You are on page 1of 3

አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤቶች አቧሬ ቅርንጫፍ(1-8)

ABUNE GORGORIOUS SCHOOLS

የ 2016 ዓ.ም የ አንደኛው ወሰነ ትምህርት የጤና ና የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የ 4 ኛ ክፍል ማጠቃለያ
ፈተና
ሥም________________________________________________ክፍል__________ተ.ቁ____________
I. የሚ ከተሉትን ጥያቄዎች በትክክል በማንበብ ትክክል ከሆነ ‘’እውነት’’ ትክክል ካልሆነ ሓሰት
በማለት በተሰጠው ባዶ ቦታ ላይ ፃፍ።
__________1. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አዘውትሮ መስራት የጤና ችግር ሊያስከትል ይችላል ።
___________2. የልብ ና የአተነፋፈስ ብርታትን ለማዳበር የኤሮቢክስ እንቅስቃሴ መስራት አስፈላጊ ነው።
___________3. የሰውነት ማጎልመሻ ትምህርት የሰው ልጆችን በአካል ፤በአዕምሮ ና በማህበራዊ ግንኙንነት ላይ ከፍተኛ
አስትዋፃኦ ያድርጋል።
___________4. ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን አዘውትሮ በመስራት ራስን ከተለያዩ በሽታዎች መከላከል ይቻላል።
_____________5. የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ለመስራት እቅድ ማውጣት አያስፈልግም።
_____________6. ጤና ማለት ከበሽታ ነፃ መሆን ብቻ ሳይሆን በአካል፤በአዕምሮ ፤በማህበራዊ ግንኙነት ማዳበር ማለት
ነው።
II. የሚከተሉትን በ ‘’ሀ’’ ሥር ከተዘረዘሩት ጥያቄዎች በትክክል በማንበብ በ ‘’ለ’’ ሥር ከተዘረዘሩት
ጥያቄዎች ጋር የሚስማማቸውን በመምረጥ አዛምዱ።

‘’ ሀ’’ ‘’ለ’’
____________.7 ለሌሎች ሠዎች ለመስጠት የገባነው ቃል ሀ. በእቅድ መመራት
___________8. በተያዘለት ጊዜ ና ቦታ መጨረስ ለ. እረፍት ማድረግ
____________9. የደከመ አካልን ና የአዕምሮን ጫና መቀነስ ሐ. ቃልን መጠበቅ
_____________10. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መ. የኤሮቢክስ እንቅስቃሴ
_____________11. የልብ ና የአተነፋፈስ ብርታት ሠ. አምሮን ና ማህበራዊ ግንኙትን
መገንባት
III. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በትክክል በማንበብ ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ
በተሰጠው ባዶ ቦታ ሙሉ።
___________12. ከሚከተሉት ውስጥ የገመድ ዝላይ ጥቅም የሆነው የ ቱ ነው ?
ሀ. የአተናፋፈስ ብርታትን ለማደበር ለ. አካላዊ ብርታት
ሐ. የደም ዝውውር ብርታት መ. ሁሉም
________13. ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ከኳስ ጋር ከሚደረጉ እንቅስቃሴዎች አይመደብም?
ሀ. ኳስ መቅለብ ለ. ኳስን መወርወር ሐ. መዝለል መ. ኳስ መምታት
_________14. የጡንቻን ብርታት ና ጥንካሬን ለማዳበር የሚሰራው እንቅስቃሴ ይትኛው ነው?
ሀ. ፑሽ-አፕ ለ ዲግ-አፕ ሐ ፑል-አፕ መ. ሁሉም
_________15. የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ማዘውተር ከሚከተሉት ውስጥ የሚሰጠው ጥቅም የቱን ነው ?
ሀ. አካላዊ ዕድገት ለ. ማህበራዊ ዕድገት ሐ . አዕምሮዊ ዕድገት መ. ሁሉም
__________16. ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች በሚሰሩበት ሣዓት ምንን መሰረት ማድረግ አለባችው ?
ሀ. እድሜ ለ. ፆታን ሐ . የእንቅስቃሴውን ጫና መ. ሁሉም መልስ ነው
IV. የሚከተሉትን ጥያቄዎች በትክክል በማንበብ ትክክለኛውን መልስ ፃፉ።
17. የልብ ና የአተነፋፈስ ብርታትን ለማዳበር ከሚሰሩ እንቅስቃሴዎች ውስጥ 3 ቱን ፃፉ።

18. ራስን መምራት ከሚያስችሉ ተግብሮች ውስጥ ሁለቱን ፃፉ።

19. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መስራት የሚሰጠው ጥቅም ምንድን ነው ።

20. የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ክልክ በላይ መስራት በጤና ላይ ምን ችግር ሊያስከትል ይችላል።

አዘጋጅ መ/ር ጌትነት


እውነቱ

You might also like