You are on page 1of 7

አንቀጸ ብጹአን ሰንበት አዘጋጅ ፡

በትምህርትና
ትምህርት ቤት ሥልጠና ክፍል

የዳሰሳ ቃለ መጠይቅ:
የሰንበት ትምህርት አባላት የአገልግሎት ዕውቀት ፍላጎትና ተሳትፎ ዳሰሳ ጥናት

የተወደዱ ተሳታፊ፣

የሰንበት ትምህርታችን (አባላት የአገልግሎት ዕውቀት ፍላጎትና ተሳትፎ ዳሰሳ ጥናት )ን -ፕሮጄክት/ጥናታዊ ጽሁፍ
ይህን ቃለ መጠይቅ በመሙላት ለመደገፍ ጊዜ ስለወሰዱ በቅዱስ ገብርኤል ስም እናመሰግናለን!

ይህ ቃለ መጠይቅ ስለ እርስዎን የግል መንፈሳዊ ህይወት፣ አገልግሎት፥ በክፍላት አገልግሎት፥ የሰንበት ትምህርታችን
አገልግሎት፥ የሰንበት ትምህርታችን የአባላት አገልግሎት ዕውቀት ፍላጎትና ተሳትፎ እንዴት ይመስላል? ለሎች የሰንበት
ትምህርታችንን ችግሮች ታሳቢ ያደረገ ነው። ስለዚህ የሰንበት ትምህርት አባላት የአገልግሎት ዕውቀት ፍላጎትና
ተግዳሮቶች እና እክሎችን በተመለከተ እና እነርሱን ለመቆጣጠር (ክፍል ሀ) በሚቻልበት ጊዜ ላይ መረጃ እንዲሰጡ
እንጠይቃለን። ከአስቸጋሪ ሁኔታዎች ጋር (ክፍል ለ) እንዴት እንደሚቀረፉ ማወቅ እንፈልጋለን።

እባክዎን ጥያቄዎቹን ሳይቆይ ወዲያውኑ እና በቅደም ተከል፣ ከተቻለ ጥያቄውን ሳይዘሉ ይመልሱ። ትክክለ እና ስህተት
የሚባሉ መልሶች አይኖሩም። ምንም እንኳን አንዳድን ጥያቄዎችን በጣም የሚያውቋቸው ቢመስሉም፣
እንድመልሷቸው በትህትና እንጠይቃለን። በእርግጥም ግምገማ ማድረግ የማይችሉ ከሆነ፣ እባክዎን ጥያቄውን ይለፉት።

በአሁኑ ጊዜ ሥራ ቢኖርዎትም ወይም ባይኖርዎትም፣ ቃለ መጠይቆቹን መሙላት ለአገልጋዮቹ፥ ዕውቀት፥ ፍላጎትና


መንፈሳዊ ቅናት እንድኖራቸው ያግዛል፤ ክፍተቶቹን ለማግኘት ያሉትን ተግዳሮቶችን እና እክሎችን ለመለየት እና
ለማሻሻል ይረዳል።

እናመሰግናለን!
ክፍል ሀ. የአባላት የአገልግሎት ላይ ያሉት ተግዳሮቶች እና እክሎች

እባክዎን የአባላት በአገልግሎት ውስጥ በሚገቡብብት ጊዜ ስለሚገጥምዎት ተግዳሮቶችን እና እክሎችን መረጅ


ይስጡ እና እስከ አሁን ድረስ እነዚን መሰናክሎችን ለመቋቋም ምን ያህል ችለዋል።

እባክዎን በጥሩ ሁኔታ ከእርስዎን ግምገማ ጋር በተሻለ ሁኔታ ከሚሄደው ላይ ምልክት ያድርጉበት!
በአገልግሎታችን የሚከሰቱ በአገልግሎታችን የሚከሰቱ
ፈተናዎችን ተግዳሮት/እክል ተግዳሮች/እክል ፈተናዎችን ተግዳሮት/እክል
እስከ አሁን ድረስ በተሳካ እስከ አሁን ድረስ በተሳካ
ሁኔታ ተወጥቸዋለሁ። ሁኔታ ተወጥናል።
(የራስን ሥራ በመስራት (እንደ ሰንበት ትምህርት ቤት)
ተወጥቸዋለሁ)

ፈጽሞ ተግባራዊ ሙሉ በሙሉ ፈጽሞ ተግባራዊ ሙሉ በሙሉ


አይሆንም ተግባራዊ ይሆናል አይሆንም ተግባራዊ ይሆናል

1 2 3 4 5 6

7

1 2 3 4 5 6

7
       የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት       
መደበኛነት ጊዜ መድበን በመማር

በመጸለይ
             
በማንብብ ፥አጠቃላይ በአገልግሎት
             
ራስህን በማብቃት፥ በአገልግሎት
ዕውቅና በመስጠት
የሚፈለገውን የሥራ ልምድ ግኘት
             
       መንፈሳዊ ግዴታ፣ በመጠየቅ       

 ተሞክሮዎች ወይም ልምምዶች በመውሰድ 


             
የስራ ባሕል ልዩነት፤ ለምሳሌ፦ ሥራ
             
በሚፈልጉበት፥ በስራ ቦታ ጊዜ ወይም በየዕለቱ
ባለው የሥራ ሕይወት
የቤተ ክርስቲያንን ሥርዓት በጠበቀና በተደራጀ
             
መልኩ፤ ትምህርተ ሃይማኖትን ለመማርና
በመልካም ሥነ ምግባር ቅድስት ቤተ
ክርስቲያንን ለማገልገል መዋቅርና አሠራሯን
ጠብቆ
       መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ማተኮር፣ ጥያቄዎችን ሊመልስና       
ችግር ሊፈታ የሚችል አቀራብና ትምህርት
             
በድርጊት የተገለጠ ክርስትናን/ተግባራዊ ክርስትናን
በማጠናክር
የክፍላት አገልግሎቶች ላይ በመሳተፍ
             
       ሌሎች፣ በስም:        
       ሌሎች፣ በስም:        

2

ክፍል ለ. ከለውጦች እና ከአስቸጋር ሁኔታዎች ጋር መላመድ

እባክዎን ገለጻዎቹ ከለውጦቹ ጋር የሚሄዱበትን መንገድ ምን ያህል እንደሚገልጽ እንዲናውቅ ይርዱን።

እባክዎን በጥሩ ሁኔታ ከእርስዎን ግምገማ ጋር በተሻለ ሁኔታ ከሚሄደው ላይ ምልክት ያድርጉበት!
በአንቀጸ ብጹአን ሰንበትት ምህርት ቤት በአንቀጸ ብጹአን ሰንበትት ምህርት
አገልጋይ በአገልግሎቱ ፈጽሞ ተግባራዊ አልሆነም ቤት አገልጋይ በአገልግሎቱ ፈጽሞ
 ተግባራዊ ሆኖዋል 
1 2 3 4 5 6 7
ከለውጦች እና ከአስቸጋር ሁኔታዎች ጋር መሄድ 
በአገልግሎት ውስጥ በሥራ ቦታዬ ስራ ማቀድና መተግበር       
በአገልግሎት ውስጥ ከሥራ ጋር የተያያዙ ግቦችን ለመምታት በወጥነት እና በብዙ
      
ትዕግስት እከታተላቸዋለሁ።
ተቋቁሞዎችን፣ ጫና እና መሰናክሎችን በጽናት እና በትዕግስት አወጣለሁ።      
ጭናን በከፍተኛ መረጋጋት መቋቋም እችላለሁ።       
በጠንካራ የሥራ ስሜት እና ኃላፊነት፣ በሥነ ሥርዓት አስራለሁ።       
አስፈላጊ ለሆኑ ሥራዎች ፣ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥም ቢሆን ሙሉ በሙሉ
      
እሰጣለሁ።
አገልጋዮች በሕብረት ሆነው የማገልገላቸው ዓላማ
መንፈሳዊ አንድነትን ለማምጣት ፥
      
መንፈሳዊ አንድነት የአገልግሎት ዓይነተኛ ባሕርይ ነው፥ በሐዋርያት ሥራ1፡14 ላይም
ደቀመዛሙርቱ በአንድ ልብና አሳብ ሆነው ይጸልዩ እንደነበር። ከዚህ አንጻር
በሐዋርያት ሥራ 2፡1 ላይም ያመኑ ክርስቲያኖች በአለ ሀምሳ በተባለው ቀን በዓሉን       
ለማክበር የተሰበሰቡት በአንድ አሳብ ልብና መንፈስ እንደነበር ተጽፏል፡፡ የቅደስት ቤተ
ክርስቲን አካል እንደመሆናችን በአንድ አሳብ፣ ልብ ፣ አላማ እንድንመላለስ ተጥረተናል
በዚሁ በተጠራንበት መንፈስ በአንድ አሳብ እናገለግላለን ፤ በአንድ አሳብ
እንሰበሰባለን ፤ በአንድ ሀሳብ እንጾማለን፣ እንጸልያለን አስፈላጊም ሆኖ ሲገኝ በጋራ
መከራን እንቀበላለን፤ የተጠራነው ለዚሁ ነውና፡፡
መንፈሳዊ ዕድገትን ለማስመዝገብ ፥
      
በአንድ አሳብ ፣ ልብ፣ ፍቅር ደስታየን ፈጽሙልኝ´/ፊል 2፡2-3/ የመንፈሳዊ አገልጋይ
ደስታ ፍጹም የሚሆነው በፍቅር በሚደረግ የጋራ አገልግሎት ነው፡፡
መንፈሳዊ ዕውቀት፥
      
አገልጋዮች በጋራ የሚሰባሰቡበት ዓላማ መንፈሳዊ ዕውቀታቸውን ከጊዜ ወደ ጊዜ
ይጨምሩ ዘንድ ነው
ችግርን ለመፍታት፥
      
ችግሮቻችን በጋራ መወያየት ለመፍትሔወቻቸውም የጋራ አስተሳሰብን እንድንጋራ
ያስችለናል፡፡

ትሕትና፥ ትሕትና የአገልግሎት መሠረት ነው፡፡ሌሎችን አገልግሎቶች የሚያቃና ትሕትና ነው፡፡ የትሕትና መጉደል       
አገልግሎትን ያጠፋል፡፡ በአገልገሎት ላይ የማሰናከያ ድንጋይ ይሆናል፡፡ በአገልግሎት ትሑት ለመሆን ማን
እንደሆንን፣ ከየት እንደመጣን ወዴትም እንደምንሄድ ማወቅ ይጠበቅብናል፡፡
ሌሎች ሰዎችን በግልጽነት እና ተቀባይነት ባለው መልኩ አናግራቸዋለሁ፤ ነገር ግን 3
      
በተገቢ ርቀት ላይ በመሆን ነው።

የአገልጋይ ባሕርያት
በድርጊት እንጂ በቃል የማይገለጥ፥ አገልጋይ በአገልግሎቱ አብነት ሊሆን ይገባዋል፡፡
      
ተግባርን የሚያስቀድም ነው፡፡በተግባር የሚገለጽ አገልግሎት በሌሎች ወገኖች ላይ
ተግባራዊ ሥራን የመፍጠር ታላቅ ኃይል አለው፡፡
ትሕትና፥       
ትሕትና የአገልግሎት መሠረት ነው፡፡ሌሎችን አገልግሎቶች የሚያቃና ትሕትና ነው፡፡
የትሕትና መጉደል አገልግሎትን ያጠፋል፡፡ በአገልገሎት ላይ የማሰናከያ ድንጋይ
ይሆናል፡፡ በአገልግሎት ትሑት ለመሆን ማን እንደሆንን፣ ከየት እንደመጣን ወዴትም
እንደምንሄድ ማወቅ ይጠበቅብናል፡፡
ሌሎች ሰዎችን በግልጽነት እና ተቀባይነት ባለው መልኩ አናግራቸዋለሁ፤ ነገር ግን
      
በተገቢ ርቀት ላይ በመሆን ነው።


በድርጊት እንጂ በቃል የማይገለጥ፥
      
አገልጋይ በአገልግሎቱ አብነት ሊሆን ይገባዋል፡፡ ተግባርን የሚያስቀድም ነው፡፡በተግባር
የሚገለጽ አገልግሎት በሌሎች ወገኖች ላይ ተግባራዊ ሥራን የመፍጠር ታላቅ ኃይል
አለው፡፡
ሓላፊነት የሚሰማው፥
      
አገልጋይ የበሰለ መሆን አለበት፡፡ሓላፊነት የሚሰማው የተገባም መሆን
አለበት፡፡ለአገልግሎቱ ጥብቅ መሆን አለበት፡፡ ታማኝ አገልጋይ በወንጌል በተሠጠው
መክሊት ያተረፈ እንደሆነ ተመስክሮለታል፡፡/ማቴ25፡14-30/
      
ብስለት፥

አገልጋይ በመንፈስም በሥነ ልቡናም የበሰለ መሆን አለበት፡፡ በሥራና በድርጊት የተረጋጋ
መሆን አለበት፡፡ ችግርን በመንፈሳዊ ጥንካሬ መወጣት ይጠበቅበታል፡፡ በችግር የሚፈታ
መሆን የለበትም፡፡ በሥነ ልቡና የተረጋጋ ፣ያመነውን የሚያውቅ፣ የሚሠራውን የሚያውቅ
የሚያገለግለውን የሚያውቅ መሆን ይጠበቅበታል፡፡ራሱን የሚገዛ ይህ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ
ነውና ሓላፊነቱን በትክክለኛ መንገድ የሚወጣ ይሆን ዘንድ ብስለት ያስፈልገዋል፡፡
መታዘዝ፥
      
አብርሃም ልጁን ይስሐቅን ለእግዚአብሔር መሥዋዕት አድርጎ አቅርቧል፡፡ ልጁም ይስሐቅ
አባቱን ታዟል፡፡ ፊልሞን ቅዱስ ጳውሎስን ታዟል። መድኃኒታችን የታዘዘው እስከ ሞት ድረስ
ነው፡፡
ራስን መካድ ፥
      
ራስን መካድ ልብንና ፈቃድን ለልዑል እግዚአብሔር አሳልፎ መስጠት ነው፡፡ ጌታም «ልጄ
ሆይ ልብህን ስጠኝ´ /ምሳ 23፡36/ ልባችን በእግዚአብሔርና በዓለማዊ ጉዳዮች መካከል
መከፋፈል አይገባውም፡፡አገልጋይ ዓለምንና በዓለም ያለውን ጣጣ መውደድ የለበትም፡፡
ከወደደ የእግዚአብሔር አገልጋይ መሆን አይቻለውም፡፡ ጌታ ለሁለት ጌታ መገዛት
የሚቻለው የለም አንዱን ይወድዳል ሌላውንም ይጠላል/ማቴ 6፡24/ ብሏል፡፡
ታይታን አለመውደድ፥
በአገልግሎት ውስጥ ለታይታ የሚሆን ቦታ የለም፡፡ አገልጋይ ታይታ የሚወድድ ከሆነ ወደ
ውድቀት ያመራል፡፡ አደገኛ በሽታም ነው፡፡ ታይታ ለውጫዊ እንጂ ለውስጣዊ ማንነት
አለመጨነቅ ነው፡፡ በውጭ ሲመለከቱን ጻድቅ በውስጥ ግን ግዴለሽ የመሆን ዝንባሌ
ነው፡፡


4




ክፍል ሐ. የግል ዝርዝር መረጃ


እባክዎን ተገቢ የሆነው መልስ ከዚህ በታች ያክቡበት:


ጾታ  ወንድ
 ሴት
የቤተሰብ ሁኔታ  ያገባ
 ያላገባ

ወደ ሰንበት ትምህርት ቤት እንደት ተቀላቀሉ
A. በሰ/ት/ቤቱ የሚሰጠውን የቀዳማይ ተከታታይ ትምህርት ወስዶ/ዳ/ ፎርም
የሰንበት ትምህርት የሞላ/ች/
ቤት አባልነትን B. በግቢጉባኤ፣በሰ/ት/ቤት እና በተለያዩ የቤተክርስቲያን አገልግሎት ሲያገለግል
በተመለከተ ቆይታ/ቶ ማስረጃ ይዞ/ዛ ከመጣ/ች ለ3 ወር እንቅስቃሴው/ዋ ታይቶ በሥራ
አስፈፃሚ ሲወሰን፣
C. በሰ/ት/ቤቱ የሚሰጠውን ቀዳማይ ኮርስ በሥራ፣በትምህርት እና በመሳሰሉት
አሳማኝ ምክንያቶች መውሰድ የማይችሉ ከሆነ ለ6 ወር በሰ/ት/ቤቱ
ሳምንታዊ መርሐ ግብራት እንቅስቃሴው ታይቶ በሥራ አስፈፃሚ
ተወሰነላቸው፣
D. በአጥቢያው ያሉ ካህናት እና ዲያቆናት አባል ለመሆን በፈለጉ ጊዜ
ይፈቀድላቸዋል፡፡ ከአጥቢያው ውጭ የሆኑ ካህናት እና ዲያቆናት ግን ከላይ
የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

ዕድሜ ዕድሜ ከ 18 አስክ 22  ከ 23 አስክ 30  ከ 31 አስክ 40  ከ 41
አስክ 50  ከ 51 በላይ 
የደረሱበት ከፍተኛው የትምህርት ደረጃዎ ምን ያህል ነው?
የትምህርት ደረጃዎ
አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 
ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ ደረጃ: . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . 
 ከፍተኛ ትምህርት፣ ስሙም: 
 የዩንቨርስቲ ድግር: 
 ሌሎች፣ በስም : ................

ክፍል መ. የራስዎን የግል መንፈሳዊ አገልግሎት በተመለከተ

እባክዎን ከዚህ በታች የተጠየቁትን መረጃዎችን በጥንቃቄ ይሙሉት። የእርስዎን የግል ማንነት የሚያረጋግጡ የግል
መለያ ኮድን የሚፈጥር እና በተመሳሳይ ሁኔታ፣ ለበርካታ ጊዜያት የተሰብሰቡትን የዳሰሳ ጥናት ለማገናኘት ያስችለናል።

5
1 እባክዎን ከዚህ በፊት አገልግሎት ውስጥ ከሆኑ

የሚያገለግሉበት ክፍል ኣለ  የለም  ካለ የክፍሉ ስም --------------------------------------

2 የእርስዎ የማህበራት (ማኅበረ ቅዱሳን ፥ ማዕዶት መንፈሳዊ የአገልግሎት ማኅበር ፥ የጉዞ ማህበራት ወዘተ. . .)

የማህበራት አባል ኖት ኣዎ  አይደለውም  የማህበሩ ስም ----------------------------------


3 የክፍል ተወካይ ፥ ንኡስ ክፍል ተወካይ፥ አባል የትኛው የአገልግሎት ዘርፍ ውስጥ ኖት

የአገልግሎቱ ዘርፍ(ክፍል) የጽህፈት በት ተወካይ  ንኡስ ክፍል ተወካይ  ሌላ -------------------

4
ከሚከተሉት ውስጥ እርስዎ ዘወትር የሚያገለግሉት፥ ማገልገል የሚፈልጉት የቱ ነው?
A. የመቀደስ አገልግሎት
B. ደካሞችን የመርዳት አገልግሎት ነው
C. ገንዘብ መለገስ(ለአብነት ትምህርትቤት ተማሪዎች፤ለሕንጻቤተ ክርስቲን ግንባታ)
D. በሰበካ ጉባኤ ማገልገል
E. በሰ/ት/ቤት ባሉ ክፍላት ብቻ ማገልገል
5
በትምህርት ራስን ከማብቃት አንጻር በትምህርትና ሥልጠና ክፍል ከሚሰጡ ትምህርቶች ውስጥና ከተለያዩ
ምንጮች በማንበብ እውቀት ከማሳደግ አንጻር የትኛው ላይ ተሳትፈዋል?

A. በተምሮ ማስተማር
B. የካላህ ትምህርት
C. የዘመቻ ነህሚያ መርሃ ግብሮች ላይ የሚሰጥ ትምህርት
D. ሁሉም
6 የጊዜ አጠቃቀምን ከአገልግሎት እና የግል ፍላጎት ፥ስራ፥ ለበተሰብ የሚሰጥ ጊዜ ጋር ስለማጣጣም፤

A. ዝቅተኛ
B. ከፍተኛ
C. በጣም ከፍተኛ
D. እጅግ በጣም ከፍተኛ
E. ምንም ስለ ጊዜ አልጨነቅም
ከሚከተሉት የሰንበት ት/ቤቱ ንዑሳን የአገልገሎት ክፍላት ውስጥ የትኛው በጣም መሻሻል አለበት ብሎ ያምናሉ?
( ከሁለት፥ ከሶስት በላይ መምረጥ ይቻላል)

7 ፩ ትምህርትና ስልጣና ክፍል ፮ ልማት ክፍል

፪ ጸሎትና መዝሙር ክፍል ፯ የሕጻናት ክፍል

፫ ኪነጥበብ ክፍል ፰ ቤተ አብራም ክፍል

፬ ስነስርዓት ክፍል ፱ ኦዲዮ ቪዥዋል ክፍል

6
8 የመናፍቃን የደረሰብህ/ሽ ፈተና አለ  የለም  አይታወቅም 
9 በአባቶች፥ በወንድሞች፥ በእህቶች መካከል አለመግባባት ቢኖር ወይም ቢፈጠር እንደ አንድ የቤተክርስቲያን
አገልጋይ እና ኃላፊነት እንደሚሰማው ሰው ምን ታደርጋለህ/ሽ
A. ከባድ ሓላፊነት የሚጠይቀውን ዋጋ ሁሉ በመክፈል ሓላፊነት መወጣት ወይም የማግባባት ስራ
መስራት
B. የችግሩ ምንጭ ፈልጎ ማግኝት እና ዘላቂ መፍተሔ መፈለግ
C. የመንጋ ፍርድ መስጠት
D. ጉዳዩን እነ አላውቀውም፤ ለዚህ አልበቃውም ብሎ ችግሩ እስክፈታ መጠበቅ
10 ከሚከተሉት ዋና ዋና የቤተክርስቲያን የፈተና ምንጮች ከሆኑት የትኛው ትልቁን ድርሻ ይይዛል?
A. በአገለጋዮች ዮች መካከል የሚፈጠር አለመግባባት
B. የምእመናን መንፈሳዊ ሕይወት መዳከም
C. የግል ጥቅም አጋባሽ የሆኑ ግለሰቦች መብዛት
D. የአገልጋዮች አቅም ማነስና በሚፈለገው ደረጃ አላማደግ

ክፍል ሠ. አጋዥ ማስታወሻዎች

ሊነግሩን የሚፈልጉት ሌላ ምንድ ነው?


----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
Contact : Ashike Zinabu +251(9)1700 – 8184
Email address @ ashezinab@gmail.com
ትምህርትና ሥልጠና
ክፍል

ሕጋዊ ማሳሰቢያ

ይህ የቃለ መጠየቅ ቅጽ በትምህርትና ሥልጠና ክፍል ጥናታዊ ጽሁፍ በሚያዘጋጁ መንፈሳዊ ወንድሞች የተዘጋጀ ስሆን
ከትምህርትና ሥልጠና ክፍል እውቅና ውጪ ይህን ቃለመጠይቅ ማሻሻል ወይም ለላ ሃሳብ የሚንጸባርቅ ክሆነ ከሆነ
የጥናቱን ዉጠት አቅጭጣጫዉን ሊያስቀይር ይችላለ።

አቋሚን የሚያንጸባርቁ ላይሆኑ ይችላሉ።

You might also like