You are on page 1of 8

UNHCR- FACT SHEET ON CHOLERA

ኮሌራን በተመልከት ከ ዩ ኤን ቺ ሲ አር መርጃ


CHOLERA AND COVID19 AWARENESS & PREVENTION

ኮሌራ እና ኮቪድ 19 ግንዛቤ እና መከላክል

It has been reported that there is an association of stigma and discrimination with the Covid19 pandemic. This
continues to affect the attitude and health-seeking behaviour of persons of concern in the camps, settlement and in
the host communities, especially where signs and symptoms of other diseases seem like those of Covid19 including
fear of being put in quarantine facilities.

ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ ጋር መገለል እና መድልዎ እንዳለ ተዘግቧል ፡፡ ይህ በካምፖች ፣ በሰፈራ እና በአስተናጋጅ ማህበረሰቦች ውስጥ ያሉ
አሳሳቢ የሆኑ ሰዎችን የአመለካከት እና የጤና መፈለጊያ ባህሪ ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩን ቀጥሏል ፣ በተለይም የሌሎች በሽታዎች ምልክቶችን
የኮቪ 19 ጨምሮ በኳራንቲን ተቋማት ውስጥ ላለመግባት መፍራትን ይ ጨምራል።
This message is meant to raise awareness on Cholera and Covid19 diseases. You will also be informed of the health
facilities in Kakuma and Kalobeyei that you can seek help from.

ይህ መልእክት የወባ እና የኮቪድ 19 በሽታ ግንዛቤን ለማሳደግ ነው ፡፡ እንዲሁም እርዳታ መጠየቅ ስለሚችሉባቸው በካኩማ
እና በካሎቤይ ያሉ የጤና ተቋማት መረጃ ይዘረዝራል ፡፡

CHOLERA ኮሌራ COVID-19 ኮቪድ -19

What is Cholera? What is Covid?


ኮሌራ ምንድን ነው? ኮቪድ ምንድን ነው?

Cholera is a bacterial disease usually spread through Covid19 is a communicable respiratory disease caused
contaminated water. Cholera causes severe diarrhoea by a virus. It causes fever, dry cough and shortness of
and dehydration። breath.

ኮሌራ ብዙውን ጊዜ በተበከለ ውሃ ውስጥ የሚዛመት የባክቴሪያ ኮቪድ 19 በቫይረስ የሚተላለፍ ተላላፊ የመተንፈሻ አካላት በሽታ
በሽታ ነው ፡፡ ኮሌራ ከባድ ተቅማጥ እና ድርቀት ያስከትላል ፡፡ ነው ፡፡ ትኩሳትን ፣ ደረቅ ሳል እና የትንፋሽ እጥረት ያስከትላል ።

Mode of transmission Mode of transmission


የመተላልፊያ ሁኒታ
የመተላለፊያ ሁኒታ
COVID-19 is primarily spread from person to
Cholera bacteria enter the body through the mouth, person.
often in food or water that has been contaminated with ●
human waste contaminated by the bacteria due to poor ኮቪድ 19 በዋንኝነት ከሰው ወደ ሰው
sanitation. ይተላለፋል

ኮሌራ ባክቴሪያዎች በአፍ ውስጥ ወደ ሰውነት ውስጥ ይገባሉ ፣ You can become infected from respiratory
ብዙውን ጊዜ በንፅህና አጠባበቅ ሳቢያ በባክቴሪያው በተበከለ droplets when an infected person coughs,
የሰው ቆሻሻ በተበከለ ምግብ ወይም ውሃ ውስጥ ፡፡ sneezes, or talks.
በበሽታው የተያዘ ሰው ሲስል ፣ ሲያስነጥስ ወይም ንግግር
ሲያደርግ በመተንፈሻ አካላት ጠብታዎች ሊበከሉ ይችላሉ ፡፡

You may also be able to get it by touching a
surface or object that has the virus on it, and
then by touching your mouth, nose, or eyes.

ምናልባት ቫይረሱ ያለበትን እቃዎች ወይም


አካላት ነክቶ ከዚያ አፍን ፣አፍንጭን እና እይንን
በመንካት በቫይረሱ ሊያዙ ይችላሉ።

Dennis present a diagram showing how Covid19 may be


transmitted.

ዴኒስ ኮቪድ እንዴት እነንደሚተላለፍ በዲያግራም


ያቀርብላችዋል

This is
an example of a diagram to show how cholera is
transmitted
ይህ ዲያግራም ኮሌራ እንዴት በቀላሉ ከ ስው ወደ
ስው እንደሚተላለፍ ያሳያል።

SIGNS AND SYMPTOMS SIGNS AND SYMPTOMS


የ በሽታው ምልክቶች የ በሽታው ምልክቶች

Signs and symptoms occur 2-3 days after taking COVID-19 symptoms can range from mild (or no
contaminated water or food symptoms) to severe illness.
የተበከለ ምግብ ወይም ውሃ በተወሰዱ ከ 2_3 ቀናት ኮቪድ᎐19 ከትንንሽ ምልክቶች እስክ ህመምሊያድረስ
ውስጥ ምልክቶቹ ሊታዩ ይችላሉ። የሚችል ምልክቶችን ሊያሳይ ይችላል።
● Loose watery stool (more than 3 times in Most common symptoms:
24hrs) – rice water ዋና ዋና ምልክቶች
● በ 24 ሰዓት ውስጥ ከ 3 ጌዜ በላይ ውሃ
መሳይ አይነ ምድር/ተቅማጥ ● Fever
● Vomiting ● ትኩሳት
● ማስመለስ ● dry cough
● Leg/ hand cramps ● ደረቅ ሳል
● የእግር/የ እጅ መደንዘዝ ● Tiredness
● General body weakness ● የድካም ሰሜት

● አጠቃላይ የስውነት መዛል Less common symptoms:
● Dehydration ብዙ ጌዜ የማይታዩ ምልክቶች
● aches and pains
● መጠማት ● የ ውጋት ህመም
Signs and symptoms of dehydration. ● sore throat
የመጠማት አገልግሎት ምልክቶች ● የጉሮሮ ምሬት
● Irritability መነጫነጭ ●
● Fatigue ድካም ● Diarrhea
● Sunken eyes የ እይታ ችግር ● ተቅማጥ
● A dry mouth የ አፍ ድርቀት ● Headache
● Extreme thirst ከፍተኛ ጥማት ● ራስ ምታት
● Dry and shrivelled skin that's slow to bounce ● loss of taste or smell
back when pinched into a fold ● የ ሽታ እና የ መቅመስ ጣአም ማጣት
● የ ቆዳ መድረቅ ● a rash on the skin, or discolouration of fingers
● Little or no urinating or toes
● ትንሽ ወይም ለመሽናት መቸገር ● ቆዳ ላይ ማሳከክ እና የእጅ እና የ እግር ጣቶች
● Low blood pressure የ ደም ማነስ መንጣት
● An irregular heartbeat. የተዛባ የልብ ምት

If not treated death may occur within less than 6 hours Serious symptoms: ሃይለኛ ምልክቶች
● difficulty breathing or shortness of breath
በ 6 ሰዓታት ውስጥ ካልታከሙ ለህይውቶ አስጊ ● ለመተንፈስ መቸገር ወይም የትናፋሽ ማጠር
ይሆናል ። ● chest pain or pressure
● loss of speech or movement
የደረት ላይ ህመም፣ ለመናገር እናለ መንቀሳቀስ መቸገር

Seek immediate medical attention if you have serious


symptoms. Always call before visiting a health facility.
ከላይ የተዘረዘሩት ምልክቶች ከታየቦት በፍጥነት
የህክምና እርዳታ ይጠይቁ። ወደ ህክምና ቦታ ከመሄዶ
በፊት ሁል ጌዜ አስቀደመው ይደውሉ።

RISK FACTORS መነሻ ምክንያቶች RISK FACTORS መነሻ ምክንያቶች

i. Unsafe drinking water I. COVID-19 can affect anyone, and the disease
ንጹህ ያልሆነ የመጠጥ ውሃ can cause symptoms ranging from mild to very
ii. Preparation of food/beverages with severe.
contaminated water ኮቪድ_19 ማንኛውምንም ሰው ሊያጠቃ
በተበከለ ውሃ ምግቦች እና መጠጦችን ይችላል። እና በሽታው ከትንሽ እስከ ትልቅ
ማ H ጋጀት ያሆኑ ምልክቶችን ሊያሳይ ይችላል።
iii. Unsafe domestic storage of freshwater (dirty II. Symptoms of COVID-19 may be increased in
Jericans) people who are older.
ንጹ ባልሆነ ዕቃ/ጄሪካን / ውሃ መከማቸት የ ኮቪድ_19 ምልክቶች ተልቅ ባሉ ስዎች
iv. Washing vegetable and fruits with untreated ሊጨምር ይችላል።
water III. Symptoms of COVID-19 may be increased in
ባልታከመ ውሃ አትክልቶችኝ እና people of any age who have other serious
ፍራፍሬውችን ማጠብ health problems — such as heart or lung
v. Eating improperly cooked food/ raw food conditions, weakened immune systems,
በስራቱ ያልበሰለ/ጥሬ ምግብ መመገብ extreme overweight, or diabetes.
vi. Eating cold food የ ኮቪድ_19 ምልክቶች በየትኛውም ዕድሜ ባሉ
የቀዘቀዘ ምግብ መመገብ ስውች እና የጤኔ ችግር ለምሳሌ የልብ፣
vii. Eating in uninspected food premises የሳንባ፣ወይም ደካማ የበሽታ መከላከያ
ጤንነቱ ባልተርጋገጠ አከባቢ መመገብ ያላቸው፣ ሥካር የመሳሰሉት ያለባቸው ስዎች
viii. Drinking untreated water from the Lagga ምልክቱ ብዙ ዓይነት ሊሆን ይችላል።
ያልታከመ የወንዝ ውህ መጠጣት IV. Healthcare workers and caregivers.
የ ጤና አግልግሎት ሰጪ ስራተኞች
V. People living with infected persons.
በበሽታው ከተያዙ ስዎች ጋ የሚኖሩ

PREVENTION መከላከል PREVENTION መከላከል


1. Proper disposal of faecal matter in a latrine.
በ አግባቡ መጸዳጃ ቤት መጠቀም ● Wear a mask in public places or when physical
2. Proper handwashing using soap and clean distancing is not possible.
water በአደባባይ እናዲሁም አካላዊ መራራቅ
በሳሙና እና በ ንጹህ ውሃ እጅን በአግባቡ ለመጠበቅ የሚያሽቸግር ሁኔታ ላይ የ አፍ
መጠቀም መሸፈኛ መጠቀም።
● Before eating food ● Clean your hands often using soap and water
ምግብ ከመብላታችን በፊት for at least 20 seconds. Use hand sanitizer if
● Before preparing food soap and water is unavailable.
ምግብ ከማዘጋጀታችን በፊት በሳሙና እና በ ንጽሁ ውሃ ለ 20 ሰከንድ ባግባቡ
● After visiting the toilet መታጠብ። ይህ በማይቻልበት ውቅት
ሽንት ቤት ደርሰን ከመጣን ቦሃላ ሳይንታይዘር መጠቀም።
● After changing Babies nappies ● Practice social distancing in public and from
የህጻናትን የሽንት ጨርቅ ከቀየርን ቦሃላ anyone who is coughing or sneezing.
● Before breastfeeding a child ከሚያስል ወይም ከሚያስነጥስ ስው ራቅ ማለት
ህጻናትን ካጠባን ቦሃላ ● Don’t touch your eyes, nose or mouth.
3. Storing water in clean Jericans ዓይንን፣አፍንጫን ወይም አፍን አለመንካት
ጄሪካን ብቻ ማሰቀመጥውሃን በንጹህ ● Cover your nose and mouth with your bent
4. Avoid using lagga (River) water elbow or a tissue when you cough or sneeze.
የወንዝ ውሃን አለመጠቀም በምናስልበት ወይም በምናስነጥስበት ጌዜ
5. Thorough cooking of food አፍንጫን እና አፍችንን በ ክርናችን መሸፍን።
ምግባችንን በአግባቡ ማብሰል ● Limit social gatherings and time spent in
6. Eat freshly cooked food while still hot. crowded places.
ፍሬሽ ምግቦችን ወይም በትኩሱ መመገብ የተጭናነቁ እና ህዝብ የሚበዛበት ቦታ ከመሄድ
7. Wash fruits and vegetable before eating. መቆጥብ
ፍራፍሬውችን አና አትክልቶችን ከመመገባችን ● Avoid close contact with someone who is sick.
በፊት ማጠብ ከታመመ ስው እራስን ማራቅ።
8. Only drink boiled or chlorinated water. ● Clean and disinfect frequently touched objects
የፈላ ወይም የታከመ ወሃ ብቻ መጠቀም and surfaces.
የተነኩ ቦታውችን እጄታውችን ማጽዳት።
● Stay home if you feel unwell.
ህመም ከተስማዎት ከቤት አለመውጣት
● If you have a fever, cough and difficulty
breathing, seek medical attention.
ትኩሳት ፣ሳል እና የመተንፈስ እክል ካጋጠሞት
የህክምና እርዳታ መጠየቅ።
TREATMENT ህክምና TREATMENT ህክምና
Cholera can be treated simply and successfully by There is currently no specific treatment for coronavirus
immediate replacement of the fluid and salts lost (COVID-19), but you can often ease the mild to
through diarrhoea. Patients can be treated with an oral moderate symptoms at home until you recover by doing
rehydration solution (ORS), a prepackaged or the following:-
homemade mixture of sugar and salts mixed with water በዚህ ሰዓት ይህ ነው የሚባል የ ኮቪድድ፟ _19 ህክምና የለም
in large amounts. This solution is used throughout the ፣ግን ቀለል ያሉ ምልክቶች ከሆኑ ቤት ውስጥ በመቀጥ የ
world to treat diarrhoea. ሚከተሉን በማድርግ ሊያገግሙ ይችላሉ
● Call your nearest health facility for guidance.
ኮሌራ በተቅማጥ የተጎዳውን የስውነታችንን ፈሳሽ እና መመርያውችን እቅራቢያዎ ካለው የህክምና
ጨው በማከም ከበሽታው ማገገም ይቻላል። ቤት አገልገሎትበመደወል ምግኘት ይችላሉ
ውስጥ በተዘጋጀ ጨው እና ሱካር ከውሃ ጋ በማደባልቅ ● Get plenty of rest
በተዘጋጀ ወይም ኦ ኣራ ኤስ ን በመጠቅም ከበሽታው ረዘም ያለ እረፍት ይውሰዱ
ማገገም ይችላል። ● drink lots of water to stay hydrated.
በቂ ፈሳሽ ይውሰዱ
Home-made ORS; ቤት ወስጥ የሚዝጋጅ ኦ ኣር ኤስ ● Take a painkiller to treat fever and pain.
Boil 1 litre of water. After boiling allow it to cool down. የህመም ማስታገሻዎችን እንደ ትኩሳት ያሉትን
Then add 6 teaspoonfuls of Sugar and 1/2 teaspoonful ህመሞች ለማከም ይውሰዱ
of salt. ● Keep a positive mind.
1 ሊትር ውሃ ማፍላት ከዚያ ማቀዝቀዝ ከዚያም 6 የሻይ ቀና አመለካከት እንዲኖሮዎ ያድርጉ
ማንኪያ ሱካር በግማሽ ያሻይ ማንኪያ ጨው በመደባልቅ
ማዘጋጀት ይቻላል።
IN CASE YOU DEVELOP THE SERIOUS SYMPTOMS
ESCORT IMMEDIATELY TO THE HOSPITAL. OR YOU DON’T FEEL BETTER AFTER 14 DAYS CALL
በፍጥነት ወደ ሆስፒታል እንዲሄዱ ማገዝ YOUR NEAREST HEALTH FACILITY.
ከ 14 ቀናት ቦሃላ ለውጥ ከሌለው እና ምልክቶቹ
እጨመሩ ከሄዱ አቅራቢያዎ ወዳሉ የህክምና አገልግሎት
መስጫ ቦታ ይሂዱ።

Preventive behaviour for both Cholera and Covid19


ኮቪድንም ሆነ ኮሌራን ለመከላከል የባህሪ ለውጥ ማምጣት አለብን እሱም፡
-Follow good hand hygiene by washing your hands with soap and water.
እጃችንን በሳሙና እና በ ውሃ በመታጠብ ንጽህናችንን መጠበቅ።

HEALTH FACILITIES INFORMATION


የጤና ማዕከሎች መረጃ
Who can use the Health Facilities?
የጤና ማዕከሎችን ማን ነው የሚጠቅምባችው?
UNHCR works with its partners AIC, IRC and KRCS to provide Free Health Services to asylum seekers, refugees
and members of the host community in Kakuma and Kalobeyei at eight health facilities in the camp and settlement,
including one general hospital, two health centres and five dispensaries (known as “health clinics”).
ዩ ኤኔ ሲ እኤች አር ከ አጋር ድርጅቶቹ ፣ኤ አይ ሲ ፣አይ አር ሲ፣ ኬ ሬ ሲ ኤስ ጋ በመሆን ነጻ የ ህክምና አገልግሎት
ለስደተኞች ፣ለጥገኝነት ጠያቂውች እና ለአከባቢው ነዋሪ በካኩማ እና በካለቦዪ በ 8 (የጤና ማዕከሎች )በ አንድ
አጠቃላይ ሆስፒታልን ጨምሮ ሁለት የጤና ማዕከሎች እና በ አምስት የጤና ኬላዎች ወስጥ ይስጣል።
What Services can you receive?
ምን ምን አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ?
In all facilities you can receive the following services:
በሁሉም ማዕከሎች የሚከተሉትን አገልግሎቶች ማግኘት ይችላሉ
Comprehensive primary health care and Maternal and child health care, including
አጠቃላይ የጤና አገልግሎት የ ህጻናት እና የ እናቶች ጤና አጠባበቅን ጨምሮ
➢ Immunizations
ክትባት
➢ Pre-natal care
ከወሊድ በፊት የሚስጥ የምክር አገልግሎት

➢ Post-natal care
ከ ውሊድ ቦሃላ የሚስጥ የምክር አገልግሎት
➢ Consultations for children.
የህጥጻናት የምክር አገልግሎት
Consultations for adults, which entails:- ለአዋቂዎች የምክር አገልግሎት እንሱም፦
➢ Diagnosis and treatment of various illnesses
የተለያዩ ምርመራውች እና ህክምናዎች
➢ Basic nursing services
መሰረታዊ የ ነርሲንግ አገልግሎት
➢ Basic laboratory services
➢ መሰረታዊ የ ላብራቶሪ አገልገሎት
➢ Pharmacy services
➢ የፋርማሲ አገልግሎት
➢ Psychiatric treatment for persons with mental illnesses
➢ የስነ ዓዕምሮ ህክምና
➢ Medical services for SGBV survivors
የ ህክምና አገልግሎት ለ ጾታ ተጠቂውች
➢ H.I.V testing, counselling and treatment etc.
➢ የ ኤጭ አይ ቪ ፣ምክር እና ህክምና እና የመሳሰሉት ....
The two health centres provide comprehensive maternity services and both centres have maternity wards.
ሁለቱ የጤና ማእከሎች አጠቃላይ የስነተዋልዶ አገልሎት እና ሁለቱም ማዕከሎች የማዋለጃ ማዕከሎች አሉት
The general hospital provides full in-patient services, has a surgery theatre and imaging services (ultrasound and
x-ray).
አጠቃላይ ሆስፒታሉ ሙሉ ህክምና እና የ ቀዶ ጥገና እና የ አልትራሳውንድ እና ኤክስ ሬይ ክፍሎች አሉት
What are the physical locations of the health clinics in Kakuma?
ክሊንኮቹ የት አከባቢ ነው የሚገኙት በ ካኩማ ውስጥ?

Kakuma 1 ካኩማ 1
➔ Clinic 4, which is now referred to as Lochorang’amor dispensary
➔ ክሊንክ 4፣ አሁን ሎቾራንግ አሞር ማእከል የሚባለው
➔ Clinic 2 which is now referred to as Hong-Kong Dispensary.
➔ ክሊንክ 2 ፣አሁን ሆንግኮንግ ማእከል የሚባልው
➔ These two health clinics in Kakuma 1 are run by IRC and they are open from 8a.m to 3p.m everyday.
➔ እነዚህ 2 ብካኩማ 1 የምገኝ የጤና ማእከሎች በ አይ አር ሲ ስተዳደሩ ከጠዋቱ 2 ሰአት እስከ ቀኑ 9 ሰአት
ሁልግዜ ይስራል።

Kakuma 2 ካኩማ 2
➔ In Kakuma 2, we have clinic 5, which is now known, as Nalemsekon Dispensary and this is managed by
AIC.
➔ በካኩማ 2 ክሊኒክ 5 አለ እሱም ናልመስኮን የጤና ማእከል ሲባል ኤ አይ ሲ ያስተዳድረዋል
➔ It also opens from 8a.m to 3p.m everyday.
➔ ከ ጠዋቱ 2 እስከ ቀኑ 9 ሰአት ዘውትር አገልግሎት ይስጣል

Kakuma 3 ካኩማ 3
➔ Kakuma 3 has clinic 6 now referred to as Nationokor Dispensary.
➔ ካኩማ 3 ክሊኒክ 6 አለ እሱም ኔሽንኮር ይባላል
➔ This is managed by IRC and it is open from 8a.m to 3 p.m every day.
➔ በ አይ አር ሲ ስትዳደር ከ ጠዋቱ 2 እስከ ቀኑ 9 ሰአት ዘውትር አገልግሎት ይስጣል

Kakuma 4 ካኩማ 4
➔ Kakuma 4 hosts the IRC general hospital now referred to as Ammusait General Hospital.
➔ ካኩማ 4 አጠቃላይ ሆስፒታሉ ሲገኝ ስሙም አሙሳይት አጠቃልይ ሆስፒታል ይባላል
➔ This main hospital is open 24 hours everyday.
➔ ይህ ሆስፒታል 24 ሰኣት ክፍት ነው።

What are the physical locations of the health clinics in Kalobeyei?


ካለቦዬ ያሉት የጤና ማእከላት የት አከባቢ ነው የሚግኙት?
Kalobeyei settlement has two health clinics.
በካለቦዬ ሁለትየጤና ማእከላት ይገኛሉ
1. Kalobeyei health centre now referred to as Natukubenyo Health Centre.
ካለቦዬ የጤና ማእከልሲባል የነበረው አሁን ናቱኩብይኖ የጤና ማእከል ይባላል
➔ The Kenya Red Cross Society manages this one.
የኬንያ ቀይ መስቀል ይህን ማእክል ያስተዳድረዋል
➔ It is located in Kalobeyei Village 1
በካለቦዪ ቪሌጅ 1 ይግኛል
➔ It operates 24 hours every single day.
24 ሰአት አገልግሎት ይስጣል

2. Kalobeyei Village 2 Clinic now referred to as Naregae Dispensary/Clinic.


ካለቦዬ ቪሌጅ 2 የጤና ማእከል ሲባል የነበረው አሁን ናርጌ ዲስፐንሰሪ ኪሊኒክ ይባላል
➔ Ths clinic is managed by A.I.C.
➔ በ ኤ አይ ሲ ይተዳደራል
➔ it is located in Kalobeyei village 2
➔ በ ቪሊጂ 2 ይገኛል
➔ It is open from 8a.m to 3 p.m. every day.
➔ ከ ጠዋቱ 2 ሰአት እስከ ቀኑ 9 ሰአት ዘወትር አገልግሎት ይስጣል

In case of an emergency and you need an ambulance, kindly call the following numbers:
ድንገት አምቡላንስ የሚያሰፈልጎት ከሁነ የሚከተሉትን ቁጥሮች ይደዉሉ።
● Kakuma 1 – 0719105775 (IRC)
● ካኩማ 1 0719105775( አይ አር ስ)
● Kakuma 2, 3, 4 – 0719105549 (IRC)
● ካኩማ 2 3 4፟ 0719105549(አይ አር ሲ)
● Kalobeyei – 0707173515 (KRCS)

● ካለቦዬ 07072735 ቅ 5(ኬ አር ሲ ኤስ)

This message was brought to you by UNHCR in partnership with FilmAid.

ይህ መልክት በ ዩን ኤች ሲ አር እና ፊልም እኤድ በጋራ ወደ እናንተ እንዲድርስ ተደርጎዋል

You might also like