You are on page 1of 7

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከልና ለማስቆም የተሰሩ

ስራዎች አጭር ሪፖርት

1 የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመከላከልና ለመግታት የተሰሩ ዋናዋና ስራዎች

1.1. በተግባሩ የነበሩ


ጥንካሬዎች
 አመራራችን በሽታውን ለመከላከል ቤት ለቤት ግንዛቤ ለመፍጠር ስራ መስራቱ
 የብሎክ አደረጃጀት በማጠናከር 1 ለ 10 ማስተሳሰር ማቻሉ
 የንጽህና አጠባበቅ /በተለይ የእጅ መታጠብ ላይ ሰፊ ግንዛቤ መፍጠሩ/፣ አካላዊ ርቀት እንዲጠበቅ ግንዛቤ ማስጠበቁ
 በደርጅታዊ ስሜት ፤ህዝብ እና ለሀገር ውግንና ሙሉ ግዜውን መስጡ
 ክፍተት የሚፈጥሩትን የማስተማርና የመገሰጥ ስራ እየሰራ ወደ መስመር ማስገባቱ
 የጠባቂነት ስሜት እንዲወገድ ከምንግዜውም በላይ ተደጋግፎ ችግሩነን ለማለፍ ጥረት መደረጉ
 የጤና ባለሙያዉች /ጤና ኤክስቴንሽን ቤት ለቤት እንዲገቡና ግንዛቤ እንዲፈጥሩ መደረጉ
በድክመት
 አንዳንድ አመራሮቭ ስራን አስተሳስሮ አለመስራት
 ስልክ መዝጋት
 በተሰራው ስራ መርካት
 ምክንያ ማብዛት
 በዘዴ ስራን ያለመስራት

1.2. በተግባር አፈጻጸም የነበሩ የመዋቅራችንና የአደረጃጀት ተሳትፎና ያስገኛቸው ውጤቶች


 ቫይረሱ በሀገራችን መኖሩ ከታወጀበት ግዜ አንስቶ አመራሩ የሚሰጠው ተልዕኮ በመቀበል ቤት ለቤት ቅስቀሳ በማድረገረ ግንዛቤ መፍጠሩ /ሴት ሊግ
መኖሪያና እናት ድርጅት መኖሪያ
 በሀብት አሰባሰቡ ከአመራሩ ጋር በመሆን ሙሉግ ዜውን ሰትቶ መስራቶ
 ከኪሱ ገንዘብ በማዋታት ቁሳቁስ መግዛት መቻሉ
 በታክሲ ተራና ገበያ ማዕከላት በመሄድ የህዝብ ጥግግቱ እንዲቀንስ መስራቱ
 በዕጅ መታጠቢያ ቦታዎች በመገኘት የግንዛቤ ስራ መስራት መቻሉ

1.2 የተሰሩ የህዝብ ግንኙነት ስራዎችና የተፈጠሩ ግንዛቤ መፍጠሪያ መንገዶች


 ህዝብ በሚበዛባቸው 7 ቦታዎች እጅ መታጠቢያ ሮቶ በማስቀመጥና ሳሙናና ውሀ በማዘጋጀት ግንዛቤ መፈጠሩ
 7 ባነሮች በማሳተም ህዝብ በሚበዛባቸው ቦታዎች እንዲሰቀሉ መደረጉ
 2500 ብሮሸሮች እና 7000 በራሪ ወረቀቶች በጤና ጽ/ቤትና ወጣትና በጎ ፈቃድ ጋር በመሆን ተዘጋጅቶ እንዲሰራጭ በማድረገረ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ
መሰራቱ
 የታክሲ መሰለፊያ ቦታዎች ላይ ሁለት የአዋቂ እርምጃ ርቀት በማስመር እንዲሰለፉ መደረጉ

1.4.መዋቅራችንና አደረጃጀት በተግባር አፈጻጸማቸው የለየንበት መንገድ

 ተልዕኮ በማከፋፈል እየሰጠን ውጠየታማነታቸው መመዘን ችለናል

1.5. የፓርቲ መሪነት ከማረጋገጥ አኳያ የተሰሩ ስራዎችን የመሪነት ስራዎችን መገለጫዎች

 አጠቃላይ ስራዎቻች ተልዕኮ ስንሰጥ ፓርቲ ጽ/ቤት አቅጣጫ እየሰጠን በፓርቲ መሪነት ስራዎች እየተሰሩ ነው
 ስራዎች በፓርቲ ኮሚቴ የጋራ በማድረግ እየተገመገሙ እንዲሄዱ ተደርጓል
 አደረጃጀቱ ሁሉ ወደ ስራ ሲሰማራ የብልጽግ ፓርቲ ተልዕኮ እንደሆነ እንዲያውቅና አውቆም እዲሰራ ተደርጓል
 በአጠቃላይ አጠቃላ እንቅስቃሴዎች በፓርቲ የበላይነት እውቅና ብቻ እንዲንቀሳቀሱ ተደርጓል

1.6. የተለዩ የአደጋ ተጋላጭ ቦታዎችና ተጋላጭነታቸውን ለመቀነስ የተወሰዱ የእርምት እርምጃዎች

 የለየናቸው ለቫይረሱ ተጋላጭ የሆኑ ቦታዎች /ልኳንዳ፣ ሚሊኒየም ት/ቤት ታክሲ ተራ መያዣ ፣ መካነ እሱስ ጉሊት / ሲሆኑ
 ልኳንዳ ሙሉ ለሙሉ የመንገድ ላይ ንግድና መንገድየሚያስጨናንቁ መኪኖች እንዲነሱ ተደርጓል
 ሚሊኒየም ት/ቤት ታክሲ ተራ መያዣ ርቀቱን ሁለት አዋቂ እርምጃ በመለካት የማስመርና የመከታተል ስራ ተሰርቷል
 መካነ እየሱስ ጉሊት እንዲራራቁ ሰፊ ግንዛቤ በመስጠት እየተሰራ ነው
 ጠጅ ቤቶች፣ አረቄ ቤቶችና መሰል ሊያባብሱ የሚችሉ ቦታዎች እንዲዘጉ ተደርጓል

1.7.የሀብት አሰባሰቡ ሂደቴ የሚመራበት ዲሲፕሊንና ውጤታማነት


 በቫይረሱ የተነሳ ችግር ላይ ሊወድቁ ከሚችሉ ሰዎች ጋር በተያያዘ የቁሳቁስ አሰባሰቡ በተቻለ አቅም ሁሉንም አመራራችን ትኩረት
እዲሰጠው በማድረግ ካለው የወረዳችን የህዝቡ ኢኮኖሚ አቅም አንጻር እስካሁን 350838 የሚገመት ኡሳቁስ ወደ ክላስተር አስገብተናል
 ስራው በየግዜው እየተገመገመ ደረጃ ለቀጠናዎች እየወጣ እንዲመራ ተደርጓል፤ አሰባሰቡ በፋሲካ በዓል ምክንያት ቀዝቀዝ ያለ የነበረ ቢሆንም
አሁን እንደገና በእቅድ እንዲመራ ተደርጓል

1.8. ያጋጠሙ እግሮችና የተወሰደ የመፍትሄ

ያጋጠመ ችግር

 በየግዜው ግንዛቤ ቢሰጥም የመላመድ ሁኔታ መፈተሩ


 በየግዜው የተለያዩ ቅጻቅጾች በመውረዳቸው ቀጠና ወርደን ለመስራት ግዜ መያዙ
 የትራንስፖርት እጥረት
 አዋጁ እንደታወጀ የሳኒታይዘርና የእህል ማስወደድ ሁኔታ መነጋዴው መፈጠሩ

የተወሰደ መፍትሄ

 ያለመሰልቸት ተከታታይነት ያለው ግንዛቤ እየተሰተ ነው


 ያልንን ግዜ አጣበን እየሰራን ነው
 የትርንስፖርት እጥረት አልተፈታም
 የገበያ ማስወደድ ስራ የሰሩት ላይ እርምጃ ተወስዷል

1.9 ለቀጣይ ትኩረት ሊደረግባቸው የሚገቡና ድጋፍ የሚሹ

 ወረዳችን ውስጥ ያለው የድህ ድሃ ቡዙ በመሆኑ እነዚህን ሊረዳ የሚችል ባለሀብት ውስን በመሆኑ ትኩርት በሰጠው
 አመራራችን ቁጥሩ ትንሽ የማይባለው መኖሪያው ከአዲስ አበባ ውጪ በመሆኑ የትራንስፖርት ችግር መኖሩ
 ህዝቡ የሚያነሳቸው ክልል ትራንስፖርት ባይፈቀድ

2 የአስቸኳይ ግዚ አዋጁን ተከትሎ በከተማችን ያሉ አዝማሚያዎች በየማህበራዊ መሰረቱ ፡-


2.1 በአውንታ

 ትራንስፖርት ግማሽእንዲጭን መደረጉ


 መጠጥ ቤቶች መዘጋታቸው
 መዝናኛ ቦታዎች መዘጋታቸው
 የህዝብ ጭንቅንቅ የሚበዛባች ቦታዎች መዘጋታቸው

2.2 በአሉታ

 የክፍለ ሀገር ህዝብ ትርንስፖርት መከፈቱ ትክክል አይደለም


 ቤቱ ሆኖ ብዙ የተራበ አለ መንግስት ሚበላ ቤት ለቤት ማዳረስ አለበት

1.የአባላትና ተቋማት ተሳትፎን በተመለከተ


ተ ወረ
. ዳ ወደ ተግባር የገባ
ቁ ወደ ተግባር መግባት ያለበት

አባላት ህዋስ የህዋስ መ/ድርጅ የመ/ድርጅ የወረዳ የአባላት ህዋስ የህዋስ መ/ድር የመ/ድር የወረዳ
ብዛት ብዛት አመራር ት ብዛት ት አመራር አመራር ብዛት ብዛት አመራር ጅት ጅት አመራር
ብዛት ብዛት ብዛት ብዛት ብዛት አመራር ብዛት
ብዛት
1 12 1560 41 158 9 71 34 994 33 126 35 41 34

2. የተዘረጋ ኔት ወርክን በተመለከተ


ተ. ወረዳ

በአመራሩና አባላት የተዘረጋ ኔት ወርክ ብዛት
በኔት ወርክ የተያዘ ነዋሪ ብዛት
የክ/ከ ኔት የወረዳ ኔት የመ/ድር ኔት የህዋስ ኔት የአባል ኔት የክ/ከ የወረ የመ/ የህዋስ የአባ
አመራ ወርክ አመራር ወርክ ጅት ወርክ አመራር ወርክ ብዛት ወርክ አመራ ዳ ድር አመራ ል
ር የያዘ ብዛት የያዘ አመራር የያዘ ብዛት የያዘ የያዘ ር አመራ ጅት ር ብዛ
ብዛት ብዛት ብዛት ር አመ ብዛት ት
ብዛት ራር
ብዛ

1 12 2 2 34 34 71 35 158 126 1560 994 34 35 126 994

3. የአደረጃጀት ተሳትፎ

ወ የብሎክ ብዛትና ያላቸው አፈጻጸም ከብሎክ አመራሮች የአደረጃጀት ብዛትና ያላቸው አፈጻጸም
ረ ውስጥ
ዳ የተለየ ወደ
በጎ ተግባር
ፈቃደኛ የገቡ
የተደ ወደ የተ መካከ ዝቅ አባል አባል ወጣት ወደ የተሸ መካከ ዝቅ ሴት ወደ የተሸ መካከ ዝቅ
ራጀ ተግባር ሻለ ለኛ ተኛ የሆኑ ያልሆኑ ማህበ ተግባር ለ ለኛ ተኛ ማህበ ተግባር ለ ለኛ ተኛ
ብሎክ የገቡ ር የገቡ ር የገቡ
ብዛት
12 44 44 40 4 0 28 16 112 102 60 30 12 201 196 179 10 7 244 244

4 በንቅናቄው ተግባር የአመራሮች አፈጻተም

ተ.ቁ ወረዳ

የአመራር ብዛትና ያላቸው አፈጻጸም

የወረዳ አመራር የተሻለ መካከለኛ ዝቅተኛ


ብዛት
1 12 34 29 5 0

5. የመሰረታዊ ድርጅት ፣የህዋሳትና አባል ብዛትና ያላቸው አፈጻጸም

ተ.ቁ ወረዳ የመ/ድ የተሻለ መካከለኛ ዝቅተኛ የህዋስ የተሻለ መካከለኛ ዝቅተ የአባል የተሻለ መካከለኛ ዝቅተኛ
ብዛት ብዛት ኛ ብዛት
1 12 9 6 2 1 41 20 17 4 1560 839 521 200

You might also like