You are on page 1of 64

የአገልግሎት እና አሰራር ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት

የከልቡ የስልጠና ማንዋል


የስልጠናው ይዘት
I. የከልቡ ትርጉም እና ታሪካዊ አመጠጥ

II. የከልቡባህሪያት

III. የከልቡ ፍልስፍና ፅንሰ ሀሳብ እና አስፈላጊነት

IV. የከይዘን ልማት ቡድኖች አላማ

V. የከልቡ መሰራታዊ መርሆዎች

V. የከልቡ ጠቃሜታ

VII. የከይዘን ልማት ቡድን አይነቶች

2
የቀጠለ….

VIII. የከይዘን ልማት ቡድኖች ትግበራ እና አደራጃጀት ስርዓት

IX . የከልቡ ቀጠይየማሻሻያ ስራዎች /PDCA/

XII. የከልቡ የችግር አፈታት ሂደት

X. የከልቡ ስብሰባ እና ፕርዘንቴሽን

XII. የከልቡ የችግር / ማነቆ መፍቻ/መለያ ቴክኒኮች

3
I. የከልቡ ውልደት ስርጭት እና
ትርጉም
የከልቡ አመጣጥ ከጃፓኖች የጥራት ቁጥጥር ቡድኖች
አሰራር ነዉ፡፡
ከሁለተኛ የአለም ጦርነት የጃፓን ምርቶች በአለም
ገበያ በጥራት ችግር መወዳደር ባለመቻላቸው የተለያዩ
ዕርምጃዎችን በመውሰድ ዘሬ ቁጥር አንድ ጥራት
ያለው ምርት አምራች ኩባንያዎች በለቤት መሆን
በቅተዋል፡፡

4
የተወሰዱ ዕርምጃዎች
 አመራሩ የጥራትን ጉዳዮች ሃላፍነት እንዲወስድ ማድርግ
 የጥራት ቁጥጥር ጥናት ቡድን (QCRG) በመመስረት
አለማቀፋዊ የጥራት ዘዴዎችን ማጥናት
 ጥራት ተኮር ስልጠናዎች ለሁሉም ሰራተኞች እና አመራሮች
መስጠት (1950 ዶ/ር ዴሚንግ 1954 ጁረን)
 ከስልጠናዎቹ በኃላ ከስራዉ ጋር ቀጥተኛ ግንነኙነት ያለቸው
ሰራተኞች በስራ ቦታ የለውን ችግር መፍታት ጀመሩ::
 በውጤቱም በመደነቅ ሰራተኞች በራሳቸዉ ተነሰሽነት ትንንሽ
ቡድኖችን መመስረት ጀመሩ፡፡
 በጥ.ቁ.ቡ ጉዳይ ላይ በጃፓን ሰፋፊ ስልጠናዎች መስጠት
ተጀመረ፡፡

5
የቀጠለ----

 የጥራት ቁጥጥር ቡድን ለመጀመሪያ ጊዜ አሁን የለውን


መልክ ይዞ የተggመው በ1962 በጃፓን የሳይንቲስቶች እና
መሀንዲሶች ማህበር(JUSE) ሲሆን በ ዶ/ር ኩሩ አይሽካዋ
መሪነትና አነሳሽነት ነው፡፡

6
የቀጠለ
 የመጀመሪያው የጥራት ቁጥጥር ቡድን የተመሰረተው በ1962
በጃፓን፣በኔፖን ሽቦ-አልባ (wireless) ቴሌግራም
 ፍልስፍናው መጀመሪያ በጃፓን ጎረቤቶች ቀጥሎም በአውሮፓ እና
በአሜርከ ተሰራጭተዋል ፡፡
 በጃፓን የሳይንቲስቶች እና የመሀንዲሶች ማህበር በ1970 የተመዘገቡት
ቡድኖች 50,000 ሲሆን በ2001 420,000 ደርሰዋል፡፡
 በአብዛኛው የኢስያ ሀገሮች በርካታ የ.ጥ.ቁ ቡድኖች ያሉ ሲሆን
ለመስፋፋት የኢስያ ምርታማነት ድርጅት (APO) ከፍተኛ ሚና
ተጨወተወል
 በቻይና ብቻ በ2001 ከ1 .7 ሚሊየን በላይ ይኖራሉ ተብሎ ይገመታል፡፡
 በህንድ ሀገር በት/ት ተgG|H ÜHT ½wÃRÉú
½.Õ.a.oúƏኖ… ™ሉ፡፡ 7
የከልቡ ትርጉም
 ከልቡ ማለት ከጃፓን ሰራሽ የጥ.ቁ.ቡ ተቀማዊ እድገት ማምጫ
ማሳሪያ በኛ ሁኔታ የተሻሻለ ሲሆን ሰራተኞች በስራቸው እና
በአሰራራቸው ቀጣይነት የለው መሻሻል ለማምጠት የሚጥሩበት
ከስራው ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸው ከ3-10 ሰራተኞች አባል
የሚሆኑበት የሰዎች ስብስብ ሲሆን በጋራ ችግሮችን የሚለዩበት
አማራጭ የመፍትሄ ሀሳብ በማቅረብ የስራቸውን የምርት እና

የአገልግሎት ጥራት የሚቆጣጠሩበት እና የሚያሻሽሉበት ዘዴ ነው፡፡

8
የቀጠለ…
 ለሚለዩት ችግሮች የጋራ ግንዛቤ እንዲኖራቸው እና
የሁሉንም አባላት ተሳትፎ ለማረጋገጥ አባላቶቹ
ከአንድ የስራ ክፍል እና ተመሳሳይ ስራ የሚሰሩ
መሆን አለባቸው
 oúƏኖቹ የቡድን መሪ እና ጸሀፊ ይኖራቸዋል፡፡
 መሪ ሆነው የሚመረጡት አብዛኛውን ጊዜ የስራ
ቦታው ሱፐርቫይዘሮች/ፎርማኖች ናቸው
 በሳምንት አንድ ጊዜ ከ(ከ30ደቂቃ-1 ሰዓት) መደበኛ
የሆነ ስብሰባ ይኖራቸዋል

9
II.የከልቡ ባህሪያት

 አነስተኛ አባላት

 ቀጣይነት ያለው የስራ የምርትና አገልግሎት ማሻሻያና


ቁጥጥር (Continues process control and improvement)
 ራሳቸውን ችለው የሚንቀሳቀሱ (ረስ መር)
( Autonomous)
 የምርታማነት እና ጥራት ማሻሻያ ዘዴዎችንና
መሳሪያዎችን መጠቀም
 የአባላቱን ሙሉ አቅም አሟጦ መጠቀም
 እርስ በርስ መገነባባትና የራስን አቅም ማጎልበት
10
III. የከይዘን ልማት ቡድኖች ፅንሰ ሀሳብ
አስፈላጊነት
 የከይዘን ልማት ቡድን ስርዓት የሚመነጨው
ከአሳታፊነት እና ሰብዓዊ ተኮር አመራር
/Participative and Human Oriented Management/ ነው፡፡

 የአሳታፊነት አመራር ማለት ሰዎች በተቋም


ውስጥ ምንም ዓይነት የሥራ መደብ ላይ ቢሆኑም
በተቋሙ አባልነታቸው /ሠራተኝነታቸው/
ትርጉም ያለው አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ እድል
ሊሰጣቸው እንደሚገባ የሚያስገነዝብ ነው፡፡

11
…የቀጠለ

 ሰብዓዊ ተኮር አመራር ማለት ለሰዎችና


ለፍላጐታቸው ትኩረት የሚሰጥ ነው፡፡
ምክንያቱም ሰዎች የአንድ ተቋም
ከፍተኛው ሀብት ናቸው ብሎ ስለሚያምን
ነው፡፡

12
ልማዳዊ የአመራር ፍልስፍና
ሰራተኞች እንደ ሮቦት
የሚታዩበት

13
ከይዘናዊ የአመራር ፍልስፍና
• ሁሉም ሰራተኞች እንደ ሰው የሚታዩበት እና ያላቸውንም
እውቀት እና አቅም አውጥተው እንዲጠቀሙ የሚያስችል
የአመራር ፍልስፍና.

14
የቀድሞው የአመራር ዘይቤ

 ከሠራተኛው ይህ ስትራቴጂ በእርግጥ


የሚጠበቀው የተሰጠውን አንድን ምርት/ስራ
የሚደጋገም ተግባር ያለ በፍጥነት ለማምረትና
ምንም ስህተት በፍጥነት ግድፈትን ለመቀነስ
መፈጸም ነበር. ይጠቅም ነበር፡፡

ሠራተኛው ለሚሠራው
ሥራ ትርጉም ማጣት
በሚያመርተው ምርት
ደስተኛ ያለመሆን
/ለስራው ፍላጎት ማጣት/
15
የቀጠለ…
ሰዎች ለተቋማቸው ትርጉም ያለው አስተዋጽኦ ሊያበረክቱ
የሚችሉት፡
 በሥራ ቦታ ላይ እንደ አንድ የሥራ ክፍል ቡድን እና ግለሰብ
ስለሚያመርቱት ምርት/ስለሚሰሩት ስራ፣ ስለሚሰጡት አገልግሎት እና
ስለአሠራራቸው የተሻለ ሀሣብ እንዲያመነጩ፣ እንዲመክሩ፣
እንዲተገብሩ፣ ለውጣቸውን እንዲያዩ፣ ከለውጡም እንዲቋደሱ
የሚያስችል የሥራ አካባቢ ሲፈጠርላቸው ነው፡፡
 ይህም የምርትን፣ የአገልግሎትን፣ የአሠራርን ጥራትና
ምርታማነት በቀጣይነት ለማሻሻል ዕድል ይፈጥራል፡፡
16
በስራ ቦታ የከልቡ አስፈላጊነት

የከይዘን ልማት ቡድን አስፈላጊነት የሚመነጨው


ሰዎች በተፈጥሮአቸው ከአላቸው ፍላጐት ነው፡፡
ይህም ማለት ሰዎች
 ነጻና ከማነቆ ለመላቀቅ፣
 የተሻለና የተለየ ነገር ለመሥራት እና
 ለማደግ የመፈለግ ተፈጥሮአዊ ስሜት
ስላላቸው
17
 የካይዘን ልማት ቡድን አሠራር እነዚህን የሰዎች
ተፈጥሯአዊ ስሜቶች በሥራ ቦታ ለማስተናገድ
ዕድል ይሰጣል፡፡
 ስለተቋማቸው ይሻላል ብለው የሚያስቡትን በነጻነት
እንዲያቀርቡ፣ በሚመነጩ የማሻሻያ ሀሣቦች ላይ
በጋራ እንዲመክሩ፣ እንዲተገብሩ፣ ውጤት
እንዲያመጡ ከውጤቱም እንዲቋደሱ የሚያደረግ
አሠራርን ይከተላል፡፡ 18
 ይህ አሠራር/ስርዓት:
 ሰዎች በተለመደው አሠራር ውስጥ ተሟሙቀው
እንዳይኖሩ
 ዕውቀታቸው እንዲያሻሽሉ
 በተቋሞቻቸው ግቦች እና የአሠራር ሥርዓቶች ላይ
እንዲመክሩ
 ዕድል በማግኘታቸው እንዲኮሩና
 ሥራዎቻቸውን በራስ መተማመን ስሜት እንዲያከናውኑ 19
IV. የከልቡ አላማ

 ሠራተኞች ችግሮችን /ማነቆዎችን የመለየት፣


የማቃለልና የመፍታት አቅማቸውን ማሳደግ
 በሚደረገው ውይይት በሰራተኞች መካከል ጥሩ
የእርስ በእርስ ግንኙነት እና የቡድን ስሜት
በመፍጠር የጋራ ብልጽግና ወይንም ዕድገት መርህን
እንዲከተሉ ማስቻል
 በስራ ቦታ የሥራ ላይ ሥነ ምግባርን በመገንባት፣
20
 የሥራ ፍላጐትን በማነሳሳት፣ ለሥራ ከፍተኛ
መበረታታትን ማምጣት እና አቅማቸውን
እንዲጠቀሙ ምቹ ሁኔታ መፍጠር
 ቀና አስተሳሰብን መፍጠርና ማስረጽ
 የግል ኃላፊነትን በአግባቡ የመገንዘብና የመወጣት
ስሜትን መፍጠር
 የስራ ቦታን ምቹ እና አስደሳች ማድረግ
 የደንበኛን እርካታ ማሻሻል
21
V. መሰራታዊ የከልቡ መርሆዎች
(Basic principles )

 የሠራተኞችን የተደበቀ አቅም እዲወጣ ማሳየትና


በሥራ ላይ እንዲያውሉት ማድረግ
 ለሠራተኞች ተገቢውን ክብር በመስጠት በስራ
አካባቢያቸው ደስተኛ ሆነው እንዲሠሩ ብሎም
ለሚሠሩት ስራ ትርጉም እንዲሰጡት ማድረግ
 ማንኛውም ስራ መሻሻል ይችላል

22
የቀጠለ---
በድርጅት ውስጥ ለሚከናወኑ ማንኛውንም ዓይነት
የለውጥና የዕድገት ስራዎች እያንዳንዱ ሠራተኛ በቡድን
በቡድን በመደራጀት የሚጠበቅበትን አስተዋጽኦ ማድረግ
መንኛዉም ሰራተኛ በስረው ልቀት ደረጃ መድረስ
ይችላል ፡፡ መሰረታዊ የስራ ማሻሻያ ክህሎት መጎናጸፍ
ይችላል፡፡
ስራውን የሚያከናውናው ሰራተኛ ስለ ስራው የተሻለ
ያውቃል ቢያንስ ስለ ስራው ችግር የውቃል
ሰዎች በቡድን መሳተፍ እና ትኩረት እንዲሰጠቸው
ይፈልጋሉ

23
VI. የከይዘን ልማት ቡድን
አይነቶች
1.ንኡስ ቡዱኖች:- የከይዘን ልማት ቡድን አደረጃጀት
እንደተቋሙ ሁኔታ የሚወሰን ነው፡፡ ብዛት ያላቸው (ከ10
በላይ) ሠራተኞች ባሉበት የሥራ ክፍል ወይም የሽፍት ስራ
በሚኖረው የስራ ሁኔታ ንዑሳን ቡድኖችን (sub-circles)
መመሥረት ይቻላል፡፡

ቡድኖቹ በዋናው ቡድን መሪ አስተባባሪነት ከዋናው ቡድን


ተለይቶ በሚሰጣቸው ወይም ራሳቸው የለዩት ችግሮች
ላይ ሊያተኩር ይችላሉ፡፡

24
የቀጠለ…..
2.ጥምር ቡድኖች፡- ከአንድ የሥራ ክፍል የዘለለና የተለያዩ
የሥራ ክፍሎችን የሚያቋርጥ ችግር ሲፈጠር የከይዘን
ልማት ቡድኖች ጥምረት መፍጠር ይቻላል፡፡
 እንደዚህ ያለ ሁኔታ ሲያጋጥም

1.የሁሉም ቡድኖች አባላት በጋራ እንዲሰሩ ማድረግ

2.እያንዳንዱ ቡድን በራሱ እንዲሰራና መረጃ


እንዲለዋወጥ ማድረግ

3.ችግሮቹን በአንጓ በመከፋፈልና በየቡድኖቹ በመሥራት


25
የቀጠለ…..
3. አንድን ችግር ለመፍታት የሚደራጅ ቡድን ፡- አንድ
ተቋማዊ ችግር ወይም ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ
ሲያጋጥመው ይህንኑ የሚፈታ ቡድን ከተለያዩ የስራ ክፍሎች
በተወጣጡ አባላት መመሥረት ይቻላል፡፡ ቡድኑም ኃላፊነቱን
ከተወጣ በኋላ የሚበተን ይሆናል፡፡
አባላቶቹ በዚህ ቡድን ውስጥ በመታቀፍ ከሌሎች ግለሰቦች
ጋር በመተባበር የተለያዩ የጥራት ማሻሻያ እንቅስቃሴዎችን
በማድረግ ለችግሮች መፍትሄ ይፈልጋሉ፡፡

26
VII.የከይዘን ልማት ቡድኖች (ከልቡ) አደረጃጀት
ስርዓት እና ትግበራ (organization and implementation )

 በአንድ
ድርጅት ውስጥ ከልቡ ለማቋቋምና
ትግበራ ለመጀመር የሚከተሉትን ደረጃዎች
መከተል የስፈልገል
• የዝግጅት ምዕራፍ ( preparation)
• አደረጃጀት መፍጠር (Installation)
• ትግበራ (implementaion)
• ማዝለቅ (sustaining)

27
1.የዝግጅት ምዕራፍ (preparation)

አመራሩን ማዘጋጀት
አመራሩ ስለ ከልቡ ጠቃሜታ ማወቅ አለበት
የሌሎች ቡድኖች ተሞክሮ መውሰድና የራሳቸው
ራዕይ
እና ተልዕኮ እንዲቀርጹ ማድረግ
ሰራተኞች ስለ ከልቡ ግንዘቤ እንዲኖራቸው
ማድረግ
ስለ ከልቡ ቡድኖች ተግባራት እና የችግር አፈታት
ዘዴዎች ማወቅ፣ ማንበብ እና መማር
28
2.የከይዘን ልማት ቡድኖች (ከልቡ) አደረጃጀት ስርዓት

በአንድ ድርጅት ውስጥ ከልቡ ለማቋቋምና ትግበራ


ለመጀመር በተለያዩ ደረጃዎች ያሉ አስፈጻሚዎችና
ፈጻሚዎች መሰየም ይኖርባቸዋል፡፡ እነሱም፣
 ዓብይ የከይዘን ልማት ቡድን በከፍተኛ እና መካከለኛ አመራር
ደረጃ
 የከይዘን ማስፋፊያ ቢሮ
 የስራ ክፍል አስተባባሪ ኮሚቴ በስራ ክፍል ሀላፊ ደረጃ
 የከይዘን ልማት ቡድን በሰራተኛው ደረጃ

29
የከይዘን ልማት ቡድኖች አደራጃጀት
ስርዓት

ዋና ስራ አሰኪያጅ

ዓብይ የካይዘን
ልማት ኮሚቴ
ቢሮ

የክፍሉ አስተባባሪ የክፍሉ አስተባባሪ የክፍሉ አስተባባሪ


ኮሚቴ ኮሚቴ ኮሚቴ

የልማት የልማት የልማት


ቡድን ቡድን ቡድን
ቡድን መሪ ቡድን መሪ ቡድን መሪ

አባላት
አባላት አባላት አባላት
አባላት
30
የዓብይ የልማት ቡድን
ሚና
ዓብይ የልማት ቡድን በተቋሙ ኃላፊ የሚመራና ወሳኝ ሚና የሚጫወቱ
ከፍተኛ እና መካከለኛአመራር አባላትን ያቀፈ ሆኖ የሚከተሉት ዋና ዋና
ተግባራት ይኖሩታል፡-
 የኩባንያውን የከይዘን ልማት ቡድኖች ኘሮግራም አመራር መስጠት፣
 ግልጽ የሆነ የከይዘን ልማት ቡድኖች ፖሊስና ግብ ማዘጋጀት፣
 የትግበራ ዕቅድ መርሀ-ግብርና መመሪያ ማዘጋጀትና ድጋፍ መስጠት፣
 ለተሻለ አፈጻጸም የማበረታቻ ሥርዓት መዘርጋት፣
 የከይዘን አስተባባሪ በመመደብ የማስተባበር ስራ መስራት
 በትግበራ ላይ የሚያጋጥሙ የአፈጻጸም ችግሮች መፍትሄ መስጠት፣
 የልማት ቡድኖችን ሁኔታ መከታተል እና እንደ አስፈላጊነቱ ምክር መስጠት፣
31
የከይዘን ማስተባበሪያ ቢሮ መሰረታዊ ተግባራት

 በዓብይ ልማት ቡድኑ የቀረቡትን ፖሊሲዎችና እቅዶች መተግበር

 የምዝገባና ሪከርድ ሥራዎችን መስራት

 የከይዘን ልማት ቡድን መሪዎችን አቅም መገንባት እና በሥራቸው


ላይ ማገዝ
 ለመሪዎች እና ለአባላት የማበረታቻ ስርዓት መተግበር

 የከይዘን ልማት ቡድን ኬዞችን ለአብይ ልማት ቡድኑ ማቅረብ

 የከይዘን ልማት ቡድን ሥራዎችን ማስተባበር እንዲሁም

32
የከይዘን ልማት ቡድን የየክፍሉ አስተባባሪ ኮሚቴ ሚና
የከይዘን ልማት ቡድን አስተባባሪ ከሥራ አመራር አባላት መካከል የሚመደብ ሲሆን
ሥራውም፡-
 ከሥራ አመራር አባላት ጋር በመመካከር ለካይዘን ልማት ቡድኖች ድጋፍ መስጠት፣
 ለቡድኖቹ የሥልጠና መርሀ-ግብር ማዘጋጀትና መተግበር፣
 የከይዘን ልማት ቡድኖችን ውይይት /Presentation/ ማደራጀት
 ለሁሉም የከይዘን ልማት ቡድኖች የሚያስፈልጋቸውን ድጋፎች መሟላታቸውን
ማረጋገጥና ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር፣
 ችግሮች ሲከሰቱ ማቃለል፣
 የከይዘን ትግበራ ውጤትን መገምገምና ሪፖርት ማቅረብ፣
 ቡድኖቹ ሲመሰረቱ መመዝገብና የአባላቱን ቁጥርና ሌሎች መረጃዎችን
መያዝ 33
የከይዘን ልማት ቡድን መሪ መሰረታዊ ተግባሮችና ሃላፊነቶች
 ቀልጣፋና ውጤታማ የስብሰባ ሥነ ሥርዓት ማስፈን

 የከይዘን ልማት ቡድን ስብሰባዎችን መምራት

 የአባላትን ሚና ማሳወቅና የቡድን ስራውን መምራት

 የጥራት ቁጥጥር መሳሪያዎችን ማወቅ እና የመሳሪያዎቹን አጠቃቀም ለሌሎች ማሳወቅ

 የአባሎቹን አቅም መገንባት እና ሌሎች መሪዎችን ማፍራት

 ዓመታዊ የስራ እቅድ ማዘጋጀት

 አባሎችን ማበረታታት

 በከይዘን ልማት ቡድን ዙሪያ በሚደረጉ ኮንፍረንሶች ላይ መካፈል

 በቡድኑ የሚቀርቡ የማማሻሻያ ሀሳቦችን ማስፈጽም

34
የቀጠለ…
 ማዳመጥ…..አባላቱን በሚገባ ማድመጥ.
 መግለጽ ・・・ ለአባሉ በሚገባ መግለጽ.
 መርዳት ・・・・ .የአባላትን እንቅስቃሴ ማገዝ
 መወያየት ・・・ ሁሌ ከአባላት ጋር መወያየት.
 መገምገም ・・・ ፍትሀዊ በሆነ መንገድ ውጤትን
መገምገም.
 ምላሽ መስጠት ・・・ ለውጤቱ ተገቢውን ምላሽ
መስጠት. 35
በጠንካራ እና በደካማ ቡድን መካከል ያለው ልዩነት

36
የደካማ ቡድን እጣ ፋንታ

37
የአባላት ሚና
 በቡድን ስብሰባ በጊዜው በመገኘት የነቃ ተሳትፎ ማድረግ፣
 ችግሮችን መለየትና የመፍትሔ ሃሣብ ማመንጨት፣
 ከቡድን መሪ ጋርና ከሌሎች አባላት ጋር መተባበርና የሚሰጠውን
ተግባርና ሀላፊነት መወጣት፣
 የጥራት ቁጥጥር የማስፈጸሚያ ቴክኒኮችን ማወቅ፣
 ቀጣይነት ያለው የማሻሻያ ሥራዎችን መተግበር፣
 የስራ ቦታ ህግና ስነ ምግባርን ማክበር

38
39
1

5
40
መምረጥ...

01-
41
3. ትግበራ (Implementation)
የሙከራ ትግበራ (ናሙና) የሚከሄድበት ከልቡ መምረጥ

የአ-ተ-አ-እ
እና7ቱን የችግር አፈታት ሂደት ቅደም ተከተል
በመከተል ችግርችን መፍታት እና ማሻሻዎችን ማተግበር

ችግሮችን ለይቶ ለአመራር ማቅረብ እና ችግሮችን


መፍታት

ለሙከራ(ናሙና) የተመረጡን የጥራት ቁጥጥር ቡድኖችን


መገምገም

42
4.የከልቡ ቀጣይነት ማረጋገጥ
(Sustaining)
የጥራት ቁጥጥር ቡድኖች ፅንሰ ሀሰብን ተgማዊ
መድረግ
በሁለም የስራ ቦታዎች ከልቡ ማደራጀት
በአብይ የልማት ቡድን የከይዘን ቢሮ በኩል
ግምገማ እና ኦዲት ማድርግ

43
5. ቀጣይ የማሻሻያ ስራዎች /PDCA/
ከልቡ
በቀጣይነት ስራን ፤ጥራትና ምርታማነትን ለማሻሻል
አላስፈላጊ ወጪን ለመቀነስ
 አቅርቦትን ለማፋጠን
የሥራ ላይ ደህንነትን ለመጠበቅ
ጥራት የተላበሰ የሥራ አካባቢ /Quality work environment/
ለመፍጠር ዋናው መሣሪያ የማቀድ፣ የመተግበር፣ የማረጋገጥ
የማስቀጠል ኡደት/ የማመማማ- ኡደት/ /PDCA cycle/ ነው፡፡
44
የቀጠለ…
ማረም

ውጤቱ አጥጋቢ ካልሆነ

ማቀድ መተግበር ማረጋገጥ

ውጤቱ አጥጋቢ ከሆነ

ማስቀጠል

45
ቀጣይ የማሻሻያ ስራዎች /PDCA/

ለቀጣይ መሻሻል ችግሩን ችግሩ አሁን ያለበትን


መዘጋጀት መምረጥ/መለየት ሁኔታ ማጥናት

ያመጣውን ለውጥ ግብ ማስቀመጥ


መገምገም ደረጃ ማዘጋጀት

የተቀመጠው ግብ የድርጊት መርሐ-


መሳካቱን ማረጋገጥ ግብር ማዘጋጀት

መፍትሔውን በስራ መረጃ መሰብሰብ


ቦታ መተግበር

የመፍትሔ በጥልቀት እውነታውን/


ሐሳቦችን መፈተሸ አማራጭ የመፍትሔ መንስኤውን መመርመር
ሐሳቦችን ማፍለቅ
የከይዘን ችግር አፈታት ዑደት

መገንዘብ

1.ችግር ማቀድ
መምረጥ
7.ደረጃ አዘጋጅቶ
2.ነባራዊ ሁኔታ
መቀጠል
ማጥናት
ማረም

6.የተገኘው ውጤት
ማረጋገጥ ግብ
ማስቀመጥ
ማረጋገጥ
5.መፍቴሔዎች
3.ዕቅድ
ማሰባሰብና
ማውጣት
መተግበር 4.መንስኤዎች
መተግበር መዘርዘር
48
6.የጥ.ቁ.ቡ (ከልቡ) ስብሰባ እና
ፕሬዘንቴሽን
• የከልቡ ስብሰባ ሰራተኞች ለአንድ አላማ እንዲሰሩ የረገል
እንዲሁም ሰራተኞች ሀሳብ እና መረጃ እንዲቀያያሩ
፣እንዲተዋዋቁ ፤የቡድን ስሜት እና ትብብር እዲፈጥሩ
የስችላል፡፡
• የፕርዘንቴሽን ዋና አላማ ለጥ.ቁ.ቡ ስራዎች አስፈላጊውን
ድጋፍ ከአመራሩ ማግኛት እና የቡድኖች የጥራት
ምርታማነት እና ማሻሻያ ስራዎች ለማሳወቅ ነው፡፡

49
የልማት ቡድኖች የስብሰባ ናሙና
ሰአት አርዕስት
0-05` ሰላምታ; ያለፈውን ሰምንት የቤት ስራ መከለስ እና የዘሬ
አጀንዳ ማጽደቅ
05-10` ከቡድን አበላት የውይይት ሀሳብ ማሳባሳብ
10-20` ሀሳቦች በማጠቃላል በሚቀል መልኩ ማቅረብ
20-40` ሀሳቦችን ማንሸራሸር
40-50` የተንሸራሸሩ ሀሳቦችን ማረጋጋጥ የቀሩት ላይ
ውይይት ማድረግ
50-55` ውይይቱን ማጠቃለል መጠቃለያውን መመዝገብ
55-60` አስተያየት መጠየቅና የሚቀጥለውን ሳምንት አጀንዳ ማሳወቅ

50
የልማት ቡድን ስብሰባ ውጤታማ
የሚሆነው
 በሚገባ ከተቀዳ
 ሁሉም አባላት መሳተፍ ሲችሉ
 የስብሰባው አላማ ላይ ግልጽ ስምምነት መድረስ ሲቻል
 የልተገደበ ወይይት ክፍለ ጊዜ ኖሮ ሃሳቦች ማፍለቅ ሲቻል
 ሁሉም ሰው ሃሳብ መስጠት ሲችል እና ቃላ ጉባዔ መያዝ
 አባላቶች የለመስማማት ምክንያቶችን ለመፍታት እና ለመረም ዝግጁ
መሆን
 አባላት የሚሰጣቸውን የቤት ስራ መስረት
 የከልቡ ስብሰባ ተወዳጅ እናዲሆን ከተደረጋ
 አስፈላጊ ግብኣቶች (ሎጂስትክስ )ማቅረብ
 አመቻቾች በሚፈለጋው ሰኣት ተገቢውን ድጋፍ መስጠት

51
በልማት ቡድኖች በችግር መለየት ወቅት
ውይይት በይደረግባቸው የሚመከሩ
ችግሮች
በልማት ቡድኖች ደረጃ የሚተገበሩ የማሻሻያ ሥራዎች
ከሥራዎች ጋር የተያያዙ ሊሆን ይገባል፡፡
 ስለ ህብረት ሥራ ስምምነት
 ስለግል ጉዳይ
 ስለ ሽልማት
 ስለ ደሞዝና ቦነስ
 ስለ ቅጥር ዝውውርና ዕድገት
52
የቀጠለ…
 የስራ ማቆም አድማ
 ስለ ጥቅማጥቅምና ሌሎችም በቀጥታ

ከሥራ ጋር ያልተያያዙ ችግሮች ላይ

እንዲወያዩ አይመከርም፡፡

53
XI. የከይዘን ልማት ቡድኖች ችግሮችን (ማነቆዎችን)
ለመለየት ለመተንተን እና ለማስወገድ የተለያዩ የካይዘን
ቴክኒኮችን እንደ
 5ቱ ማዎች
 ያልተገደበ ውይይት (Brainstorming)
 ለምን- ለምን አካሄድ (Why-Why Approach),
 (5W1H) ወዘተ…..ይጠቀማሉ፡፡
 7ቱ የጥራት ቁጥጥር መሳሪያዎች ይጠቀመሉ፡፡
54
ያልተገደበ ውይይት
 ያልተገደበ ውይይት ማለት የቡድንና የግል የፈጠራ ቴክኒክ
ሲሆን ለአንድ ችግር የተለያዩ ሃሳቦች ዝርዝር እንደ ወረደ
ከአባላት በማሰባሰብ ወደ አንድ ድምዳሜ ለመደረስ የሚደረግ
ጥረት ነው፣

Brainstorming is a group or individual creativity technique by which efforts


are made to find a conclusion for a specific problem by gathering a list of
ideas spontaneously contributed by its member(s).

55
ያልተገደበ ውይይት ህጎች
ህግ1፡ የተሰነዘሩ ሀሳቦች በሙሉ እስኪያልቁ በሀሰቡ
ላይ ውሳኔ እና ግምገም ላይ ከመድረስ ማቆጠብ
(Postpone and withhold your judgment of ideas)
ህግ2፡የተለዩ እና የተጋነኑ ሀሳቦችም ቢሆን ማበረታታት
(Encourage wild and exaggerated ideas)
ህግ3፡ በመጀመሪያ በሚሰነዘሩ ሀሳቦች ጥራት ላይ
ሳይሆን ተሳትፎ/ብዛት ላይ ማተኮር (Quantity
andparticipation counts at this stage not quantity

56
የቀጠለ--
ህግ 4፡የሌሎችን ሀሳብ ማስፍት እና ማበልቀጸግ ለራስ
እና ማነሳሻ መውሰድ (Build on the ideas put
forward by others)
ህግ 5፡ መንኛውም ሰው እና መንኛውም ሃሳብ እኩል
ዋጋ አለው
(Every person and every ideas has equal worth)

57
ለምን-ለምን (Why-Why
approach)
• አንዱ ከልቡዎች የችግሮችን ምንጭ/መንስኤ
በማግኘት የሚፈቱበት ማሳሪያ በአማካይ 5 ጊዜ
የመጠያቅ ዘዴ ነው፡፡
(One of the most useful tools for finding the root cause in gemba is to keep
asking "Why?" until the root cause isreached. This process is sometimes
referred to as the five why's, since chances are that asking "Why?" five times
willuncover the root cause.)

• ምሳሌ -አንድ በጋራዥ ውስጥ የሚሰራ ሰራተኛ


በማሽኖች መካካል በሚገኛው ኮሪደር መሬት ላይ
መስሪያ መሳሪያውን ሲወረወር አገኝን እንበል

58
የቀጠለ…
 ጥያቄ1.“ለምንድንነው መስሪያ መሳሪያውን መሬት ላይ
የወረወርከው?“
መልሱ: ወለል አንሸራታች እና ምቹ unsafe ስላልሆነ
 ጥያቄ2 : " ወለሉ አንሸራታች እና ምቹ /unsafe/ ለምን ሆነ?“
መልሱ : ምክንያቱም ወለሉ ላይ ዘይት በመኖሩ
 ጥያቄ3: “ለምን ዘይቱ ወለል ላይ ተገኘ?"
መልሱ: “ምክንያቱም ማሽኖች ስለሚያንጠባጥቡ
 ጥያቄ 4: “ ማሽኖቹ ለምን ያንጠባጥባሉ?"
መልሱ: “ምክንያቱ ዘይቱ ከዘይት ክለምፒግ ሊክ ስለሚያደርግ."
 ጥያቄ: “ለምን ሊክ ያረገል?"
መልሱ: በ ክለምፒግ ውስጥ ያለው ጎማ ስለተበላ
59
ዋይ ኬ ቅጽ /y-K sheet/
በተkሙ ውስጥ ያሉ በርካታ ችግሮችን በሀላፊዎች
ብቻ ተነቅሰው ስለማይወጡ ሁለም የከልቡ አባላት
በተkሙ ውስጥ የሚያስተውሏቸውን ችግሮች በሙሉ
ዘርዝረው ለማውጣት የሚጠቀሙበት መሳሪያ ነው፡፡
Yk sheet

60
ለከልቡ ስኬት የሚያስፈልጉ ወሳኝ ጉዳዮች
 የአመራር ቁርጠኝነት (Management commitment)
 የሁሉም ሠራተኛ ተሳታፊነት (Participation by everyone)
 ተከታታይ ትምህርትና ሥልጠና
(Continuous training & education)
 ተከታታይ የአህዝቦት ሥራዎች
(Continuous promotional activities)
 ውጤታማ የክትትልና ድጋፍ ሥራዎች
(Effective monitoring and evaluation)
 የማበረታቻ ክፍያዎችና ሽልማቶች
(Establishment of recognition and reward systems

61
የስኬት ጫፍ ……

62
63
64
አመሰግናለሁ!!!!

65

You might also like