Professional Documents
Culture Documents
ሱፐርቪዥን
ሱፐርቪዥን
በስልጠና ወቅት በኢንዱስትሪ (ኢንተርፕራይዝ) አሰልጣኝ እየተሰጠ ያለውን ስልጠና ድጋፍ ለመስጠት
የተዘጋጀ ቸክሊስት፡፡
የትብብር ስልጠና ሰጭ ድርጅቱ ስም ____________________________________
ሰልጣኞች የሰለጠኑበት የሙያ መስክ_________________ደረጃ______ የብቃት አሀድ…………
ሰልጣኞች በድርጅቱ የቆዩበት ጊዜ _______________________________
የኢንዱስትሪ አሰልጣኙ ትብብር ስልጠናዉን የጥራት ማስጠበቂያ ቱሎችን መሰረት አድርገው እየሰጠ
መሆኑ.......................................
ጠንካራ ጎን ………………………………..
መሻሻል ያለበት…………………………………………………………………
የኮሌጁ አሰልጣኙ በትብብር ስልጠና መስጫ ድርጅቱ በመገኘት ሰልጣኞችንም ሆነ የኢንዱስትሪ
አሰልጣኞችን በአግባበቡ መደገፉ
የታየ ጠንካራ ጎን……………………………………………………………………..
መሻሻል ያለበት……………………………………………………………………………
በትብብር ስልጠናዉ ሰልጣኞች በአግባቡ ጊዜያቸውን ተጠቅመው የስራ ላይ ልምምድ ማድረጋቸውና
ከጓደኛቸው ጋር ተግባብተው መስረታቸውና የኢንተርፕራይዙን /የኢንዱስትሪውን ህገ ደንብ አክብሮ
መስራታቸው
የታዩ ጠንካራ ጎን……………………………………………………………………..
መሻሻል ያለበት……………………………………………………………………………
ድጋፉን የሰጡት ፡-
1) የኮሌጅ ዲን ስም…………………..ፊርማ……………..
2) ትብብር ስልጠና የሚሰጥበት የዘርፍ አስተባባሪ…………….ፊርማ………..
3) ከዘርፍ መምህራን አንድ………………………ፊርማ………….