Professional Documents
Culture Documents
ንግድ
ንግድ
13/07/2013 ዓ/ም
የገቢና ወጪ ሂሳብ ማመዛዘኛ መተማመኛ
የተመርማሪው መ/ቤት ፡- የመ/ወ/ን/ማህበራትዘርፍ ም/ቤት
ተመርማሪዎች ፡- አቶ ብዙነህ ባየል
፡* አቶ አየለ ጋሻው
የምርመራው አይነት፡- ዝርዝር የሂሳብ ምርመራ
ምርመራው የታዘዘበት፡- ደ/ቁጥር………
ሀ/ ገቢ ሁኔታ
1. መተ/ቁ 1/2013 መሰረት ከባለፈው የኦዲት ምርመራ የዞረ ሂሳብ ብር ………….146,556.74
2. መተ/ቁ 2/2013 መሰረት በማህበሩ ስም በተከፈተው አካውንት የገባ ሂሳብ ብር…..67,455.00
3. መተ/ቁ 3/2013 መሰረት በኢት/ን/ባንክ ላይ የተገኘ ወለድ ሂሳብ ብር…………….8,923.95
የገቢ ድምር ብር ……………..222,935.69
ለ/ የወጪ ሁኔታ
4. መተ/ቁ 4/2013 መሰረት በወጪ ደረሰኝ የተከፈለ ሂ/ብር ………......................28,645.92
የወጪ ድምር …………….28,645.92
ከወጪ ቀሪ መገኘት ያለበት ………………194,289.77
ሐ/ የሳጥን ሁኔታ
5. መተ/ቁ 5/2013 መሰረት በኢት/ን/ባንክ ላይ ያለ ገንዘብ ብር……………………194,814.69
የሣጥን ድምር……..……….194,814.69
ልዩነት በብልጫ………………..524.92
ከላይ በዝርዝር እንደተገለፀው ገቢና ወጪው ሲመዛዘን ልዩነት በብልጫ ብር 524.92/አምስት መቶ ሃያ አራት ብር
ከ 92/100 ሳንቲም ብቻ የተገኘብን ትክክል መሆኑን በማመን ከመ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለመጡ የውስጥ ኦዲተሮች ይህንን
መተማመኛ ታዛቢ ባለበት ፈርመን ሰጥተናል ፡፡
ተመርማሪዎች ታዛቢ የውስጥ ኦዲተሮች
ስም ፡- አቶ ብዙነህ ባየልኝ ስም ያለም ወርቅ መኩሪያ ስም ዘነበች በትረማርያም
ፊርማ ----------------- ፊርማ ፊርማ --------------------
ስም፡ አቶ አየለ ጋሻው ስም፡- ወ/አማኑኤል ገለታ
ፊርማ ------------ ፊርማ ------------
መተ/ቁ 01/2013
ቀን 13/07/13 ዓ/ም
መተ/ቁ 02/2013
13/07/2013 ዓ/ም
በመ/ወ/ን/ማህበራት በተከፈተው ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ገቢ የሆነ ሂሳብ መተማመኛ
የተመርማሪው መ/ቤት ፡- የመ/ወ/ን/ማህበራትዘርፍ ም/ቤት
ተመርማሪዎች ፡- አቶ-ብዙነህ ባየልኝ
፡* አቶ አየለ ጋሻው
የምርመራው አይነት፡- ዝርዝር የሂሳብ ምርመራ
ምርመራው የታዘዘበት፡- ደ/ቁጥር………
ተ/ቁ የኢት/ን/ባንክ አካውንት ገቢ የሆነበት ቀንና አ/ም
የገንዘቡ መጠን ምርመራ
ብር ሳ
1 1000134944459 14/8/2020 245 00
2 >> 14/8/2020 21735 00
3 >> 9/10/2020 12515 00
4 >> 16/11/2020 6535 00
5 >> 20/11/2020 4670 00
6 >> 1/1/2021 2750 00
7 >> 11/1/2021 3715 00
8 >> 14/2/2021 4200 00
9 >> 18/2/2021 1685 00
10 >> 17/3/2021 5000 00
11 >> 18/3/2021 4405 00
ድምር 67,455 00
ከላይ በዝርዝር እንደተገለፀው በማህበሩ ስም በተከፈተው አካውንት የገባ ብር 67,455/ስልሳ ሰባት ሽህ አራት መቶ ሀምሳ
አምሰት ብር ብቻ ትክክል መሆኑን በማመን ከመ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለመጡ የውስጥ ኦዲተሮች ይህንን መተማመኛ ታዛቢ
ባለበት ፈርመን ሰጥተናል ፡፡
መተ/ቁ 03/2013
13/07/12 ዓ/ም
እኛ አቶ ብዙነህ ባየልኝ እና አቶ አየለ ጋሻው የመ/ወ/ንማህበራት ዘርፍ ም/ቤት የማህበሩ ኘሬዝዳንትና ጸሐፊ የኦድት
ምርመራ እንድናስመረምር በታዘዘው መሰረት ሂሳቡ ሲመረመር በማህበሩ ስም በተከፈተው አካውንት ላይ የተገኘ የወለድ
ገቢ ሂሳብ ብር 8,923.95/ ስምንት ሽህ ዘጠኝ መቶ ሃያሶስት ሀምሳ ሶስት ብር ከ 95/100 ሳንቲም ብቻ ትክክል መሆኑን
በማመን ከመ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለመጡ የውስጥ ኦዲተሮች ይህንን መተማመኛ ታዛቢ ባለበት ፈርመን ሰጥተናል ፡፡
መተ/ቁ 04/2013
13/07/13 ዓ/ም
በገንዘብ ወጪ ደረሰኝ የተከፈለ ሂሳብ መተማመኛ
የተመርማሪው መ/ቤት ፡- የመ/ወ/ን/ማህበራትዘርፍ ም/ቤት
መተ/ቁ 05/2013
13/07/13 ዓ/ም
እኛ አቶ ብዙነህ ባየልኝ እና አቶ አየለ ጋሻው የመ /ወ/ን/ማህበራት ዘርፍ ም/ቤት የማህበሩ ኘሬዝዳንትና ጸሐፊ የኦድት
ምርመራ እንድናስመረምር በታዘዘው መሰረት ሂሳቡ ሲመረመር በማህበሩ ስም በተከፈተው አካውንት ላይ ያለ ሂሳብ ብር
194,814.69/ አንድ መቶ ዘጠና አራት ሽህ ስምንት መቶ አስራ አራት ብር ከ 69/100 ሳንቲም ብቻ ትክክል መሆኑን
በማመን ከመ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለመጡ የውስጥ ኦዲተሮች ይህንን መተማመኛ ታዛቢ ባለበት ፈረመን ሰጥተናል ፡፡
መተ/ቁ 04/2012
13/07/2013 ዓ/ም
የገቢና ወጪ ሂሳብ ማመዛዘኛ መተማመኛ
ከላይ በዝርዝር እንደተገለፀው ገቢና ወጪው ሲመዛዘን ልዩነት የሌለ በማመን በማመን ከመ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለመጡ
የውስጥ ኦዲተሮች ይህንን መተማመኛ ፈርሜ ሰጥቻለሁ ፡፡
ተመርማሪዎች ታዛቢ የውስጥ ኦዲተሮች
ስም ፡- አላዩሽ ተያዬ ስም ያለም ወርቅ መኩሪያ ስም ዘነበች በትረማርያም
ፊርማ ----------------- ፊርማ ----------------- ፊርማ ------------------
ስም ፡* ወ/ አማኑኤል ገለታ
ፊርማ -----------------
መተ/ቁ 01/2013
13/07/2013 ዓ/ም
ከባለፊው ኦዲት ምርመራ በጉድለት የተገኘ ሂሳብ መተማመኛ
መተ/ቁ 02/2013
13/07/2013
መተ/ቁ 03/2012
13/07/2013 ዓ/ም
በመ/ወ/ን/ማህበራት ዘርፍ በተከፈተው አካውንት ፈሰሰ የሆነ ሂሳብ መተማመኛ
የተመርማሪው መ/ቤት ፡- የመ/ወ/ን/ማህበራት ም/ቤት
ተመርማሪ ፡- ወ/ሮ አላዩሽ ተያዬ
የምርመራው አይነት፡- ዝርዝር የሂሳብ ምርመራ
ምርመራው የታዘዘበት፡- ደ/ቁጥር…………..
ተ.ቁ ገቢ ያደረገው ባለሙያ ስም ገቢ የሆነበት ቀን የገንዘቡ ልክ ገቢ የሆነበት አካውንት
ብር ሳ ቁጥር
1 245 አላዩሽ ተያዬ 14/8/2020 245 00 1000134944459
2 ›› ›› 14/8/2020 21735 00 ›› ››
3 ›› ›› 9/10/2020 12515 00 ›› ››
4 ›› ›› 16/11/2020 6535 00 ›› ››
5 ›› ›› 20/11/2020 4670 00 ›› ››
6 ›› ›› 1/1/2021 2750 00 ›› ››
7 ›› ›› 11/1/2021 3715 00 ›› ››
8 ›› ›› 14/1/2021 4200 00 ›› ››
9 ›› ›› 18/2/2021 1685 00 ›› ››
10 ›› ›› 17/3/2021 5000 00 ›› ››
11 ›› ›› 18/32021 4405 00 ›› ››
ድምር 67,455 00
እኔ አላዩሽ ተያዬ የመ/ወ/ን/ማህበራት ዘርፍ ም/ቤት የማህበሩ ገ/ያዥ የሆነኩኝ የኦድት ምርመራ እንዳስመረምር በታዘዘው
መሰረት ሂሳቡ ሲመረመር በማህበሩ ስም በተከፈተው አካውንት ገቢ የሆነ ሂሳብ ብር 67,455/ ስልሳ ሰባት ሺህ አራት መቶ
ሀምሳ አምስት ብር ብቻ ትክክል መሆኑን በማመን ከመ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለመጡ የውስጥ ኦዲተሮች ይህንን መተማመኛ
ፈረሜ ሰጥቻለሁ ፡፡
ተመርማሪዎች ታዛቢ የውስጥ ኦዲተሮች
ስም ፡- አላዩሽ ተያዬ ስም ያለም ወርቅ መኩሪያ ስም ዘነበች በትረማርያም
ፊርማ ----------------- ፊርማ ----------------- ፊርማ ------------------
ስም ፡* ወ/ አማኑኤል ገለታ
ፊርማ -----------------
መተ/ቁ 03/2012
18/09/2012
1. መግቢያ፡- የመ/ወ/ን/ ዘረፍ ማህበራት ም/ቤት የኦድት ምርመራ እንድናደርግ በታዘዘው መሰረት እኛም ወደ ቦታው በመሄድ ተቋሙ
የሚሰጥባቸውን ከንግድ ምዝገባ አንዲሁም ሌሎች አገልግሎቶች በተገቢው መንገድ እየተሰራ መሆኑን ለማረጋገጥ የተደረገ ኦዲት
ነው፡፡
2. ዓላማ፡- መ/ቤቱ ከንግዱ ማህበረሰብ በንግዱ አዋጅ መሰረት የሚሰበሰቡትን ልዩ ልዩ ገቢዎች እንዲሁም የተላያዩ
ወጪዎች ለታለመለት አላማ መዋል አለመዋሉን ለማረጋገጥ ነው ፡፡
3. የኦዲት ዘዴ፡- ለገንዘብ መሰብሰቢያ ጥቅም ላይ የሚውሉትን የገቢ ደረሰኝና ባንክ ገቢ የሆነበት ዲፖዚት አድቫይስ በተጨማሪም
የወጪ ደረሰኞችን በማገናዘብና ሌሎች የኦዲት ቴክኒኮችን በመከተል የተሰራ ስራ ነው
4. የኦዲት ወሰን፡- ካለፈው የኦዲት ምርመራ መነሻ በማደረግ እስከ 07/07/2013 ያለውን የሂሳብ እንቅስቃሴ ያጠቃልላል፡፡
5. የኦዲት ግኝትና የማሻሻያ ሀሳብ
5.1 የጥሬ ገንዘብ ብልጫ
የመ/ወ/ን/ማህበራት ም/ቤት የማህበሩ ፕሬዝዳንትና ሒሳብ ሰራተኛው የኦዲት ምርመራ ሲደረግ በባንክ የገባውና
ወጪው ሲመዛዘን ልዩነት በብልጫ ብር 524.92/ አምስት መቶ ሃያ አራት ከ 92/100 ሳንቲም መገኘቱን በምርመራ
ተረጋግጧል፡፡ተመርማሪዎቹ ስለግኝቱ ተጠይቀው መልስ ሲሰጡ በአሰራር ስህተት የተፊጠረ ነው ብለዋል፡፡ ስለዚህ
ለወደፊቱ እንደዚህ ዓይነት ስህተት እንዳይፊጠር በጥንቃቄ መሰራትና ማስተካከል ይገባል፡፡ይህንንም ብልጫ
የተገኘውን በገቢ ደረሰኝ ቁጥር 00550 ተቆርጦለታል፡፡
6. የማሻሻያ ሀሳብ ፡- የመ/ወ/ን/ማህበራት ዘርፍ ም/ቤት የስራ እንቅስቃሴ እንደታየው የተወሰነ የአሰራር ስህተት
ቢታዩም ስህተቱን በማሻሻል ወደ ተሻለ አሰራር ለመግባት ከዚህ በበለጥ ለመስራት የበለጠ ጥረት ማድረግ
ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተቋሙ በምርመራ እንደታየው ከጥቃቅን ስህተቶች በስተቀር ችግር የሌለ መሆኑንና የሰነድ
አያያዛቸውና አቀማመጣቸው የተስተካከለ ከመሆኑም የተነሳ ለአሰራር ምቹ ሆኖ ሰለአገኘው በዚሁ
ሊበረታታና ሊጠናከር የገባል በማለት አሰተያየታችንን ሰጥተናል፡፡
በመጨረሻ ለተደረገልን የስራ ትብብር ከልብ እናመሰግናለን፡፡
የኦዲተሮች
ስም ፡- ዘነበች በትረማርያም ፊርማ -------------- ቀን 16/07/2013
ስም ፡- ወ/አማኑኤል ገለታ ፊርማ -------------- ቀን 16/.07/2013
መተ/ቁ…………
ቀን 03/02/2013 ዓ/ም
የገቢና ወጪ ሂሳብ ማመዛዘኛመተማመኛ
የተመርማሪው መ/ቤት ፡- መ/ወ/መም/ ማህበር ጽ/ቤት
ተመርማሪ ፡- ወ/ሮ ሳባ መክብብ
የምርመራው አይነት፡- ዝርዝር የሂሳብ ምርመራ
ምርመራው የታዘዘበት፡- ደ/ቁጥር………
ሀ/ ገቢ ሁኔታ
1.መተ/ቁ.../2013 መሰርት በርክክብ ቨርቫል የተረከቡት የአባላት ሂሳብ ብር ………………………………29,592.58
ለ/ የወጪ ሁኔታ
የወጪ ድምር..……………..336,422.61
ሐ/ የሳጥን ሁኔታ
መተ/ቁ 01/2013
ቀን 03/02/2013 ዓ/ም
እኔ ሳባ መክብብ የመ/ወ/መም/ማህበር ጽ/ቤት ገ/ያዥ የሆንኩኝ የምሰራበት የሂሳብ ሰነድ ሲመረመር በቀን
15/08/2008/ ዓ.ም ከቀድሞው ገንዘብ ያዥ ከአቶ አብዩ ካሳየ በርክክብ ቨርቫል የተረከብኩት ከአባላት የተሰበሰበ ሂሳብ ብር
29,592.58/ሃያ ዘጠኝ ሽህ አምስት መቶ ዘጠና ሁለት ብር ከ 58/100 ሳንቲም/ ብቻ መሆኑን በማመን ይህንን መተማመኛ
ከመ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለመጡ የውስጥ ኦዲተሮች ይህንን መተማመኛ ፈርሜ ሰጥቻለሁ ፡፡
ስም ታፈሰ ስነ
ፊርማ ---------------------
መተ/ቁ 02/2013
ቀን 03/02/2013 ዓ/ም
እኔ ሳባ መክብብ የመ/ወ/መም/ማህበር ጽ/ቤት ገ/ያዥ የሆንኩኝ የምሰራበት የሂሳብ ሰነድ ሲመረመር በቀን
15/08/2008/ ዓ.ም ከቀድሞው ገንዘብ ያዥ ከአቶ አብዩ ካሳየ በርክክብ ቨርቫል የተረከብኩት የአባላት መረዳጃ ሂሳብ ብር
1,331.24/አንድ ሽህ ሶስት መቶ ሰላሳ አንድ ብር ከ 24/100 ሳንቲም/ ብቻ መሆኑን በማመን ይህንን መተማመኛ
ከመ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለመጡ የውስጥ ኦዲተሮች ይህንን መተማመኛ ፈርሜ ሰጥቻለሁ ፡፡
ስም ታፈሰ ስነ
ፊርማ ---------------------
መተ/ቁ 03/2013
ቀን 03/02/2013 ዓ/ም
ስም ታፈሰ ስነ
ፊርማ --------------------
መተ/ቁ 04/2013
ቀን 03/02/2013 ዓ/ም
ስም ታፈሰ ስነ
ፊርማ --------------------
መተ/ቁ 05/2013
ቀን 03/02/2013 ዓ/ም
እኔ ሳባ መክብብ የመ/ወ/መም/ማህበር ጽ/ቤት ገ/ያዥ የሆንኩኝ የምሰራበት የሂሳብ ሰነድ ሲመረመር በኢ/ን/ባንክ አካውንት
ቁጥር 100070518027 ላይ የተገኘ የአባላት እና መረዳጃ ወለድ ሂሳብ ብር 8,814.53/ስምንት ሽህ ስምንት መቶ አስራ
አራት ብር ከ 53/100 ሳንቲም/ ብቻ መሆኑን በማመን ይህንን መተማመኛ ከመ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለመጡ የውስጥ
ኦዲተሮች ይህንን መተማመኛ ፈርሜ ሰጥቻለሁ ፡፡
ስም ታፈሰ ስነ
ፊርማ ---------------------
መተ/ቁ 06/2013
ቀን 03/02/2013 ዓ/ም
ስም ታፈሰ ስነ
ፊርማ --------------------
መተ/ቁ 07/2013
ቀን 03/02/2013 ዓ/ም
ስም ታፈሰ ስነ
ፊርማ --------------------
መተ/ቁ 08/2013
ቀን 03/02/2013 ዓ/ም
በኢ/ን/ባንክ አካውንት ላይ የተገኘ የአባላት እና መረዳጃ ሂሳብ መተማመኛ
እኔ ሳባ መክብብ የመ/ወ/መም/ማህበር ጽ/ቤት ገ/ያዥ የሆንኩኝ የምሰራበት የሂሳብ ሰነድ ሲመረመር በኢ/ን/ባንክ አካውንት
ቁጥር 100070518027 ላይ የተገኘ የአባላት እና መረዳጃ ሂሳብ ብር 80,944.48/ስማንያ ሽህ ዘጠኝ መቶ አርባ አራት ብር
ከ 48/100 ሳንቲም/ ብቻ መሆኑን በማመን ይህንን መተማመኛ ከመ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለመጡ የውስጥ ኦዲተሮች ይህንን
መተማመኛ ፈርሜ ሰጥቻለሁ ፡፡
ስም ታፈሰ ስነ
ፊርማ ---------------------
መተ/ቁ 09/2013
ቀን 03/02/2013 ዓ/ም
እኔ ሳባ መክብብ የመ/ወ/መም/ማህበር ገ/ያዥ የሆንኩኝ የምሰራበት የሂሳብ ሰነድ ሲመረመር በጥሬ ገንዘብ ያሰቆጠርኩት
ሂሳብ ብር 4,818.26/ አራት ሺህ ስምንት መቶ አስራ ስምንት ብር ከ 26/100/ሳንቲም ብቻ በጥሬ ገንዘብ
ያስቆጠርኩ መሆኑንና ሌላ የማስቆጥረው ጥሬ ገንዘብ የሌለኝ መሆኑን ለውስጥ ኦዲት ኦፊሰሮች በህግ ፊት ዋጋ
ያለው መተማመኛ ፈርሜ ሰጥቻለሁ ፡፡
ስም ታፈሰ ስነ
ፊርማ --------------------
1. መግቢያ፡- የመ/ወ/መም/ ማህበር ጽ/ቤትየኦድት ምርመራ እንድናደርግ በታዘዘው መሰረት እኛም ወደ ቦታው በመሄድ ተቋሙ
የፋይናንሽያል ኦዲት ሪፖርቱን አቅርበናል፡፡
2. ዓላማ፡- የመ/ወ/መም/ ማህበር ጽ/ቤት ከአባላት እና የአባልነት መረዳጃ የሚሰበሰቡትን ልዩ ልዩ ገቢዎች እንድሁም የተላያዩ
ወጪዎች ለታለመለት አላማ መዋል አለመዋሉን ለማረጋገጥ የተደረገ የኦድት ምርመራ ነው ፡፡
3. የኦዲት ዘዴ፡- ለገንዘብ መሰብሰቢያ ጥቅም ላይ የሚውሉትን የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ የወጪ ማስመስከርያ ደረሰኝ እንድሁም የባንክ
ደብተሮችን በማስቀረብ የተከናወነ ነው ፡፡
4. የኦዲት ወሰን፡- ምርመራው ከ 15/08/2008 ዓ/ም እስከ 05/02/2013 ዓ/ም ድረስ ያለውን የሂሳብ እንቅስቃሴ
ያጠቃልላል፡፡
5. የኦዲት የማሻሻ ሀሳብ
የማሻሻያ ሀሳብ ፡- የመ/ወ/መም/ ማህበር ጽ/ቤት ከአባላት እና የአባልነት መረዳጃ የሚሰበሰቡትን ልዩ ልዩ ገቢዎች የሂሳብ
እንቅስቃሴ በጥሩ ሁኔታ እየተሰራ ስለሆነ ለወደፊትም በዚሁ ሁኔታ እንዲቀጥል የማህበሩ ሊቀመንበር የበኩሉን ድርሻ
ሊወጣ ይገባል በማለት የምርመራ አስተያየታችንን በመስጠት ---- ገጽ የምርመራ ውጤት አጠናቀን ሪፖርት
ያቀረብን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
በመጨረሻም ላደረጉልን የስራ ትብብር ከልብ እናመሰግናለን
የኦዲተሮች
ስም ፡- ታፈሰ ስነ ፊርማ -------------- ቀን 06/02/2013
ስም ፡- ለሽታ ችሮታው ፊርማ -------------- ቀን 06/02/2013
መተ/ቁ 08/2013
ቀን 04/06/2013 ዓ/ም
የገቢና ወጪ ሂሳብ ማመዛዘኛመተማመኛ
ሀ/ ገቢ ሁኔታ
1.መተ/ቁ 01/2013 መሰርት ከባለፈው የኦድት ምርመራ የዞረ የአባላትና መረዳጃ ሂሳብ ብር…85,762.74
3.መተ/ቁ 03/2013 መሰርት ከአባላት መረዳጃ በገቢ ደረሰኝ የተሰበሰበ ሂሳብ ብር……………….1,650.00
ለ/ የወጪ ሁኔታ
የወጪ ድምር..……………..93,893.51
ሐ/ የሳጥን ሁኔታ
መተ/ቁ 01/2013
ቀን 04/06/2013 ዓ/ም
እኔ ሳባ መክብብ የመ/ወ/መም/ማህበር ጽ/ቤት ገ/ያዥ የሆንኩኝ የምሰራበት የሂሳብ ሰነድ ሲመረመር ከባለፈው
የኦድት ምርመራ የዞረ የአባላት እና የመረዳጃ ሂሳብ ብር
2.በካዝና ተገኝቶ የተቆጠረ ሂሳብ ብር ………. 4818.26/ ጠቅላላ ድምር 85,762.74/ሰማንያ አምስት ሽህ
ሰባት መቶ ስልሳ ሁለት ብር ከ 74/100 ሳንቲም/ ብቻ መሆኑን በማመን ይህንን መተማመኛ ከመ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለመጡ
የውስጥ ኦዲተሮች ይህንን መተማመኛ ፈርሜ ሰጥቻለሁ ፡፡
ስም ታፈሰ ስነ
ፊርማ ---------------------
መተ/ቁ 02/2013
ቀን 04/06/2013 ዓ/ም
ስም ታፈሰ ስነ
ፊርማ --------------------
መተ/ቁ 03/2013
ቀን 03/02/2013 ዓ/ም
ስም ታፈሰ ስነ
ፊርማ --------------------
መተ/ቁ 04/2013
ቀን 04/06/2013 ዓ/ም
እኔ ሳባ መክብብ የመ/ወ/መም/ማህበር ጽ/ቤት ገ/ያዥ የሆንኩኝ የምሰራበት የሂሳብ ሰነድ ሲመረመር በኢ/ን/ባንክ አካውንት
ቁጥር 100070518027 ላይ የተገኘ የአባላት እና መረዳጃ ወለድ ሂሳብ ብር 2,299.29/ሁለት ሽህ ሁለት መቶ ዘጠና ዘጠኝ
ብር ከ 29/100 ሳንቲም/ ብቻ መሆኑን በማመን ይህንን መተማመኛ ከመ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለመጡ የውስጥ ኦዲተሮች
ይህንን መተማመኛ ፈርሜ ሰጥቻለሁ ፡፡
ስም ታፈሰ ስነ
ፊርማ ---------------------
መተ/ቁ 05/2013
ቀን 03/02/2013 ዓ/ም
ስም ታፈሰ ስነ
ፊርማ --------------------
መተ/ቁ 06/2013
ቀን 03/02/2013 ዓ/ም
ስም ታፈሰ ስነ
ፊርማ --------------------
መተ/ቁ 07/2013
ቀን 04/06/2013 ዓ/ም
እኔ ሳባ መክብብ የመ/ወ/መም/ማህበር ጽ/ቤት ገ/ያዥ የሆንኩኝ የምሰራበት የሂሳብ ሰነድ ሲመረመር በኢ/ን/ባንክ አካውንት
ቁጥር 100070518027 ላይ የተገኘ የአባላት እና መረዳጃ ሂሳብ ብር 81,766.29/ ስማንያ አንድ ሽህ ሰባት መቶ ስልሳ
ስድስት ብር ከ 29/100 ሳንቲም/ ብቻ መሆኑን በማመን ይህንን መተማመኛ ከመ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለመጡ የውስጥ
ኦዲተሮች ይህንን መተማመኛ ፈርሜ ሰጥቻለሁ ፡፡
ስም ታፈሰ ስነ
ፊርማ ---------------------
1. መግቢያ፡- የመ/ወ/መም/ ማህበር ጽ/ቤትየኦድት ምርመራ እንድናደርግ በታዘዘው መሰረት እኛም ወደ ቦታው በመሄድ ተቋሙ
የፋይናንሽያል ኦዲት ሪፖርቱን አቅርበናል፡፡
2. ዓላማ፡- የመ/ወ/መም/ ማህበር ጽ/ቤት ከአባላት እና የአባልነት መረዳጃ የሚሰበሰቡትን ልዩ ልዩ ገቢዎች እንድሁም የተላያዩ
ወጪዎች ለታለመለት አላማ መዋል አለመዋሉን ለማረጋገጥ የተደረገ የኦድት ምርመራ ነው ፡፡
3. የኦዲት ዘዴ፡- ለገንዘብ መሰብሰቢያ ጥቅም ላይ የሚውሉትን የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ የወጪ ማስመስከርያ ደረሰኝ እንድሁም የባንክ
ደብተሮችን በማስቀረብ የተከናወነ ነው ፡፡
4. የኦዲት ወሰን፡- ምርመራው ከ 06/02/2013 ዓ/ም እስከ 04/06/2013 ዓ/ም ድረስ ያለውን የሂሳብ እንቅስቃሴ
ያጠቃልላል፡፡
5. የኦዲት የማሻሻ ሀሳብ
የማሻሻያ ሀሳብ ፡- የመ/ወ/መም/ ማህበር ጽ/ቤት ከአባላት እና የአባልነት መረዳጃ የሚሰበሰቡትን ልዩ ልዩ ገቢዎች የሂሳብ
እንቅስቃሴ በጥሩ ሁኔታ እየተሰራ ስለሆነ ለወደፊትም በዚሁ ሁኔታ እንዲቀጥል የማህበሩ ሊቀመንበር የበኩሉን ድርሻ
ሊወጣ ይገባል በማለት የምርመራ አስተያየታችንን በመስጠት ---- ገጽ የምርመራ ውጤት አጠናቀን ሪፖርት
ያቀረብን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
በመጨረሻም ላደረጉልን የስራ ትብብር ከልብ እናመሰግናለን
የኦዲተሮች
ስም ፡- ታፈሰ ስነ ፊርማ -------------- ቀን 08/06/2013
ስም ፡- ለሽታ ችሮታው ፊርማ -------------- ቀን 08/06/2013
መተ/ቁ 6/2013
ቀን 13/07/2011 ዓ/ም
ሀ/ ገቢ ሁኔታ
1.በመተ/ቁ 1/2013 ዓ/ም መሰረት ከባለፈው የኦዲት ምርመራ የዞረ ሂሳብ ብር …….7.698.00
ለ/ የወጪ ሁኔታ
4.መተ/ቁ 4/2013 ዓ/ም መሠረት ወደ ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ የገባ ሂ/ብር ………......377,130.75
የወጪ ድምር ……….…….377.130.75
ከወጪ ቀሪ መገኘት ያለበት ……………….11.337.00
ሐ/ የሳጥን ሁኔታ
5.መተ/ቁ 5/2013 ዓ/ም መሠረት በካዝና ተገኝቶ የተቆጠረ ጥሬ ገንዘብ ብር…………..11,339.00
የሣጥን ድምር …………..…11,339.00
ልዩነት በብልጫ ብር…………...……2.00
እኔ በሰልፋዋይ ይታገሱ የመ/ወ/ን/ኢ/ገ/ል/ጽ/ቤት የዕለት ገ/ያዥ የሆንኩኝ የምሰራበት የሂሳብ ሰነድ ሲመረመር
ከላይ በዝርዝር እንደተገለፀው የገቢና የወጪ ሂሳብ ሲመዛዘን በብልጫ ለዩነት ብር 2.00/ሁለት ብር/ ብቻ መኖሩን በማመን
ከመ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለመጡ የውስጥ ኦዲተሮች ይህን መተማመኛ ፈርሜ ሰጥቻለሁ ፡፡
ተመርማሪ ታዛቢ የውስጥ ኦዲተሮ
ስም፡- ወ/አማኑኤልገለታ
ፊርማ-----------------
መተ/ቁ 01/2013
ቀን 13/07/2013 ዓ/ም
እኔ በሰልፋይ ይታገሱ የመ/ወ/ን/ኢ/ገ/ል/ጽ/ቤት የዕለት ገ/ያዥ የሆንኩኝ የምሰራበት የሂሳብ ሰነድ ሲመረመር
ከባለፈው የኦዲት ምርመራ የዞረ ሂሳብ ብር 7,698/ ሰባት ሺህ ስድሰት መቶ ዘጠና ስምንት/ ብቻ መሆኑን በማመን
ከመ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለመጡ የውስጥ ኦዲተሮች ይህንን መተማመኛ ፈርሜ ሰጥቻለሁ ፡፡
ስም፡-ወ/አማኑኤል ገለታ
ፊርማ ---------------------
መተ/ቁ 02/2013
ቀን 13/07/2013 ዓ/ም
እኔ በሰልፋይ ይታገሱ የመ/ወ/ን/ኢ/ገ/ል/ጽ/ቤት የዕለት ገ/ያዥ የሆንኩኝ የምሰራበት የሂሳብ ሰነድ ሲመረመር
ከባለፈው የኦዲት ምርመራ በጉድለት የተገኘ ሂሳብ ብር 200 ከ 25/ ሁለት መቶ ከ 25/ሳንቲም ብቻ መሆኑን በማመን
ይህንን መተማመኛ ከመ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለመጡ የውስጥ ፈርሜ ሰጥቻለሁ ፡፡
ስም፡-ወ/አማኑኤል ገለታ
ፊርማ ---------------------
መተ/ቁ 03/2013
ቀን 13 /07/2013 ዓ/ም
ስም፡-ወ/አማኑኤል ገለታ
ፊርማ ---------------------
መተ/ቁ 4/2013
ቀን 13/07/2013 ዓ/ም
ስም፡-ወ/አማኑኤል ገለታ
ፊርማ ---------------------
መተ/ቁ 5/2013
ቀን 13/03/2010 ዓ/ም
ስም፡-ወ/አማኑኤል ገለታ
ፊርማ ---------------------
መተ/ቁ/ -------/2013
ተ. የገቢ ከባለፈው ኦዲት ብዛት በሞ 22 ወጪ ብዛ የተሰራበት ወደ ንብረት ብዛ ያልተሰራበት ሰነድ ክፍል ያለተሰራበት ልዩነት ብዛ
ቁ ደረሰኝ ምርመራ ዞረ በጥ የተደረገ ት ድ ክፍል ያልተመለሰ ት ያልገባ ት
ራዝ በጥ ም በጥ
ከ እስከ ከ እስከ ራዝ ር ከ እስከ ራ ከ እስከ በ በ
ዝ ማ መ
ነስ ብ
ለ
ጥ
1 895301 895500 4 931001 931250 5 895348 895500 4 758290 758300 ከ 1፡ጥራላይ 12 - -
ቅጠልያልተሰ
758001 758500 10 920451 920700 5 758301 758500 4 ጥራዝ - -
008001 008500 10 888001 888500 10 - -
007501 008000 10 901351 901600 5 - --
920451 920700 5 007501 008000 10 - -
888001 88500 10 008001 008500 10 - -
901351 901600 5 931001 931250 5 - -
755001 758289 5 - -
4 55 49 54 5
ተመርማሪ ታዛቢ ኦዲተሮች
የኦዲተሮች
ዓለም ከተማ፡
አመልካች እኔ ወ/ሮ አልማዝ ከበደ አድማስ የማመለክተው የውሃ ሥራ ተቋራጭ የቫት ደረሰኝ መቀበያ ደረሰኝ ያሳተምኩት
ቲነ ነበር ቁጥር 0041982911 የሆነው ከ 2008 ዓ/ም ጀምሮ እየተጠቀምኩበት ቆይቼ የደረሰኙ ቁጥር ከ 00001-00043
የተጠቀምኩበት ሲሆን ከ 00044-00050 ያልተጠቀምኩበት ሙሉ ጥራዙ የጠፋብኝ ስለሆነ መ/ቤቱ እንዲያውቅልኝ ስል
በትህትና አመለክታለሁ፡፡
“ ከሰላምታ ጋር”
አልማዝ ከበደ
ቀን 14/11/2013
አመልካች እኔ ወ/ሮ አልማዝ ከበደ አድማስ የማመለክተው የውሃ ሥራ ተቋራጭ የቫት ደረሰኝ መቀበያ ደበሰኝ ያሳተምኩት
ቲነ ነበር ቁጥር 0041982911 የሆነው ከ 2008 ዓ/ም ጀምሮ እየተጠቀምኩበት ቆይቼ የደረሰኝ ቁጥር ከ 00001-00043
የተጠቀምኩበት ሲሆን ከ 00044-00050 ያልተጠቀምኩበት ሙሉ ጥራዙ የጠፋብኝ ስለሆነ መ/ቤቱ እንዲያውቅልኝ ስል
በትህትና አመለክታለሁ፡፡
“ ከሰላምታ ጋር”
አልማዝ ከበደ