You are on page 1of 10

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ 2010

እስከ 2016 የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ድረስ የተሰበሰበ ገቢ

ከ 470 ሺህ በላይ ግበር ከፋዮች አሉ

በቢሮው ስር በሚገኙ 16 ቱም ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች


2010 ዓ/ም
ዕቅድ
40,408,009,303.55

የተሰበሰበ

33,135,381,394.68

2011 ዓ/ም

ዕቅድ
44,709,550,979.00
የተሰበሰበ

39,194,841,445.05

2012 ዓ/ም

ዕቅድ
48,671,344,518.00
የተሰበሰበ

43,848,247,767.84

2013 ዓ/ም

ዕቅድ
56,350,621,415.00
የተሰበሰበ
56,889,357,969.16

2014 ዓ/ም

ዕቅድ
68,670,216,028.00

የተሰበሰበ
70,155,439,140.29

2015 ዓ/ም

ዕቅድ
106,093,439,432.17
የተሰበሰበ

108,039,999,684.20
2016 ዓ/ም

ዕቅድ

140,291,550,064.17
እስከ
2016 ግማሽ ዓመት የተሰበሰበ

140.29 ቢሊየን ብር ለመሠብሠብ የታቅደ

ባለፉት ሰባት ወራት 89.7 ቢሊየን ብር በላይ ለመሠብሰብ አቅዶ

86.05 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበስቧል

የዕቅዱ 95.88 % መሰብሰብ ተችሏል


ምክንያቶች

ግብር ሰብሳቢው መስሪያ ቤት ከግበር ከፋዩ ጋር ያለው መቀረራረብ

በህግ የተፈቀዱ የታክስ መረቦች ወደ ታከስ ስርዓቱ መግባት

የገበር ከፋዩ ቁጥር መጨመር

የገበር ከፋዩ ታማኝነት

የተስተካከለ የኦዲት ስርዓት መኖር

የአገለግሎት አሰጣጥ መዘመነ

በቴክኖሎጂ በተደራጀ መለኩ አገልግሎት መስጠት


ግብር ከፋዩ

አድራሻውን ማሳወቅ

የሚጠበቅበትን የግብር መጠን በጊዜው ማሳወቅ

(ስለ መክፈሉ ማረጋገጡ)

አስመጭዎች በጉምሩክ መስፈርት መሰረት ራሳቸውን ማሳወቅ

ሐሰተኛ ደረሰኝ አለመጠቀም እና ሐሰተኛ ደረሰኝ በመከላከል

ኦዲት ሲደረግ ምንም ዓይነት ክፍተት ( መጠነኛ ክፍተት ቢታይም)

ትክክለኛ የስራ የባንክ ሂሳብ ቁጥር ማሳየት

You might also like