You are on page 1of 1

በስድስት ወራት በከተማ ግብርና ኮንስትራክሽን ንግድና አገልግሎት ቡድን የተከናወኑ

ተግባራት
 ቁጠባ የ 6 ወር ዕቅድ፤- በብር 5979762 በኢንተርፕራይዝ 27

ክንዉን ፤-በብር 442874.5 በኢንተርፕራዝ 14

 ብድር ማመቻቸት የ 6 ወር ዕቅድ፤- በብር 3313790 በኢንተርፕራይዝ 17


ክንዉን፤- በብር 3016250 በኢንተርፕራይዝ 7

 ብድር ማስመለስ የ 6 ወር ዕቅድ፤- በብር 251500 በኢንተርፕራይዝ 3

ክንዉን፤- በብር 278981.77 በኢንተርፕራይዝ 3

ሁለተኛ ሩብ አመት በከተማ ግብርና ኮንስትራክሽን ንግድና አገልግሎት ቡድን የተከናወኑ


ተግባራት
 ቁጠባ ሁለተኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ፤- በብር 4650926 በኢንተርፕራይዝ 21

ክንዉን በብር 341950.6 በኢንተርፕራዝ 11

 ብድር ማመቻቸት ሁለተኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ፤- በብር 2534071 በኢንተርፕራይዝ 13

ክንዉን በብር 2331250 በኢንተርፕራይዝ 6

 ብድር ማስመለስ ሁለተኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ፤- በብር 175350 በኢንተርፕራይዝ 3

ክንዉን በብር 79101 በኢንተርፕራይዝ 3

በተጨማሪም የድጋፍ ፍላጎት ልየታን በተመለከተ ብድር የሚፈልጉ 25 ኢንተርፕራይዞች ተለይተዋል፡፡


ከነዚህም 17 በከተማ ግብርና ዘርፍ የተደራጁ ናቸዉ የቀሩት 8 ኢንተርፕራይዞች በንግድ ዘርፍ የተደራጁ ናቸዉ፡፡
መሳሪያሊዝ የሚፈልጉ 6 ኢንተርፕራይዞች ተለይተዋል ከነዚህም 3 በከተማ ግብርና እንዲሁም የቀሩት 3
በአገልግሎት የተደራጁ ናቸዉ፡፡ ኢንዱስትሪ ኤክስቴሽን ድጋፍ የሚፈልጉ 13 ኢንተርፕራይዞች ተለይተዋል
ከነዚህም 13 በከተማ ግብርና ዘርፍ የተደራጁ ናቸዉ፡፡ ቢዝነስ ደቨሎፕምንት ሰርቪስ(BDS) የሚፈልጉ 4
ኢንተርፕራይዞችሰሰ በከተማ ግብርና ዘርፍ ተለይተዋል፡፡

You might also like