You are on page 1of 2

........... ቀን 2015 ዓ.

በ 1992 ዓ.ም በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ አንቀፅ 42 መሰረት የተፈፀመ የጋብቻ ውል

1 ኛ................ አቶ

አድራሻ፡- አ.አ ከተማ ... ክ/ከተማ ወረዳ .....የቤት ቁጥር .......

2 ኛ................ ወ/ሪት ኢየሩሳሌም ተፈራ ክብረት

አድራሻ፡- አ.አ ከተማ .... ክ/ከተማ ወረዳ .... የቤት ቁጥር ........

ጋብቻችንን ተከትሎ ስለሚኖረው የንብረት ውጤት በተሸሻለው የቤተሰብ ሕግ ምዕራፍ 3 ክፍል 1 አንቀፅ 42/1፤2 አና 3/
አንዲሁም አንቀፅ 44 እና 46 መሰረት ቀጥሎ ያለውን ስምምነት ፈቅደን ተዋውለናል፡፡

እኛ አቶ .............. እና ወ/ሪት ............. በዛሬው ዕለት የጋብቻ ሥርዓታችንን ........... ባህል/ሀይማኖት/በክብር

መዝገብ ሹም ፊት በሚፈፀም ጋብቻ መሰረት የምንፈፅም ሲሆን ከዛሬ በኋላ በጋብቻችን ውስጥ የምናፈራው ሀብት

የጋራ እንዲሆን ተስማምተናል፡፡

ከዛሬ ጋብቻችንን ከምንፈፅምበት ዕለት በፊት ወ/ሪት ............ በግል ያፈራቻቸውም ሆኑ በስጦታና በውርስ

ያገኘቻቸው የሚንቀሳቀሱም ይሁኑ የማይንቀሳቀሱ ሃብቶቻችን የግሏ/የጋራ ሃብት እንደሆኑ ይቀራሉ፡፡ ከነዚህ

ከማይንቀሳቀሱ ንብረቶች በተለይ፡-

አድራሻው ............... ከተማ ቀበሌ ......... የቤት ቁጥር አዲስ የሆነው ቤትና ይዞታው ወ/ሪት ............ ከሟች

አባቷ/እናቷ የወረሰችው ስለሆነ ቤቱንና ከቤቱም የሚገኝ ገቢ ካለ የወ/ሪት ............ የግል ንብረት ሆኖ ይቀጥላል፡፡

ከዛሬ ጋብቻችንን ከምንፈፅምበት ዕለት በፊት አቶ ............... በግል ያፈራቸውም ሆኑ በስጦታና በውርስ

ያገኛቸው የሚንቀሳቀሱም ይሁኑ የማይንቀሳቀሱ ሃብቶች የአቶ ............. እና የወሪ/ት ............... የጋራ ሃብት ሆነው

እንዲቀጥሉ ተስማምተናል፡፡

ይህን ውል ስናደርግ የነበሩ ምስክሮች ፡-

በአቶ ................................ በኩል

1
1 ኛ. አቶ ....................................... አድራሻ፡- ........... ከተማ ቀበሌ .......... የቤ.ቁ ........

2 ኛ. አቶ ....................................... አድራሻ፡- ........... ከተማ ቀበሌ .......... የቤ.ቁ ........

በወ/ሪት ............................... በኩል

1 አቶ ....................................... አድራሻ፡- ........... ከተማ ቀበሌ .......... የቤ.ቁ ........

3 ኛ. አቶ ....................................... አድራሻ፡- ........... ከተማ ቀበሌ .......... የቤ.ቁ ........

የተዋዋዮች ስም የተዋዋዮች ፊረማ

1. ........................................ .......................................

2. ........................................ .......................................

የምስክሮች ስም የምስክሮች ፊርማ

1. ........................................ .......................................

2. ........................................ .......................................

3. ........................................ .......................................

4. ........................................ .......................................

You might also like