You are on page 1of 10

ገፅ 1

እውነታ
እሮብ ሚያዚያ 11 ቀን 2015 የአንዱ ዋጋ 20
በጋዜጠኛ እድገት በለጠ ሰኔ 11/2014 መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ
መደወላቡ ዩኒቨርስቲ በ2014
አመተምህረት በአንደኛ ሴሚስተር
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሴት ጀግኖች በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ
ያስተማራቸውን 932 ተማሪዎችን
ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ከሚገኙ ያስመረቀ ሲሆን
ሴት ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ያመጡትን ከተመራቂዎች መካከል 234 የሚሆኑት
ይፋ አደረገ ። ሴት ተመራቂዎች መሆናቸው
ዩኒቨርስቲው ባሳለፍነው የትምህርት ታውቋል፡፡
ዘመን የመጀመሪያ አጋማሽ ላይ ከተለያዩ ተመራቂዎቹ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ፣
ዲፓርትመንቶች የተውጣጡ ተማሪዎች በኢንጂነሪንግ፣ በተፈጥሮ ሳይንስ፣
ይገኙበታል ተብሏል። ውጤታቸውን በጤና ሳይንስና በሌሎች የትምህርት
በተመለከተ የመደወላቡ ሴቶች ህፃናት እና መስኮች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ
ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የቆዩ መሆናቸው ተመላክቷል፡፡
እንደገለፁት በ2014 ከ 10 በላይ የሆኑ በምረቃው መርሐ ግብር የመደ ወላቡ
ሴት ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር ቦርድ ምክትል
ማምጣታቸውን ገልፀው ትልቁ ውጤት ሰብሳቢ ፕሮፌሰር በላይ ሲመኔን
3.98 መሆኑን አሳውቀዋል ጨምሮ የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት
ዶክተር አህመድ ከሊልና ሌሎች የቦርድ
ሴት ልጆችን ማስተማር ሀገርን ማስተማር አባላትና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች
ነው ያሉት ዳይሬክተሩ በብዙ ፈተናዎች ተገኝተዋል።
ውስጥ ሆነው ተምረው ለውጤት ሲበቁ በ1999 ዓ.ም የመማር ማስተማሩን ስራ
ማየት በእጅጉ አስደሳች ነው ብለዋል የጀመረው የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ
አያይዘውም ዩኒቨርስቲው ከተቋቋመበት በአሁኑ ወቅት ከ20 ሺህ የሚበልጡ
ጊዜ አንስቶ ሴቶችን በልዩ ትኩረት ተማሪዎችን በተለያዩ መርሐ ግብሮች
ለማብቃት ሲሰራ ቆይቷል እየሰራም ይገኛል እያስተማር እንደሚገኝ ከዩኒቨርሲቲው
ብለዋል የተገኘ መረጃ ያመለክታል፡፡
--
የዜና ምንጫችን የመደወላቡ ዩኒቨርስቲ
ሴቶች ህፃናት እና ወጣቶች ጉዳይ
ዳይሬክቶሬት ነው

ተማሪ ሰሚራ ሸምሰዲን ተ ማ ሪ ኤ ደ ን ለገ ሰ


በመደወላቡ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ሴት በግማሽ አመቱ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ሴቶች ተማሪዋች
ተማሪዎች የላቀ ውጤት በማምጣት አይታሙም ያሉት እንደገለፁት ከሆነ ብዙዋቹ እራሳቸው ላይ በመስራት
ሀላፊው ይህ የመማር ማስተማሩ የአደረጃጀቱ ውጤት ነው ጊዜያቸውን በአግባብ በመጠቀም ለአላማቸው በመትጋት
እናም ይህንን የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ ሲሰሩ ለነበሩት እየሰሩ እንዳለና ሴትነት አቅም ነው ከዚህ በበለጠ በስራው
መምህራን የአስተዳደር ሀላፊዎች በአጠቃላይ የትምህርት አለም እንደሚተጉና ለቀጣይ ትውልድና ከታች ለሚመጡ
ቤቱ ማህበረሰብን አመስግነዋል ሴት ተማሪዋች ምሳሌ በመሆን እንደሚቀጥሉ ገልፀውልናል
ሴት መሆን ከምንም አይገድብም ሁሉንም ማድረግ ይቻላል
በቀጣይ የታሰበ ነገር በዩኒቨርስቲው በኩል ለእነዚህ ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተውናል
ብሎም ለሌሎች ተማሪዎች ካለ ተብለው የተጠየቁት
ዳይሬክተሩ ይህ የዩኒቨርሲቲው ተግባር ነው ለዚህ ለበቁ
ተማሪዎች ለሌሎችም አርአያ እንዲሆኑ እንዲበረቱ ተቋሙ ሴት ተማሪዎችን ብቁ ከማድረግ አንፃር በትጋት
ለማድረግ የማበረታቻ ሽልማቶችን ያዘጋጃል እስካሁንም እየሰራ እና የሴቾችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት
በዚህ ሽልማት ብዙ ሴቶች ተሳታፊ ነበሩ ወደፊትም ይሄንን ወደፊትም እንደሚሰራ ያረጋገጡ ሲሆን በመጀመሪያው
ሽልማት አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ ተናግረዋል ሴሚስተር ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እንኳን ደስ
አላችሁ መልእክታቸውን አያይዘው አስተላልፈዋል

አመቱ የስኬት ውሎ የብርታት ሶፊ ማልት SOFI MALT

nw habesga nws.indd 1 4/24/2023 6:02:00 PM


ገፅ 2

እውነታ
እሮብ ሚያዚያ 11 ቀን 2015 የአንዱ ዋጋ 20

የ ህይ ወ ት ገ ጽ ታ ከ ዓ ለም ማያ ( መ ደ ወ ላ ቡ ) ሰ ማ ይ ስ ር
በእድገት በለጠ
የሰው ልጅ የሀሳብ፣የልምድ እና የአመለካከት ልወውጥ መች
እና የት እንደጀመረ በውል አይታወቅም። ነገር ግን የዘርፉ
ተመራማሪዎች እና የመስኩ አጥኚዎች የሰው ልጅ “ሰው”
ወደሚባልበት ደረጃ ከደረሰ ጀምሮ ተግባቦቱን ባጎለበተ
ቁጥር አንዱ ከአንዱ እውቀት፣ልምድና ትምህርት በመቅሰም
ነገሮችን መጋራት መጀመሩን በብዛት ይስማሙበታል።

ይህ በ’ንዲህ እንዳለ “ትምህርት” ተብሎ የሚጠራው በዛ ያሉ


ሰዎች ከሌላ አንድ ግለሰብ ጋር በቀጥታ ግንኙነት እውቀት
የሚቀስሙበት፤በእቅድና በመርህ የሚመራ ይፋዊ የሽግግር
ዘዴ አጀማመሩ ከክርስቶስ ልደት በፊት አራት መቶ (፬፻)
ዓመታትን ወደ ኋላ ይመልሰናል። ምሁራኑ የግሪኩ ታዋቂ
ፈላስፋ ሶቅራጠስ አስጀምሮት በተማሪው አፍላጦን (plato)
ከፋ ያለ ደረጃ መድረሱንም ያስረዳሉ። ይህ ተግባርም በጊዜ
ሂደት ከሰው ልጆች የፈጠራና ሁለንተናዊ እድገት ጋር ዘምኖ
አሁን ያለበት ደረጃ ላይ ሊደርስ ችሏል።

በኢትዮጵያም ይህ ተግባር(ዘርፍ) ዘመናትን አስቆጥሯል።


በተለይም የሀይማኖት ተቋማት የፋና ወጊነቱን ሚና
ይጫወታሉ ። ተቋማቱ የዘመናዊ ትምህርት ከመጀመሩ
በፊት ሐይማኖታዊ አስተምህሮቶቻቸውንና ቀኖናዎችን
ለተከታዮቻቸው ለማስተማር ብሎም ለቀጣዩ ትውልድ
ለማሸጋገር በብዛት ይጠቀሙበት እንደነበር የተለያዩ
ታሪካዊና ሐይማኖታዊ ሰነዶች ያስረዳሉ። በ1908 ዓ.ም
አከባቢ በሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውን የዘመናዊ ትምህርት
ቤት “ዳግማዊ ሚንሊክ” መመስረት ለዘርፉ ትልቅ አስተዋጽኦ
አበርክቷል።
የሀገሪቱ የትምህርት ደረጃ ከሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ
ትምህርት አልፎ ወደ መካነ አእምሮና(University) መካነ
ትምህርት(College)የተሸጋገረው እኢአ በ1950ዎቹ እንደሆነ
በሀገሪቱ ውስጥ ቀዳሚ እና አንጋፋ የሆኑ ዩኒቨርሲቲዎችን
ምስረታ ተከትሎ መገመት ይቻላል። መደወላቡ መካነ
አእምሮም በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት ጥቂት የምርምር
ተቋማት መካከል አንዱ ነው። እኤአ በ1956ዓ.ም
የተመሰረተው ተቋሙ በአሁኑ ወቅት ከ28 ሺህ በላይ
ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል።

በዚህ ሰፊ ጊቢ ውስጥ ህይዎት በትምህርት እንዝርት ዙሪያ በዚህ ግቢ ከአንድ ተማሪ ይልቅ አንድ መንገድ ላይ የተነጠፈ “የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ። በእኔ ዘመን ውስጥ
ትሽከረከራለች። ወጣ ውረድ ስጋ ለብሶ ይንጎማለላል። ጌጠኛ ድንጋይ የተሻለ እንክብካቤ ይደረግለታል። ሲመስለኝ ካጋጠመኝ የተጨመላለቀ ፣ተስፋ አስቆራጭ፣አእምሮን
ፈተና ግዘፍ ነስቶ ከሰብአዊ ፍጡር ጋር ተቆራኝቶ ይኖራል። ሂሳቡ ቀላል ነው አንድ ቀለም የተቀባ ድንጋይ አቀንጭር፣መመራመርን ገዳይና ትጋትን አኮላሽ እንዲሁም
የወላጅና የቤተሰብ ናፍቆት፤ የትምህርት ጥድፈት፤ ምጣኔ ቶሎ ይታያል አንድ እውቀት የተቀባ ተማሪ ደግሞ ለመታየት ጥረትን አክሳሚ የትምህርት ስርአት በተጨማሪ በ”ተከድኖ
ሀብታዊ ቀውስ፤ የወጣትነት እንፋሎት ግብግብ ተማሪውን አምስት ወይንም ስድስት ዓመታትን ሊፈጅ ይችላል። ስለዚህ ይብሰል” የሚኬድበት ሁኔታ ትውልዱን እያሽመደመደው
በብዙ ይፈትነዋል። ግን ህይዎት ቀጥሏል። ተቋሙ ከተማሪ ይልቅ ድንጋይ በአቋራጭ ትርፍ ያስጋብሳል። ነው... አንዳንዴ ግራ ይገባኛል የመማር ማስተማር አላማው
ከመሰረተ ልማት አንጻር ጥሩ በሚባል ደረጃ ላይ ይገኛል። በራሱ የሆነ ተራ የለት ተዕለት ልምምድ ይመስላል... መሸምደድ
ብክነቱም እንዳለ ሆኖ። የተበላሹ ማሽኔሪዎች ከመጠገን ተቋሙ ከሚነገርለት በጎ ጎኖች መካከል (በርግጥ አሁን መበተን መሸምደድ መበተን ባዶ ሩጫ... ተማሪው ደግሞ
ይልቅ ለዝናብና ፀሀይ ተሰጥተው በቁስኛ ታመው አሁን እሱም የብልሽት ልክፍት ተጠናውቶታል) የምገባ እና የተማሩ የሚመስሉ የጊዜው የሜዳ ተረኛ ተዋንያን በየተራ
ይንገላታሉ። የተለያዩ አገልግሎት ሰጪ ዘርፎች ተያያዥ ጉዳዮች ናቸው። ጥሩ ምግብ ለተማሪዎቹ ያቀርባል። የሚጠልዙት የ21ኛው ክፍለ ዘመን ተንቀሳቃሽ ኳስ... እኔ
(እንደ ሽንት ቤት ያሉ) አስፈላጊውን ጥገና ሳይከናወንላቸው ከተማሪው ብዛት አንጻር ስንቃኘው። በሳምንት ለሶስት ቀናት እራሴን ካጣሁባቸው ቦታዎች ዩኒቨርስቲ ተብሎ የሚጠራው
ተማሪውና ሰራተኛው ለበሽታ ተጋልጦ ሳለ ለሂሳብ ስጋ ያቀርባል። ሊታሰብበት የሚገባው ጉዳይ ግን የጥራቱና የማጎሪያ ማዕከል concentration camp አንዱ ነው...
ማወራረጃ በሚመስል ሁኔታ የንጽህናው ጉዳይ ነው። አብዛኛው ተማሪ ከጨጓራና ተጓዳኝ ሁሉም ነገር ፍጹማዊ ግልበጣ። (copy past) በተወሰነ ደረጃ
ለብልጭልጭ ነገሮች አጉል ትኩረት ይሰጣል። (ይሄ በሽታዎች ጋር ተዛምዶ ነው የግዴታ የሚመስል ህይወቱን ከማህበረሰቡ እሳቤ እና ከተማሪው የጀርባ ኑሮ background
ችግር ግን የዚህ ጊቢ ብቻ እይመስለኝም በሀገሪቱ ውስጥ የሚገፋው። አንጻር እንኳን ተፈትሾ አይሻሻልም... ከኑረቱ አንጻር እንብዛም
የተመሰረቱ ዩንቨርሲቲዎች የሚጋሩት ይመስለኛል።) የትምህርት ጥራቱን በተመለከተ ጥናታዊ ምርምር ባላካሂድም በማይመለከተው ንድፈ ሃሳብ theory የሚደነዝዘው ውድ
የተቋሙ ተማሪ እንደመሆኔ መጠን ከብዙ ክፍተትና የጥራት ጭንቅላት ተመራምሮ ሳይሆን ተደነባብሮ ዘመኑን ይፈጃል...
ጉድለት ጋር ተዛዝሎ የሚያዘግም ነው የሚመስለኝ። ከዚሁ ጋር በጥናት የተረጋገጠ አሀዛዊ መረጃ ባይኖረኝም አብዛኛው ተማሪ
በተያያዘ የዛሬ አንድ ወር ገደማ ለአንድ ማህበራዊ ድህረገጽ የሚፋለመው ለA,B,C ነው ገፋ ካለ
እንደ ሃገር አቀፍ ጉዳዩን በተመለከተ የከተብኩትን ጹሁፍ ለGPA ቁጥር... አእምሮ ደግሞ ማሰብያና ማሰያሰያ እንጂ
ለዚህኛው ጦማር እንዲስማማ አድርጌ ቅራቅንቦ ማከማቻ ኮልኮሌ ዲስክ አይደለም ከዛ ይዘላል...
ላያይዘው።

nw habesga nws.indd 2 4/24/2023 6:02:01 PM


እውነታ እሮብ ሚያዚያ 11 ቀን 2015 ገፅ 3
ለደሞዝ ብቻ ስለዚህ ሁል ጊዜ ድምጻቸው በከፍታ ሞገድ ነው የሚርገበገበው።
ባጠቃላይ በግብርና ኮሌጅነት ተጀምሮ አያሌ የትምህርት
የሚያስተምር መምህር ደግሞ የሚደሰተው በወር መጨረሻ (always on loud የሚሉት አይነት)ተማሪውም ወደደም ጠላም
ክፍላትን በየጊዜው እየፈለፈለ ባለው የመደወላቡ ዩኒቨርስቲ
ብቻ ነው የተማሪዎችን ፍሬ እያዩ ለመደሰት ትክክለኛ በተወሰነ ደረጃም ቢሆን ከእሳቤው ይጨልፋል። ከቋንቋው
ውስጥ ከ28 ሺህ በላይ ጭንቅላቶች በጥቂት ድሎትና በብዙ
መምህር መሆን ይጠይቃል...ችግሩ እነኚህ ደግሞ በጣት ይቆነጥራል። ቢያንስ ቢያንስ “አቦ”ን፣”ሃዬ”ን፣”ቦ”ን የራሱ አድርጎ
ውጥረት ውስጥ ለዓላማቸው ግብግብ ላይ ናቸው። እኔም
የሚቆጠሩ ናቸው... መምህር መሆን ፈልጋችሁ፤መምህር ነው ወደመጣበት ማህበሰብ የሚመለሰው። ጊቢው ወስጥ
መልካም የትምህርት ዘመን ተመኘሁላቸው።
ሆናችሁ፤ማስተማር ችላችሁ፤በመማር የምታስተምሩ ከጥበቃው ጀምሮ እስከ ካፌ ሰራተኞች ወግ አጥባቂዎች
መምህራኖቼን አመሰግናችኋለሁ...........” በተለይም (Conservative) አይደሉም። እንደየሁኔታው ይሸበለላሉ።
የቴክኖሎጂው መስፋፋት እጅጉን የጎዳው ይመስለኛል። መታወቂያ ቢጠፋብህ ጥበቃው እንደ አንዳንዱ “ወረቀት ከሌለህ
ምክንያቱም በፈጠራ ከመደገፍ ይልቅ ሁኔታው በጣሙን
ቴክኖሎጂው ላይ የተዘፈቀ ነው። ለምሳሌ የምንወስዳቸው
ክፍላተ ትምህርቶችን (ኮርሶችን) ብንመለከት እንኳን
አንተም ዬለህም” አይልህም በዓይኑ ቃኝቶህ ውስጠቱ ከፈቀደህ
“ቦ ሴና” ይልሃል። ተማሪውም ልምምድ አድርጎት ነገሮችን ቀለል
አድርጎ ማለፍን ከራሱ ጋር አዋህዶታል።
ማስታወቂያ
ከተለያዩ ድህረ ገጾች በቀጥታ የተቀዱ ናቸው። (በተለይም ኦርጅናል የሆኑ የወንድ ልብሶችን እና ጫማዎችን ያገኛሉ።
የማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ትምህርቶች) ይሄ ደግሞ አንድ ያልተተኮረበት ግን እጅግ ውድ ግኝትም አለ። የተዳበለ አድራሻ-ሆዕሳና ከተማ አደባባይ ዘምዘም ሞል 1ኛ ፎቅ 10ቁጥር እንገኛለን።
ትምህርቱን ቅኝት ያሳጣዋል። በውጭኛ ተምረን የምንሰራው የቋንቋ አጠቃቀም። ማለትም አብዛኞቹ መምህራን የሦሥት ይጎብኙን : 📲0916741920
ግን በሀገሪኛ ነው። ቋንቋ ባለቤት ናቸው። አማርኛ፣እንግሊዝኛና አፋን ኦሮሞ። ይሄ
ትልቅ እምርታ ነው። ምክንያቱም አንደኛ ቋንቋ መባያና መባጠሻ
ማህበራዊ ሁኔታው ተቋሙ ከነተሸከመው ሳንካ የሚከፋ ሳይሆን መግባቢያ በመሆኑ ብዙ ቋንቋ በተወራ ቁጥር ተግባቦት
አይደለም። በርግጥ የፖለቲካ ቁማርተኞች በፈጠሩት ከፍ ይላል። ሁለተኛ ቋንቋ ሀብት ስለሆነ አንዱ የአንዱን ቋንቋ
ቁርሾ ለረጅም ጊዜያት በዚህ አጥር ውስጥ የሚርመሰመሱ ይጋራል። ቀለል ባለ መልኩ አእምሯዋዊ ጥሪት ያካብታል።
ወንድማማቾች እና እህትማማቾች የጎሪጥ ተያይተዋል። በደምሳሳው ተቋሙ ውስጥ ህይወት ፈርጀ ብዙ ናት።
አንዱ አንዱን ጠርጥሯል። አንዱ ሌላኛውን ዋጋ
አስከፍሏል። አሁን በአንጻራዊነት ሰላማዊ የእርስ በርስ የተወሰኑ ተማሪዎችን ስለ ሚያሳልፉት የካምፓስ ህይዎት(ላይፍ)
ግንኙነት አለ። የነቃና የማይነዳ ትውልድ ከተፈጠረ ሰላሙ ጠይቄያቸው ተከታዪን ምላሽ ሰጥተውኛል።”እኔ ጥሩ ነው ብዬ
በተሻለ መልኩ ይጠነክራል በተቃራኒው የተጮኸውን እንደ አስባለሁ ማለቴ ይሄ ለኔ ሁለተኛ ምዕራፌ ነው። ከቤተሰብ
ገደል ማሚቱ የሚያስተጋባ፤ የተባለውን እንደ በቀቀን ተለይቼ ስለምኖር እራሴን እንዴት ማኔጅ ሜድረግ እንዳለብኝ LOዕና clothing and events
የሚደግም ትውልድ ከተተካ ሰላም እንደ ሰማይ ይርቃል እየተማርኩኝ ነው” ብሎ የገለጸልኝ ዳዊት ረሻድ አራ ተኛ አመት የተለያዩ ባህላዊና ዘመናዊ ልብሶች እንዲሁም
እንደ ውሃ ይጠማል እንደ እህል ይርባል። ሰላም የሚሰራ electrical ተማሪ ነው። ተማሪ ዳዊት አክሎም እዚህ ጊቢ ጌጣጌጦች ለሰርግ,ለልደት እንዲሁም ለተለያዩ ፕሮግራሞች
እንጂ የሚፈጠር ነገር አይደለም። በመመደቤ እራሴን እንደ እድለኛ እቆጥራለሁ“ም ሲል ተናግሯል። ልብስ እንሰራለን እንዲሁም እናከራያለን አድራሻ ሆሳዕና
ተቋሙ በደቡቡ የሃገሪቷ ክፍል እንደ መገኘቱ መጠን ሌላኛዋ ሀሳብ ሰጪ ኤደን ለገሰ የሶሾሎጂ ትምህርት ክፍል እጩ ሀንዳሞል H 102ያገኙናል
የማህበረሰቡ ባህል ወግና እሳቤ በጉልህ ይንጸባረቅበታል። ተመራቂ ስትሆን እንዲህ ስትልም ሀሳቧን አጋርታኛለች “ኧ Contactas@lonsop
ጊቢው በራሱ ልክ እንደህብረተሰቡ ይቻኮላል። ያለፈው ጊዜ በጣም ጥሩ ነበር በርግጥ አንዳንድ ደባሪ ነገሮችም +251927029161
ይጣደፋል።ደም ስሩ ውስጥ የቀዘቀዘ ነገር ጠብታ ዬለም። ነበሩት በተለይ በረብሻው ጊዜ ጊቢው አስጠሊ ነበር። በተረፈ ግን
ንግግራቸው ቅልጥፍጥፍያለ ነው። ደግነት መለያቸው ነው። ጊቢው በጣም ነበር የተመቸኝ በተለይ ሶሻል ላይፉ እና ምግቡሃ...
ሚስጥርና ውሸት ከማህበረሰቡ አስተምህሮት ጋር የተጣረሰ ሃሃ...”
ነው።

የክብር ስፖንሰር

nw habesga nws.indd 3 4/24/2023 6:02:04 PM


ገፅ 4
እውነታ እሮብ ሚያዚያ 11 ቀን 2015

ፋሲለደስ ግንብ

የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ቅሬታ አቀረቡ


በጋዜጠኛ ሰላም አደራጀዉ

በሮቤ ከተማ የሚኖሩ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከመዝናኛ ቦታዎች


ጋር ተያይዞ ቅሬታቸውን አሰምተዋል።

እነዚህ ተማሪዎች የመዝናኛ ቦታ አለመኖሩ ምክንያት ጊዜያቸውን


በአልባል ስፍራ ለማሳለፍ እየተገደዱ እንደሆነ ቅሪታቸውን እየገለፁ
ይገኛሉ።ከዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በተጨማሪ በከተማው የሚገኙ
ወጣቱችም ተመሳሳይ ቅሬታ እንዳላቸው ለማወቅ ተችሏል።

የቅሪታቸው አንኳር ጉዳይ የመዝናኛ ቦታዎች ይከፍቱልን


የሚል ሲሆን የእረፍት ግዛችንን የምናሳልፍበት አመች ቦታዎች
በከተማው ውስጥ ባለመኖራቸው የተነሳ ወጣትነታችን ጥሮ
ላልሆኖ ነገሮች የመጋለጥ አደጋላይም ይገኛል ሲሉ ገልፀዋል።
የግዜ ማሳለፋያ አለመነሩ በቀላሉ መታየት የሌለበት
ጉዳይ እንደሁነ የገለፁት ተማሪዎችና ወጣቶች እንደቁማር
ሌሉች ጎጂ ስሶች በመጋለጥ ላይ ይገኛሉ።ከዚህ በተጨማሪ ሰፌ
ግዜቸውን ያለሰራና እንደሚሳልፍና ይህም ጭንቀትና ድብርት
እንደፈጠረባቸው ይናገራሉ።
የአፄ ፋሲለደስ ግንብ ውስጥ ያሉት ቤተመንግስቶችን ልዩ ታሪክ ብቻ የነበረው የሲስለደስ ...የሌላቸው ስደተኙችን በ
ተማሪዎቹና ወጣቶችን ለእንደዚ አይነት ገጂ ነገሮች ላለመጋለጥ
የማደርጋቸው እያንዳንዱ ነገስታት የራሳቸው አሻራና ታሪክ 90 ቀናት ውስጥ ሊስወጣ ነው 29 2017 መነሻ ገፅ ምልክታ
እንዲሁም ካላስፈላጊ ቦታወች ለመራቅ ሲባል ራሳችነን ነፃ
ለትውልድ ...የቅርስ መዝገብ የሰፈረው የአፄ ፋሲለደስ ቤተ ፍሲለደስንና ግሸ የአደባባይ የበላ ጅብ አልጮህ አለ ፤ የአፄ
የምናደርግባቸውን የምናደርግባቸውን ቦታወችን የሚመለከተው
መንግስት በግንባር ቀደምነት ይጠቅሳል። ፋሲለደስ ግንብ የተገነባው በአፄ ፋሲለደስ ዘመነ መንግስት
አካል ሊገነባ ይገባል ሲሉ የመፍትሄ ሀሳብ ጠቁመዋል ።ይህ
ፋሲል ግምብ ፋሲል ግቢ ውስጥ ካሉት ግምቦች ትልቁና በ1632አመተ ምህረት ነው።
ችግር በተለይ መንግስት ከግል ባለሀብቶች ጋር በመተባበር ጊዜ
ቀደምቱ ነው።አፄ ፋሲለደስ የአገሪቱ መዲናን ከቦታ ቦታ በአጠቃላይ ስፋቱ 70,000ካሬ ሜትር ሲሆን አሰራሁለት በሮች
ሳየይወስድ መላ እንዲበጁለት አጥብቀው ጠይቀዋል
መዛወር በመስልቸት በመጨረሻ ጎንደር ከተማ ከ 7 የማያንሱ አለት። የበሮቹ ስም አንኩየ በር፣እርግብ በር፣ማሪያም በር ፣
ቤተክርስታኖችን እንዲሁም 7 ድልዲዮችንና የአክሱም ፅዮንን ባልደርስ በር፣ወንበር በር ፣ኳሊ በር፣ ራስ በር ፣ፌት በር ማምጃ
ግንብ አሰርተዋል። ቤት ፣አዛዝ በቀሬ በር፣ አደናግር በር ፣እምቢልታ በርና፣እለፈኝ
ፋሲል ግቢ ወይንም ነገስታት ግቢ በጎንደር ከተማ የሚገኝ በር ይባላል።አፄ ፋሲለደስ ወይም አፄፍሲል (የዙፍን ስማቸው
የቤተመንግስታት ግምቦች ስብስብ ነው።ግቢው የተመሰረተው አለም ሰገድ ከአባታቸው ከፄ ሱሶኒዮስ እና ከእናታቸው ልእልት
በ1628አ/ምበአፄ ፋሲለደስ ነበር።ማቀባበያ የሚሰኘው የግቢው ስልጣን ሞገስ ብሽዋ ከበተመንግስት ጫፍ ላይ የንጉሱ የአፄ
900ሜትር ርዝመት ሲኖረው በውስጡ 70፣000ስኩየር ሜትር ፋሲል የቅኝት ማማ ይገኛል።
የመሪት ይዞታል ያካልላል።አፄ ፋሲለደስ የመጀመሪው ና ታላቁ
ግንብ...ክርስታንበምትኩ ተሰርቷል በዚህ ምክንያት ከታሪክ አንፃር በሶስተኛው ፎቅ ላይ የንጎሱ ምኝታ ክፍላለ። በሁለተኛው ፎቅ
የቤተ ክርስታን ዋና መስእብ ሆኖ የመቀርበው ሳይቃጠል የተረፈው ላይ ደግሞ አፄ ፋሲል ተብላ በምትታወቀው በጎንደር ከተማ 5
ቤተ መዘከሩ ነው። በዚህ መዘከር የይኩኖ አምላክ ፣ቀዳማዊ ማይል በምትገኘው ከተማ ፅፈዋል።ፋሲለደስ የጎንደር ከተማ
ዳዊት ፣ዘርአ ያቆብ ፣ዘድንግል ፣ፋሲለደስ ና በካፋ የደረቅ ቅሬቶች 1636 የኢ/ያም ዋና ከተማ አድርጎ እንድቆራቆራት ይታመናል።
ይገኛሉ። ካሉ በፋት በአከባቢው ከተማ እንደነበር ወይም እንዳልነበር
አባይ ስለ ጎንደር ፋሲለደስ ጎንደርን ከፋሲለደስ ኪነት ለይቸ በታሪክ የተገኘ ማስረጃ እስካሁን የለም።አከታትሉምየፋሲል
አየዋለው ብሎ ማን ገመተ ግና ሁለት አስርተ አመታት በረሩ ። ግቢንና 44ቱ ታቦታት ተብለው የሚታወቁትን የጎንደር ከተማ
አብያተ ክርስቲያናት መሰረት ጣለ።

nw habesga nws.indd 4 4/24/2023 6:02:04 PM


ገፅ 5
እውነታ እሮብ ሚያዚያ 11 ቀን 2015

እውነታ
በጋዜጠኛ መዝገቡ ሽፈራዉ

ጣና ሐይቅ (ቀደምት ባህረ ጎጃም) በጎጃም ክፍለሃገር ውስጥ


ሲገኝ ቅዱሱ ሐይቅም ይባላል።ጣና ሃይቅ በጥንታዊ ቋንቋ
ጣና ሐይቅ
(ግእዝ) አገላለጽ ‹‹ጻና ሐይቅ›› ይባላል፡፡ድንግል ማርያም በገዳሙ
የነበራትን ቆይታ አጠናቃ ስትመለስ “ፀአና በደመና” በደመና
ጫናት የተባለው በጊዜ ብዛት ለአሁኑ የሐይቁ መጠሪያ ስም
“ጣና” መሠረት ሆኖታል ነው የሚባለው።በክርስቶስ ልደት ገደማ
ስለግብጽ ብዙ ምርምር ያደረገው ስትራቦ ዓባይ ኢትዮጵያ ውስጥ
ከሚገኝ ትልቅ ሐይቅ እንደሚነሳ ያውቅ ነበር ይባላል፡፡
የሐይቁን ስምም ስትራቦ “ሴቦ” ብሎታል፡፡ጣና ሃይቅ(ባህረ ጎጃም)
እንዲሁም ጣና ዙሪያ የጎጃም ግዛቶችከሁለቱ ምንጮች፣ በጎጃም
ፀሐያማ ግዛት፣ ንፁህ ጉድጓድ ውስጥ፣ [አባይ] በፍትሃዊው ደምቤ
ሐይቅ በኩል የጨቅላ ጅረቱን ያንከባልላል። --ቶምሰን፣ ጄምስ፡
“ወቅቶቹ፡ በጋ”፣ 805–8 አስደናቂ እና በሚገርም ሁኔታ ትክክለኛ
የ1719 የናይል ምንጭ ካርታ በአሊን ማኔሰን ማሌት። ዛሬ በጣና
ሀይቅ ዙሪያ የጎጃም (ጎያም በካርታ ላይ) የኢትዮጵያ አውራጃ
(እዚህ ቤድ ላክ ወይም ዳምቤ) ምን እንደሚመስል በዝርዝር
ይገልፃል።

ወደ ምዕራብ ከመሳኩ በፊት ከጣና ሐይቅ ደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ


ወደ ደቡብ አቅጣጫ ሲፈስ የብሉ ናይል አካሄድ በትክክል
ይገልፃል። በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ገዳማት
የሚገኙ በርካታ መንደሮችን ይሰይማሉ። ተራሮችን በመገለጫ
ያሳያል፣ነገር ግን ይህ በተለይ ተራራማ አካባቢ ስላልሆነ፣ማሌት
እነዚህን እንደ ጌጣጌጥ ቦታ ያዢዎች ብቻ መጨመር አለበት ብለን ካህኑ አዛርያስ አምልኮተ እግዚአብሔርንና መሠዋተ ኦሪትን ካስፋፋ
መገመት እንችላለን። •ደብረ ማርያም.ክብራን ገብርኤል.ዑራ ኪዳነምህረት.መሀል ዘጌ
በሇላ ከዚህ አለም በሞት ሲለይ በጣና ቂርቆስ ደሴት መካነ
ጊዮርጊስ.አቡነ በትረ ማርያም.ዳጋኢስጢፋኖስ .አዝዋ ማሪያም
መቃብሩ የቃል ኪዳኑ ታቦት ድንኳን ካረፈበት ምስራቅ አቅጣጫ
.ይጋንዳ ተከለሃይማኖት .ናርጋ ስላሴ .ደብረ ሲና ማርያም .ማንድባ
በሁለት የድንጋይ ቋጥኞች መካከል ይገኛል፡፡
ማሌት ይህን ካርታ የሳለው በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መገባደጃ መድኃኒዓለም .ጣና ቂርቆስ .ክርስቶስ ሳሞራ ገዳም .ራማ መድሕኒ
ላይ በአካባቢው ይንቀሳቀሱ በነበሩት ቀደምት ሚስዮናውያን ዓለም .ኮታ ማርያም እና ሌሎችም ገዳማቶች ይገኙበታል።
የጣና ቂርቆስ ቤተ-ክርስቲያን ከገዳሙ ከፋተኛ ቦታ ላይ የተሰራ
ታሪክ ላይ ተመርኩዞ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለውም። በ 1719 ሰባቱ ከዋክብት የሚባሉት አኩስም አቅራቢያ የሚገኘው የደብረ
ሁኖ የቃል ኪዳኑ ታቦት (ጽላተ ሙሴ) ካረፈችበት ቦታ ምዕራብ
ለኤ.ማሌት ሴሚናል መግለጫ ዴ ኤል ዩኒቨርስ እትም XCVI እንደ በንኮል ገዳም መሥራች አቡነ መድኅነ እግዚእ ደቀ መዛሙርት
አቅጣጫ በቅርብ እርቀት ላይ ይገኛል፡፡ የቤተ-ክርስቲያኑ ቅርጽ
ምስል ተዘጋጅቷል ይህም በራሱ ትልቁ እና እጅግ ሰፊ የሆነው ናቸው።እነርሱም፦
አራት ማዕዘን የሆነበት ምክኒያት የቃል ኪዳኑ ታቦት ድንኳን
በዓይነቱ ለ ውህድ ጥንታዊ ካርታ በጎጃም ውስጥ ያሉትን ጥንታዊ አምሳያ እንደሆነ መነኮሣት ይገልፃሉ፡፡
ግዛቶችን ያካተተ ካርታ ሲሆን ይህም ሰሜን ጎርጎራን፡ሰሜን 1.አቡነ ታዴዎስ~ደብረ ማርያም መሥራች
ምስራቅ ጎርጎራን እንዲሁም ደራን ያካትታል። 2.አቡነ ዘዮሐንስ~የክብራን እና የእንጦስ ገዳም መሥራች
ህገ ኦሪትናአዲስ ኪዳን ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰበከበትና የጽላተ
3. አቡነ በትረማርያም~የዘጌ ጊዮርጊስ መሥራች
ሙሴ ማደሪያ የሆነው ሣፋ ጽዮን ደብረ ሣህል ወይም የዛሬው
የጎዣም ስያሜ መነሻው ሃይማኖታዊ ሲሆን ይህም ከገነት ከሚፈስ 4. አቡነ ኂሩተ አምላክ~የዳጋ እስጢፋኖስ መሥራች
ጣና ቂርቆስ አንድነት ገዳም እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ወንዝ ግዮን ጋር የተያያዘ ነበር።ይህ መጠሪያ የጎጃም ጥንታዊ 5.አቡነ ኢሳይ~የመንዳባ መድኃኔዓለም መሥራች
በስደት ዘመኗ አረጋዊ ዮሴፋንና ቅድስት ሶሎሜን አስከትላ በመላኩ
መጠሪያ ነበር ይባላል።ግዮን ወይም ፈለገ ግዮን!ጎዣም ሰፊ አገር 6.አቡነ ዘካርያስ~ደብረ ገሊላ መሥራች
ዑራኤል መሪነት ከዚህ ታላቅ ገዳም 3ወር ከ10 ቀን ከልጇ ጋር
ሰፊ ግዛት ሲሆን ከጥንቱ ሜሮይ ድረስ አሁኑ አጠራር ሱዳን ይደርስ 7.አቡነ ፍቁረዮሐንስ~ጣና ቂርቆስ መሥራች ናቸው።
ተቀምጣበታለች፡፡
ነበር።የጎዣም ልቡ ጣና፣ዓባይ ደግሞ መቀነቷ ነው። 1719 Mallet ታሪካዊ የጣና ክፍሎ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚህ ታላቅ ገዳም ሳለች
Map of the Source of the Nile, Ethiopia (Abyssinia) - ጣና ቂርቆስ
ይመራ የነበረዉ መላዕክ ለዮሴፍ በህልሙ “ሄሮድሥ ስለሞተ
Geographicus - Nil-mallet-1719.jpg ጣና ቂርቆስ በጣና ሀይቅ ውስጥከሚገኙት ጥንታዊና ታሪካዊ
ህፃኑንና እናቱን ይዘህ ተመለስ” በማለት ሲነግረው ዮሴፍም ወደ
የአቴናው ድራማ ጸሐፊ አስክለስ “መዳብ የተቀባው ሐይቅ ገዳማት አንዱና ቀዳማዊዉ ሢሆን የተመሠረተው ከክርስቶሥ
ህፃኑ በመቅረብ /ፀአና በደመና/ በደመና ጫናት በማለቱ የገዳሙና
የኢትዮጵያ ጌጥ” ብሎታል፡፡ ባለቅኔው ሆሜርም “ከሌሎች የተለየና ልደት በፊት 982 ሲሆን የንጉስ ሰለሞን ልጅ ቀዳማዊ ምኒልክ
የሀይቁ መጠሪያ ስም ጣና በመባል እደቀረ ይነገራል፡፡
ጥርት ያለ የውኃ ባለቤት ነው” ብሎ ጠርቶታል፡፡ ከኢትዮጵያ ከእሥራየል ታቦተ ጽዮንን አጅበው በታቦተ ጽዮን መሪነት በፈቃደ
አንደኛ እና ትልቁ ሐይቅ ነው። 84 ከ.ሜ. ረጅም እና 66 ኪ.ሜ. እግዚአብሔር የመኳንንት ልጆችና ታቦተ ጽዮንን የሚያገለግሉ
የኢትዮጵያ ብርሀን ተብለው የሚጠሩት አቡነ ሰላማ ከሣቴ
ሰፊ ነው። ባጠቃላይ 3,500 ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል። ካህናት እዲሁም ከሌዋዉያን በጠቅላላ ብዙ ሽህ ህዝብ አሥከትሎ
ብርሀንከነገሥታቱ ጋር ወደ ዚህ ቦታ በመምጣት የመጀመሪያውን
ወደ ደሤቱ በመምጣት ይህንን ታላቅ ገዳም መሠረተው፡፡
የክርስትና እምነት ግዝረትን ሽረው ጥምቀትን፡ መሠዋዕተ ኦሪትን
ጣና በአጠቃላይ በውስጡ ከ37 በላይ ደሴቶች ሲኖሩት 27 የቦታውንም ስም ሳፍ ጽዮን መካነ ሣህል በማለት ሠይመውታል፡፡
ሽረዉ አማናዊዉንየክርስቶስ ስጋና ደም በመሠዋት የክርስትና
ገዳማትን አቅፎ ይዟል።ገዳማቶች በ14ኛ ምእት ዓመት አቡነ ሠይመውታል፡፡እስራኤላውያን ካህናት ታቦተ ጽዮንን ከዚህ
እምነትን አፅንተውበታል፡፡
መድኃኒነ እግዚእ ባመነኮሷቸው ‹‹ሰባቱ ከዋክብት›› ተብለው ገዳም ሲያሥቀምጡ አብሮ የመጣውን ህዝብ ከባህር ውጭ ባለው
አቡነ ሰላማ ጥምቀትን ብቻ ሳይሆንአምልኮተ እግዚአብሔር
በሚጠሩት ቅዱሳን አባቶች የተመሠረቱ ናቸው።ከገዳማቶች ሥፍራ ሥላሠፈሩት እስከ ዛሬ ድረስ አከባቢው ነገደ እስራኤል
የሚፈፀምበትንታቦተ ህግ በቦታው አራት ጽላት በመቅረፅ
መካከል፦ በመባል ይታወቃል፡፡ ከመጡት እስራኤላውያን ካህናት መካከል
በዛን ጊዜ እምነቱ ይስፍፍባቸው ወደ ነበሩት ሀገራት በትግራይ
የሊቀ ካህኑ የሣዶቅ ልጅ አዛርያሥ ይገኝበታል፡፡ ይገኝበታል፡፡
አክሱም ፅዮን፡ በጎጃም መርጦ ለማርያም እና ጣና ቂርቆስ፡ በወሎ
ነበር መካነ መቃብሩ ያረፈው፡፡
ተድባበማርያምን በማስተከል ሁሉንም ታቦታት ታቦተ ፅዮን
በማለት እንደሰየሙአቸው በቦታው ያለው ታሪክ ያትታል፡፡

nw habesga nws.indd 5 4/24/2023 6:02:05 PM


እውነታ እሮብ ሚያዚያ 11 ቀን 2015 ገፅ 6

የበላይ ዘለቀ ታሪክ


በጋዜጠኛ ስመኝ ተስፋዬ
በቢቸና አውራጃ፣ ለምጨን በተባለው ቦታ ነው። ዘለቀ ላቀው
(የበላይ ዘለቀ አባት) የልጅ እያሱ አንጋች ነበሩ ። ልጅ እያሱ
ሲገለበጡ ዘለቀ ላቀው ወደሚስታቸው አገር ወደ ለምጨን ሄደው
ልጆቻቸውን ይዘው ወደአገራቸው ወደ ለምጨን (ቢቸና ወረዳ )
ተሻገሩ። (ቢቸና ጎጃም ውስጥ ጫቀታ ወሎ ውስጥ ከአባይ ወንዝ
ማዶ ለማዶ ናቸው። ይገበያያሉም፡ ይጋባሉም።)
በጋዜጠኛ መዝገቡ ሽፈራዉ በ1916 አ.ም. ማለት በላይ ዘለቀ የ14 አመት ልጅ ሳለ ፊታውራሪ
እምቢ አለ የተባለ የራስ ሀይሉ ሌባ አዳኝ (ጸጥታ አስከባሪ ) ዘለቀ
ላቀውን ከበባቸው። ዘለቀ ላቀው እጄን አልሰጥም ስላሉ ተኩስ
የባሌ ሮቤ መንገዶች አለመሰራታቸው ተከፈተ። ዘለቀ ላቀውና አብረዋቸው የነበረ አለሙ መርሻ የተባሉ
ወንድማቸው ከአስር ሰው በላይ ገድለው ብዙ ሰው አቆሰሉ።
ነዋሪወች ቅሬታ አቀረቡ «እኛ ልጆች ተኩስ ካባራ በህዋላ ተየጫካው ስንመለስ ሁለቱም “እስከ ታህሳስ 29 ቀን ድረስ አሰሳው የሚካሄደው በባንዳ ነበር።”
ሞተዋል። የዘለቀ ላቀው ሬሳ እበቱ በራፍ ላይ ተሰቅሎዋል።» አሉ በታህሳስ 8 ቀን 1929 ግብጣን ደቡብ የተባለ ጥልያን ቢቸና ገባ
ፊታውራሪ ተሻለ አለሙ። እንግዲህ በላይ ዘለቀና ተሻለ አለሙ ቢሉን ከዱማ ገስግሰን ቢቸና አደጋ ልንጥል ስንል ካህናት ጽላት
እኩል አባቶቻቸውን አጡ ፡ አብረው የሀዘንን ጽዋ ቀመሱ ፡ እኩል ይዘው ስእል መስቀል ይዘው “አገሩንና ታቦቱን ያቃጥልብናልና
በቀልን እያሰላሰሉ አደጉ ፡ በሁዋላም አብረው ጠላትን ተዋጉ። አትውጉት ። እሱን እኛ ተመለስ እንለዋለን።” ብለው መለሱን።
ግብጣን ደበቡም በላይ ዘለቀ መጣብህ ቢሉት ወደማርቆስ
ዘለቀ ላቀው ሲሞቱ ልጆቻቸው ወደእናታቸው አገር ወደ ጫቀታ ተመለሰ።”
ተመለሱ። በላይ ዘለቀ ያባቱን ደም ለመመለስ ተኩስ እየተማረ በየካቲት 29 ጥልያን አገሩን አስነስቶ ወረረን። ከያውራጃው
አደገ። አደገና ያባቱን «ናስ ማሰር» (ባለ ነሐስ ማሰርያ ) ውጅግራ ግብጣን ደበቡ አስከተተ። ጦር ሲመጣባቸው እነ በላይ ዘለቀ
ጠመንጃ ይዞ ወደ አባቱ አገር ወደ ለምጨን (ቢቸና)ተሻገረ። ሸሹ። አጥቷቸው ሲመለሱ እያደፈጠ በጎን አደጋ እየጣሉ ብዙ
አባቶቻቸው የተገደሉባቸው ጎረምሶች ዳኝነት እንዳይሹ ዳኛው መሳርያ ነጠቁት።
ራስ ሀይሉ ሆኑባቸው ፡ የቀራቸው ምርጫ በቀል ነው ። “የግንቦት እርገት ለት ..በ29 ነበር የዋለ ..ጥልያን ራሱ መጣ”
መሳርያ እየገዙ እየተዘጋጁ ለምጨን ቀንጦ ማርያም እያረሱ ፡ የበላይ ዘለቀን ዘመዶች ከለምጨን እየደበደቡ ወደ አርበኞቹ
ቀን ይጠብቁ ጀመር። ...እንዲህ ሲል ጥልያን መጣ ...በሚያዝያ እንዲመሩዋቸው አስገደዱዋቸው። “ጦሩ ሲመጣ አሳለፍነው።
28 ቀን (1928 አ.ም.) ለቀኛዝማች መሸሻ ጥልያን መሳርያ በአየር ከጎን አደጋ ጣልንበት። በላይ ዘለቀ አንዱን ትሊንቲ ገድለው
አወረደላቸው ። (ለጥልያን ገቡ ) ካለው ሰበካ ያዙ ። በረንታ ኩረኔሉን አቆሰለው። ብዙ ባንዳዎች ሞቱ።”
ወረዳ (ቢቸና አውራጃ ) ደረሱ። የዱሀ ከተማ ሰፍረው ህዝቡን ታስሮ እየተደበደበ ሲመራ የነበረው አዛዥ ቢያዝን ዱብዳ
መሳርያ እየነጠቁ (ጥልያንን እንዳይወጋ ) ጥልያን ደግ መንግስት የተባለው የበላይ ዘለቀ ዘመድም ቆሰለ።
ነውና እንገዛለን እያሉ ይሰብካሉ (እንዲሾማቸው። ) በሰኔ 29 (1929) ጠላት በቅምቧት በደጀን በገበያ በሽበል
«ልጅ በላይ ዘለቀ ግን እዋጋለሁ እንዋጋ እያለ እኛን ወንድሞቹን በበረንታ የነበረውን “ደንበኛ” በሙሉ አከተተው። (ደንበኛ
አነሳሳን» አሉ ፊታውራሪ ተሻለ አለሙ «ቀሰቀሰን ከሰላሳ እስከ የሚባለው “የመንግስት “ የደንብ ብረት የያዘ ነፍጠኛ ነው )
ሀብሳ ለምንደርስ ያንድ አያት ልጆች ...የገልገል ላቀው ልጆች ቀኛዝማች ስማ ነገዎ አዝማች ሆኖ ይህን ሁሉ አስከትቶ አባይ
...ታጥቀን ተነሳን ። ከቀኛዝማች በላይ መሸሻ ሰዎች መሳርያ ወረደና አባራ ጂወርጂስ ሰፈረ። ሀሳቡ እነ በላይ ዘለቀ ወደ ጫቀታ
እየነጠቅን በረሃ ገባን።» እንዳይሻገሩ በር በሩን ለመዝጋት ነበር።
«ጦር ሲያሳድደን ...ስንሸሽ ...ቤት ሲያቃጥልብን ...ከሁዋላው “እንውጋው” አለ በላይ ዘለቀ
ወይም ከጎኑ በድንገት እየመታነው መሳርያ ነጥቀን ስናመልጥ “ጦሩ በጣም ብዙ ነው አንችለውም” አሉት ሌሎቹ
.....እንዲህ ስንል አንድ ቀን የማናልፈው ጉዳይ መጣ። ግንባር
መግጠም ግድ ሆነ። ጠላት መሸሻ አሳጣና።» “ግድ የለም። ጦሩ በየመንደሩ ይመራል። አዝማቹ ላይ አደጋ
«የዛሬን ጦር ማን ይምራው ?» አለን ልጅ በላይ እንጣልበት።”
በባሌ ሮቤ ከተማ የውስጥ ለውስጥ መስመር መንገዶች «አንተን መርጠናል ...እስከ መጨረሻው» አልነው።
አለመሰራታቸው ነዋሪወች እያስቸገረን ነው በማለት ቅሬታቸውን “ሁላችሁም ወንድማማች ናችሁ።” ፊታውራሪ ተሻለን “በላይ እነ በላይ ዘለቀ ፡ ቀኛዝማች ለማ ነገዎ ያደረበትን በለሊት
አቀረቡ። ዘለቀን እርስዎ እንኳን በ4 አመት እበልጠዋለሁ ብለዋል። ከበቡት። ሲነጋ ለማ ነገኦን ከነወንድሞቹ ደመሰሱት። ጦሩ
እንግዲያው በምኑ ነው አለቃችሁ እንዲሆን የመረጣችሁት?” በሙሉ እጁን ሰጠ። መሳሪያውንና በቅሎውን ሁሉ አስረከበ።
እናም ማህበረሰቡ ለቅሬታ የዳረጋቸው ነገሮች ከፊታቸው እየመጣ “እንዴ! በደግነቱ ፡ በጀግንነቱ! ጠባየ መልካም በመሆኑ! እኔ ድል አድራጊዎቹ መሳርያውን ዋሻ ውስጥ ደበቁት። በቅሎዎቹን
ያለውን ክረምት ለጎርፍ ይዳርገናል እናም ጎርፍ በሚፈስበት እናም ይቅርብኝ ብሎ ለሌላው ስለሚያዝን!” (ያን ጊዜ ፡ 1928 አ.ም. ልጅ ወደ ጫቀታ ልከው በጥይት ለወጡዋቸው።” ይሄ የሆነው ሰኔ
በሚሸረሽርበት ወቅት ውሀ በሚታቆርበት ጊዜ ቤት መፈራረስ በላይ 3 ወልደዋል። ልጅ ተሻለ ግን ገና በታህሳስ ነው ያገቡ።) 10 ነበር። ሰኔ 12 በአውሮፕላን ይደበድቡን ጀመር። በረንታ ጎይ
የመነገዶች መፍረስ ብሎም ለተለያዩ በሽታወች ለምሳሌ እንደ ውባ ወይዘሮ ድንቅነሽ ሀይሉ (የራስ ሀይሉ ልጅ ) ጥልያን ሾመዋቸው ጂወርጂስ ላይ 12 ሰው ሞተብን። እኛም ተመልሰን ወደ በረሃችን
ያሉ በሽታውች እንጋለጣለን ሲሉ ተናግረዋል። የለም ጨጉ ጉልተ ገዥ ሆነው ሄዱ። ህዝቡን መሳርያ አግባ ሸሸን።” ፊታውራሪ ለማ ሞገስ የጣልያን የጦር እንደራሴ ሆኖ
ብለው አሰባሰቡ። በላይ ዘለቀና ወንድሞቹ በድንገት ገብተው ከማርቆስ ተልኮ ወጥቶ ዲማ አጠገብ ገድ ወንዝ ዋሻ ውስጥ
እናም የሚመለከተው አካል ቅሬታቸውን ሠምቶ አፋጣኝ መሳርያዎቹን ነትቀው ሴትየዋን ሳይጎዱ ሳያጎሳቁሉ ወደመጡበት እንዳለ ከበባቸው። ወጥተው ገጠሙ። ድል ነሱት።
የሆነ መፍትሔ እንዲሰጠን ሲሉ ተናግረዋል ይህ ካልሆነ ግን መልሰው ላኩዋቸው። የነጠቁዋቸውን መሳርያ 35 ያህል ጠመንጃ ብዙ ሰው ሞተበት። እሱ ግን አመለጠ።
ማህበረሰቡን በመጭው ክረምት መውጫና መግቢያ አናገኝም ዋሻ ደበቁት። ለራሳቸው በቂ መሳርያ ይዘዋላ። በላይ ዘለቀ 60 ያህል ምንሽርና አልቤን ማረከ። ምንሽርና አልቤን
ከቤት ወደ ተለያዩ ቦታወች ለመንቀሳቀስ አያስችለንም በማለት ከዚህ በሁዋላ ደብረ ማርቆስን ጥልያን እየያዘ በላይ ዘለቀን ሲያገኙ የመጀመርያ ጊዜያቸው ነበር። እስካሁን ግን ሲዋጉ
ነዋሪወች የገለጹት። ያሳድነው ጀመር። ከ’28 አ.ም. ሚያዝያ እስከ ግንቦት 29 ቀን በናስማስር ፡ በውጅግራ ፡ በለበን ብቻ ነበር።
ድረስ ሁኔታው ተመሳሳይና ተደጋጋሚ ነበር ። ጦር ይመጣል “ድፍን ሀምሌን ተከበብን። ለምጨን አንድ ዋሻ ገብተን ተደበቅን።
አያይዘውም የመንግስት መስሪያ ቢሮ በመገኘት እናም ...ያስሳል .....እነ በላይ ዘለቀ ይሸሻሉ ...በሁዋላ ቀስ ብለው ኤኛን ሲያጣን ጊዜ የጎይ ጂወርጂስና ያካባቢውን ህዝብ ጎይ ላይ
የከተማውን አስተዳደር በማናገር ማህበረሰቡ ቅሬታ አቀረቡ። መጥተው ጥቂቱን ገድለው መሳርያ ነጥቀው ....እልም ! መሳርያ ሰብስቦ በላይ ዘለቀን ካላመጣችሁ ብሎ በመትረየስ ፈጃቸው።”
በየዋሸው ያከማቻሉ ። በላይ ዘለቀ የቶክሱ እለት
የመስሪያ ቤት ሀላፊዋች እና የከተማው አስተዳደር የሕዝቡን እንደዚህ ብዙ አሰሳ ተሞከረ ። ባንዱ አሰሳ የበላይ ዘለቀ በትና ሞቶ ተቀብሯል ተብሎ ለጥልያኖች ተነገራቸው። ሰው ሰደው
ቅሬታ እውን እንደሆነ እና በመገንዘብ ችግሩን ለመቅረፍ በሰፊው የለምጨን ቤቶች በሙሉ ተቃጠሉ። ከብቱም ተዘረፈ። ጠላት መቃብሩን ቢያስመረምሩት ሴት ሆና ተገኘች።
እና ለከተማችን ውበት በሚሆነው መልኩ እንዲሁም ጌጣጌጥ ለምጨን 3 ጊዘ ነው ያቃጠለ። አንዱ አሳባቂ በላይ ዘለቀ ወደ እነብሰ አውራጃ ነው የሄደው ብሎ
ባለው ኮብልስቶን እናም ሰፋ ባለ የእግረኛ መንገድ እና የከተማው
ለጥልያኖች ጠቆማቸው። የጥልያን ጦር ወደ እነብሴ ዘመተ።
ውበት በሆነ መልኩ እንደሚሰራ የመንግስት መስሪያ ቤት እና
የእነብሴና የጎንቻ ህዝብ ገጠመውና ጨረሰው።
የከተማው አስተዳደር ተናግረዋል ።
አንድ ጥልያን ብቻ አመለጠ ።
በላይ ዘለቀና አገሬው

nw habesga nws.indd 6 4/24/2023 6:02:05 PM


እውነታ እሮብ ሚያዚያ 11 ቀን 2015 ገፅ 7

ዜና
ብልፅግና ፓረቲ የኢትዮጲያ ኢኮኖሚያዊ እድገት አስተዋፆ አለው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስተሩ ገለፁ።
በጋዜጠኛ ስመኝ
የኢትዮጵያ ብልፅግና መንግስት ያስመዘገባቸው እድገት ከዚ
ከነበሩት መንግስታት ከተመዘገቡት ኢኮኖሚያዊ እና ልማታዊ
ለውጦች የተሻሉ እደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

ለአብነት ያክል የህዳሴው ግድብ ጨምሮ ለሌሎች ብዙ


ሜጋ ፕሮጀክቶችተደምረው ያልተጠናቀቁ በማጠናቀቅ እና
ወደልማት ማስገባት እደዚሁም እደ አዲስ እና ግዙፍ ሜጋ
ፕሮጀክቶችን በመገንባትና ለህዝብ አገልግሎት በማዋል ላይ
ይገኛል መንግስት በግብረናው እና በአረንጓዴ አሻራ ላይ
ከፍተኛ የሆነ እርብረብ እና ለውጥ አስመዝግቧል።

በግብርናው ዘርፍ የቀንድ ከብቶችን ወደውጭ ሀገር በመላክ


ለሀገሪቷ የውጭ ምንዛሬ ማስገኜት እና በመስኖ እና በመህረ
እርሻ ስንዴ በማምረት ከሀገር ውስጥ የምግብ ፍጆታ ለውጭ
ሀገር ገብያ በማቅርብ ይገኛሉ።
የብልፅግና መንግስት በአሁኑ ሰሀት ከተለያዩ ያለማችን ሀገራት
ጋር ጥሩ የሆኑ የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በማድረግ እና
የውጭ ሀገር ኢንቨስተሮች ወደ ሀገሪቷ በማስገባት በአግሮ
ኢንድስቲሪዎች ላይ እና ታዳሽ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን
በመገንባት ለሀገሪቷ ዜጎችን በመፍጠር ላይ ከፍተኛ አስተዋፅዎ
አድርጓል

በመዳ ወላቡ ዩኒቨርስት የሴት ተማርዎች የዉበት መጠበቅያ አገልግሎት መስጠት ጀመሩ።
በጋዜጠኛ ለምለም ነመሮ አክሎም የውበት ሳሎኑ ባለሙያዎች እንደገለጹት ብዙ ገቢ እያገኙ
እንደ ሆነና ከዉጭ ይልቅ የሰዉ ብዛት በግብ ዉስጥ በመኖሩ
በመደ ወላቡ ዩንቨርሲት ሴት ተማርዎች በሙሉ የዉበት ሳሎን ውጭ ላይ ከነበሩ ደንበኞቻችን በእጥፍ ጨምሮልናል ቢያንስ
አገልግሎት በጥሩ ሁነታ እየሰጣቸሁ መሆኑን በደስታ ግለጽ ። በቀን አምስት የማያንሱ ልጆችን ሰርተን እንውላለን።
ሴት ተማርዎች በሙሉ የዉበት ሳሎናቸዉ በመጠቀም እንውላለን።
ደስታቸዉ እያጋሩ ይገኛሉ።
በተጨማሪም የቤት ክራይ በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ ነው
ተማርዎች እንደ ገለጹት ከሆነ በዉበት ሳሎን የተለያዪ የምንጠቀመው ይህንንም አስመልክተን ለተማሪዎች ኪሳቸውን
አገልገሎትቶች እንደምሴጣቼዉ ከዝሕም ጋር ተያይዞ እንደ በማይጎዳ ዋጋ አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን።
ኮስሞቲክሶች ፣ዊግዎች፣ የፀጉር ገጦች ፣የፊት እስክራፕች / እንድሁም ጊብ ዉስጥ በመስራት በጣም እድለኞች ኔን እያሉ
እስቲምዎች፣እና እነዚንና ለሎችም የተሟላ አገልግሎቶች እርቀዉ ለወደ ፊትም ከዝህ የበለጠና በተሻሌ ሁነታ ጠንክረን እንሰራለን
ሳይሄዱ በተመጣጣኝ ዋጋ እያገኙ እንደ ሆነ ገለፁ። አክሎም በማለት የግብዉ አላፍዎች አና የተማር ኮምተዎች ጋር በመናገር
ለፀጉራችን ምቹና ተስማም የሆኑ ቅባቶች፣ኮንድሽነርዎች፣ ቃል እየ ገቡ አሣባቼዉን ገለጹ
ሻንፖዎች ፣ሣሙናዎች እና የተለያዩ ፣ቀለሞችን በመጠቀም
የተማሪዎችን ውበት መጨመር ችለናል።

ከዝህም የተነሳ ብዙ ተማርዎች ተጠቃም መሆናቸዉን እየገለፁ


ስለ ሚሰጡት አገልግሎት ዘርዝረዉ ፣ገለፁ ።በዉበት ሳሎን
ዉስጥ የምሰጥ አገልግሎት ፀጉር ማጠ ፣መጥቅሌል፣ ካክስ
ማስገባት ፣ፕስትራ ፣ካዉያ፣ ሳብሳ ፣ዋኬርን ፣ሽሩባ፣ መስራትና
ለሎች አገልግሎት እንደምያገኙ አክሎዉም ገሌጹ።በዝሁም
የፀጉር ቤቱን በለሙያዎችን ቀርበን እንዳነጋገርናቸዉ እነስም
በቤኩላቼዉ ብዙ ነገር ተጠቃም መሆናቸዉን ተናገሩ።

nw habesga nws.indd 7 4/24/2023 6:02:06 PM


nw habesga nws.indd 8 4/24/2023 6:02:06 PM
nw habesga nws.indd 9 4/24/2023 6:02:06 PM
nw habesga nws.indd 10 4/24/2023 6:02:06 PM

You might also like