Professional Documents
Culture Documents
Call Center Manual Draft 1
Call Center Manual Draft 1
አላማ:- አሽከርካሪዎች ችግር በገጠማቸው ግዜ እገዛ እንዲያገኙ ማስቻል:: በዚህ ቁጥር ለተሳፋሪ ኦርደር ማድረግ
አይፈቀድም
የ 8812 ጥሪ ማዕከል ኦፐሬተሮች እነዚህ ሀላፊነቶች ተሰጥቷቸዋል
III) አሽከርካሪው በራሱ ምክንያት መሰረዝ ከፈለገ ካንስል አድርጉና መልሳችሁ ኦርደር አድርጉ
*** በአፕ የታዘዘን ኦርደር ኦፐሬተር መሰረዝ ስለማይችል ይቅርታ ጠይቃችሁ አሽከርካሪው ride
እንዲለው ንገሩና ከደቂቃ በሁዋላ Cancel አድርጉ :: አሽከርካሪ ከላይ በተጠቀሱ ምክንያቶች
ለመሰረዝ ሲደውል እንደመብቱ ተቆጥሮ ያለምንም ማስጠንቀቂያ መሰረዝ ይኖርብናል
2. የተበላሸ ዋጋን ማስተካከልና ቦነስ መመዝገብ- የዋጋ ስህተት ከተፈጠረ ትክክለኛውን ዋጋ አስልቶ
ማስተላለፍ የግድ ይላል:: አሽከርካሪው ከተሳፋሪ ጋር ዋጋ አወራርዶ ከጨረሰ በሁዋላ (finished)
ጉድለቱን እንዲከፈለው ከጠየቀ Incident Report ን በመጠቀም ጉዳዩ በ 24 ሰዓት ውስጥ
እንዲታይ ወደ ፋይናንስ ማስተላለፍ ይቻላል:: አሽከርካሪው ሂሳብ ሳይዘጋ ወይንም ፊኒሽድ ሳይል
ከደወለ ትክክለኛውን ግምት ከሲስተም ተመልክታችሁ price error/Manual ላይ የሚመዘገብ
ይሆናል
ለአሽከርካሪ ቦነስ የሚሰጥባቸው ምክንያቶች እነዚህ ናቸው:-
1. ነፍሰ ጡር ሴት በምጥ ወቅት ወደሆስፒታል ሲወስዱ ገንዘብ ሳይቀበሉ ሱያሳውቁንሙሉ የጉዞ
ወጭውን በክሬዲት የምንከፍል ይሆናል:: በጉዞ ወቅት ልጅ መኪናው ውስጥ ከተወለደማንኛውንም
አይነት ማፀጃ እንከፍላለን::
2. አሽከርካሪው የጠፋ እቃ ካደረሰ ተሳፋሪ ጋር በመደወል አረጋግጣችሁ 100 ብር ክሬዲት
አስገቡለት::
3. አንድ አሽከርካሪ የመኪና ቴክኒካል ችግር ቢገጥመው ወደኛ ጥሪ ማዕከል ደውሎ በአቅራቢያ
የሚገኝ አሽከርካሪ መጥቶ እንዲያግዘው መጠየቅ ይችላል:: በአቅራቢያ ፈቃደኛ ሆኖ ያገዘው
አሽከርካሪ ወደ አባላችን እየሄደ መሆኑን አረጋግጣችሁ ለእገዛው 150 ብር ክሬዲት አስገቡለት::
ክሬዲት ለአሽከርካሪው ለማስገባት ከ 24-48 ሰዓታት ሊፈጅ ይችላል
Dispatch ሲቋረጥ የ 8812 ኦፐሬተሮች ተግባር
አሰራር