Professional Documents
Culture Documents
Mimo
Mimo
አስኳላ
አርብ ጥር 3 ቀን 2016 የአንዱ ዋጋ 20ብር
በእድገት በለጠ የአስራ ሁለተኛ /12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል ባሌሮቤ
sion ተፈጥሮ ነበር:: በተለይ ሴቶች ላይ እኛም ሚፈተኑትስ በምን አይነት ዝግጅት ላይ ናቸው??
ከ 2014 ጀምሮ በ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዘንድ orientation ሰጥተናል ለማረጋጋትም ሞክረናል አቶ ሞቱማ:- plan A እና plan B አልተለየም
እየተመዘገበ ያለው ውጤት አሳዛኝና ልብ ሰባሪ ብዙ ጭንቀት ነበር የካምፖስ ሁኔታ ለካምፖሱ እስከ አሁን ድረስ ዘንድሮ የትምህርት ስብራትን
መሆኑ ተማሪዎችም የተማሪዎች ወላጆችና የሃገሪቷ አዲስ መሆን የፈተና አሰጣጥ ዘዴ አዱስ መሆን ለመጠገን ወይም ለማስተካከል ከፍተኛ የህዝብ
ትምህርት ሚኒስቴርም የሃገሪቷም መንግስትም እንደውም ግምገማው ላይ ቢቀር ይሻላል ሌላ እንቅስቃሴ በየደረጃው እየተደረገ ነው ከምዝገባ
እያነሱ ይገኛል:: ይህም ችግር ኢትዮጵያ መፍትሄ ቢገኝ ስንል ነው:: ሌላ መፍትሄ እንዳይሰጥ ጀምሮ ማለት ነው ምዝገባው በጥንቃቄ በ
ላይ ባሉት ሙሉ ከተሞች ተስተውሏል ይህ ያደረገን ችግር ደሞ plan A እና plan B አለ surver እንዲሆን ነው የተደረገው ማለት ነው
በተማሪዎች ላይ የሚታየው ውጤት ያለማምጣትና ይሄን platform ለመስጠት online በዩኒቨርስቲ ቀጥታ የመዘገብነውን ወደ ትምህርት ቢሮ ነው
በውጤታቸው በትምህርታቸው መውደቅ ደረጃ ለመስጠት plan A የታብሌቱ ማለት ነው ምናስተላልፈው ሌላው የ12ኛ እና የ8ተኛ ክፍል
ለዩኒቨርስቲ አለመብቃት ችግሩ በስፋት እየታየ አልተሳካም ታፕሌቱ ከቻይና ነበር ሚገባው ሃገር አቀፍ ፈተናና የክልል ፈተናዎችን የውጤት
ነው:: በቁጥር ለመግለፅ በሚያዳግት ሁኔታ መግባት አልቻለም ::ሌላው ደሞ በተፈታኞቹ ትንተና ተሰርቷል በትንተናው መሰረት በውጤት
ትምህርት ላይና ውጤታቸው ላይ እምብዛም ላይ እራሱ እኛም የሸፈነው መንግስትም የሸፈነው ደረጃ በ12ኛ ክፍል ፈተና እኛ አስረኛ ላይ ነን እንደ
አለመሆናቸው ባሳለፍናቸው ሁለት ዓመታት ለጆሮ ሚሰቀጥጥ ችግሮችም ተከስቶ ነበር:: ስለዚህ ኦሮሚያ በ8ተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 1ኛ ደረጃ ላይ
እየታየ ነው ::የዚህ ሁሉ ተማሪ አወዳደቅና ውጤት አማራጭ ጠፍቶ እንጂ ጥሩ ተብሎ አይደለም:: ነን ልጆችን በማሳለፍ ማለት ነው አንደኛ ደረጃ
ያለማምጣት ችግርስ ከምን አንፃር ነው? በምንስ ችግሩ ሁሉም ክልል ላይ አለ ግን ደሞ ጥሩ የተሻለ የያዝነው ከ2224 ተማሪ 802 ተማሪዎችን ጥለን
ጉዳይ ነው? የሚል ጥያቄ በሁሉም ዘንድ አስነስቷል ትውልድ ለመፍጠር የትምህርት እና የፈተና ስርአት ነው ወድቀዋል ማለት ነው ይሄን ትንተና ከከተማ
:: ተማሪውም ወላጅም ህዝቡም በትምህርት ማሻሻል ግድ ነው:: እድገት :- ተማሪዎች በዚህ እስከ ክፍለ ከተማ ትምህርት ቤት ካወረድን
ሚኒስቴር በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ላይ ቅሬታቸውን ልክ ውጤታቸው እንዲወርድ ያደረገው ምንድን ? በኋላ ሌላ መፍትሔ ውስጥ ገባን የትምህርት
በሃይል እያሰሙ ተገኝተዋል ::በዛው ልክም አቶ ሞቱማ:- ብዙ ብዙ ነገሮች አሉ አንደኛ ትራንስፎርሜሽን ክለብ /የትምህርት ለውጥ ክለብን
ስትራቴጂው ልክ ነው ብለው ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነፅብ ነበረ የምናገኘው ስለዚህ ብዙ ተማሪ የተማሪዎች የዝግጅት ጉድለት የተማሪ የኋላ አቋቋምን ማለት ነው ይሄ እንደ ኦሮሚያ
ነጋን የሚደግፉም እንዳሉ ለመስማትና ለማየት ዩኒቨርስቲ ይጎርፋል ያልፋሉ ግን ውጤታማ ታሪክ(back ground of the
ተችሏል :: ተማሪዎች በዚህን ያህል ለቁጥር አይሆኑም ::ያልተለየ ተማሪ ይሆናል ዩኒቨርስቲ
በሚያስፈራ ሁኔታ ከፈተና በመውደቅ ከትምህርት ውስጥ ሚኖረው ከዛ ግን ከ2014 ወዲህ በጣም
ዓለም በመጥፋት ላይ ያሉት ለምን ይሆን? ተጣርቶ ነው ሚያልፉት ባከኝ analysis እንደ
ችግሩን በትምህርት ሚኒስቴር ላይ ማላከክ ይሻላል እኛ ከተማም ከዛ በፊት የጋሸበ ነጥብ ነበረን
ወይስ የእራሳቸውን ችግር ማየትስ እየተማሩ የፈተና አሰጣጡ ልክ አነበረም ::በአጭሩ ኩረጃ
ያሉት እነዛ ጥቂት ጎበዞቹ ተማሪዎች ወይስ? አለ ማለት ነው ኩረጃው ደሞ ከእኛ አቅም በላይ
ያለፉትም ሆነ እየመጡ የሚገኙ ተማሪዎች ኩረጃን ነበር ምክንያቱም social media ላይ በ message
በመተማመን በትጋት ባለመስራት ባለማጥናት በተለያዩ ነገሮች መልስ ይለቀቃል ስልክ እንዳይዙ
ይሄ ውጤት እየተመዝገበ መሆኑ አያጠራጥርም በፖሊስ እናስፈትሻለን ነገር ግን ተማሪው ደብቆ
:: ብዙ ሺህ ተማሪዎችም በስርቆት በማለፍ እና ይገባል በዛን ሰአት media ከመዝጋት ውጪ
ስርቆት ላይ መመርኮዛቸው ውጤቱ ያሳያል መንግስትም የችግሩ መንስኤ የፈተና አውጪውን
ታዲያ ትምህርቱንና ውጤቱ የተማሪው የጉብዝና ማንነት ሊደርስበት አልቻለም ::ሚዲያ መዘጋቱ
ሃይሉ በዚህ መልኩ ከቀጠለ ነገ ላይ ከባድ የሃገር ደሞ ሃገሪቷ ላይ ትልቅ ችግር ሲያደርስ ነበር ለዛ
ውድመት ይጠብቀናል ተማሪውም ከማጥናት ሚዲያውን መዝጋት አቆመ ::ፈተናውን በብዙ
ወደ ትምህርት ከመዞር በላይ ትምህርቱ ላይ ቁጥጥር የፌደራል ፖሊስ ጭኖ አምጥቶ ያደርሳል
ተስፋ በመቁረጥ ላይ ይገኛል:: እውነታው ይሄ ወረዳዎች ጋር ሲገባ ግን ር/መምህሩ ብቻውን በጋሪ
ስትራቴጂ ትክክል መሆኑ አይካድም ግን ደሞ ይዞት ይሄዳል ::ችግሩ ምን እንደሆነ መንግስትም
በአሁኑ ይሄ እየሰራ እንዳልሆነ የተማሪው ውጤት ስላላወቀ የተሻለ የሚለውን ሃሳብ ይዞ መጣ የትምህርት ሚኒስቴር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስትራቴጂ ለውጥ
ማሳያ ሆኖናል በዚህ የውጤት ማሽቆልቆል ችግር ለተማሪው በአንድ አቅጣጫ ፈተና መስጠት::
ላይ የሃገሪቱ መንግስትም የትምህርት ሚኒስቴርም እድገት:- ይሄ አሰራር ተማሪው ለመጀመሪያ ጊዜ students ) background ምንድን ከተባለ በፕሬዝዳንቱ ነው ሚመራው የትምህርት ቢሮ
ሊሰራበት ይገባል::ታዲያ የተማሪው ውጤት ዩኒቨርሲቲ መግባቱ ከቤተሰብ መለየቱ ብዙ በገሮች አንድ ተማሪዎቹ በደንብ ተምረው 12ኛ ክፍል ፀሃፊ ነው ሁለተኛ ደሞ የከተማው ከንቲባ ሰብሳቢ
አለማምጣት በባሌ ሮቤ ከተማ በሚገኙ የግልም ሲጓደልባቸው ጭንቀት ውስጥ አይከተውም አልደረሱም:: ሁለት ተማሩዎቹ በ social media ነው እስከ ሰባት ሚደርሱ አባላቶች አሉት በክፍለ
የመንግስትም ትምህርት ቤቶች በስፋት እየታየ ነው ለውጤት ማሽቆልቆልስ አይዳርገውም? ተጠምደዋል:: ተጠምደዋል ስል ሱሱ አሸንፏቸዋል ከተማም በቀበሌም ተቋቁሟል ይሄ የመፍትሔ
ይሄ ችግር ምንድን ነው ለዚህ ችግርስ መፍትሄስ አቶ ሞቱማ:- መንግስት እንግዲህ ሌላ መፍትሄ አለም ሞባይል ውስጥ ገብታለች እዛ ውስጥ አቅጥጫ ክልሉ ነው ያስቀመጠው ከክልል ደረጃ
ምን ይሆን በባሌ ሮቤ ትምህርት ቢሮ ተገኝተን ሲያጣ ይሄን መፍትሄ አመጣ:: በ2014 ይሄ ያለው ሱስ ከተማሪ አቅም በላይ ሆኗል ባህልና እስከ ትምህርት ቤት ደረጃ ተቋቅሟል በእያንዳዱ
የትምህርት ቢሮ ሀላፊውን አቶ አነጋግረናቸው መፍትሄ ሲመጣ ለሁሉም አዲስ ነው ስራውም እምነቱን ተጠቅሞ ካልተከላከለ በስተቀር ወላጅም ትምህርት ቤት የትምህርት ባለሙያዎች ሰብሳቢ
የተለያዩ ጥያቄዎችን ጠይቀን የሰጡን ምላሽ አዲስ ነው:: አይደለም ተፈታኙ ፈታኙም አስተማሪም ስለማይከለክላቸው በዚህ ተይዘዋል:: ሆነው እየሰሩ ነው ምንሰራው ስራም የህዝብ
እድገት:-ባባሌ ሮቤ ከተማ የ12ክፍል የፈተና አስተዳዳሪዊች ሁሉም የተጨነቁበት ልጆቹ ሌላው በመማር ማስተማር ሂደት ላይ mobilization መፍጠር ነው ይሄን የትምህርት
ተማሪዎች ውጤት እንዴት ነበር እና ተማሪውም የበለጠ የተጨነቀበት ጊዜ ነው:: በጥራት ተምረው ያልደረሱ ልጆች ናቸው ስብራትን ለትምህርት ባለድርሻ አካላት
አሁንስ በምን አይነት ሁኔታ ላይ ነው? 2015 በአንፃራዊ ንግግር የተሻለ ነው:: ለምን ምክንያቱ መገለጫው covid 19 እንደገና የሃገራችን ማህበረሰቡ መምህራን ተማሪው የትምህርት ጽ/
አቶ ሞቱማ:-ከ2014 በፊት ዩኒቨርስቲ ላይ ልምዱ መጥቷል information ተሰራጭቷል ለዛ የፖለቲካ ሁኔታ አለመረጋጋቱ ብዙ ትምህርት ቤት አወያይተናል አንደኛ የትምህርት ስብራት
መሰጠት ከመጀመሩ በፊት analysis(የተማሪው የተሻለ ነበር:: እናም ደሞ ይሄን ነገር ገምግመናል ቤቶች ሲዘጉብን ነበር ዩኒቨርስቲም ሲዘጋ ነበር አጋጥሞናል እንዴት ነው መጠገን ያከብን የእናንተ
ውጤት ትንተና) አይታወቅም ነበር ምክንያቱም ከፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር በመሆን አዲስ አበባ ላይ የፖሊሲ ጉዳይ ኢህአዴግ ያወጣው የትምህርት ድርሻ ምንድን ሚለውን ጠይቀን እንዴት እንውጣ
የፈተና አሰጣጥ ሂደት የተበላሸ ነበር ለኩረጃ ሆነን ተማሪ ተጨንቆ የነበረበት ሼኮችና ቄሶች ፖሊሲ ጉዳይ የ1993 ማለት ነው:: ተማሪው ወላጅን መምህርን አማክረን በቅንጅት
የሚዳርጋቸው ወቅት ስለነበር በዛን ሰአት የጋሸበ ተሰብስበው ልጆችን ያረጋጉበት በጣም ten- እድገት:- ከ2014 እና 2015 በኋላ ያሉት አሁን ላይ የትምህርት ስብራቱን እንውጣ የሚል አቋም ላይ
አርብ ጥር 3 ቀን 2016 አስኳላ 2
ደረስን የሆነ ስሜት ውስጣቸው ላይ ፈጠርን::
teaching learning process እንዲደግፉ ለምን በሮቤ Highschool 804 ተማሪ ተፈትኖ
ተማሪ ሞባይልን ከትምህርት ቤት እስክንከለክል 52 ተማሪዎች ናቸው ለዩኒቨርስቲ ያለፉት
ብለናል:: still ነው ስልኩ አለ መፅሐፍ ስለሌለ እስከ 752 ወደ ቤቱ ተመልሷል ቁጭ ብሏል
soft copy ለመጠቀም ይይዛሉ ይሄን ካደረግን
በኋላ አቶ ሙላቱ ሞቱማ የሮቤ ከተማ ከንቲባ
አንዱን Highschool እሳቸው ናቸው የያዙት
ውድቀታችን ከፍተኛ ነው ::
የትምህርት insativeን ተጠቅሞ መንግስት
ለለውጥ እየሰራ ነው ለጥራት እየሰራ ነው::
ሐበሻ ቀሚስ
ብዙ ተማሪ አለፈም ጣለም በሚቀጥለው አመት እድገት:- ይሄ ስትራቴጂ ተማሪዎች እራሳቸው
እሱ ይጠየቃል ማለት ነው:: ስለዚህ ካሁኑ ስራ ላይ ምን ያህል እንዲሰሩ አድርጓል ብለው
መስራት አለብን ይሄን እየሰራን የመምህራን ያስባሉ?በሮቤ ከየማ የሚገኙትስ እራሳቸው ላይ
ቁጥር እጥረት ብቃት እጥረት ችግር የመምህራን ምን ያህል እየሰሩ ነው?
ትኩረት ያለመስጠት ችግር በኦሮሚያ ክልል አቶ ሞቱማ:-ገና እየሰራን አይደለም ጅምር ላይ
research ተሰርቶ 47%percent መምህር ስራ ነው:: ያለነው ነገር ግን ያወያየናቸው ተማሪዎች
እየሰራ አይደለም:: 53%percent ብቻ ነው በጣም ነው ሚሰማቸው ሁሉም እንዲሰማቸው
እየሰራ ያለው ለዚህ 47% በአመት እስከ ስድስት አድርገን እንነግራቸዋለን አንዳንዱ ቤተሰብ
ቢሊየን ብር ነው ሚከፈለው በዛው ውስጥም ነው ያበላሸን ሞባይል ገዝቶልን ይላል ያ
27%percent ትምህርት ቤት የማይመጣ ውሸትም ይሆናል ግዙ ብለው አስጨንቀው
7%percent ትምህርት ቤት መጥቶ ክፍል ነው ሚያስገዙት ሌላው የእኛም ችግር አለ soft
የማይገባ 5%percent ትምህርት ቤት መጥቶ copy መፅሐፍ ስለሌላቸው በ soft እንዲጠቀሙ
ክፍል ገብቶ የማያስተምር እንደዛ ተዘርዝሮ አንድ አደረግን የማንበብ የመፃፍ የሂሳብ ስሌት
ላይ 47% percent በትክክል ትምህርት እየሰጠ 2014 ነው የጀምረው እንደው በእኛ ጊዜ እንዲ
አትደለም:: ይሄ ከፍተኛ ችግር ነው:: ተማሪውም ቢጀምሩልን ኖሮ ብዬ እፀፀታለው
ከ social media ጋር የተያያዘ ቸልተኝነት ስርአት ደሞ ከእንደዚህ አይነት ነገር እንዲለዩ እያደረግን
አልበኝነት ትምህርት ቤት አከባቢ የነበሩ የሱስ ነው:: ከስልክ ሱስ ከሌላም ነገር በትምህርት
ንግድ ቤቶች አልጋ ቤቶች ይሄ ይሄ ተደማምሮ ቤት አጥር ስር ምንም እንዳይሸጥ እያደረግን
የተማሪው የትምህርት አቀባበል ሁኔታን ዝቅ ነው ከረንቡላ እያስቀረን ነው የተማሪንም
አድርጓታል :: እኛ ደሞ ይሄን መፍትሔ ይዘን የአስተማሪንም ችግር እየገመገምን ነው :: አንብቡ
ተማሪውን ለማስተካከል የመማር ማስተማር እንላለን ካላነበባችሁ ምንም አታደርጉም አንዴ
ሂደትን ለማስተካከል moblize እያደረግን ነው:: ትምህርትን ካሸነፋችሁ አሸነፋችሁ ከተሸነፋችሁ
ወደ ለውጥ ጓዳና እንገባለን ብለን እየሰራን ነው ተሸነፋችሁ ነው ምቀሩት ብለን እራሳቸውን
ያለነው:: እንዲያዩ እያደረግን ጥሩ ዝግጅት ላይ ይገኛሉ::.
እድገት:- ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ያመጡትን ይሄን እድገት:- የዚህ ውጤት ማሽቆልቆል የተማሪው
አዲሱን ስትራቴጂ እርሶ በምን መልኩ ያዩታል? ችግር ነው ወይስ የመማር ማስተማሩ ነው??
አቶ ሞቱማ:- ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስትራቴጂውን አቶ ሞቱማ : ሁለቱም ነው ሁሉም ባለድርሻ
አላመጡትም የትምህርት roadmap አለ:: 2010 አካላት የእራሱን ሃላፊነት አልወሰደም ወላጅም
ላይ የወጣ Hasty generalization ይባላል:: ተማሪውም መምህራኑም በትምህርት ቢሮ እና
እዛላይ ነው ሚደረሰው ለምሳሌ ጥራዝ ነጠቅ አመራሩ ዘንድ ለትምህርት ትኩረት አለመስጠት
ንግግሮች አሉ ብርሃኑ ነጋ እንዲ ጥሎም አድርጓን ትምህርት ቢሮ ላይ የስራ ስልጠና አለመስጠትና
አድሎ ሰርቶ ስብሰባ ላይ ሲሰበሰቡ ያነሳሉ እኛም ይሄ መምህራኑን ይጓዳል መምህራን ከተማረው
እንመልሳለን የትምህርት አሰጣጡ ግራ ከመጋባት በላይም የስራ ላይ ስልጠናም ያስፈልገዋል
ወደ ጥራት እየመጣ ነው:: ለምሳሌ በአቋራጭ የመፍትሄ አቅጣጫው ይሄ ነው::
ለመበልፀግ የሚፈልጉ ባለስልጣናት እንዳሉ ሁሉ እድገት:-ተማሪው በዚህ ውጤት ማሽቆልቆል
በአቋራጭ ዩኒቨርስቲ ለመግባት የሚፈልግ አለ ምክንያት ከትምህርት አለም እየጠፋ ነው ይሄ
ይሄ ግልፅ ነው እና ብርሃኑ ነጋ ሳይሆን road map ጉዳይ በሃገሪቷ ላይ ምን አይነት ችግር ያመጣል ??
የተቀመጠ አቅጣጫ ነው:: ትምህርትን ከማዳረስ የሃገሪቱ መንግስትና የትምህርት ሚንስቴር ምን
ወደ ትምህርት ጥራት መምጣት አለብን ግድ መስራት አለበት ??
ነው:: ዩኒቨርስቲዎቻችን ወድቀዋል የትምህርት አቶ ሞቱማ:- ብዙ ችግር ያመጣል የቤተሰብ
ጥራት የላቸውም ተማሪውም የሚመጣው መመሰቃቀል የማህበረስብ ችግር በሃገሪቷ ላይ
ጥራቱን ካልጠበቃ ሁለተኛ ደረጃ ነው:: ስለዚህ የስራ አጥ መጠን ይበዛል ተስፋ የቆረጠ ትውልድ
ዩኒቨርስቲውን ማጥራት አለብን ሁለተኛ ይበዛል የሃገር ፍቅርን ያጣል ስርአት አልበኝነት
ደረጃውን ማጥራት አለብን:: አንደኛ ደረጃ ደሞ እድገት :- በዚን ያህል ቁጥር ተማሪው
ቅድመ መደበኛ አለ KG ማስተማር ግድ ሆኗል ከትምህርት መራቃቸው መውደቃቸው ለመጪው
የምገባ program አለ ሌላው እንደ ሚንስቴር ትውልድ ምን አይነት አመለካከት ይዞይመጣል??
አንድን ነገር የሚመራውን ሰው ጥሩ የአመራር አቶ ሞቱማ:- የማያነቡ ተስፋ ይቆርጣሉ
ስልት ሊሰጥ ይችላል እና እሱ የእራሱ ap- አንዳንዶች ደሞ ወደጥናት ገብተዋል ጥሩ ነገር
proach style ነው:: በዛ ይደነቃል ግን ተመርኩዞ እንዲመለስ እየዳከርን ነው እየታገልን ነው::
ሚሰራው በተከለሰው የትምህርት ፖሊሲ ነው:: እድገት:- ሃገሪቷ እንዳትመሰቃቀል
የኢህአዴግን የትምህርት ስትራቴጂ ከልሰን በ ተስፋ ሚቆርጥ ትውልድ ስራ አጥ ወጣት
road map ክለሳ ነው አልተቀየረም change and እንዳይበዛምንድን መፍትሄው? አቶ ሞቱማ:-
revise አለ መቀየሩን የሃገሪቷ አቅም አይችልም አንደኛው ወደ ትምህርት ጥራት መምጣት
ለዛ revise ተደርጓ የወደፊት የትምህርት ፍኖተ ነው ተማሪው ዩኒቨርስቲ እንዲገባ የስራ እድል
ካርታ በሚልም እየተሰራ ነው:: ሌላው የማንበብ መፍጠር እድገት:- ለሰጡን ማብራሪያ ምላሽ
የመፃፍ የሂሳብ ስሌቶች ላይ መስራት ነው ከልብ ነው ምናመሰግነው
እነዚህን ሳይረዱ ይሄዳሉ ይደበላለቅባቸዋል :: አቶ ሞቱማ:-እኔም አመሰግናለሁ
የአመለካከት ችግር ነበር አማርኛ አለማውራት nnnb ባሌሮቤ
አሁን ግን ተቀይሯል ለመልመድ እየጣሩ ነው
እነዚህን ነገሮች በማጠናከር ለትምህርት ጥራት
እየተሰራ ነው:: ፕሮፌሰሩ ፖሊሲ ስትራቴጂ
መመሪያዎች እና አፈፃፀሞችን ደረጃ ላይ አዋሉ
HABESHA KIMISE
rule እና regulation አስተካከሉ ቆራጥ ውሳኔ
ወሰኑ እሳቸው መመሪያዎችን ስራ ላይ አዋሉ
በእዚህ አስተዋጸኦ አድርገዋል ፖሊስውና
የሃገሪቱ ስትራቴጂ ላይ ነው የተመሮኮዙት
ጥሩ ሰርተዋል እናመሰግናቸዋለን:: እሳቸውንም
የሚቃወሙትንም አሉ ግን እያስተካከልን ነው
በመንገር ያለፈው ስትራቴጂ ልጆቻቸውን
እንደጓዳባቸው እየነገርን
አርብ ጥር 3 ቀን 2016 አስኳላ 3
የ9ኛእና10ኛ ክፍል አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በሮቤ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት 2016ዓ/ት
በሙሉቀን አወል ገልፀዋል ።ይህ ሥርዓተ ትምህርት
ሀገር በቀል እውቀትን፣ ግብረ
የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል አዲሱ ሥርዓተ ገብነትን ፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂን
ትምህርት በሮቤ ሁለተኛ ደረጃ የተላበሰ እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ
ትምህርት ቤት 2016 ዓ/ት ተጀመረ መሆኑን ገልፀዋል ።
ስሉ ትምህርት ጽህፈት ቤት ሀላፊ በመሆኑም በዚህ የሙከራ
ወ/ሮ በላይነሸ አሳወቁ ተግበራ ወቅት ከመምህራንና
ከቀደመው የዘንድሮው የ9ኛ እና 10ኛ ከባለድርሻ አካላት በርካታ
ክፍል አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ምን ግብዓቶች እንደሚሰበሰቡ ጠቅሰው
ለየት ያደርገዋል ? ወላጆችና ሌሎችም አስተያየት
በ10ኛ ክፍል በድምሩ 12 የተለያዩ እንዲሰጡበት በድረ ገፅ ይለቀቃል
የትምህርት ዓይነቶች አሉ። ተብላል።በሙከራ ትግበራው
ለእያንዳንዱ የትምህርት ዓይነት የተለየ ወቅት የሚመጡ አስተያየቶች
የመማሪያ መጽሃፍትን ሰጥቷል። የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል አዲሱ ወ/ሮ በላይነሽ የስርዓተ ትምህርት ተካተው በ2016 ወደ ሙሉ
ስለዚህ ተማሪዎች በእነዚህ የመማሪያ ሥርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ ዝግጅት በርካታ ደረጃዎችን አልፎ ትግበራ ገብተዋል ስሉ ተገልጿል ።
መጽሃፍት እገዛየምክንያታቸውን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሙከራ ተግባር ላይ ነው።
ርዕሰ ጉዳይ በመስመር ላይ ማጥናት ላይ በ2016ዓመት እንደጀመሩ በሮቤ በስርዓተ ትምህርት ዝግጅቱ ላይ
ይችላሉ። አንድ ተማሪ በ10ኛ ክፍል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ዳይሬክቴር የተመረጡ የመማር ማስተማር
መገባደጃ ላይ ብሔራዊ ፈተና ካለፈ አስታውቋል:: የልህቀት ማዕከላት ዩኒቨርሲቲዎች
በሁለተኛ ደረጃ (11ኛ እና 12ኛ ክፍል) አዲሱ የስርዓተ ትምህርት ዝግጅት እና ካምብሪጅ ዩኒቨርስቲ በአማካሪነት
ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ያድጋል። እንዴት ነው? እንደተሳተፉበት ሥራ አስፈፃሚው
አርብ ጥር 3 ቀን 2016 አስኳላ 4
አርብ ጥር 3 ቀን 2016 የአንዱ ዋጋ 20ብር
አዲሱ
መፃህፍ
ሰላም አደራጀው
ብለዋል።ይህ ማለት ያአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች እና ከምርቃት ቡሃላ ሲኦሲ እንድንወስድ የትምርት ፖሊሲው እራሱ ችግር
የሚወስዱት የተለያየ ማተራሉችን እየተጠቀሞ የተለያዩ ሲሉ ሀሳባቸውን አጋርተውናል አለበት ተማሪ ያማከለ አይደለም
ኤክስመርቶችን እያዩ ነው የመዳ ወላቡ ተማሪዎችን ግን ከተማሪ አቅም በላይ ነውእንመስተር
ብቁ የሁነ ማተራል የተሰጠን አይደለም ብለዋል።ሲኦሲ መፃህፍ ን ብናይ በጣም ከመብዛቱ
የተነሳ አስተማሪው መጨረስ
አይችልም ውጤት ላይም ችግር
አላቸው።
አርብ ጥር 3 ቀን 2016 አስኳላ 8
ሴቶችና ትምህርት
በባሌ ሮቤ ከተማ የሚገኘው የሴቶች የትምህርት ተደራሽነት ዋቆ ጉቱ ትምህርት ቤት
እድገት በለጠ
በባሌ ሮቤ ከተማ ብዙ የመንግስት እድገት:- ሴቶችን ማስተማር
እና የግል ትምህርት ቤቶች
ይገኛሉ ከእነዚህም ትምህርት
ቤቶች ትምህርት በጥሩ ሁኔታ
እየሰጡ ከሚገኙ ትምህርት
ቤቶች አንዱ የዋቆ ጉቱ ሁለተኛ
ትምህርት ቤቶ ነው። ይሄም
ትምህርት ቤት ተማሪዎችን የነገ
የሀገር ተረካቢ እና ባለእውቀት
ለማድረግ እየሰራ የሚገኝ በብዙ
መልኩ የሚደነቅ እና የሚበረታታ
ነው። ወላጆችም ልባቸውን
የሚያሳርፋበት ትምህርት ቤት
ሆኖ አጊንተነዋል በቁሳቁስም ሆነ
በትምህርት አሰጣጣቸው በመፅሀፍ
ተደራሽነት ቲቶሪያል ክላስ
በማዘጋጀት ጥሩ ውጤት ላላቸው
ሽልማት በማዘጋጀት የላይብረሪ
አገልግሎት ለአስራ ሁለት
ሰዓታት በመስጠት ለትምህርት ር/መምህር ደሳለኝ
ጥራት ተግቶ በመስራት ለይ ር/መምህር ደሳለኝ :- ትምህርት ጠቀሜታው ምንድንነው?
ይገኛል።በዚህ ትምህርት ቤት ቤቱ በ2012 ነው የመማር ልምድ እንዲወስዱ ደስ የሚል ር/መምህር ደሳለኝ:- ሴት ልጅን
ሴቶች ተማሪዎች በቁጥር እና ማስተማር ሂደቱን የጀመረው ተሞክሮ እንሰጣለን። ማስተማር ድህነትን መቅነስ
በጉብዝና በብዛት ይገኛሉ። ሴት ከመጀመሪያ ስናይ እዚህ ትምህርት እድገት:- ትምህርት ቤታችሁ ላይ ነው። የተወሰነው ተምሮ
ልጅ ተምራ ትልቅ ቦታ የመድረስ ቤት የሴቶች ሬሾ ይበልጣል ሴት ልጅን ማስተማር ህብረተሰብን ግማሹ ካልተማረ ምንም ለውጥ
ጥንካሬ አላት ሴት በመማሯ ለተከታታይ ሶስት ዓመትም የእነሱ ማስተማር ነው የሚለውን ተሞክሮ አይመጣም ወንዱም ሴቱም
ሀገርን ትገነባለች ህብረተሰብን ቁጥር ይበልጣል አካዳሚካልም እንዴት እያስፋፋቹት ነው? የትምህርት እድል ካገኘና ጠንክሮ
ትቀርፃለች ቤተሰብን ታሳርፋለች ስናይ ሴቶች በጣም ጎበዞች ር/መምህር ደሳለኝ:- በመጀመሪያ ከተማረ ነው ሀገር ሚለወጠው።
የአእምሮም የልብም እፎይታ ናቸው በአጠቃላይ ስናይ ሴቶች ሴት ልጅ ብዙ ሃላፊነት በብዙ ቦታ ስለዚህ ሴቶች ጉል ድርሻ አላቸው።
ታገኝበታለች።በብልሃት እና በጥበብ ናቸው ጥሩ ውጤት እያስመዘገቡ አለባት በሁሉም ነገር ተሳታፊም የሴቶች መማር ለሀገርም ለአለምም
ጉልህ ሚና ትጫወታለች የሚለው ያሉት በባህሪም በጣም ደስ ነች ከምንም በላይ ሴት ልጅ ይጠቅማል። ምሳሌ የሚሆኑንም
ነገር የገባቸው ሆነዋል።ሴት ልጅ ይላሉእነዚህም ሴቶች ወደፊት ከተማረች ህብረተሰብን መለወጥ ብዙ ሴቶች አሉ በሚዲያ
አትማር እቤት ትቀመጥ ተምራ ተስፋ የሚጣልባቸው ናቸው ትችላለች። ለወንዶችም ምሳሌ የምናያቸው በአለም ደረጃም
ምንም አትፈጥርም የሚባለውን እንዳጠቃላይ ሴቶች ጎበዞች ናቸው ትሆናለች እዚህ ጊቢ ፎቶዋቸው ስማቸው የሚጠራ ስለዚህ ይሄ
የሰውን አባባል ወሬ እንጂ ተግባር እዚህ ትምህርት ቤት ለይ ከተለጠፉ ጎበዞች ሴቶች ይበዛሉ። ሁሉ በመማራቸው ነው።
እንዳልሆነ ለማሳየት በንቃት እድገት:- ትምህርት ቤቱ ለሴቶች ሌሎች ትምህርት ቤቶችም ከዚህ እድገት:- ኢትዮጵያ ላይ ብዙ
እየሰሩ ይገኛሉ።ታዲያ በዚህ የሚሰጠው የተለየ ቦታ ወይም ልምድ ይወስዳሉ አብዛኛው ሰው ጊዜተለምዶ ያለ ነገር አለ ሴት
ትምህርት ቤት የሴቶች ሀይል እንክብካቤ ምንድነው? እዚህ ሲገባም ያደንቃል በጣምም ልጃገረድ ስትሆን ወይም ለአቅመ
ሀያል ሆኖ ተገኝቷል።በሴቶች ር/መምህር ደሳለኝ:- በዚህ ይደሰታሉ። more ደሞ እናነባለን ሄዋን ስደርስ ወደ ትዳር ምገባበት
ትምህርት አሰጣጥ ላይስ ትምህርት ትምህርት ቤት ለሴቶች እንሰራለን የሚል ተነሳሽነትም አጋጣሚ ሰፊ ነው። ትምህርትን
ቤቱ ምን እየሰራ ይገኛል?ሴት እናደርግላቸዋለን። አንደኛ ዐላማ ፈጥረዋል ሴት ልጅን ማስተማር አይፈልጉትም ይሄ ደሞ ልክ
ተማሪዎችን ትልቅ ቦታ ለማድረስ እንዲኖራቸው እየመከርናቸው ሃገርን ማስተማር ነው። ሴት ልጅ አይደለም። እንደዚህ እንዳይሆን
ምን አይነት እርምጃ እየተራመደ ነው። ሌላው የሴቶች ክለብን ተምራ የት ትደርሳለች የሚለውን ምን መሰራት አለበት? እዚህ
ይገኛል ለእነዚህ ሴቶች ምን በማቋቋም ሴቶች ላይ እንዲሰራ ሃሳብ ውሸት አድርገውታል። ትምህርት ቤት ያሉ ሴቶችስ በዚህ
አይነት ድጋፍ እየሰጠ ይገኛል አድርገናል በምክርና በተለያዩ ህብረተሰቡን ለማስተማርም ጉዳይ እንዴት ናቸው?
የትምህርት ቤቱን ር/መምህር ድጋፎች ይሰራል። በተገኘው ሴቶችን ይዘን ሰብሰብ እናደርጋለን። ር/መምህር ደሳለኝ:- እኛ
በዚህ ዙሪያ አነጋግረን ነበር አጋጣሚ ስለምንመክራቸው በጣምም እናነሳሳቸዋለን ከምንም የሚጠበቅብንን እናደርጋለን
የሰጡን ምላሽ በፉክክር ካላቸው ውጤት በላይ ከመልካም ቤተሰብ የወጣ ስንመክራቸው ገና ልጆች ናችሁ
እድገት :- በቅድሚያ ለቃለመጠይቁ ላለመውረድ እየሰሩ ነው። ደሞ ልጅ መልካም ነው ሚሆነው ብዙ ነገር ይጠበቅባቹኋል
ፍቃደኛ ስለሆኑ ከልቤ እናበረታታለን ሽልማት እንሰጣለን ስናይም ከጀርባ ጥሩ ቤተሰብ አለ። ዛሬ ጠንክራችሁ ከተማራችሁ
አመሰግናለሁ ር/መምህር ደሳለኝ :- ሰልፍ ላይም ወንዶቹን ከእነሱ ሴቶቹም አመጣጣቸው የትምህርት ነው ነገ ላይ ትዳር ላይ ጥሩ
እኔም አመሰግናለሁ ተማሩ ብዙ ጊዜስራ የሚዛባቸው ፍቅር አለባቸው በህብረተሰብም ህይወት ምትኖሩት ስለዚህ ለነገ
እድገት :- እዚህ ትምህርት ቤት እነሱ ናቸው ግን ደሞ በደንብ ዘንድ ፍቅር አላቸው። ለሰው ክብር መልካም ህይወታችሁ ስትሉ
ሴቶች እና ትምህርት በምን መልኩ አንብበው ጥሩ ውጤት እየሰሩ አላቸው እናም ደሞ ሴት ልጅ ዛሬያችሁን አታበላሹ ለህይወት
እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ? ነው። በማለት ወንዶቹንም ከእነሱ ትችላለች ምንም ማድረግ ትችላለች ማማር መሰርቱ ዛሬ ነው።
አርብ ጥር 3 ቀን 2016 አስኳላ 9
ከሁሉም ነገር እራሳችሁን ጠብቁ አለ። እንደ ትምህርት ቤቱም አንዳንዴ
እንላቸዋለን ዛሬ ላይ የምታዮቸው ሞዴስ እየገዛን እንሰጣቸዋለን።
ጥሩ ሴቶች ጠንክረው የተማሩ ሴቶችም በግልፅ መጥተው ይጠይቁናል
ናቸቸ ብለን ስለምንመክራቸው አሁን እኛም ያለውን ነገር ስለምናውቅ የ12ኛ ክፍል ውጤቴ ትዝ አለኝ!
ላይ መማር እንጂ ትዳር ሚያስብ ተፈጥሮም ስለሆነ። ከዚህ በሚያልፍ
የለም። እነሱም ዩኒቨርስቲ ደርሰን ባለሞተር ባለባጃጅ ለከፋም በክትትል
ሃገራችንን ቤተሰባችንን እንለውጣለን ክፍለ እና በጥበቃ እናስጠብቃቸዋለን ሙሉቀን አወል
የሚል ሸክም ነው ያለባቸው። ሞራላቸውን እንጠብቃለን። እዚህ
እስካሁንም በዚህ ትምህርት ቤት ጊቢም የተለየ እንክብካቤ ስላለም እዚህ የዛሬ ስንት አመት እኔም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ነበርኩኝ፡፡ አሁን ብዙዎቻችሁ
ትምህርቱን አቋርጦ ትዳር ውስጥ መሆን ያስደስታቸዋል ደስተኛም እንደሆነባችሁ የያን ጊዜ ውጤቴ በፍጹም ያልጠበኩት ነበር፡፡ ያገኘሁት
የገባ የለም። ጥሩ ልጆች አላማ ሆነው ነው ትምህርታቸውን ሚማሩት ውጤቴ ይቅርባችሁ፣ አይገለጽ
ያላቸው ናቸው። ቤተሰቦቻቸውም ትምህርት ቤቱም ቤታቸው ነው።
ሌክቸሮች የተማሩ ሰዎች በመሆናቸው በዚያ ጊዜ መጥቶብኝ የነበረውን ስሜት እስካሁን አስታውሰዋለሁ፡፡
ከእነሱ የወሰዱትም ልምድ አለ። እድገት:-በአሁን አመትስ የሴቶች
ደሞ አስፈቅደውም እንኳን ቢወጡ ቁጥር ምን ያህል ነው? 12ኛ • ከትምህርት አንጻር አቅጄው የነበረኝ ህልሜ ሁሉ ጨልሞብኝ ነበር፡፡
ቤተሰብን ደውለን እንጠይቃለን ተገቢ ክፍልንም ጨምሮ የጉብዝናውንም
ክትትል እናደርጋለን። ችግር ሲኖር ቁጥር? • ለትምህርት ትኩረት የሰጠውም ሆነ ያልሰጠውም ሰው አንድ አይነት
የምንጠረጥረው ነገር ካለ informa- ር/መምህር ደሳለኝ:- አሁን ላይ እንደሆነና የመማር ትጋት ትርጉም እንደሌለው እንዳስብ ሆኜ ነበር፡፡
tion ለቤተሰብ እንሰጣለን uniform ለምሳሌ 12ኛ ክፍልን ብንመለከት
ለብሰው አልባሌ ቦታ ከቆሙም ወንዶች 88 ናቸው። ሴቶች 121 • ከእኔ ብዙ ይጠብቁ የነበሩት የወላጆቼና የቤተሰቦቼ ነገር አስጨንቆኝ ነበር፡፡
ተከታትለን እንሄዳለን። እርምጃ ናቸው። በእያንዳንዱ ክፍል ቁጥራቸው
እንወስዳለን ምክንያቱም አንዴ በተበላሸ ብዙ ነው። አንድ አለች 12ኛ ክፍል • ሕይወቴን እንዴት እንደምቀጥልና ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ግብት
ለማስተካከል ስለሚከብደን እነዚህ ተማሪ እንግሊዝኛ ብቻ ነው። 96 ብሎኝ ነበር፡፡
ልጆች እንዳያመልጡን ህይወታቸው ያመጣችው ሁሉንም መቶ መቶ
እንዳይበላሽ እንሰራለን እንደገናም ያመጣች ብዙ ተማሪዎች እንዴት • ስለውጤቴ የሚጠይቁኝ ሰዎች ሁኔታ አሸማቆኝ ነበር፡፡
ህዝብ እየተረባረበ ነው። በአዲስነቱ ብለው ትምህርት ቤቱን ተቀላቅለው
ጥሩ ስራ ሰርቶ እንዲታወቅ እየሰራን ግን ማንም ሊደርስባት አልቻለም። • በአጭሩ ዞሮብኝ ነበር!!!
ነው። የህዝቡም feedback ጥሩ ነው። ልጅቱ ከትምህርት በላይ በባህሪ
እድገት:- ሴት ልጅ መማር ያለባት ጎበዝሰውን ምትወድ ምታከብር ነች። ሆኖም፣ የያን ጊዜው ውጤቴ የዛሬውን ሕይወቴን አልወሰነውም፡፡ የዛሬውን
ስኬታማ ለመሆን ወይስ ነገ ላይ እናም እሷን ሁሉም ሰው በጉጉት ሕይወቴን የወሰነው ለነበረኝ ውጤት የሰጠሁት ምላሽ ነው፡፡
የባሏን እጅ እንዳትጠብቅ ነው? እየጠበቃት ነው። ሴቶቹ በቁጥርም
ር/መምህር ደሳለኝ:- ሴት መማር በውጤትም እየመሩ ነው። የፈተና ውጤት ላልመጣላችሁ . . .
ያለባት ስኬታማ ለመሆን ነው። እድገት:- እዚህ ትምህርት ቤት
ባሎቻቸውን የሚረዱኳአሉ ብዙ ተምረው ትልቅ ቦታ የደረሱ ሴቶች 1. ሁኔታው ስሜታችሁን መንካቱ ጤናማ ሂደት እንደሆነ አስታውሱ
ምናውቃቸው ጥሩ ገቢ ያላቸው አሉ ወይ? ለምሳሌ?
ከቤተሰብ እንኳን አልፈው ር/መምህር ደሳለኝ:- ትምህርት ቤቱ 2. የእናንተን የወደፊት ሕይወት የሚወስነው ራእያችሁን ማወቃችሁና ያንን
ባሎቻቸውን የሚረዱ ብዙ ናቸው። አዲስ ነው 2014 ዓ.ም ነው ስራ መከተላችሁ እንጂ በየጊዜ የምትወድቁትና የምትነሱት ልምምድ እንዳልሆነ
አቅም የሌላቸውን ሚያስተምሩ ብዙ የጀመረው። አሁን በ 2016 ነው ሀገር እወቁ
ሴቶች አሉ ይሄ ምንድን ጠንክረው አቀፍ ፈተና ምናስፈትነው ለዛም
በመማራቸው ነው። ሰው ሌላውን ከጥቅምት ወር ጀምሮ እየተረዳዳን 3. ሰዎች ለሚሰነዝሩት ሃሳብ ብዙ ቦታ አትስጡ፡፡ ብዙዎቹ ሰዎች ለራሳቸው
ሚረዳው ቀድሞ እራሱን ስችል ነው። ዝግጅት ጀምረናል ። ግን በጣም ትልቅ እንኳን ያላወቁበት ሰዎች ናቸው፡፡
ጥገኛ እንዳይሆኑ እራሳቸው ላይ ተስፋ አለን እንደ ከተማው እዚህ
መስራት የባል እጅ እንዳይጠብቁ ጊቢ ውጤት ይጠበቃል። ረጅም ሰአት 4. ለሁኔታው የምትሰጡትን ምላሽና የሚቀጥለው እርጃችሁ ምን ሊሆን
ህጉም እንደዛነው ሚለው። ያጠናሉ specially እናስተምራቸዋለን እንደሚገባው ተረጋግታችሁ አስቡ፡፡
እድገት:- ትምህርት ቤቱ ለሴቶች እነሱም እየተዘጋጁ ነው። በጣም ወደቃችሁ እንጂ ውዳቂ አይደላችሁም!
ምን አይነት ድጋፍ ይሰጣል ትልቅ ቦታ የሚደርሱ ሴቶችም በዚህ ውጤት ባይመጣም እናንተ ግን ወደ ወደፊት ራእያችሁና መልካም
ለምሳሌ የንፅህና መጠበቂያ ሞዴስ አሉን ከሮቤ አልፈው በኢትዮጵያ ፍጻሜያችሁ ትቀጥላላችሁ! በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን
ሳሙና ከመስጠት አንፃር special የሚታውቁ ሴቶች አሉን በተማሪዎቼ ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች!
ቦታ ከመዘጋጀት ላይብረሪ በተለይ እተማመናለው። ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው
መንገድም ከምጠቀምም አንፃር ምን እድገት:- ለሰጡን ጊዜለመለሱልን ሰፊ ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው::ይህን
ይደረግላቸዋል? ማብራሪያ ከልብ እናመሰግናለን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምንችለበት መንገድ:-
ር/መምህር ደሳለኝ:- እኛ ለሴቶች ር/መምህር ደሳለኝ:- እኔም ትምህርት
የተለየ ነገር ነው ማናደርገው። የፅዳት ቤታችንን ሴቶች ላይ ምን እንደሚሰራ ከፈተና በፊት ማድረግ የሚገባን
ክፍል በተለየ አላቸው ወንዶች ወደዛ ለአብባቢያን እንዳሳውቅ እድሉን ------------------------------------------------
እንዳይሄዱም አድርገናል። በየጊዜውም ሰለሰጣችሁኝ አመሰግናለሁ:: ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም
ይፀዳላቸዋል ውሃም በተገቢ ሁኔታ ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት።
ዕውቀት ማጋራት
ዕውቀት ማጋራት
ሙልቀን አወል
በዚህ እትማችን ቀቹን ሂደቶች ጨምሮ የውቀት የሥራ አመራር ሕታትን ይዘን ቀርበናል። መልካም ንባባን ዕውቀትን ማጋራት / Knowledge Sharing
ዕውታት ሰፊ ተቋማዊ ተጽኖ (ስርፁት) እንዲኖረው በውታት ንምሃር ሊኖር ግድ ይላል። ዕውቀትን ማጋራት ነውቁት ሹገር ሂደት ውስጥ ከሚከናወኑ
ዓበይት ተግባራት አገሩ ነው።
ውፉትን : ሚራት : ከተለያዩ ምንጮች የሚ አዳዲስ መረጃዎች፣ በውል ወደ አልታውቁ ተቀባዮች ኮሚሩበት ሂደት ነው፡፡ ለምሳሌ፡- በተቋም ውስጥ
በሚፈጠር አንድ የራያ አካባቢ አማካይነት መረጃዎች የሚሰራጩበት አግባብ የዕውቀት መጋራት ሂደት ነው፡፡ ይህ፣ አዲስ ዕውቀት፣ ግንዛቤ፣ እና የመረጃ
ዳሰሳን የሚያመጣ ሂደት ነው። ዕውቀትን የሚጋራት ሂደት፣ << የመሪያ አካባቢ ን በተቋም ውስጥ መፍጠርን እና ማደራጀትን ይጠይቃል። ዕውቀትን
እና የተሻሉ ልምዶችን ለመጋራት በጣም ውጤታማው ዘዴ ዕውቀትን በሥርዓት ሚጋራት ነው። ይህንንም በሚከተሉት ዘዴዎች ማካሄድ ይቻላል።
ከክንውን በኋላ የሚደረግ ግምገማ፡- ጉዳዩ ከሚመለከታቸው : ግለሰቦች፣ ስለ ተግባሩ ፕሮጀክቱ) ክንውን፤ ምን መሻሻል እንዳለበት እና ከልምዱ ምን
ትምህርት ማግኘት እንደተቻለ፤ በመማማር የሚደረግ ነው።
የማሕ በረስ በ መስተጋበር፦ በአንድ የተወሰነ ዕውቀት፣ ወይም ብቃት ደረጃ ላይ የጋራ ፍላጎት የሚያሳዩ፣ እና ያንን ዕውቀት ለማዳበርና ለማካፈል፡ ረዘም
ላለ ጊዜ አብረው ለመሥራትና ለመማር የፈቀዱ ሰዎችን የሚያገናኝ አውታረ መረብ ነው።
ቃስ መጠይቅ፡- ከተቋሙ ከወጡ ሠራተኞች ጋር ቃለ መጠይቅ የሚደረግበት ነው። የቃለ መጠይቁ ዓላማ፣ ሠራተኞቹ ለምን እንደሚወጡ፣ ስለ ሥራቸው
ምን እንደወደዱ፣ ወይም ምን እንዳልወደዱ፣ ስለ ተቋሙ ምን እንደሚሰማቸው፣ የተቋሙን ጥንካሬ፣ ድክመት እና ሌሎችንም " በመጠየቅ ያላቸውን
ዕውቀት ለመጋራት ነው፡፡
የተሳሱ ስምዶችን መስኮት እና መጋራት:- ምርጥ ልምድን መጋራት፣ በቀላሉ አንድ የተወሰነ ዓላማን ለማሳካት በጣም ውጤታማውን መንገድ የሚወክል
የዕውቀት መጋራት ሂደት ወይም ዘዴ ነው።
የዕውቀት ማዕከላትን ማደራጀት፡- የዕውቀት “ማዕከልን ማደራጀት፣ ዕውቀትን እና መረጃን የመሰብሰብ፣ የማደራጀት፣ እና የማሰራጨት ሥራ በትኩረት
የሚሰራበት አንዱ የማጋራት ዘዴ ነው።
ማኅበራዊ አውታረ-መረብን መክፈት፡- አንድ ተቋም የራሱን አውታረ-መረብ በመዘርጋት፣ ተቋሙ ያከማቸውን ዕውቀት ለሰዎች በሰፊው የሚያሰራጭበትና
ለተሰራጨው ዕውቀት ግብረ-መልሶችን በማሰባሰብ፣ አራሱን የሚሻሻልበት ሂደት ነው።
fer.
2 ዕውቀትን ማስተሳስር / Knowledge Trans
ቀደም ሲል እንደተጠቀሰው፣ የዕውቀት ሽግግር ከሚካሄድባቸው መንገዶች አንዱ ነው፡፡ ዕውቀት ማስተላለፍ፣ ከዕውቀት ማጋራት በተለየ፣ ዕውቀትን
ከላኪው ወደሚታወቅ ተቀባይ መላክ ላይ ያተኮረና የታሰበ የዕውቀት ግንኙነት ማድረግን ያካትታል። በአጠቃላይ ለአንድ ተቋም፣ ዕውቀት ያለው መሆኑ
ብቻ በቂ አይደለም፡፡ የዕውቀት ሽግግርን ተግባራዊ ለማድረግ፣ በግለሰቦች መካከል የመማማር ሂደትን ማመቻቸት እና የዕውቀት ፍሰትን ማረጋገጥም
አለበት፡፡ 7. ዕውቀትን መጠቀም / Knowledge Utilization/ ከላይ በተጠቀሱት ሂደቶች አማካይነት፣ በአንድ ተቋም ውስጥ የተከማቸ ዕውቀትን፣ ወቅቱ
በሚፈልገው ሁኔታና ደረጃ ፈጠራዎችን በመጠቀም፣ እንዲሁም አዳዲስ ዕውቀቶችን ለመገንባት መሠረት ሊሆን በሚችልበት መልኩ፣ ሥራ ላይ የማዋል
ሂደት ነው። የዕውቀት ሥራ አመራርን - በተቋም የማቋቋም ዋናው ጠቀሜታም ይሄው ነው፡፡ ዕውቀትን መልሶ በመጠቀም፣ በሥራ ላይ የሚያስፈልጉ
ውሳኔዎችን ማስተላለፍ፣ ውጤታማነትን አፈጻጸምን ማሻሻል፣ እንዲሁም በየዓመቱ ለስልጠና ከሚውጣ ከፍተኛ ወጪ ተቋምን ማዳን
ይቻላል።
የዕውቀት ሥራ አመራር ስስተቶ
ስትራቴጂ፣ አንድን ዕቅድ ተግባራዊ አድርጎ ውጤት ለማምጣት፣ ለረጅም ጊዜ የምንጠቀምበት ስልት (ዘዴ) ነው። በውቀት ሥራ አመራር ተግባርን
ውጤታማ ለማድረግም ስትራቴጂ አስፈላጊ ነው። አብዛኞቹ ተቋማት፣ ለዚሁ ተግባር
የዕውቀት ስራ አመራር ዑደት
ጥቅም ላይ የሚያውሏቸው የዕውቀት ሥራ አመራር ስልቶች፣ ኮዲፌኬሽን (codification/ እና ግላዊነትን ማላበስ /person- alization / የተሰኙት ናቸው ::
ሀ. ኮዲፌኬሽን /Codication/፡- በዋናነት የተፈጠረ እና የተከማቸ ዕውቀትን በቀላሉ ለማሰራጨት እና እንደገና ለመጠቀም በሚያስችል መልኩ ዳታን
በኤሌክትሮኒክስ መዝግቦ የማስቀመጥ ሂደት ነው። የዕውቀት እሴትን ለመፍጠር ወይም ለማግኘት፣ ዕውቀትን ለአንድ ጊዜ በመግዛት እንደገና ለብዙ ጊዜ
መጠቀምን ያመለክታል። ኮዲፊኬሽን /codifica tion በውስጡ የተለያዩ ንዑሳን ስልቶችን ይዟል፤ እነሱም፡-
• ሥርዓት /Systems/፡- የዕውቀት ማከማቻዎችን በመፍጠር፣ ዳግመኛ ጥቅም ላይ እንዲውል በሚችልበት ሁኔታና በተለያየ ይዘት በማስቀመጥ፣ ሰዎች
እንዲገለገሉበት ማድረጊያ ዘዴ ነው።
• ሂደት/Process/፡-ከዚህበፊትየተጠቀምንባቸውን ዕውቀቶች እንደገና የማሻሻል፣ በተደጋጋሚ የማዳበር፣ አዳዲስ ዕውቀቶችን የመጨመር፣ እና መልሶ
የመጠቀም ሂደትን በዕውቀት የተደገፈ የሚደረግበት ስልት ነው።
ንግድ /Commercial/ ፡- የዕውቀት ፈጠራ ባለቤት ግለሰቦችን እና የፈጠራ ባለቤትነትን በማስመዝገብ፣ ለአእምሯዊ ንብረት አያያዝ ተግባር ዕውቅና
የመስጠት ስልት
ነው።
ስስታዊነት /Strategic/፡- የዕውቀት ፈጠራ ችሎታን በተመለከተ ሰላማዊ የውድድር መንፈስን በማስፈን የዕውቀት ችሎታን የማሳደግ ዘዴን የያዘ አሠራር
ነው። ስ. ግላዊነትን ማሳበስ /Personaliza- tion/፡- ይህ፣ ሰዎችን በየዕውቀቱ ዘርፍ የማመቻቸት ሲስተምን በመዘርጋትና በማዘጋጀት ላይ ያተኩራል።
ተቋማት፣ እንደየባህሪያቸው የዕውቀት ሽግግርን እና መጋራትን ለማከናወን እና ግባቸውን ለማሳካት ጥቅም ላይ ከሚያውሏቸው ስልቶች አንዱ ነው።
ግላዊነትን ማላበስ፣ ተቋማት በግል አቀራረብ ላይ ያላቸውን እምነት ማጠናከር እንዲችሉ፣ በንዑሳን ክፍሎች ተቀምጧል።
• ካርቱንግራፊ፡-ሰዎችን ማገናኘት የሚችሉ የተለያዩ የኔትወርክ አውታሮችን ዘርግቶ የመጠቀም ሂደት ነው:: ለምሳሌ፡- ኢሜይል
ድርጅታዊ፡የአንድን ተቋም ሠራተኞች ማገናኘት የሚያስችሉ ሁኔታዎችን አመቻችቶ እና የቡድን መገናኛ ስልቶችን ዘርግቶ የመጠቀም ስልት ነው።
ማሕበራዊ (አካባቢያዊ)፡- ሰዎች በአካል ተገናኝተው ዕውቀትን መፍጠርና መለዋወጥ እንዲችሉ፣ ተቋማትን እንደሚስማማቸውና እንደ ሥራ ባህሪያቸው
ወይም እንደ ፍላጎታቸው በተናጠል ወይም በጥምረት ሊጠቀሙበት የሚችሉበትን ሁኔታ መፍጠር ነው።
እስከ ሳምንት መልካም ቆይታን እየተመኘን፣ በቀጣይ እትሞቻችን የዕውቀት ሥራ አመራር ሞዴሎችን የተመለከቱ ጽሑፎችን ይዘን እንደምንቀርብ ከወዲሁ
እናሳውቃለን፡፡
የጎልማሶች ትምርት
ትምርት ሚንስተር afan oromo ትምርት ልማት ዘርፍ የአጠቃላይ ትምርት ዋና አላማ ከቅድመ አንደኛ ደረጃ እስከ 12 ክፍል የጎልማሳ ትምርትና
ሰልጠናን እየወሰዱ ይገኛሉ ።ትምርት በአራት ዘርፎች የተደራጀ ሲሁን ከእነዚህም ውሰጥ አንዱ የትምርት እና ዘርፍ ነው ሲሉ ገልፀዋል።
የጎልማሱች ክህሎ ስልጠናን ማስፋፋት በጎልማሶች ክህሎት እና ሰልጠና የሴቶችን ተሳትፎ ማሳደግ የተከታታይ የርቀትና የማታ ትምርት መውሰድ
አለባቸው።የጎልማሶች መሠረታዊነት ትምርት ስርአተ-ትምርት እንዲኑር የማሻሻያ እና ክላስ ስራ እየተሰራ እንዳለ ተናግረዋል።የጎልማሶች ትምርት በ
ሀያወቹ እድሜ መጨረሻ ላይ ከሚገኘው በተለምዱ ትምርት ቤት ውስጥ የሚሳተፍ ማንኛውም አይነት የትምርት ሰልፍ ነው።
የጎልማሶች ትምርት እድሜ 15 አመትና ከዚያ በላይ የሁነው የህብረተሰብ ክፍል ከመሰረታዊ የንባብ እና የፅህፈት የስሌትና ክህሎት ስልጠና
ጀምሮ ሁኔታ የሚሠጥ የትምርት ሂደት ነው።ትምርት ከልማት መሳሪነቱ ባለፈ ማንኛውም የሰው ልጅ በዘር በቀለም በሀይማኖትና በኢኮኖሚ ደረጃ ልዬነት
ሳይደረግበት ሊገኘው የሚገባው መብት ነው።ይህንን የዜጎችን የመማር መብትለማስከበር እና ትምርት ለህብርተሰቡ የማስገኘው ማህበራዌ ና ኢኮኖሚያዊ
ጠቀሜታ እውን ለማድረግ በትምርትና ስልጠና ፖሊሲው ትምርት በተለይ መሰረታዊ ትምርት ለሁሉም ዜጎች ለማዳረስ እና ስርጭቱን ፍትሀዌ ለማድረግ
ጥረቶች ተደርገዋል።
የትምርት ስርጭት ፍትሀዌነት ከሚገለፁባቸው መስፈርቶች መካከል በከተማ ና በገጠር በወንድ ና በሴት እንዲሁም በከተማው እንዲሁም በገጠርና
በከተሞች የተመጣጠነ እድገት ና መኖር የዜጎችን በራስ የመተማመን ስሜት ከማሳደጎም በተጨማሪውም ለምናካሂደው የዲሞክራሲ ስርአት ግንባታ ፅኑ
ምህርት ነው።
ከጎልማሶች ትምሠት ስርጭት ና ማስፋፋትና ተሳትፎ ጋር በተያያዘ የሚሰጠው ትምርት ጥራቱ የጠበቀና ተገቢነት ያለውጰእንዲሁን ማድርግ ተገቢ ነው
።የጎልማሶች ትምርት ስርአተ ትምርት ተግባራዊ እንቅስቃሴ ስራ ወዳጅነት አርቆ አስተዋይነት ና ዴሞክራሲያዊ ባህልን እንዳዳብር ከማህበራዌ ኢኮነሚያዊ
እድገት አኳያ አደርጃጀት ሊቃኝ ይገባዋል።
አርብ ጥር 3 ቀን 2016 አስኳላ 13