Professional Documents
Culture Documents
ቃለ ጉባኤ
ቃለ ጉባኤ
ኢትዮ ወርልድ የማዕድን ሥራዎች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የአባላት ስብሰባ ቃለ ጉባኤ
የስብሰባው አጀንዳ
እኛ መስራች አባላቶች የማህበሩ አባላት ባቀረበዉ አጃንዳ ላይ በስፋት ከተወያየን በኃላ የሚከተሉትን ዉሳኔዎች በሙሉ
ድምፅ ወስነናል፡፡
1/ የማህበሩን ምስረታና የውስጥ ደንብ ስለማጽደቅ፣በዚህ አጀንዳ ዙሪያ የማህበሩን አባላት በተገኙበት ስለማህበሩ
አመሰራረት መመስረቻ ጽሑፍ እና መተዳደሪያ ደንቡን እና ቃለ ጉባኤ ቃል በቃል በመነጋገር በሙሉ ድምጽ በመቀበል
አጽድቀነዋል፡፡
2/ የማህበሩ መጠሪያ ስም ስለማጽደቅ የማህበሩ አባላት በሙሉ ኢትዮ ወርልድ የማዕድን ሥራዎች ኃላፊነቱ የተወሰነ
የግል ማህበር/በአማረኛ ETHIO WORLD MINING WORK PLC /በእንግሊዘኛ//በሚል መጠሪያ እንዲፀድቅ
በሙሉ ድምፅ ተስማምተናል፡፡
4/ የማህበሩን የባንክ ሂሳብ የሚያንቀሳቅሱ የአመራር አካላት ለመሰየም በተዘጋጀው አጀንዳ መሠረት
የማህበሩን አካዉንት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክና በማንኛዉም የግል ባንኮች የሚከፋት ሆኖ አቶ አቶ --------------
በማህበሩ ሰብሳቢ፣-----------------የማህበሩ ገንዘብ ያዥ እና --------------- በማህበሩ ምክትል ሰብሳቢ
ጣምራ ፊርማ እንዲያንቀሳቅሱ በአንድ ድምጽ ወስነናል፡፡
2 ኢ/ያዊ
3 ኢ/ያዊ