You are on page 1of 22

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ


FEDERAL NEGARIT GAZETTE
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

ሃያ ሰባተኛ ዓመት ቁጥር ፲፭ 27th Year, No.15


አዲስ አበባ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ADDIS ABABA 19th February, 2021
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ

ማውጫ Content
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፴፮/፪ሺ፲፫ Proclamation No. 1236/2021
የፌዴራል የስነ-ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን Revised Federal Ethics and Anti-Corruption
ማቋቋሚያ አዋጅ………………………..ገጽ ፲፪ሺ፱፻፹፬ Commission Proclamation…………Page 12984

አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፴፮ /፪ሺ፲፫ PROCLAMATION No. 1236/2021


THE REVISED PROCLAMATION FOR THE
የፌዴራል የስነ-ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን
ESTABLISHMENT OF THE FEDERAL ETHICS
ማቋቋሚያ አዋጅ
AND ANTI-CORRUPTION COMMISSION
እንደገና ለማሻሻል የወጣ አዋጅ PROCLAMATION

WHEREAS, the Government and the


የኢትዮጵያ መንግስትና ህዝብ ሙስና እና ብልሹ
Peoples of Ethiopia recognize that corruption and
አሰራር የሀገራችን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና
impropriety are capable of hindering the Social,
ፖለቲካዊ እድገት የሚገታ ተግባር መሆኑን በመገንዘብ Economic and Political development of our
የህግ ስርዓት መዘርጋት አስፈላጊ በመሆኑ፤ country and found it necessary to establish a legal
system;

በሀገራችን የተጀመረውን የልማት፣ የሰላም እና WHEREAS, it has become necessary to


prevent corruption and impropriety and to create
የዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ቀጣይነት ያለው
a society of good ethical values and moral which
እንዲሆን ሙስና እና ብልሹ አሰራርን መከላከል
shall not condone but rather prepared to
በመልካም ስነ-ምግባር የተገነባ፣ ሙስናን የሚፀየፍ
resolutely combat corruption; in order to promote
በፅናት የሚታገል ህብረተሰብ መፍጠር አስፈላጊ
and sustain the development, peace and
በመሆኑ፤
democratic process in our country;
የኮሚሽኑ አሠራር የግልጽነት እና የተጠያቂነት WHEREAS, it has become proper for the
መርሆዎችን የተከተለ እንዲሆን በማድረግ ኮሚሽኑ commission to have independence and
ተቋማዊ እና የአሰራር ነፃነት እንዲኖረው ማድረግ impartiality in its operation by making its

ተገቢ በመሆኑ፤ operation and activities be guided with the


principles of transparency and accountability;

ÃNÇ êU nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1


Unit Price Negarit G. P.O.Box 80001
gA ፲፪ሺ፱፻፹፭ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 12985

ለኮሚሽኑ በተለያዩ አዋጆች የተሰጡትን ስልጣንና WHEREAS, it has become necessary to


ተግባራት በአንድ ላይ ማሰባስብ አስፈላጊ ሆኖ consolidate in one the powers and duties given to

በመገኘቱ እና ኮሚሽኑ በሀገር ደረጃ የፀረ ሙስና the Commission by different laws and provide in
law the scope of power of the commission that
ትግሉን የመምራት እና የማስተባበር ሚናውን
would enable it accomplish its role of leading and
ለመወጣት የሚያስፈልገውን የኃላፊነት ወሰን በህግ
coordinating the anticorruption struggle at the
መደንገግ በማስፈለጉ፤
national level;
የሙስና መከላከል ተግባር በአንድ ተቋም ተጀምሮ WHEREAS, corruption prevention is not a
የሚጠናቀቅ ባለመሆኑ ኮሚሽኑ ከሌሎች ተቋማት ጋር task that begins and ends in a given institution

የሚኖረው ግንኙነት የህግ ድጋፍ እንዲኖረው በማድረግ and it has become necessary to provide in law the
relations of the Commission would have with
ከፀረ ሙስና ትግል አኳያ በአለም አቀፍ እና በአህጉር
other institutions so as to make the Commission
ደረጃ ሀገሪቱን በብቃት እንዲወከል ማድረግ አስፈላጊ
adequately represent the nation at international
ሆኖ በመገኘቱ፤
and continental level in the area of anticorruption
struggle ;
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ NOW, THEREFORE, in accordance with
ህገ መንግስት አንቀፅ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ (፩) መሰረት Article 55(1) of The Constitution of the Federal
የሚከተለው አዋጅ ታውጇል፡፡ Democratic Republic of Ethiopia, it is hereby
proclaimed as follows.

ክፍል አንድ PART ONE


ጠቅላላ GENERAL

፩. አጭር ርዕስ
1. Short Title
ይህ አዋጅ “የፌዴራል የስነ-ምግባርና የፀረ ሙስና This Proclamation may be cited as the
ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ “Revised Federal Ethics and Anti-Corruption

ቁጥር ፩ሺ፪፻፴፮/፪ሺ፲፫’’ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ Commission Proclamation No. 1236/2021”

፪. ትርጓሜ 2. Definition
የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ Unless the context requires otherwise in this

በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ፡- Proclamation:


1/ "Commission" means The Federal Ethics
፩/ “ኮሚሽን’’ ማለት የፌዴራል የሥነ-ምግባርና
and Anti-Corruption Commission;
የፀረ ሙስና ኮሚሽን ነው፣

፪/ “ኮሚሽነር ወይም ምክትል ኮሚሽነር’’ ማለት 2/ "Commissioner or Deputy commissioner"


እንደ ቅደም ተከተሉ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ወይም means the Commissioner or the

ምክትል ኮሚሽነር ነው፣ DeputyCommissioner of the


Commission respectively;
gA ፲፪ሺ፱፻፹፮ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 12986

፫/ “የመንግስት መስሪያ ቤት’’ ማለት ሙሉ በሙሉ 3/ "Public Office" means any office the
ወይም በከፊል በመንግስት በጀት የሚተዳደር budget of which is fully or partially

እና የፌዴራል መንግስቱ ስራዎች allocated by the Government and in


which any Federal Government activity
የሚከናወኑበት ማናቸውም መስሪያ ቤት ነው፣
is performed;
፬/ “የመንግስት የልማት ድርጅት’’ ማለት 4/ "Public Enterprise" means any Public
የመንግስት ባለቤትነት ድርሻ በሙሉ ወይም Enterprise or Share Company the
በከፊል ያለበት ማንኛውም የፌዴራል ownership of which is fully or partly
መንግስት የልማት ድርጅት ወይም የአክሲዮን owned by the Federal Government;

ኩባንያ ነው፣

፭/ “ህዝባዊ ድርጅት’’ ማለት በማንኛውም አግባብ 5/ “Public Organization” means a body that
ከአባላት ወይም ከህዝብ የተሰበሰበ ወይም administers money, property or other

ለህዝባዊ አገልግሎት ታስቦ የተሰበሰበ ገንዘብ፣ resources collected in any form from

ንብረት ወይም ሌላ ሃብትን የሚያስተዳደር members or the public or collected for


public service and includes the private
አካልንና አግባብነት ያለው ኩባንያን
sector company or organization; it may
የሚያካትት የግል ዘርፍ ሲሆን የሚከተሉትን
not however include the following:
አያካትትም፡-

a) Religious organization;
ሀ) የሃይማኖት ድርጅትን፣
b) Political organization/parties;
ለ) የፖለቲካ ድርጅትን(ፓርቲን)፣
c) International organizations; and
ሐ) የዓለም አቀፍ ድርጅትን፣ እና
d) Edir or other traditional or religious
መ)ዕድርንና ተመሳሳይ ባህላዊ ወይም
association;
ሃይማኖታዊ ይዘት ያለው ማህበርን፡፡
፮/ “የመንግስት ባለስልጣን’’ ማለት ለዚህ አዋጅ 6/ "Public Official" for the purpose of this

አፈጻጸም ሲባል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት Proclamation, means Members, Speakers

አባላት፣ አፈጉባኤና ምክትል አፈጉባኤ፣ and Deputy Speakers of the House of


People's Representatives, Speakers and
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤና ምክትል
Deputy Speakers of the House of the
አፈጉባኤ፣ የሪፐብሊኩን ፕሬዚዳንት፣ ጠቅላይ
Federation, the President of the
ሚኒስቴርና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር፣
Republic, the Prime Minister, Deputy
ሚኒስቴሮች፣ ሚኒስቴርዴኤታዎች፣ ኮሚሽነሮች፣
Prime Minister, Ministers, State
ምክትል ኮሚሽነሮች፣ ዳይሬክተሮች፣ ምክትል
Ministers, Commissioners, Vice
ዳይሬክተሮች፣ ስራአስኪያጆች፣ ምክትል ስራ Commissioners, Directors, Deputy
አስኪያጆች፣ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች Directors, General Managers, Deputy
ፕሬዚዳንት፣ ምክትል ፕሬዚዳንት እና ዳኞች፣ General Managers , Presidents, Vice
ዋና ጠቅላይ አቃቤ ህግ፣ ምክትል ጠቅላይ Presidents and Judges of Federal Courts,
አቃቤ ህግ እና አቃቢያን ህጎች፣ የዩኒቨርስቲ the Attorney General, Deputy Attorney
gA ፲፪ሺ፱፻፹፯ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 12987

ፕሬዚዳንቶችና ምክትል ፕሬዚዳንቶች፣ የኮሌጅ General and Public Prosecutors,


ዲኖችንና ምክትል ዲኖች፣ የሆስፒታል ስራ አኪያጆች Presidents and Deputy Presidents of

እና ሌሎች በተመሳሳይ በሁሉም ደረጃ የሚገኙትን Universities; Deans and Deputy Deans of
Colleges; Directors of Hospitals and
የስራ ኃፊዎችን ያካትታል፣
other officials with similar rank at all
levels;

፯/ “የመንግስት ሰራተኛ’’ ማለት በዚህ አንቀፅ 7/ "Public Employee" means any person,

ንዑስ አንቀፅ ፮ ውስጥ ከተጠቀሱት ውጭ other than those referred to under Sub-

በማንኛውም የመንግስት መስሪያ ቤት ውስጥ Article (6) of this Article, employed or


assigned, and working in any public
ተቀጥሮ ወይም ተመድቦ በቋሚነት ወይም
office permanently or temporarily for a
በጊዜዊነት ከ፫ ወር በላይ ለተራዘመ ጊዜ
period of time longer than three months;
የሚሰራ ሰው ነው፣

፰/ “የመንግስት የልማት ድርጅት ባለስልጣን” 8/ “Official of a Public Enterprise” for the


ማለት ለዚህ አዋጅ አፈፃፀም ሲባል የድርጅቱ purpose of this proclamation shall include

የዳይሬክተሮችና የስራ አመራር ቦርድ Chairman and Members of the Board of

ሰብሳቢና አባላትን፣ የድርጅቱ ኃላፊ እና directors or Boards of Management of the


Enterprise, the Head and Deputy Heads of
ምክትል ኃላፊዎችን፣ በቦርዱ ወይም በስራ
the enterprise as well as any management
አመራሩ ወይም በሌላ ስልጣን በአለው አካል
member appointed or assigned by the
የተሾመ ወይም የተመደበ የስራ ኃላፊን
Board, Board of Management or any other
ያካትታል፣
competent body;

፱/ “የህዝባዊ ድርጅት ባለስልጣን” ማለት ለዚህ 9/ “Official of a Public Organization” for the
purpose of this proclamation shall include
አዋጅ አፈፃፀም ሲባል የድርጅቱ
Chairman and Members of the Board of
የዳይሬክተሮችና የስራ አመራር ቦርድ
Directors or Board of Management of the
ሰብሳቢና አባላትን፣ የድርጅቱ ኃላፊ እና
organization, the Head and Deputy Heads
ምክትል ኃላፊዎችን፣ በቦርዱ ወይም በድርጅቱ
of the organization as well as any
የበላይ ኃላፊ ወይም በሌላ ስልጣን በአለው
management member appointed or
አካል የተሾመ ወይም የተመደበ የስራ ኃላፊን assigned by the Board, head of the
ያካትታል፣ Organization or any other competent
body;
፲/ “የመንግስት የልማት ድርጅት ወይም የህዝባዊ 10/ "Employee of a public enterprise or
ድርጅት ሰራተኛ” ማለት በድርጅቱ ውስጥ public organization" means any person
ተቀጥሮ ወይም ተመድቦ በቋሚነት ወይም employed or assigned and working in

በጊዜዊነት ከ፫ወር በላይ ለተራዘመ ጊዜ any public enterprise or organization

የሚሰራ ሰው ነው፣ permanently or temporarily for a period


of time longer than three months;
gA ፲፪ሺ፱፻፹፰ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 12988

፲፩/ “የስነምግባር መከታታያ ክፍሎች” ማለት 11/ “Ethics Liaison Units” are organizations
በመንግስት መስሪያ ቤት ወይም በመንግስት that the ethics and anticorruption

ልማት ድርጅቶች ወይም በህዝባዊ ድርጅቶች commission creates under public offices,
public enterprises or public organizations
ውስጥ የስነምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን
for it to accomplish its tasks in the
ስራውንበየተቋማቱ ለማስራት የሚያደራጀቸው
respective institutions;
አደረጃጀቶች ናቸው፣

፲፪/ “የስነምግባር መከታታያ ክፍል ኃላፊ ወይም 12/ “Ethics officer or employee of ethics
ሰራተኛ” ማለት በመንግስት መስሪያ ቤት liaison unit” means any person assigned
ወይም በመንግስት ልማት ድርጅት ወይም or employed and working in public
በህዝባዊ ድርጅት ውስጥ ተመድቦ ወይም offices, public enterprises or public

ተቀጥሮ የሚሰራ ማለት ነው፣ organizations;

፲፫/ “አደረጃጀቶች” ማለት ኮሚሽኑ በመንግስት ወይም 13/ “Mass Organizations” means students’

በግል የትምህርት ተቋማት ዉስጥ መልካም ethics and anticorruption clubs the

ስነምግባርን ለመገንባት እና ሙስናን commission creates in public or private


educational institutions, or other various
ለመከላከል እንዲያስችለው የሚያደራጀቸው
organizations created in public offices,
የተማሪዎች የስነ-ምግባርና የፀረ ሙስና ክበባት
public enterprises and public
ወይም በመንግስት መስሪያ ቤት፣ የመንግስት
organizations so as to enable it to
ልማት ድርጅት እና ህዝባዊ ድርጅት ውስጥ
enhance good ethical values and prevent
የሚፈጠሩ ሌሎች ልዩ ልዩ አደረጃጀቶች
corruption;
ናቸው፣
፲፬/ “ለህዝባዊ አገልግሎት የተሰበሰበ ሃብት” ማለት
14/ “Resource collected for public purpose”
የተወሰነ የህብረተሰብ ክፍልን ወይም
means money, property or resource that
ህብረተሰቡን በአጠቃላይ ለመርዳት ወይም
is collected with the intent to support,
ለመደገፍ ወይም ለማበረታተት ወይም assist, encourage or develop the whole
ለማልማት ታስቦ የተሰበሰበ ወይም ለዚሁ or a section of the community or
ዓላማ እንዲውል በማንኛውም መንገድ የተገኘ obtained in any way with such intent
እና በበጎ አድራጎት ድርጅት ወይም ማህበር and administered or utilized by a charity
ወይም ይህን ዓላማ ለማሳካት ተብሎ በተደራጀ or association or a committee organized
ወይም በተቋቋመ ኮሚቴ የሚተዳደር ወይም or formed for such purpose;

የሚንቀሳቀስ ገንዘብ፣ ንብረት ወይም ሃብት


ነው፣
gA ፲፪ሺ፱፻፹፱ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 12989

፲፭/ “የባንክ ሂሳብ” ማለት በባንክ የተቀመጠ 15/ “Bank Account” means money, gold and
ገንዘብ፣ ወርቅ እና የመሳሰሉት ውድ እቃዎች other similar precious items deposited

እንዲሁም አንድ ደንበኛ ከባንኩ ጋር in a bank and includes any transaction a


customer has with a bank;
የሚያደርጋቸውን ማናቸውንም ግንኙነቶች
/ትራንዛክሽኖች/ የሚያጠቃልል ነው፣
፲፮. “ጠቋሚ” ማለት ሊፈፀም ነው ብሎ ያመነውን 16/ “Whistle blower” means any person who
የሙስና ወንጀል ወይም የሃብት ምዝገባ reports to the commission or ethics
ትክክለኛ አለመሆንን የሚመለከት መረጃ liaison units a corruption offense
ለኮሚሽኑ ወይም ለስነ-ምግባር መከታታያ intended to be committed or inaccurate

ክፍሎች የሚያቀርብ ማንኛውም ሰው ነው፣ asset registration;

፲፯/ “ሀገራዊ የፀረ ሙስና ፖሊሲ እና ስትራቴጂ” 17/ “National Anticorruption Policy and
Strategy” means a national document
ማለት መልካም ስነምግባርን በመገንባት፣
that indicates the level the country
ሙስናን በመከላከል እና በመዋጋት ረገድ
envisages of achieving in the short and
በአጭር እና በረጅም ጊዜ ሀገሪቱ
long term in building good ethical
ልትደርስበትየምታስበውን ደረጃ የሚያመላክት
conduct, preventing and combating
ሀገራዊ ሰነድ ነው፣
corruption;
፲፰/ “ሰው’’ ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በህግ 18/ "Person" means natural or juridical
የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው፣ person;

፲፱/ በወንድ ፆታ የተገለጸዉ ሴትንም ይጨምራል፡ 19/ Any expression in the masculine gender
includes the feminine.

ክፍል ሁለት
PART TWO
ስለኮሚሽኑ መቋቋም፣ ስልጣንና ተግባር ESTABLISHMENT AND POWERS AND
DUTIES OF THE COMMISSION
፫. የኮሚሽኑ መቋቋም 3. Establishment of the Commission

፩/ የፌዴራል የሥነ-ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን 1/ The Federal Ethics and Anti-Corruption
Commission (hereinafter referred to as
ከዚህ በኋላ ኮሚሽን እየተባለ የሚጠራ
"the Commission") is hereby established
የፌዴራል መንግስት መስሪያ ቤት ሆኖ
as the Federal Government office.
በአዋጅ ተቋቁሟል፣

፪/ ኮሚሽኑ ተጠሪነቱ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2/ The Commission shall be accountable to

ይሆናል፣ the House of Peoples Representatives.

፫/ የአዲስ አበባ እና የድሬደዋ ከተማ አስተዳደሮች 3/ The Addis Ababa and Dire Dawa City

የራሳቸውን ኮሚሽን ያቋቁማሉ፡፡ Administrations shall establish their own


ethics and Anticorruption commission.
gA ፲፪ሺ፱፻፺ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 12990

፬. ስለ ኮሚሽኑ የአሰራር ነፃነት 4. Independence of the Commission

ኮሚሽኑ ሙስና ለመከላከል በሚያደርገው The Commission shall be free from any
እንቅስቃሴ ከማንኛውም ሰው ወይም አካል ጣልቃ interference from any person or organ with

ገብነት ነፃ ነው፡፡ regard to activities undertaken to prevent


corruption.
፭. ዋና መስሪያ ቤት 5. Head Office
The Commission shall have its Head Office
የኮሚሽኑ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ይሆናል፣
in Addis Ababa.

፮. የኮሚሽኑ ዓላማዎች 6. Objectives of the Commission

ኮሚሽኑ የሚከተሉት ዓላማዎች ይኖሩታል፡- The Commission shall have the following
objectives to:
፩/ የትውልድ ስነምግባር እና የሞራል እሴቶችን 1/ Effectively enhance ethical and moral
በብቃት መገንባት፣ values of the generation;

፪/ የሙስና ወንጀልን እና ብልሹ አሰራርን 2/ Prevent corruption offences and other


መከላከል፣ improprieties;

፫/ ለፀረ ሙስና ትግሉ አጋዥ የሆነ የህዝብ ንቅናቄ 3/ Make the public become owner of the anti-
በመፍጠር ህዝቡ የፀረ ሙስና ትግሉ ባለቤት corruption struggle by creating a popular

እንዲሆን ማስቻል፣ movement helpful in the fight against


corruption;
፬/ በህግ የተሰጡትን ስልጣን እና ተግባር 4/ Create institutional capacity that would
ለመፈጸም የሚያስችል ተቋማዊ አቅም enable to carry out powers and duties
መገንባት፣ given to it by law;

፭/ በመንግስት መ/ቤቶች፣ በመንግስት የልማት 5/ Ensure transparency and accountability in


ድርጅቶች እና በህዝባዊ ድርጅቶች ውስጥ public offices, public enterprises and
የሚገኙ የህዝብ ተመራጮች፣ የመንግስት public organizations by having the asset

ተሿሚዎች፣ የመንግስት ሰራተኞች የመንግስት and financial interests of their officials

ልማት ድርጅቶችና የህዝባዊ ድርጅቶች የስራ and employees declared, registered and
made accessible and verified as to its
ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ሃብት እና የገቢ
accuracy;
ምንጮቻቸውን በማሳወቅ፣ በመመዘገብ፣
ተደራሽ በማድረግ፣ ትክክለኛነቱን በማረጋገጥ
የግልፅነት እና የተጠያቂነትን ስርዓት መፍጠር
ነው፡፡
gA ፲፪ሺ፱፻፺፩ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 12991

፯. የኮሚሽኑ ስልጣንና ተግባር 7. Powers and Duties of the Commission

ኮሚሽኑ የሚከተሉት ስልጣንና ተግባራት The Commission shall have the following
ይኖሩታል፡- powers and duties to:
፩/ ሀገራዊ የፀረ ሙስና ፖሊሲ እና ስትራቴጂ 1/ Prepare National Anti-Corruption Policy

ያዘጋጃል፣ያስፀድቃል፣አፈፃጸሙን ይከታተላል፣ and Strategy; have it approved and


follow up its implementation;
፪/ በመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ በመንግስት 2/ Provide or cause the provision of training
የልማት ድርጅቶች እና በህዝባዊ ድርጅቶች on ethics and corruption prevention to
የሚሾሙ ወይም የሚመደቡ ወይም የሚቀጠሩ officials, heads and employees
የስራ ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ስራ appointed, assigned or employed in
ከመጀመራቸው በፊት የስ-ነምግባር እና public offices, enterprises and

የሙስና መከላከል ስልጠና እንዲወስዱ organization before engaged to the work;

ያደርጋል፣

፫/ በመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ በመንግስት 3/ Study or cause to be studied practices and


የልማት ድርጅቶች እና በህዝባዊ ድርጅቶች work procedures in Public Offices,
ውሰጥ ለሙስናና ብልሹ አሰራር የተጋለጡ Public Enterprises and public

እና ሊጋለጡ የሚችሉ የአሰራር ስርዓቶችን organizations prone or conducive to


corruption and improprieties in order to
በማጥናት ወይም እንዲጠኑ በማድረግ
give recommendations and follow up
የተሰጡ የመፍትሄ /የማሻሻያ/ ሃሳቦችን
their implementation, report for an organ
ያቀርባል፣ተግባራዊ መሆናቸውን ይከታተላል፣
which has the power to investigate and
በማይፈፅሙት ላይ ተገቢ የሆነ እርምጃ
prosecute to take the proper measures on
እንዲወሰድ በህግ የመመርመርና የመክሰስ
those failing to implement;
ስልጣን ላለዉ አካል ያቀርባል፣

፬/ ኮሚሽኑ ሙስና ለመፈፀም የሚያስችል ዝግጅት 4/ Where the Commission suspects or

እየተደረገ መሆኑን ሲጠረጥር ወይም ጥቆማ receive information a preparation for the
commission of corruption is underway,
ሲደርሰዉ ድርጊቱ ከመፈፀሙ በፊት
by undertaking a rapid corruption
አስቸኳይ የሙስና መከላከል ስራ በመስራት
prevention activity, suspend the
ሂደቱ እንዲቋረጥ ወይም አስፈላጊውን
operation or cause the taking of the
ማስተካከያ የማድረግ ስልጣን አለው፡፡ ሆኖም
necessary correction. Where it has,
ግን በተደረገው ክትትል ሙስና ስለመፈፀሙ
however, suspicion about the
ጥርጣሬ ሲኖረው በህግ የመመርመርና commission of corruption in the process
የመክሰስ ስልጣን ላለዉ አካል ያቀርባል፣ it shall report same to the relevant organ
which has the power to investigate and
prosecute ;
gA ፲፪ሺ፱፻፺፪ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 12992

፭/ የህዝብ ተመራጮችን፣የመንግስት ተሿሚዎችን 5/ Cause the declaration and registration of


እና የመንግስት ሰራተኞችን፣ የመንግስት the assets and financial interests of

የልማት ድርጅቶች እና የህዝባዊ ድርጅቶች elected public officials, public appointees


and employees of public offices, heads
የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ሃብታቸውን
and employees of public enterprises and
እንዲያሳውቁ፣ እንዲያስመዘግቡ፣ ትክክለኛነቱ
public organizations; verify its accuracy,
እንዲረጋገጥ፣ መረጃው በአግባቡ ተደራጅቶ
organize such data and make it
እንዲያዝና ተደራሽ እንዲሆን ያደርጋል፣
accessible;

፮/ የሃብት ምዝገባ፣ ትክክለኛነትን ለማረጋገጥ እና 6/ Develop, put to use, and administer


ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ሶፍት ዌር software database that would enable an
ያለበለፅጋል፣ ጥቅም ላይ ያውላል፣ effective asset and financial interest
ያስተዳድራል:: አግባብነት ያላቸዉ አካላት declaration, registration and access. It

መረጃ ሲጠይቁ ይህንኑ ከዳታ ቤዝ shall provide information from the

የተገኘውን መረጃ ይሰጣል፣ database to relevant organs upon


request;
፯/ የህዝብ ተመራጮች፣ የመንግስት ተሿሚዎች፣ 7/ Create a system to Prevent conflict of
የመንግስት ሰራተኞች የመንግስት የልማት interest of elected officials, public
ድርጅቶች እና የህዝባዊ ድርጅቶች የስራ appointees and employees, heads and

ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ከተሰጣቸው employees of public enterprises and

ኃላፊነት፣ ከመቆጣጠር እና ከመወሰን ስልጣን organizations that would arise in


connection with their mandate as well as
ጋር በተያያዘ የሚፈጠር የጥቅም ግጭትን
power of control and decision, and report
ለመከላከል የሚያስችል ስርዓት ይዘረጋል፣
for an organ which has the power to
አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ተገቢ የሆነ እርምጃ
investigate and prosecute in order for
እንዲወሰድ በህግ የመመርመርና የመክሰስ
them to take appropriate measure where
ስልጣን ላለዉ አካል ያቀርባል፡፡ ዝርዝሩ
necessary. Particulars shall be prescribed
በደንብ ይወሰናል፣ by regulations;

፰/ ሙስናን በመታገል እና በመከላከል ረገድ ጥሩ 8/ Establish and implement upon approval


ውጤት ያስገኙ መስሪያ ቤቶችን፣ procedures and system for the
ድርጅቶችን ግለሰቦችን፣ እና ክበባትን recognition and selection for awards,
አወዳድሮ እውቅና የሚያገኙበትን እና upon competition, of offices, and

ለሽልማት የሚበቁበትን ሥርዓትና መለኪያ organizations, individuals and clubs who

ይዘረጋል፣ ተግባራዊ ያደርጋል፣ are successful in the fight against and


prevention of corruption;
gA ፲፪ሺ፱፻፺፫ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 12993

፱/ ለህዝብ ተመራጮች፣ ለመንግስት ተሿሚዎች፣ 9/ Prepare, cause to prepare submit for


ለመንግስት ሰራተኞች፣ ለመንግስትና approval and monitor the implementation

ለህዝባዊ ድርጅት የሥራ ኃፊዎች እና of Codes of Conduct for elected public


officials, public appointees and Public
ሰራተኞች የሚያገለግል የስነምግባር ደንብ
Office employees as well as heads and
ያዘጋጃል ወይም እንዲዘጋጅ ያደርጋል፣
employees of public enterprises and
ያስፀድቃል፣ አፈፃጸሙን ይከታተላል፣
organizations;
፲/ በመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ በመንግስት 10/ Conduct a study on corruption and

የልማት ድርጅቶች እና በህዝባዊ ድርጅቶች impropriety vulnerability in public

ውስጥ የሙስና እና ብልሹ አሠራር offices, public enterprises and public


organizations; and publicize same if
ተጋላጭነትን ጥናት ያካሂዳል፣
deemed necessary;
እንደአስፈላጊነቱ ለህዝብ ይፋ ያደርጋል፣

፲፩/ የስነ-ምግባር ግንባታ እና የሙስና መከላከል 11/ Organize mass organizations that would

ተግባራትን ለመፈጸም የሚያስችሉ help in the enhancement of ethics and

አደረጃጀቶችን በመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ prevention of corruption in public


offices, enterprises and organizations and
በመንግስት የልማት ድርጅቶች እና በህዝባዊ
educational institutions at all levels;
ድርጅቶች እና በየደረጃው በሚገኙ
የትምህርት ተቋማት ያደራጃል፣

፲፪/ የፀረ ሙስና ህጎች መከበራቸውን ይከታተላል፣ 12/ Follow up and ensure the respect of
ያረጋግጣል፣ ስለአፈፃጸማቸው የምክር anticorruption laws and give a

አገልግሎት ይሰጣል፣ consultancy service on their


implementation;
፲፫/ በመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ በመንግስት 13/ Organize, assign and deploy Ethics
የልማት ድርጅቶች እና በህዝባዊ ድርጅቶች Liaison Directorates or Teams or Experts
ውሰጥየስነምግባርመከታታያ ዳይሬክቶሬቶችን in public offices, public enterprises and
ወይም ቡድኖችን ወይም ባለሙያዎችን public organizations;

ያደራጃል፣ ይመድባል፣ ያሰማራል፣

፲፬/ የክልል የስነ-ምግባርና የፀረ ሙስና 14/ Coordinate Regional ethics and
ኮሚሽኖችን ያስተባብራል፣ አስፈላጊውን anticorruption commissions; and provide

የቴክኒክ ድጋፍ ያደርጋል፣ them with the necessary technical


support;
፲፭/ ተመሳሳይ ዓላማ ካላቸው ሀገራዊ፣ አህጉራዊ 15/ By representing the country liaise and
እና ዓለም አቀፋዊ አካላት ጋር ሀገሪቱን cooperate with National, Continental and
International bodies with similar
በመወከል ግንኙነት እና ትብብር ያደርጋል፣ objectives;
gA ፲፪ሺ፱፻፺፬ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 12994

፲፮/ በሀገሪቱ ህግ እና ፖሊሲ መሰረት ዓለም አቀፍ 16/ In accordance with the country’s laws
እና አህጉራዊ የፀረ ሙስና ኮንቬንሽኖችን and policies cause the implementation of

እና ትብብሮች ስራ ላይ እንዲውሉ ያደርጋል፣ International and Continental anti-


corruption conventions and co-
operations;
፲፯/ ዓለም አቀፋዊ እና አህጉራዊ የፀረ ሙስና 17/ Represent the country with regards to the
ኮንቬንሽኖችን አፈፃፀም በተመለከተ ሀገሪቱን implementation of International and

ይወክላል፣ Continental Anticorruption Conventions;

፲፰/ የስነ-ምግባር ትምህርትን ለማስፋፋት እና 18/ Cause the establishment of its own

መልካም ስነ-ምግባርን ለመገንባት independent media to promote ethical

እንዲያስችለው የራሱ ሚዲያ እንዲቋቋም education and to enhance good ethical


values ;
ይደረጋል፣

፲፱/ በስነ-ምግባር ግንባታ፣ በሙስና ወንጀል 19/ Receive performance reports from organs
ምርመራ እና ክስ የመመስረት ስልጣን mandated with the power of enhancing

ከተሰጣቸዉ እና ከሌሎች አግባብነት ካላቸዉ ethics, the investigation and prosecution

አካላት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ይቀበላል፣ of corruption offences and other relevant
organs;

፳/ የንብረት ባለቤት ይሆናል፣ ውል ይዋዋላል፣ 20/ Own property, enter into contract, sue

በራሱ ስም ይከሳል እና ይከሰሳል፣ and be sued in its own name;

፳፩/ በህግ የሚሰጡትን እና ዓላማውን ከግብ 21/ Perform such other duties as may be

ለማድረስ የሚረዱ ሌሎች ተግባራትን defined by law and undertake other

ያከናውናል፡፡ activities necessary for the attainment of


its objectives.
፷. የኮሚሽኑ አቋም 8. Organization of the Commission

The commission shall have;


፩/ ኮሚሽኑ በጠቅላይ ሚኒስቴሩ አቅራቢነት 1/ A Commissioner and Deputy
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚሾሙ Commissioners to be appointed by the
ኮሚሽነርና ምክትል ኮሚሽነሮች፣ እና house of peoples' representatives upon
nomination by the Prime Minister; and
፪/ ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ሰራተኞች 2/ The necessary staff.

ይኖሩታል፡፡
gA ፲፪ሺ፱፻፺፭ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 12995

፱. የኮሚሽነሩ ስልጣንና ተግባር 9. Powers and Duties of the Commissioner

፩/ ኮሚሽነሩ የኮሚሽኑ የበላይ ሃላፊ በመሆን 1/ The Commissioner shall be the top official

የኮሚሽኑን ሥራዎች ያደራጃል፣ ይመራል፣ of the Commission and, as


such, shall organize, direct and manage
ያስተዳድራል፡፡
the activities of the Commission.
[

፪/ የዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀጽ (፩) የተደነገገው 2/ Without prejudice to the provisions of
Sub-Article (1) of this Article, the
እንደተጠበቀ ሆኖ ኮሚሽነሩ፦
Commissioner shall have powers and
duties to:

ሀ) በዚህ አዋጅ አንቀጽ ፯ የተዘረዘሩትን a) Exercise the powers and duties of the

የኮሚሽኑን ሥልጣንና ተግባራት በሥራ Commission specified under

ላይ ያውላል፣ Article 7 of this Proclamation;

ለ) የኮሚሽኑን መዋቅር፣ የደመወዝ ስኬል እና b) Prepare and submit to the House of


ጥቅማጥቅሞቻቸውን በማዘጋጀት ለህዝብ Peoples Representative for approval

ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቦ በማፀደቅ the organizational structure , salary

ክፍያ ይፈፅማል፣ ዝርዝር አፈጻጸሙ scale and benefit schemes of the


employees of the Commission and
በተመለከተ ምክር ቤቱ በሚያወጣው
implement same upon approval;
ደንብ መሰረት ይወሰናል፣
particulars shall be specified in
Regulations to be issued by the
House;
ሐ) በዚህ አዋጅ የተመለከቱትን ድንጋጌዎች c) Prepare regulations in line with
እና የፌዴራል የመንግስት ሰራተኞች provisions specified in this

አዋጅ አጠቃላይ መርሆዎችን ጠብቆ Proclamation and the basic principles


of Federal public servants
ደንብ አዘጋጅቶ ለህዝብ ተወካዮች ምክር
Proclamation and submit to the
ቤት ያቀርባል፣ ሲፀድቅም ተግባራዊ
House of Peoples Representatives and
ያደርጋል፣
implement same upon approval;
መ) ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ሰራተኞችን d) To appoint, assign, employ,

ይሾማል፣ ይመድባል፣ ይቀጥራል፣ administer and dismiss the necessary

ያስተዳደራል፣ ያሰናብታል፡፡ ዝርዝር staffs. Particulars shall be specified in


regulations to be issued;
አፈፃፀሙ በሚወጣዉ ደንብ ይወሰናል፣
e) Prepare the annual work program and
ሠ) የኮሚሽኑን አመታዊ የሥራ ኘሮግራም
budget of the Commission and
እና በጀት አዘጋጅቶ ለምክር ቤቱ
submit to the House and implement
ያቀርባል፣ሲፈቀድም በሥራ ላይ ያውላል፣
same upon approval;
፲፪ሺ፱፻፺፮
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 12996

ረ) ለኮሚሽኑ በተፈቀደለት በጀት እና f) Effect expenditure in accordance with


በአዘጋጀው የሥራ ኘሮግራም መሠረት approved budget and work

የፋይናንስ ሕግን ተከትሎ ገንዘብ ወጪ program of the Commission as per


relevant financial laws;
ያደርጋል፣
ሰ) ኮሚሽኑ ከሶስተኛ ወገኖች ጋር g) Represent the Commission in its
በሚያደርጋቸው ግንኙነቶች ኮሚሽኑን dealings with third parties;

ይወክላል፣
ሸ) የኮሚሽኑን ጠቅላላ የሥራ አፈጻጸምና h) Submit general performance and

የሂሳብ ሪፖርት አዘጋጅቶ ለምክር ቤቱ financial reports of the Commission

ያቀርባል፣ to the House;

ቀ) በሃብት ምዝገባ፣ ትክክለኛነት ማረጋገጥ i) Where necessary, to give order for


እና የጥቅም ግጭትን በማስተዳደር ሂደት the search of bank accounts of any
አስፈላጊ በሆነ ጊዜ የማንኛውም ሰው person or organization and gathering

ወይም ድርጅት የባንክ ሂሳብ እንዲፈተሽ of the necessary information in the

እና አስፈላጊው መረጃ እንዲሰበሰብ process of asset registration,


registration verification and
ትዕዛዝ መስጠት ይችላል፣
management of conflict of interest;
በ) በሃብት ምዝገባ ትክክለኛነት፣ በአስቸኳይ j) Report for organs which has given by
ሙስና መከላከል እና በሌሎች የሙስና law to safeguard informants if there

መከላከል ተግባራት ለኮሚሽኑ ጥቆማ is threat on persons who give


information to the Commission with
በመስጠታቸዉ ምክንያት የቂም በቀል
regard to asset registration
እርምጃ ሊደርስባቸዉ የሚችሉ
verification, immediate corruption
ጠቋሚዎች ሲኖሩ ተገቢዉን ማጣራት
prevention and others corruption
በማድረግ በህግ መሰረት ከለላ እና ጥበቃ
prevention activities;
እንዲደረግላቸዉ በህግ ስልጣን ለተሰጠዉ
አካል ያስተላልፋል፡፡
3/ The Commissioner may delegate part of
፫/ ኮሚሽነሩ ለኮሚሽኑ ሥራ ቅልጥፍና
his powers and duties to the officials and
በሚያስፈልግ መጠን ሥልጣንና ተግባሩን
employees of the Commission to the
በከፊል ለኮሚሽኑ የስራ ኃላፊዎች እና
extent necessary for the effectiveness and
ሠራተኞች በውክልና ሊያስተላልፍ ይችላል፡፡
efficiency of the Commission.

፲. የምክትል ኮሚሽነሩ ስልጣን እና ተግባር 10. Powers and Duties of the Deputy
Commissioner
፩/ ምክትል ኮሚሽነሩ፡- 1/ The Deputy Commissioner, shall:

a) Assist the Commissioner in planning,


ሀ) የኮሚሽኑን ተግባሮች በማቀድ፣
organizing, directing and coordinating
በማደራጀት፣ በመምራትና በማስተባበር
the functions of the Commission;
ኮሚሽነሩን ይረዳል፣
gA ፲፪ሺ፱፻፺፯ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 12997

ለ) በኮሚሽኑ መዋቅር መሠረት የሥራ b) Follow up part of the Commission's


ክፍፍል በማድረግ ከኮሚሽኑ ዘርፎች departments by sharing functions in

ከፊሉን ይከታተላል፣ accordance with the structure of the


Commission;
ሐ) ኮሚሽነሩ በማይኖርበት ጊዜ እሱን ተክቶ c) Act on behalf of the Commissioner
ይሰራል፣ in the absence of the later;

መ) ከኮሚሽነሩ ተለይተው የሚሰጡትን ሌሎች d) Perform such other duties as may be


ተግባሮች ያከናውናል፣ specifically entrusted to him by the
Commissioner;

፪/ ምክትል ኮሚሽነሩ ተጠሪነቱ ለኮሚሽነሩ ይሆናል፣ 2/ The Deputy Commissioner shall be


accountable to the Commissioner;

፫/ ኮሚሽነሩ በማይኖርበት ጊዜ በኮሚሽነሩ በሌላ 3/ Unless specified otherwise the Deputy

ሁኔታ ካልተወሰነ በስተቀር የሹመት ቅድሚያ Commissioner having seniority in


appointment shall act on behalf of the
ያለው ምክትል ኮሚሽነር ኮሚሽነሩን ተክቶ
Commissioner in the absence of the latter.
ይሰራል፡፡ ሆኖም ግን ምክትል ኮሚሽነሮቹ
However, when the Deputy
በተመሳሳይ ጊዜ የተሾሙ ከሆኑ ከምክትል
Commissioners are appointed at the same
ኮሚሽነሮቹ መካከል ኮሚሽነሩ አንዱን ሊወክል
time, the commissioner may assign one of
ይችላል፡፡
them.

፲፩. የኮሚሽነሩ እና የምክትል ኮሚሽነሩ የስራ ዘመንና


11. Term of Office and Removal from Office
ከስራ ስለመነሳት of the Commissioner and the Deputy
Commissioners

፩/ የኮሚሽነሩ እና የምክትል ኮሚሽነሩ የሥራ 1/ The term of office of the Commissioner


ዘመን ለስድስት ዓመት ይሆናል፣ ሆኖም ግን and the Deputy Commissioner shall be for

አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ እንደገና ለአንድ የስራ six years; he may, however, be


reappointed for only one term where
ዘመን ብቻ ሊሾም ይችላል፣
necessary.

2/ Once appointed, the Commissioner or the


፪/ ኮሚሽነሩ ወይም ምክትል ኮሚሽነሩ ከዚህ
Deputy Commissioner may not be
በታች በተመለከቱት ሁኔታዎች ካልሆነ
removed, except on his own will, from his
በስተቀር የተሾመበት የሥራ ዘመን ከማለቁ
office unless:
በፊት ከፈቃዱ ውጭ ከሥራው አይነሳም:-

ሀ) አግባብነት ባለው የሥነ ምግባር ደንብ a) He has violated the provisions of

የተመለከቱትን ድንጋጌዎች ተላልፎ the relevant code of conduct;

ሲገኝ፣
gA Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 12998

፲፪ሺ፱፻፺፰ b) He has shown manifest


ለ) ጉልህ የሆነ የሥራ ችሎታና የቅልጥፍና incompetence and inefficiency;
[[[[[{‹‹

ጉድለትኣሳይቷልተብሎ ሲታመን፣ c) He can no longer carry out his


ሐ) በጤና ችግር ምክንያት ተግባሩን responsibilities on account of
በተገቢው ሁኔታ ማከናወን የማይችል illness;

ሆኖ ሲገኝ፣ d) On attaining retirement age.

መ) የጡረታ እድሜ ላይ ሲደርስ ይሆናል፣ 3/ The provisions in Sub Article (2) (a) and
፫/ በንዑስ አንቀፅ (፪) በፊደል ተራ (ሀ) እና (ለ) (b) of this Article shall apply where it
ያሉት ድንጋጌዎች ተፈፃሚ የሚሆኑት በህዝብ has been verified by the House and

ተወካዮች ምክር ቤት ተጣርቶ በአብላጫ voted on by majority vote.

ድምጽ ሲደገፍ ነዉ፡፡


[

12. Employment of Employees of the


፲፪. ስለኮሚሽኑ ሠራተኞች ቅጥር ሁኔታ Commission
The terms and conditions of Assignment,
የኮሚሽኑ ሠራተኞች የቅጥር፣ አስተዳደርና
employment, administration and dismissal of
ስንብት ሁኔታ በዚህ አዋጅ የተመለከቱትን
the employees of the Commission shall be in
ድንጋጌዎች እና የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ህግ accordance with the regulations to be issued
አጠቃላይ መርሆዎችን መሠረት በማድረግ ምክር by the House following the provisions laid
ቤቱ በሚያወጣው ደንብ መሠረት ይሆናል፡፡ down in this Proclamation and the general
principles of the Federal Civil Service Law.
13. Taking of an Oath
፲፫. ቃለመሀላ ስለመፈፀም Any person shall upon Assigned or
employed in the Commission take oath that
በኮሚሽኑ የተቀጠረ ማንኛውም ሠራተኛ ለፌደራሉ
he will be faithful to the Federal Constitution
ህገ መንግስት ታማኝ በመሆን የተጣለበትን ህዝባዊ
and fulfill the demands of public trust and
አደራና ሙያዊ ሀላፊነት ለመወጣት ቃለመሀላ professional responsibility bestowed on him.
ይፈጽማል፡፡ የቃለመሀላው ዝርዝር ይዘት በደንቡ Details regarding the oath shall be specified
ይወሰናል፡፡ in the administrative regulation

14. Rights of Employees


፲፬. የኮሚሽኑ ሠራተኞች መብት 1/ Any officials and employees of the
Commission is entitled to a salary and
፩/ ማንኛውም የኮሚሽኑ የስራ ሃላፊዎችና
benefits in accordance with a special salary
ሠራተኞች ደሞዝና ጥቅማጥቅም ከስራቸዉ
scale and benefit scheme approved by the
ልዩ ባህሪ ጋር በተያያዘ የህዝብ ተወካዮች
House of Peoples Representatives In view of
ምክር ቤት በሚያፀድቀው የደመወዝ ስኬል
the special nature of their work. Details shall
እና ጥቅማጥቅም ዉሳኔ መሰረት ተግባራዊ be specified in regulation to be issued as per
ይሆናል፡፡ ዝርዝሩ ይህን አዋጅ ለማስፈፀም this proclamation.
በሚወጣ ደንብ የሚወሰን ይሆናል::
gA ፲፪ሺ፱፻፺፱ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 12999

፪/ የማንኛውም ሠራተኛ ደመወዝ፡- 2/ The salary of any employee may not be


attached or deducted except in accordance
with,
ሀ) በሠራተኛው ስምምነት፣
a) A written consent of the employee;
ለ) በፍርድ ቤት ትእዛዝ፣
b) A court order; or
ሐ) በህግ በተደነገገው መሠረት፤
ካልሆነ በስተቀር ሊያዝ ወይም ሊቆረጥ c) Provisions of the law.
አይችልም፡፡

፫/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፪)(ለ) ወይም(ሐ) 3/ The amount deductible in accordance with
መሠረት ከሠራተኛ ደመወዝ በየወሩ Sub Article (2) (b) or (c) of this Article
የሚቆረጠው ከደመወዙ አንድ ሶስተኛ may not exceed one third of the salary of

አይበልጥም:: the employee.

4/ Any permanent employee of the


፬/ ማንኛውም የኮሚሽኑ ቋሚ ሠራተኛ በጡረታ
Commission is entitled to a pension in
ሕግ መሠረት የጡረታ መብት ይኖረዋል፣
accordance with the Pension law.

፭/ የኮሚሽኑ ሠራተኛ፡- 5/ Any employee of the Commission shall:


ሀ) ሥራውን በተገቢው መንገድ በመወጣት
a) Be provided with attorney service at
ላይ እያለ ለሚደርስበት ተጠያቂነት
the expense of the Commission for
በኮሚሽኑ ወጪ ድጋፍና የጥብቅና
any liability incurred while
አገልግሎት ያገኛል፡፡ ዝርዝር አፈፀፃሙ executing his duties properly.
በደንብ ይወሰናል፤ Particulars shall be determined by
the Regulations;

ለ) በማንኛውም አጋጣሚ የበላይ ሀላፊዎችን b) Have the right to appropriately


በአግባቡ የመጠየቅ፣ ስህተት ሲያይ question superiors under any
የመጠቆም፣ በውይይት ችግሮችን circumstances, inform mistakes,
የመፍታት እንዲሁም የስልጣን resolve problems through discussion

ተዋረድን ጠብቆ አቤቱታ ማቅረብ as well as lodge complaints

ይችላል፣ following the chains of command;

ሐ) የሰራተኞች ቅሬታንና የዲስፒሊን c) Have the right to appeal for relevant


ጉዳዮችን በተመለከተ በኮሚሽኑ ዉስጥ organ with regard to the decision
በኮሚሽነሩ ዉሳኔ ቅር የተሰኘ ወይም passed by the Commission in
ያልተስማማ ሰራተኛ ቅሬታዉን relation to any grievances and

አግባብነት ላለዉ አካል የማቅረብ discipiline issues; Particulars shall

መብት ይኖረዋል፣ ዝርዝር አፈጻጸሙ be determined by the regulations;

በሚወጣዉ ደንብ ይወሰናል፤


gA ፲፫ሺ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 13000

መ) ከሥራው ጋር በተያያዘ ሁኔታ d) Be entitled to benefits provided in


በሚደርስበት ጉዳት ዘላቂ ወይም ሙሉ the relevant pension law for

ወይም ከፊል የመሥራት ችሎታውን permanent, total, or partial disability


sustained in relation to his duties.
ያጣ የኮሚሽኑ ሠራተኛ አግባብ ባለው
particulars shall be specified in the
ህግ መሰረት የጉዳት ካሳ ይከፈለዋል፣
Regulations to be issued;
በጡረታ ህግ መሰረት የተሰጠው መብት
ይከበርለታል፡፡ ዝርዝር አፈፃፀሙ
በሚወጣው ደንብ ይወሰናል፣
ሠ) የኮሚሽኑ የስራ ኃላፊዎች እና ሰራተኞች e) In view of the special nature of their
ከስራቸው ልዩ ባህሪ ጋር በተያየዘ work, the Commission shall have
ደመወዝ እና ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅሞችን the salary and various benefits of

አስጠንቶ በማቅረብ እና በተወካዮች officials and employees of the

ምክር ቤት በማፀደቅ ተግባራዊ Commission studied and implement


it upon approval by the House of
ይደረጋል፣
Peoples Representatives;
f) After informing the Commission
ረ) በትርፍ ጊዜው ከሥራው ጋር የጥቅም
engages in any other activity which
ግጭት በማይፈጥር ሥራ ላይ ለመስራት
may not have a conflict of interest
መሥሪያ ቤቱን በማሳወቅ ለመስራት
with his duty, during his leisure
ይችላል፡፡ ዝርዝሩ ኮሚሽኑ በሚያወጣው
time. Details shall be specified in
መመሪያ ይወሰናል፡፡
directives to be issued by the
Commission.

፲፭. ከግብር ነፃ ስለመሆን 15. Exemption from Tax

በዚህ አዋጅ በአንቀፅ ፲፬ በንዑስ አንቀፅ Any compensation to be made pursuant to


(፭)(መ) መሠረት የሚከፈል የጉዳት ካሳ ከፍያ Article 14 Sub-Article (5)(d) of this
ከግብር ነፃ ይሆናል፡፡ እንዲሁም በእዳ ሊከበር Proclamation shall be exempt from taxation
ወይም በማቻቻያነት ሊቀነስ ወይም ባለመብቱ and may not be attached, deducted by way of

ሊያስተላልፈው አይችልም፡፡ setoff or assigned by the beneficiary.

፲፮. ሰራተኛን ከሥራ አግዶ ስለማቆየት 16. Suspension from Duty


1/ An employee of the Commission may be
፩/ የኮሚሽኑ ሠራተኛ ከሥራ ታግዶ መቆየት
suspended from duty by withholding his
ለሥራው አፈፃፀም ጠቃሚ ሆኖ ከተገኘ
salary for a period not exceeding one
ሠራተኛውን ከአንድ ወር ለማይበልጥ ጊዜ
month if that course of action is necessary
ከሥራና ደመወዝ አግዶ ለማቆየት ይቻላል፣
for the smooth execution of the work;
gA ፲፫ሺ፩ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 13001

፪/ በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ (፩) የተደነገገው 2/ Notwithstanding the provisions of Sub
ቢኖርም የኮሚሽኑ ሠራተኛ በወንጀል ወይም Article (1) of this Article an employee

በዲሲኘሊን ጥፋት በህግ የተከሰሰ እንደሆነ shall be suspended for an additional one
month if he is formally charged with a
እና ተመስክሮ ጥፋቱ ከሥራው የሚያስወጣው
criminal or disciplinary offence for
መሆኑ ሲገመት ለተጨማሪ አንድ ወር ከሥራ
which his dismissal is to be expected if it
ታግዶ ሊቆይ ይችላል፡፡ ዝርዝሩ ይህን አዋጅ
is proved against him. Details shall be
ተከትሎ በሚወጣው ደንብ ይወሰናል፡፡
specified in regulations to be issued as
per this Proclamation.
፲፯. ስለይርጋ ጊዜ 17. Period of Limitation

፩/ ቀላል የዲሲኘሊን ቅጣት የሚያስከትል ጥፋት 1/ Disciplinary measure may not be taken

የፈፀመ የኮሚሽኑ ሠራተኛ የምርመራውን against an employee of the Commission


who has committed an offense entailing
ጊዜ ሳይጨምር የፈፀመው ጥፋት ከታወቀበት
simple disciplinary penalty unless such
ቀን ጀምሮ እስከ ስድስት ወር እርምጃ
measure is taken within six months,
ካልተወሰደበትበዲሲኘሊን ተጠያቂ አይሆንም፣
excluding the time required for
investigation, from the time the breach of
discipline is known;

፪/ ከባድ የዲሲኘሊን ቅጣት የሚያስከትል ጥፋት 2/ No disciplinary charge shall be brought

የፈፀመ የኮሚሽኑ ሠራተኛ የፈጸመው ጥፋት against an employee who has committed
an offense entailing rigorous disciplinary
ከታወቀበት ቀን ጀምሮ በአንድ አመት ጊዜ
penalty unless such disciplinary charge is
ውስጥ በጥፋቱ ካልተከሰሰ በዲሲኘሊን
brought within a year from the time the
ተጠያቂ አይሆንም፣
commission of the offense is known;

፫/ በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀጽ (፩) ወይም (፪)


3/ The Official who has failed to take the
በተመለከተው የጊዜ ገደብ ውስጥ መወሰድ measures specified under Sub-Articles (1)
የሚገባውን የዲሲኘሊን እርምጃ ሳይወስድ or (2) of this Article shall be held
የቀረው ኃላፊ ተጠያቂ ይሆናል፡፡ responsible.

፲፰. በጀት 18. Budget

ኮሚሽኑ ለስራ የሚያስፈልገውን በጀት The Commission prepare its budget and
በማዘጋጀት ለተወካዮች ምክር ቤት አቅርቦ submit for approval to the House.
ያፀድቃል፡፡
፲፱. የሂሣብ መዛግብት 19. Books of Accounts
፩/ ኮሚሽኑ የተሟሉ እና ትክክለኛ የሂሳብ 1/ The Commission shall keep complete and
መዛግብት ይይዛል፡፡ accurate books of accounts;
gA ፲፫ሺ፪ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 13002

፪/ የኮሚሽኑ የሂሳብ መዛግብት እና ገንዘብ ነክ 2/ The Commission's books of accounts and


ሰነዶች በፌዴራሉ ዋና ኦዲተር በየዓመቱ financial documents shall be Audited annually by

ይመረመራል፡፡ the Federal Auditor-General.

PART THREE
ክፍል ሶስት
ESTABLISHMENT OF ETHICS LIAISON
የስነ-ምግባርና መከታታያ ክፍሎችን
OFFICES AND RELATIONSHIP OF THE
ስለማደራጀት እና ኮሚሽኑ ከክልል የስነ- COMMISSION WITH REGIONAL ETHICS
ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽኖች ጋር AND ANTI-CORRUPION COMMISSION
ስለሚኖረዉ ግንኙነት
፳. የስነ-ምግባር መከታታያ የስራ ክፍል ስለማደራጀት 20. Establishment of Ethics and Anti-
Corruption Liaison Offices
፩/ ኮሚሽኑ በየደረጃው በሚገኙ በመንግሥት
1/ The Commission shall establish Ethics and
መሥሪያ ቤቶች እና በመንግስት የልማት
Anti-corruption Liaison offices at every
ድርጅቶች ውስጥ የሥነ-ምግባር ተግባራትን
level of Public Offices and Public
እና የሙስና መከላከል ስራን የሚያስተባብር
Enterprises the duty of which shall be to
እና የሚፈፅም የሥነ-ምግባር መከታተያ የስራ
coordinate and carry out ethical issues and
ክፍል ያደራጃል፣ corruption prevention activities in their
respective office or enterprise;

2/The Commission shall cause the


፪/ ኮሚሽኑ በየደረጃው በሚገኙ ህዝባዊ ድርጅቶች
establishment of Ethics and Anti-
ውስጥ የሥነ-ምግባር ተግባራትን እና የሙስና
corruption Liaison offices at every level
መከላከል ስራን የሚያስተባብር እና የሚፈፅም
of Public Organizations the duty of which
የሥነ-ምግባር መከታተያ የስራ ክፍል
shall be to coordinate and carry out ethical
እንዲደራጅ ያደርጋል፣
issues and corruption prevention activities
in their respective organization;

3/ The ethics and anticorruption Liaison


፫/ የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ተጠሪነቱ
office shall be accountable to the
ለኮሚሽኑ ይሆናል፣
Commission;

፬/ በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እና በመንግስት 4/ It shall be the duty of the Commission to


assign, employ, transfer and dismiss the
ልማት ድርጅቶች ውስጥ የሥነ-ምግባር
head or employee of the ethics and
መከታተያ ክፍል ኃላፊ ወይም ሠራተኛ
anticorruption liaison offices of public
የመመደብ፣ የመቅጠር፣ የማዛወር እና
offices and enterprises. The ethics liaison
የማሰናበት ተግባር የኮሚሽኑ ይሆናል፡፡
offices to be established shall be
የሚደራጁት የስነ-ምግባር መከታታያ ክፍሎች
organized in parallel with the line staff of
ስራ ደረጃ በመንግስት መስሪያ ቤቶች ወይም the public offices or enterprises;
በመንግስት ልማት ድርጅቶች በሚገኙ ዓላማ
ፈጻሚዎች የስራ ደረጃ ጋር ትይዩ ይሆናል፣
gA ፲፫ሺ፫ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 13003

፭/ ኮሚሽኑ በህዝባዊ ድርጅቶች ውስጥ የሥነ-


5/ The Commission shall cause the
ምግባር መከታተያ ክፍል ኃላፊ ወይም
assignment, employment, transfer and
ሠራተኛ እንዲመደብ፣ እንዲቀጠር፣ dismissal of the head or employee of the
እንዲዛወር እና እንዲሰናበት ያደርጋል፡፡ ethics and anticorruption Liaison offices
የሚደራጁት የስነ-ምግባር መከታታያ ክፍሎች of public organizations. The ethics liaison
የስራ ደረጃ በህዝባዊ ድርጅቶች በሚገኙ offices to be established shall be
ዓላማ ፈጻሚዎች የስራ ደረጃ ጋር ትያዩ organized in parallel with the line staff of
ያሆናል፣ the public organization;

፮/ በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች፣ በልማት 6/ Particulars regarding the ethics and


ድርጅቶች እና በህዝባዊ ድርጅቶች ውሰጥ anticorruption Liaison office's work
የሚደራጁት የሥነ-ምግባር መከታታያ relation with the Commission, their
ክፍሎች ከኮሚሽኑ ጋር የሚኖራቸውን የሥራ organization and operation shall be
ግንኙነት፣ አደረጃጀት እና አሰራር ኮሚሽኑ specified by directives to be issued by the
በሚያዘጋጀው መመሪያ ይወሰናል፣ Commission;

፯/ የሥነምግባርመከታታያክፍሎች ከሚደራጁበት 7/ The work relation of the ethics Liaison


የመንግሥት መሥሪያ ቤት፣ የልማት ድርጅት offices with their respective public office,

እና የህዝባዊ ድርጅቶች ጋር የሚኖራቸውን public enterprise or public organization


shall be determined by directives to be
የሥራ ግንኙነት ኮሚሽኑ በሚያዘጋጀው
issued by the commission.
መመሪያ ይወሰናል፡፡

፳፩. ኮሚሽኑ ከክልል የስነ-ምግባርና የፀረ ሙስና 21. Work Relations of the Commission with
ኮሚሽኖች ጋር ስለሚኖረው የሥራ ግንኙነት the Regional Ethics and Anti-Corruption
Commissions
፩/ ኮሚሽኑ በሀገር ደረጃ የስነ-ምግባር እና የፀረ 1/ The Commission being an organ
ሙስና ተግባራትን የመምራት እና responsible for leading and coordinating
የማስተባበር ተግባራትን የሚያከናውን ስለሆነ Ethics and Anti-corruption activities at
የክልል እና የከተማ አስተዳደሮች National level shall coordinate Ethics and

የሥነምግባር የፀረ ሙስና ኮሚሽኖችን Anti-corruption commissions of regional

ያስተባብራል፣ የቴክኒክ ድጋፍ ያደርጋል፣ and city administrations and give


technical support;
፪/ ኮሚሽኑ ከክልል እና ከከተማ አስተዳደር
2/ The Commission shall establish a
የሥነ-ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽኖች ጋር
planning, reporting and relation system
የእቅድ፣ የሪፖርት እና የግንኙነት ስርዓት
with the Ethics and Anti-corruption
ይፈጥራል፣ commissions of the regional and city
administrations;
gA ፲፫ሺ፬ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 13004

፫/ የክልል እና የከተማ አስተዳደር የስነምግባርና 3/ The City and Regional Ethics and Anti-
የፀረ ሙስና ኮሚሽኖች በየአካባቢያቸው corruption commissions shall submit

ስላለው የፀረ ሙስና እንቅስቃሴ የሚመለከቱ statistical data and periodic report
regarding the state of anti-corruption
ሪፖርቶችን እና ስታስቲካዊ መረጃዎችን
activities in their respective City or
በየጊዜው ለኮሚሽኑ ይሰጣሉ፡፡
Region to the Commission.

ክፍል አራት PART FOUR


ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች MISCELLANEOUS PROVISIONS

፳፪. የመተባበበር ግዴታ 22. Duty to Cooperate


Any person is duty bound to cooperate
ማንኛዉም ሰዉ ወይም አካል ኮሚሽኑ በዚህ
whenever cooperation and assistance is
አዋጅ መሰረት የተሰጠዉን ስልጣን እና
required by the Commission in connection
ተግባሩን ለመወጣት በሚያርገዉ እንቅስቃሴ with its powers and duties.
የመተባበር ግዴታ አለበት፡፡

፳፫. ደንብና መመሪያ የማውጣት ሥልጣን 23. Powers to Issue Regulations and
Directives
፩/ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለዚህ አዋጅ 1/ The House of Peoples Representatives
አፈጻጸም ደንብ ሊያወጣ ይችላል፡፡ may issue Regulations for the
implementation of this Proclamation;

፪/ ኮሚሽኑ ይህንን አዋጅና በዚህ አዋጅ መሠረት 2/ The Commission may issue Directives for
የሚወጣውን ደንብ ለማስፈጸም መመሪያ the implementation of this Proclamation
ሊያወጣ ይችላል፡፡ and the Regulations issued under this
Proclamation.

፳፬. የተሻሩና ተፈጻሚነት ስለማይኖራቸው ህጐች 24. Repealed and Inapplicable Laws
1/ Provisions provided under The Revised
፩/ በፌዴራል የሥነ-ምግባርና የፀረ ሙስና
Federal Ethics and Anti-Corruption
ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፫/፪ሺ፭ Commission Establishment Proclamation
እና በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፰፻፹፫/፪ሺ፯ ላይ No.433/2005 and Amendment
ተደንግገዉ የነበሩና በዚህ አዋጅ የተሸፈኑ Proclamation No. 883/2015 covered by
ድንጋጌዎች በዚህ አዋጅ ተሽረዋል፡፡ this Proclamation are hereby repealed;

፪/ ከዚህ አዋጅ ጋር የሚቃረኑ ማናቸውም ሌሎች 2/ All laws which are inconsistent with this

ህጐች በዚህ አዋጅ ውስጥ በተሸፈኑ ጉዳዮች Proclamation shall not apply on matters

ላይ ተፈፃሚነት አይኖራቸውም፡፡ covered under this Proclamation.


gA ፲፫ሺ፭ Ød‰L ነ U¶T Uz¤È qÜ_R ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ›.M Federal Negarit Gazette No. 15, 19th , February 2021 ….page 13005

፳፭. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ 25. Effective Date


ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ
This Proclamation shall enter into force as of
ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡
the day of its publication on Federal
Negarete Gattee .

አዲስ አበባ የካቲት ፲፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ዓ.ም Done at Addis Ababa, On this 19th Day of
February, 2021.

SAHLEWORK ZEWDIE
ሳህለወርቅ ዘውዴ
PRESIDNET OF THE FEDERAL
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ
DEMOCRATIC REPUBLIC OF
ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት
ETHIOPIA

You might also like