You are on page 1of 1

1.

ነገረ ቅደሳን፡-
 ቅደሳን በነገረ ዴኅነት ውስጥ ያላቸው ሚና ምንዴን ነው? ቤተ ክርስቲያን ሇቅደሳን የምትሰጠው
ቦታ እስከምን ዴረስ ነው?
 ቅደሳንን በሕይወታችን ውስጥ እንዳት እንጠቀምባቸው?
 ከዚሁ ጋር ተያይዞ በተሇያዩ ዴርሳናትና ገዴላት ውስጥም ‹‹እስከ 10 ትውልዴ እስከ 50 ወዘተ
እምርልሃሇው›› የሚል ቃል ኪዲን ይነበባልና ትርጎሜውና ምሥጢሩ ምንዴን ነው? ከምሥጢረ
ንስሐ እና ምሥጢረ ክህነት ጋር አይጣላምን?

2. ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዲዮች እና ኦርቶድክሳዊ እይታቸው፡-


 አሁን በሀገራችን ኢትዮጵያም ሆነ በዓሇም ዓቀፍ ሁነቶች የሚስተዋለ ፖሇቲካዊ፣ ማኅበራዊ እና
ኢኮኖሚያዊ ጉዲዮችን እኛ ኦርቶድክሳዊያን መረዲት ያሇብን በምን አግባብ ነው?
 በእንዯዚህ አይነት የፈተና ወቅት እንዯዜጋ ሀገራዊ እና እንዯ ምእመን ሃይማኖታዊ /ቤተ
ክርስቲያናዊ/ ዴርሻችን ምን መሆን አሇበት?

3. ክርስቲያናዊ ሕይወት እና ባሕል፡-


 እውነተኛው ክርስቲያዊ ማንነት ሇክርስቲያናዊ ማንነታችን የሚመጥን ስም፣ ግብር፣ አርኣያነት
እንዱኖረን ምን እናዴርግ?
 ሇነገ የምንቀጥረው ክርስቲያናዊ ሕይወት /ግብር/ አሇ ወይ? ወዯ ምሥጢራቱ፣ ወዯ ውስጠኛው
ክርስቲያናዊ ማንነት፣ ራስን በእውነት ሇእግዚአብሔር ወዯ መስጠት እንዳት እንዯግ?
 በሀገራችን በማኅበራዊ ሕይወታችን ውስጥ እንዯ ባሕል የያዝናቸው ክርስቲያናዊ ትሩፋቶች አለን፡፡
አሁን አሁን በዘመናዊነት ሰበብ ያሇንን እየጣልን አዱስ ባሕል እየወረረን ነው፡፡ ከዚህ ጀርባ ያለ
ምክንያች ምን ይሆኑ? ዘመን አመጣሽ የባሕል ወረራን እንዳት መከላከል ይቻላል?

4. ክብረ ክህነት እና የካህን-ምእመን መስተጋብር፡-


 በዘመናችን የክብረ ክህነት እሳቤያችን መስመር እየሇቀቀ እንዯመጣ ማሳያዎች አለ። ከምን የመጣ
ይሆን?
 በካህናት እና በምእመናን መካከል ያሇው መስተጋብር ምን መምሰል አሇበት? የካህኑ ኃላፊነት፣
የምእመናን ዴርሻ እስከምን ዴረስ ነው?
 ምእመናን በአጥቢያዎቻቸው ያለ አባቶቻቸውን እና በገዲማትና በብሕትውና ያለ አባቶችን በምን
መንገዴ ነው መጠቀም /መገልገል/ ያሇበት?
 በውኑ ‹‹ሌላ›› ነጻ አውጪ/ፈዋሽ/ነቢይ/መናኝ/ባሕታዊ/ጻዴቅ አባቶች ያስፈልጉናልን? ቤተ ክርስቲያን
እስካሁን ያልነገረችን/የማታውቀው አዱስ አባት፣ ንጉሥ፣ የዓሇም ብርሃን፣ መናኝ፣ ይመጣልን?

5. ክርስቲያናዊ የሚዱያ አጠቃቀም፡-


 በዚህ ጊዜ አብዛኛው ነገር እየተዯረገ ያሇው በሚዱያ ነው፡፡ ሚዱያ የኢኮኖሚ የፖሇቲካ የእምነት
አጀንዲዎች ተሸካሚ ሆኗል፡፡ በተፋሇሱ ትርክቶች፣ በሃይማኖታዊና ፖሇቲካዊ ሴራዎች በሚዱያው
አማካኝነት ተልእኮ ተኮር ሥራዎች እየተሠሩ ነው፡፡
 ከዚህ አንጻር፡-
 እንዯ ክርስቲያን ሇሚዱያ ያሇን ግንዛቤና ቅርበት ምን መሆን አሇበት?
 ሀገራዊም ሆነ ሃይማኖታዊ ሚናዎቻችንን እና ተልእኮዎቻችንን ሇመወጣት ሚዱያውን
እንዳት መጠቀም ይቻላል?

You might also like