Professional Documents
Culture Documents
የመንግሥት ግዥ አፈጻጸም መመሪያ
የመንግሥት ግዥ አፈጻጸም መመሪያ
በሐረሪ ህዝብ ክልል መንግስት በተሻሻለው የግዥና ንብረት Aስተዳደር Aዋጅ ቁጥር 87│2002
Aንቀጽ 71/2 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህንን መመሪያ Aውጥቷል።
ክፍል 1
ጠቅላላ
1. Aጭር ርEስ
ይህ መመሪያ '' የሐረሪ ክልል መንግሥት የግዥ Aፈጻጸም መመሪያ'' ቁጥር43/2003 ተብሎ
ሊጠቀስ ይችላል።
2. ትርጓሜ
1.የቃሉ Aግባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ
ሀ. '' የቴክኒክ ፍላጎት መግለጫ'' ማለት Eቃው፣ Aገልግሎቱ፣ የግንባታ ሥራው ወይም
የምክር Aገልግሎቱ ሊያሟላ የሚገባውን ጥራት፣ ዓይነትና ደረጃ የሚገልፅ ሰነድ
ነው።
ለ. ''Aዋጅ'' ማለት የሐረሪ ክልል መንግሥት የግዥና ንብረት Aስተዳደር Aዋጅ ቁጥር
87/2002 ነው።
ሐ. ''ጨረታ'' ማለት የጨረታ ማስታወቂያው ይፋ ከተደረገበት ወይም የጨረታ ግብዣ
ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታው Aሸናፊ ተለይቶ ውል Eስኪፈረም ድረስ ያለውን
የግዥ Aፈጻጸም ሂደት የሚገልጽ ነው::
መ. ''መደበኛ የጨረታ ሠነድ'' ማለት የመንግስት መሥሪያ ቤቶች Aጠቃላይ ይዘቱ Aንድ
ወጥ ወይም ተመሳሳይ የሆነ የጨረታ ሠነድ በቀላሉ ማዘጋጀት Eንዲችሉ
Eንደግዥው ዓይነት ተለይቶ በቢሮው የተዘጋጀ ሠነድ ነው።
ሠ. '' የግዥ ሥራ ክፍል'' ማለት የመንግስት መስሪያ ቤቶች Eንደስራ ባሀሪያቸው
የሚኖራቸው የውስጥ Aደረጃጀት Eንደተጠበቀ ሆኖ ግዥን Eንዲፈጽም ኃላፊነት
የተሰጠው Aካል ነው::
1
ረ. ጠቅላላ ዋጋ ማለት ለAንድ ግዥ Aፈፃፀም ታክስን ጨምሮ ማናቸውም ሌሎች
ወጪዎችን በማካተት በክልል መንግሥት መ/ቤቱ ለሚፈፀም ግዥ የሚከፈል ዋጋ
ነው፡፡
2. በዚህ መመሪያ ውስጥ ያሉ ሌሎች ቃላትና ሐረጎች በሐረሪ ህ/ክ/መንግሥት የግዥ
ንብረት Aስተዳደር Aዋጅ ቁጥር 87/2002 የተሰጣቸውን ትርጉም ይይዛሉ፡፡
4. መርሆዎች
ሀ. በግዥ Aፈፂፀም ረገድ ገንዘብ ሊያስገኝ የሚችለውን ጥቅም ማስገኘት፣ ይህም ማለት
ቁጠባን፣ የAፈፃፀም ብቃትን Eና ውጤታማነትን ማረጋገጥ፣
2
ክፍል 2
ተግባርና ኃላፊነት
4
ለ. ከስራው ጋር በቀጥታ ግንኙነት የሚኖረው የበላይ ሃላፊ Eንዲያፀድቅ
ውክልና ሊሰጥ ይችላል፣
ሐ. የመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊ የሚሰጠው ውክልና በገንዘብ መጠን ተገድቦ ለተለያዩ
የስራ ኃላፊዎች ሊሰጥ ይችላል፣
14. በግዥ Aፈጻጸም ሂደት የሚደረጉ የዋጋ ማስተካከያዎችን Aግባብነት የማረጋገጥ፣
15. በዚህ መመሪያ Aንቀጽ 44 መሠረት Eና በመስሪያ ቤቱ የተከናወነውን የግዥ
Aፈጻጸም Aስመልክቶ የቀረበ የመረጃ ፍላጎት ጥያቄ በግዥ ሥራ ክፍሉ ተቀባይነት
ማጣትን Aስመልክቶ የሚቀርቡ Aቤቱታዎችን በገለልተኛነት መርምሮ ውሳኔ
ይሠጣል፣
16. የውል ሰነድ ይፈርማል፣EንደAስፈላጊነቱ ውክልና ሊሰጥ ይችላል በውሉ መሰረትም
ግዥው መፈፀሙን ይከታተላል፣
17. በAዋጁ Aንቀፅ 9(ረ) መሰረት ከግዥው ውስብስብነት ወይንም መ/ቤቱ ካለው የግዥ
Aቅም በላይ በመሆኑ ምክንያት የመ/ቤቱ ግዥ የሚከተሉትን ተመርኩዞ በሶስተኛ
ወገን Eንዲፈፀም ሊያደርግ ይችላል፣
ሀ. ከሶስተኛ ወገን የሚያገኘው የግዥ Aገልግሎት Aዋጁን Eና ይህንን መመሪያ
ተከትሎ Eንዲፈፀም ያደርጋል፣
ለ. ለመ/ቤቱ ግዥ በሚፈፅመው 3ኛ ወገን Eና በመ/ቤቱ መካከል ግልፅ የሆነ የስራ
ክፍፍል Eንዲኖር ያደርጋል፣
ሐ. በዚህ ንUስ Aንቀፅ መሰረት በ3ኛ ወገን ለሚፈፀሙ ግዥዎች የሚወሰኑ
ውሳኔዎች በሙሉ በቅድሚያ ለመ/ቤቱ ቀርበው የተፈቀዱ መሆን ያለባቸው
መሆኑን ያረጋግጣል፣
18. በመስሪያ ቤቱ የተከናወኑ ግዥዎችን የሚገልጽ የግዥ Aፈጻጸም ሪፖርት በቢሮው
በሚዘጋጁ ቅጾችና በሚወሰነው መሠረት የመላኪያ ጊዜውን ጠብቆ Eንዲላክ
ያደርጋል፣
19. የመ/ቤቱን Aፈፃፀም በሚመለከት ቢሮው ለሚያደርገው የግዥ Oዲት ምርመራ፣
ሀ. የሚያስፈልጉ ሰነዶች በሚፈለገው ጊዜ Eንዲቀርብ፣
ለ. ለተመደቡት Oዲተሮች Aገልግሎት የሚሆን የተመቻቸ የስራ ቦታ Eንዲዘጋጅ፣
ሐ. ስለተፈፀሙት ግዥዎች Aካሔድ ሊያስረዳ የሚችል ሓላፊ ወይንም ሠራተኛ
Eንዲመደብ ያደርጋል፡፡
20. በOዲት ግኝቶች ላይ ከቢሮው በተሰጡ Aስተያየቶች መሰረት ተገቢ ማስተካከያ
የማድረግ Eና የተደረጉ ማስተካከያዎችንም ለቢሮው ማሳወቅ፡፡
5
6. የግዥ የስራ ክፍል ተግባርና ኃላፊነት:-
1. የመሥሪያ ቤቱን ፍላጎት በማሰባሰብ በዚህ መመሪያ Aንቀፅ 8-13 በተገለፀው መሰረት
የግዥ Eቅድ ያዘጋጃል፤ ከሌሎች መ/ቤቶች ፍላጎት ጋር በጋራ ግዥ Eንዲፈጸምላቸው
በቢሮው የተወሰኑትን ይለያል፣
2. በAዋጁ Aንቀጽ 44 ንUስ Aንቀጽ 1"ሸ" Eና በዚህ መመሪያ Aንቀጽ 24 ንUስ Aንቀጽ 7
ከተፈቀደው በስተቀር ማንኛውም የመንግስት ግዥ በመንግስት ግዥ መሳተፍ Eንዲችሉ
በቢሮው ከተመዘገቡ Eና የባንክ ሂሳብ ካላቸው Aቅራቢዎች የተፈጸመ መሆኑን
ማረጋገጥ፣
3. ከጠያቂ የስራ ክፍል ጋር በመተባበር የጨረታ ሰነድ Aዘጋጅቶ ለግዥ Aፅዳቂ ኮሚቴ
ያቀርባል፣
4. በግዥ Aፅዳቂ ኮሚቴ በሚሰጡ Aስተያየቶች መሰረት የጨረታ ሰነዶችን ያስተካክላል
5. በAዋጁ Aንቀጽ 28 ከተገለጸው በተጨማሪ የሚከተለውን ያከናውናል
ሀ. በዓለም Aቀፍ ግልጽ ጨረታ ዘዴ የሚፈጸመውን ግዥ ጨምሮ የግዥው
የገንዘብ መጠን፡-
ሀ. ለግንባታ ዘርፍ ሥራ ከብር 10, 000,000.00 በላይ
ለ. ለEቃ ግዥ 3,000,000.00
ሐ. ለምክር Aገልግሎት 2,000,000.00
መ. ለሌሎች Aገልግሎቶች 1, 000,000.00
የሆነ የAንድ ጊዜ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ በወጣበት ተመሳሳይ ጊዜ በቢሮው
የመረጃ መረብ /ድረ ገጽ/ ላይ ለሕዝብ ይፋ ማድረግ።
ለ. በዚህ ንUስ Aንቀጽ ፊደል ተራ. ሀ ከተገለጸው የገንዘብ መጠን በላይ ለሆኑ
ግዥዎች የጨረታው Aሸናፊው ከተመረጠና የግዥ ውል ከተፈረመ በኋላ
ባሉት Aምስት ቀናት ውስጥ በቢሮው የመረጃ መረብ /ድረገጽ/ በተዘጋጀው
ፎርም ላይ በመሙላት መረጃው ለሕዝብ ይፋ Eንዲሆን ያደርጋል።
6. የጨረታ ሰነድ ይሸጣል፣
7. በጨረታ ሰነዱ ላይ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ማብራሪያ ይሰጣል ወይንም Eንዲሰጥ
ያደርጋል፣
8. የመጫረቻ ሰነድ መቀበያ ሳጥን ያዘጋጃል፣ ያስተዳድራል፣
9. ጨረታ ይከፍታል፣ Eስከተቻለ ድረስ የጠያቂ ክፍል Eና የውስጥ Oዲት ተወካይ
በጨረታ Aከፋፈት ስነ-ስርዓቱ ላይ Eንዲገኙ ይጋብዛል፣
6
10. በቀረቡ የመጫረቻ ሰነዶች ዋና ዋና ገፆች ላይ ማህተም Eየተደረገ መፈረሙን
ያረጋግጣል፤ የጨረታ መክፈቻ ቃለ ጉባኤ Eንዲያዝ ያደርጋል፣
11. የጨረታ ማስከበሪያ ይቀበላል፣ Eንዲጠበቅ ያደርጋል፣ በጨረታ ሰነዱ በተገለጹት
ሁኔታዎች መሠረት የጨረታ ማስከበሪያውን ይወርሳል ወይንም ተመላሽ ያደርጋል፣
12. የመጫረቻ ሰነዶች ኮፒ ጨረታውን Eንዲገመግሙ ለተወከሉ ኮሚቴ Aባላት
መሰጠቱን Eና Oርጅናል ሰነዶቹ ለማጣቀሻነት በጥንቃቄ ተነጥለው መያዛቸውን
ያረጋግጣል፣
13. የመጫረቻ ሰነዶችን ይገመግማል ወይም Eንዲገመገም ያደርጋል፣የግምገማ ውጤቱን
ለግዥ Aጽዳቂ ኮሚቴ ያቀርባል
14. የመጫረቻ ሰነድ በግዥ የሥራ ክፍል ሲገመገም መረጃዎች በትክክል
መገልበጣቸውን፣ የሂሳብ ስሌት በትክክል መሰራቱን ወይም ማንኛውም Aንድን
ተጫራች ሊጠቅም ወይንም ሊጎዳ የሚችል ተግባር Aለመፈፀሙን ያረጋግጣል፣
15. የመጫረቻ ሰነድ የግምገማ ሪፖርቶችን Aስመልክቶ ለግዥ Aፅዳቂ ኮሚቴ ማብራሪያ
ይሰጣል ወይም ማብራሪያ Eንዲሰጥ ያደርጋል፣
16. በሦስተኛ ወገን የሚከናወኑ ግዥዎችን ይከታተላል፣ ያስተባበራል፣
17. የመንግስት መስሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ በሚሰጠው ውክልና መሰረት ግዥ መርምሮ
ያፀድቃል፣
18. ለAሸናፊ Eና ተሸናፊ ተጫራቾች የጨረታ ውጤት ያሳውቃል፣
19. የውል ሰነድ Aዘጋጅቶ በተሰጠው የውክልና ስልጣን መሰረት ይፈርማል ወይም
በሚመለከተው የበላይ ኃላፊ Eንዲፈረም ያደርጋል፣
20. የመንግስት መ/ቤቱ በውል ስምምነቱ መሰረት ግዴታውን መወጣቱን Eና የውል
መብቱ መከበሩን ያረጋግጣል፣
21. በዋጋ ማቅረቢያ ለሚፈፀሙ ግዥዎች ተሳታፊ የሚሆኑ Eጩ ተወዳዳሪዎችን
ይመርጣል፤ የዋጋ ማቅረቢያም ይሰበስባል፣
22. በተለይ በዋጋ ማቅረቢያ ለሚፈፀሙ ግዥዎች ከAሸናፊ ተጫራቾች የተሰጡ
ዋጋዎች የገበያ ዋጋ መሆናቸውን ያረጋግጣል፣
23. የግዥ ሰነዶችን ይይዛል፣ ይጠብቃል፣ ከሚመለከታቸው ሕጋዊ Aካላት ማብራሪያ
ሲጠየቅ ተገቢውን ማብራሪያ ይሰጣል፣
24. በAዋጁ Aንቀጽ 19(2) በተገለጸው ሁኔታ ካልሆነ በስተቀር የመ/ቤቱን የግዥ
Aፈጻጸም ሂደት Aስመልከቶ መረጃ Eንዲሰጠው ጥያቄ ለሚያቀርብ Aካል
የተጠየቀውን መረጃ በተቻለ ፍጥነት ይሰጣል። ሆኖም መረጃውን የመስጠት ሂደት
7
መሥሪያ ቤቱን ለተጨማሪ ወጪ የሚዳርገው ከሆነ መረጃ ፈላጊው ወጭውን
Eንዲሸፍን መደረግ ይኖርበታል።
መርምሮ ያፀድቃል፣
9
ክፍል 3
የግዥ Eቅድ
8. የግዥ Eቅድ ስለማዘጋጀት
1. ማንኛውም የመንግስት መሥሪያ ቤትና በሥሩ የተደራጁ Aካላት የታቀዱ የሥራ
ፕሮግራሞቻቸውን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስፈልጋቸውን የግዥ ፍላጎት በወቅቱ
ማዘጋጀት Aለባቸው::
2. የመንግስት መ/ቤቶች የሚፈጽሙት ግዥ Eቅድን መሠረት ያደረገ መሆን Aለበት::
የሚዘጋጀው Eቅድም የሚከተሉትን ዓላማዎች ከግብ ለማድረስ የሚያስችል መሆን
Aለበት::
ሀ. በAዋጁ Aንቀፅ 5 ከ1-5 ላይ የተመለከቱትን የመንግስት ግዥ መርሆዎች
ተግባራዊ ለማድረግ፣
ለ. የመሥሪያ ቤቱን የሥራ ፕሮግራም ለማሳካት፣
ሐ. መሥሪያቤቱ የቁጥቁጥ ግዥን በመከላከል Aሰራሩ ጊዜና ወጪ ቆጣቢ
Eንዲሆን፣
መ. በግዥ Aፈጻጸም ወቅት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ሥጋቶችን በቅድሚያ በመገንዘብ
ተገቢውን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ የሚያስችል፡፡
10
ረ/ የግዥ ፍላጎቱ የማህበረሰቡን ያካባቢ ደህንነት Eና ጥበቃ የማይጎዳ መሆኑን
ማረጋገጥ፤
2. የመንግስት መ/ቤቶች በመ/ቤቱ ከሚገኙ የሥራ ክፍሎች የግዥ ፍላጎቶች በማሰባሰብ
ዓመታዊ የግዥ ፍላጎታቸውን ለማወቅ የሚከሉትን መፈጸም Aለባቸው፣
ሀ/ በመ/ቤቱ የሚገኙ ተጠቃሚዎች ዓመታዊ የግዥ ፍላጎቶቸውን Eንዲያቀርቡ
መጠየቅ፣
ለ/ ከተጠቃሚዎች የቀረበውን ፍላጎት በግዥ ዓይነት፣ ብዛት፣ የጥራት ደረጃ Eና
የሚገኝበትን ቦታ መለየት፣
ሐ/ መ/ቤቱ ልዩ ትኩረትና ቅድሚያ የሚሠጣቸውን Eቃዎች፣ የግንባታ ሥራና
Aገልግሎቶችን መለየት፣
መ/ የቀረበው ፍላጎት በቂ Aቅራቢ ያለው ወይም የሌለው መሆኑን ማጣራት፣
ሠ/ በመ/ቤቱ በተደረገ ጥናት ወይም ከሌሎች ምንጮች በተገኘ የገበያ መረጃ
ለየግዥው የሚያስፈልገውን የዋጋ ግምት ማወቅ፣
ረ/ የቴክኒክ ፍላጎት መግለጫ በተጠቃሚዎቹ መዘጋጀቱን ወይም ወደፊት የሚዘጋጅ
መሆኑን ማጣራት፣
3. የመንግስት መሥሪያ ቤቶች ከተጠቃሚዎች የተሰባሰበውን ፍላጎት Eና ከገበያ ጥናት
የሚገኘውን መረጃ መሠረት በማድረግ Eና የሚከተሉትን ሁኔታዎች ግምት ውስጥ
በማስገባት ግዥውን ማደራጀት Aለባቸው:-
11
1 የመንግስት መ/ቤቶች በግዥ Eቅድ ዝግጅት ወቅት በAዋጁና በዚህ መመሪያ
ለEያንዳንዱ የግዥ Aይነት ከተፈቀዱት የግዥ ዘዴዎች ውስጥ Aግባብነት
ያለውን በመምረጥ በEቅዱ ላይ ማመልከት Aለባቸው።
12
ሀ/ የግዥውን ምድብ ፣ ቁጥር፣
ለ/ የግዥውን መግለጫ፣
ሐ/ የግዥውን መጠን፣
13
5. ከላይ በንUስ Aንቀጽ 4 የተገለጸው Eንደተጠበቀ ሆኖ የመንግስት መ/ቤቶች
Aስፈላጊሆኖ ሲያገኙት Eና በመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊ ሲታመንበት በማንኛውም ጊዜ
የግዥ Eቅዳቸውን ሊያሻሽሉ ይችላሉ::
6. በዚህ Aንቀጽ ንUስ Aንቀጽ 5 መሰረት ለAፈጻጸም በመ/ቤቱ ለሚገኙ የሚመለከታቸው
የሥራ ክፍሎችና ለቢሮው የተከለሰውን Eቅድ መላክ Aለባቸው::
7. Aመታዊ የግዢ Eቅድን ይፋ ማድረግ ቢሮው በዚህ መመሪያ Aንቀፅ 13 (3) መሰረት
ከመ/ቤቶች የተላኩለትን Aመታዊ የግዢ Eቅድ በማሰባሰብ በዚህ መመሪያ Aንቀፅ 6
(5) ከተገለፀው የገንዘብ መጠን በላይ የሆነ የግዢ Eቅድ EንደAስፈላጊነቱ በየግዢው
Aይነት በመለየት ይፋ ያደርጋል፡፡ ወይም ድረ-ገፅ ላይ የሚያወጡበትን ሁኔታ
ያመቻቻል፡
ክፍል 4
14. የግዥ ዘዴዎችና Aፈጻጸም
1. የተፈቀዱ የግዥ ዘዴዎች
በAዋጁ Aንቀጽ 26 መሠረት የሚከተሉት የግዥ ዘዴዎች ተፈቅደዋል:-
ሀ/ ግልጽ ጨረታ፣
ለ/ ውስን ጨረታ፣
ሐ/ በዋጋ ማቅረቢያ የሚፈጸም ግዥ፣
መ/ ከAንድ Aቅራቢ የሚፈፀም ግዥ፣
ሠ/ በመወዳደሪያ ሃሣብ መጠየቂያ የሚፈፀም ግዥ፣
ረ/ በሁለት ደረጃ ጨረታ የሚፈጸም ግዥ፣
14
የመንግስት መ/ቤቶች በግልፅ ጨረታ ዘዴ ግዥን ለመፈጸም በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ
የጨረታ ሠነድ መጠቀም Eና ከዚህ በታች በAንቀጽ 15 የተዘረዘሩትን Aፈፂፀሞች መከተል
Aለባቸው።
15.1. ቅድመ-ሁኔታዎች
የመንግስት መ/ቤቶች ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ዘዴ ግዥ ለመፈፀም የሚከተሉት
ሁኔታዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል፡፡
1. የሚፈለገው ግዥ በAገር ውስጥ ተጫራቾች ብቻ ሊያሟላ መቻሉን Eና ግዥው በዚህ
መመሪያ Aንቀጽ 16/2 ለዓለም Aቀፍ ጨረታ ከተፈቀደው የገንዘብ መጠን በታች ሲሆን፣
ወይም
2. የግዥ መጠን በዚህ መመሪያ Aንቀፅ 16/2 ነው የተገለጣ የገንዘብ ገደብ በላይ ቢኖርም ምርቱ
ወይም Aገልግሎቱ በAገር ውስጥ ብቻ የሚገኝ መሆኑን፣
15.2. የጨረታ ጥሪ
ጊዜና መጠን በAዋጁ Aንቀጽ 28(1) መሠረት Eና በሌሎች ዘዴዎች ተጨማሪ የጨረታ ጥሪ
ሊያስተላልፍ ይችላል::
3. የጨረታው ጥሪ ማስታወቂያ ቢያንስ የሚከተሉትን ፍሬ ነገሮች ሊይዝ ይገባል:-
ሀ. የጨረታው ጥሪ በማስታወቂያ Eንዲወጣ ያደረገው የመንግስት መ/ቤት ስምና
Aድራሻ፣
ለ. የሚቀርበውን Eቃ ወይም Aገልግሎት፣ ዓይነት፣ ከተቻለ ብዛት Eና ርክክቡ
የሚፈፀምበትን ቦታ ወይም የግንባታ ሥራዎችን ዓይነት Eና የሚከናወንበትን ቦታ
ወይም የምክር Aገልግሎት ዓይነት Eና የሚሰጥበትን ቦታ፣
ሐ. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ Eጩ ተወዳደሪዎች ሊያሟሉ የሚገባውን መሥፈርት
መ. የጨረታው ሰነድ የሚገኝበትን ቦታ፣
ሠ. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን፣
ረ. የጨረታውን ሰነድ ለመውሰድ የሚከፈለው ዋጋ፣ በምን Aገር ገንዘብ Eንደሚከፈል
Eና የAከፋፈሉን ዘዴ፣
ሰ. የመጫረቻ ሠነዱ የመጨረሻ ማስረከቢያ Eና የሚከፈትበትን ቀን ፣ቦታና ሰዓት፣
15
ሸ. የመንግስት መሥሪያቤቱ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ ለመሠረዝ መብት ያለው
መሆኑን፣ Eና
ቀ.ለተጫራቾች መገለጽ ያለባቸው Eና በመሥሪያ ቤቱ የታመነባቸው ሌሎች
ጉዳዮች፣
ሐ. የጨረታ ሠነድ በመንግስት መ/ቤቱ የሚዘጋጀው በዋናነት በግዥ የሥራ ክፍል ወይም
ቡድን ሲሆን በግዥ Aጽዳቂ ኮሚቴው ውሳኔ መሠረት ለሚፈጸም ግዥ የሚዘጋጅ
ማንኛውም የጨረታ ሠነድ ሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት ግዥ ለማፅደቅ በመ/ቤቱ
በተቋቋመው ኮሚቴ ተቀባይነት ማግኘት ይኖርበታል::
2. የተጫራቾች መመሪያ
ሀ. ማንኛውም የመንግስት መ/ቤት የመደበኛ የጨረታ ሠነዶች Aንዱ ክፍል ሆኖ የተዘጋጀውን
16
ለ. በመደበኛው ጨረታ ሠነድ የተጫራቾች መመሪያ ይዘት ላይ ምንም ዓይነት ማሻሻያ
ሊደረግ Aይችልም። የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ላይ ግን Eንደ መ/ቤቱ ግዥ
ባህርይና ዓይነት ማሻሻያ ማድረግ ይቻላል። ማንኛውም የመንግስት መ/ቤት የሚያደርገው
ማሻሻያ የሚከተሉትን ያካተተ መሆኑን ማረጋገጥ Aለበት፡
18
17. ተጫራቾች በጨረታው የAፈፃፀም ሒደት ቅሬታ ካላቸው በግዥ Aዋጁ ከAንቀጽ
66-69 Eንዲሁም በዚህ መመሪያ Aንቀጽ 41፣42 Eና 43 መሠረት Aቤቱታ
የማቅረብ መብት Eንዳላቸው Eና Aቤቱታው የሚቀርብበትን ቦታ፣
20
ሀ. ማንኛውም የመንግስት መሥሪያ ቤት የመደበኛ የጨረታ ሠነድ ክፍል ሆነው
የተዘጋጁትን Aጠቃላይ Eና ልዩ የውል ሠነድ ቅጂዎች የጨረታው ሰነድ ክፍል
Aድርጐ ለተጫራቾች መስጠት Aለበት።
ለ. በመደበኛ ጨረታ ሠነዱ Aጠቃላይ የውል ሁኔታዎች ላይ ማሻሻያ ሊደረግባቸው
Aይችልም። ልዩ የውል ሁኔታው ግን Eንደመሥሪያ ቤቱ ግዥ ባህርይና ዓይነት
ማሻሻል ይቻላል።
ሐ. በዚህ ንUስ Aንቀጽ ፊደል "ሀ" Eና "ለ" የተገለጸው Eንደተጠበቀ ሆኖ የመንግስት
መ/ቤቶች የሚያዘጋጁት ልዩ የውል ሁኔታ Eንደግዥው Aይነት ሊለያይ ቢችልም
የሚከተሉትን ያካተተ መሆን Aለበት:-
1. የተጫራቹንና የመንግስት መ/ቤቱን ግዴታና ኃላፊነትን በግልጽ ያመላከተና
በመ/ቤቱ ላይ የሚጣሉ ግዴታዎች ህጋዊ መሠረት ያላቸውና ሊፈጸሙ
የሚችሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ፣
2. EንደAስፈላጊነቱ የውሉ Aፈጻጻም የሚከተላቸውን ዋና ዋና ሂደቶች
የማስረከቢያ ጊዜ፣ Aስተሻሸግ፣ የማጓጓዝ ኃላፊነት፣ የዋጋ ማስተካከያ፣
የክፍያ Aፈጻጸም፣ የርክክብ Eና የፍተሻ ስነ-ስርAት፤ ዋስትና Eና
የመሳሰሉትን Aተገባበር በግልጽ ያስቀመጠ መሆን ይኖርበታል፡፡
22
የሚኖራቸው መሆኑን ማረጋገጥ Eና የግዥውን ጠቀሜታ ለመወሰን ባላቸው AስተዋፅO
ደረጃ መሰረት Aንፃራዊ የመገምገሚያ ነጥብ Eንዲሰጣቸው መደረግ ይኖርበታል፡፡
ሸ. የAገልግሎት ግዥ ለመፈፀም የሚዘጋጅ የጨረታ ሰነድ የግምገማ መስፈርት
በዚህ ንUስ Aንቀጽ 6 ፊደል ተራ ለ(2) መሰረት ለዋጋ የሚሰጠው Aንፃራዊ
ክብደት ከጠቅላላው የማወዳደሪያ ነጥብ ከ50 ፐርሰንት ማነስ የለበትም፡፡
23
የጨረታ ሠነዱ በነፃ Eንዲሠጥ ወይም ለጨረታ ሠነድ ዝግጅቱ ከወጣው ወጪ ባነሰ
ለተጫራቾች Eንዲሸጥ ሊፈቅዱ ይችላሉ:-
ሀ. በጨረታው በቂ ተወዳዳሪ Aይኖርም ተብሎ ሲገመት፣ ወይም
ለ. ለጨረታ ሠነድ ዝግጅቱ የወጣው የወጪ ግምት በጣም Aነስተኛ ነው
ብሎመ/ቤቱ ሲያምን፣ ወይም
ሐ. ለጨረታ ሠነድ ዝግጅቱ የወጣው የወጪ ግምት ከፍተኛ በመሆኑ ወጪውን
ሙሉ በሙሉ ተጫራቾች Eንዲሸፍኑ ቢደረግ የጨረታ ሰነዱ የመሸጫ ዋጋ
ከፍተኛ ስለሚሆን በቂ ተወዳዳሪ Eንዳይኖር ሊያደርግ ይችላል ብሎ ሲያምን፣
መ. ጨረታው በድጋሚ Eንዲወጣ የተደረገ Eና በመጀመሪያው ጨረታ ለመሳተፍ ሰነድ
የገዙ Eጩ ተወዳዳሪዎችን Eንደገና Eንዲገዙ ማድረግ ተገቢ Aለመሆኑ በመ/ቤቱ
ሲታመን፣
3. የጨረታ ሠነዱ ጨረታው ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ Eስከሚዘጋበት ጊዜ ድረስ ባሉት የሥራ
ቀናት በጨረታ ማስታወቂያው በተገለጸው Aኳኋን ለEጩ ተወዳዳሪዎች ዝግጁ መሆን
Aለበት::
24
ሐ. መ/ቤቱ ለEጩ ተወዳዳሪዎች Eይታ ካቀረበው ናሙና በተጨማሪ የቴክኒክ
ፍላጎት መግለጫ የሚያዘጋጅ ከሆነ የሚዘጋጀው መግለጫ Eስከተቻለ ድረስ
የቀረበውን ናሙና የሚገልፅ መሆን ያለበት ሲሆን የቀረበው ናሙና ካለው
የቴክኒክ ባሕርይ ውጪ ያለ ባሕርይ በቴክኒክ መግለጫው ውስጥ Eንዲካተት
ሊደረግ Aይገባም፡፡
25
6. በመንግስት መ/ቤቱ የተለየ ውሳኔ ካልተሰጠ በስተቀር የAሸናፊውን ተጫራች ናሙና
ግዥው Eስከሚጠናቀቅበት ጊዜ ድረስ በናሙናነት ተይዞ መቆየት ያለበት ሲሆን
ናሙናውም በርክክብ ወቅት ለማነፃፀረያነት Eንዲያገለግል መደረግ ይኖርበታል፡፡
26
5. የመንግስት መ/ቤቶች በዚህ Aንቀፅ ንUስ Aንቀፅ 4 ላይ በተገለፀው መሰረት በጨረታ
ሰነዱ ላይ ማሻሻያ ሲያደርጉ Eና ጨረታውን ለመዝጋት በቀረው ጊዜ ውስጥ Eጩ
ተወዳዳሪዎች የተደረገውን ማሻሻያ Aካተው የመጫረቻ ሰነድ ለማዘጋጀት
Eንደማይችሉ ሲገመት የጨረታ መዝጊያ ቀኑን ማራዘም ይኖርባቸዋል፡፡
27
3. የመንግስት መ/ቤቱ በተጫራቹ የቀረበው ሠነድ በመጀመሪያ በተዘጋጀበት Eና
ለጨረታው በተፈቀደው ቋንቋ ትርጉም መካከል ልዩነት Eንዳለው ሲያረጋግጥ ልዩነቱ
በጨረታው ይዘት ላይ መሰረታዊ ለውጥ Aያመጣም ብሎ ካላመነ በስተቀር ሰነዱን
ውድቅ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
28
ለግንባታ ስራ ግዥ የሚደረገው የዋጋ ማስተካከያ ከላይ በAንቀፅ 15.9 በንUስ Aንቀጽ 2
የተጠቀሰው Eንደተጠበቁ ሆነው ከዚህ በታች የተገለጹትን Aሠራሮች ተከትሎ በመደበኛ
የጨረታ ሰነዱ ላይ የተመለከተውን ቀመር በመጠቀም መሰላት ይኖርበታል:-
30
መ/ Aቅራቢው በውል ስምምነቱ መሠረት በወቅቱ ስራውን ወይም Aቅርቦቱን ማከናወን
ባለመቻሉ የሚፈጠር የዋጋ መናር ማስተካከያ የማይደረግበት ስለመሆኑ፣
9. የዋጋ ማስተካከያ ተግባራዊ በማድረግ ሂደት ውስጥ በማስተካከያው ምክንያት የተፈጠረው
ልዩነት ከግንባታ ሥራው ጠቅላላ የውል ዋጋ 25 በመቶ (ሃያ Aምስት ከመቶ) በሚበልጥበት
ጊዜ የዋጋ ለውጡን ተቀብሎ ግዥውን መቀጠሉ Iኮኖሚያዊ ጥቅም የሚያስገኝ መሆኑን
ተረድቶ ተገቢውን ውሳኔ መወሰን Eንዲችል የመ/ቤቱ የበላይ ሃላፊ Eንዲያውቀው መደረግ
ይኖርበታል፡፡
10. የመንግሥት መ/ቤቱ የዋጋ ማስተካከያ ለተፈቀደበት ማንኛውም ግዥ ከAቅራቢው የዋጋ
ማስተካከያ ጥያቄ ባይቀርብም የክፍያ ጥያቄ ሲቀርብለት የዋጋ ማስተካከያ Eንዲደረግባቸው
በውል ስምምነቱ በተፈቀዱ ግብAቶች ላይ የዋጋ መቀነስ መኖር Aለመኖሩን የማጣራትና የዋጋ
ቅናሽ ካለም Aስልቶ ከቀረበው የክፍያ ጥያቄ ላይ ከቀነሰ በኋላ መክፈል ይኖርበታል፡፡
31
ከAቅም በላይ በሆኑ ምክንያቶች የግዥ ሂደቱ ሳይጠናቀቅ ለግዥው የቀረበው ዋጋ ፀንቶ
የሚቆይበት ጊዜ የሚያበቃ መሆኑን መ/ቤቱ ሲረዳ Eጩ ተወዳዳሪዎች ዋጋቸው ፀንቶ
የሚቆይበትን ጊዜ ለተጨማሪ ቀናት Eንዲያራዝሙለት ሊጠይቅ ይችላል፡፡
32
3. በንUስ Aንቀጽ 2 በተገለጸው መሠረት የመንግስት መ/ቤቶች የጨረታ ማስከበሪያ
መጠንን ለመወሰን የሚከተሉትን ሁኔታዎች ከግምት ውስጥ ማስገባት
ይኖርባቸዋል:-
ሀ. የሚገዛው Eቃ /Aገልግሎት/ የዋጋ ሁኔታ በከፍተኛ ደረጃ ተለዋዋጭ
መሆን፣
ለ. በጨረታው የሚሳተፉ በቂ ተወዳዳሪዎች መኖር፣
ሐ. ተጫራቾች Eንዲያቀርቡ የሚጠየቀው ዋስትና በጨረታው Eንዳይሳተፉ
Eንቅፋት Eንደማይሆን፣
መ. Aሸናፊ ሆኖ የተመረጠው ተጫራች ውሉን ለመፈረም ፈቃደኛ Eንዲሆን
የሚገፋፋ፣
ሠ. Aሸናፊ ሆኖ የተመረጠው ተጫራች ውሉን ለመፈረም ፈቃደኛ ባይሆን
ዋስትናው በመሥሪያቤቱ ላይ የደረሰውን ጉዳት ለማካካስ የሚመጥን
መሆኑን፣
33
ሀ. በጨረታ ሠነዱ የተገለጸው የመጫረቻ ሠነድ ማቅረቢያ የመጨረሻ ጊዜ ካለፈ
በኋላ ወይም በመጫረቻ ሠነዱ የተገለጸው የጨረታ ዋጋ ፀንቶ በሚቆይበት ጊዜ
ውስጥ ተጫራቹ ራሱን ከጨረታው ካገለለ ፣
ለ. በጨረታው ውድድር Aሸናፊ በመሆኑ ውል Eንዲፈርም Eና የውል ማስከበሪያ
Eንዲያስይዝ ተጠይቆ ውል ለመፈረም Eና የተጠየቀውን የውል ማስከበሪያ
ለማስያዝ ፈቃደኛ ካልሆነ፣
2. የጨረታ ሳጥን ደህንነት የተጠበቀ መሆን ያለበት ሲሆን ጨረታው Eስከሚከፈት ድረስ
ቁልፉ በግዥ የሥራ ክፍል ኃላፊ ተይዞ መቆየት ይኖርበታል፡፡
34
1. ጨረታው የሚከፈተው በጨረታው ጥሪ ወይም ማሻሻያ ተደርጎ ከሆነ በማሻሻያ
ሰነዱ ላይ በተገለፀው ቀን፤ ሰዓትና ቦታ በግልጽ ይሆናል።
ጨረታው ሲከፈትም፣
35
ሥራ ክፍል ወይም ኃላፊነት በተሰጠው Aካል በጥንቃቄ ተይዞ መቆየት
ይኖርበታል።
ሐ.የቴክኒክ ግምገማ ተደርጎ የተገኘው ውጤት ስልጣን በተሰጠው Aካል ከፀደቀ
በኋላ ውጤቱ በጨረታው ለተሳተፉ ለሁሉም ተጫታራቾች በጽሑፍ መገለጽ
ይኖርበታል::
m. በቴክኒክ ግምገማው ለወደቁ ተጫራቾች የሚጻፈው ደብዳቤ በጨረታው
የወደቁበትን ምክንያት የሚገልጽ መሆን ያለበት ሲሆን የወደቁ ተጫራቾችም
Aቤቱታ ካላቸው Aቤቱታቸውን ማቅረብ ይችላሉ፡፡ Aቤቱታ የሚቀርብበት
Eና የሚመረመርበት ስርዓት በዚህ መመሪያ ከAንቀፅ 39-43 የተገለፁትን
ሁኔታዎች ተከትሎ ይሆናል፡፡
ሠ.የቴክኒክ ውጤታቸው ተቀባይነት ላገኘ ተጫራቾች የሚጻፈው ደብዳቤ የዋጋ
ኤንቬሎፕ የሚከፈትበትን Eለት፣ ሰዓት Eና ቦታ የሚገልጽ መሆን
ይኖርበታል። ደብዳቤውም በEኩል ጊዜ Eንዲደርሳቸው መደረግ Eና ሁሉም
ፈቃደኛ ተጫራቾች በጨረታው የዋጋ ኤንቬሎፕ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ
Eንዲገኙ የሚያስችላቸው በቂ ጊዜ ሊሰጣቸው ይገባል። ሆኖም Aቤቱታ
የቀረበ ከሆነ Aቤቱታው ውሣኔ Eስኪያገኝ ድረስ የዋጋ ኤንቬሎፑ መከፈት
የለበትም፡፡
ረ. በዚህ Aንቀፅ ንUስ Aንቀጽ 3-ሠ ላይ በተመለከተው ጥሪ መሠረት በEለቱ
ለተገኙት Eጩ ተወዳዳሪዎች የቴክኒክ ግምገማውን ውጤት በመግለጽ Eና
በቴክኒክ ግምገማው ውጤት ያለፉ ተጫራቾች የዋጋ ኤን‹ሎፕ Eንዲከፈት
ይደረጋል።
ሰ. ለዋጋ ውድድር ያለፉ ተወዳዳሪዎችን ኤንቬሎፕ በዚህ Aንቀፅ ንUስ Aንቀጽ
2 (ረ) ላይ በተገለጸው መሠረት በመክፈት የተጫራቹን ስም፣ ለግዥው
ያቀረበውን ዋጋ፣ የዋጋ ቅናሽ ካለው መጠኑን Eና ሁኔታውን ፣ Eና
የመሳሰሉ ከዋጋ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸውን ጉዳዮች ተጫራቾች
Eንዲያውቁ መደረግ Aለበት::
g. በቴክኒክ ውድድር ተቀባይነት ያላገኙ Eጩ ተወዳዳሪዎች ያስያዙት የጨረታ
ማስከበሪያ ዋስትና Eንዲሁም የዋጋ ኤንቬሎፕ ሳይከፈት ለተጫራቾቹ
ተመላሽ መደረግ Aለበት። ሆኖም በንUስ Aንቀፅ 3(መ) መሠረት በቴክኒክ
ግምገማው ውጤት ላይ Aቤቱታ ያቀረበ ከሆነ በAቤቱታው ላይ የሚሰጠው
የመጨረሻ ውሳኔ Eስኪታወቅ ድረስ በቴክኒክ የወደቁት ተጫራቾች ዋጋ
36
ማወዳደሪያ Iንቬሎፕም ሆነ ያስያዟቸው የጨረታ ዋስትና ተመላሽ
Aይደረግም፡፡
37
1.3 ከዚህ በላይ በንUስ Aንቀፅ 1.2 (ለ) ላይ የተመለከተው ቢኖርም የመንግስት
መሥሪያ ቤቱ በምርመራ ወቅት የተገኙ የሒሳብ ስህተቶችን ማረም ይችላል።
Eንደዚህ ያሉትን የማስተካከያ Eርምጃዎች የመንግስት መሥሪያ ቤቱ ባፋጣኝ
ለሚመለከተው ተጫራች በፅሑፍ ማስታወቅ Aለበት። ተጫራቹ በሒሳብ
ማስተካከያው የማይስማማ ከሆነ ከጨረታው Eንዲወገድ ይደረጋል፡፡
1.4 በጨረታው ሰነድ ከተዘረዘሩት ባህርይዎች፣ የውል ሁኔታዎች Eና ከሌሎች
ተፈላጊ ነጥቦች ጋር መሠረታዊ የሆነ ለውጥ Eና ልዩነት Eስከሌለው ድረስ
ወይም የጨረታው ቁምነገር ሳይለወጥ ሊታረም የሚችል ጥቃቅን ስህተት ወይም
ግድፈት ቢኖረውም የመንግስት መ/ቤቱ ጨረታውን Eንደተሟላ Aድርጎ ሊቀበል
ይችላል። ሆኖም ማናቸውም ልዩነት Eስከተቻለ ድረስ በገንዘብ ተገልጾ
በጨረታው ግምገማ Eና ውድድር ወቅት ከግምት ውስጥ Eንዲገባ መደረግ
Aለበት።
38
2.4. ግዥው በዓለም Aቀፍ የጨረታ ዘዴ የሚፈፀም ሆኖ ለግምግማ ዓላማ ሲባል በተለየ ሁኔታ
Eንዲቀርብ በጨረታ ሠነዱ ካልተገለጸ በስተቀር በተጫራቾች የሚቀርበው ዋጋና የጨረታ
ግምገማው ታክስን ማካተት ይኖርበታል።
2.5. በግምገማ ወቅት ሁለት Eና ከሁለት በላይ የሆኑ ተጫራቾች Eኩል ነጥብ ቢያመጡ
በAዋጁ Aንቀጽ 18/3 መሰረት የAለም Aቀፍ ግዥ ከሆነ ለሐገር ውስጥ ምርት ወይንም
Aገልግሎት የAገር ውስጥ ግዥ ከሆነ ለክልሉ Iንቨስተር Aገልግሎት የግዥ ቅድሚያ
ይሰጣል፡፡
2.6. ከላይ በንUስ Aንቀፅ 2.5 ላይ የተገለፀው Eንደተጠበቀ ሆኖ Eኩል ነጥብ ያመጡ ወይንም
Eኩል ተመራጭ የሆኑ ተጫራቾች በሚኖሩበት ጊዜ Aሸናፊውን ለመለየት መ/ቤቱ Eኩል
የወጡት ተጫራቾች በተወሰኑ መስፈርቶች ላይ የመጨረሻ የመወዳደሪያ ሐሳባቸውን
Eንዲሰጡ ሊያደርግ ይችላል፤ ይህንንም ተፈፃሚ ለማድረግ:-
39
3/ የመንግስት መ/ቤቱ የጨረታውን Aሸናፊ በሚመርጥበት ጊዜ መለኪያው ተለይቶ
የሚታወቅ Eስከሆነ ድረስ በEያንዳንዱ የEቃ ወይም Aገልግሎት መለኪያ የተሰጠውን
የነጠላ ዋጋ ወይም ሌሎች የውል ቃሎች Eና ሁኔታዎችን ሳይለውጥ የEቃውን ወይም
የAገልግሎቱን ብዛት(መጠን) Eስከ 20%(ሃያ በመቶ) ድረስ ሊቀንስ ወይም ሊጨምር
የሚችል ስለመሆኑ በጨረታ ሠነዱ ላይ መገለጽ ይኖርበታል።
4/ የመንግስት መ/ቤቶች የማናቸውም ጨረታ ግምገማ በተጫራቾች የተሰጠው የጨረታው ዋጋ
ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ የመጨረሻ ቀን ከማለፉ በፊት ግምገማውን በማጠናቀቅ ውጤቱን
ለተጫራቾች መግለጽ Aለባቸው:: ሆኖም ከAቅም በላይ በሆነ ምክንያት ግምገማውን
በጊዜው ማጠናቀቅ ካልቻሉ ተጫራቾች ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበትን የጊዜ ገደብ Eንዲያሻሽሉ
በዚህ መመሪያ Aንቀጽ 15.10 መሠረት መጠየቅ ይገባቸዋል::
5/ ጨረታውን ያወጣው የመንግስት መሥሪያ ቤት የቀረበው Aንድ ተጫራች ያቀረበው
የመወዳደሪያ ሃሳብ Aጥጋቢ Eና ዋጋውም ተወዳዳሪ የገበያ ዋጋ መሆኑን Eንዲሁም
የሌሎች ተወዳዳሪዎችን ተሳትፎ የሚገድቡ ምክንያቶች በጨረታ ሠነዱ ላይ
ያለመኖራቸውን ካረጋገጠ ድጋሚ ጨረታ ማውጣት ሳያስፈልግ የቀረበውን Aንድ ተጫራች
Aሸናፊ ሊያደርግ ይችላል።
15.15. ልዩ Aስተያየት
40
ጥቃቅን ተቋማት፣ በIትዮጵያ ኩባንያዎች ለሚከናወኑ የግንባታ ዘርፍ Eና
የምክር Aገልግሎት ሥራዎች ልዩ Aስተያየት ይደረጋል፡፡
2. በዚህ Aንቀፅ ንUስ Aንቀፅ 1 መሰረት የሚደረገው ልዩ Aስተያየት በዋጋ ላይ በሚደረግ
ውድድር ወቅት በሚከተለው መሠረት ተፈጻሚ መደረግ Aለበት:: ይኽውም:-
ሀ. መድሐኒት 25%
ለ. ለሌሎች Eቃዎች ግዥ 15%
ሐ. የግንባታ ሥራና የምክር Aገልግሎት ግዢዎች 7.5%
41
ለ. ግዥው በዓለም Aቀፍ የግዥ ዘዴ የሚፈጸም ሲሆን በንUስ Aንቀጽ 2 (ሀ፣ለ
Eና ሐ) ላይ የተፈቀደው ልዩ Aስተያየት ብቻ ተፈጻሚ ይደረጋል::
ሐ. በጨረታ ማስከበሪያ፣ የውል ማስከበሪያ Eና የቅድሚያ ክፍያ ዋስትና ምትክ
ተቋማቱን ካደራጃቸው Aካል በሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡
መ. ለጨረታው የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ በAነስተኛ Eና ጥቃቅን ተቋምነት
የተቋቋሙበትን የህጋዊነት ማስረጃ በማሳየት ያለክፍያ በነጻ ይሠጣቸዋል፡፡
44
15.20. የውል ማስከበሪያ
7. በሁለቱ ተዋዋይ ወገኖች መካከል የተለየ ስምምነት ከሌለ በስተቀር የተያዘው የውል
ማስከበሪያ Aቅራቢው የውል ግዴታውን ሙሉ በሙሉ Eንዳጠናቀቀ መመለስ
ይኖርበታል፡፡
46
ሀ. በውሉ መሠረት ለሥራ ተቋራጩ ወይም ለAነስተኛ ጥቃቅን ተቋሙ የሚፈፀመው
የቅድሚያ ክፍያ ለዚሁ ዓላማ በሥራ ተቋራጩ ወይም ከAነስተኛና ጥቃቅን
ተቋም ስም በሚከፈት የተለየ የባንክ ሂሣብ ውስጥ Eንደሚቀመጥ፣
47
9. ተቋራጩ ወይም Aነስተኛ Eና ጥቃቅን ተቋም የወሰደው የቅድሚያ ክፍያ ገንዘብ
በውሉ መሠረት በየደረጃው በሚዘጋጁት የክፍያ ምስክር ወረቀቶች ወይም በየደረጃው
ከሚፈፀሙ Aቅርቦቶች ሂሣብ ላይ Eየተቀነሰ Eንዲመለስ መደረግ Aለበት።
15.22. ውል መፈረም
1. ማናቸውም የመንግስት መ/ቤት የመደበኛ ጨረታ ሠነዶች Aንድ ክፍል የሆነውን
Aጠቃላይ የውል ሁኔታዎች Eና ስምምነት ላይ የተደረሰባቸውን ልዩ የውል
ሁኔታዎች የያዘውን የውል ሠነድ ከAቅራቢው ጋር መፈራረም Aለበት።
2. በመንግስት መ/ቤቱ Eና በAቅራቢው መካከል ውል ካልተፈረመ በስተቀር
የጨረታው Aሸናፊ በመገለፁ ብቻ ውል Eንደተፈፀመ Aይቆጠርም።
3. በAቅራቢው Eና በመንግስት መሥሪያ ቤቱ መካከል የሚደረገው ውል የሁለቱን
ወገኖች ኃላፊነት በግልፅ ማመልከት ያለበት ሲሆን የሚከተሉትን ጉዳዮች
በተጨማሪነት ያካተተ መሆን ይኖርበታል:-
49
50
ክፍል 5
51
ሐ. ተጫራቾች ተገቢ የመጫረቻ ሠነድ ማዘጋጀት Eንዲችሉ በዚህ መመሪያ
Aንቀጽ 15.4 ላይ በተገለጸው መሠረት በቂ ጊዜ መሠጠት Aለበት፣
2. በዚህ Aንቀፅ ንUስ Aንቀፅ 1 ላይ በተገለፀው መሰረት ከAለም Aቀፍ ግልፅ ጨረታ
ውጪ በሌሎች የግዥ ዘዴዎች በመጠቀም Aለም Aቀፍ ግዥ መፈጸም የሚቻለው
ለየግዥ ዘዴው የተመለከተውን ሁኔታ Eና የተፈቀደውን የገንዘብ መጠን መሰረት
በማድረግ ይሆናል፡፡
52
1. በAዋጁ Aንቀጽ 50 Eና 51 የተደነገገው Eንደተጠበቀ ሆኖ በሁለት ደረጃ ጨረታ የሚፈፀም
ግዥ በዚህ መመሪያ Aንቀጽ 15 Eና 16 Eንደግዥው ዓይነት ለብሔራዊ ወይም ለዓለም
Aቀፍ ግልፅ ጨረታ የተዘረጋውን ሥርዓት ይከተላል።
2. በAንቀፅ ንUስ Aንቀፅ 1 የተመለከተው ቢኖርም ለሁለት ደረጃ ጨረታ የሚደረገው የጨረታ
Aፈፃፀም የሚከተሉትን ልዩ ሁኔታዎች ላይ መሠረት ማድረግ ተፈጻሚ ይሆናል:-
53
Eንዲሳተፉ ጥሪ የሚደረግላቸው ሲሆን የጨረታ ዋስትና Eንዲያቀርቡም ይደረጋል፡
፡
54
ቢሆንም ተወዳዳሪ ድርጅቶቹ Eንዲያቀርቡ የሚጠየቁት ማስረጃ የሚከተሉትን
ሁኔታዎች ማካተት ይኖርበታል:-
ሀ. በተመሳሳይ ሥራ ወይም Eቃ ማምረት ላይ ድርጅቱ ያለው ልምድ፣
ለ. ድርጅቱ ሥራውን ለማከናወን ወይም Eቃውን ለማምረት የሚያስችል ፥
በቂ ኃይል፣
ማሽነሪ፣ የማምረቻ መሣሪያ ብዛት Eና የተሟላ Iንፍራስትራክቸር ያለው መሆኑ፣
ሐ. ድርጅቱ Aሁን በመሥራት ያለው የግንባታ ሥራ ወይም በማምረት ላይ ያለው
Eቃ ብዛት ወይም መጠን፣
መ. ድርጅቱ የውል ግዴታውን ለማጠናቀቅ የሚያስችል በቂ የገንዘብ Aቅም Eና
መልካም ዝና ያለው መሆኑን፣
5. የሚከናወነው የተጫራቾች ግምገማ ለቅድመ ብቃት ማረጋገጫ በመንግስት መ/ቤቱ
የተዘጋጀውን መሥፈርት መሠረት በማድረግ ይሆናል::
6. ለቅድመ ብቃት ውድድሩ ያመለከቱ ተጫራቾች በሙሉ የግምገማ መሥፈርቱን
EስከAሟሉ ድረስ ምንም ዓይነት የቁጥር ገደብ ሳይደረግ በሚቀጥለው ውድድር Eንዲሳተፉ
መደረግ Aለበት::
7. የመንግስት መ/ቤቶች በቅድመ ብቃት ውድድር የሚሳተፉ ድርጅቶች በሽርክና
ወይም በጋራ መወዳደር Eንደሚችሉ ሊፈቅዱ ይችላሉ ሆኖም የቅድመ ብቃት
ውድድሩን በግል ያለፉ ተወዳዳሪዎች በግዥው ሂደት የሚኖራቸውን ውድድር
Eንደማያጣብብ በመ/ቤቱ ካልታመነ በስተቀር በጋራ ወይም በሽርክና የመጨረቻ
ሠነዱን Eንዲያቀርቡ መፈቀድ የለበትም::
8. በንUስ Aንቀጽ 7 የተገለጸው Eንደተጠበቀ ሆኖ በጋራ ወይም በሽርክና ለቅድመ ብቃቱ
ውድድር ቀርበው ይህንኑ መሰረት በማድረግ በግምገማው ለሚቀጥለው ጨረታ ያለፉና
የተመረጡ ተጫራቾች በግል በጨረታው Eንዲወዳደሩ Aይፈቀድላቸውም::
9. የቅድመ ብቃቱ ግምገማ ውጤት Eንደታወቀና በመ/ቤቱ ተቀባይነት Eንዳገኘ ውጤቱ
በጨረታው Eንዲሳተፉ ለተመረጡትና ላልተመረጡት ተጫራቾች በEኩል ሁኔታ
ሊገለጽላቸው ይገባል::
10. Aንድ ተጫራች በጨረታው ግምገማ Aሸናፊ ለመሆን ቢችልም ለቅድመ ብቃት ውድድር
የሰጠው መረጃ የተሳሳተ ከሆነ ወይም በቅድመ ብቃት ውድድሩ ወቅት የነበረው ብቃት
ባለመኖሩ ውሉን በሚጠበቅበት ሁኔታ ለመፈጸም Aለመቻሉ በበቂ ሁኔታ ከተረጋገጠ
የመንግስት መሥሪያ ቤቱ ድርጅቱ ውሉን Eንዲፈርም ላይፈቅድ ይችላል::
55
11. በዚህ መመሪያ ለብሔራዊ ወይም ለዓለም Aቀፍ ግልፅ ጨረታ የተመለከተውን ስርAት
በመከተል የሚዘጋጀው የጨረታ ሰነድ የቅድመ ብቃት ማረጋገጫ ውድድሩ ተቀባይነት ላገኙ
ተጫራቾች በAድራሻቸው Eንዲላክላቸው ወይም ከመ/ቤቱ ቀርበው Eንዲወሰዱ የሚደረግ
ሲሆን ቀሪ የግዥ Aፈፃፀም ስርAት በዚህ መመሪያ የተደነገገውን Aሠራር ተከትሎ
ይፈፀማል፡፡
20.3. የመወዳደሪያ ሐሳብ ለማቅረብ የሚጋበዙት Aማካሪዎች ቁጥር Eስከተቻለ ድረስ ከሦስት
ያላነሰ Eና ከሰባት ያልበለጠ መሆን ይኖርበታል፡፡
20.4. መ/ቤቱ የመወዳደሪያ ሐሳብ Eንዲያቀርቡ ለተመረጡ Aማካሪዎች የጥሪ ደብዳቤ
በተመሳሳይ ጊዜ በAድራሻቸው መላክ Aለበት። ለግዥው ለተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ለEጩ
ተወዳዳሪዎች ያለ ክፍያ ሊሰጥ Eንደሚገባ መሥሪያ ቤቱ ሲያምን ከጨረታ ጥሪው ደብዳቤ
ጋር የጨረታ ሰነዱን ሊልክ ይችላል፡፡
20.5. ለመወዳደሪያ ሐሳብ መጠየቂያ የሚዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ቢሮው ያዘጋጀውን መደበኛ
የጨረታ ሰነድ በመጠቀም Eንዲሁም በዚህ መመሪያ ለብሔራዊ ግልፅ ጨረታ
የተቀመጠውን ስርAት በመከተል የሚዘጋጅ መሆን ይኖርበታል፡፡
56
20.6. የመንግሥት መ/ቤቱ ከተመረጠው Aማካሪ ጋር የሚያደርገው ድርድር መሠረታዊውን
የጨረታ ይዘትና የሥራ ጥራት የማይቀይር ሆኖ ስለስራው ይዘት፣ ስለAስራር ዘዴው፣
በስራው ስለሚሰማራው የሰው ሃይል Eና መሳሪያ፣ ስለሪፖርት Aቀራረብ Eና ይዘት
በመሳሰሉት ላይ ያተኮረ ሊሆን ይገባል፡፡
20.7. በንUስ Aንቀፅ 6 መሠረት የሚደረገው ስምምነት የመንግሥት መ/ቤቱን ጥቅም የሚጎዳ
ወይም ለተመረጠው Aማካሪ ከሌሎች ተጫራቾች Aንፃር ፍትሃዊ ያልሆነ ጥቅም
የሚያሰጠው መሆን የለበትም፡፡
20.8. በንUስ Aንቀፅ 9 ስር የተገለፁት የመረጣ ዘዴዎች Eንደተጠበቁ ሆነው ሌሎች የጨረታ
Aፈፃፀም ሂደቶች በዚህ መመሪያ Aንቀፅ 15 ስር የተገለፁትን የግልፅ ጨረታ Aሰራሮች
በመከተል የሚፈፀሙ ይሆናል፡፡
20.9. ከዚህ በታች በንUስ Aንቀፅ 20 (10፣ 11፣ 12፣ 13፣ 14 Eና 15) በተገለፁት የመምረጫ
ዘዴዎች ለሚፈፀሙ ግዥዎች የሚቀርበው የመጫረቻ ሰነድ በቴክኒክና በዋጋ ማቅረቢያ
ተለይቶ በሁለት ኤንቨሎፕ ታሽጎ መቅረብ የሚኖርበት ሲሆን ለምክር Aገልግሎቱ
የሚዘጋጀው የመምረጫ መስፈርት Eና የሚደረገው ግምገማ የሚከተለውን Aሰራር ተከትሎ
ይፈፀማል፡፡
20.10. በጥራት Eና በዋጋ ላይ የተመሠረተ መረጣ፣
1. የመንግስት መ/ቤቶች ለምክር Aገልግሎት የጨረታ ሠነድ በሚያዘጋጁት በEጩ
ተወዳዳሪዎች የሚቀርበውን Eያንዳንዱን የቴክኒክ ሃሳብ በሚገመግሙ Eና
በሚያወዳድሩበት ወቅት የሚከተሉትን መስፈርቶች ከግምት ውስጥ ማስገባት
ይኖርባቸዋል:-
ሀ. ከሚሰጠው ሥራ ጋር በተገናኘ Aማካሪው ያለውን ልምድ፣
ለ. በሥራ ላይ Eንዲውል የቀረበውን የጥናት ዘዴ ደረጃ፣
ሐ. ምክሩ ለመንግስት መሥሪያ ቤቱ የሚያስገኘውን Eውቀት፣
መ. የውጭ ተወዳዳሪዎች በሚያቀርቧቸው የመወዳደሪያ ሐሳቦች Iትዮጵያውያን ዜጎች
በምክር ሥራው ሂደት በዋና ዋና ጉዳዮች ላይ የሚኖራቸው ተሳትፎ፣
57
ሐ. Eውቀት የማሸጋገር ችሎታ………………………… ከ5 << 1A ነጥብ
መ. በምክር Aገልግሎቱ ለሚሳተፉ ቁልፍ ባለሙያዎች…. ከ3A << 6A ነጥብ
ሠ. የIትዮጵያውን ተሳትፎ …………………………….. ከ5 << 1A ነጥብ
3. በቴክኒክ ብቃት ከመቶ ሰባ (70%) በታች ያገኙ ተወዳዳሪዎች ውድቅ ተደርገው 70%
Eና ከዚያ በላይ ያገኙት ተወዳዳሪዎች የዋጋ ማቅረቢያ ፖስታ ተጫራቾች በተገኙበት
ይከፈታል።
58
ሀ. የምክር Aገልግሎቱ ውስብስብና የተለየ የሙያ ብቃት የሚጠይቅ በመሆኑ ለዚሁ ግዥ
የተሟላ ማጣቀሻ ሰነድ ወይም ቢጋር ማዘጋጀት የማይቻል ሲሆን ወይም ከAማካሪው
የሚገኘውን የምክር Aገልግሎት ዓይነት ለይቶ ማወቅ የማይቻል ሲሆን ወይም
Aማካሪው የራሱን የፈጠራ ችሎታ ተጠቅሞ የመወዳደሪያ ሀሳብ ማቅረብ የሚኖርበት
ሲሆን፣
ለ. ከፍተኛ ችሎታ ያላቸውን Aማካሪዎች ማግኘት Aስፈላጊ በሚሆንባቸው Eና
የወደፊት ውጤታቸው Aሳሳቢ የሚሆን ከፍተኛ ጉዳዮች ሲሆኑ፣
ሐ. የምክር Aገልግሎቱ በተለያዩ Aማራጭ መንገዶች ሊቀርብ የሚችል በመሆኑ
ምክንያት የሚቀርቡትን ሀሳቦች በተመሳሳይ ሁኔታ ማወዳደር Aስቸጋሪ
Eንደሚሆን ሲታመን
2. የቴክኒክ ሀሳቦችን የያዙ ፖስታዎች ተጫራቾች በተገኙበት Eንዲከፈቱ ይደረጋል::
3. በቴክኒክ ግምገማ ከፍተኛ ውጤት ያገኘውን ተጫራች የዋጋ ፖስታ በመክፈት
የጨረታው Aሸናፊ ሆኖ ይመረጣል::
4. በዚህ Aንቀጽ ንUስ Aንቀጽ 3 የተገለጸው Eንደተጠበቀ ሆኖ በውድድሩ Aሸናፊ የሆነው
ተጫራች የቀረበው ዋጋ ከመስሪያ ቤቱ የመክፈል Aቅም በላይ ከሆነና በቴክኒክ
ግምገማው ውጤት ሁለተኛ የወጣው ተጫራች የቀረበው ዋጋ ከመ/ቤቱ የመክፈል
Aቅም ጋር የሚመጣጠን ከሆነ ግዥውን ሁለተኛ ከወጣው ተጫራች መፈፀም ይቻላል፡
፡
5. በጨረታው Aሸናፊ ከሆነው ተጫራች ጋር የውል ስምምነት Eንደተፈረመ የሌሎች
ተወዳዳሪዎች የዋጋ ማቅረቢያ ፖስታ ሳይከፈት ለተጫራቾቹ ተመላሽ መደረግ
Aለበት::
59
መ/ በቴክኒክ ግምገማው ተፈላጊውን መስፈርት ያሟሉት ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ
ፖስታ ተጫራቾች በተገኙበት Eንዲከፈት ይደረጋል:: ለጨረታው በEያንዳንዱ
ተጫራች የቀረበውን ዋጋ በመክፈቻው ሥነ ሥርዓት ላይ የተገኙ ተጫራቾች
Eንዲያውቁ መደረግ Aለበት::
ሠ/ ለጨረታው ከተፈቀደው የገንዘብ መጠን በላይ ያቀረቡ ተጫራቾች ከጨረታው ውጭ
Eንዲሆኑ ይደረጋል::
ረ/ ለጨረታው ከተፈቀደው የገንዘብ መጠን ያልበለጠ ዋጋ ያቀረበና በAጠቃላይ ውጤት
ከፍተኛ ያገኘ ተጫራች የውድድሩ Aሸናፊ ሆኖ ይመረጣል EንደAስፈላጊነቱም ዋጋን
ያልጨመረ ድርድር ሊደረግ ይችላል::
20.13. በዝቅተኛ ዋጋ ላይ የተመሠረተ መረጣ፣
60
20.14. በAማካሪዎች ብቃት ላይ የተመሠረተ መረጣ፣
ሀ. በAማካሪዎች ብቃት ላይ የተመሠረተ መረጣ ጥቅም ላይ ሊውል የሚችለው
ለAማካሪው የሚሰጠው ሥራ Aነስተኛ በመሆኑ ምክንያት የመወዳደሪያ ሀሳቦችን
ለማዘጋጀት Eና ለመገምገም የሚያስፈልገው ጊዜና ወጪ ከሥራው ጋር
የማይመጣጠን ሲሆን ነው።
ለ. ይህ ዘዴ ጥቅም ላይ የሚውለው የምክር Aገልግሎቱ ወጪ ከብር 50,000 የማይበልጥ
በሚሆንበት ጊዜ ብቻ ነው።
ሐ. ለEጩ ተወዳደሪዎች የሚዘጋጀው ማጣቀሻ/ቢጋር/ Aማካሪው ያለውን የሥራ
ልምድና የብቃት ደረጃ Eንዲገልጽ የሚጠይቅ መሆን Aለበት::
መ. ከAቅራቢዎች ዝርዝር ወይም መስሪያቤቱ ያለውን መረጃ በመጠቀም በውድድሩ
Eንዲሳተፉ ከመረጣቸው Eጩ ተወዳዳሪዎች የቀረበውን መረጃ መሠረት በማድረግ
በሚከናወን ግምገማ የተሻለ ሆኖ የተመረጠው Eጩ ተወዳዳሪ የቴክኒክና የዋጋ
ማቅረቢያ ሐሳቡን በAንድ ላይ Eንዲያቀርብ በማድረግና በመደራደር በሚደረስበት
ስምምነት መሠረት ተፈጻሚ ይሆናል::
20.15. Aንድ Aማካሪ የሚመረጥበት ሁኔታ፣
የመንግሥት መሥሪያቤቶች የምክር Aገልግሎት ግዥን ከAንድ Aማካሪ ለመፈጸም
የሚችሉት በAዋጁ Aንቀጽ 44 Eና 45 Eና በዚህ መመሪያ Aንቀጽ 24 የተገለጹት
ሁኔታዎች መሟላታቸው ሲረጋገጥ ብቻ ነው::
61
ሐ/ ፍላጎታቸውን ያሳወቁ ተወዳዳሪዎች ያቀረቡት መረጃ ተገምግሞ የተፈለገውን የምክር
Aገልግሎት ለመስጠት ከፍተኛ ብቃት ያላቸው በቅደም ተከተላቸው መሠረት Eስከተቻለ
ድረስ ከሦስት ያላነሱ Eና ከሰባት ያልበለጡ Eጩ ተወዳዳሪዎች ተመርጠው በዚህ
መመሪያ Aንቀፅ 20 መሰረት የመወዳደሪያ ሐሳባቸውን Eንዲያቀርቡ መደረግ ይኖርበታል፡
፡
‹
1. በAዋጁ Aንቀጽ 42/1 መሠረት በውስን ጨረታ የሚፈጸም ግዥ በዚህ መመሪያ Aንቀጽ
15 Eና 16 ለብሔራዊ ወይም ለዓለም Aቀፍ ጨረታ የተፈቀደውን ዝርዝር የAፈጻጸም
ሥርዓት ተከትሎ የሚከናወን ይሆናል::
2. በውስን ጨረታ የሚፈፀም ግዥ የሚከተሉት ሁኔታዎች ላይ ተመስርቶ ይከናወናል፤
4. በAዋጁ Aንቀጽ 42/3 በተገለጸው መሠረት ግዥን በውስን ጨረታ ለመፈጸም የሚከተሉት
ሁኔታዎች በቅደም ተከተል መሟላታቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል:-
ሀ/ ግዥውን ለመፈጸም የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቢያንስ ለሁለት ጊዜያት ወጥቶ
ምንም ተጫራች ያልቀረበ ወይም በድጋሚ በወጣ ጨረታ የቀረቡት ተጫራቾች
በመ/ቤቱ የተዘጋጀውን የቴክኒክ ፍላጎት ያላሟሉ መሆኑን፣
ለ/ የመንግስት መ/ቤቱ የጨረታ ጥሪውን፤ የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ መጠን
Eና Aይነት Eንዲሁም ሌላ ማንኛውም Eጩ ተወዳዳሪዎች ለመሳተፍ Eንዳይችሉ
የሚገድብ ሁኔታ በAሰራሩ ወይም በጨረታ ማስታወቂያው Eና ሰነዱ ውስጥ
Aለመኖራቸውን፣
ሐ/ የመንግስት መ/ቤቱ በመስኩ የተሰማሩት Aቅራቢዎች በውስን ጨረታ ለግዥው
ቢጋበዙ ፈቃደኛ ሊሆኑ Eንደሚችሉ ሲያምን፣
መ/ Eስከተቻለ ድረስ በመስኩ የተሰማሩት Aቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ፍቃደኛ
ያልሆኑበትን ምክንያት በማጣራት ምክንያታቸው፤ ሕጋዊ Eና የመንግስት መ/ቤቱን
ጥቅም ለመጉዳት ያለመ Aለመሆኑን ማረጋገጥ ሲቻል
5. በዚህ Aንቀጽ ንUስ Aንቀጽ 1 Eስከ 4 ሥር የተመለከቱት Eንደተጠበቁ ሆነው፣ በውስን ጨረታ
የሚፈፀም ግዥ በዚህ መመሪያ Aንቀጽ 15 የተመለከቱት ሁኔታ የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የAፈፃፀም
ሥርዓት ተከትሎ ይፈፀማል።
6. በመወዳደሪያ ሐሳብ መጠየቂያ የሚፈፀመው የውስን ጨረታ የምክር Aገልግሎት ግዥ በዚህ
መመሪያ Aንቀፅ 20 ላይ የተገለጹትን ተጨማሪ Aሰራሮች ተከትሎ መፈጸም ይኖርበታል፡፡
63
23. በዋጋ ማቅረቢያ የሚፈፀም ግዥ፣
1. የAዋጁ Aንቀጽ 48 Eና 49 ድንጋጌ Eንደተጠበቀ ሆኖ የመንግስት መሥሪያ ቤቶች
Aስቀድሞ ማቀድ Eሰከተቻለ ድረስ ግዥን በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ መፈፀም
Aለባቸው። ሆኖም ሊታቀዱ ያልቻሉና ወዲያውኑ ጥቅም ላይ የሚውሉ ወይም
በጅምላ ሊገዙ ያልቻሉ Eና ዋጋቸው ከዚህ በታች በንUስ Aንቀጽ 2 በተመለከተው
ገደብ ውስጥ ይሆናል ተብሎ የሚገመቱ ግዥዎችን በዋጋ ማቅረቢያ የግዥ ዘዴ
ለመፈፀም ይችላሉ፡፡
2. ከሚከተሉት የገንዘብ መጠኖች የማይበልጡ በዋጋ ማቅረቢያ የሚፈፀሙ ግዥዎችን
ለግዥ Aፅዳቂ ኮሚቴ መቅረብ ሳያስፈልግ በመ/ቤቱ የበላይ ሃላፊ ወይም Eርሱ
በሚሰጠው ውክልና መሠረት Eንዲፀድቅ በማድረግ ግዥ መፈፀም ይችላል፡፡
ሀ. ለግንባታ ሥራ ግዥ Eስከ ብር 150,000.00
ለ. ለEቃ ግዥ Eስከ ብር 50,000.00
ሐ. ለምክር Aገልግሎት ግዥ Eስከ ብር 30,000.00
መ. ለAገልግሎት ግዥ Eስከ ብር 35,000.00
3. የመንግስት መ/ቤቱ በዋጋ ማቅረቢያ የግዥ ዘዴ ግዥ ሲፈጽም በውድድሩ ተሳታፊ
Eንዲሆኑ የሚመረጡት Aቅራቢዎች ከAቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ሆኖ Eስከተቻለ
ድረስ (ቢያንስ) ስድስት Aቅራቢዎችን ማወዳደር Aለበት። ውድድሩንም ፍትሐዊ
ለማድረግ Aፈፃፀሙ የሚከተለውን Aሰራር መከተል ይኖርበታል፡-
ሀ/ የመንግስት መ/ቤቱ በAቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡት ሁሉም
ተሳታፊዎች በዙር የመወዳደር Eድል ማግኘታቸውን Eና ለመ/ቤቱ ጠቃሚ የሆነ
የተለየ ሁኔታ መኖሩ ካልተረጋገጠ በስተቀር Aንድን ወይንም የተወሰኑ
Aቅራቢዎችን ብቻ በተደጋጋሚ መጋበዝ የለበትም፡፡
ለ/ የመ/መ/ቤቱ የዋጋ ማቅረቢያ በመስጠት Eና ዋጋ በመወሰን ሂደት ሊፈጠር
የሚችል መመሳጠርን ለመከላከል የሚያስችል Aሰራር መከተል Eና ከታች
በን.Aንቀፅ 23.8 በተመለከተው መሠረት በየግዜው ጥብቅ የዋጋ ቁጥጥር ማድረግ
ይገባዋል፡፡
4. Eያንዳንዱ Aቅራቢ Eንዲያቀርብ የሚፈቀድለት Aንድ የመወዳደሪያ ዋጋ ብቻ ሲሆን፣
ያቀረበውን ዋጋም መለወጥ Aይፈቀድለትም። Eጩ ተወዳዳሪው በሰጠው የመወዳደሪያ ዋጋ
ላይ በመንግስት መሥሪያ ቤቱ Eና በEጩ ተወዳዳሪዉ መካከል ምንም ዓይነት ድርድር
ሊደረግ Aይችልም።
64
5. ከላይ በንUስ Aንቀጽ (1-4) የተገለጹት ቢኖሩም በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Aስፈላጊቱ
ታምኖበት ውክልና የተሰጣቸው በውጭ Aገር የሚገኙ ሚሲዮኖች በAንድ ጊዜ የሚፈጽሙት
የግዥ መጠን ከ10ሺ የAሜሪካን ዶላር ያልበለጠ ከሆነ ሚሲዮኖቹ በሚገኙበት Aገር
በማሰባሰብ ፕሮፎርማ ግዥ ሊፈጽም ይችላል።።
6. ተቀራራቢ የጥራት ደረጃ ያላቸውና በመ/ቤቱ የሚፈለገውን የጥራት ደረጃ የሚያሟሉ
Aቅርቦቶችን በማወዳደር ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበውን ተጫራች Aሸናፊ Aድርጎ መምረጥ
ያስፈልጋል፡፡
7. በዋጋ ማቅረቢያ ለሚፈፀም ግዥ የሚደረገው የዋጋ ውድድር ታክስን ያካተተ መሆን
ይኖርበታል፡፡
8. መ/ቤቱ በዋጋ ማቅረቢያ በተደጋጋሚ ለሚፈፅማቸው ግዥዎች በቢሮው ድህረ ገጽ
የሚወጣውን ወቅታዊ የዋጋ ዝርዝር ፤ የግዥ ስራ ክፍሉ የሚካሄድ የገበያ ጥናትን
በመጠቀም ዝቅተኛ ተብሎ የሚመርጠው ዋጋ ትክክለኛ የገበያ ዋጋ መሆኑን ማመን
ይኖርበታል፡፡
9. የመንግስት መ/ቤቶች የዋጋ ማቅረቢያ በመሰብሰብ ለሚፈጽሙት ማናቸውም ግዥ Eስከተቻለ
ድረስ በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሠነድ መጠቀም ይኖርባቸዋል።
10. መ/ቤቱ ከዚህ በታች የተገለፁት ሁኔታዎች መሟላታቸው ተረጋግጦ በቢሮው ሲፈቀድለት
የዋጋ መጠየቂያ ለመላክና የዋጋ ማቅረቢያ ለመቀበል የሚያስችል የኤሌክትሮኒክ የመረጃ
መለዋወጫ ዘዴ በመፍጠር ተግባራዊ ማድረግ ይችላል:-
ሀ. የሚዘረጋው የኤሌክትሮኒክ የመረጃ መለዋወጫ ዘዴ መረጃ ሊደርሰው ከሚገባው Aካል
Eና መረጃው ሊታወቅ ከሚገባው ቀን Eና ሰዓት ውጪ በማንኛውም Aካል ሊታይ
Eንደማይችል የሚያረጋግጥ የተሟላ የመረጃ ደህንነት ሲኖረው፣
ለ. በዋጋ ማቅረቢያ ሊወዳደሩ የሚችሉ Eጩ ተወዳዳሪዎች በሙሉ በዘዴው ለመጠቀም
የሚያስችል Eውቀት Eና ዝግጁነት ያላቸው መሆኑ ሲረጋገጥ፣
ሐ. ከላይ በፊደል ለ የተቀመጠው ቢኖርም በኤሌክትሮኒክስ የመረጃ መለዋወጫ ዘዴ ዋጋ
መስጠት የማይችሉ በተለመደው Aሠራር በፖስታ ዋጋ ሊሰጡ Eንዲችሉ Aማራጭ
የተዘጋጀላቸው ሲሆን፣
11. በዋጋ ማቅረቢያ የግዥ ዘዴ ለሚከናወኑ ግዥዎች Aቅራቢው የሰጠው የመወዳደሪያ ዋጋ
/ፕሮፎርማ/ Eና መሥሪያቤቱ ለAቅራቢው የግዥ ትEዛዝ የሰጠበት ደብዳቤ Eንደውል
ስለሚቆጠሩ ተጨማሪ ውል መዋዋል Aስፈላጊ Aይሆንም።
12. በዚህ Aንቀጽ ለመጠቀም ሲባል የመንግሥት መ/ቤቶች በAንድነት ሊፈፀሙ የሚገባቸውን
ግዥዎች ከፋፍለው መግዛት Aይችሉም።
65
24. ከAንድ Aቅራቢ የሚፈፀም ግዥ፣
67
ሐ. የተቋቋመው ጊዜያዊ ኮሚቴ ግዥውን በጋራ በመሆን ማከናወን ያለበት ሲሆን
ግዥውን ለማከናወን በቂ Aቅርቦት የሚኖርበትን ገበያ Eና የገበያ Eለት
በመምረጥ ለሚመለከተው ኃላፊ ያሳውቃል፡፡
መ. ጊዜያዊው ኮሚቴው በጋራ በመሆን በገበያው ውስጥ ካለው Aቅርቦት የተሻለ
ጥራት Eና ዋጋ ያለውን ወይም ያላቸውን ሻጮች በመምረጥ ዋጋ ተደራድሮ
ግዥውን ይፈፅማል፡፡
ሠ. በግዥው Aፈፃፀም ሒደት የተፈፀሙትን ግዥዎች ብዛትና Aይነት፣ግብይቱ
የተፈጸመበት ቦታ ፣ የተከፈለውን ገንዘብ መጠን ፣ የሻጮችን ሙሉ ስም Eና
Aድራሻ የሚገልፅ ሰነድ ተዘጋጅቶ ሻጮች በፊርማቸው Eንዲያረጋግጡ መደረግ
ይኖርበታል፡፡
ረ. በለቀማ የተገዙ ግዥዎች በሚጔጔዙበት ወቅት Eንዳይበላሹ Eና Eንዳይጠፉ
በጥንቃቄ መያዝ Eና በተቻለ ፍጥነት የሚመለከተው ገቢ ክፍል Eንዲረከባቸው
መደረግ ይኖርበታል፡፡
ሰ. ጊዜያዊው ኮሚቴ Aጠቃላይ የለቀማ ግዥ Aፈፃፀሙን የሚገልፅ ቃለ ጉባኤ
በማዘጋጀት ተፈራርሞ ሪፖርት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
7. በAዋጅ Aንቀፅ 44 ንUስ Aንቀፅ 2 መሠረት፡-
ሀ/ የመንግስት መሥሪያ ቤቱ በግዥ Eቅድ ውስጥ ያልተካተቱ ዋጋቸው ከብር 1,000.00
ያልበለጡ Eቃዎችን ወይም Aገልግሎቶች ወይም በጉዞ ወቅት ከሚያጋጥሙ ችግሮችን
ከመፍታት ጋር በተያያዙ የቀጥታ ግዥዎችን ከማናቸውም ሻጭ ድርጅት ግዥ
መፈፀም ይችላሉ:: ሆኖም በዚህ ዓይነት የሚፈጸመው ጥቃቅን ግዥዎች ድምር
በAንድ የበጀት ዓመት ውስጥ ከብር 15,000.00 መብለጥ Aይኖርበትም::
ለ/ በንUስ Aንቀጽ 7 (ሀ) የተገለጸው ቢኖርም በውጭ Aገር የሚገኙ ሚሲዮኖች በግዥ
Eቅዳቸው ሊካተቱ ያልቻለ Aጣዳፊ ግዥዎችን በAንድ የግዥ ትEዛዝ 300 የAማሪካን
ዶላር ያልበለጠ ግዥ በቀጥታ ከማናቸውም ሻጭ ድርጅት ለመፈጸም ይችላሉ። ሆኖም
በዚህ Aይነት የሚፈጽሙ ጥቃቅን ግዥዎች ድምር በAንድ በጀት ዓመት ውስጥ 6ሺ
የAማሪካን ዶላር መብለጥ የለበትም።
8. በAዋጁ Aንቀፅ 44(1)(ሰ) በለቀማ Eና 44(2) መሰረት ለሚፈጸሙ ጥቃቅን ግዥ ካልሆነ
በስተቀር የመንግስት መ/ቤቱ ከAንድ Aቅራቢ ለሚፈጽሙት ግዥ ሊገዛ የታሰበውን የግዥ
Aይነት Eና መጠን በመግለፅ Aቅራቢው ሐሳቡን Eንዲሰጥ በደብዳቤ ሊጠይቅ ይገባል፡፡
በዚህ መልኩ የሚላከው ደብዳቤ EንደAስፈላጊነቱ ዝርዝር የፍላጎት መግለጫ Eና
Aቅራቢው ዋጋን ጨምሮ የተVላ ሐሳቡን Eንዲያቀርብ የሚያስችለውን ሰመረጃ ያካተተ
መሆን Aለበት፡፡
68
9. የመንግስት መ/ቤቱ ከAቅራቢው በፅሁፍ የቀረበለትን ዋጋን የጨመረ ሐሳብ ተቀብሎ
ከመመርመር Eና የዚህን መመሪያ Eና የAዋጁን Aንቀፆች Eንደማይጥስ በማረጋገጥ ዋጋን
ጨምሮ ድርድር ሊደረግባቸው የሚገቡ ጉዳዮችን በመለየት ድርድር ማድረግ ይችላል፡፡
10. በንUስ Aንቀፅ 9 ላይ በተመለከተው መሰረት ድርድር ለማድረግ የመንግስት መ/ቤቱ
ተደራዳሪዎችን መምረጥ Eና በAዋጁ Aንቀጽ 44(1) መሠረት የሚደረገው ድርድር
በመሥሪያ ቤቱ የበላይ ሃላፊ የሚሠጠውን Aቅጣጫ፣ የድርድር Aትኩሮት ነጥቦች
መሠረት ማድረግ ይኖርበታል፡፡
11. በAዋጁ Aንቀፅ 44(1)(ሰ) Eና 44(2) መሰረት ካልሆነ በስተቀር የመንግስት መ/ቤቱ
ከAንድ Aቅራቢ ለሚፈጽመው ግዥ የውል ስምምነት መፈረም ይኖርበታል፡፡
69
ክፍል 6
ልዩ ግዥ
25. ልዩ ከፍተኛ ግዥ
ሀ. መንግስት ያለበትን ኃላፊነት ለመወጣት ይረዳል ወይንም ለAገሪቱ (ለክልሉ) የተለየ
ጥቅም ያስገኛል ተብሎ በመንግስት የበላይ ኃላፊዎች ሲታመን በቢሮው ትEዛዝ
መሰረት ልዩ ግዥ በማEከል ሊፈፀም ይችላል፡፡
ለ. ልዩ Aገራዊ ጥቅም የሚኖራቸውን ግዥዎች Eንዲፈጽም የሚቋቋመው Aካል ግዥውን
በልዩ ሁኔታ Eንዲፈጽም በመንግስት ካልታዘዘ በስተቀር የAዋጁን Eና የዚህን መመሪያ
ድንጋጌዎች ጠብቆ ግዥውን ተፈፃሚ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
70
ለ/ Eያንዳንዱ የመንግስት መሥሪያ ቤት በተላለፈለት ዝርዝር መሰረት Aመታዊ
የግዥ ፍላጎቱን ልዩ ግዥ ለሚያስፈፅመው Aካል ማሳወቅ Aለበት፣
ሐ/ ልዩ ግዥ Eንዲፈጽም የተቋቋመው Aካል የሁሉንም የመንግስት መ/ቤቶች ፍላጎት
በማሰባሰብ የግዥ Eቅድ ያዘጋጃል፤ ያዘጋጀውን Eቅድ በዚህ መመሪያ Aንቀፅ 13.3
መሠረት ለቢሮው Eና ግዥው ለሚመለከታቸው የመንግሥት መ/ቤቶች
ያሳውቃል፡፡
4. ልዩ ግዥ Eንዲፈፅም የተቋቋመው Aካል ለየግዥው የሚፈረመውን የውል Aይነት Eና
ዋጋ በገበያ ጥናት ላይ ተመርኩዞ ይወስናል፤
1. በዚህ መመሪያ Aንቀፅ 15.2 የተገለፀ Eንደተጠበቀ ሆኖ ልዩ ግዥ የሚፈፅሙ Aካል
የሚከተሉትን ተጨማሪ ዝርዝሮች ያካተተ የግዥ ማስታወቂያ መውጣት Aለበት:-
ሀ. የማስታወቂያ ጥሪ የተደረገው የማEቀፍ ስምምነት ለመፈራረም Eንዲቻል
መሆኑን፣
ለ. በማEቀፍ ስምምነቱ የሚፈፀመው ግዥ Aይነት፣ ግምታዊ መጠን Eና
የርክክብ ሁኔታ፣
ሐ. የማEቀፍ ስምምነቱ የሚቆይበትን ጊዜ
መ. በማEቀፍ ስምምነቱ የሚጠቀሙትን የመንግስት መ/ቤቶች ብዛት፣
2. ልዩ ግዥ በሚፈጽመው Aካል ለማEቀፍ ስምምነት ግዥ የሚዘጋጀው የጨረታ
ሰነድ መደበኛ የጨረታ ሰነድ በመጠቀም የሚዘጋጅ ሆኖ የሚከተሉትን
Eንዲያካትት መደረግ Aለበት:-
ሀ. የሚገዛውን Eቃ ዝርዝር Eና Eስከተቻለ ድረስ ግምታዊ የግዥ መጠን Eና
የርክክብ ሁኔታ፣
ለ. የማስረከቢያ ቦታ Eና Eስከተቻለ ድረስ ግምታዊ የማስረከቢያ ጊዜ፣
ሐ. የማEቀፍ ስምምነቱን የሚጠቀሙ የመንግስት መ/ቤቶች ዝርዝር፣
መ. ግዥው የዋጋ ማስተካከያ የሚፈቅድ ከሆነ የዋጋ ማስተካከያ የሚደረግበትን
ሁኔታ Eና Aፈፃፀሙን፣
ሠ. የግዥ ውል ፀንቶ የሚቆይበት ግዜ፣
5. በAዋጁ Aንቀፅ 54/4 ላይ በተገለፀው መሰረት ለማEቀፍ ስምምነት በወጣ ጨረታ Aሸናፊ
ከሆነው Aቅራቢ ጋር Eስከ ሦስት Aመታት ሊደርስ የሚችል ውል የሚፈረም ሲሆን
የማEቀፍ ስምምነት ግዥ Eንዲፈጽም የተቋቋመው Aካል የሚከተሉትን Eና ሌሎች
ሁኔታዎችን በማገናዘብ Eንደግዥው ሁኔታ Eና EንደAስፈላጊነት ከAንድ በላይ ፈቃደኛ
ከሆኑ ተወዳዳሪዎች በደረጃቸው ቅደም ተከተል መሰረት ተመሳሳይ የሆነ የማEቀፍ
ስምምነት ሊፈርም ይችላል:-
71
ሀ/ የሚፈለገው የግዥ መጠን Eና የተመረጠው Aቅራቢ Aቅም ከሚፈለገው Aቅርቦት
ጋር የማይመጣጠን ሲሆን፣ ወይም
ለ/ በገበያው ላይ ያሉ ተመሳሳይ Aቅራቢዎች ብዛት ያላቸው ሲሆኑና የግዥ
Eድሉን ለብዙ Aቅራቢዎች መስጠት ሲያስፈልግ፣ ወይም
ሐ/ የገበያው ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ተለዋዋጭ በመሆኑ ምክንያት ግዥውን በቀረበው
ዋጋ በቶሎ ማጠናቀቅ ሲያስፈልግ።
6. የማEቀፍ ስምምነት ግዥ Eንዲፈጽም የተቋቋመው Aካል ከላይ በንUስ Aንቀፅ 5 ላይ
በተገለጸው መሰረት በAሸናፊው ዋጋ Eንዲያቀርቡ በደረጃቸው ቅደም ተከተል ሌሎች
ተጫራቾችን ለውል ስምምነት ሲጋብዝ የሚጋብዛቸውን Aቅራቢዎች ቁጥር Eንደ
ግዥውሁኔታ Aይቶ ይወስናል፡፡ በዚህ መሰረት የሚፈፀም ውል:-
ሀ. በAሸናፊው ዋጋ ለማቅረብ ፈቃደኛ ከሆኑ Aቅራቢዎች ጋር ይፈረማል፣
ለ. Aሸናፊው ድርጅት ለውል ስምምነት Eና ምርጫ ባላቸው ጉዳዮች የምርጫ ቅድሚያ
Eንዲያገኝ ይደረጋል፣
ሐ. ከላይ በንUስ Aንቀፅ 5 ላይ የተመለከተው ሁኔታ ሲያጋጥም ከጨረታው ዋና Aሸናፊ
ጋር የሚፈረመው የግዥ መጠን ከጠቅላላው ግዥ ከ60 ፐርሰንት ያነሰ መሆን
የለበትም፡፡
7. የማEቀፍ ስምምነት ግዥ Eንዲፈጽም የተቋቋመው Aካል የመንግስት መሥሪያቤቶችን
ወክሎ Aጠቃላይ የውል ስምምነት የሚፈርም ሲሆን ስምምነቱም የሚከተሉትን Eና ሌሎች
ተገቢ ናቸው የሚባሉ ሁኔታዎችን በግልፅ Eንዲያካትት መደረግ Aለበት:-
ሀ. በውል ስምምነት Aስተዳደር ወቅት በማEቀፍ ስምምነቱ የሚጠቀሙ የመንግስት
መ/ቤቶችን ዝርዝር፣ የማEቀፍ ስምምነቱን የሚፈርመው Eና የሚያስተዳድረው
Aካል Eንዲሁም የማEቀፍ ስምምነቱ Aቅራቢዎች የሚኖራቸውን ኃላፊነት Eና
ግዴታ፣
ለ. በማEቀፍ ስምምነቱ የግዥ ትEዛዝ የሚተላለፍበትን፣ ርክብክብ የሚደረግበትን፣ ክፍያ
የሚፈፀምበትን Eና ክትትል Eና ግምገማ የሚደረግበትን ስርAት፣
ሐ. Aለመግባባቶች ሲፈጠሩ የሚፈቱበትን ስርAት።
8. በAዋጁ፣ ልዩ ግዥ Eንዲፈፅም ሃላፊነት የተሰጠው Aካል የማቋቋሚያ ደንብ Eና ከላይ በንUስ
Aንቀጽ 7 ላይ የተገለጸው Eንደተጠበቀ ሆኖ የማEቀፍ ስምምነት ግዥ የሚፈጽመው Aካል
በማEቀፍ ስምምነት Aስተዳደር ወቅት የሚከተሉት ተጨማሪ ኃላፊነቶች ይኖሩታል:-
ሀ. የማEቀፍ ስምምነት Aቅራቢው በውሉ መሰረት Eየፈፀመ መሆኑን
ይከታተላል፤
72
ለ. ለማEቀፍ ስምምነቱ ተፈፃሚነት የተያዘውን የውል ማስከበሪያ ይይዛል፤
ያስተዳድራል፤ በውሉ መሰረት Aለመፈፀሙን ሲያረጋግጥም EንደAስፈላጊነቱ
በመውረስ ገንዘቡን ለክልሉ ማከላዊ ግምጃ ቤት ገቢ ያደርጋል፤ Aቅራቢው
የፈፀመውን ጥፋት በሚመለከትም በAዋጅ Aንቀፅ 69 Eና በዚህ መመሪያ
Aንቀፅ 47(1) መሠረት ለቢሮ ሪፖርት ያቀርባል፡፡
ሐ. በማEቀፍ ስምምነት Aቅራቢው Eና በመንግስት መ/ቤት መካከል
Aለመግባባት ሲፈጠር ጉዳዩን በውይይት ለመፍታት ጥረት ያደርጋል፤
መ. በጋራ ስምምት ላይ በተመሠረተ መንገድ በማEቀፍ ስምምነነቱ ሁኔታ ላይ
ለውጥ ማድረግ ሲያስፈልግ ይህንኑ ይፈፅማል፤
ሠ. በውል Aፈፃፀም ወቅት ለመንግስት መ/ቤቶች ድጋፍ ያደርጋል፤
ረ. የማEቀፍ ስምምነቱ ሲጠናቀቅ የውል Aፈፃፀም ግምገማ በማድረግ የውል
ማስከበሪያው Eንዲለቀቅ ያደርጋል።
9. የማEቀፍ ስምምነት ግዥ የሚፈጽመው Aካል ከሚከተሉት በAንዱ ምክንያት የማEቀፍ
ስምምነቱን ሊሰርዝ ይችላል:-
ሀ/ የማEቀፍ ስምምነቱ Aቅራቢ በውሉ መሰረት ግዴታውን Aለመወጣቱ
ሲታወቅ፣
ለ/ የመንግስት መ/ቤቶች የግዥ ፍላጎት በግልፅ በታወቀ ምክንያት ሲለወጥ፣
ሐ/ በተደረገው የማEቀፍ ስምምነት የዋጋ ፣ ሌሎች ሁኔታዎች Eና በገበያው
ነባራዊ ሁኔታ ሲታይ የመንግስት መ/ቤቶችን ሊጎዳ የሚችል ሰፊ ልዩነት
መኖሩ ሲረጋገጥ፣
መ/ ከላይ በንUስ Aንቀፅ ‘’ለ’’ Eና ‘’ሐ’’መሰረት የማEቀፍ ስምምነት Eንዲቋረጥ
ሲወስን የማEቀፍ ስምምነቱ የሚቋረጥበትን ምክንያት Eና ተፈፃሚ
የሚሆንበትን ቀን በመግለፅ የAንድ ወር የቅድሚያ ማስጠንቀቂያ ለማEቀፍ
ስምምነት Aቅራቢው በፅሁፍ መስጠት Aለበት፣
ሰ/ የቅድሚያ ማስጠንቀቂያው ጊዜ Eስከሚጠናቀቅ በውሉ ላይ የተገለፁት
መ/ቤቶች ግዥያቸውን ከሌላ Aቅራቢ መፈፀም Aይችሉም::
10. የመንግስት መ/ቤቶች የማEቀፍ ስምምነት ግዥ Eንዲፈጽም ከተቋቋመው Aካል
የተላለፈላቸውን የማEቀፍ ስምምነት ቅጂ በመጠቀም በውሉ ላይ የተገለፁትን
Aቅርቦቶች ለመግዛት የሚያስችል የግዥ ትEዛዝ ለማEቀፍ ስምምነት Aቅራቢው
ያስተላልፋሉ፡፡ መ/ቤቱ ተገቢ ሆኖ ሲያገኘው የማEቀፍ ስምምነት ግዥ Eንዲፈጽም
ከተቋቋመው Aካል በመመካከር ከAቅራቢው ጋር ተጨማሪ የተናጠል ውል መፈረም
ይችላል፡፡
73
1. የግዥ ትEዛዙ ወይም ተጨማሪው የተናጠል ውል በAጠቃላይ ውሉ ውስጥ
የተካተቱ መሰረታዊ የሆኑ ዋጋ Eና ሌሎች የውል ሁኔታዎችን Aይለውጥም ሆኖም
የመንግስት መ/ቤቱ በሚከተሉት Eና ሌሎች ተመሳሳይ ጉዳዮች ላይ ከማEቀፍ
ስምምነት Aቅራቢው ጋር የተናጠል ውል ሊፈጽም ይችላል።።
ሀ. Eቃው የሚቀርብበትን Eና ክፍያ የሚፈፀምበትን ጊዜ ለማሳጠር፣
ለ. በAንድ የግዥ ትEዛዝ የሚቀርበውን Eቃ ብዛት ለመወሰን፣
ሐ. Eቃው የሚቀርብበትን ቦታ ለማሳወቅ ወይንም ለመቀየር፣
2. መ/ቤቱ ከላይ በንUስ Aንቀፅ 1 በተገለጸው የተፈጸመውን የተናጠል ውል ቅጂ
መሰረት የማEቀፍ ስምምነት ግዥ Eንዲፈጽምና Eንዲያስተዳድር ለተቋቋመው
Aካል መስጠት Aለበት፡፡
11. በማEቀፍ ስምምነት Aፈፃፀም ወቅት የመንግስት መ/ቤቶች የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች
ማድረግ ይኖርባቸዋል:-
ሀ/ የግዥ ትEዛዝ የሚሰጡት በማEቀፍ ስምምነት ግዥ ለሚፈፅመው Aካል
የገለፁትን ፍላጎት መሠረት በማድረግ ግዥው በማEቀፍ ስምምነት
የተፈፀመውን Eቃ ብቻ መሆኑን ማረጋገጥ፣
ለ/ በማEቀፍ ስምምነቱ ውስጥ የተገለፁ በመንግስት መ/ቤቶች የሚፈፀሙ
ግዴታዎችን በስምምነቱ መሰረት የተፈፀሙ መሆኑን ማረጋገጥ፣
ሐ/ በውሉ ላይ የሚነሱ Aከራካሪ ጉዳዮችን የማEቀፍ ስምምነት ከሚያስተ ዳድረው
Aካል ጋር በጋራ በመሆን ለመፍታት ጥረት ማድረግ፣
መ/ የማEቀፍ ስምምነት Aቅራቢው በዋና ዋና የውል ጉዳዮች ማለትም የEቃ ጥራት
Eና መጠን ማጓደል፤ የማቅረቢያ ጊዜ Aለመጠበቅ፤ በAስተሻሸግ Eና በመሳሰሉ
የፈጸማቸውን ጥፋቶች የማEቀፍ ስምምነቱን Eንዲያስተዳድር ለተቋቋመው
Aካል በወቅቱ በፅሁፍ ማሳወቅ፣
ሠ/ በማEቀፍ ስምምነት ለተካተቱ ፍላጎቶቻቸው የግዥ ትEዛዝ የሚሰጡበትን ጊዜ
Eና Eንዲቀርብላቸው የሚፈልጉትን የAቅርቦት መጠን መወሰንና ስለ ዝርዝር
Aፈፃፀሙ ልዩ ግዥ የሚፈፀመውን Aካል ማማከር፣
12. የማEቀፍ ስምምነቱን Eንዲያስተዳድር የሚቋቋመው Aካል የመንግስት መ/ቤቶች ስራ
Eንዳይጓተት የማEቀፍ ስምምነት በወቅቱ መፈረም የሚኖርበት ሲሆን ከAቅም በላይ
በሆነ ምክንያት በወቅቱ የማEቀፍ ስምምነት ሊፈረም Aለመቻሉን ካረጋገጠላቸው
የመንግሥት መ/ቤቶች የሚኖራቸውን ፍላጎት በAዋጁ Eና በዚህ መመሪያ በተፈቀዱት
የግዥ ዘዴዎችን በመጠቀም መግዛት ይችላሉ፡፡
74
13. በAዋጁ Aንቀፅ 54 ንUስ Aንቀፅ 5 መሰረት የመንግስት መ/ቤት በተደጋጋሚ ለሚኖረው
ተመሳሳይ ፍላጎት የሚከተሉት ሁኔታዎች መሟላታቸውን በማረጋገጥ ግዥውን በማEቀፍ
ስምምነት መፈፀም ይችላል፡፡
ሀ/ በልዩ ባህሪይው ምክንያት የመንግሥት መ/ቤቶች በጋራ የሚፈልጉ Eቃዎችን
Aገልግሎቶችን Aሰባስቦ የማEቀፍ ግዥ Eንዲፈፅምና Eንዲያስተዳድር
በተቋቋመው Aካል ሊፈፀም የማይችል ግዥ መሆኑ ሲረጋገጥ፣
ለ/ Eቃው ወይንም Aገልግሎቱ በተደጋጋሚ Eና ለተከታታይ ጊዜ መቅረብ ያለበት
ሲሆን፣
ሐ/ የሚገዛው Eቃ በሚሆንበት ጊዜ Eቃውን Aንድ ጊዜ ገዝቶ በመረከብ ለተከታታይ
ጊዜ መጠቀም የማይቻል ወይንም በየግዜው ተጫራቾችን በማወዳደር ግዥውን
መፈፀም Oኮኖሚያዊ ጠቀሜታ የማይኖረው ሲሆን፣
መ/ መ/ቤቱ ለግዥው ያስያዘውን በጀት በተለያየ ጊዜ መጠቀም ሲኖርበት፣
75
ክፍል 7
የውል Aስተዳደር
27. ውልን ተፈፃሚ ማድረግ
1. የመንግስት መ/ቤቶች የተለየ ሁኔታ ካላጋጠማቸው በስተቀር ከAቅራቢዎች ጋር
የተደረጉ የውል ስምምነቶች በፍጥነት ተፈፃሚ Eንዲሆኑ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
2. ከላይ በንUስ Aንቀፅ 1 ላይ የተመለከተውን ተግባራዊ ለማድረግ ውሉ የሚያስቀምጠው
ቅድመ ሁኔታ Eንደተጠበቀ ሆኖ የመንግስት መ/ቤቱ የሚከተሉትን ተግባራት መፈጸም
ይኖርበታል:-
ሀ. ውሉ ቅድሚያ ክፍያ Eንዲፈፀም የሚያዝ ከሆነ በዚህ መመሪያ ላይ
በተቀመጠው መሰረት Aቅራቢው የቅድሚያ ክፍያ ዋስትና Eንዲያሲዝ
በማድረግ የቅድሚያ ክፍያውን በወቅቱ መፈጸም፣
ለ. ሌተር Oፍ ክሬዲት ሊከፈትላቸው ለሚገባ ግዥዎች ተገቢው ፎርማሊቲ
መሟላቱን በማረጋገጥ ሌተር Aፍ ክሬዲቱን በፍጥነት መክፈት፣
ሐ. ከላይ በንUስ Aንቀፅ 2 ፊደል ተራ ሀ Eና ለ ከተቀመጡት በተጨማሪ
በመሥሪያ ቤቱ ሊፈፀሙ የሚገባ ተግባራትን በውሉ መሰረት በወቅቱ ማከናወን።
77
ሐ. Aቅራቢው የውል ግዴታውን መወጣት Eንዲችል ሕጋዊ የሆነ Eገዛ
በማድረግ የውሉ Aፈፃፀም የተሳካ Eንዲሆን ማድረግ ይኖርበታል፡፡
4/ በውል Aፈፃፀም ወቅት Eንደሁኔታው የውል ማሻሻያ ማድረግ የሚቻል ሲሆን
የሚደረገው የውል ማሻሻያ የመንግስት መ/ቤቱን ጥቅም የሚጎዳ Eና በጨረታው
ከተወዳደሩ ሌሎች Eጩ ተወዳዳሪዎች Aንፃር ለAቅራቢው የተለየ ጥቅም
የሚሰጥ መሆን የለበትም፡፡
5/ በውል Aፈፃፀም ክትትል ወቅት የመንግስት መ/ቤቶች በተለይ የሚከተሉትን
ተግባራት መፈፀም ይኖርባቸዋል:-
ሀ. ሌተር Oፍ ክሬዲት የውል ስምምነቱን ሁኔታዎች ጠብቆ በወቅቱ
መክፈት፣
ለ. ተቀባይነት የሚኖራቸውን የሌተር Oፍ ክሬዲት ማስተካከያ ጥያቄዎች
ተቀብሎ Aፋጣኝ ምላሽ መስጠት፣
ሐ. ተገቢው Aገልግሎት ከመገኘቱ በፊት የውል ማስከበሪያ፤ የሌተር Oፍ
ክሬዲት፤ የዋራንቲ መጠቀሚያ ጊዜዎች Eንዳያልፉ ጥንቃቄ Eና ክትትል
ማድረግ፣
መ. የግንባታ ስራዎች በተያዘላቸው ጊዜ ገደብ ውስጥ መገንባታቸውን፤ የEቃ
Aቅርቦቶች Eና Aገልግሎቶች በውሉ ጊዜ ውስጥ መከናወናቸውን ክትትል
መደረጉን Eና ሪፖርት መቅረቡን፣
ሠ. ከውል Aፈፃፀም ጋር በተያያዘ ከAቅራቢዎች ምንም ዓይነት የይገባኛል
ጥያቄዎች Eንዳይፈጠር ከፍተኛ ጥንቃቄማድረግ።
6/ የመንግስት መ/ቤት የውል Aፈፃፀም ወቅት ከሦስተኛ ወገን የሚገኙ
Aገልግሎቶችን መለየት Eና Aገልግሎቶቹ የውል Aፈፃፀሙን በሚያግዝ መልኩ
መሰጠታቸውን ማረጋገጥ Aለበት።
29. ውል ማጠናቀቅ
1. የመንግስት መ/ቤት ከAቅራቢዎች ጋር የተፈረሙ ውሎችና Eና ተያያዥ ጉዳዮች
ተገቢውን Eልባት በወቅቱ Aግኝተው ውል መጠናቀቁን ማረጋገጥ Aለባቸው
ለዚህም:-
ሀ. Aቅራቢው በውል ስምምነቱ መሰረት የሚገባውን የግንባታ ዘርፍ ስራ፣ Eቃ፣
የምክር ወይንም ሌሎች Aገልግሎቶች ማቅረቡን ማረጋገጥ፣
ለ. በውሉ መሰረት የተያዙ ዋስትናዎች፣ ዋራንቲዎች ተገቢው ክትትል
የተደረገባቸው Eና Aስፈላጊ በሆነ ወቅት ወሳኔ የተሰጠባቸው መሆኑን፣
78
ሐ. በውሉ መሰረት ለAቅራቢዎች ሊከፈል የሚገባ ክፍያ የተጠናቀቀ መሆኑን
ለተከፈሉ ክፍያዎች ሁሉ በውሉ መሰረት Aገልግሎት መገኘቱን፣
መ. ከሶስተኛ ወገን ማለትም ከIንሹራንስ ኩባንያዎች፣ ከAጓጓዦች፣ ከጉምሩክ
ባለስልጣን፣ ከጉምሩክ Aስተላላፊዎች፣ ከባንክ Eና ከሌሎች Aገልግሎት
ሰጪዎች ጋር የተያያዙ የመንግስት መ/ቤቱ ጥቅሞች መከበራቸውን Eና
የመንግስት መ/ቤቱ ግዴታዎች የተፈጸሙ መሆኑን፣
2. የመንግስት መ/ቤቱ ከAቅራቢው Eና ከሦስተኛ ወገን ጋር ያሉ ያልተጠናቀቁ
ሒሳቦችን በመዝጋት EንደAስፈላጊነቱ የውል Aፈጻጸም ግምገማ ማድረግ
ይኖርበታል፡፡
79
ክፍል 8
ሌሎች ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች
30. መደበኛ ያልሆኑ የግዥ ጥያቄዎችን መመርመር
1. የመንግስት መ/ቤቶች በዚህ መመሪያ የተዘረዘሩትን የግዥ Aፈጻጸም ስርዓቶች ሊጠብቅ
ያልቻለ ወይም መደበኛ ያልሆነ ግዥ መፈፀም የሚችሉት በAዋጁ Aንቀጽ 8 ንUስ Aንቀጽ
5 በተደነገገው መሠረት ለቢሮው ጥያቄያቸውን Aቅርበው ሲፈቅድላቸው ብቻ ነው።
2. መ/ቤቶች ከላይ በንUስ Aንቀጽ 1 በተገለጸው መሠረት ለሚቀርቡት የልዩ ፍቃድ ጥያቄ
የወሰዱት Aማራጭ ከወጪ፣ ከጥራት፣D ከጊዜ Eና ከሌሎች Aስፈላጊ ጉዳዮች ጋር
በተያያዘ የሚያገኘውን ጠቀሜታ ያካተተ መግለጫ Aግባብ ከላቸው ደጋፊ ሰነዶች ጋር
ለቢሮው ማቅረብ Aለባቸው።።
80
ሐ. ከክልሉ ውጪ የሚገኙ የክልሉ መ/ቤቶች ወይም ቅርንጫፍ መ/ቤቶች በሚኖሩበት
Aካባቢ ለሚፈፅሙት ግዥ የተመዘገበ Aቅራቢ ማግኘት Aለመቻላቸውን ካረጋገጡ
ያልተመዘገቡ Aቅራቢዎችን Aወዳድረው ግዥ መፈፀም ይችላሉ፡፡
81
ክፍል 9
የመንግስት ግዥ ሥነ-ምግባር
2.1 ሠራተኛው ወይም ኃላፊው በቀረበው የጥቅም ግጭት ጉዳይ ላይ Aስተያየቱን በጽሑፍ
Eንዲሰጥ ያደርጋል፣
2.2 ከላይ በተ.ቁጥር 2.1 በተሰጠው የጽሑፍ Aስተያየት Eና ተገቢ ነው ብሎ ባመነባቸው
መንገዶች ተጨማሪ መረጃ በማሰባሰብ ሠራተኛው ወይም ኃላፊው ከያዘው የግዥ ሥራ
ጋር በተያያዘ የጥቅም ግጭት Eንዳለው ወይም Eንደሌለው ይወስናል፣
2.3 ከላይ በተ.ቁጥር 2.2 ላይ በተቀመጠው መሠረት የመንግሥት መ/ቤቱ ሠራተኛው
ወይም ኃላፊው ከሚሰራው የግዥ ሥራ ጋር በተያያዘ የጥቅም ግጭት መኖሩን
ሲያረጋግጥ:-
ሀ. ሠራተኛውን ወይም ኃላፊውን ከሂደቱ Eንዲገለል ያደርጋል።
ለ. ሠራተኛው ወይም ኃላፊው በሂደቱ ተሳትፎባቸው ውሳኔ የተሰጠባቸው
ጉዳዮች Eንደገና Eንዲታዩ ያደርጋል።
82
ሐ. ሠራተኛው ወይም ኃላፊው የጥቅም ግጭቱን ያላሳወቀው ከግንዛቤ ጉድለት
ነው ብሎ ካላመነ በስተቀር በሠራተኛው ወይም በኃላፊው ላይ Aስተዳደራዊ
Eርምጃ ይወስዳል።
3. በመንግሥት ግዥ ሥራ ላይ በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ የሚሳተፍ ማንኛውም
የመንግሥት
መ/ቤት ሠራተኛ ወይም ኃላፊ Eጩ ተወዳዳሪዎች ወይም Aቅራቢዎች Eኩል የመወዳደርና
ውል የመፈፀም Eድል Eንዳያገኙ የሚያደርግ ማንኛውንም ተግባር መፈፀም የለበትም።
ለዚህም:-
ሀ. በጨረታ ጥሪ ሁሉም Eጩ ተወዳዳሪዎች በቂ መረጃ ማግኘታቸውን ማረጋገጥ፣
የሚዘጋጀው የጨረታ ሰነድ በጨረታው ለመሳተፍ Eና ተመራጭነት ሊያገኝ
የሚችል የመጫረቻ ሰነድ ለማዘጋጀት የሚያስችል የተሟላ Eና ግልፅ መረጃ
መያዙን ማረጋገጥ፣
ለ. በጨረታ ሰነዱ የተገለጸው ማንኛውም የመወዳደሪያ መስፈርትም ሆነ የፍላጎት
መግለጫ ዝርዝር የተወሰነ Eጩ ተወዳዳሪን ሊጠቅም በሚችል መልኩ
Aለመዘጋጀቱን ማረጋገጥ፣
ሐ. የጨረታው ውጤት ለሁሉም ተሳታፊዎች በEኩል ጊዜ መገለጹን ማረጋገጥ፣
መ. ውል ሰነድ ዝግጅት ለAቅራቢዎች የሚሰጠው ኃላፊነት ግዴታቸውን ሆነ ብሎ
ለማቅለል ወይም ለማክበድ ያላለመ Eና Eስከተቻለ ድረስ ተመሳሳይ ውል
ለሚፈርሙ Aቅራቢዎች ተመሳሳይ ይዘት ያለው ውል ሆኖ መዘጋጀቱን
ማረጋገጥ፣
ሠ. በውል Aፈጻጸም ወቅት ክፍያን፣ ቁጥጥርን፣ የመረጃ ልውውጥን Eና የመሳሰሉት
ተግባራት በEኩልነት ለሁሉም Aቅራቢዎች ተግባራዊ መሆናቸውን ማረጋገጥ።
84
ለ. ማንኛውም Eጩ ተወዳዳሪ ወይም Aቅራቢ የሚያውቀውንና የመንግሥት መ/ቤቱ
በግዥ Aፈጻጸም ወይም በውል Aስተዳደር ወቅት ለሚወስደው ውሳኔ ይረዳዋል ብሎ
የሚገምተውን መረጃ ለመንግሥት መ/ቤቱ መግለጽ Aለበት።
ሐ. የመንግሥት መ/ቤት በሚያደርገው የግዥ Aፈጻጸም በመስኩ ከተሰማራ ሌላ ተወዳዳሪ
ጋር በመነጋገር ዋጋ መስጠት፣ መ/ቤቱን ሊጎዳ የሚችል መረጃ መለዋወጥ ወይም
በግዥ Aፈጻጸሙ ለመሳተፍ የሌላ ተወዳዳሪን ሰነድ ወይም መረጃ መጠቀም
የለበትም።
መ በመንግሥት ግዥ Aፈጻጸም ሊፈጸም የታሰበን የሙስና ተግባር ለሚመለከተው Aካል
ማሳወቅ Eና የሙስና ተግባሩ ተባባሪ ሆኖ Aለመገኘት።
ክፍል 10
85
ሐ. የቦርድ Aባላት የስራ ዘመን ሶሰትኧዓመት ነው። ሆኖም የስራ Aፈጻጸማቸውና ያላቸው
ስነምግባር ታይቶ ለሌላ Aንድ ተመሳሳይ የስራ ዘመን Eንዲሰሩ ሊራዘምላቸው
ይችላል።
መ. ለቦርድ Aባልነት የሚሰየሙት በመንግስት ግዢና ንብረት Aስተዳደር በቂ Eወቀትና
ልምድ ያካበቱ፣ መልካም ባህሪና ስነመግባር ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
36. የቦርድ ስብሰባ
86
40. የቦርዱ ስልጣን
87
ለ. Aቤቱታው ለቦርዱ የቀረበው Eጩ ተወዳዳሪው ወይም ተጫራቹ ለመንግስት
መስሪያ ቤቱ Aቤቱታውን Aቅርቦ መልስ በተሰጠው በ3 /በሶስት/ የስራ ቀናት
ውስጥ ወይም መ/ቤቱ መልሱን Aዘግይቶ ከሆነ Aቤቱታው ለመ/ቤቱ ከቀረበ ከ10
/Aስር/ የስራ ቀናት በኌላ ባሉት 3 የስራ ቀናት ውስጥ መሆኑን ማጣራት፣
ሐ. Aቤቱታው የቀረበው በተገቢው ጊዜና ሁኔታ ከሆነ Aቤቱታ ለቀረበበት የመንግስት
መስሪያ ቤት Aቤቱታ የቀረበበት መሆኑንና ከግዢው Aፈጻጸም ጋር የተያያዙ
ሰነዶችንና መግለጫዎች Eንዲልክ Eና በጉዳዩ ላይ ውሳኔ Eሰከሚሰጥ ድረስ ቀጣይ
Eንቅስቃሴ Eንዳያደርግ የጽሁፍ ማስታወቂያ መላክ፣
መ. የጽሁፍ ማስታወቂያ የደረሰው የመንግስት መስሪያ ቤት የግዢ ሂደት
የተከናወነባቸውን ሰነዶች፣ ማሰረጃዎችና መግለጫ Eንዲልክ መከታተል፣
ሠ. ከጽ/ቤቱ ተጠናቅረው የቀረቡትን የAቤቱታውን ጭብጦች፣ ከመንግስት መስሪያ
ቤቱ የተሰጠውን ምላሽ፣ ማስረጃዎች፣ ሰነዶችና መግለጫዎች ከመንግስት ግዢ
ህጉ Aኳያ በመመርመር ውሳኔ መስጠት፣
ረ. ውሳኔው ለሚመለከታቸው Aካላት በጽሁፍ Eንዲደርስ ማድረግ፣
ሰ. ስለ ተከናወኑ ተግባራት ለቢሮው ሪፖርት ማቅረብ
ክፍል 11
88
ሀ. በግዢና ንብረት Aስተዳደር Aዋጁ የተዘረዘሩትን ሁኔታዎች መሰረት በማድረግ
በተወሰነው የግዢ ዘዴ ምርጫ ላይ፣
ለ. በውስን ጨረታና በዋጋ ማቅረቢያ ለሚፈጸም ግዥ በተከናወነ የተጫራቾች
Aመራረጥ ወይም በጨረታ ሠነዱ ላይ Aስቀድሞ በሰፈረ የተጫራቾች ማወዳደሪያ
መስፈርት ላይ ፣
ሐ. በAዋጁ Aንቀጽ 18 Eና በዚህ መመሪያ Aንቀጽ 15.15 መሰረት ለAገር ውስጥ
Aቅራቢዎች፣ ምርቶችና Eና የግንባታ ዘርፍ ስራዎች በተሰጠ ልዩ Aስተያየት ላይ፣
መ. በAዋጁ Aንቀጽ 23 መሰረት ጨረታን፣ የመጫረቻ ሰነድን ወይም የዋጋ ማቅረቢያን
ውድቅ ለማድረግ በተሰጠ ውሳኔ ላይ፣
ሠ. መስሪያ ቤቱ የግምገማውን ውጤት ካሰወቀበት ወይም ለቀረበለት Aቤቱታ ውሳኔውን
በጽሁፍ ከሰጠበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 3 /ሶስት/ የስራ ቀን ካለፈ።
ረ. Aቤቱታው የቀረበው ውል ከተፈረመ Eና ውሉ በAዋጁ Aንቀጽ 39(3) Eና በዚህ
መመሪያ Aንቀጽ 44 ንUስ Aንቀጽ 1 (ሀ) የተጠቀሰውን 7 የሥራ ቀናት የጊዜ ገደብ
ጠብቆ የተፈረመ ከሆነ
89
ከቀረበበት ቀን Aንስቶ በሚቆጠር 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ለቀረበው Aቤቱታው
ውሳኔውን በፅሁፍ መስጠት Aለበት፡፡
መ. የመንግሥት መ/ቤቱ ውሳኔውን በሰጠ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ የውሳኔውን ቅጅ
Aቤቱታውን ላቀረበው Eጩ ተወዳዳሪ ወይም ተጫራች Eንዲደርስ ማድረግ
Aለበት፡፡
90
ሀ. ጨረታውን ያወጣው የመንግስት መስሪያ ቤት Aቤቱታው ከዚህ በላይ በAንቀጽ 44(ለ)
ላይ በተመለከተው ጊዜ ውስጥ የቀረበ መሆኑን ካረጋገጠ Aቤቱታ ውሳኔ Eስከሚያገኝ
ድረስ ጨረታው ታግዶ Eንዲቆይ ማድረግ ይኖርበታል።
91
ረ. ቦርዱ ከላይ በAንቀፅ 46 (መ) መሠረት የቀረቡለትን ሰነዶችን መርምሮ ውሳኔውን በ10
የሥራ ቀናት ውስጥ Aቤቱታ ላቀረበው Eጩ ተወዳዳሪ ወይም ተጫራች Eና ለመ/ቤቱ
በፅሁፍ መስጠት Aለበት፡፡
ሰ. የቦርዱ ጽ/ቤት ቦርዱ የሰጠውን ውሳኔ ግልባጭ ወዲያውኑ Aቤቱታውን ላቀረበው
Aቅራቢ ወይም ተጫራች Eና Aቤቱታ ለቀረበበት የመንግሥት መ/ቤት Eንዲደርስ
ማድረግ Aለበት፡፡
92
ክፍል 12
ለቢሮው የሚቀርብ የጥፋተኝነት ሪፖርት የሚታይበት ሥርዓት
94
ተጫራች በመፈፀሙ በመንግሥት መ/ቤቱ ላይ ኪሳራ ወይም
የሥራ መጓተት ካስከተለበት፣
ሐ/ ከዚህ ቀደም (ከ3 Aመት ወዲህ) ሌላ ጥፋት ፈፅሞ በቢሮው የፅሁፍ
ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት የነበረ ሆኖ Aሁን የቀረበበት ሪፖርት ሌላ
ማስጠንቀቂያ የሚያሰጥ የግዥ Aፈፃፀም ጥፋት ፈፅሞ ከተገኘ፤
5.3. ማንኛውም ተጫራች ወይም Aቅራቢ የሚከተሉትን ጥፋቶች መፈፀሙ
ሲረጋገጥ፣ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ሊሰጠው ይችላል፡፡
ሀ/ ውል ገብቶ Aቅርቦቱን ወይም Aገልግሎቱን ወይም የምክር
Aገልግሎቱን ወይም የግንባታ ሥራውን በውሉ በተቀመጠው ጊዜ
ሳይሆን ዘግይቶ በማቅረቡ ምክንያት በመ/ቤቱ ሥራ ላይ ችግር
መፍጠሩ፣
ለ/ ግዥ ለሚፈፅም ማንኛውም የመንግሥት መ/ቤት ፕሮፎርማ
Eንዲሰጥ ተጠይቆ ለመስጠት ፈቃደኛ Aለመሆኑ፤
5.4. ቢሮው ከላይ በንUስ Aንቀፅ 5.1 Eና 5.2 መሠረት የሰጠው ውሳኔ
ግልባጭ ለሁሉም ባለበጀት መሥሪያ ቤቶች፣ Aከባቢ ቀበሌ መስተዳደሮች፣
በክልሉ ለሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች፣ ኮሌጆችና፣ ማEከላት፣ ለፌደራል
መንግሥት ኤጀንሲ Eና ለከተማ Aስተዳደሮች Eንዲደርሳቸው ይደረጋል፡፡
ቢሮው ድረ-ገፅ ላይም ውሳኔው Eንዲሰፍር ይደረጋል፡፡
5.5. ቢሮው ከላይ በተመለከተው ሁኔታ የሚሰጠው ውሳኔ Eንደተጠበቀ ሆኖ
የመንግሥት መ/ቤቶች ተጫራቹ ወይም Aቅራቢው በፈጠረው ችግር
ምክንያት የደረሰባቸውን ኪሳራ በግዥ ውላቸው Eና Aግባብነት ባላቸው
ሌሎች ህጎች መሠረት መጠየቅ ይችላሉ፡፡
95
48. ከAቅም በላይ የሆነ ኃይል /ችግር/
1. ከAቅም በላይ የሆነ ለችግር ደርሷል የሚባለው Aቅራቢው ድንገት ደራሽ በሆነ
ሁኔታ የውል ግዴታውን Eንዳይፈጸም ከAቅሙ በላይ የሆነ ችግር ባጋጠመው
ጊዜ ነው፣
2. ከAቅም በላይ የሆነ ችግር ነው ሊያሰኙ የሚችሉ ምክንያቶች ከሚከተሉት Aንዱ
ሊሆኑ ይችላል።-
ሀ. ውል Eንዳይፈጸም በመንግስት የሚደረግ ክልከላ፣
ለ. Eንደ መሬት መናወጽ፣ መብረቅ ፣ ማEበል፣ ይህን የመሳሰለ ፍጥረታዊ
መቅሰፍቶች፣
ሐ. የጠላት፣ የውጭ Aገር ወይም የAገር ውሰጥ ጦርነት፣
መ. ውል የገባው ወገን መሞት ወይም ባልታሰበ ሁኔታ የሚደርስበት ከባድ Aደጋ
ወይም ጽኑ ህመም፣
ሠ. በፍትሐብሔር ህግ የተዘረዘሩ ሌሎች Aቅም በላይ Aስገዳጅ ሁኔታዎች
ሲፈጠሩ፣
ከዚህ በላይ በAንቀጽ 44፣46 Eና 47 መሠረት በመንግስት መስሪያ ቤቱ፣ በቦርዱ ወይም
በቢሮው ውሳኔ ቅር የተሰኘ Eጩ ተወዳዳሪ ወይም ተጫራች ወይም Aቅራቢ ጉዳዩን
Aግባብ ላለው ፍርድ ቤት ሊያቀርብ ይችላል።
96
ክፍል 13
የተሻሩ መመሪያዎች Eና ይህ መመሪያ የሚጸናበት ጊዜ
50. የተሻሩ መመሪያዎች
በገንዘብና የIኮኖሚ ልማት ቢሮ ቁጥር 27/2000 ዓ.ም. የወጣው የግዥ Aፈጻጸም
መመሪያና በተለያየ ጊዜ የወጡ ማሻሻያዎች በዚህ መመሪያ ተሽሯዋል።
97
Aባሪ 1
98
ውስብስብነት፣ የAቅራቢዎቹን የተሳትፎ ሽፋን Eና የመሳሰሉ ጉዳዮችን
መሠረት በማድረግ በመንግስት መሥሪያቤቶች ይወሰናል።
99
2. በዚህ Aንቀጽ 1 ( ለ) መሠረት ውስብስብ ያልሆኑ ግዥዎች ዝርዝር
Eቃዎች የግንባታ ሥራዎች የምክር Aገልግሎት ሌሎች Aገልግሎቶች
100
«ለገበያ የተዘጋጁ» ማለት ለተጠቃሚው ሕዝብ ፍላጎት ተብለው የሚመረቱ
ስታንዳርድ የገበያ Eቃዎቸ ሲሆኑ ለግዥ ፈፃሚ መ/ቤቱ በተለየ ሁኔታ የሚመረቱትን
Aይጨምርም።
ግዥ ፈፃሚው Aካል ዝርዝር የጥናት Aካሔድ የማያስፈልጋቸውን ውስብስብ ያልሆኑ
የምክር Aገልግሎቶች ዓይነት የሚፈለገውን የምክር Aገልግሎት የሚኖረውን የጥናት
ባሕርይ በማየት ይወስናል።
101
Aባሪ 2
በቅድሚያ ክፍያ ገንዘብ ለመንገድ ሥራ Eና ለሕንጻ ግንባታ የሚገዙት
ማሽነሪዎች ዝርዝር
ተራ ለመንገድ ሥራ ተቋራጭ የተፈቀዱ ማሽነሪዎች ለሕንጻ ሥራ ተቋራጭ
ቁጥር የተፈቀዱ ማሽነሪዎች
1 ቡል ዶዘር Aክስካቫተር
2 ፍሮንት Iንድ ሎደር ሃይድሮሊክ ብሬከር
3 ሞቶር ግሬደር ክሬን
4 ትሬንች Aክስካቫተር ታወር ክሬን
5 ባክሆይ ዶዘር
6 ግሪድ ሮለር ትራክ ሚክስር
7 ቫይብራቶሪ ሮለር ሎደር
8 ወተር ቦውሰር ዳምፕ ትራክ
9 ዳምፕ ትራክስ ስካፎልዲንግ
10 ትራክ ዊዝ ትሬለር ሮርምወርክ
17 ሜካኒካል ብሩም
18 ታንደም ሮለር
19 ቫይብሬቲንግ ሮለር
20 ፖድ ፉት ሮለር
21 ፐኒውማቲክ ታየር ሮለር
22 Aስፓልት ፕላንት
23 ክራሺንግ Eና ስክሪኒንግ ፕላንት
24 ዋጎን ድሪል
102
25 ኮምፕሬስር
26 ክሬን
27 ኮንክሪት ሚክሰር
28 ጀነሬተር
29 የኮንሰልታንቶች መቆጣጠሪያ ተሽከርካሪ
Aባሪ 3
የግዥ Aጽዳቂ ኮሚቴ ሰብሳቢና ፀሐፊ ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የግዥ Aጽዳቂ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኃላፊነቶች
የግዥ Aጽዳቂ ኮሚቴ ሰብሳቢ በመ/ቤቱ የበላይ ኃላፊ የሚሾም ሆኖ የሚከቱሉት ኃላፊነቶች
ይኖሩታል።
103
2. የግዥ Aጽዳቂ ኮሚቴ በውሳኔ Aሰጣጥ ወቅት Eኩል ድምጽ በሚኖረው ጊዜ
ሰብሳቢው ያለበት ወገን ተቀባይነት ይኖረዋል::
3. በድምፅ Aሰጣጥ ወቅት በሃሳብ የተለየ Aባል ሲኖር የተለየበት ምክንያት
በቃለ ጉባዔው Eንዲሰፍር ይደረጋል።
104
Aባሪ
በቢሮው የመረጃ መረብ /ድረ ገጽ/ ላይ የጨረታ ማስታወቂያ Eና የAሸናፊ ተጫራች መረጃ ይፋ ለማድረግ Eንዲቻል የሚሞላ
ፎርም /ቅጽ/
ሀ. የጨረታ ማስታወቂያ ( Advertisement )
ግዥ ፈጻሚ መ/ቤት
Procurement Entity
የግዥ ዓይነት
Procurement Type
የበጀት ዓመት
Fiscal Year