You are on page 1of 95

ጉባዔ-

ስድስት
SERMON-6
አሮጌውን በር
እናድስ! 3
የሶስቱ
ተከታታይ
ጉባዔዎች
ዓላማዎች
ጉባዔ አንድ

ሰው ማን
ነዉ???
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 5
ጉባዔ አንድ
እግዚአብሔር አምላክ፣
† ሰውን ለምን እንደፈጠረው፣
† ለምንስ በመልኩ እንደምሳሌው
እንደፈጠረው፣
† ለምንስ በዚህ ዓለም
እንዳስቀመጠው።
† እርሱም ለማንስ
የእግዚአብሔርን መልክ
እንዲያንፀባርቅ እንደፈጠረው፣
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 6
ጉባዔ ሁለት

ሰው
ምንድር
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 7
ጉባዔ ሁለት
የእግዚአብሔር መልክ
ምንድን ነው? ምን ምንስ
ይዟል? አካል ነው? ነፍስ ነዉ?
ወይስ መንፈስ ? ቁሳዊ ነው
ወይስ መንፈሳዊ? የሚታይ
ነው? ወይስ የማይታይ?
የሚታይ ከሆነስ፤ በኛ ውስጥ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 8
ጉባዔ ሦስት

ቤተክርስቲያ
ን የተሰጣት
አጀንዳ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 9
ጉባዔ ሦስት
 ቤተክርስቲያን የተሰጣት አጀንዳ
ምንድር ነዉ???
 የቀደመችው ቤተክርስቲያን
ተግባራዊ ክንዉን እንዴት ነበር?
 የእዉነተኛ ቤተክርስቲያን መለያ
ቋሚ አምዶች።
የሚሉትን ሃሳቦች እንዳስሳለን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 10
ከጉባዔ አንድ

ሰው ማን
ነዉ???
ለሚለዉ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 11
እግዚአብሔር እንስሳትን እንደ ዓሳዎቹና ወፎቹ
ሁሉ ከመሬት ፈጥሮ፤ ሰውን ግን መለኮታዊ
ምክክር በራሱ አድርጎ በመልኩ እንደምሳሌውም
በመፍጠሩ....

† ሰው በአፈጣጠሩም
ይሁን በክብር
ከእንስሳት የተለየ
እንደሆነ አይተናል!!!
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 12
†አንድም፣ የእንስሳ ሥጋ ከሰው
እንደሚለይ፤ በዚሁም ሰው ከእንስሳት
በአዝጋሚ ለውጥ የተገኘ ሣይሆን
በቀጥታ በስድስተኛው ቀን የተፈጠረ
መሆኑን ያሳያል። ስለዚህም “ሥጋ ሁሉ
አንድ አይደለም። የሰው ሥጋ ግን
አንድ ነው፥ የእንስሳም ሥጋ ሌላ ነው፥
የወፎችም ሥጋ ሌላ ነው፥ የዓሳም ሥጋ
ሌላ ነው፡፡ ” የሚለው አስተምሮ ልክ
39
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 13
እግዚአብሔር አምላክ፣
† ሰውን ለምን ፈጠረው?
† ለምንስ በመልኩ
እንደምሳሌው ፈጠረው?
† ለምንስ በዚህ ዓለም
አስቀመጠው?
† እርሱስ ለማን ነው
የእግዚአብሔርን መልክ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 14
ወደታች (ወደ ሓዲስ ኪዳን) እናዉርደዉና
† እግዚአብሔር አምላክ አንተ/ቺን ለምን
በክርስቶስ ኢየሱስ ፈጠረህ/ሽ???
† ለምንስ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ
አመንክ/ሽ? ለምን በስሙ አምነህ
ክርስቲያን ሆንክ/ሽ ወይም ተባልክ/ሽ???

† ምን አልባት በጌታ አምኜ ድኛለሁ ፣


ኩነኔም የለብኝም ልትል ትችላለህ። ምን
ሆነህ ነበር? ከምንድርነዉስ የዳንከዉ?
ከማንስ ነዉ ያዳነህ? በምንድር ነበር
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 15
እንግዲህ አሁን ይህ…
"ሰውን በመልኩ እንደ
ምሳሌው ፈጠረው፤
ወንድና ሴትም አድርጎ
ፈጠራቸው፡፡"
የሚለው አባባል ምንድር
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 16
"ሰውን በመልኩ እንደ ምሳሌው ፈጠረው፤ ወንድና
ሴትም አድርጎ ፈጠራቸው፡፡" የሚለው አባባል...
1ኛ. ሰዉ ከዚህ በፊት ከተፈጠሩት ሁሉ በክብሩም ይሁን በአፈጣጠሩ
የከበረ መሆኑን፣

2ኛ. በአንድ መለኮት ከአንድ የበለጡ አካላት እንዳሉ፤ በእኩልነት፥ በአንድ


ክብርና ሃሣብም የሚሰሩ እንደሆነ፤ ይህም የእግዚአብሔርን
አንድነቱንና ልዩ ሦስትነቱንም የሚገልጥ እንደሆነ ያሳያል፡፡

3ኛ. ሰው (አዳም) ፍጥረታትንና የፈጠራቸው እግዚአብሔር አምላክን


እንዲያናኝ፤ በሁሉም እንስሳትና በእግዚአብሔር አምላክ መካከል
መካከለኛ እንዲሆን እንደፈጠረው ያሳያል፡፡
4ኛ. ወንድና ሴት (ባል እና ሚስት) ምንም በፆታ፥ በስልጣንና በመገዛት ቢለያዩም፤
በአፈጣጠር እኩል እንደሆኑ፥ በረከታቸውም እኩል እንደሆነ የሚያሳይ ነዉ፤
ከራሱ ወይም ከእግሩ ሳይሆን ከጎኑ ወስዶ በመፍጠር አሳይቶታልና፡፡ ሌላው
ጋብቻቸው በአንድ ወንድና በአንዲትም ሴት መካከል ብቻ እንደሆነ ያሳያል፡፡
[ማቴ194]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 17
በዚህም ሰዉን
በዋናነት
የምድር ገዥ እንዲሆን
እንደፈጠረዉ
እናያለን።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እነዚህን ጥያቄዎች በትክክል
ለመረዳት በጠቅለላው መጽሓፍ
ቅዱስ ላይ የተገለጠውን
የእግዚአብሔርን ዓላማ ማወቅ
ይገባል፡፡ እግዚአብሔር አምላክ
ሰውን በራሱ መልክ ከፈጠረበት
ዓላማ ጀርባ ደግሞ ከሰይጣንና
አብረው ከወደቁት መላዕክቱ ጋር
የነበረው
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ታዲያ...
ይህ የአዳም
መለኮታዊ ክብር
የሚንፀባረቀው
ለማን ነዉ ? ብለን
ጠይቀን
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 20
መልሱ፡
በእግዚአብሔር መልክና
ምሳሌ የተፈጠሩት፤ ወንድና
ሴትም አድርጎ የፈጠራችው
እነርሱ፤ የወረሱትን
መለኮታዊ ባህርይና ገዥነት
በዋናነት ለመላዕክት ዓለም
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እንግዲህ አሁን…
በአካል በዚህ
ዓለም የለምና
ይህን ገዥነቱን
የሚተገብረው
በማን? እንዴትስ
ነው?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 22
መልሱን ይኸዉ ጳውሎስ ሓዋሪያ በሌላ ቦታ እንዲህ
“ሁሉንም
ይላል.....
በፈጠረው በእግዚአብሔር
ከዘላለም የተሰወረው የምሥጢር ሥርዓት
ምን እንደሆነ ለሁሉ እገልጥ ዘንድ ይህ
ጸጋ ከቅዱሳን ሁሉ ይልቅ ለማንስ ለኔ
ተሰጠ፤ ብዙ ልዩ ልዩ የእግዚአብሔር
ጥበብ አሁን በቤተ ክርስቲያን በኩል
በሰማያዊ ስፍራ ውስጥ ላሉት አለቆችና
ሥልጣናት ትታወቅ ዘንድ፤ ይህም
በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የፈጸመው
የዘላለም አሳብ ነበረ፥ በእርሱም ዘንድ
ባለ እምነታችን በኩል በመታመን
ድፍረትና መግባት በእርሱ አለን።”[ኤፌ39-
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ምን እያልን ነዉ፤...
እግዚአብሔር አስቀድሞ ሰውን
በመልኩ በምሳሌውም
በመፍጠር ሁሉን እንዲገዛ
የባረከበት ቡራኬ የዘላለም
ሐሳቡ ነዉ። ይህን ጥበብና
ኃይሉን አሁን በቤተክርስቲያን
(በአንተ፣ ባንቺ፣ በኛ) በኩል
በሰማያዊ ስፍራ ላሉት
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 24
የታላቁ ሓዋሪያ ጳዉሎስ ተጋድሎ
ጉልበትም ይህ ከአእምሮ የሚያልፍ
አስደናቂ አስገራሚም
የእግዚአብሔርን ምሥጢር፣ እርሱም
የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእኛ
ዘንድ የመሆኑ ነገር ሆኖ
እናገኘዋለን።
ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው
በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ
ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም
ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ
እጋደላለሁ። የተሰወረ የጥበብና የእውቀት
መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና። [ቆላ22-3]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 25
አሁን
በክርስቶስ ኢየሱስ
ያገኘነዉ መልክና
ክብር አስቀድሞ
ለአዳም ከተሰጠዉ
የሚበልጥ እንደሆነ
ይገባናል፡፡
[ሮሜ515-17]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
በክርስቶስ በሰማያዊ
ስፍራ በመንፈሳዊ
በረከት ሁሉ የባረከን
የጌታችን የኢየሱስ
ክርስቶስ አምላክና
አባት ለምን
እንደባረከን
ይገባናል፡፡ [ኤፌ13]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እስካሁን ከተናገርነዉም ዋናዉ ቁም ነገር...
የዚህ ዓለም ገዥነት፥ መንግስትም፥
ሥልጣንም ለክርስቶስ እንደሆነ፤
ክርስቶስም ይህን ስልጣንና በራሱ ምሳሌ
የፈጠረውን አዲሱን ሰው፤ በበለጠ
ክብርም የተመለሰውን እግዚአብሔርን
መምሰል ምስጢር፤ በቤተክርስቲያን
በኩል ገልጦታል የሚለውን ነው፡፡

...በዚህም ቤተክርስቲያን ፤ እንዲሁም


መንፈሳዊ ጋብቻ የዚህ ስልጣንና
ምስጢር መገለጫ፤ እንዲሁም የዚህ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 28

የክርስቶስ
መንገስ
በቤተክርስቲያን
እንዴት
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
አዳም
የክርስቶስ ፤
ሔይዋን ደግሞ
የቤተክርስቲያን
ምሳሌ፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

የክርስቶስ
መንገስ በጋብቻ
እንዴት
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ባል
የክርስቶስ፤
ሚስት
የቤተክርስቲያን
ምሳሌ፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እንግዲህ...እግዚአብሔር
ሰውን በመልኩ
እንደምሳሌውም ፈጠረው፤
ብዙ፥ ተባዙ፥ ምድርንም
ሙሉአት፥ ግዙአትም ብሎ
ባረካቸዉ። ከሚለዉ መሰረተ
ሃሳብ አኳያ ጌታ ኢየሱስ
ክርስቶስን ማመን ወይም
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 33
በርሱ በኩል በመልኩና በምሳሌዉ መለኮታዊ
ባህርይና ገዥነት ተካፋይ
አድርጎ፤ ይህንንም በዋናነት ለመላዕክት ዓለም
እንዳሳይ ቢፈጥረኝም፤ በአዳም በደል ይህን ገዥነት ሳጣ፤
እግዚአብሔር ራሱ ንጽህት ብፅዕት ቅድስትም ከምትሆን
ድንግል ማሪያም ከሥጋዋ ሥጋ፥ ከነፍስዋም ነፍስ ነስቶ
ፍጹሙ አምላክ ፍጹም ሰዉ (ቃል ሥጋ) ሆኖ፣ የአዳም
ፈጣሪ ራሱ ሁለተኛው አዳም ሆኖ በሞተው ሞቱና
በተነሳዉ ትንሳኤ በኩል የዚህን ዓለም ገዥነት መልሶ
ይዞታል፡፡ በቤተክርስቲያን (በእኔ)በኩል በሰማያዊ ስፍራ
ላሉት አለቆችና ስልጣናት በኃይልና በግርማ እየተገለጠ
ይገኛል። የዚህ ምሥጢርም የክብር ተስፋ ያለው
ክርስቶስ በእኔ ዘንድ መሆኑ ነው። ስለዚህም በአዳም
ያጣሁትን ሁሉ በበለጠ ክብር በክርስቶስ ተመልሶልኛል።
በመገረፉ ቁስል ፈዉሶ፤ በሞቱ ሞቴን በመሻር፣
በከበረዉ ትንሳኤዉ ያጸድቀኝ ዘንድ፤ እግዚአብሔር በደሌን
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 34
ሰውን በመልኩ
እንደምሳሌውም
ፈጠረው[ዘፍ1 ]
26
35
ጉባዔ ሁለት

ሰው
ምንድር
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 36
ጉባዔ ሁለት
የእግዚአብሔር መልክ
ምንድን ነው? ምን ምንስ
ይዟል? አካል ነው? ነፍስ ነዉ?
ወይስ መንፈስ ? ቁሳዊ ነው
ወይስ መንፈሳዊ? የሚታይ
ነው? ወይስ የማይታይ?
የሚታይ ከሆነስ፤ በኛ ውስጥ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 37
“ሰውን በመልካችን
እንደምሳሌያችን እንፍጠር
“[ዘፍ1 ] ከሚለው የመጽሐፍ
26

ቅዱስ የመጀመሪያው ገጽ ላይ
“የእግዚአብሔር መልክ”
“የእግዚአብሔር ምሳሌ” የሚሉ
ሁለት ቃላት አሉ፡፡ ለእንስሳት
ወይም ለወፎች ሣይሆን ለሰው
የተባለ በመሆኑ የሰውን ክብር
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
38
“እግዚአብሔር
ተድላው በሰው
ልጆች፤
ደስታዉም
በምድሩ ነዉ።”
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 39
ወደ ቀደመዉ ነገራችን እንመለስና....

የእግዚአብሔር መልክ
ምንድን ነው? ምን ምን
ይዟል? አካል ነው? ነፍስ ነዉ?
ወይስ መንፈስ ? ቁሳዊ ነው
ወይስ መንፈሳዊ? የሚታይ
ነው ወይስ የማይታይ?
የሚታይ ከሆነስ፤ በኛ ውስጥ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 40
እግዚአብሔር መንፈስ ነው፡፡
“እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥
የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት
ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።” (ዩሃ 424)
እግዚአብሔር መንፈስ ነው ስንል፤
ሀ)እግዚአብሔር ቁስ አካላዊ የሚዳሰስ
አይደለም።
ለ) እግዚአብሔር የማይታይ አምላክ
ነው።
ሐ) እግዚአብሔር ሕያው አምላክ
ነው።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 41
† እንግዲህ እግዚአብሔር መንፈስ
ከሆነና፤ ስለዚህም የማይዳሰስ
ከሆነ፡፡ መጽሓፍ ቅዱስ ለምን
እግዚአብሔር እጅ ፣ እግር፣ አይን ፣
ጆሮ አለው ይላል? ለምሳሌ፤
†የእግዚአብሔር እግር፤ (ዘፍ 38 ፣ ኢሳ
661-2)
†የእግዚአብሔር እጅ፤ (ኢሳ 652 ፣ 66 1-2)
†የእግዚአብሔር ዓይን፤ (1ነገ829 ዘካ28)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ይሔ ለሰው በሚገባው መልኩ
የተገለጠ ስዕላዊ ንግግር ነው።
እግዚአብሔር በሰው መልክ
መገለጡ እጅ፣ እግር፣ አይን ፣
ጆሮም ኖሮት ሳይሆን ስዕላዊ
ንግግር፣ ይህም
ANTROMORPHISM
ይባላል። እግዚአብሔር
ለሰዎች መራመዱ፣ መያዙ፣
መስማቱ፣ ማየቱ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 43
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 44
እግዚአብሔር ግን መንፈስ
ነውና፤

ያለ እግር
ይጓዛል፣ያለ እጅ
ይይዛል፣ያለ ዓይን
ያያል፣ ያለ ጆሮም
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 45
እግዚአብሔር ቁስ አካላዊ እና የሚዳሰስ
አይደለምና የሚጨበጥ የሚዳሰስ አካል
የለውም። በርግጥ ስለመዳናችን በተደረገው
ጉዞ የሚጠይቅ ሆኖ ስለተገኘ “ወልደ
እግዚአብሔር” ብቻ የሚዳሰስ ሆኗል።
መጽሓፍ “እግዚአብሔር አምላክም አለ።
እነሆ አዳም መልካምንና ክፉን ለማወቅ
ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ፤” እንዳለ በዘፍ322፡፡
ይሀዉም በፈቃዱ ያደረገዉ ነዉ፡፡ (ፊል 26-10)
“እኔ ራሴ እንደ ሆንሁ እጆቼንና እግሮቼን እዩ፤ በእኔ
እንደምታዩት፥ መንፈስ ሥጋና አጥንት የለውምና እኔን
ዳስሳችሁ እዩ አላቸውይህንም ብሎ እጆቹንና እግሮቹን
አሳያቸው።’ ሉቃ 2439
“ቶማስን። ጣትህን ወደዚህ አምጣና እጆቼን እይ፤ እጅህንም
አምጣና በጎኔ አግባው፤ ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

ምን እያልን
ነዉ፤ ከሦስቱ
የማይዳሰሱ የስላሴ
አካላት፣ ወልደ
እግዚአብሔር ሰዉ
መሆኑ
እንደምታዩት፥ መንፈስየሚዳሰስ
“እኔ ራሴ እንደ ሆንሁ እጆቼንና እግሮቼን እዩ፤ በእኔ
ሥጋና አጥንት የለውምና
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
39

ወልደ
እግዚአብሔር
ኢየሱስ ክርስቶስ
ስለድነትህ/ሽ
የከፈለልህን
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

ማርያምም እንዲህ አለች።
የባሪያይቱን ውርደት
ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ
ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት
ይሉኛል፤ ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ
ታላቅ ሥራ አድርጎአልና፤ ስሙም
ቅዱስ ነው።
ማለቷን እንዴት ተረዳሃዉ?
የእግዚአብሔር ስ ታላቁ ሥራ ምን
እንደሆነ አስተዋልነዉ??
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

እግዚአብሔርንም
የመምሰል ምሥጢር ያለ
ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ
የተገለጠ፥ በመንፈስ
የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥
በአሕዛብ የተሰበከ፥
በዓለም የታመነ፥ በክብር
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ወደቀደመ ነገራችን እንመለስና

እግዚአብሔር
መንፈስ ነዉ ፡፡
እንደ ሰዉ
መልክና ምሳሌ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 52
እንደሚታወቀው፣
እንደምናምነዉም እግዚአብሔር
ያስባል፥ ይመርጣል፥ ይወስናልም፡፡
የሰዉ ነፍስም፤ ከአእምሮዉ፥
ስሜቱና ፈቃዱ ጋር የተዛመደ
ስለሆነ፤ ሰዉም ያስባል፥
ይመርጣል፥ ይወስናልም ፡፡
እንደዉም እንስሳትም እንኳ
እንግዲህ
በጣምይህ የእግዚአብሔር
በዝቅተኛ ቢሆንም
አእምሮ፥መልክ
ስሜትና ፈቃድም
አላቸው፡፡
ምንድን ነው?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 53
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 54
አካ

ሰ መንፈ
=+ ስ
ዉ ነፍ

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 55
የሚታይ
የሚዳሰስ አካ  ከእግዚአ. ጋር
የምንገናኝበት፣ሕብ


ምግብምዉ ረትም
ሃም የምናደርግበት


የሚፈልግ ጥልቁ ማንነታችን

መንፈ
=+ ስ
ዉ ነፍ
የማይታይ
የማይዳሰስ
የስሜት፥


የእዉቀት፥
የፍቃድም
ምንጭ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 56
አካ
ሰዉ
= ል+
ነፍስ
+ ከእግዚአ.
ጋር
መንፈስ የምንገናኝበት

ሕብረትም
የምናደርግበ
ት ጥልቁ
የማይታይ፣የማይዳሰስ፤የስ ማንነታችን
ሜት፥
የእዉቀት፥ የፍቃድም
የሚታይ፣የሚዳሰስ፣ ምንጭምግብም ዉሃም
የሚፈልግ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 57
እንግዲህ...
ሰዉን በመልኩ ፈጠረው ስንል፤
በዋናነት /Fundamentaly/ ሰው
ተፈጥሮው መንፈሳዊ (መንፈስ)
ነው፡፡ አካሉ ግን የመንፈሱ
ማደሪያweነው፡፡
“Fundamentally, እያልን
are spirts ነዉ,
, invisible
unseen by one another, and yet expressing
ourselves via the avenues of the body and
the soul.” [R.Stedman]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ሚስጢሩ...
እግዚአብሔር አምላክ አዳምን ፈጥሮ
በፊቱ ሲያቆመው፤ መንፈስ በአካሉ
ውስጥ የነፍሱን የመንፈስንም ሥራ
እየሰሩ ነበር፡፡
የመልኩም ሥራ መፍጠር፥ መገናኘት
(Communication) እና ስብእናዉ
(Maral choice) ናቸዉ፡፡

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 59
እንግዲህ…
ሰው ምንድር ነዉ?
ለሚለዉ መልሱ
ሰዉ በዋናነት
መንፈሳዊ
(መንፈስ) ነዉ። 60
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
በሥላሴ አንድ ባህሪይ
በሦስት አካላት

በሰዉ አንድ አካል


በሦስት ባህሪያት
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 61
የአካል፣
የነፍስ፣የመን
ፈስም ምሳሌ
በብሉይ ኪዳን
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 62
እስራኤ
ያዕቆ ኢየሩሳ
ብ=

ይሁ
ዳ ሌም
ቤተመቅ
ቅድስ
በቅድስተ
ደስ
ቅዱሳን
ሊቀካህኑ
በዓመት አንዴ

የመንፈሳች
በደም
ያስተሰሪያል። ቅዱሳ ን ምሳሌ


የነፍስ
ምሳሌ
የስጋ ምሳሌ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 63
አንድ ሚሥጢር
ሕጉ ሊመጣ ያለው የበጎ ነገር እውነተኛ አምሳል ሳይሆን
የነገር ጥላ አለውና፥ ስለዚህም በየዓመቱ ዘወትር
በሚያቀርቡት በዚያ መሥዋዕት የሚቀርቡትን ሊፈጽም ከቶ
አይችልም።........ነገር ግን በዚያ መሥዋዕት በየዓመቱ
የኃጢአት መታሰቢያ አለ፤ የኮርማዎችና የፍየሎች ደም
ኃጢአትን እንዲያስወግድ የማይቻል ነውና። ስለዚህ ወደ
ዓለም ሲገባ። መሥዋዕትንና መባን አልወደድህም ሥጋን ግን
አዘጋጀህልኝ፤ በሙሉ በሚቃጠል መሥዋዕትና ሰለ ኃጢአት
በሚሰዋ መሥዋዕት ደስ አላለህም። በዚያን ጊዜ። እነሆ፥
በመጽሐፍ ጥቅልል ስለ እኔ እንደ ተጻፈ፥ አምላኬ ሆይ፥
ፈቃድህን ላደርግ መጥቼአለሁ አልሁ፣...........በዚህም ፈቃድ
የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋ አንድ ጊዜ ፈጽሞ በማቅረብ
ተቀድሰናል። ሊቀ ካህናትም ሁሉ ዕለት ዕለት እያገለገለ
ኃጢአትን ሊያስወግዱ ከቶ የማይችሉትን እነዚያን
መሥዋዕቶች የሚለዉ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ
ብዙ ጊዜ ምን
መልኩ ይህንን ትምህርት ማለት
እያቀረበ
በማንኛዉም ዓይነት መንገድነዉ?
ቆሞአል፤ እርሱ ግን ስለ
ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ጌታችን በሥጋዉ በኩል
ቀራኒዮ ለይ
ያቀረበልን የቤዛነቱ መስዋዕት
ለዘላለም እንደሆነ፤ ያቀረበልንም በላይ
በሰማይ ባለች ሰማያዊ ቤተመቅደስ
እንደሆነ፤ይቺዉም ፤ የመንፈሱ ማደሪያ
የሆነዉ መንፈሳችን ትይዩ እንደሆነች፤
በዚህም “እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥
የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት
ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።” [ዩሃ424]
የሚለዉ አባባል በዚያ የሚደረገዉን
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ምን
እያል

ነዉ!!

መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
እንግዲህ...
ሰውን በመልካችን
እንደምሳሌያችን እንፍጠር
ከሚለው መልክና ምሳሌ
አንድ ናቸውን? የሚል ጥያቄ
ቢነሳ መልሱ አይደሉም ነዉ፡፡
ሁለቱም ግን ተደጋጋፊ፥
የማይነጣጠሉም ናቸው
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 67
ሚስጢሩ...

ሰው በዋናነት
(fundamentaly) መልኩ
መንፈስ መሆኑ እግዚአብሔር
እርሱን እንድንመስል የሰጠን
ብቃት ስለሆነ ነው፡፡ ምሳሌ
የሚለው ግን ይህን መንፈስ
(መልክ) በትክክል እንዲሰራ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 68
ሚስጢሩ...
አሁንም የእግዚአብሔር መልክና
ምሳሌ ዋናው ኘሪንሲኘል
(Principle)፤ የራሳችንን
ብቃትና ችሎታ ጥለን፣
በውስጣችን አድሮ ሥራውን
በሚሰራው በማረፍ፤ በኛ
ዉስጥ የራሱን ሐሳብ
እንዲፈጽም፥ ምሳሌውንም
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 69
በዚህም መንፈሳዊያን ካደረገን
ከመንፈሱ የተነሣ፤ እኛ
የእግዚአብሔር መልኩ ነንና።
ስለዚህም እግዚአብሔር
የሚሰራውን ሊሰራ
የሚችለው እርሱ
(መንፈሳችን) እንደሆንን
እንረዳለን፡፡ የጌታን ሕይወት
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 70
የዚህ ሚስጢሩ አማናዊ ምሳሊያችን እራሱ
ጌታ ነዉ።...
ጌታችን አምላካችን
መድኃኒታችንም ኢየሱስ
ክርስቶስ በምድር ላይ በነበረበት
ጊዜ ሁሉ የተደገፈው በውስጡ
†አድሮ ሥራውን
“አብ ሲያደርግ ይሰራ
ያየውን በነበረው
ነው እንጂ ወልድ
ከራሱ ሊያደርግበአባቱ
ምንምነበር፡፡
አይችልም” [ዩሃ14 ]
†“በእኔ የሚኖረው አብ እራሱ ስራውን
10

ይሰራል።” [ዩሃ1410]
† ”ትምህርቴስ ከላከኝ
16
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
ወደ ቀድሞው ነገራችን እንመለስና...
“እግዚአብሔር ሰውን በመልካችን
እንደ ምሳሌያች እንፍጠር” ብሎ
ከፈጠረዉ በኋላ፤ ሰዉ
በእግዚአብሔር ላይ በአመፀ ጊዜ፣
ይህ መልክ ጎስቁሏል፤ ይህም
ምሳሌ ጠፍቷል፡፡ እግዚአብሔርም
ተለይቶታልና ሰው በመንፈሱ
ወዲያው ሞቷል፡፡ እርቃኑንም
ሆኗል፡፡
...ነፍስ ግን ነበረችውና ከዘጠኝ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 72
የአዳም በደል
ዉጤት በነፍሱ፣
በአካሉ፣በመንፈ
ሱም ሲተነተን
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 73
የሚደክም፣
የሚታመም፣ አካ ሰው በመንፈሱ
ወዲያው


የሚያረጅ፣
ሞቷል፡፡
የሚሞትም እርቃኑንም


ሆኗል። ሆኗል፡፡

መንፈ
=+ ሱ
ዉ ነፍ
በዲያቢሎስ አገዛዝ ስር
ዉላለች፤
የስጋ ፍሬ የምንላቸዉ
ተገዥ ሆናለች፤
የሷ መለየትም ሰዉን
በአካሉም የሚሞት
አድርጎታል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን

ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 74
በአዳም በደል የተነሣ
ከሰው ልጅ
የእግዚአብሔር መልክ
ጨርሶ ባይጠፋም
[ዘፍ9 ]፤ እግዚአብሔርን
6

የመምሰል ብቃቱን ግን
አጥቷል።
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 75
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 76
ሦስቱ በኢየሱስ ክርስቶስ
የሆነው ቤዛነታችን
መጽደቅመሰረቶች
(Redemption) =
Jestification
መቀደስ =
Saintification
መክበር =
Glorification
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 77
ቤዛነት = Redemption

መጽደቅ =
Jestification
መቀደስ =
Saintification
መክበር =
Glorification
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 78
መክ አካ መጽደ
በር
ሉ ቅ
ሰ መንፈ
=+ ሱ

ቤዛነ ነፍ መቀደ

ሱ ስ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 79
የሰው ልጅ በአዳም
የፍጥረት ገዥነቱን
በአካሉ
አጥቷል፤(ዕብ28)

ሞቷል፤(ሮሜ5 ፣ዕብ9 )
12 27

በተፈጥሮዉ ኃጢአተኛ ሆኗል። (ሮሜ

በመንፈሱመ
ሞቷል፤(ራእ2014)
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
በአዳም በክርስቶስ
ሀ. መሬት ተረገመች አዲስ ሰማይና ምድር
(2ጴጥ313)
ለ. ሰዉ ገዥነቱን አጣ ሰዉ ገዥነቱ ተመለሰለት
(ዕብ26-)
ሐ. በአዳም ሟች ሆነ በክርስቶስ ሞቱ ተሻረለት
(1ቆሮ1551)
መ. በአካሉም ሟች ሆነ በክርስቶስ ሕያዉ ሆነ
(1ቆሮ1523)
ሠ. በመንፈሱ ሟች ሆነ በክርስቶስ ታረቅን (2ቆሮ518-
(ኤፌ21) 20)

ረ. ሁለተኛ ሞት አገኘዉ በክርስቶስ ያሉ ኩነኔ


የለባችዉም (ሮሜ81)
ሰ. አዳማዊ ተፈጥሮአዊ አሮጌዉ ሰዉ ከርሱ ጋር
ኃጢአተኝነት ተሰቀለ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት (ሮሜ6
መንገድ ለሌላዉ
6)
በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 81
በሰው ልጅ በደል የተነሣ
የእግዚአብሔር መልክ ጨርሶ
ባይጠፋም [ዘፍ96]፤
እግዚአብሔርን የመምሰል
ብቃቱን ግን በኢየሱስ ክርስቶስ
የማዳን ሥራ ተመልሶለታል፡፡
በዚህም የተነሳ ከመንፈስ ቅዱስ
በመወለዱ በሚሆነው መታደስ፣
ክርስቶስን ወደ መምሰል
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 82
በጌታ ኢየሱስ
ክርስቶስ
ሲያምን ምንድር
ነዉ
የሚከናወነዉ? ?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 83
ቤዛነት ያገኛል=ክርስቶስን
ይመስላል።(ኤፌ4 ) 30

ይከብራል = ሥጋዉ የጌታን ሥጋ


ይመስል ዘንድ ይለወጣል። (ፊል3 ) 21

ይቀደሳል = ክርስቶስን ለመምሰል


ራሱን ያስለምዳል። (1ጢሞ4 ) 7

ይጸድቃል = ኩነኔዉ ይወገዳል።


(ሮሜ8 1) 84
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ።
አካ
ሰዉ = ል+
ድኗል እየተቀደ
ነፍስ
+ ሰ ነዉ
መንፈስ
ጸድቋል

እየተቀደሰ ነዉ
በቤዛነቱ ቀን
ይከብራል
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 85
በዚህም መልኩ ጽድቅ
በመወለዱ የሚሰጥ ሲሆን፤
መምሰሉ ግን ደረጃ በደረጃ፥
ጥቂት በጥቂት፥ ቀን በቀን፥
በፈተና፥ በጭንቅ፣ በሐዘን፥
በተስፋ መቁረጥ፥ በደስታ፥
በምስጋና፥ በቅጣትም ወዘተ
መፈራረቆች በሚመጣ
የቅድስና ሕይወት ጉዞ
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 86
እግዚአብሔርን በመምሰል ጉዟችን ማወቅ የሚገባን
መሰረታዊ ሃሳቦች፤
† ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር
ልጅ፤ እርሱም ደግሞ እግዚአብሔር
እንደሆነ ማመን። በዚሁ መንገድ
በሚሆነዉ ከመንፈስ ቅዱስ ዳግመኛ
ተወልዶ፤ አዲስ ሰዉ መሆን።
[ዩሃ35፣ኤፌ424፣ቆላ310]
†† እግዚአብሔርን መምሰል በአንድ
ጀምበር የሚመጣ ሳይሆን፤ ራስን ቀስ
በቀስ በማስለመድ፥ ፈቃድንም በማስገዛት
የሚመጣ ሂደት እንደሆነ መገንዘብ።
[1ጢሞ47፣ኤፌ412፣2ቆሮ318፣1ዩሐ32 ]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 87
እግዚአብሔርን በመምሰል ጉዟችን ማወቅ የሚገባን
መሰረታዊ ሃሳቦች፤
††† ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም
ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን
ለማስተዋል፥ ከመታወቅም
የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር
ለማወቅ መበርታት፥ በልብ መታደስ
በመለወጥ ይህን ዓለም በእምነት
እየኮነኑም እስከ እግዚአብሔር ፍጹም
ሙላት ደርሶ ለመሞላት መናፈቅ።
[ሮሜ122፣ኤፌ318-19፣412፣ቆላ310]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 88
እግዚአብሔርን እየመሰልን
በምንጓዝበት በዚህ የጸጋ ጉዟችን፤
የእግዚእብሔር ቃል እጅግ
አስፍላጊውና ብቸኛዉ መለወጫ
መሣሪያ እንደሆነ እናያለን፡፡

እግዚአብሔርን የምንመስለው
በቀረብነውና ቃሉን ባጠናነው፤
ልናውቀውና ልናገለግለውም
በፈቀድነው መጠን ብቻ ነው፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 89
እግዚአብሔር
በዚች ምድር ለይ
ያለዉን ህልም
አስበዉ
ያዉቃሉ?
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 90
የእግዚአብሔር ህልም
የዘላለምም ሐሳቡ
ይቺን ምድር በትንንሽ
ክርስቶስን መሳይ ሰዎች
ተሞልታ
† ይህን ማየት
ሁሉንም የልጁንነዉ።
መልክ
እንዲመስሉ የጠራበትን የተባረከ
ተስፋ በመጽሐፍ ቅዱስ ሙሉ ገፆች
እናነባለን፡፡
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 91
እንግዲህ...
ከአዳም የተላለፈብን መርገም ፤ የመንፈስ
ሞት በዚሁም ተያይዞ የመጣው ጉስቁልና
ነው፡፡
...ክብርና ምስጋና ይግባውና ጌታችን
ኢየሱስ ክርስቶስ፣ ስለ እኛ መርገም ሆኖ
መስቀል ላይ በመስቀል መርገማችንን
ስለሻረ፤ ሥራውን በማመናችን
በሚሆነው የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት
ከእግዚአብሔር ስንወለድ፤ ይሄ የሞተው
መንፈሳችን ህያው ይሆናል፡፡ ስለዚህም
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 92
ለምን ቢባል....
“እግዚአብሔር መንፈስ ነውና፥
የሚሰግዱለትም
በመንፈስ (የእግዚአብሔር መልክ)
እና
በእውነት (የእግዚአብሔር ምሳሌ)
ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋልና!”
[ዩሃ424]
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 93
እንግዲህ.....
እግዚአብሔር ሰውን
በመልኩ እንደምሳሌውም
ፈጠረው፤ ሰዉ ምንድር
ነዉ? ከሚለዉ መሰረተ
ሃሳብ አኳያ ጌታ ኢየሱስ
ክርስቶስን ማመን ወይም
ክርስቶስን መቀበል ማለት
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 94
በክርስቶስ ማመን በሌላ ቋንቋ ሲነገር፤
በአዳም በደል ምክንያት ለጣሁት
የእግዚአብሔር መልክና ምሳሌ፤
በመንፈሴም ለሞትኩት ሞትና
ለደረሰብኝ ቁስቁልና፤
በዘላለም ዙፋኑ ላይ የተቀመጠው፥
በመልኩ በምሳሌውም የፈጠረኝ
አምላክ፤ እራሱ ሰው ሆኖ፥ ሞቴንም
ሞቶ፥ ሕይወቱን ሰለሰጠኝ፤
ሥራውን በማመኔ፥ ለኔ ነዉም ብዬ
በመቀበሌ፤ በአዳም ያጣሁትን መልክና
መሰረታዊ አስተምሮዉን ባልቀየረ መልኩ ይህንን ትምህርት በማንኛዉም ዓይነት መንገድ ለሌላዉ በማዳረስ በአገልግሎቱ ይሳተፉ። 95

You might also like