You are on page 1of 24

ቃለ ጉባኤ

ቀን - 28/02/2006

ወረዳ፡- ምዕራብ ባደዋቾ

ቀበሌ፡- ዳነማ 01

የስብሰባ ቦታ፡- ዳነማ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ

ስብሰባው የተጀመረበት ሰዓት፡- 2፡30

ስብሰባው የተጠናቀቀበት ሰዓት፡- 5፡00

በስብሰባው ላይ የተገኙ አባላት ወ 20 ሴ - ድምር 20

የስብሰባው አጀንዳ
ስብሰባው የተጀመረው ከጠዋቱ 2፡30 ከፓሴጅ ፎር ኤይድ ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አሶስየሽን
(ፓዳ) ድርጅት በመጡት አቶ ቢንያም ታደለና አቶ ታደሰ ሙኔ አማካይነት ሲሆን ስብሰባው
በአጠቃላይ የሚከተሉትን ነጥቦች የያዘ ነው፡፡

ክፍለ ግዜ አንድ

ስለማህበራዊ ተጠያቂነት ከህብረተሰቡ ጋር መወያየት እና ቡድኖችን በየዕድሜ ክልላቸው


መመደብና ማስተዋወቅ

ዝርዝር፡- ከላይ በርዕሱ የተጠቀሰው ስለማህበራዊ ተጠያቂነት ዓላማ ከህብረተሰቡ ጋር

በሰፊው የተወያየ ሲሆን ማህበራዊ ተጠያቂነት ማለት መሰረታዊ የሆኑ ነገሮችን መጠበቅና
መንከባከብ፡፡ በተጨማሪም ህብረተሰቡ ልጁን ወደ ትምህርት ቤት መላክ እንዳለበት
ያለበለዚያ ተጠያቂ እንደሆነ ከዚህ ከማህበራዊ ተጠያቂነት ፅንሰ ሀሳብ መረዳት ችለዋል፡፡

ቡድኖችን በየዕድሜ ክልላቸው በመመደብና በማስተዋወቅ በሚመለከተው መልኩ


ደልድለነዋል፡፡ ለምሳሌ የአዛውንቶች ወንድ ቡድን"የአዛውን ሴቶች ቡድን" ጎልማሳ ወንድ
ቡድን" ጎልማሳ ሴት ቡድን" ወጣት ወንድ ቡድን " ወጣት ሴት ቡድን በማድረግ ለውይይት
በሚመች መልኩ ቡድኖቹ ተደልድለዋል፡፡የዕለቱ ስብሰባም በዚህ ተጠናቋል፡፡

ቃለ ጉባኤ

ቀን - 07/03/2006

ወረዳ፡- ምዕራብ ባደዋቾ

ቀበሌ፡- ዳነማ 01

የስብሰባ ቦታ፡- ዳነማ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ

ስብሰባው የተጀመረበት ሰዓት፡- 2፡30

ስብሰባው የተጠናቀቀበት ሰዓት፡- 5፡00

በስብሰባው ላይ የተገኙ አባላት ወ 20 ሴ - ድምር 20

የስብሰባው አጀንዳ
ስብሰባው የተጀመረው ከጠዋቱ 2፡30 ከፓሴጅ ፎር ኤይድ ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አሶስየሽን
(ፓዳ) ድርጅት በመጡት አቶ ቢንያም ታደለና አቶ ታደሰ ሙኔ አማካይነት ሲሆን ስብሰባው
በአጠቃላይ የሚከተሉትን ነጥቦች የያዘ ነው፡፡

ክፍለ ጊዜ ሁለት

ስለ ትምህርት ጥቅም" ስለ አቋራጭ ተማሪ" ስለ አካል ጉዳተኞችና ስለተገለሉ ማህበረሰቦች


ይሆናል፡፡

ዝርዝር፡- ትምህርት ማለት የዕድገት ሁሉ መሰረት ስለሆነ ተማሪዎች ትምህርታቸውን

እንዲከታተሉና ውጤታቸው እንዲሻሻል በዕለቱ ተወያይተናል፡፡ ስለ አቋራጭ ተማሪዎች


የወላጅ ክትትል እንደሚያስፈልጋቸው በዕለቱ ወላጆች ቃላቸውን ሰጥተዋል፡፡ ስለ አካል
ጉዳተኞች ቅድሚያ እንዲሰጣቸውና ለነሱ በተለየ መልኩ ፍላጎታቸው በመጠበቅ ወደ
ትምህርት ቤት በማምጣት ከወላጅ ጋር ሰፋ ያለ ውይይት ተደርጓል፡፡ በመጨረሻም የተገለሉ
ህብረተሰቦች ትምህርት እንደሚያስፈልጋቸው በዕለቱ የተጠቀሰ ሲሆን ትምህርት ለሁሉም
የሚለውን ፖሊሲ ለማሳካት የህብረተሰብ አመለካከት እንዲለወጥና እንዲቀየር በዕለቱ
ተወያይተዋል፡፡የዕለቱ ስብሰባም በዚህ ተጠናቋል፡፡

ቃለ ጉባኤ

ቀን - 15/03/2006

ወረዳ፡- ምዕራብ ባደዋቾ

ቀበሌ፡- ዳነማ 01

የስብሰባ ቦታ፡- ዳነማ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ

ስብሰባው የተጀመረበት ሰዓት፡- 2፡30

ስብሰባው የተጠናቀቀበት ሰዓት፡- 5፡00

በስብሰባው ላይ የተገኙ አባላት ወ 20 ሴ - ድምር 20

የስብሰባው አጀንዳ
ስብሰባው የተጀመረው ከጠዋቱ 2፡30 ከፓሴጅ ፎር ኤይድ ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አሶስየሽን
(ፓዳ) ድርጅት በመጡት አቶ ቢንያም ታደለና አቶ ታደሰ ሙኔ አማካይነት ሲሆን ስብሰባው
በአጠቃላይ የሚከተሉትን ነጥቦች የያዘ ነው፡፡

ክፍለ ጊዜ ሦስት

የትምህርት ቤት ግብዓቶችን መለየትና ተጠሪነቱን ማሳወቅ

ዝርዝር፡- የዕለቱ ስብሰባ የተገኙ አባላት የትምህርት ቤት ግብአቶችን በሚከተለው መልኩ


መልምለዋል፡- እነሱም

መማርያ ክፍል
ወንበርና ጠረጴዛ
ጥቁር ሰሌዳና ጠመኔ
መምህር
የወንድና የሴት መፀዳጃ ቤት
የተማሪ መማሪያ መፅሀፍ
የትምህርት ቤት ግቢ አጥር
የትምህርት ቤት ጥበቃ
ቤተ - መፅሃፍት
ቤተ - ሙከራ
ውሃ
ኮምፒውተር
የጎልማሳ ትምህርት
የትምህርት ማበልፀጊያ

የትምህርት ቤት ተጠሪነት ለህብረተሰቡ እንደሆነና ህብረተሰቡም የለውን ንብረት መጠበቅና


መንከባከብ በተጨማሪም የባለቤትነት ስሜት እንዲኖረው በዕለቱ ስብሰባ ተገልፅዋል፡፡የዕለቱ
ስብሰባም በዚህ ተጠናቋል፡፡

ቃለ ጉባኤ

ቀን - 05/04/2006

ወረዳ፡- ምዕራብ ባደዋቾ

ቀበሌ፡- ዳነማ 01

የስብሰባ ቦታ፡- ዳነማ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ

ስብሰባው የተጀመረበት ሰዓት፡- 2፡30

ስብሰባው የተጠናቀቀበት ሰዓት፡- 5፡00

በስብሰባው ላይ የተገኙ አባላት ወ 20 ሴ - ድምር 20


የስብሰባው አጀንዳ

ስብሰባው የተጀመረው ከጠዋቱ 2፡30 ከፓሴጅ ፎር ኤይድ ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አሶስየሽን


(ፓዳ) ድርጅት በመጡት አቶ ቢንያም ታደለና አቶ ታደሰ ሙኔ አማካይነት ሲሆን ስብሰባው
በአጠቃላይ የሚከተሉትን ነጥቦች የያዘ ነው፡፡

ክፍለ ጊዜ አራት

የትምህርት ቤት ግብአትን ቅደም ተከተል መስጠትና ምክንያት መጥቀስ

ዝርዝር፡- የትምህርት ቤት ግብዓት ይሆናሉ ብለን ከላይ እንደጠቀስነው ቅደም ተከተሉን

በሚከተለው መልኩ ተቀምጧል፡፡

መምህር
ወንበርና ጠረጴዛ
መማሪያ መፅሀፍ
መማሪያ ክፍል
ጥቁር ሰሌዳና ጠመኔ
የትምህርት ቤት ግቢ አጥር
የወንድና የሴት መፀዳጃ ቤት
ቤተ - መፅሃፍት
ቤተ - ሙከራ
የትምህርት ማበልፀጊያ
ኮምፒውተር
ውሃ
የትምህርት ቤት ጥበቃ ሠራተኛ

ምክንያቱም እነዚህ የትምህርት ቤት ግብአቶች በስብሰባ ላይ የተገኙት አባላት ለቀበሌአችን


ይሆናሉ ብለው ያመኑትን በዚህ መልኩ መልምለዋል፡፡የዕለቱ ስብሰባም በዚህ ተጠናቋል፡፡
ቃለ ጉባኤ

ቀን - 12/04/2006

ወረዳ፡- ምዕራብ ባደዋቾ

ቀበሌ፡- ዳነማ 01

የስብሰባ ቦታ፡- ዳነማ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ

ስብሰባው የተጀመረበት ሰዓት፡- 2፡30

ስብሰባው የተጠናቀቀበት ሰዓት፡- 5፡00

በስብሰባው ላይ የተገኙ አባላት ወ - ሴ 20 ድምር 20

የስብሰባው አጀንዳ

ስብሰባው የተጀመረው ከጠዋቱ 2፡30 ከፓሴጅ ፎር ኤይድ ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አሶስየሽን


(ፓዳ) ድርጅት በመጡት አቶ ቢንያም ታደለና አቶ ታደሰ ሙኔ አማካይነት ሲሆን ስብሰባው
በአጠቃላይ የሚከተሉትን ነጥቦች የያዘ ነው፡፡

ክፍለ ጊዜ አምስት

የትምህርት ቤት ግብአት ውጤት መስጠትና አስተያየት

ዝርዝር፡- ለትምህርት ቤት የሚሆኑ ግብዓት ከላይ የተጠቀሱትን በዕለቱ በተገኙ አባላት

እንደ ክብደቱና እንደ ቅለቱ የሚከተለውን ውጤት ሰጥተዋል፡፡

መምህር---------------------------------------7/10
ወንበርና ጠረጴዛ----------------------------8/10
መማሪያ መፅሀፍ----------------------------7/10
መማሪያ ክፍል--------------------------------------------7/10
ጥቁር ሰሌዳና ጠመኔ------------------------------------9/10
የትምህርት ቤት ግቢ አጥር----------------------------8/10
የወንድና የሴት መፀዳጃ ቤት--------------------------8/10
ቤተ - መፅሃፍት-----------------------------------------6/10
ቤተ - ሙከራ--------------------------------------------2/10
የትምህርት ማበልፀጊያ-----------------------------------7/10
ኮምፒውተር----------------------------------------------6/10
ውሃ--------------------------------------------------------0/10
የትምህርት ቤት ጥበቃ ሠራተኛ---------------------7/10

ከዚህ በላይ የተጠቀሱት የትምህርት ቤት ግብዓቶች በቀበሌው በሚገኝው አባላት ክብደቱና


ቅለቱን አይተው ይህንን ውጤት ሰጥተዋል፡፡የዕለቱ ስብሰባም በዚህ ተጠናቋል፡፡

ቃለ ጉባኤ

ቀን - 19/04/2006

ወረዳ፡- ምዕራብ ባደዋቾ

ቀበሌ፡- ዳነማ 01

የስብሰባ ቦታ፡- ዳነማ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ

ስብሰባው የተጀመረበት ሰዓት፡- 2፡30

ስብሰባው የተጠናቀቀበት ሰዓት፡- 5፡00

በስብሰባው ላይ የተገኙ አባላት ወ - ሴ 20 ድምር 20

የስብሰባው አጀንዳ

ስብሰባው የተጀመረው ከጠዋቱ 2፡30 ከፓሴጅ ፎር ኤይድ ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አሶስየሽን


(ፓዳ) ድርጅት በመጡት አቶ ቢንያም ታደለና አቶ ታደሰ ሙኔ አማካይነት ሲሆን ስብሰባው
በአጠቃላይ የሚከተሉትን ነጥቦች የያዘ ነው፡፡
ክፍለ ጊዜ ስድስት

የተጠቃለሉ ውጤት ማስቀመጥና ትኩረት የሚደረግባቸው ነጥብ መለየት

ዝርዝር፡- ከላይ የተጠቀሰው ነጥብ በዳነማ 01 ቀበሌ ውስጥ ባለው ትምህርት ቤት

ችግራቸውን በመለየት በጣም አስቸጋሪ ለሆነው ግብዓት ዝቅተኛ ውጤት በመስጠት በመጠኑ
ላሉት ግብዐቶች ደግሞ መካከለኛ ውጤት ሰጥተዋል፡፡ትኩረት ለሚደረግባቸው ነጥቦችን
መለየት በሚለው ሀሳብ እንደሚከተለው አስቀምጠናል፡-

1. በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ያለመኖር ለተማሪዎች ከፍተኛ ችግር


ፈፅሯል፡፡ ለምሳሌ ህፃናት ትምህርት ቤት ግቢ ውሃ ካለሞኖሩ የተነሳ በውሃ ጥም
በመጎዳታቸውና ከትምህርት ቤት እየቀሩና እያቋረጡ ይገኛሉ፡፡ ይህ ችግርም ለወደፊት
እንዲቀረፍ በዕለቱ በስፋት ተወያይተዋል፡፡
2. የትምህርት ቤት ውስጥ ቤ ሙከራ ያለመኖር በተማሪዎች ውጤት ላይ ክፍተኛ ተፅዕኖ
አሳድሯል፡፡ ለምሳሌ በኬምስትሪ በፊዚክስ በባውሎጂ በአጠቃላይ በሳይንስ ትምህርቶች
ተፅዕኖ ስላሳደረ ይህ ችግር መቀረፍ አለበት ተብሏል፡፡
3. የቤተመ ፅሀፍት ችግር ስናይ ለተማሪዎች ዘመናዊ የሆኑ መፅሀፍቶች በየትምህርት
ዓይነታቸው በበቂ ሀኔታ ያለመኖር በትምህርት ጥራት ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል፡፡
4. በቂ የሆነ ኮምፒውተር ያለመኖር የተነሳ ተማሪዎች ግዜአቸውን እያጠፉና በቂ ዕውቀት
ያለማግኝታቸው አንዱ የኮምፒውተር ትምህርት ችሎታቸውን ቀንሷል፡፡ ስለዚህ ይህ
ችግር ለወደፊቱ ተቀርፎ በቂ የሆነ የኮምፒውተር ክፍሎች ለተማሪዎቹ ቢከፈትላቸው
ውጤታማ ይሆናሉ፡፡

እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ነጥቦች በቀበሌአችን ውስጥ ባሉት ትምህርት ቤቶች በጣም
አስፈላጊና መፍትሄ የሚፈልጉ ነጥቦች ስለሆኑ ለወደፊቱ ተማሪዎች በትምህርታቸው
ውጤታማ እንዲሆኑ ይህ ጉዳይ እንደማህበራዊ ተጠያቂነት ዓላማ መፍትሄ ማግኝት አለበት
በማለት የዕለቱ ስብሰባ በዚህ ተጠናቋል፡፡

ቃለ ጉባኤ

ቀን - 28/03/2006

ወረዳ፡- ምዕራብ ባደዋቾ

ቀበሌ፡- ዋዳ 01

የስብሰባ ቦታ፡- ዋዳ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ

ስብሰባው የተጀመረበት ሰዓት፡- 5፡30

ስብሰባው የተጠናቀቀበት ሰዓት፡- 8፡30

በስብሰባው ላይ የተገኙ አባላት ወ - ሴ 20 ድምር 20

የስብሰባው አጀንዳ
ስብሰባው የተጀመረው ከረፋዱ 5፡30 ከፓሴጅ ፎር ኤይድ ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አሶስየሽን
(ፓዳ) ድርጅት በመጡት አቶ ቢንያም ታደለና አቶ ታደሰ ሙኔ አማካይነት ሲሆን ስብሰባው
በአጠቃላይ የሚከተሉትን ነጥቦች የያዘ ነው፡፡

ክፍለ ጊዜ አንድ
የማህበራዊ ተጠያቂነት ዓላማ ለህብረተሰቡ ማሳወቅና ቡድኖችን በየዕድሜ ክልላቸው
መመደብ

ዝርዝር፡- ማህበራዊ ተጠያቂነት ማለት አንድ ህብረተሰብ በቀበሌው ያሉትን መሰረታዊ

አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን መንከባከብና መጠበቅ እንዳለበት ያስገነዝበናል፡፡ ለምሳሌ


ትምህርት ቤት የህዝብ ንብረት ስለሆነ መጠበቅና መንከባከብ እንዳለብን በዕለቱ ስብሰባ
ተገንዝበዋል፡፡ በመቀጠልም ቡድኖችን በየዕድሜ ክልላቸው ለውይይት በሚመች መልኩ
ደልድለን እርስ በእርስ እንዲተዋወቁ አድርገናል፡፡የዕለቱ ስብሰባም በዚህ ተጠናቋል፡፡

ቃለ ጉባኤ

ቀን - 07/03/2006

ወረዳ፡- ምዕራብ ባደዋቾ

ቀበሌ፡- ዋዳ 01

የስብሰባ ቦታ፡- ዋዳ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ

ስብሰባው የተጀመረበት ሰዓት፡- 5፡30

ስብሰባው የተጠናቀቀበት ሰዓት፡- 8፡30

በስብሰባው ላይ የተገኙ አባላት ወ - ሴ 20 ድምር 20

የስብሰባው አጀንዳ
ስብሰባው የተጀመረው ከረፋዱ 5፡30 ከፓሴጅ ፎር ኤይድ ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አሶስየሽን
(ፓዳ) ድርጅት በመጡት አቶ ቢንያም ታደለና አቶ ታደሰ ሙኔ አማካይነት ሲሆን ስብሰባው
በአጠቃላይ የሚከተሉትን ነጥቦች የያዘ ነው፡፡

ክፍለ ጊዜ ሁለት
ስለ አቋራጭ ተማሪና አካል ጉዳተኞች ስለተገለሉ ማህበረሰብ

ዝርዝር ፡- ከላይ በተጠቀሰው ሀሳብ ተማሪዎች ትምህርታቸውን የሚያቋርጡበት

ምክንያት ምን እንደሆነ ታውቆ በዕለቱ የተገኙት ወላጆች ኃላፊነት እንዲወስዱና ይህ ካልሆነ


ተጠያቂም እንደሆኑ በዕለቱ ስብሰባ በስፋት ተወያይተዋል፡፡ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎችም
ከማንም ባልተናነሰ መልኩ መማር እንደሚችሉና ትምህርት ቤቶችም ከሌሎች ይልቅ
ቅድሚያ እንዲሰጡዋቸው በዕለቱ የግንዛቤ ለውጥ ተደርጓል፡፡ በቀበሌአችን ውስጥ ያሉት
የተገለሉ ማህበረሰብ ለምሳሌ፡- ሸክላ ሰራተኛ" ቀጥቃጭ"ትምህርት ቤት ገብተው እንዲማሩ
በመቀስቀስና በማስተማር ህብረተሰቡ አመለካከቱ እንዲቀየር ትምህርት ቤት የሁሉም
ማህበረሰብ መማሪያና የዕውቀት ማግኛ ቦታ ስለሆነ በቀበሌ ውስጥ ካሉት የማህበረሰቡ ልጆች
ጋር አብረው ተቀላቅለው መማር እንዳለባቸው የህብረተሰቡም አመለካከት እንዲቀየር በዕለቱ
በተደረገው ስብሰባ ተገልፅዋል፡፡የዕለቱ ስብሰባም በዚህ ተጠናቋል፡፡

ቃለ ጉባኤ

ቀን - 15/03/2006

ወረዳ፡- ምዕራብ ባደዋቾ

ቀበሌ፡- ዋዳ 01

የስብሰባ ቦታ፡- ዋዳ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ

ስብሰባው የተጀመረበት ሰዓት፡- 5፡30

ስብሰባው የተጠናቀቀበት ሰዓት፡- 8፡30

በስብሰባው ላይ የተገኙ አባላት ወ - ሴ 20 ድምር 20

የስብሰባው አጀንዳ
ስብሰባው የተጀመረው ከረፋዱ 5፡30 ከፓሴጅ ፎር ኤይድ ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አሶስየሽን
(ፓዳ) ድርጅት በመጡት አቶ ቢንያም ታደለና አቶ ታደሰ ሙኔ አማካይነት ሲሆን ስብሰባው
በአጠቃላይ የሚከተሉትን ነጥቦች የያዘ ነው፡፡
ክፍለ ጊዜ ሥስት

ስለ ትምህርት ቤት ግብአቶችና ምክንያት

ዝርዝር፡- የትምህርት ቤት ግብዓቶች በቀበሌአችን እስካሁን ድረስ ያሉትና መኖር

የሚገባቸው የሚከተሉት ናቸው፡፡

የወንድና የሴት መፀዳጃ ቤት


ቤተ - መፅሃፍት
ቤተ - ሙከራ
የትምህርት ማበልፀጊያ
ኮምፒውተር
ውሃ
የትምህርት ቤት ጥበቃ ሠራተኛ
መምህር
ወንበርና ጠረጴዛ
መማሪያ መፅሀፍ
መማሪያ ክፍል
ጥቁር ሰሌዳና ጠመኔ
የትምህርት ቤት ግቢ አጥር

እነዚህ ግብዓቶች ለትምህርት ቤታችን ያስፈልጋሉ ብለን በእለቱ ከተገኙት አባላት ጋር


በጋራ በመሆን መልምለናል፡፡ በተጨማሪም ትምህርት ቤቶች ተጠሪነታቸው የዚያው ቀበሌ
ነዋሪ ወይም ማህበረሰብ ስለሆነ መጠበቅና መንከባከብ እንዳለበት ይህ ካልሆ ግን ተጠያቂም
እንደሆነ በዕለቱ በተደረገው ስብሰባ ተገንዝበዋል፡፡የዕለቱ ስብሰባም በዚህ ተጠናቋል፡፡

ቃለ ጉባኤ

ቀን - 05/04/2006

ወረዳ፡- ምዕራብ ባደዋቾ


ቀበሌ፡- ዋዳ 01

የስብሰባ ቦታ፡- ዋዳ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ

ስብሰባው የተጀመረበት ሰዓት፡- 5፡30

ስብሰባው የተጠናቀቀበት ሰዓት፡- 8፡30

በስብሰባው ላይ የተገኙ አባላት ወ - ሴ 20 ድምር 20

የስብሰባው አጀንዳ
ስብሰባው የተጀመረው ከረፋዱ 5፡30 ከፓሴጅ ፎር ኤይድ ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አሶስየሽን
(ፓዳ) ድርጅት በመጡት አቶ ቢንያም ታደለና አቶ ታደሰ ሙኔ አማካይነት ሲሆን ስብሰባው
በአጠቃላይ የሚከተሉትን ነጥቦች የያዘ ነው፡፡

ክፍለ ጊዜ አራት

የትምህርት ቤት ግብዓትን ቅደም ተከተል መስጠትና ምክንያት ማስቀመጥ

ዝርዝር፡- እንደ ቀበሌአችን ተጨባጭ ሁኔታ ለትምህርት ቤት የሚያስፈልጉ ግባአቶችን

በሚከተለው መልኩ ቅደም ተከተሉን አስቀምጠናል

የተማሪዎች መማሪያ ክፍል


መምህር
ወንበርና ጠረጴዛ
ጥቁር ሰሌዳና ጠመኔ
የተማሪዎች መማሪያ መፅሀፍ
የትምህርት ቤት ዙሪያ አጥር
የትምህርት ቤት ጥበቃ ሠራተኛ
ቤተ - መፅሃፍት
ቤተ - ሙከራ
ውሃ
የወንድና የሴት መፀዳጃ ቤት
የትምህርት ማበልፀጊያ
ኮምፒውተር

እነዚህ የትምህርት ቤት ግብአቶች በቀበሌአችን ውስጥ ባለው ትምህርት ቤት ያስፈልጋሉ


በማለት በዕለቱ ስብሰባ ላይ ተስማምተን መርጠናል፡፡የዕለቱ ስብሰባም በዚህ ተጠናቋል፡፡

ቃለ ጉባኤ

ቀን - 12/04/2006

ወረዳ፡- ምዕራብ ባደዋቾ

ቀበሌ፡- ዋዳ 01

የስብሰባ ቦታ፡- ዋዳ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ

ስብሰባው የተጀመረበት ሰዓት፡- 5፡30

ስብሰባው የተጠናቀቀበት ሰዓት፡- 8፡30

በስብሰባው ላይ የተገኙ አባላት ወ 20 ሴ - ድምር 20

የስብሰባው አጀንዳ

ስብሰባው የተጀመረው ከረፋዱ 5፡30 ከፓሴጅ ፎር ኤይድ ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አሶስየሽን


(ፓዳ) ድርጅት በመጡት አቶ ቢንያም ታደለና አቶ ታደሰ ሙኔ አማካይነት ሲሆን ስብሰባው
በአጠቃላይ የሚከተሉትን ነጥቦች የያዘ ነው፡፡

ክፍለ ግዜ አምስት

የትምህርት ቤት ግባዕቶችን መለየትና ውጤት መስጠት


ዝርዝር፡- እንዚህን የትምህርት ቤት ግብዓቶች በሚከተለው መልኩ ውጤት ሰጥተናል፡፡

የተማሪዎች መማሪያ ክፍል------------------------------------------------------------7/10


መምህር-----------------------------------------------------------------------------------6/10
ወንበርና ጠረጴዛ-------------------------------------------------------------------------7/10
ጥቁር ሰሌዳና ጠመኔ-------------------------------------------------------------------8/10
የተማሪዎች መማሪያ መፅሀፍ---------------------------------------------------------6/10
የትምህርት ቤት ዙሪያ አጥር----------------------------------------------------------7/10
የትምህርት ቤት ጥበቃ ሠራተኛ-------------------------------------------------------6/10
ቤተ - መፅሃፍት---------------------------------------------------------------------------5/10
ቤተ - ሙከራ------------------------------------------------------------------------------1/10
ውሃ-------------------------------------------------------------------------------------------0/10
የወንድና የሴት መፀዳጃ ቤት------------------------------------------------------------6/10
የትምህርት ማበልፀጊያ----------------------------------------------------------------------6/10
ኮምፒውተር---------------------------------------------------------------------------------5/10

ከላይ የተዘረዘሩት የት/ቤት ግብአቶች እንደየክብደታቸውና ቅለታቸው በማየት በጣም


አስቸጋሪ ለሆኑ ግብአቶች ዝቅተኛ ውጤት በመስጠት በመቀጠልም በመጠኑ ያህል
አገልግሎት ላይ ለዋሉት ግብዓቶች መካከለኛ ውጤት ሰጥተናል፡፡የዕለቱ ስብሰባም በዚህ
ተጠናቋል፡፡

ቃለ ጉባኤ

ቀን - 19/04/2006

ወረዳ፡- ምዕራብ ባደዋቾ

ቀበሌ፡- ዋዳ 01

የስብሰባ ቦታ፡- ዋዳ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ

ስብሰባው የተጀመረበት ሰዓት፡- 5፡30


ስብሰባው የተጠናቀቀበት ሰዓት፡- 8፡30

በስብሰባው ላይ የተገኙ አባላት ወ 20 ሴ - ድምር 20

የስብሰባው አጀንዳ

ስብሰባው የተጀመረው ከረፋዱ 5፡30 ከፓሴጅ ፎር ኤይድ ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አሶስየሽን


(ፓዳ) ድርጅት በመጡት አቶ ቢንያም ታደለና አቶ ታደሰ ሙኔ አማካይነት ሲሆን ስብሰባው
በአጠቃላይ የሚከተሉትን ነጥቦች የያዘ ነው፡፡

ክፍለ ጊዜ ስድስት

የተጠቃለለ ውጤት ማስቀመጥና ትኩረት የሚደረግባቸውን ነጥቦች መለየት

ዝርዝር፡-የተጠቃለለ ውጤት ማስቀመጥና ትኩረት የሚደረግባቸውን ነጥቦች መለየት

ለሚለው ሀሳብ በሚከተለው መልኩ ችግራቸውን መቅረፍ እንደሚኖርብን አስቀምጠናል፡፡

1. በቀበሌአችን ውስጥ (በዋዳ ቀበሌ) በጣም አስቸጋሪ የሆነው ጉዳይ ንፁህ የመጠጥ ውሃ
በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ያለመኖር በህፃናት ተማሪዎች ላይ ተፅዕኞ አሳድሯል፡፡ ይህ
ችግርም ለወደፊቱ ተቀርፎ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ያለውሃ እጥረት ቢማሩ
ውጤታማና ትምህርታቸውን ሳያቋርጡ እንደሚማሩ በዕለቱ የተገኙ አባላት አስተያየት
ሰጥተዋል፡፡
2. የቤተ ሙከራ ችግር፡- በአጠቃላይ በቀበሌአችን ባሉ ትምህርት ቤት የላብራቶሪ ችግር
ስላለ በሳይንስ ትምህርቶች ላይ ተፅዕኖ ሰለሚያሳድር ይህ ችግር እንዲቀረፍ በዕለቱ
ስብሰባ ሰፋ ያለ ውይይት ተደርጓል፡፡

በአጠቃላይ ከላይ የተጠቀሱት በቀበሌአችን ውስጥ ባለው ትምህርት ቤት ትኩረት


የሚደረግባቸው ነጥቦች ስለሆኑ ለወደፊቱም እነዚህ ችግሮች ተወግደው ተማሪዎች
በተመቻቸ ትምህርት ቤት ሊማሩ ለውጥ ያመጣሉ በማለት የዕለቱ ስብሰባ በአንድ ድምፅ
ተስማምተው አጠናቀዋል፡፡
ቃለ ጉባኤ

ቀን - 28/02/2006

ወረዳ፡- ምዕራብ ባደዋቾ

ቀበሌ፡- ቃጫ ቢራ

የስብሰባ ቦታ፡- ቃጫ ቢራ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ

ስብሰባው የተጀመረበት ሰዓት፡- 9፡00

ስብሰባው የተጠናቀቀበት ሰዓት፡- 11፡00

በስብሰባው ላይ የተገኙ አባላት ወ 20 ሴ - ድምር 20

የስብሰባው አጀንዳ
ስብሰባው የተጀመረው ከጠዋቱ 9፡00 ከፓሴጅ ፎር ኤይድ ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አሶስየሽን
(ፓዳ) ድርጅት በመጡት አቶ ቢንያም ታደለና አቶ ታደሰ ሙኔ አማካይነት ሲሆን ስብሰባው
በአጠቃላይ የሚከተሉትን ነጥቦች የያዘ ነው፡፡

ክፍለ ግዜ አንድ

የማህበራዊ ተጠያቂነት ዓላማ ለህብረተሰቡ ማሳወቅና ቡድኖችን በየዕድሜ ክልላቸው

ዝርዝር፡-ስለማህበራዊ ተጠያቂነት ዓላማ ማስታወቅ ሲሆን ማህበራዊ ተጠያቂነት ማለት

እያንዳንዱ ህብረተሰብ በቀበሌ ውስጥ ያሉ መሠረታዊ ነገሮችን መጠበቅ ወይም መንከባከብ


ሲሆን እነዚህን መሠረታዊ ነገሮችን ለምሳሌ ትምህርት ቤቶች የጤና ተቋማት የውሃ ቦኖዎች
የመሣሠሉ የህዝብ የጋራ ንብረት የሆኑትን መጠበቅ ወይም መንከባከብ ማለት ነው፡፡ እነዚህ
የጋራ የሆኑ መሠረታዊ አገልግሎት ሰጪዎች ቢበላሹ ወይም ቢወድሙ ተጠያቂው በዚያው
ቀበሌ የሚገኝ ማህበረሰብ ስለሆነ ከተጠያቂነት ለመዳን የጠራ ወይም የተስተካከለ አመለካከት
መኖር አለበት፡፡ ቡድኖችን በየዕድሜ ክልልላቸውና በየፆታቸው በመመደብና ዕርስ በዕርስ
በማስተዋወቅ ስለማህበራዊ ተጠያቂነት ዓላማ በዕለቱ ተወያይተዋል፡፡ የዕለቱ ስብሰባም በዚህ
ተጠናቋል፡፡
ቃለ ጉባኤ

ቀን - 07/03/2006

ወረዳ፡- ምዕራብ ባደዋቾ

ቀበሌ፡- ቃጫ ቢራ

የስብሰባ ቦታ፡- ቃጫ ቢራ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ

ስብሰባው የተጀመረበት ሰዓት፡- 9፡00

ስብሰባው የተጠናቀቀበት ሰዓት፡- 11፡00

በስብሰባው ላይ የተገኙ አባላት ወ - ሴ 20 ድምር 20

የስብሰባው አጀንዳ
ስብሰባው የተጀመረው ከጠዋቱ 9፡00 ከፓሴጅ ፎር ኤይድ ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አሶስየሽን
(ፓዳ) ድርጅት በመጡት አቶ ቢንያም ታደለና አቶ ታደሰ ሙኔ አማካይነት ሲሆን ስብሰባው
በአጠቃላይ የሚከተሉትን ነጥቦች የያዘ ነው፡፡

ክፍለ ጊዜ ሁለት

ስለትምህርት ዓጠቃላይ ጥቅም ስለ አካል ጉዳተኛ ማህበረሰብ እና ስለተገለሉ ማህበረሰብ

ዝርዝር፡- ስለትምህርት አጠቃላይ ጥቅም ስንመለከት ያለትምህርት ዕድገት" ለውጥ

ስለሌለ ወላጆች ልጆቻቸውን በመምከር አስተሳሰባቸውን በመቀየር ከተጠያቂነትም ለመዳን


ልጆቻችሁን ወደ ትምህርት ቤት በመላክ ኃላፊነታችንን መወጣት አለብን ብለዋል፡፡

በቀበሌአችን ውስጥ የሚገኙ አካል ጉዳተኞች ልዩ የትምህርት ፍላጎት የሚያስፈልጋቸው


ትኩረት ተሰጥቶ መሰራት እንዳለበት እና ቅድሚያ ለነሱ በመስጠት የግንዛቤ ለውጥ
ያስፈልጋል ተብሏል፡፡

ስለተገለሉ ማህበረሰብ በቀበሌአችን ደረጃ ለሚገኙት ሸክላ ሠራተኞች ቀጥቃጭ የመሳሰሉ


የበታችነት ስሜት እንዳይሰማቸው ከማህበረሰቡ ጋር አብረው መኖር መማር እንደሚችሉና
መሠረታዊ ተቋማትን ከህብረተሰቡ ጋር አብረው መጠቀም እንደሚችሉ የግንዛቤ ለውጥ
መምጣት አለበት በማለት በእለቱ የተገኙት አባላት አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ የዕለቱ ስብሰባም
በዚህ ተጠናቋል፡፡

ቃለ ጉባኤ

ቀን - 15/03/2006

ወረዳ፡- ምዕራብ ባደዋቾ

ቀበሌ፡- ቃጫ ቢራ

የስብሰባ ቦታ፡- ቃጫ ቢራ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ

ስብሰባው የተጀመረበት ሰዓት፡- 9፡00

ስብሰባው የተጠናቀቀበት ሰዓት፡- 11፡00

በስብሰባው ላይ የተገኙ አባላት ወ 20 ሴ - ድምር 20

የስብሰባው አጀንዳ
ስብሰባው የተጀመረው ከጠዋቱ 9፡00 ከፓሴጅ ፎር ኤይድ ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አሶስየሽን
(ፓዳ) ድርጅት በመጡት አቶ ቢንያም ታደለና አቶ ታደሰ ሙኔ አማካይነት ሲሆን ስብሰባው
በአጠቃላይ የሚከተሉትን ነጥቦች የያዘ ነው፡፡

ክፍለ ጊዜ ሦስት

ስለትምህርት ቤት ግብአት ምልመላ መወያየትና ትምህርት ቤት ተጠሪነቱ ለማን እንደሆነ


መወያየት ከዚያም አስተያያት መስጠት

ዝርዝር፡- የት/ቤት ግብአት ምልመላን በተመለከተ በቀበሌአችን ውስጥ ያለውን

ትምህርት ቤት በመመልከት አስፈላጊ ነው የምንለውን ግብዓቶች በሚመለከተው መሠረት


መልምለናል፡፡

የተማሪዎች መማሪያ ክፍል


መምህር
ወንበርና ጠረጴዛ
ጥቁር ሰሌዳና ጠመኔ
የተማሪዎች መማሪያ መፅሀፍ
የትምህርት ቤት ዙሪያ አጥር
የትምህርት ቤት ጥበቃ ሠራተኛ
ቤተ - መፅሃፍት
የወንድና የሴት መፀዳጃ ቤት
የትምህርት ማበልፀጊያ

ትምህርት ቤት ተጠሪነቱ ለዚያው ለቀበሌው ነዋሪ የማህበረሰብ ስለሆነ ይህንን የጋራ ተቋምን
መጠበቅና መንከባከብ እንዳለበት አስተያየት የተሰጠ ሲሆን ባጠቃላይ መሠረታዊ ተቋማትን
ህብረተሰቡ መጠበቅና መንከባከብ እንዳለበት በዕለቱ ስብሰባ ተገልፅዋል፡፡የዕለቱ ስብሰባም
በዚህ ተጠናቋል፡፡

ቃለ ጉባኤ

ቀን - 05/04/2006

ወረዳ፡- ምዕራብ ባደዋቾ

ቀበሌ፡- ቃጫ ቢራ

የስብሰባ ቦታ፡- ቃጫ ቢራ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ

ስብሰባው የተጀመረበት ሰዓት፡- 9፡00

ስብሰባው የተጠናቀቀበት ሰዓት፡- 11፡00

በስብሰባው ላይ የተገኙ አባላት ወ - ሴ 20 ድምር 20


የስብሰባው አጀንዳ

ስብሰባው የተጀመረው ከጠዋቱ 9፡00 ከፓሴጅ ፎር ኤይድ ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አሶስየሽን


(ፓዳ) ድርጅት በመጡት አቶ ቢንያም ታደለና አቶ ታደሰ ሙኔ አማካይነት ሲሆን ስብሰባው
በአጠቃላይ የሚከተሉትን ነጥቦች የያዘ ነው፡፡

ክፍለ ጊዜ አራት

የትምህርት ቤት ግብዓትን በመለየት ቅደም ተከተል መስጠት ከዚም ምክንያት ማስቀመጥ

ዝርዝር፡- በቀበሌአችን ባለው ትምህርት ቤት ውስጥ ለተማሪዎች ያስፈልጋሉ ብለን

ያመናቸውን የትምህርት ቤት ግብዓትን በሚከተለው መልኩ ቅደም ተከተል አስቀምጠናል፡፡

የተማሪዎች መማሪያ ክፍል


መምህር
ወንበርና ጠረጴዛ
ጥቁር ሰሌዳና ጠመኔ
የተማሪዎች መማሪያ መፅሀፍ
የትምህርት ቤት ዙሪያ አጥር
የትምህርት ቤት ጥበቃ ሠራተኛ
ቤተ - መፅሃፍት
የወንድና የሴት መፀዳጃ ቤት
የትምህርት ማበልፀጊያ

በቀበሌአችን ውስጥ በጣም አስፈላጊ የሆኑ የትምህርት ግብዓቶችን በዚህ መልኩ በቅደም
ተከተል አስቀምጠናል፡፡ የዕለቱ ስብሰባም በዚህ ተጠናቋል፡፡

ቃለ ጉባኤ
ቀን - 12/04/2006

ወረዳ፡- ምዕራብ ባደዋቾ

ቀበሌ፡- ቃጫ ቢራ

የስብሰባ ቦታ፡- ቃጫ ቢራ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ

ስብሰባው የተጀመረበት ሰዓት፡- 9፡00

ስብሰባው የተጠናቀቀበት ሰዓት፡- 11፡00

በስብሰባው ላይ የተገኙ አባላት ወ 20 ሴ - ድምር 20

የስብሰባው አጀንዳ
ስብሰባው የተጀመረው ከጠዋቱ 9፡00 ከፓሴጅ ፎር ኤይድ ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አሶስየሽን
(ፓዳ) ድርጅት በመጡት አቶ ቢንያም ታደለና አቶ ታደሰ ሙኔ አማካይነት ሲሆን ስብሰባው
በአጠቃላይ የሚከተሉትን ነጥቦች የያዘ ነው፡፡

ክፍለ ጊዜ አምስት

ለትምህርት ቤት የሚሆኑ ግብዓቶች ውጤት መስጠት ከዚያም አስተያየት መስጠት

ዝርዝር፡- በቀበሌአችን ባለው ትምህርት ቤት የትምህርት ግብዓቶች ባየነው ተጨባጭ

ሁኔታ ክብደትና ቅለቱን በማየት እንደሚከተለው ውጤት ሰጥተናል፡፡

የተማሪዎች መማሪያ ክፍል-------------------------------------------------------------4/10


መምህር-------------------------------------------------------------------------------------7/40
ወንበርና ጠረጴዛ---------------------------------------------------------------------------5/10
ጥቁር ሰሌዳና ጠመኔ---------------------------------------------------------------------6/10
የተማሪዎች መማሪያ መፅሀፍ-----------------------------------------------------------6/10
የትምህርት ቤት ዙሪያ አጥር------------------------------------------------------------6/10
የትምህርት ቤት ጥበቃ ሠራተኛ--------------------------------------------------------6/10
ቤተ - መፅሃፍት---------------------------------------------------------------------------5/10
የወንድና የሴት መፀዳጃ ቤት------------------------------------------------------------7/10
የትምህርት ማበልፀጊያ---------------------------------------------------------------------7/10

ከላይ የተዘረዘሩትን የትምህርት ቤት ግብዓቶች በሚከተለው መልኩ ውጤት


ሰጥተናል፡፡የዕለቱ ስብሰባም በዚህ ተጠናቋል፡፡

ቃለ ጉባኤ

ቀን - 19/04/2006

ወረዳ፡- ምዕራብ ባደዋቾ

ቀበሌ፡- ቃጫ ቢራ

የስብሰባ ቦታ፡- ቃጫ ቢራ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ

ስብሰባው የተጀመረበት ሰዓት፡- 9፡00

ስብሰባው የተጠናቀቀበት ሰዓት፡- 11፡00

በስብሰባው ላይ የተገኙ አባላት ወ - ሴ 20 ድምር 20

የስብሰባው አጀንዳ

ስብሰባው የተጀመረው ከጠዋቱ 9፡00 ከፓሴጅ ፎር ኤይድ ኤንድ ዴቬሎፕሜንት አሶስየሽን


(ፓዳ) ድርጅት በመጡት አቶ ቢንያም ታደለና አቶ ታደሰ ሙኔ አማካይነት ሲሆን ስብሰባው
በአጠቃላይ የሚከተሉትን ነጥቦች የያዘ ነው፡፡

ክፍለ ግዜ ስድስት

የተጠቃለለ ውጤት ማስቀመጥና ትኩረት የሚደረግባቸው ነጥብ መለየት


ዝርዝር፡- የተጠቃለሉ ውጤት ማስቀመጥ በሚለው ሃሳብ ላይ ቅድሚያ ለሚሰጣቸው

ግብአቶች ቅድሚያ መስጠትና ትኩረት በማድረግ መሠራት እንዳለባቸው ተወያይተን


በሚመለከተው መልኩ ዘርዝረናል፡፡

1. የመማሪያ ክፍሎች እጥርት በቀበሌአችን ውስጥ ባለው ትምህርት ቤት ተፅዕኖ ስላሳደረ


ተማሪው በአንድ ክፍል ውስት ተጨናንቆ ከመማሩ የተነሳ ውጤት መቀነስና መጠነ
ማቋረጥ ይታያል፡፡ስለዚህ ይህ ችግር ተቀርፎ ተማሪው በክፍል ውስጥ ሳይጨናነቅ መማር
እንዲችል ከፍተኛ ርብርብ ወይም ጥረት ያስፈልጋል በማለት በዕለቱ የተገኑት አባላት
ጠቅሰዋል፡፡
2. የተማሪዎች መቀመጫ ወንበር ለተማሪ በሚመች መልኩ ያለ ግፊያ በመቀመጥ
ትምህርቱን በስነስርዓት መከታተል እንዲችል ማድረግ ይኖርብናል፡፡
3. የቤተ-መፅሀፍት ችግር ተቀርፎ ተማሪዎች የማንባብ ባህላቸውን እንዲያዳብሩ በትምህርት
ቤት ውስጥ በቂ በየትምህርት ዓይነታቸው የተለያዩ መፅሀፍት አይነቶች በመኖር ለተማሪ
እንዲያግዙ ተማሪዎችም እነዚህን መፅሀፍ በማንበብ ዕውቀታቸውን ማዳበር አለባቸው
በማለት በዕለቱ የተገኙ አባላት አስተያየት ሰጥተዋል፡፡

ከዚህ በላይ የተጠቀሱት ዋና ዋና ነጥቦች በቀበሌአችን ተጨባጭ ሁኔታ ትኩረት


የሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች ስለሆኑ እኛም የቀበሌው ማህበረሰብ ከተጠያቂነት ለመዳን
ጠንክረን መስራት አለብን በማለት የዕለቱን ስብሰባ አጠናቀዋል፡፡

You might also like