Professional Documents
Culture Documents
2013 1
2013 1
የ
ዕቅድ
ዓ ም ስልጠና
በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 አስተዳደር የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ጽ/ቤት ከ 2012
የበጀት ዓመት የስልጠና ዕቅድ መነሻ በማድረግ በ 2013 ዓ.ም የጽ/ቤቱን ዕቅድና እንዲሁም ስለ ጽ/ቤታችን
ስላለው አሰራር እና ስለሚሰጠው አገልግሎት ለህብረተሰቡ ፣ለባለድርሻ አካላት፣አደረጃጀቶች፣ እና በወረዳው
ውስጥ የሚገኙ ባለድርሻ አካላት ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግ የሰራተኞችን ክህሎት ለማጎልበት ይህ የስልጠና
እቅድ ማቀድ አስፈጓ፡፡
ራዕይ
በ 2013 ዓ.ም በከተማችን ያሉ የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ጽ/ቤት ሰፊ የስራ እድል
የፈጠሩ የተሻለ ገቢ ያላቸው በምርት አገልገሎት ጥራት ዋጋና አቅርቦት በገበያ ተወዳዳሪ በራሳቸው
የሚተማመኑ ዘመናዊ የአስተዳደር ስርአት ያላቸውና ሰፊ የኢንደስትሬ መሰረት የሚሆን ልማታዊ
ባለሃብቶች ተስፋፍቶ ማየት
ተልዕኮ
በስትራቴጂው የተቀመጡ ድጋፎችን በአንድ መአከል በማደራጀት ፈጣን ቀልጣፋና የተቀናጀ ድጋፍ
በመስጠት ስራ አጥ ዜጎችን የስራ ባለቤት ማድረግ እንዲሁም ነባር ኢንተርፕራይዞችን በገበያ
ተወዳዳሪ እንዲሆኑ በማስቻል የከተማዋን ህ/ብ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እና
ጥ/አ/ኢንተርፐራይዞችን ወደ ኢንደስትሪ ለሚደረገው ሽግግር መሰረት እንዲሆኑ ማስቻል፡ -
በዋና ዋና ሀገራዊ እና ከተማ አቀፍ አጀንዳዎች ላይ የጋራ መግባባትን መፍጠር
የህዝብን ትክክለኛ የመረጃ ፍላጎት ማርካት፣ ተሳትፎና ተጠቃሚነቱ
በቀጣይነት ማሳደግ፣ የከተማዋንና የሀገራችንን መልካም ገፀታ መገንባት
እሴቶች
ተጠያቂነት
ግልጽነት
የላቀ አገልግሎት መስጠት
በእውቀት በእምነት መመራት፣ መስራት
ለለውጥ ዝግጁነት
በከተማችን የገጽ ግንባር ስኬት ግንባር ቀደም ሚና እንጫወታለን
የጋራ መግባባት ለመፍጠር እንተጋለን
ለጊዜ ላቅ ያለ ዋጋ እንሰጣለን
ዝርዝር ግቦች
ግብ 2 ፡- የመንግስት ክንፍ
በወረዳው ውስጥ የሚገኙ ሴክተር ቢሮዎች (ባለድርሻ ጽ/ቤቶችን) አመራረሮች ፣የስራ ሂደቶችና ግንባር
ቀደም ሰራተኞችን ዘርፉ በሚስጣቸው አገልገሎጦች ዙርያ ስልጠና መስጠት፡፡
የመፍትሄ አቅጣጫ
ድጋፍና ክትትል
ማጠቃለያ
በወረዳችን ውስጥ ያለው ማህበረሰብ አስተሳሰብ ለመቀየር የባለቤትነት ስሜት በመፍጠር የተሻለ
የዘርፉን ሰራዊት በመገንባት ስለ ጽ/ቤቱ አገልግሎት አሰጣጡና ስለሚሰጠው የአገልግሎት አይነት የአመለካከት
ለውጥ ማምጣት ማስቻል ነው፡፡
የአመለካከት ለውጥ መሠረት ባለድርሻ አከላትና ማህበረሰቡ ሲሆን ተጋግዞ ተረዳድቶ እንዲሰራ
የለውጥ ምዕራፍ አካል እንዲሆን ስልጠና ኃይል መሆኑን ግንዛቤ በመውሰድ መስራት ማስቻል ሲሆን ለውጡን
በመገምገም ውጤቱን ተደራሽ ማድረግ ነው፡፡
የወረዳ 2 አስተዳደር ስራ ዕድል ፈጠራ ኢ/ል/ጽ/ቤት
የ 2012 ዓ.ም የስልጠና ዕቅድ አክሽን ፕላን
በወረዳው ውስጥ የሚገኙ ሴክተር ቢሮዎች (ባለድርሻ ጽ/ቤቶችን) ከጥር 01/2011- 4400
አመራረሮች ፣የስራ ሂደቶችና ግንባር ቀደም ሰራተኞችን ዘርፉ መጋቢት 30/2011
በሚስጣቸው አገልገሎቶች ዙርያ ስልጠና መስጠት፡፡ በቁጥር 44 ዓ.ም ጽ/ቤትሀላፊ
2
ከወረዳው ማህበረሰብ ጋር ተቀራርበው ፖለቲካዊና ማህበራዊ 3000
ችግሮችን ለመፍታት እየሰሩ የሚገኙትን ወጣቶችና ሴቶች ሊግ
አደረጃጀቶች አባላትና አመራሮች ማሰልጠን ፡፡ በቁጥር 30 ከሚያዝያ 01/2011- ጽ/ቤት ሀላፊ
3
ሰኔ 30/2011 ዓ.ም
በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ
02 የስ/ዕ/ፈ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት
የ 2013 ዓ.ም ስልጠና
ዕቅድ