You are on page 1of 41

የኢትዮጵያ የባቡር

ዘርፍ ፍኖተ-ካርታ
ከ 2016 - 2030 ዓ.ም

ሐምሌ 2015 ዓ.ም


አዲስ አበባ
Railway Road Map Timeline 2
0
• ዋና ዋና የልማት ኮሪደሮችን ያስተሳሰረ የባቡር
5
መሰረተ ልማት (በዚህ ጊዜ በዕጥፍ የጨመረ 2 • 7360 ኪሜ
የባቡር መሰረተ ልማት ይጠበቃል)
• የግሉ ዘርፍ በተለያዩ የባቡር ዘርፍ ስራዎች • Multiple IM
• Multiple OP
0
3
0
2
ውስጥ ስምሪት
• ዘርፉ ለሀገራዊ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ • Strong OBUs
በከፍተኛ ደረጃ መጫወት ጀምሯል • Well-organized
• የተደራጁ በራስ ሀይል የሚሰሩ ቢዝነስ ዩኒቶች
• ተፎካካሪ የሎጂስቲክስ ዘርፍ
2 Regulatory body

0
• ጠንካራና ቀጣይነት ያላቸው 2
• 659 ኪሜ
የፕሮጀክትና የኮርፖሬት
ፋይናንስ ትግበራ 6
• 1 IM • ጠንካራ የመንግስትና የግሉ
• 1 OP ዘርፍ አጋርነት ስራዎች

2
0
2
0
• OBU • የራሱ የሆነ አካዳሚና የባቡር
• Financial Restructuring ዘርፉን የሰው ኃይል ፍላጎት
• Establishing Proper ያሟላ የአቅም ግንባታ ስራ • 2500 ኪሜ
Sector Governance 2 • የጨመረ የግሉ ሴክተር ተሳትፎ
• ጤናማ የፋይናንስ ሁኔታ
0 • የተደራጁ በራስ ሀይል የሚሰሩ
1 • Regulatory Body
ቢዝነስ ዩኒቶች
• ተፎካካሪ የሎጂስቲክስ ዘርፍ
• Opening the Sector
6 for the Private sector
ማውጫ

01 02 03
የባቡር ዘርፍ አመጣጥ ፣ የኢትዮጵያ ባቡር ዘርፍ
መግቢያ የዘርፉ ተዋናዮችና ስትራቴጂያዊ ትንተና
አስተዳደራዊ የለውጥ ሂደት

04 05 06
የአሠራርና የፋይናንስ ሁኔታ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ማጠቃለያ
(Business & Finance
Model)
01 መግቢያ
 መቅድም

 የፍኖተ ካርታው ዋና ዋና አላማዎች


መቅድም

• ሀገራችን ኢትዮጵያ ከ 2ኛው ሚሊኒየም ጀምሮ ተከታታይ የሆነ እድገት እያስመዘገብች የመጣች ሲሆን
• ይሄን እድገት ለማስቀጠልና የተነቃቃውን የጭነትና የመንገደኛ ትራንስፖርት ፍላጎት ለማርካት
የሚያስችክ በቂ የመንገድ መሰረተ ልማት አልነበርም
• መንግስት የየብስ ትራንስፖርት ዘርፉ የኢኮኖሚውን እድገት የሚደግፍና የተነቃቃ እንዲሆን
የሚያደርግበትን አቅጣጫ ለመወሰን ያስችል ዘንድ የቴክኖክ ቡድን አቋቁሞ ጥናት አስጠንቷል
• ይህ ቡድን በወቅቱ በትራንሶፖርትና መገናኛ ሚኒስተር በኩል ከተሰጠው ሀለፊነት በመነሳት የተለያዩ
የመረጃ ምንጮችን በመፈተሽ እንዲሁም የሌሎችን ሀገሮች ተሞክሮ በመቀመር ሪፖርት አቅርቧል
• ሪፖርቱ በቀጣይ መንግስት ትኩረት እንዲያደርግባቸው ከጠቆማቸው ሀሳቦች መካከል
• የሀገሪቱን የመንገድ መሰረተ ልማት ማስፋፋት ወሳኝ መሆኑን
• ይሁን እንጂ ሀገሪቱ ያላትን የትራንስፖርት ፍላጎት የሚያስተናግድ ኔትዎርክ ደረጃ ላይ ለመድረስ ሰፊ ኢንቨስትመት ወጭ እና ጊዜ
የሚጠይቅ እንደሆነ አመላክቷል

• ይህን ችግር ለመወጣት ባቡር አዋጭ በሆነባቸው የርቀት መጠኖችና በተመረጡ የልማት ኮሪደሮች ላይ
የፍኖተ ካርታው ዋና ዋና አላማዎች

• የባቡር ዘርፍ ለኢትዮጵያ የሚያበረክተውን ኢኮኖሚያዊ የአብዥነት ሚና ማሳደግና ማጠናከር


• በባቡር ዘርፍ አገራችን አስተማማኝ፣ተወዳዳሪና ዘላቂ የባቡር ትራንስፖርት ሽፋን እና አገልግሎት
ባለቤትና ተጠቃሚ እንድትሆን ለማስቻል፤
• የባቡር ዘርፍ ተዋናዮችን በዘርፉ ቁልፍ፣መሰረታዊና አበይት ስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ በቀጥታ
እንዲሳተፉ በማድረግ የዘርፉን የፋይናንስ፣ የአቅም፣ የቴክኖሎጂና የአሰራር እጥረቶችን ለመሙላት፤
• በራስ ኃይል የባቡር ዘርፉን ገቢ በሚያሳድጉ ተጓዳኝ የገቢ ማመንጫ ስራዎች ላይ በመሰማራት በዘርፉ
ላይ የሚስተዋለውን የብድርና የድጎማ ጫና ለመቀነስ እና ወደ ትርፋማነት ለመሸጋገር፤
• የባቡር ኢንዱስትሪን አጠቃላይ አገራዊ ፋይዳ ለመንግስት ውሳኔ ሰጭ አካላት የተሻለ ግልጽነትና የጋራ
መግባባትን በመፍጠር ፍኖተ ካርታውን አጸድቆ በየደረጃው ወደ ትግበራ ለመግባት፤
02
የባቡር ዘርፍ አመጣጥ የዘርፉ
ተዋናዮችና አስተዳደራዊ ለውጥ
 የባቡር ዘርፍ ታሪካዊ ዳራ
 የባቡር ዘርፍ ተዋናዮችና አገነባብ
 የባቡር ዘርፍ አስተዳደራዊ ለውጥ
የባቡር ዘርፍ
ታሪካዊ ዳራ
• አለማቀፋዊ የባቡር ዘርፍ ታሪካዊ አመጣጥ
 ከ ክርስቶስ ልደት በፊት 6 _ 9 ክ/ዘ ጥቅም ላይ ይውል የነበር 6 ኪ/ሜ የሚረዝም ከድንጋይ
የተሰራ ሀዲድ በጥንታዊ ግሪክ


የባቡር ዘርፍ
ታሪካዊ ዳራ
• አለማቀፋዊ የባቡር ዘርፍ ታሪካዊ አመጣጥ
• የባቡር ዘርፍ በአውሮፓ አሜሪካና በኢስያ
• የአፍሪካ የባቡር ሴክተር ታሪክ
• የኢትዮጵያ የባቡር ዘርፍ ታሪክ
የባቡር ዘርፍ
ታሪካዊ ዳራ
• አለማቀፋዊ የባቡር ዘርፍ ታሪካዊ አመጣጥ
• የባቡር ዘርፍ በአውሮፓ አሜሪካና በኢስያ
• የአፍሪካ የባቡር ሴክተር ታሪክ
• የኢትዮጵያ የባቡር ዘርፍ ታሪክ
የኢትዮጵያ የባቡር ዘርፍ ታሪክ

1964 Addis Ababa


የባቡር ዘርፍ ተዋናዮችና አገነባብ
• የባቡር ዘርፍ ባለቤቶች /key owners /አገነባብ
• የመንግስት ባለቤትነት

• የግሉ ዘርፍ ባለቤትነት


የባቡር ዘርፍ ተዋናዮች /Key
Players
• የዘርፉ ክንፎች
• IM, OP, Cont, Cons,
CB, Logistics, Manuf,
etc

Business
Function

Regulatory
Function

• Safety Reg
• Economic Reg
የቢዝነስ ክንፉ ዋነኛ ተዋናዮች •

Cont,
Cons,
• CB,
• Logistics,
• Manuf, etc
Other Key
Players

Transport
Operator

Infrastructure
Manager
የባቡር ዘርፍ አስተዳደራዊ ለውጥ
ተወዳዳሪነት
የዘርፉ አስተዳደራዊ ጽንሰ ሐሳቦችና Inter and
intra sectoral
/መሰረታዊ ጽንሰ ሐሳቦች competition

የባቡር
ዘርፍ
መዋቅራዊ
የንግድ ተቋም
ለውጥ ኢ-ማዕከላዊነት
Vertical
SOE &
Separability
Privately
& Horizontal
owned
Separability
የባቡር ዘርፍ አስተዳደራዊ ለውጥ
ተወዳዳሪነት
የዘርፉ አስተዳደራዊ ጽንሰ ሐሳቦችና Inter and
intra sectoral
/መሰረታዊ ጽንሰ ሐሳቦች competition

የንግድ ተቋም ጽንሰ-ሀሳብ


Business Organization Concept
የባቡር
ዘርፍ
 የመንግስት ባለቤትነት
መዋቅራዊ
 የግሉ ዘርፍ ባለቤትነት
የንግድ ተቋም
ለውጥ ኢ-ማዕከላዊነት
 የመንግስትና የግሉ ዘርፍ የጋራ Vertical
SOE &
Separability
Privately
ባለቤትነት owned
& Horizontal
Separability
የባቡር ዘርፍ አስተዳደራዊ ለውጥ
ተወዳዳሪነት
የዘርፉ አስተዳደራዊ ጽንሰ ሐሳቦችና Inter and
intra sectoral
/መሰረታዊ ጽንሰ ሐሳቦች competition

የተወዳዳሪነት ጽንሰ-ሀሳብ
Market Competition Concept
የባቡር
ዘርፍ
• ለሴክተሩ የገበያ ድርሻ የሚደረግ ተወዳዳሪነት
መዋቅራዊ
• በሴክተሩ የገበያ ድርሻ ውስጥ የሚደረግ የእርስ
የንግድ ተቋም
ለውጥ ኢ-ማዕከላዊነት
በስርስ ተወዳዳሪነት Vertical
SOE &
Separability
Privately
& Horizontal
owned
Separability
የባቡር ዘርፍ አስተዳደራዊ ለውጥ
የዘርፉ አስተዳደራዊ ጽንሰ ሐሳቦችና
/መሰረታዊ ጽንሰ ሐሳቦች
አሃዳዊ / በተዋረድ ተዋረዳዊ
ጎንዮሻዊ ንጥጥሎሽ
ኢ-ማእከላዊነት ጽንሰ-ሀሳብ የተሰናሰለ ንጥጥሎሽ
Separability Concept
አገልግሎት አገልግሎት
ሰጪ የንግድ ሰጪ የንግድ
 አህዳዊ / በተዋረድ የተሰናሰለ Vertically
አካል
(Operatio
አካል
(Operatio
አገልግሎት ሰጪ
n n ኩባንያ/ዎች
 ጎንዮሻዊ ንጥጥሎሽ Integrated Business
Unit)
Business
Unit)

 ተዋረዳዊ ንጥጥሎሽ
(A company የመሰረተ የመሰረተ
ልማት ልማት
responsible አስተዳዳሪ አስተዳዳሪ መሰረተ ልማት
both for IM & የንግድ አካል የንግድ አካል
OP functions)
አስተዳዳሪ
(IM (IM
Business Business ኩባንያ/ዎች
Unit) Unit)
የኢትዮጵያ የባቡር ዘርፍ
ስትራቲጂያዊ ትንተና

03
 አካባቢያዊ ትንተና (SWOT)
 አስቻይ ሁኔታዎች (ጥንካሬ+ መልካም
አጋጣሚዎች)
 ፈተናዎች (ድክመት + ስጋቶች)
 የተለዩ ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች
አስቻይ ሁኔታዎች ፈተናዎች (ድክመት + ስጋቶች)
(ጥንካሬ+ መልካም አጋጣሚዎች)
አስቻይ ሁኔታዎች
(ጥንካሬ+ መልካም አጋጣሚዎች)
 አህጉራዊ የሴክተሩ መነቃቃት
 ከባቢያዊ ጠቀሜታ (Environmental Friendliness)
 የሴክተሩ አደረጃጀት
 ፖለቲካዊ ምቹ ሁኔታ
 የተሻለ የአፈጻጸም አቅም መኖር
 ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎች መፈጠር
 የላቀ የደንበኞች ፍላጎት መኖር
 በራስ አቅም ገቢ የማመንጨት
አስቻይ ሁኔታዎች
(ጥንካሬ+ መልካም አጋጣሚዎች)
 አህጉራዊ የሴክተሩ መነቃቃት
 ከባቢያዊ ጠቀሜታ (Environmental Friendliness)
 የሴክተሩ አደረጃጀት
 ፖለቲካዊ ምቹ ሁኔታ
 የተሻለ የአፈጻጸም አቅም መኖር
 ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎች መፈጠር
 የላቀ የደንበኞች ፍላጎት መኖር
 በራስ አቅም ገቢ የማመንጨት
አስቻይ ሁኔታዎች
(ጥንካሬ+ መልካም አጋጣሚዎች)
 አህጉራዊ የሴክተሩ መነቃቃት
 ከባቢያዊ ጠቀሜታ (Environmental Friendliness)
 የሴክተሩ አደረጃጀት
 ፖለቲካዊ ምቹ ሁኔታ መፈጠር
 የተሻለ የአፈጻጸም አቅም መኖር
 ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎች መፈጠር
 የላቀ የደንበኞች ፍላጎት መኖር
 በራስ አቅም ገቢ የማመንጨት
አስቻይ ሁኔታዎች
(ጥንካሬ+ መልካም አጋጣሚዎች)
 አህጉራዊ የሴክተሩ መነቃቃት
 ከባቢያዊ ጠቀሜታ (Environmental Friendliness)
 የሴክተሩ አደረጃጀት
 ፖለቲካዊ ምቹ ሁኔታ መፈጠር
 የተሻለ የአፈጻጸም አቅም መኖር
 ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎች መፈጠር
 የላቀ የደንበኞች ፍላጎት መኖር
 በራስ አቅም ገቢ የማመንጨት
የተለዩ ስትራቴጂያዊ የትኩረት
መስኮች

1. ዘላቂ የፋይናንስ አቅም መፍጠር፣


2. የዘርፉን ገቨርናንስ ሥርዓት ማጠናከር፣
3. ጠንካራ የሃገራዊ ባቡር ዘርፍ አቅም፣
4. አስተማማኝ የባቡር ደኅንነትና ጸጥታ፣
5. ዘላቂ የመሠረተልማት ሃብት፣
6. ውጤታማ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት
የአሰራርና የፋይናንስ ሁኔታ
(Business & Finance
Model)

04
 የአሠራር ሁኔታ (Business Model)

• የዓለም አቀፍ ባቡር ዘርፍ ተሞክሮ

• ለኢትዮጵያ የባቡር ዘርፍ የሚመከረው የቢዝነስ ሞዴል


 የፋይናንስ ሞዴል (Financial Model)

• የካፒታል ኢንቨስትመንትን በተመለከተ

• የኦፕሬሽን ወጪን ገቢ ወጪ ሚዛንን በተመለከተ


የአሠራር ሁኔታ (Business Model)
ለ. በተዋረድ የተሰናሰ
የዓለም አቀፍ ባቡር ዘርፍ ተሞክሮ ጎንዮሻዊ ንጥጥል
ሐ. በተዋረድ
ሀ. በተዋረድ ውድድራዊ የመስመር
የተሰናሰለ ተጠቃሚነት (Vertically የተነጣጠለመ
Vertically integrated - Horizontally Vertically
Integrated Separated Competitive Separated
Access )

የባቡር
ኦፐሬሽንና
ጥገና
የባቡር
ኢንቨስትመንት

የመሰረተ-
ልማት
ኦፐሬሽንና
የመሰረተ-
ጥገና
ልማት
ኢንቨስትመንት
የመሰረተ-
ልማት
ባለቤትነት
የመንግስታዊ የግል / የሁለት መንግስታት የጋራ የግል ሴክተር
ሴክተር ንብረት (አክሲዮን/ሽርክና/የግል)
ለኢትዮጵያ የባቡር ዘርፍ የሚመከረው የቢዝነስ
ሞዴል
በተዋረድ የተሰናሰለ ጎንዮሻዊ ንጥጥል
ውድድራዊ የመስመር ተጠቃሚነት
(Vertically Integrated - Horizontally
Separated Competitive Access

የባቡር ኦፐሬሽንና
ጥገና

የባቡር
ኢንቨስትመንት

የመሰረተ-ልማት
ኦፐሬሽንና ጥገና
የመንግስታዊ ሴክተር
የመሰረተ-ልማት
ኢንቨስትመንት የግል / የሁለት መንግስታት የጋራ ንብረት

የመሰረተ-ልማት
የግል ሴክተር (አክሲዮን/ሽርክና/የግል)
ባለቤትነት
ቀጣይ የሴክተሩ አደረጃጀት

MoTL PEHAA

Board

Railway
Regulatory ER _ Group Tram/LRT/Metro/Subway
Body

Joint Ownership

Private IM
IM OP OT BU CB Logistic
BU BU
Private Parts Manuf.
Operator
TOD
Core Function Other Business
Private Companies Units TBL
የፋይናንስ ሞዴል (Financial
Model)
የካፒታል
ኢንቨስትመንትን
በተመለከተ

Railway Financing
Sovereign Financing

Corporate Financing On Balance Sheet

Project Financing Off-Balance Sheet


የካፒታል ኢንቨስትመንትን በተመለከተ የቀጠለ . . .
የኦፕሬሽን ወጪና ገቢ ወጪ ሚዛንን በተመለከተ

የባቡር መንገደኛ ትራንስፖርት

• በትራንዚት ኦሬንትድ ልማትና ሌሎች ቢዝነሶች ከሚገኝ ገቢ

• የባቡር ጭነት ትራንስፖርትን ትርፋማ በማድረግ ከሚገኝ ገቢ

• ከከተማ አስተዳደሮች (ለከተማ ውስጥ ባቡር) እና ከፌደራል መንግስቱ (ለሀገር

አቀፍ ባቡር) ከሚገኝ ድጎማ

የባቡር ጭነት ትራንስፖርት


ቀጣይ ስትራቴጂያዊ የትኩረት
አቅጣጫ

05
ጠንካራና ውጤታማ የምድር ባቡር ዘርፍ

ውጤታማ የባቡር
ዘላቂ የመሰረተ
ትራንስፖርት
ልማት ሀብት
አገልግሎት

መፍቻ
አስተማማኝ የባቡር ደህንነትና ጸጥታ
የዘርፉ ራዕይ
አበይት ስትራቲጂያዊ ጉዳዮች የተገነባ ሀገራዊ የባቡር ዘርፍ አቅም

መሰረታዊ ስትራቲጂያዊ ጉዳዮች


ዘላቂ የፋይናንስ አቋምና አቅም ጠንካራ የዘርፍ ገቨርናንስ
ቁልፍ ስትራቲጂያዊ ጉዳዮች
ተ .ቁ ዋ ና ዋ ና ሊ ከና ወ ኑ የሚ ከና ወ ኑ በት አተ ገባበር ፈ ጻሚ

ቁልፍ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች የሚ ገባ ተ ግ ባራ ት ጊዜ


እስ ከመ ቼ ?
1 በዘ ር ፉ የ ፋ ይ ና ን ስ 2016 2016 የ ዘ ር ፉ የ ፕ ሮ ጀክት ፋ ይ ና ን ሲ ን ግ መ ዋ ቅ ር ን ወ ደ ኢ ም ባኮ ፤
መ ዋ ቅ ር ላይ ፕ ሮ ጀክት ፋ ይ ና ን ሲ ን ግ (P roje ct Fina ncing) እ ና ገን ዘብ ሚ ኒ ስቴ ር
ማ ስ ተ ካከያ ማ ድ ረ ግ ሶ ቨሪ ን ፋ ይ ና ን ሲ ን ግ (S ove re ign Financing) መ ቀ የ ር

2016 2017 ከዚ ህ ቀ ደ ም ለ ግ ን ባታ የ ወ ጣ ው ን የ ው ጭ ሀ ገ ር ብድ ር ገን ዘብ ሚ ኒ ስቴ ር
ወ ደ እ ዳና ሀ ብት አ ስ ተ ዳደ ር ኮር ፖ ሬ ሽ ን በማ ዘ ዋ ወ ር
የ ዘር ፉ ን የ ሂ ሳ ብ መ ዝ ገብ ጤ ና ማ ማ ድ ረግ

ዘላቂ የፋይናንስ አቅም መፍጠር 2 የ ዘ ር ፉ ን እ ም ቅ ሃ ብት


በመ ጠ ቀ ም ገ ቢ
2016 2030 የ ገ ቢ አ መ ን ጪ ነ ት አ ስ ተ ሳ ሰ ብ በዘ ር ፉ ማ ስ ረ ጽ
የ ገ ቢ ማ መ ን ጨ ት ስ ራ ላይ ያ ሉ እ ን ቅ ፋ ቶ ች ን
ኢ ም ባኮ

ማ መ ንጨ ት ማ ስወ ገድ
በገ ቢ አ መ ን ጪ ን ት ስ ራ ላይ በስ ፋ ት መ ግ ባት
3 የ ግ ሉ ን ዘር ፍ ተ ሳ ት ፎ 2016 2030 በቀ ጣ ይ ለ ሚ ገ ነ ቡ ፕ ሮ ጀክቶ ች ና የ ቢዝ ነ ስ ስ ራ ዎ ች ት ራ ን ስፖ ር ት
ማ ሳ ደግ የ መ ን ግ ስ ት ና የ ግ ል አ ጋ ር ነ ት (PPP) እ ና ሌ ሎ ች ሚ ኒ ስቴ ር ፣ ገን ዘብ
ፋ ይ ና ን ሲ ን ግ መ ን ገ ዶ ች ን በመ ጠ ቀ ም የ ጎ ለ በተ የ ባቡ ር ሚ ኒ ስ ቴ ር ፣ የ ባቡ ር
ዘር ፍ ን መ ፍ ጠር ዘር ፍ

4 የ ኦፕ ሬሽን ፋይ ናንስ 2016 2022 የ መ ን ገ ደ ኛ ት ራ ን ስ ፖ ር ት አ ገ ል ግ ሎ ት ን በት ራ ን ዚ ት ገን ዘብ ሚ ኒ ስቴ ር ፣


ተ ግ ዳሮ ቶ ች ን ኦ ሪ የ ን ት ድ ል ማ ት ፣ በጭ ነ ት ት ራ ን ስ ፖ ር ት የ ከተ ማ
መፍታት አ ገል ግ ሎ ት እ ን ዲ ሁ ም መ ን ግ ስት መ ደጎ ም አ ስ ተ ዳደ ሮ ች ፤
የ ባቡ ር ዘ ር ፍ
2016 2022 የ መ ል ቲ ሞ ዳል ጭ ነ ት ት ራ ን ስ ፖ ር ት ን ለ ባቡ ር ዘ ር ፍ ት ራ ን ስፖ ር ት
ክፍ ት የ ሚ ያ ደ ር ግ የ ፖ ሊ ሲ ማ ሻ ሻ ያ በመ ደ ር ጉ ሚ ኒ ስቴ ር ፣ ገን ዘብ
አ ስ ፈ ላጊ ው ን ፎ ር ማ ሊ ቲ በመ ጠ ቀ ም ወ ደ ስ ራ መ ግ ባት ሚ ኒ ስ ቴ ር ፣ የ ባቡ ር
ዘር ፍ
5 ከዘ ር ፉ የ Clima te 2016 2030 የ ዘ ር ፉ የ በካይ ጋ ዝ ል ቀ ት የ መ ቀ ነ ስ አ ቅ ም ን ኢ ም ባኮ
Fina nce ገ ቢ /Emis s ion Re duction P ote ntia ls / በተ ጨ ባጭ የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ አ ካባቢ
ማ መ ንጨ ት የ ሚ ያ ራ ግ ጡ /MRV/ ፕ ሮ ጀክቶ ች ን በመ ቅ ረ ጽ ፣ ጥ በቃ ባለ ስ ል ጣ ን
በመ ተ ግ በር እ ና በአ ለ ም አ ቀ ፍ የ ካር በን ክሬ ዲ ት ገ በያ ገን ዘብ ሚ ኒ ስቴ ር ፣
ወ ይ ም Clima te Fina nce በመ ሸ ጥ
ተ ቁ አደረጃጀቱ ው ስ ጥ የሚ ኖ ሩ ዋ ና ዋ ና የ ጊዜ ገደብ የሚ ጠ በቁ ዋ ና ዋ ና ስራ ዎ ች ፈ ጻሚ

ቁልፍ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች 1  ኢ ም ባኮ


ተ ዋ ና ዮች
2016_  አ ዲ ሱ ን የ ሴ ክተ ር አ ደረጃጀት ማ ጽ ደቅ ት ራ ን ስፖ ር ት
(Ve rtica lly Inte gra te d) 2017  የ ዘር ፉ ን ተ ቆ ጣ ጣ ሪ አ ካል ማ ቋ ቋ ም ሚ ኒ ስቴ ር ፤ ኢ ም ባኮ

የዘርፉን ገቨርናንስ ሥርዓት ማጠናከር  የ ኢ ም ባኮ ና የ ኢ ዲ አ ር ግ ን ኙ ነ ት በተ መ ለከት በአ ፈ ጽ ጸም ላይ የ ታ ዩ


ክፍ ተ ቶ ች ን በማ ረም ግ ል ጽ የ ሆ ነ የ አ ክሲ ዮን ድ ር ጅት ገቨር ና ን ስ
እ ን ዲ ከተ ል ማ ስቻል
 በከተ ሞ ች የ ሚ ኖ ሩ የ ቀ ላል ባቡር ና የ ሜ ት ሮ አ ገል ግ ሎ ቶ ች ግ ን ባታ ና
ኦ ፕ ሬ ሽ ን ከኢ ም ባኮ ጋ ር የ ሚ ኖ ር ግ ን ኙ ነ ት የ ሚ ወ ስን የ ህ ግ ማ ዕ ቀ ፍ
ማ ዘጋ ጀት
 የ ተ ለያ ዩ በመ ን ግ ስት ና በግ ሉ ዘር ፍ 2016_  በኢ ም ባኮ ስር የ ሚ ገኙ ት ን የ ቢዝ ነ ስ ዩኒ ቶች በራ ስ ሃ ይልና ኢ ም ባኮ
የ ሚ ለሙ ባቡር ነ ክ ቢዝ ነ ሶ ች 2030 በመ ን ግ ስት ግ ል አ ጋ ር ነ ት የ ማ ል ማ ት ስራ ዎ ች ን ማ ስቀ ጠ ል

2  ኢ ም ባኮ 2016_  በመ ን ግ ስት የ ኢ ኮኖ ሚ አቅጣጫ መ ሰረት ወደ ግሉ ዘር ፍ ኢ ም ባኮ


(Compe titive Acce s s Mode l) 2025 ለመ ተ ላለፍ ዝ ግ ጁ የ ሆ ኑ የ ሴ ክተ ሩ ተ ዋ ና ዮች ን ማ ብቃ ት
 የ ተ ለያ ዩ በመ ን ግ ስት ና በግ ሉ ዘር ፍ  የግሉ ዘር ፍ የ ሚ ገባባቸ ው ን የ ሴ ክተ ሩ ክን ፎ ች ተ ወ ዳዳሪ ነ ት
የ ሚ ለሙ ባቡር ነ ክ ቢዝ ነ ሶ ች መጨመር
 የ ግ ሉ ዘር ፍ ኦ ፕ ሬ ተ ሮ ች  በግ ሉ ና በመ ን ግ ስት ዘር ፎ ች መ ካከል ፍ ት ሃ ዊ አ ሰራ ር ን የ ሚ ያ ሰፍ ን
ጠ ን ካራ ና የ ተ ደራ ጀ የ ባቡር ተ ቆ ጣ ጣ ሪ አ ካል ን መ ፍ ጠ ር
 በራ ስ ሃ ይ ል የ ተ ጀመ ሩ ስራ ዎ ች ን በማ ጠ ና ከር
3  ኢ ም ባኮ (Compe titive Acce s s 2026 _  የ መ ሠ ረተ -ል ማ ት አ ስተ ዳደር እ ና የ ኦ ፕ ሬ ሽ ን ቢዝ ነ ስ ዩ ኒ ቶ ቹ ን ኢ ም ባኮ
Mode l) 2030 በማ ጠ ና ከር ወ ደጠ ን ካራ ንዑሳን በማ ሳ ደግ (ማ ለት ም
 የ ተ ለያ ዩ በመ ን ግ ስት ና በግ ሉ ዘር ፍ የ መ ሠ ረተ ል ማ ት አ ስተ ዳዳሪ ን ዑ ስ ኩ ባን ያ ፣ የ ባቡር ት ራ ን ስፖ ር ት
የ ሚ ለሙ ባቡር ነ ክ ቢዝ ነ ሶ ች ኦ ፕ ሬ ሽ ን ን ዑ ስ ኩ ባን ያ )
 የ ግ ሉ ዘር ፍ ኦ ፕ ሬ ተ ሮ ች  በባቡር ት ራ ን ስፖ ር ት ኦፕ ሬሽን የግል ባለሃ ብቶ ች ን ተ ሳት ፎ
 የግሉ ዘር ፍ መ ሰረት ልማት በማ ረጋ ገጥ
አ ስተ ዳዳሪ
መሠረታዊ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ዋና ዋና የሚ ከና ዎ ን በት ጊዜ ተ ግ ባራ ት ፈ ጻ ሚ አካል

ተ .ቁ . ሊ ተ ገበሩ ከመ ቼ ? እስ ከመ ቼ ?
ጠንካራ የሃገራዊ ባቡር ዘርፍ የሚ ገባቸ ው

አቅም (1) ስራ ው ዎ ች
1 የ ሰ ው ኃ ይ ል ና ቴ ክኖ ሎ ጂ አ ቅ ም መ ገ ን ባት
1.1 ተ ቋማ ዊ የ ሰው 2016 2020 የ ባቡ ር ል ህ ቀ ት ማ ዕ ከል (አ ካዳሚ ) በመ ገ ን ባት ና ኢ ም ባኮ
ኃይ ል ል ማ ት በማ ጠ ና ከር
ማ ከና ወ ን 2016 2026 የ ዘ ር ፉ ን የ ሰ ው ኃ ይ ል በሙ ያ ዕ ድ ገ ት መ ሰ ላል ኢ ም ባኮ
መ ሠ ረ ት በተ ግ ባራ ዊ ክህ ሎ ት በማ ብቃ ት (CP D
& Re fre s hing Cours e s )
2016 2026 በመ ካለ ኛ ባለ ሙ ያ ደ ረ ጃ ወ ደ ዘ ር ፉ ኢ ም ባኮ
የ ሚ ቀ ላቀ ለ ው ን አ ዲ ስ የ ሰ ው ኃ ይ ል በማ ብቃ ት
(TVET Tra ining P rogra ms )
2017 2022 የ ሰ ው ኃ ይ ል ል ማ ቱ ን በም ስ ራ ቅ አ ፍ ሪ ካ ደ ረ ጃ ኢ ም ባኮ
ተ ደ ራ ሽ በማ ድ ረ ግ (Knowle dge & S kills
Exporting)
1.2 የ ቴ ክኖ ሎ ጂ 2016 2030 የ ዘ ር ፉ ን ች ግ ሮ ች የ ሚ ፈ ቱ ተ ግ ባራ ዊ ኢ ም ባኮ
አቅም ን ም ር ም ሮ ች ን በማ ከና ወ ን ት ራ ን ስፖ ር ት
በም ር ም ር ና ና ሎ ጂ ስቲ ክ
ቴ ክኖ ሎ ጂ ሚ ኒ ስቴ ር ፣
ሽግ ግ ር ማ ሳ ደግ 2016 2030 የ ዘ ር ፉ ን ግ ብዓ ቶ ች በሃ ገ ር ው ስ ጥ በማ ም ረ ት ኢ ም ባኮ
(ቴ ክኖ ሎ ጂ በማ ላመ ድ )
ዋ ና ዋ ና ሊ ተ ገበሩ የሚ ከና ዎ ን በት ተ ግ ባራ ት ፈ ጻ ሚ አካል
መሠረታዊ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ተ .ቁ . የሚ ገባቸ ው ጊዜ
ስራ ው ዎ ች ከመ ቼ እ ስ ከመ ቼ
ጠንካራ የሃገራዊ ባቡር ዘርፍ የ ዘ ር ፉ ን ተ ዋ ና ዮ ች አ ቅ ም መ ገ ን ባት

አቅም (2) 1 የ መ ሠ ረ ተ -ል ማ ት
ተ ቋራ ጮ ች ን አቅም
2016 2022 በአ .አ . - ጅቡ ቲ እ ና በአ ዋ ሽ - መ ቀ ሌ
መ ስ መ ሮ ች የ መ ሠ ረ ተ -ል ማ ት ጥ ገ ና እ ና
ኢ ም ባኮ

መ ገ ን ባት የ አ ገ ና ኝ ሃ ዲ ዶ ች ግ ን ባታ ሥ ራ ዎ ች ን በራ ስ
ኃ ይ ል ማ ከና ወ ን
2016 2030 በ 2030 በባቡ ር የ መ ሠ ረ ተ -ል ማ ት ግ ን ባታ ኢ ም ባኮ
የ ሃ ገ ር ው ስ ጥ ተ ቋ ራ ጮ ች ተ ሳ ት ፎ 55%
እ ን ዲ ደር ስ ማ ድ ረግ
2 የ መ ሠ ረ ተ -ል ማ 2016 2030 የ ቅ ድ መ -አ ዋ ጭ ነ ት ፣ የ አ ዋ ጭ ነ ት ፣ የ ኮን ሴ ፕ ት ኢ ም ባኮ
ዲ ዛይ ን ና ቁ ጥ ጥ ር ዲ ዛይ ን ፣ እ ን ዲ ሁ ም መ ጠ ነ ኛ የ ቁ ጥ ጥ ር
አ ማ ካሪ ዎ ች ን አ ቅ ም ሥ ራ ዎ ች ን በራ ስ ኃ ይ ል ማ ከና ወ ን
መ ገ ን ባት 2016 2030 በ2030 በባቡ ር የ መ ሠ ረ ተ -ል ማ ት ዲ ዛይ ን ና ኢ ም ባኮ
ቁ ጥ ጥ ር የ ሃ ገ ር ው ስ ጥ አ ማ ካሪ ዎ ች ተ ሳ ት ፎ
55% እ ን ዲ ደ ር ስ በማ ድ ረ ግ
3 የ ባቡ ር ት ራ ን ስ ፖ ር ት 2019 2025 የ አ ዋ ሽ - መ ቀ ሌ መ ሰ መ ር ን ኦ ፕ ሬ ሽ ን በራ ስ ኢ ም ባኮ
አገል ግሎ ት ኃ ይ ል በማ ከና ወ ን - ክፍ ተ ት ያ ለ ባቸ ው ን
ሰጪ ዎ ች ን አቅ ም የ ዕ ው ቀ ት መ ስ ኮች የ ሚ ሟ ሉ በት ን የ ተ ለ ያ ዩ
መ ገ ን ባት አ ማ ራ ጮ ች በመ ከተ ል (S ha dow Ope ra tor,
Expa t. & Afte r S a le s )
2016 2030 በ 2030 በባቡ ር ት ራ ን ስ ፖ ር ት አ ገ ል ግ ሎ ት ኢ ም ባኮ
የ ግ ል ባለ ሃ ብቶ ች ን ተ ሳ ት ፎ 55% እ ን ዲ ደ ር ስ ት ራ ን ስፖ ር ት ና
በማ ድ ረ ግ ሎ ጂ ስቲ ክ
ሚ ኒ ስቴ ር ፣
የ ገንዘብ
ሚ ኒ ስ ቴ ር MoF
መሠረታዊ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች
ዋ ና ዋ ና ሊ ተ ገበሩ የሚ ከና ዎ ን በት ጊዜ ተ ግ ባራ ት ፈ ጻ ሚ አካል

ተ .ቁ . የሚ ገባቸ ው ስ ራ ው ዎ ች
ከመ ቼ ? እስ ከመ ቼ ?

1 ለ ባቡ ር ደ ኅ ን ነ ት 2016 2018 የ ዘ ር ፉ ን የ ደ ኅ ን ነ ት ጉ ዳዮ ች ተ ቆ ጣ ጣ ሪ አ ካል ት ራ ንስፖ ር ት ና


አስተማማኝ የባቡር ደኅንነትና ጸጥታ አ ደ ረ ጃጀት መ ዘ ር ጋ ት (Re gula tory Authority) በማ ደ ራ ጀት ሎ ጂ ስቲ ክ
ሚ ኒ ስቴ ር
2016 2022 የ ባቡ ር ዘ ር ፍ ጸ ጥ ታ ን የ ሚ ያ ስ ከብር መ ዋ ቅ ር ኢ ም ባኮ፣
(Ra ilwa y P olice ) በማ ደ ራ ጀት ት ራ ንስፖ ር ት ና
ሎ ጂ ስቲ ክ
ሚ ኒ ስቴ ር
2 የ ክል ል ና የ ፌ ዴ ራ ል 2016 2017 የ ባቡ ር ዘ ር ፉ በተ ዘ ረ ጋ ባቸ ው ክሉ ሎ ች የ ባቡ ር የ ክክል
የ ጸ ጥ ታ አ ካላት የ ባቡ ር ደ ህ ን ነ ቱ ን ያ ሚ ያ ስ ጠ ብቁ የ ክል ል ና የ ፌ ደ ራ ል መ ንግ ስታ ት ና
ጸጥ ታ ው ን ና ደህ ን ነቱ ን የ ጸጥ ታ ሀ ይ ሎ ች እ ን ዲ ደራ ጁ ማ ድ ረግ የ ፌ ደራ ል
እ ን ዲ ጠ ብቁ የ አ ሰ ራ ር መ ንግ ስት
ስር ዐት መ ዘር ጋ ት
3 የ ደኅን ነት አ ሠ ራ ር 2016 2022 የ ባቡ ር ት ራ ን ስ ፖ ር ት የ ሕ ግ ማ ዕ ቀ ፍ ን ኢ ም ባኮ፣
ስር ዓቶ ች ን መ ዘር ጋ ት በማ ጠ ና ከር ና ተ ግ ባራ ዊ በማ ድ ረ ግ ት ራ ንስፖ ር ት ና
ሎ ጂ ስቲ ክ
ሚ ኒ ስቴ ር
2016 2030 ዘ ር ፉ በዓ ለ ም አ ቀ ፋ ዊ የ ደ ኅ ን ነ ት ስ ታ ን ዳር ዶ ች ኢ ም ባኮ፣
እ ን ዲ መ ራ በማ ድ ረ ግ (የ ዓ ለ ም አ ቀ ፍ የ ባቡ ር ት ራ ንስፖ ር ት ና
ማ ኅ በራ ት ን UIC, IRS C, … በመ ቀ ላቀ ል እ ና ሎ ጂ ስቲ ክ
ለ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሚ ሆ ኑ ስ ታ ን ዳር ዶ ች ን ቀ ም ሮ ሚ ኒ ስቴ ር
በመ ው ሰ ድ )
4 አ ሳ ታ ፊ የ ባቡ ር ደ ኅ ን ነ ት 2016 2020 ባለ ድ ር ሻ አ ካላት ን የ ሚ ያ ሳ ት ፍ ቅ ን ጅታ ዊ ኢ ም ባኮ፣
ት ግ በራ ማ ከና ወ ን የ ደ ኅ ን ነ ት ና የ አ ደ ጋ ጊ ዜ ም ላሽ ሰ ጪ ት ራ ንስፖ ር ት ና
(Eme rge ncy Ha ndling) አ ሠ ራ ር መ ዘ ር ጋ ት ሎ ጂ ስቲ ክ
ሚ ኒ ስቴ ር
2016 2030 ኅ ብረ ተ ሰ ቡ ን አ ቀ ፍ የ ደ ኅ ን ነ ት ሥ ራ ዎ ች ኢ ም ባኮ፣
(Community ba s e d s a fe ty ት ራ ንስፖ ር ት ና
ma na ge me nt) ማ ከና ወ ን ሎ ጂ ስቲ ክ
ሚ ኒ ስቴ ር
ኢ ም ባኮ
የ ባቡ ር ዘ ር ፍ የ ተ ቀ ና ጀ የ ተ ቀ ና ጀ የ ስ ጋ ት አ ስ ተ ዳደ ር ስ ር ዓ ት ን በባቡ ር የ ባቡ ር ዘ ር ፍ
5 ስ ጋ ት አ ስ ተ ዳደ ር 2016 2030 ዘ ር ፍ በየ ደ ረ ጃው በመ ዘ ር ጋ ት ና በመ ተ ግ በር ት ራ ን ስፖ ረት ና
ሎ ጀስ ቲ ክ
ሚ ኒ ስተ ር
ተ .ቁ . ዋ ና ዋ ና ተ ግ ባራ ት የሚ ከና ወ ን በት አተ ገባበር ፈጻሚ

አበይት ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች 1


ጊዜ

የ መ ሠ ረ ተ -ል ማ ት ሀ ብት አ ስ ተ ዳደ ር ን እ ና ደ ህ ን ነ ት ማ ሳ ለ ጥ

1.1 የ መ ሠ ረ ተ ል ማ ት ሀ ብት 2016 201 የ መ ሠ ረ ተ ል ማ ት ሃ ብት አ መ ዘ ጋ ገ ብና አ ስ ተ ዳደ ር የ አ ሠ ራ ር ሥ ር ዓ ት ት ራ ን ስፖ ር ት ና


ዘላቂ የመሠረተልማት ሃብት አ ስ ተ ዳደ ር አ ሠ ራ ር 7 በመ ቅ ረ ጽ ወ ደ ት ግ በራ መ ግ ባት ሎ ጂ ስ ቲ ክሰ
ስር ዓቶ ች ን መ ዘር ጋ ት ሚ ኒ ስቴ ር ፣
ኢ ም ባኮ
1.2 የ መ ሠ ረ ተ ል ም ት ሀ ብት 2016 201 የ መ ሠ ረ ተ -ል ማ ት ደ ህ ን ነ ት አ ስ ተ ዳደ ር ስ ር ዓ ት በመ ቅ ረ ፅ ወ ደ ት ግ በራ ት ራ ን ስፖ ር ት ና
ደ ህ ን ነ ት መ ጠ በቅ 7 መ ግ ባት ሎ ጂ ስ ቲ ክሰ
ሚ ኒ ስቴ ር ፣
ኢ ም ባኮ
2 የ መ ሠ ረ ተ -ል ማ ት ሃ ብት 2016 201 የ መ ጠ ቀ ሚ ያ ክፍ ያ ን (a ce s s -fe e ) በመ ተ መ ን የ መ ጠ ቀ ሚ ያ ሥ ር ዓ ት ኢ ም ባኮ
አጠቃ ቀ ም ው ጤ ታ ማ ነት 7 መ ዘ ር ጋ ት ወ ደ ት ግ በራ መ ግ ባት
ማ ሳ ደግ የ ባቡ ር ት ራ ን ስ ፖ ር ት አ ገ ል ግ ሎ ት ሰ ጪ ዎ ች ን የ ሚ ስ ተ ና ግ ድ የ ሕ ግ ኢ ም ባኮ
ማ ዕ ቀ ፍ ፣ ፍ ት ሃ ዊ የ መ ሠ ረ ተ -ል ማ ት መ ጠ ቀ ሚ ያ (Fa ir Acce s s )
የ አ ሠ ራ ር ስር ዓት መ ዘር ጋ ት
የ መ ሠ ረ ተ -ል ማ ት ሃ ብቶ ች ን አ ጠ ቃ ቀ ም የ ሕ ግ ማ ዕ ቀ ፍ ማ ዘ ጋ ጀት የ ት ራ ን ስፖ ር ት
እ ና ሎ ጂ ስቲ ክ
ሚ ኒ ስቴ ር ፣
ኢ ም ባኮ
3 የ መ ሠ ረተ ል ማ ት 2016 202 የ መ ሠ ረ ተ ል ማ ት ሃ ብቶ ቹ ን ደ ህ ን ነ ቱ በመ ጠ በቅ ፣ እ ሴ ት መ ጨ መ ር ማ ለ ት ም ኢ ም ባኮ
ሃ ብቶ ች ን ም ር ታ ማ ነ ት 6 ወቅቱ ን በጠ በቀ የ መ ሠ ረተ ል ማ ት ጥ ገና ና እድሳት ፣ በተ ፈ ጥ ሮ አ ዊ አ ካባቢ
ማ ሳ ደግ እ ን ክብካቤ፣ የ ግ ን ኙ ነት ቴ ክኖ ሎ ጂ ዎ ች ን በማ ሻ ሻ ል ፣ አገና ኝ ሃ ዲዶችንና
መ ተ ላለ ፊ ያ ሃ ዲዶችን በመ ገ ን ባት ፣ የ ሰው የ እ ን ስሳ ት ና የ ተ ሸ ሸ ር ካሪ
ማ ቋ ረ ጫ ዎ ች ን በማ ሻ ሻ ል …)
2016 202 ከመ ሠ ረ ተ -ል ማ ት ሃ ብቱ ጋ ር የ ተ ያ ያ ዙ እ ሴ ቶ ች ን ኢ ኮኖ ሚ ያ ዊ ጠ ቀ ሜ ታ ኢ ም ባኮ
6 በማ ሳ ደ ግ (በባቡ ር ጣ ቢያ ዎ ች ና መ ስ መ ር ዙ ሪ ያ ያ ሉ ይ ዞ ታ ዎ ች ን
በማ ል ማ ት - Tra ns it O rie nte d De ve lopm e nt)
4 የ መ ሠ ረ ተ -ል ማ ት ሽ ፋ ን ን ማ ሳ ደ ግ

4.1 በ2014 በጸ ደ ቀ ው 2016 203 የ ሚ ገ ነ ቡ አ ዳዲ ስ መ ስ መ ሮ ች የ ሴ ክተ ሩ ን ው ጤ ታ ማ ነ ት በሚ ያ ረ ጋ ግ ጥ እና ኢ ም ባኮ


የ ት ራ ን ስፖ ር ት ማ ስተ ር 0 የ ሃ ገር ው ስጥ ድ ር ሻ በሚ ያ ሳ ድ ግ መ ልኩ ኢ ኮኖ ሚ ያ ዊ ጠቀሜ ታ ያ ላቸ ው
ፕ ላን መ ሰ ረ ት የ መ ሠ ረ ተ - የ ባቡ ር መ ስ መ ሮ ች መ ም ረ ጥ እ ና መ ገ ን ባት እ ን ዲ ሁ ም በሃ ገ ር አ ቀ ፍ ደ ረ ጃ
ል ማ ት ሽፋን ማ ሳ ደግ መ ግ ባባት መ ፍ ጠ ር ፣
ዋና ዋና የ ሚ ከና ወ ን በት አ ተ ገ ባበር ፈ ጻሚ
ተ .ቁ . ተ ግ ባራ ት ጊዜ
አበይት ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች የ ተ ን ቀ ሳ ቃ ሽ ሃ ብት 2016 2030 አ ስ ተ ማ ማ ኝ ና ዘ ላቂ የ መ ሠ ረ ታ ዊ መ ለ ዋ ወ ጫ አ ቅ ር ር ት ን ኢ ም ባኮ

1 (Rolling S tock) በማ ረ ጋ ገ ጥ (ከአ ቅ ራ ቢ ዎ ች ጋ ር አ ስ ተ ማ ማ ኝ ግ ን ኙ ነ ት


ም ር ታ ማ ነት ን በመ መ ስ ረ ት )

ውጤታማ የባቡር ትራንስፖርት ማ ሳ ደግ


2016 2030 በፍ ጥ ነ ት የ ሚ ያ ል ቁ የ ባቡ ር ና የ መ ሠ ረ ተ -ል ማ ት አ ካላት ን ኢ ም ባኮ

አገልግሎት፣ በሃ ገ ር ው ስ ጥ በማ ም ረ ት (የ ራ ስ ኃ ይ ል የ ባቡ ር ግ ብዓ ቶ ች
ማ ም ረ ቻ ቢ ዝ ነ ስ ዩ ኒ ት በማ ደ ራ ጀት ና ከዓ ለ ም አ ቀ ፍ
አ ጋ ሮ ች ጋ ር በቅ ን ጅት በመ ስ ራ ት )
2021 2026 በ 2030 ከባቡ ር ና ሃ ዲ ድ አ ካላት 30% በሃ ገ ር ው ስ ጥ ኢ ም ባኮ
በማ ም ረ ት (የ አ ም ራ ች ን ዑ ስ ዘ ር ፉ ን በግ ል ባለ ሃ ብት
ተ ሳ ት ፎ በማ ጠ ና ከር )
2016 2030 ለ ሃ ገ ር አ ቀ ፍ የ ባቡ ር መ ስ መ ር እ ና ለ ከተ ማ ባቡ ር ኢ ም ባኮ/ ከተ ማ
እ ን ደ አ ስ ፈ ላጊ ነ ቱ አ ስ ተ ማ ማ ኝ የ ጥ ገ ና ማ ዕ ከላት መ ገ ን ባት አ ስ ተ ዳደ ር

የ ባቡ ር 2016 2016 የ ባቡ ር ሎ ጂ ስ ቲ ክስ አ ገ ል ግ ሎ ት ን በዘ ር ፉ በራ ስ ኃ ይ ል ኢ ም ባኮ

2 ት ራ ንስፖ ር ት መ ጀመ ር
አገል ግሎ ት ን
ለተ ጠ ቃ ሚ ዎ ች
ተ ደራ ሽ ማ ድ ረግ
2016 2030 የ ባቡ ር ሎ ጂ ስ ቲ ክስ አ ገ ል ግ ሎ ት ን የ ግ ል ባለ ሃ ብቶ ች ን ኢ ም ባኮ
ተ ሳ ት ፎ በማ ረ ጋ ገ ጥ (በመ ን ግ ስት ና የ ግ ል ባለ ሃ ብት
ሽ ር ክና - PPP)
2016 2030 የ ግ ል ኦ ፕ ሬ ተ ሮ ች ሊ ያ ሳ ት ፍ የ ሚ ች ል የ ባቡ ር ኢ ም ባኮ
ት ራ ን ስፖ ር ት ፖ ሊሲ መ ቅ ረፅ
የ አገል ግ ሎ ት 2016 2030 የ ባቡ ር ዘ ር ፍ የ ፖ ሊ ሲ ማ ዕ ቀ ፍ መ ቅ ረ ፅ እ ና ተ ግ ባራ ዊ ኢ ም ባኮ፤

3 ውጤታማትን ማ ድ ረግ ት ራ ንስፖ ር ት ና
የሚ ያመ ጡ ሎ ጀስ ቲ ክ
ድ ጋ ፎ ች ን ማ ድ ረግ ሚ ኒ ስተ ር
2016 2030 ኢ ም ባኮ ፤

መ ሠ ረተ ልማቱን ለግ ል ኦፕ ሬተ ሮ ች ክፍ ት በማ ድ ረ ግ ት ራ ንስፖ ር ት ና

የ ባቡ ር ሴ ክተ ር ው ጤ ታ ማ የ ሚ ደ ር ግ የ ገ በያ ተ ወ ዳዳሪ ነ ት ን ሎ ጀስ ቲ ክ

ጽ ን ሰ ሃ ሳ ብ መ ቅ ረ ጽ እ ና ተ ግ ባራ ዊ ማ ድ ረ ግ ። ሚ ኒ ስተ ር
ማጠቃለያ

አፈጣኝ ውሳኔ የሚሹ ጉዳዮች

You might also like