You are on page 1of 1

ለ------------------------------------

አዲስ አበባ

ጉዳዩ፡- መረጃ ስለመጠየቅ

ድርጅታችን ካዛ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ/ማህበር አደረጃጀቱን እና የክፍያ ስርአቱን


ለማሻሻል በማሰብ አማካሪ ድርጅት ቀጥሮ የመዋቅር፡ የስራ ምዘና፡ የደሞዝና የጥቅማጥቅም
ጥናት በማስጠናት ላይ ይገኛል፡፡

በዚህም መሰረት ለጥናቱ ግባት የሚያግዙ የተለያዩ መረጃዎችን ከድርጅታችሁ ለማግኘት


እንችል ዘንድ የተለመደዉን ትብብራችሁን እንድታደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡

ከሰላምታ ጋር፡

ግልባጭ

 ለኣዲስ ካፒታል ዕቃዎች ፋይናንስ ን/ስ ኣ/ማ


 ለኦሮምያ ካፒታል ዕቃዎች ፋይናንስ ን/ስ ኣ/ማ

You might also like