You are on page 1of 2

ተ የተለዩ ተሰብሳቢ ሂሳቦች ወደ ገቢ እንዲቀየሩ የሚከናወን የተሰሩ ስራዎች እና ተከናወኑ ተግባራት አፈፃፀም ያልተከናወኑ ተግባራት ያልተከናወነበት

. የሚከናወኑ ዝርዝር ት ጊዜ ምክንያት እና የተለዩ


ቁ ተግባራት ክፍተቶች

1 በ 72 ድርጅቶች ስም ከፍተኛ የዕዳ መጠን ሚያዚያ 10  11 ድርጅቶች መረጃዎችን የማጥራት (በአቤቱታ  ኮሚቴዉ ስራ  አልፎ አልፎ የስራ
ያለባቸዉን 25 እስከ 20 እና በሌሎች ሂደቶች ያሉትን) ስራ ተሰርቷል፡፡ ከጀመረበት ክፍሉ ሠራተኞች
የተመዘገቡ ብር
ድርጅቶችን (ብር 2015 ዓ.ም 01/08/2015 ዓ.ም በስራና በተለያዩ
766,365,101.38 ወዝፍ የተክለብርሃን አምባዬ ንብረት ያለበት ቦታ ጀምሮ በተደረገዉ ምክንያቶች
752.74
ዕዳዎች ስለመኖራቸዉ በተለያዩ ቀናት በአካል ለማየት የተቻለ ሲሆን ክትትል አለመግኘት፣
ሚሊዮን) በስልክ የ 18,731,200 ብር  ታግደዉ
ከስራ ሂደቱ የቀረበዉን መቀስቀስ፣ የድርጅቶቹ ከጉዳዩም ጋር ግንኙነት ያላቸዉን አከላት (አስራ ስምንት የሚመጡ
መነሻ በመዉሰድ የዕዳ ንብረት መኖሩን አጣርቶ ማለትም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ፍትህ ሚሊዮን ሰባት መቶ ንብረቶችን
መጠናቸዉ ከብር አንድ ንብረቱ ያለበት በአካል ሰላሳ አንድ ሺህ ለማምጣት
ሚኒስቴር፣ ኮንስትራክሽን ስራዎች ከወረዳ 13 ሁለት መቶ) ሺያጭ የተሽከርካሪ
ሚሊዮን በላይ የሆኑና ሄዶ ማየት፣ ለመክፈል
በአጭር ጊዜ ወደ ገቢ ፈቃደኛ ያልሆኑትን እና ከጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ጋር ዉይይት የተደረገ የተከናወነ ሲሆን እጥረት መኖሩ፣
ሲሆን ዕቃዉን በምን አግባብ መረካብ ከዚህ ዉስጥ  አንዳንድ ሠነዶች
ሊቀየሩ የሚችሉ 25 (ብር ማሸግ ወይም ንብረቱን
የተሰበሰበዉ ብር 4 ያሉበት ሂደት
752.74 ሚሊዮን) መምጣት እና በህግ ሂደት እንዳለብን ከኮንስትራክሽን ስራዎች ጋር ሚሊዮን እና ከሌሎች ግልፅ አለመሆኑ፣
ድርጅቶችን በልዩ ትኩረት ያሉትን ከህግ አገልግሎት ብር 7.8 ሚሊዮን  የአንዳንድ
ተነጋግረን በዝርዝር አስረክበውን በራሳቸው
መከታተልና መፈጸም፣ ጋር በመነጋገር ማገድ፣ በጠቅላላ ብር 11.8 ድርጅቶች ጉዳይ
ግቢ ባለበት ሁኔታ ጨረታ አውጥተን ሚሊዮን ከተለያዩ
እንድንሸጥ ተስማምተናል፡፡ ተሰብስቧል፡፡ ተቋማት ጋር
 የ TM and ZB Trading PLC ድርጅት ንብረቱ  በቀጣይም በሽያጭ የሚገናኝና ሂደት
ወዳለበት በአካል በመሄድ ለመጋገር የተቻለ መወገድ ያለባቸዉ የሚፈልግ
ቢሆንም በወቅቱ የሞጆ ጉምሩክ ላለባቸዉ ዕዳ ንብረቶች እና 9 መሆኑ፣
ቀድመዉ ዕቃ ጭነዉነ መሄዳዉን ያረጋገጥን ሲሆን ተሽከርካሪዎች  የጠራ መረጃ
የድርጅቱ ባላቤት የሆነችዉን ግለሰብ አገኝተን በዕቅድ ተለይተዉ አለመኖር፣
ከዚህ በፊት ቅ/ጽ/ቤታችን ንብረት የወሰደባቸዉ ተገቢዉ ቁጥጥርና
መሆኑን ገልፀዉ እንደነበሩና ምንም ዓይነት ንብረት ክትትል እየተደረገበት
አለመኖሩን ለማረጋጥ ተችሏል፤ ይገኛል፡፡
 YAYM Candy Factory PLC ድርጅቱ ዕቃዎችን
በልዝ ፋይናንስን የተበደረ በመሆኑ ልማት ንብረቱን
ስለተረከበ ለመሰብሰብ አስቸጋሪ መሆኑ፣
 NORC Agro and Industrial Plc በዋና መ/ቤት
ለገንዘብ ሚኒስቴር ማብራሪያ የተጠየቀበት፣
 የአቶ ቴዎድሮስ ሽፈራዉን ድርጅት ንብረት
ያለበት ቦታ በአካል ለማየትና ከድርጅቱም
ባላቤትም ጋር ዉይይት ለማድረግ ፕሮግራም
ተይዧል፡፡
 በ VERDE BEEF PROCESSING PLC ስም
የሚገኛዉን ንብረት ዘመን ባንክ ለዕዳ ማካካሻነት
የሸጠዉ ቢሆንም የሸጠበት አግባብ ትክክል
ባለመሆኑ ማለትም ከመሸጡ በፊት
በሚመለከተዉ አካል አስፈቅዶ መሸጥ ሲገባዉ

Page | 0
ተ የተለዩ ተሰብሳቢ ሂሳቦች ወደ ገቢ እንዲቀየሩ የሚከናወን የተሰሩ ስራዎች እና ተከናወኑ ተግባራት አፈፃፀም ያልተከናወኑ ተግባራት ያልተከናወነበት
. የሚከናወኑ ዝርዝር ት ጊዜ ምክንያት እና የተለዩ
ቁ ተግባራት ክፍተቶች

ያለአግባብ ሂደቱን በመጣስ የሸጠ በመሆኑ ዕዳዉን


ለተቋማችን መክፈል አግባብ ስለሚሆን
የድርጅቱን ተሸከርካሪዎችን ወይም ንብረቶችን
ወደ ጉምሩክ ለማምጣት የንብረት መያዣ ትእዛዝ
ማፃፍ፣
 የ YUSHENG LIGHTING and
Manufacturing PLC ድርጅት በተመለከተ
ስለድርጅቱ ያለዉን እንቅስቃሴ ከኢንቨስትመንት
ኮሚሽን መረጃ የተጠየቀ ቢሆንም ሠነዱ ጠፍቷል
የሚል ምላሽ ስለተሰጠን ዉሳኔዉ በፅሑፍ
እንዲሰጥ ተጠይቋል፣
 በቻይና ሃይ ዌይ ድርጅት ስም 144 ሚሊዮን ብር
እንደሚሰበሰብ በዕቀድ የተካተተ ቢሆንም ጉዳዩ
በድህረ ዕቃ አወጣጥ የስራ ሂደት በድጋሚ
በተደረገዉ ማጣራት ብር 10 ሚሊዮን የተደረገ
መሆኑና በዕዳ ሲረዛ ሊሻር የሚችል መሆኑ፣
 በበሰበታ የሚገኛዉን የ Mobiland furniture
manufacturing PLC እና
SHenghua xu xu ድርጅቶች ንብረት መረጃ
ታይቷል ህንፃዎቹ በንግድ ባንክ ተይዘዋል
የሚል ነው በቀጣይ ለባንክ በደብዳቤ መረጃው
መጠየቅ አለበት ተራፊ ገንዘብ ካለ፡፡
 የ 15 ቀን የጊዜ ገደብ ያላቸዉና በሂደት ላይ
የሚገኙ 12 ድርጅቶች (ABAT IMPORT AND
EXPORT፣ ሀብቴሚካኤል ፒ ኤል ሲ፣ NYTRA
LOGISTICS PLC፣ Gebremedhi plc፣
OSAKA steel PLC፣CE textile፣ Abdulalim
musa፣ Addis ababa city government፣ EURO
CABLE፣Amefada Industry፣ Alemaw
Bekalu እና Abdu SHIKUR) ናቸዉ፣
 በኢንሹራንስ ምክንያት በፍርድ ቤት የታገዱ 2
ድርጅቶች (አስረስ ተስፋዬ ፣ክብር ኮፍ)፣

ማስተወሻ፡- በቻይና ሃይ ዌይ ድርጅት ስም የተያዘዉ ዕዳ ብር 144 ሚሊዮን እንዲሁም ሀብተሚካኤል 11 ሚ ከተቀንሶ በአጠቃላይ ብር 597.74 ሚሊዮን የሚሰበሰብ ወዝፍ ዕዳ ይገኛል፡፡
ከአንድ ሚሊዮን ብር በታች ያላቸዉ 47 ድርጅቶች ውዝፍ ዕዳዎች ብር 15 ሚሊዮን ሲሆን ከዚህ ዉስጥ ከ 4 ድርጅቶች (ታራቀኝ፣ በላይ፣ መርጋ እና ኒዉ ብሪልያንት) ብር 1,372,.269 ተሰብስቧል፡፡

Page | 1

You might also like