You are on page 1of 41

የኢትዮጵያ የባቡር

ዘርፍ ፍኖተ-ካርታ
ከ 2016 - 2030 ዓ.ም

ሐምሌ 2015 ዓ.ም


አዲስ አበባ
Railway Road Map Timeline 2
0
• ዋና ዋና የልማት ኮሪደሮችን ያስተሳሰረ የባቡር
5
መሰረተ ልማት (በዚህ ጊዜ በዕጥፍ የጨመረ 2 • 7360 ኪሜ
የባቡር መሰረተ ልማት ይጠበቃል)
• የግሉ ዘርፍ በተለያዩ የባቡር ዘርፍ ስራዎች • Multiple IM
• Multiple OP
0
3
0
2
ውስጥ ስምሪት
• ዘርፉ ለሀገራዊ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ • Strong OBUs
በከፍተኛ ደረጃ መጫወት ጀምሯል • Well-organized
• የተደራጁ በራስ ሀይል የሚሰሩ ቢዝነስ ዩኒቶች
• ተፎካካሪ የሎጂስቲክስ ዘርፍ
2 Regulatory body

0
• ጠንካራና ቀጣይነት ያላቸው 2
• 659 ኪሜ
የፕሮጀክትና የኮርፖሬት
ፋይናንስ ትግበራ 6
• 1 IM • ጠንካራ የመንግስትና የግሉ
• 1 OP ዘርፍ አጋርነት ስራዎች

2
0
2
0
• OBU • የራሱ የሆነ አካዳሚና የባቡር
• Financial Restructuring ዘርፉን የሰው ኃይል ፍላጎት
• Establishing Proper ያሟላ የአቅም ግንባታ ስራ • 2500 ኪሜ
Sector Governance 2 • የጨመረ የግሉ ሴክተር ተሳትፎ
• ጤናማ የፋይናንስ ሁኔታ
0 • የተደራጁ በራስ ሀይል የሚሰሩ
1 • Regulatory Body
ቢዝነስ ዩኒቶች
• ተፎካካሪ የሎጂስቲክስ ዘርፍ
• Opening the Sector
6 for the Private sector
ማውጫ

01 02 03
የባቡር ዘርፍ አመጣጥ ፣ የኢትዮጵያ ባቡር ዘርፍ
መግቢያ የዘርፉ ተዋናዮችና ስትራቴጂያዊ ትንተና
አስተዳደራዊ የለውጥ ሂደት

04 05 06
የአሠራርና የፋይናንስ ሁኔታ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ማጠቃለያ
(Business & Finance
Model)
01 መግቢያ
 መቅድም

 ፍኖተ ካርያው የተዘጋጀት መንገድ

 የፍኖተ ካርታው ዋና ዋና አላማዎች


መቅድም
• ሀገራችን ኢትዮጵያ ከ 2ኛው ሚሊኒየም ጀምሮ ተከታታይ የሆነ እድገት እያስመዘገብች የመጣች ሲሆን
• ይሄን እድገት ለማስቀጠልና የተነቃቃውን የጭነትና የመንገደኛ ትራንስፖርት ፍላጎት ለማርካት የሚያስችል በቂ
የመንገድ መሰረተ ልማት አልነበርም
• በዚህም መሰረት መንግስት የየብስ ትራንስፖርት ዘርፉ የኢኮኖሚውን እድገት የሚደግፍና የተነቃቃ እንዲሆን
የሚያደርግበትን አቅጣጫ ለመወሰን ያስችል ዘንድ የቴክኒክ ቡድን አቋቁሞ ጥናት አስጠንቷል
• ይህ ቡድን በወቅቱ በትራንሶፖርትና መገናኛ ሚኒስተር በኩል ከተሰጠው ሀለፊነት በመነሳት የተለያዩ የመረጃ
ምንጮችን በመፈተሽ እንዲሁም የሌሎችን ሀገሮች ተሞክሮ በመቀመር ሪፖርት አቅርቧል
• ሪፖርቱ በቀጣይ መንግስት ትኩረት እንዲያደርግባቸው ከጠቆማቸው ሀሳቦች መካከል
• የሀገሪቱን የመንገድ መሰረተ ልማት ማስፋፋት ወሳኝ መሆኑን
• ይሁን እንጂ ሀገሪቱ ያላትን የትራንስፖርት ፍላጎት የሚያስተናግድ ኔትዎርክ ደረጃ ላይ ለመድረስ ሰፊ የኢንቨስትመት ወጭ እና ጊዜ የሚጠይቅ እንደሆነ
አመላክቷል

• ይህን ችግር ለመወጣት ባቡር አዋጭ በሆነባቸው የርቀት መጠኖችና በተመረጡ የልማት ኮሪደሮች ላይ የባቡር
ኔትዎርክ መገንባት ጊዜ የማይሰጠው አማራጭ መሆኑን አስረግጧል።
ፍኖተ ካርታው የተዘጋጀበት መንገድ

• የአውሮፓ፣ የአመኤሪካ፣ የኤዥያና የአፍሪካ ሀገሮችን የባቡር ትራንስፖርት ዘርፍ እድገትን እንደመነሻ
ወስዷል
• መንግስት የትራንስፖርት ዘርፉን ለማዘመን በየጊዜው ያወጣቸውን ፖሊሲዎችና ማሻሻያዎች እንደ
ማጣቀሻ ተጠቅሟል
• የኢትዮጵያ የባቡር ዘርፍ አሁናዊ ሁኔታ፣ አስቻይና ተግዳሮቶች ተለይተው የመፍትሄ ሀሳብ እንዲቀርብ
ሆኗል
የፍኖተ ካርታው ዋና ዋና አላማዎች

• የባቡር ዘርፍ ለኢትዮጵያ የሚያበረክተውን ኢኮኖሚያዊ የአብዥነት ሚና ማሳደግና ማጠናከር


• በባቡር ዘርፍ አገራችን አስተማማኝ፣ተወዳዳሪና ዘላቂ የባቡር ትራንስፖርት ሽፋን እና አገልግሎት
ባለቤትና ተጠቃሚ እንድትሆን ለማስቻል፤
• የባቡር ዘርፍ ተዋናዮችን በዘርፉ ቁልፍ፣መሰረታዊና አበይት ስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ በቀጥታ
እንዲሳተፉ በማድረግ የዘርፉን የፋይናንስ፣ የአቅም፣ የቴክኖሎጂና የአሰራር እጥረቶችን ለመሙላት፤
• በራስ ኃይል የባቡር ዘርፉን ገቢ በሚያሳድጉ ተጓዳኝ የገቢ ማመንጫ ስራዎች ላይ በመሰማራት በዘርፉ
ላይ የሚስተዋለውን የብድርና የድጎማ ጫና ለመቀነስ እና ወደ ትርፋማነት ለመሸጋገር፤
• የባቡር ኢንዱስትሪን አጠቃላይ አገራዊ ፋይዳ ለመንግስት ውሳኔ ሰጭ አካላት የተሻለ ግልጽነትና የጋራ
መግባባትን በመፍጠር ፍኖተ ካርታውን አጸድቆ በየደረጃው ወደ ትግበራ ለመግባት፤
02
የባቡር ዘርፍ አመጣጥ የዘርፉ
ተዋናዮችና አስተዳደራዊ ለውጥ
 የባቡር ዘርፍ ታሪካዊ ዳራ
 የባቡር ዘርፍ ተዋናዮችና አገነባብ
 የባቡር ዘርፍ አስተዳደራዊ ለውጥ
የባቡር ዘርፍ
ታሪካዊ ዳራ
• አለማቀፋዊ የባቡር ዘርፍ ታሪካዊ አመጣጥ
 ከ ክርስቶስ ልደት በፊት 6 _ 9 ክ/ዘ ጥቅም ላይ ይውል የነበር 6 ኪ/ሜ የሚረዝም ከድንጋይ
የተሰራ ሀዲድ በጥንታዊ ግሪክ


የባቡር ዘርፍ
ታሪካዊ ዳራ
• አለማቀፋዊ የባቡር ዘርፍ ታሪካዊ አመጣጥ
• የባቡር ዘርፍ በአውሮፓ አሜሪካና በኢስያ
• የአፍሪካ የባቡር ሴክተር ታሪክ
• የኢትዮጵያ የባቡር ዘርፍ ታሪክ
የባቡር ዘርፍ
ታሪካዊ ዳራ
• አለማቀፋዊ የባቡር ዘርፍ ታሪካዊ አመጣጥ
• የባቡር ዘርፍ በአውሮፓ አሜሪካና በኢስያ
• የአፍሪካ የባቡር ሴክተር ታሪክ
• የኢትዮጵያ የባቡር ዘርፍ ታሪክ
የኢትዮጵያ የባቡር ዘርፍ ታሪክ

1964 Addis Ababa


የባቡር ዘርፍ ተዋናዮችና አገነባብ
• የባቡር ዘርፍ ባለቤቶች /key owners /አገነባብ
• የመንግስት ባለቤትነት

• የግሉ ዘርፍ ባለቤትነት


የባቡር ዘርፍ ተዋናዮች /Key
Players
• የዘርፉ ክንፎች
• IM, OP, Cont, Cons,
CB, Logistics, Manuf,
etc

Business
Function

Regulatory
Function

• Safety Reg
• Economic Reg
የቢዝነስ ክንፉ ዋነኛ ተዋናዮች •

Cont,
Cons,
• CB,
• Logistics,
• Manuf, etc
Other Key
Players

Transport
Operator

Infrastructure
Manager
የባቡር ዘርፍ አስተዳደራዊ ለውጥ
ተወዳዳሪነት
የዘርፉ አስተዳደራዊ ጽንሰ ሐሳቦችና Inter and
intra sectoral
/መሰረታዊ ጽንሰ ሐሳቦች competition

የባቡር
ዘርፍ
መዋቅራዊ
የንግድ ተቋም
ለውጥ ኢ-ማዕከላዊነት
Vertical
SOE &
Separability
Privately
& Horizontal
owned
Separability
የባቡር ዘርፍ አስተዳደራዊ ለውጥ
ተወዳዳሪነት
የዘርፉ አስተዳደራዊ ጽንሰ ሐሳቦችና Inter and
intra sectoral
/መሰረታዊ ጽንሰ ሐሳቦች competition

የንግድ ተቋም ጽንሰ-ሀሳብ


Business Organization Concept
የባቡር
ዘርፍ
 የመንግስት ባለቤትነት
መዋቅራዊ
 የግሉ ዘርፍ ባለቤትነት
የንግድ ተቋም
ለውጥ ኢ-ማዕከላዊነት
 የመንግስትና የግሉ ዘርፍ የጋራ Vertical
SOE &
Separability
Privately
ባለቤትነት owned
& Horizontal
Separability
የባቡር ዘርፍ አስተዳደራዊ ለውጥ
ተወዳዳሪነት
የዘርፉ አስተዳደራዊ ጽንሰ ሐሳቦችና Inter and
intra sectoral
/መሰረታዊ ጽንሰ ሐሳቦች competition

የተወዳዳሪነት ጽንሰ-ሀሳብ
Market Competition Concept
የባቡር
ዘርፍ
• ለሴክተሩ የገበያ ድርሻ የሚደረግ ተወዳዳሪነት
መዋቅራዊ
• በሴክተሩ የገበያ ድርሻ ውስጥ የሚደረግ የእርስ
የንግድ ተቋም
ለውጥ ኢ-ማዕከላዊነት
በስርስ ተወዳዳሪነት Vertical
SOE &
Separability
Privately
& Horizontal
owned
Separability
የባቡር ዘርፍ አስተዳደራዊ ለውጥ
የዘርፉ አስተዳደራዊ ጽንሰ ሐሳቦችና
/መሰረታዊ ጽንሰ ሐሳቦች
አሃዳዊ / በተዋረድ ተዋረዳዊ
ጎንዮሻዊ ንጥጥሎሽ
ኢ-ማእከላዊነት ጽንሰ-ሀሳብ የተሰናሰለ ንጥጥሎሽ
Separability Concept
አገልግሎት አገልግሎት
ሰጪ የንግድ ሰጪ የንግድ
 አህዳዊ / በተዋረድ የተሰናሰለ Vertically
አካል
(Operatio
አካል
(Operatio
አገልግሎት ሰጪ
n n ኩባንያ/ዎች
 ጎንዮሻዊ ንጥጥሎሽ Integrated Business
Unit)
Business
Unit)

 ተዋረዳዊ ንጥጥሎሽ
(A company የመሰረተ የመሰረተ
ልማት ልማት
responsible አስተዳዳሪ አስተዳዳሪ መሰረተ ልማት
both for IM & የንግድ አካል የንግድ አካል
OP functions)
አስተዳዳሪ
(IM (IM
Business Business ኩባንያ/ዎች
Unit) Unit)
የኢትዮጵያ የባቡር ዘርፍ
ስትራቲጂያዊ ትንተና

03
 አካባቢያዊ ትንተና (SWOT)
 አስቻይ ሁኔታዎች (ጥንካሬ+ መልካም
አጋጣሚዎች)
 ፈተናዎች (ድክመት + ስጋቶች)
 የተለዩ ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች
አስቻይ ሁኔታዎች ፈተናዎች (ድክመት + ስጋቶች)
(ጥንካሬ+ መልካም አጋጣሚዎች)
አስቻይ ሁኔታዎች
(ጥንካሬ+ መልካም አጋጣሚዎች)
 አህጉራዊ የሴክተሩ መነቃቃት
 ከባቢያዊ ጠቀሜታ (Environmental Friendliness)
 የሴክተሩ አደረጃጀት
 ፖለቲካዊ ምቹ ሁኔታ
 የተሻለ የአፈጻጸም አቅም መኖር
 ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎች መፈጠር
 የላቀ የደንበኞች ፍላጎት መኖር
 በራስ አቅም ገቢ የማመንጨት
አስቻይ ሁኔታዎች
(ጥንካሬ+ መልካም አጋጣሚዎች)
 አህጉራዊ የሴክተሩ መነቃቃት
 ከባቢያዊ ጠቀሜታ (Environmental Friendliness)
 የሴክተሩ አደረጃጀት
 ፖለቲካዊ ምቹ ሁኔታ
 የተሻለ የአፈጻጸም አቅም መኖር
 ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎች መፈጠር
 የላቀ የደንበኞች ፍላጎት መኖር
 በራስ አቅም ገቢ የማመንጨት
አስቻይ ሁኔታዎች
(ጥንካሬ+ መልካም አጋጣሚዎች)
 አህጉራዊ የሴክተሩ መነቃቃት
 ከባቢያዊ ጠቀሜታ (Environmental Friendliness)
 የሴክተሩ አደረጃጀት
 ፖለቲካዊ ምቹ ሁኔታ መፈጠር
 የተሻለ የአፈጻጸም አቅም መኖር
 ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎች መፈጠር
 የላቀ የደንበኞች ፍላጎት መኖር
 በራስ አቅም ገቢ የማመንጨት
አስቻይ ሁኔታዎች
(ጥንካሬ+ መልካም አጋጣሚዎች)
 አህጉራዊ የሴክተሩ መነቃቃት
 ከባቢያዊ ጠቀሜታ (Environmental Friendliness)
 የሴክተሩ አደረጃጀት
 ፖለቲካዊ ምቹ ሁኔታ መፈጠር
 የተሻለ የአፈጻጸም አቅም መኖር
 ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎች መፈጠር
 የላቀ የደንበኞች ፍላጎት መኖር
 በራስ አቅም ገቢ የማመንጨት
የተለዩ ስትራቴጂያዊ የትኩረት
መስኮች
ቁልፍ ስትራቴሂያዊ ጉዳዮች
1. ዘላቂ የፋይናንስ አቅም መፍጠር፣

2. የዘርፉን ገቨርናንስ ሥርዓት ማጠናከር፣


መሰረታዊ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች
አበይት ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች
3. ጠንካራ የሃገራዊ ባቡር ዘርፍ አቅም፣

4. አስተማማኝ የባቡር ደኅንነትና ጸጥታ፣


አበይት ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች
5. ዘላቂ የመሠረተልማት ሃብት፣

6. ውጤታማ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት


የአሰራርና የፋይናንስ ሁኔታ
(Business & Finance
Model)

04
 የአሠራር ሁኔታ (Business Model)

• የዓለም አቀፍ ባቡር ዘርፍ ተሞክሮ

• ለኢትዮጵያ የባቡር ዘርፍ የሚመከረው የቢዝነስ ሞዴል


 የፋይናንስ ሞዴል (Financial Model)

• የካፒታል ኢንቨስትመንትን በተመለከተ

• የኦፕሬሽን ወጪን ገቢ ወጪ ሚዛንን በተመለከተ


የአሠራር ሁኔታ (Business Model)
ለ. በተዋረድ የተሰናሰ
የዓለም አቀፍ ባቡር ዘርፍ ተሞክሮ ጎንዮሻዊ ንጥጥል
ሐ. በተዋረድ
ሀ. በተዋረድ ውድድራዊ የመስመር
የተሰናሰለ ተጠቃሚነት (Vertically የተነጣጠለመ
Vertically integrated - Horizontally Vertically
Integrated Separated Competitive Separated
Access )

የባቡር
ኦፐሬሽንና
ጥገና
የባቡር
ኢንቨስትመንት

የመሰረተ-
ልማት
ኦፐሬሽንና
የመሰረተ-
ጥገና
ልማት
ኢንቨስትመንት
የመሰረተ-
ልማት
ባለቤትነት
የመንግስታዊ የግል / የሁለት መንግስታት የጋራ የግል ሴክተር
ሴክተር ንብረት (አክሲዮን/ሽርክና/የግል)
ለኢትዮጵያ የባቡር ዘርፍ የሚመከረው የቢዝነስ
ሞዴል
በተዋረድ የተሰናሰለ ጎንዮሻዊ ንጥጥል
ውድድራዊ የመስመር ተጠቃሚነት
(Vertically Integrated - Horizontally
Separated Competitive Access

የባቡር ኦፐሬሽንና
ጥገና

የባቡር
ኢንቨስትመንት

የመሰረተ-ልማት
ኦፐሬሽንና ጥገና
የመንግስታዊ ሴክተር
የመሰረተ-ልማት
ኢንቨስትመንት የግል / የሁለት መንግስታት የጋራ ንብረት

የመሰረተ-ልማት
የግል ሴክተር (አክሲዮን/ሽርክና/የግል)
ባለቤትነት
ቀጣይ የሴክተሩ አደረጃጀት

MoTL PEHAA

Board

Railway
Regulatory ER _ Group Tram/LRT/Metro/Subway
Body

Joint Ownership

Private IM
IM OP OT BU CB Logistic
BU BU
Private Parts Manuf.
Operator
TOD
Core Function Other Business
Private Companies Units TBL
የፋይናንስ ሞዴል (Financial
Model)
የካፒታል
ኢንቨስትመንትን
በተመለከተ

Railway Financing
Sovereign Financing

Corporate Financing On Balance Sheet

Project Financing Off-Balance Sheet


የካፒታል ኢንቨስትመንትን በተመለከተ የቀጠለ . . .
የኦፕሬሽን ወጪና ገቢ ወጪ ሚዛንን በተመለከተ

የባቡር መንገደኛ ትራንስፖርት

• በትራንዚት ኦሬንትድ ልማትና ሌሎች ቢዝነሶች ከሚገኝ ገቢ

• የባቡር ጭነት ትራንስፖርትን ትርፋማ በማድረግ ከሚገኝ ገቢ

• ከከተማ አስተዳደሮች (ለከተማ ውስጥ ባቡር) እና ከፌደራል መንግስቱ (ለሀገር

አቀፍ ባቡር) ከሚገኝ ድጎማ

የባቡር ጭነት ትራንስፖርት


ቀጣይ ስትራቴጂያዊ የትኩረት
አቅጣጫ

05
ጠንካራና ውጤታማ የምድር ባቡር ዘርፍ

ውጤታማ የባቡር
ዘላቂ የመሰረተ
ትራንስፖርት
ልማት ሀብት
አገልግሎት

መፍቻ
አስተማማኝ የባቡር ደህንነትና ጸጥታ
የዘርፉ ራዕይ
አበይት ስትራቲጂያዊ ጉዳዮች የተገነባ ሀገራዊ የባቡር ዘርፍ አቅም

መሰረታዊ ስትራቲጂያዊ ጉዳዮች


ዘላቂ የፋይናንስ አቋምና አቅም ጠንካራ የዘርፍ ገቨርናንስ
ቁልፍ ስትራቲጂያዊ ጉዳዮች
ቁልፍ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች

ዘላቂ የፋይናንስ አቅም መፍጠር


 በዘርፉ የፋይናንስ መዋቅር ላይ ማስተካከያ ማድረግ
 የዘርፉን እምቅ ሃብት በመጠቀም ገቢ ማመንጨት
 ተኦፐሬሽን ፋይናንስ ተግዳሮቶችን መፍታት
 የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ማሳደግ
 ከዘርፉ የ Climate Financing ገቢ ማመንጨት
ቁልፍ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች

የዘርፉን ገቨርናንስ ሥርዓት ማጠናከር

 አዲሱን የሴክተሩን አደረጃጀት ማጽደቅ


 የዘርፉን ተቆጣጣሪ አካል ማቋቋም
 በኢምባኮ ስር የሚገኙትን የቢዝነስ ዩኒቶች በራስ ሀይልና በመንግስት ግል አጋርነት የማልማት
ስራዎችን ማስቀጠል
 የመሰረተ ልማት አስተዳደርና የኦፐሬሽን ቢዝነስ ዩኒቶችን በማጠናከር ወደ ጠንካራ ስዑሳን ማሳደግ
 በባቡር ትራንስፖርት አፖሬሽን ተግሉ ባለሀብቶችን ተሳትፎ ማሳደግ
መሠረታዊ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች
ጠንካራ የሃገራዊ ባቡር ዘርፍ አቅም
 ተቋማዊ የሰው ሀብት ልማት ማከናወን
 የቴክኖሎጂ አቅምን በምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ማሳደግ
 የውስጥ አቅምን በማሳደግ የበቡር መሰረተ ልማት ግንባታን የኦፐሬሽን ስራን በራስ
ሀይል ማከናዎን
መሠረታዊ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች

አስተማማኝ የባቡር ደኅንነትና ጸጥታ

 ጠንካራ የሆነ የባቡር ደህንነት አደረጃጀት ስርዐት እንዲኖረው ማድረግ


 የክልልና የፌደራል የጸጥታ አካላት የባቡር ጸጥታውንና ደህንነቱን እንዲጠብቁ
የአሰራር ስርዐት መዘርጋት
 የባቡር ዘርፉ የተቀናጀ ስጋት አስተዳደር እንዲኖረው ማድረግ
አበይት ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች

ዘላቂ የመሠረተልማት ሃብት

 የመሰረተ ልማት ሀብት ደህንነት ማጠበቅ


 የመሰረተ ልማት ሀብት አጠቃቀም ውጤታማነትና ምርታማነትን ማሳደግ
 የመሰረተ ልማት ሽፋንን ማሳደግ
አበይት ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች

ውጤታማ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት፣

 የተንቀሳቃሽ ሀብት (Rolling Stock) ምርታማነትን ማሳደግ


 የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ለእተጠቃሚዎች ተደራሽነትን ማሳደግ
 ለአገልግሎቱ ውጤታማነትን የሚያመጡ ድጋፎችን ማድረግ
ማጠቃለያ

አፈጣኝ ውሳኔ የሚሹ ጉዳዮች

You might also like