል ውስጥ ይከሰታል፡፡

12. ምግብ መድቀቅና ወደሟሚ አልሚ ምግቦች የመብላላት ሂደት --------------ወይም ልመት ይባላል፡፡

13.-------------ልጅ ለመውለድ የሚያበቃክስተት ነው፡፡

14. ተቃራኒ ፆታን ማክር እና ለተቃራኒ ፆታ የሀላፊነት ስሜትን ማዳበር የመልካም -------------መገለጫዎች ነቸው፡፡

15. -----------አሪተሪና ቬይን በሚገናኙበት ጫፍላይ የሚገኝ ነው፡፡

መ/ር ፍቅሬ ነገሰ

You might also like