Professional Documents
Culture Documents
12
12
12ኛክፍልተማሪዎችውጤትማሽቆልቆል
እድገት:
-ባባሌሮቤከተማ የ12ክፍልተማሪዎችውጤትእን
ዴትነ
በርአሁን
ስበምንአይነ
ትሁኔ
ታላይነ
ው?
አቶሞቱማ: -
ከ2014በፊትዩኒቨርስቲላይመሰጠትከመጀመሩበፊትanal ysi
s(የተማሪው ውጤትትን ተና)አይታወቅም
ነበርምክንያቱም የፈተናአሰጣጥ ሂደትየተበላሸነበርለኩረጃየሚዳርጋቸው ወቅትስለነ በርበዛንሰአትየጋሸበነፅብነበረ
የምናገኘው ስለዚህብዙተማሪዩኒቨርስቲይጎርፋልያልፋሉግንውጤታማ አይሆኑም ያልተለየተማሪይሆናልዩኒቨርስቲ
ውስጥ ሚኖረው ከዛግንከ2014ወዲህበጣም ተጣርቶነ ው ሚያልፉትባከኝanalysi
sእንደእኛከተማም ከዛበፊት
የጋሸበነጥብነ በረንየፈተናአሰጣጡ ልክአነበረም በአጭ ሩኩረጃአለማለትነ ው ኩረጃው ደሞ ከእኛአቅም በላይነበር
ምክንያቱም soci
almedi
aላይበmessageበተለያዩነገሮችመልስይለቀቃልስልክእን ዳይዙ በፖሊስእናስፈትሻለን
ነገርግንተማሪው ደብቆይገባልበዛንሰአትmedi aከመዝጋትውጪ መን ግስትም የችግሩመን ስኤየፈተናአውጪ ውን
ማንነትሊደርስበትአልቻለም ሚዲያመዘጋቱደሞ ሃገሪቷላይትልቅችግርሲያደርስነ በርለዛሚዲያውንመዝጋትአቆመ
ፈተናውንበብዙቁጥጥርየፌደራልፖሊስጭ ኖአምጥቶያደርሳልወረዳዎች ጋርሲገባግንር/ መምህሩብቻውንበጋሪ
ይዞትይሄዳልችግሩምንእን ደሆነመንግስትም ስላላወቀየተሻለየሚለውንሃሳብይዞመጣ ለተማሪው በአን ድአቅጣጫ
ፈተናመስጠት
እድገት:
-ይሄአሰራርተማሪው ለመጀመሪያጊዜዩኒቨርሲቲመግባቱከቤተሰብመለየቱብዙበገሮችሲጓደልባቸው ጭ ን
ቀት
ውስጥ አይከተውም ለውጤትማሽቆልቆልስአይዳርገውም?
እድገት:
-ተማሪዎችበዚህልክውጤታቸው እን
ዲወርድያደረገው ምን
ድን?
አቶሞቱማ:
-ብዙብዙነ
ገሮች አሉአን
ደኛየተማሪዎች የዝግጅትጉድለትየተማሪየኋላታሪክ(
backgr
oundoft
he
students)backgr
oundምን ድንከተባለአንድተማሪዎቹበደንብተምረው 12ኛክፍልአልደረሱም ሁለትተማሩዎቹበ
socialmediaተጠምደዋልተጠምደዋልስልሱሱአሸን ፏቸዋልአለም ሞባይልውስጥ ገብታለችእዛውስጥ ያለው ሱስ
ከተማሪአቅም በላይሆኗልባህልናእምነ ቱንተጠቅሞ ካልተከላከለበስተቀርወላጅም አስተማሪም ስለማይከለክላቸው
በዚህ ተይዘዋል ልጆቹ ሌላው በመማር ማስተማር ሂደት ላይ በጥራት ተምረው ያልደረሱ ልጆች ናቸው ምክን ያቱ
መገለጫ ው cov id19እንደገናየሃገራችንየፖለቲካሁኔ
ታአለመረጋጋቱብዙትምህርትቤቶችሲዘጉብንነ በርዩኒቨርስቲም
ሲዘጋነ በርየፖሊሲጉዳይኢህአዴግያወጣው የትምህርትፖሊሲጉዳይየ1993ማለትነ ው
እድገት:
-ከ2014እና2015በኋላያሉትአሁንላይሚፈተኑትስበምንአይነ
ትዝግጅትላይናቸው?
?
እድገት:
-ፕሮፌሰርብርሃኑነ
ጋያመጡትንይሄንአዲሱንስትራቴጂ እርሶበምንመልኩያዩታል?
እድገት:
-ይሄስትራቴጂ ተማሪዎችእራሳቸው ላይምንያህልእን
ዲሰሩአድርጓልብለው ያስባሉ?
በሮቤ ከየማ የሚገኙትስ
እራሳቸው ላይምንያህልእየሰሩነ
ው?
አቶሞቱማ: -
ገናእየሰራንአይደለም ጅምርላይ ነ ው ያለነውነገርግንያወያየናቸው ተማሪዎች በጣም ነ ው ሚሰማቸው
ሁሉም እንዲሰማቸው አድርገንእን ነግራቸዋለንአንዳንዱ ቤተሰብ ነ ውርያበላሸንሞባይል ገዝቶልንይላል ያውሸትም
ይሆናልግዙብለው አስጨ ን ቀው ነ
ው ሚያስገዙትሌላው የእኛም ችግርአለsof tcopyመፅሐፍስለሌላቸው በsoft
እንዲጠቀሙ አደረግንየማን በብ የመፃፍየሂሳብ ስሌት2014ነ ው የጀምረው እንደው በእኛጊዜእንዲ ቢጀምሩልንኖሮ
ብዬእፀፀታለው
ደሞ ከእንደዚህ አይነትነ ገርእንዲለዩእያደረግንነ ው ከስልክሱስከሌላም ነ ገርበትምህርትቤትአጥርስርምን ም
እንዳይሸጥ እያደረግንነው ከረንቡላእያስቀረንነው የተማሪንም የአስተማሪንም ችግርእየገመገምንነው::አንብቡእንላለን
ካላነበባችሁ ምን ም አታደርጉም አንዴ ትምህርትንካሸነፋችሁ አሸነፋችሁ ከተሸነፋችሁ ተሸነ
ፋችሁ ነ
ው ምቀሩትብለን
እራሳቸውንእን ዲያዩእያደረግንጥሩዝግጅትላይይገኛሉ: :.
እድገት:
-የዚህውጤ ትማሽቆልቆልየተማሪው ችግርነ
ው ወይስየመማርማስተማሩነ
ው??
አቶሞቱማ :ሁለቱም ነ
ው ሁሉም ባለድርሻአካላትየእራሱንሃላፊነ
ትአልወሰደም ወላጅም ተማሪውም መምህራኑም
በትምህርትቢሮእናአመራሩዘንድለትምህርትትኩረትአለመስጠትትምህርትቢሮላይየስራስልጠናአለመስጠትናይሄ
መምህራኑንይጓዳልመምህራንከተማረው በላይም የስራላይስልጠናም ያስፈልገዋልየመፍትሄአቅጣጫ ው ይሄነ
ው::
እድገት:
-ተማሪው በዚህ ውጤትማሽቆልቆልምክን ያትከትምህርትአለም እየጠፋነውጥ ይሄጉዳይበሃገሪቷላይምን
አይነትችግርያመጣል? ?የሃገሪቱመን
ግስትናየትምህርትሚንስቴርምንመስራትአለበት??
እድገት:
-በዚንያህልቁጥርተማሪው ከትምህርትመራቃቸው መውደቃቸው ለመጪ ው ትውልድምንአይነ
ትአመለካከት
ይዞይመጣል??
አቶ ሞቱማ:-የማያነ
ቡ ተስፋ ይቆርጣሉ አን
ዳንዶች ደሞ ወደጥናት ገብተዋል ጥሩ ነ
ገርእን
ዲመለስ እየዳከርንነ
ው
እየታገልንነ
ው::
እድገት:
-ሃገሪቷእን
ዳትመሰቃቀልተስፋሚቆርጥ ትውልድስራአጥ ወጣትእን
ዳይበዛምን
ድንመፍትሄው?
አቶሞቱማ:
-አን
ደኛው ወደትምህርትጥራትመምጣትነ
ው ተማሪው ዩኒቨርስቲእን
ዲገባየስራእድልመፍጠር
እድገት:
-ለሰጡንማብራሪያምላሽከልብነ
ው ምናመሰግነ
ው
አቶሞቱማ:
-እኔ
ም አመሰግናለሁ