Professional Documents
Culture Documents
2014 Naration
2014 Naration
ቁጥር …………………
ቀን…………………….
ባ/ዳር፣
ከላይ በርዕሱ እንደተገለጸው በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ በ 2014 በጀት
አመት የተከናወኑ ተግባራትን የሚያሳይ ዓመታዊ ሪፖርት አዘጋጅተን -----ገፅ ከዚህ ሸኝ ደብዳቤ ጋር በማያያዝ
የላክን መሆናችንን እንገልፃለን፡፡
“ሰላም ለሁሉም”
ግልባጭ
ደብረ ማርቆስ
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
I. መግቢያ
የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ የ 2014 ዓ.ም የበጀት ዓመት ዕቅድ አዘጋጅቶ ወደ ተግባር መግባቱ
ይታወቃል፡፡ የመምሪያችን ስትራቴጂም ጉልበት በሰፊዉ የሚጠቀም፤ ኤክስፖርት መር የሆነ፤ የልማታዊ
ባለሃብቱን አቅም መጠቀም የሚችል፤ ወደ ላቀ ፈጣን ኢንዱስትሪ ልማት የሚያደርሰን የገበያ
ተወዳዳሪነትን በመገንባት ላይ የተመሰረተ እንዲሁም አንዱ በአንዱ ላይ የሚመሰረት ተመጋጋቢ የሆነ
ኢንዱስትሪን ማልማት እንደመሆኑ መጠን በታቀደው ዕቅድ መሰረት የተግባራትን አፈጻጸም በየጊዜ
ሰሌዳው ከፋፍሎ አፈፃፀማቸውን በጥብቅ ዲሲፕሊን መከታተል አስፈላጊ በመሆኑ ይህንኑ ሲተገብር
ቆይቷል፡፡ ለውጤታማነቱም በድጋፍና ክትትል የሚታዩ ከቡድን ቡድን፤ ከባላሙያ ባለሙያ የመፈፀም
ልዩነቶች ችግሮችን በመለየት የማስተካከያ እርምጃዎችን በመውሰድ ቀሪ ተግባራትን ለመፈፀም
የሚያስችል እቅዶችን በጊዜ ሰሌዳ ከፋፍለን ወደ ተግባራዊ ስምሪት ገብተን የቆየን መሆናችን ይታወቃል፡፡
በዚህ መሰረት በበጀት ዓመቱ ውስጥ ከአቀድናቸው እቅዶች መካከል የተከናወኑ ተግባራትን አፈፃፀም
የሚያሳይ ዓመታዊ ሪፖርት ከዚህ እንደሚከተለዉ ተዘጋጅቷል፡፡
ተልዕኮ፡-
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
በኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች ህጋዊ፣ ዘመናዊና ተወዳዳሪ የአሰራር ስርዓትን ተከትለው
የኢንዱስትሪ ልማቱንና ኢንቨስትመንቱን በማስፋፋት ሰፊ የስራ እድል በመፍጠር፣ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነትና
የውጭ ምንዛሬ ግኝትን በማሳደግ የዞኑን ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ማፋጠን፡፡
ራዕይ፡-
እሴቶችና ዕምነቶች፤
ለመዋቅራዊሽግግሩትኩረትእንሰጣለን፣
ለኤክስፖርትና ተኪ ምርቶች ትኩረት እንሰጣለን
ህብረተሰቡ በተደራጀ አግባብ የልማት ተጠቃሚ እንዲሆን ጠንክረን እንሰራለን
የግል ባለሀብቱ ሚና የማይተካ በመሆኑ ለአገር ውስጥ ባለሀብት ቅድሚያ እንሰጣለን
የሴቶች፣ወጣቶችናአካልጉዳተኞችንናተጠቃሚነትለማረጋገጥእንተጋለን
ለመማርና ለለዉጥ ዝግጁ ነን፤
ሙስናን እንጸየፋለን፤
በዉጤት እናምናለን፣
የስራ ፍቅር፣ ከበሬታና መልካም ስነ ምግባር እናጎለብታለን፤
ተደምረን ለውጡን እናፋጥናለን፤
የተቋሙ አደረጃጀት
ተቋማችን በሶስት የልማት ቡድን የተደራጀ ሲሆን የሰዉ ሃይል ብዛት ወ 18 ሴ 10 ድምር 28 ነው፡፡
በበጀት ዓመቱ በተዘጋጀ ዕቅድ መስርት በወር አንድ ጊዜ የልማት ቡድን ውይይት የአመቱ እቅድ ሲሆን 12
በበጀት ዓመቱ 12 ጊዜ ዉይይት ተካሂዷል፡፡ ጠቅላላ ሰራተኞች በየወሩ በወርሃዊ የለውጥ ፎርሞች አፈጻጸም፤
በተቋማችን የሰው ኃይሉን ለማሟላት ጥረት ተደርጓል፡፡ ይሁንም እንጅ ኢንዱስትሪ የልማት ቡድን አንድም ቋሚ
ባለሙያ የሌለው በመሆኑ ከቡድኑ ተልዕኮ አንጻር ችግሮች እየተፈጠሩ ነው፡፡ የማዕድን ስራዎችና ፈቃድ አስተዳደር
ቡድንም ከተቋማችን ጋር ተዋህዶ የሚገኝ ቡድን ነው፡፡ በተቻለ መንገድ የሰው ኃይሉን ለማሟላት ጥረት
ቢደረግም የሰው ኃይሉ ክፍተቱ አንድ ቡድን በመሆኑ ችግሩን ለመቅረፍ አልተቻለም፡፡ ይህንን ለማሳየት
በኢንዱስትሪ ልማት ያለው የሰው ኃይል እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
ሰንጠረዥ፡ በኢንዱስትሪ ልማት ቡድን ውስጥ የተፈቀደና የተሟላ የሰው ሃይል
ተ.ቁ ቦታ የተፈቃደ መደብ ስም የተፈቃደ በተፈቀደው መደብ የተሟላ ባለሙያ
መደብ ብዛት
ብዛት ወ ሴ ድ
አግሮፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ልማት 1 0 0 0
በመምሪያ ባለሙያ IV
ደረጃ ምግብና ፋርማሲቲካል ኢንዱስትሪ ልማት 1 1 0 1
ባለሙያ IV (በጊዜአዊነት)
የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ባለሙያ 1 0 1 1
IV (በጊዜአዊነት)
5 የአልባሳት ኢንዱስትሪ ልማት ባለሙያ IV 1 0 0 0
6 የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ባለሙያ III 1 1 0 1
(በጊዜአዊነት)
7 የብረታ-ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ባለሙያ 1 0 0 0
IV
8 የእንጨት ኢንዱስትሪ ልማት ባለሙያ IV 1 1 1 1
(በጊዜአዊነት)
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
የመምሪውን እንቅስቃሴ እየገመገመ እየመራያለ ሲሆን የመምሪያውን ጠቅላላ ተግባር ያለበትን ደረጃ እገመገመ
ለቡድኖችም ደረጃ እየሰጠ ቀጣይ ቅንጅታዊ ስራ የሚያስፈልጋቸውን በመለየት በጋራ ይደግፋል፡፡ የማኔጅመንት
ውይይትም እንደ ተቋም በ 2014 በጀት አመት 12 ጊዜ ይካሄዳል ተብሎ በእቅድ ተይዞ ክንውኑም 12 ጊዜ
መወያየት ተችሏል ፡፡
በመምሪያቸችን 3 የልማት ቡድን ሲኖር በውስጡም ወ,18 ሴ 10 ድምር 28 ሰራተኞችን በአባልነት ይዟል ይህም
በየወሩ 1 ጊዜ በስራ ቡድን በመወያየት በድምር 12 ጊዜ የውይይት እቅድ ተይዟል፡፡ በዚህም በሁሉም ቡድኖች 12
ጊዜ ውይይት ተካሂዷል፡፡
በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ባወጣነዉ ፕሮግራም መሰርት ተገቢዉን ሰነድ በማዘጋጀት በየወሩ የመመማር
ዕድገት ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል የመመማር ትምህርት በወር 1 ጊዜ ሳይቆራረጥ በበጀት አመቱ 12 ጊዜ
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
ተካሂዷል፡፡ ተግባሩም በአሰራር አዳዲስ ተግባራት የጋራ እውቀት እና አቀራረብ አረዳድ ይኖር ዘንድ የራሱን
አስተዋጽኦ አበርክቷል፡፡
ተግባር 1.1. ፕሮጀክት በመቅርፅ ተጨማሪ ሃብት በገንዘብና በዓይነት በበጀት ዓመቱ ለሁለገብ ኢንዱስትሪ መንደር ግንባታ
የሚውል ከአለም ባንክ ፕሮግራም ብር 8,537,260.00 አስመድበን የጠጠር መንገድ ስራ፣ የዲች ስራና የቱቦ ቀበራ ስራ
እየተሰራ ነው፡፡
ተግባር 2.1 በደ/ማርቆስ ከተማ አስተደደር የአካባቢ ፀጋዎችን እና የኢንቨስትመንት አማራጮችን የለየ የጥናት ሰነዶች
ለማዘጋጀት ከደ/ማርቆስ ዩንቨርስቲ ጋር በጋራ ውይይት በማድረግ የጥናት ፕሮፖሳሉ ተጠናቆ ጥናቱን የሚያካዱት ተለይተው
96,000 ብር በጀት ተመድቦላቸው በስራው ላይ በእንቅስቃሴ በማድረግ አንዱሁም ለጥናት ያመቻቸው ዘንድ አጠቃለይ
የተደራጀ የኢንቨስትመንት መረጃ በጥናት ላይ ላሉ ሰዎች መረጃ የመስጠት ስራ ተሰርቷል፡፡ በመሆኑም በሀገሪቷ በወቅታዊ
ጉዳይ ምክንያት ስራው ተቋርጦ የነበረ ቢሆንም ጥናቱን የያዙት ምሁራን አሁን መስራት እንደሚችሉ ግምገማ በማድረግ
ምሁራኑ የተዋጣለት ጥናት አስከ ሰኔ 30 አጠናቀው እንዲያስረክቡ ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡
ተግባር 2.2፡- በጥናት ከተለዩት ፀጋዎች እና የኢንቨስትመት አማራጮች በመነሳት ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ኢንቨስትመንት
አማራጮች መለየት
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
በበጀት ዓመቱ በጥናት ከተለዩት የኢንቨስትመንት አማራጮች ውስጥ በከተማ አስተዳደሩ ቅድሚያ የሚሰጣቸው 12
አማራጮችን ለመለየት ታስቦ 10 መለየት ተችሏል፡፡ እነሱም 1 ኛ በአግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍ፣ 2 ኛ ኬሚካል 3 ኛ. እንጨትና
ብረታ ብረት ናቸው፡፡
አዲስ ነባር ወ ሴ
1 Tiruset Ayale F D/M 0918056229 X Stare Hotel 156,000 ሚ 65 65
Equipm.
9 Danial Tariku M D/M 0913314310 X Rent of cons.& 2,500 ሚ
civil engner 3 -
mach &
Equipm.
10 Tesfaye Tilahun M A.A 0911208911 X Manuf. of 188,759,500
granite 150 50
ሚ
manufucture
11 Kalkidane Tilahun M D/M 0931804731 X Rent of cons.& 5,030 ሚ
civil engner 2 -
mach &
Equipm
12 Muluken Tenaw M D/M 0912275017 X Rent of cons.& 2,500 ሚ
civil engner 2 -
mach &
Equipm
13 Ermias nigussie M .A.A 0912021412 X Manufacture 7386428.86
of plastic 26 150
prodact
ricyclie
14 Yeshamble M DM 091121662 X Stare hotel d- 60 30 50
mengesh 6 4
15 Yohnise kefall M DM 091158330 X Building 15 ሚ 200 ሺ
constracion d- 4 2
5
5
16 Betelihm Walelign F DM 091116613 X Servie of 34,348,036
prim.& seco 70 62
4
Education
17 HA & BE M DM 093829797 X Stare Hotel 21,429,107 68 108
Pri/lim/camp 9
18 M/t Haymanot M DM 091158415 X Stare Hotel d- 100,000 136 80
Yalew 6 4
19 Betew Wondyifraw M DM 091195076 X Cattle peck 4,341,420
animal 19 14
9 husbandry
20 Sahilu Bizuye M DM 091015649 X Manu. Of 25,470
wooden & 35 25
0 wooden product
21 Mitiku Abebe M DM 091172305 X Rental trade 4,750
Electricaal 6 1
9
Equp.
22 Betigilu Bekalu M D/M 0911568582 X Stare Hotel d- 43,000 45 30
4
23 Temesgen Nigusie M D/M 0911533125 X Turism 27,330
24 Anagaw Yalew M D/M 0911790126 X Turism 34,439,417
25 TEwodros Gelaye M D/M 0911723006 X Industry 17,000
26 Habitamu M D/M 0913932144 X Turism 20,000
Sintayehu
27 Derbew M D/M 0912350260 X Turism 20,000
Asegahegn
28 Teshome Biazin M D/M 0913231339 X Manu. Of
wooden &
wooden product
29 Melaku M D/M 0978650603 X Manu. Of
Alemayehu pasta &
Macornie Pro.
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
አዲስ ነባር ወ ሴ
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
በበጀት ዓመቱ በዓይነት 4 በራሪ ወረቀት በማዘጋጀት 118 በሩብ በራሪ ወረቀት ለማሰራጨት ታቅዶ ፣ በዓይነት 4 በቅጅ 422
በራሪ ወረቀት የተሰራጨ ሲሆን በዓመቱ 1 ብሮሸር ለማዘጋጀትታቅዶ 1 ብሮሸር በማዘጋጀት 74 ተሰራጭቷል፡፡
3. የኢንቨስትመንት ማበረታቻን 78 3
4. የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ በደ/ማርቆስ 54 4
በተያዘው በጀት ዓመት 1 ጊዜ ለዜና የሚሆኑ ሰነዶችን አዘጋጅቶ ለሚድያ ለመስጠት ታቅዶ 2 ለዜና የሚሆኑ ሰነዶችን
አዘጋጅቶ ለመስጠት የተቻለ ሲሆን በአጠቃላይ በአመቱ 2 ጊዜ የአገር ውስጥ ሚዲያ የአየር ሽፋን ለማግኘት ታቅዶ 6 ጊዜ
ማሳካት ተችሏል፡፡ 1 ጊዜ ደግሞ ዶክመንታሪ ፊልም ለማዘጋጀት ታቅዶ 3 ዶክሜንታሪ ፊልም የተዘጋጀ ሲሆን 1 ጊዜ ደግሞ
ወደ ሚድያ ተቋማት በመሄድ መግለጫ በመስጠት ኢንቨስትመንቱን የማስተዋወቅ ስራ ተሰርቷል፡፡
ተግባር 3.5. የተለዩ ባለሃብቶችን እንዲሁም ሌሎች ባለሃብቶችንና የህብረተሰብ ክፍሎችን ጨምሮ የማህበራዊ ሚድያዎች
ማስተዋወቅ ስራ መስራት
የከተማው በዓመቱ መጀመሪያ በዓመቱ የተጫኙ /ሸር/ የተደረጉ አሁን የደረሰበት ምርመራ
የነበረ
ማህበራዊ መረጃዎች አርዕስት የተከታይ ብዛት የላይክ
ሚድያ ስም ተከታይ የላይክ መጠን
ብዛት መጠን
ተግባር 4. ተለይተዉ የማስተዋወቅ ስራ ከተሰራላቸዉ ባለሃብቶች ዉስጥ አቅምና ፍላጎቱ ያላቸውን ባለሃብቶች በተለያዩ
ዘርፎች መመልመል እና ፈቃድ እንዲያወጡ ማድረግ ፡፡
በበጀት ዓመቱ ከተለዩና በተለያዩ ዘዴዎች የማስተዋወቅ ስራ ከተሰራላቸው 38 ባለሀብቶች ውስጥ 70 ባለሀብቶችን እንደየ አቅማቸውና
ፋላጎታቸው በተለያዩ ዘርፎች የመመልመል 43 ባለሀብቶችን ደግሞ የኢንቨስትመንት ፈቃድ እንዲያወጡ ለማድረግ ታቅዶ 70
ባለሃብቶችን የመመልመል እና 2.595 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ፣ ለ 7049 ዜጎች የስራ ዕድል ሊፈጥሩ የሚችሉ 70 ባለብቶች
ደግሞ ፈቃድ እንዲያወጡ ለማድረግ ተችሏል፡፡
ሰንጠረዥ፡ በተሰራ የገጽ ለገጽ የፕሮሞሽን ስራ የተመለመሉና ፈቃድ ያወጡ ባለሀብቶች በዘርፍ
Tadesse Yeshaneh X X
Alazar Amare X X
Mulusew Aderaw X X
Yirgalem Tenaw X X
Roza Molla X X
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
Hamie Samuna X X
priv/lim/campany
Ayal & shimelis X X
moteler/Lps/
Danial Tariku X X
Tesfaye Tilahun X X
Kalkidane Tilahun X X
Muluken Tenaw X X
Ermias nigussie X X
Yeshamble mengesh X X
Yohnise kefall X X
Betelihm Walelign X X
HA & BE X X
Pri/lim/camp
M/t Haymanot Yalew X X
Betew Wondyifraw X X
Sahilu Bizuye X X
Mitiku Abebe X X
Betigilu Bekalu X X
Temesgen Nigusie X X
Anagaw Yalew X X
TEwodros Gelaye X X
Habitamu Sintayehu X X
Derbew Asegahegn X X
Teshome Biazin X X
Melaku Alemayehu X X
Melaku Alemayehu X X
Melaku Alemayehu X X
Tesfaye Kefale X X
Abiriham Simachew X X
Yihenew Mulu X X
Muluhayilish X X
Tarekegn
Mengistu Haymanot X X
pri/lim/cap
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
Tigist Tadesse X X
Wondimeneh X X
Hunegnaw
Nigusteklehaymanot X X
Taye Bezabih X X
Enyew Ayalew X X
Biritualem Berara X X
Enkuayew Tilahun X X
Hayileyesus Ejigu X X
Hawal Quaring X X
pro/pr/cap
Agegnehu Yeneneh X X
Mebit Adimasie X X
Lemlem Tadesse X X
Semehagn X X
Getachew
Amanual Yosef X X
ሠንጠረዥ፡ በተለያዩ መንገዶች በተሰራ የማስተዋወቅ ስራ አጠቃላይ በተቋማችን ፈቃድ ያወጡ ፈቃድ ያወጡ ባለሃብቶች
ዝዝርዝር ፕሮፋይል
ተ.ቁ ባለሃብት ስም ጾታ አድራሻ ስልክ ቁጥር የተመለመለዉ ፈቃድ የካፒታል ሊፈጥር የሚችል
ስራ ዕድል
ባለሃብት ያወጣበት መጠን
ዘርፍ በሚሊ/ቢሊ
አዲስ ነባር ወ ሴ
1 Tiruset Ayale F D/M 0918056229 X Stare Hotel 156,000 65 65
prod.
47 Mengistu plc D/M 0911370073 X Manu. Of 15,000 24 24
wooden &
Haymanot wooden product
pri/lim/cap
48 Nirie & plc D/M 0915747135 X Manu. Of 15,700,897. 80 94
wooden &
Wubayehu 90
wooden product
pri/lim/cap
49 Cloud stare tr/ plc A.A 0911505807 X Grinning 72,887,284. 30 70
pri/lim/cap Manu. of 20
Grain
50 Cloud stare tr/ plc A.A 0911505807 X Manu. Of 48,591,522. 40 92
pri/lim/cap pasta & 80
Macornie Pro.
51 Bibet trade plc B/r 0918375757 X Marbile & 126,092,55 90 53
Granite 1
52 Tigist Tadesse F D.M 0980229880 X Hotel 63,000 31 42
Total 7034
የስራ ዝርዝር
1. አዲስ ፈቃድ መስጠት የአመቱ እቅድ 43 ክንዉን 71 አፈፃፀም 165%
2. ፈቃድ እድሳት የአመቱ እቅድ 150 ክንዉን 155 አፈፃፀም 103%
3. ፈቃድ ስረዛ የአመቱ እቅድ በ% 100 ክንዉን 100% አፈፃፀም 100%
4. ፈቃድ ለዉጥ የአመቱ እቅድ 2 ክንዉን 4 አፈፃፀም 200%
5. ትክ የኢንቨስትመንት ፈቃድ የተሰጣቸዉ ተገልጋዮች ብዛት የአመቱ እቅድ 3 ክንዉን 5 አፈፃፀም 166%
6. ፈቃድ ያወጡ ፕሮጀክቶች ያስመዘግቡት የካፒታል መጠን /በሚሊዮን/የአመቱ እቅድ 6,832,000,000
ክንዉን 2,601,128,543.70 አፈፃፀም 38.07%
7. ፈቃድ ያወጡ ፕሮጀክቶች ሊፈጥሩ የሚችሉት የስራ እድል ጠቅላላ ድምር
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
በዓመቱ 38 ፕሮጅክቶችን ዝርዝር መረጃ ወይም ፕሮፋይል ለማዘጋጀት ታቅዶ 41 ፕሮጀክቶች ፕሮፋይል
ማጠናቀር የተቻለ ሲሆን አፈጻጸሙም 107 % ነው፡፡ አፈፃፀሙ በዘርፍ ሲታይ፡-
o በግብርናው ዘርፍ 8 ዝርዝር መረጃ ለማከናወን ታቅዶ 8 የተከናወነ ሲሆን አፈጻጸም 100%፤
o በአገልግሎት ዘርፍ 30 ፕሮፋይል ለማዘጋጀት ታቅዱ 41 የተከናወነ ሲሆን አፈጻጸሙም 136% ነው፡፡
በዓመቱ የ 3 የግብርና ፕሮጀክቶችን መሬት ችግር እንዲፈታላቸው ለማድረግ ታቅዶ 0 የተከናወነ ሲሆን
አፈጻጸሙም 0% ፣
4 አገልግሎት ሰጭ ፕሮጀክቶች የመሬት ችግር እንዲፈታላቸው ለማድረግ በእቅድ 7 የተከናወነ ሲሆን
አፈጻጸሙም 175% ነው፡፡
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
3.3. መሬትን ለታለመለት ዓላማ ባላዋሉት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ከማድረግ አንፃር 1 ዕቅድ 0 የተከናወነ
ሲሆን አፈጻጸሙም 0%፤
3.4. የግብርናና የአገልግሎት ሰጪ ፕሮጀክቶች 100% የፋይናንስ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ መደገፍ፣
3.4.1. ከአምራች ኢንዱስትሪ ውጪ ያሉ ጥያቄ ያቀረቡ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች 100% የፋይናንስ
አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ መደገፍ፣
በዓመቱ 2 የግብርና ፕሮጀክቶችን የፋይናንስ ጥያቄ ያቀረቡ በዕቅድ ተይዞ 0 ፕሮጀክቶች ተጠቃሚ ሲሆኑ
አፈጻጸሙም 0% ነው፡፡
የአገልግሎት ሰጪ ፕሮጀክቶችን የፋይናንስ ተጠቃሚ ለማድረግ በዕቅድ 9 ተይዞ 7 ፕሮጀክቶች ተጠቃሚ
ሲሆኑ አፈጻጸሙም 77% ብቻ ነው፡፡
3.4.2. አገልግሎት ሰጭ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የማበረታቻ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ 100%
መደገፍ.
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
በዚህም መሰረት
በዓመቱ በኢንዱስትሪዊ ዘርፍ ፕሮጀክቶችን ከገቢ ግብር ነጻ የማበረታቻ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ
ለመደገፍ 2 ታቅዶ 2 የተከናወነ ሲሆን አፈጻጸሙም 100% ነው፡፡
የፕሮጀክቶች አፈፃፀም ለውጥ ሶስቱን መሰረታዊ የፕሮጀክት ለውጥ ሂደቶች ማለትም ከቅድመ ግንባታ ወደ
ግንባት፣ከቅድመ ግንባታ ወደ ማምረት/አገልግሎት መስጠት እንዲሁም ከግንባት ወደ ምርት / አገልግሎት መስጠት
በሚሉት የአፈፃፀም ደረጃዋችን መሰረት ይገመገማል፡፡
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
በዓመቱ 3 የግብርና ፕሮጀክቶችን ከቅድመ ግንባታ ወደ ግንባታ ለማስገባት በዕቅድ ተይዞ 0 ተከናውኖ
አፈጻጸሙም 0 ነው፡፡
የአገልግሎት ሰጪ ፕሮጀክቶችን ከቅድመ ግንባታ ወደ ግንባታ ለማስገባት በዕቅድ 2 ተይዞ 5 ተከናውኖ
አፈጻጸሙም 250% ነው፡፡
በዓመቱ ከግንባታ ወደ ማምረት የገቡ የግብርና ፕሮጀክቶች እቅድ 3 ክንውን 1 አፈፃፀሙ 33% ነው፡፡
በአገልግሎት ሰጭ ፕሮጀክቶች እቅድ 2 ክንውን 2 አፈፃፀሙ 100% ነው፡፡
በጠቅላላ ወደ አፈፃፀም በገቡ ፕሮጀክቶች የተመዘገበ ካፒታል 0.2 ቢሊዮን ካፒታል ለማስመዝገብ ታቅዶ 0.39
ቢሊዮን የተከናወነ ሲሆን አፈጻጸሙም 195 % ነው፡፡
በዓመቱ በግብርና እና በአገልግሎት ዘርፍ ከቅድመ ግንባታ ወደ ግንባታ በገቡ ፕሮጀክቶች 168 ዜጎች የስራ ዕድል
ለመፍጠር ታቅዶ 167 የተከናወነ ሲሆን አፈጻጸሙም 90% ነው፡፡ ከነዚህም ውስጥ፡-
በዓመቱ ከቅድመ ግንባታ ወደ ማምረት/አገልግሎት በሚሰጡ ፕሮጀክቶች 44 ዜጎች የስራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ
20 የተከናወነ ሲሆን አፈጻጸሙም 45% ነው፡፡ ከነዚህም ወስጥ፡-
ወንድ 22 ዕቅድ ተይዞ 20 የተከናወነ ሲሆን አፈጻጸሙም 90% ነው፤ ሴት 22 ዕቅድ ተይዞ 0 የተከናወነ
ሲሆን አፈጻጸሙም 0 % ነው፡፡
በዓመቱ በግብርና እና በአገልግሎት ዘርፍ ከግንባታ ወደ ማምረት/አገልግሎት በሚሰጡ ፕሮጀክቶች 62 ዜጎች የስራ
ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ 80 የተከናወነ ሲሆን አፈጻጸሙም 129% ነው፡፡ ከነዚህም ወስጥ፡-
በአጠቃላይ በዓመቱ ወደ አፈፃፀም በገቡ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች 284 ዜጎች የስራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ
267 የተከናወነ ሲሆን አፈጻጸሙም 94% ነው፡፡ ከነዚህም ውስጥ፡-
ወንድ 137 ዕቅድ ተይዞ 118 የተከናወነ ሲሆን አፈጻጸሙም 86% ነው፡፡
ሴት 137 ዕቅድ ተይዞ 149 የተከናወነ ሲሆን አፈጻጸሙም 100% ነው፡፡
ማስታወሻ፤ * በበጀት ዓመቱ ተመዝነው ያለፉና መሬት ያላገኙ ፕሮጄክቶች ብዛት 107
* በበጀት ዓመቱ የውሃ መሠረት-ልማት ማለትም የመስመር ማስፋፊያ ችግር የተፈታላቸው ባለሃብቶች ብዛት 4
ሲሆኑ ችግሩ የተፈታው በራሳቸው በበለሃብቶች ነው ፡፡
* 1 ኛው ባለሃብት ደግሞ የውሀ መቆራረጥ ችግርን ለመቅረፍ በማስቆፈር ችግሩን ሊቀርፍ ችሏል ፡፡
*አዳል ልኡልሰገድ የእርሻመሳሪያዎች ማምረቻ የማሽን ሊዝ ተጠቃሚ ለመሆን በግዢ ሂደት ላይ ይገኛል
፡፡
1 ኛ. ከዓለም ባንክ ለደ/ማርቆስ ከ/አስ መሠ/ልማት ከተበጀተው በጀት በማቀናነስ 8,537,260.00 /አምስት ሚሊዮን
አምስት መቶ ሠላሳ ሰባት ሺ ሁለት መቶ ስድሳብር/ተጨማሪ 3,000,000.00 /ሶስት ሚሊዮን ብር / በመመደብ
ብዙም አርኪ ባለመሆኑ በመመሪያዎች ላይ ያሉ ሊሻሻሉና የትርጉም ችግር ያሉባቸዉን ጉዳዮች ከሌሎች
የተሻሉ ከተሞችና ወደ ክልል በመዉሰድ ግብዓት በመስጠት ለወደፊት ማስተካከያ እንደሚደረግበት ቃል የገቡና
ሌሎችንም ጉዳዮች ላይ ተሞክሮ በመዉሰድ የተሻለ መፍትሄ ማግኘት ችለናል፡፡
የተሰጠበ
የወሰደበ
የስጠው
የባለሙ
ት እርስ
ስልጠና
ስልጠና
ሰልጠና
ምርመ
ት ጊዜ
አካል
ስልክ
ተ.ቁ
ያው
ስም
ውን
ጾታ
ራ
19/08/201
29/08/201
09139699
አነስተኛ
የፌደራ
ቢዝነስ
4 ዓ.ም
ሸታዬ
ወንድ
ፕላን
እስከ
ዋለ
05
ና
1
19/08/201
29/08/201
09136964
አነስተኛ
አስምሮ
የፌደራ
ቢዝነስ
4 ዓ.ም
ሞስዬ
ወንድ
ፕላን
እስከ
ም
03
ና
2
ስልጠናውን
የኢንዱስት
የኢንዱስት
የተሰጠበት
ሪው ደረጃ
የወሰደበት
ሪው ስም
ምርመራ
የስጠው
ስልጠና
ሰልጠና
አካል
ስልክ
ተ.ቁ
ስም
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
ብርሃኑ ጎዳ ልብስ
0911263447
አነስተኛ
ስፌት
አነስተኛና
1
መካከለኛ
ብርሃኑ ጎዳ ልብስ
መኳንት
ኢንተርፕራይዞች
0938852846
ልማት ሚኒስተር
አነስተኛ
አንማዉ
ስፌት
2
ኮንፎርት ጋርመንት
0911806653
መካከለኛ
አበበ ዳኘ
3
ኮንስትራክሽን ሌይአዉት
ግባት ዘርፍ የድህረገጽ
(marble and አድራሻ የሌላና
granit) የዳሜንሽን
ችግር የነበረበት
በመሆኑ በኛ
ባለሙያዎች
በማስተካከል
የተሰራለት
2 ሶማ አግሮ ፒአልሲ ኬሚካልና ከፍተኛ ደ/ማርቆስ 0911518200 / የዳሜንሽን
ኮንስትራክሽን ችግር
ግባት ዘርፍ ተስተካከሎ
(marble and
የተሰራለት
granit)
3 ቲ ኤን ቲ ኬሚካልና ከፍተኛ ደ/ማርቆስ 0987241818 / የዳሜንሽን
ኮንስትራክሽን ኮንስትራክሽን ችግር
ሃ/የ/የግ/ማህበር ግባት ዘርፍ ተስተካከሎ
(marble and
የተሰራለት
granit)
4 ይርጋ ጤናዉ ፐልስ አግሮ ፕሮሰሲነግ ከፍተኛ ደ/ማርቆስ 0911981190 / ለፈለገዉ
ፕሮሰሲነግ (የጥራጥሬ የማያገለግል
ማቀነባበሪያ) ማሽን ሌይ
አዉት በመሆኑ
ሙሉ በሙሉ
በሂደቱ የተሰራ
5 ዳግም መኮንን ኬሚካልና ከፍተኛ ደ/ማርቆስ / ባለቤቱ ያቀረበዉ
ፕላስቲክ ፕሮዳክት ኮንስትራክሽን ማሽንሌይአዉቱ
ማኑፋክቸሪንግ ግባት ዘርፍ ምንጭ የሌለዉና
(ፐቪሲ ፓይፕ የተጋነነ
እና ፕላስቲክ ዳሜንሽን
ሪሳይክል) በመኆኑ ነሂደቱ
ተመሳሳይ
መሽኖችን
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
በማይት
ማስተካከያ
በማድረግ)
6 የኔነህ ምህረቴ አግሮ ፕሮሰሲንግ ከፍተኛ ደ/ማርቆስ / ሙሉ በሙሉ
(starch and የተሳሳተና ለሌላ
baby food ፕሮሰስ የሚዉል
processing ሌይአዉት
plant) በማምጣቱ ሙሉ
በሙሉ በእኛ
የተስተካከለ
7 አበበ አስቻለኝ ኬሚካልና ከፍተኛ ደ/ማርቆስ 0911213989 / ፎቶ አምጥቶ
ክርታስ ማምረቻ ኮንስትራክሽን ማሽን ሌይአዉት
ግባት ዘርፍ እንዳልሆነ
በማስረዳት
ሙሉ በሙሉ
በሂደቱ የተሰራ
8 በእዉቀት ትዛዙ ኬሚካልና ከፍተኛ ደ/ማርቆስ / ተቀራራቢ
ኮንስትራክሽን ዳሜንሽን
ግባት ዘርፍ በማምጣቱ
(ኦክስጅንና እንዳለ የተወሰደ
ናይትሮጅን)
9 ኑር ዉባየሁና እ/ብ/ብ መካከለኛ ደ/ማርቆስ 0912014870 / ሙሉ በሙሉ
ጓደኞቹ በዕኛ የተሰራለት
(በሸድ ኪራይ
እየሰራ ያለ)
10 ስዕሉ ብዙአየሁና እ/ብ/ብ መካከለኛ ደ/ማርቆስ / ፕላት ሌይአዉቱ
ጓደኞቹ በኛ ባለሙያ
እርዳታ የተሰራ
(ከዚህ በፊት
በግሉ ሲሰራ
የነበርና
በቴክኒክና ሙያ
ኢነተርፕራይ
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
ልማት ሲደገፍ
የነበርና ወደ
መካከለኛ
ያሽጋገሩት)
11 አበሆድ ተሬዲንግ ኬሚካልና ከፍተኛ ደ/ማርቆስ / እኛላይ ካለን
ኮንስትራክሽን መረጃ ጋር
ግባት ዘርፍ ተቀራራቢ
(marble and ዳሜንሽን
granit) በማምጣቱ
እንዳለ የተወሰደ
12 ሙላት መሃሪ አግሮ ፕሮሰሲንግ ከፍተኛ ደ/ማርቆስ 0911262126 / ዳሜንሽን
(ብስኩት፣ ፓስታ፣ የለላቸዉን
ብስኩትና ዱቄት ሌይአዉት
ማምረት) ባስተካከያ
በማድረግ
የተስተካከለ
13 ኤርሚያስ ንጉስ ኬሚካል (Plastic ከፍተኛ ደ/ማርቆስ / የማሽን ምጣኔ
product የሌለዉ በመሆኑ
recycling and የዚህን
manufacturing ማስተካከያ
industry) በማድረግ
14 ላሽት ቢታዉ ኬሚካልና ከፍተኛ ደ/ማርቆስ 0913156620 / በአንድ በኩል
ኮንስትራክሽን ያለዉ ምጣኔ
ግባት ዘርፍ የማይለይ
(marble and ቢሆንም
granit) ከድህረገጽ ላይ
በረጃ በመዉሰድ
አስተካክሎ
በማቅረብ
15 ዛዉራ ትሬዲንግ ኬሚካልና ከፍተኛ ደ/ማርቆስ 0930415430 / በአንድ በኩል
ኮንስትራክሽን ያለዉ ምጣኔ
ግባት ዘርፍ የማይለይ
(marble and ቢሆንም
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
granit) ከድህረገጽ ላይ
በረጃ በመዉሰድ
አስተካክሎ
በማቅረብ
16 ፎጣ ትሬዲንግ plc እንጨት (wood ከፍተኛ ደ/ማርቆስ 0911666824 / እያንዳንዱን
plastic ማሽን
composit እስፐስፊኬሽን
tile/board) ላይ ያለዉን
የማሽን ምጣኔ
እንደመረጃ
በመዉሰድና
ከፍተኛዉን
የወርድ ምጣኔ
ግምት ዉስጥ
በማስገባት
ድምር ዉጤት
በማስላት
የተስተካከለ
17 ጋሲም ትሬዲንግ ኬሚካልና ከፍተኛ ደ/ማርቆስ 0912124039 / በጥቅል እጅግ
ፒኤልሲ ኮንስትራክሽን ብዙ ማሽንና
ግባት ዘርፍ ተመሳሳይ
(marble and ማሽኖችን
granit) ያስቀመጠ
ሲሆን
ተመሳሳዮችን
በመለየትና
በመቀነስና
የተሸለዉን
ዓይነት
በመምረጥ
የተስተካከለለት
18 መላኩ ዓለማየሁ አግሮ ፕሮሰሲንግ ከፍተኛ ደ/ማርቆስ / ሙሉ በሙሉ
(ብስኩት፣ በእኛ
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
ፓስታና፣ የተሰራላቸዉ
ማካሮኒ)
19 ዘዉዱ ዮሃንስ ኬሚካልና ከፍተኛ ደ/ማርቆስ / ትክክል በመሆኑ
ኮንስትራክሽን በቀጥታ የተወሰደ
ግባት ዘርፍ
(marble and
granit)
20 ተሾመ የሻረግና እ/ብ/ብ መካከለኛ ደ/ማርስ 0913231339 / ሙሉ በሙሉ
ጓደኞቹ በእኛ
የተሰራላቸዉ
21 ክበር ተመስገን ኬሚካልና ከፍተኛ ደ/ማርስ 0911514758 / ትክክል በመሆኑ
ኮንስትራክሽን በቀጥታ የተወሰደ
ግባት ዘርፍ
(marble and
granit)
22 ክላዉድ አግሮ ፕሮሰሲንግ ከፍተኛ ደ/ማርስ / ሙሉ በሙሉ
(ዱቄት፣ በእኛ
ፓስታና፣ የተሰራላቸዉ
ማካሮኒ)
23 ሃ እና በ የእንስሳት አግሮ ፕሮሰሲንግ ከፍተኛ ደ/ማርስ / ትክክል ስለሆነ
መኖ ማቀነባበሪያ (የእንስሳት መኖ ተሰልቶ
ማቀነባበሪያ) የተቀመጠ
24 ሰለሞን አዲስ ኬሚካልና ከፍተኛ ደ/ማርስ 0930034374 / ሙሉ በሙሉ
ኮንስትራክሽን ማሽን ሌይአዉት
ግባት ዘርፍ በእኛ የተዘጋጀ
(marble and
granit)
25 ምስጉን ብስማር እ/ብ/ብ (ብስማር ከፍተኛ ደ/ማርስ 0911220539 / የዳሜንሽን
ፋብሪካ ፋብሪካ) ማስተካከያ
የተደረገለት
26 ያብስራ ጋርመንት ጨ/ጨ/አልባሳት መካከለኛ ደ/ማርስ 0911801425 / ከተናጠል
እስፔስፊኬሽን
ድምር በማስላት
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
የተሰራ
27 ታብስያ ፉድ አግሮ ፕሮሰሲንግ ከፍተኛ ደ/ማርቆስ 0911214383 / ትክክል የሆነዉን
ማኑፋክቸሪንግ (የምግብ በመምረጥ
ኢንዱስትሪ ማቀነባበሪያ) የተስተካከለ
28 ሊዊስ ኬሚካልና ከፍተኛ ደ/ማርቆስ 0911584470 / የማሽን ምጣኔ
ኀ/የተ/የግ/ማህበር ኮንስትራክሽን 0913183308 የሌለዉ በመሆኑ
ግባት ዘርፍ ሙሉ በሙሉ በኛ
(granit) የተዘጋጀለት
29 ጥላሁን ጌታቸዉ ካርቶን ማምረት ከፍተኛ ደ/ማርቆስ / የዳሜንሽን
ካርቶን ማምረቻ (እ/ብ/ብ) ስእተቱን
በማረም
የተስተካከለለት
30 ተመስገን ሰዋገኝ ፕላስቲክ መካከለኛ ደ/ማርቆስ 0911379116 / ትክክል መሆኑ
ዉጤቶች ተረጋግጦ
ማምረቻ ሙሉዉ ምጣኔ
እንዳለ የተወሰደ
31 ኤክሊያስ ትሬዲንግ ግራናይት መካከለኛ ደ/ምርቆስ 0961214029 / ሙሉ በሙሉ
ማምረት በሂደቱ
ባለሙያዎች
የተሰራላቸዉ
32 ኤ ዋይ ኤ የምግብ ከፍተኛ ደ/ማርቆስ 0911111817 / ሙሉ በሙሉ
ማቀነባበሪያ በሂደቱ
ባለሙያዎች
የተሰራላቸዉ
33 ሃና ጌታንህ ጋርመንት መካከለኛ ደ/ማርቆስ 0911801425 / በተመሳሳይ ታስቦ
ምጣኔዉ በቀጥታ
የተወሰደ
34 የኔታ ተሬዲንግ ሜዲካል ሳፕላይ ከፍተኛ ደ/ምርቆስ 0928955808 / ምጣኔ የለለዉን
ፒኤልሲ ማኑፋክቸሪንግ በስዕተት
የመጣዉን ሌላ
ምጣኔ ያለዉ
ተመሳሳይ ማሽን
በመዉሰድ
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
የተሰራ
ተ.ቁ የኢንዱ/ፕሮጀ/ስም የስራ መስክ ደረጃ ዞን ከተማ ስ.ቁ መገለጫ የተሰጠው የማሽን
ዓይነት
1 ሃሚይ ሳሙና ኬሚካልና መካከለኛ መስ/ጎጃም ደ/ማርስ 0911217996 የደረቅ ሳሙና ማምረቻ ማሽን
ኮንስትራክሽን Soap mixer (1.65m x 1m)
3 roller miller (1.35m x
1.67m)
Conveyor (4.5m x 0.73m)
2 ኑር ዉባየሁና እ/ብ/ብ መካከለኛ መስ/ጎጃም ደ/ማርስ 0912014870 የእንጨት ቅርጽማዉጫ ማሽን
(CNC Router wood
ጓደኞቹ
machine 177 ½” x 92 ¾”)
የእንጨት መሰንጠቂያ ማሽን
(woodmizer machine
25.25m x 14.25m)
3 ይርጋ ጤናዉ አግሮ ፕሮሰሲንግ ከፍተኛ መስ/ጎጃም ደ/ማርስ 0911981190 ጥራጥሬ የሚከካ የሚያበጥር
ማሽን
(pulse
(Soya, peas, lentils grinding
processing)
and cleaning machine
33033mm x 6692mm)
4 የኔነህ ምህረት አግሮ ፕሮሰሲንግ ከፍተኛ መስ/ጎጃም ደ/ማርስ የስታርች ማምረቻ ማሽን
(Modified corn starch
(starch and baby
processing machine
food processing 28225mm x 6708mm)
plant)
5 ስዕሉ ብዙአየሁና እ/ብ/ብ መካከለኛ መስ/ጎጃም ደ/ማርስ ፐላንት ሌይአዉት ማዘጋጀትና
የእንጨት መሰንጠቂያ ማሽን
ጓደኞቹ
(woodmizer machine
25.25m x 14.25m)
ስፔስፍኬሽን በመስጠት ማገዝ
6 Meychil farming አግሮ ፕሮሰሲንግ ----- መስ/ጎጃም ደ/ማርስ 0911906639 Corn flaskes making
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
plc machine
Modele QL-70
(corn flakes and
45X5X3m
snack
manufacturing)
7 መላኩ አለማየሁ አግሮ ፕሮሰሲንግ ከፍተኛ መስ/ጎጃም ደ/ማርስ - ሁሉም ፕሮዳክሽን ላይን
በሂደቱ ባለሙያ ተዘጋጅቶ
ፓስታ፣ ማካሮኒና (ፓስታ፣ ማካሮኒ፣
የተሰራላቸዉ
ብስኩት ማምረቻ ብስኩትና ዱቄት E.N.A. Short-Cut pasta line
ፋብሪካ መፈብረክ) (macaroni production line)
50mx7m
Long-Cut pasta production
line 45mx7m
Flour mill plant designing
and constraction 300TPD
50mx15m
Biscuit production line of
model YX-BGX100 125
length
8 ተሾመ የሻረግና እ/ብ/ብ መካከለኛ መስ/ጎጃም ደ/ማርስ 0913231339 ካመጡት ማሽን ዝርዝር አንጻር
እስፔስፊኬሽኑን ከማስተካከል
ጓደኞቹ
ባሻገር ፐላንት ሌይአዉት
በማዘጋጀት የታገዘ
9 መንገሻ አበበ አግሮ ፕሮሰሲንግ አነስተኛ መስ/ጎጃም ደ/ማርስ 0911554635 Bread dough mixer (0.66m
x 0.53m) for floor space
(ዳቦ መፈብረክ)
Bread making machine
(1.5m x 1.95m) for floor
space
Bread fermentation (0.5m x
0.715m) for floor space
10 ስመኘዉ አበቡና አግሮ ፕሮሰሲንግ አነስተኛ መስ/ጎጃም ደ/ማርስ - Bread making machine
(1.5m x 1.95m) for floor
ጓደኞቻቸዉ (ዳቦ መፈብረክ)
space
Bread dough mixer (0.66m
x 0.53m) for floor space
11 ፋሲካ እና ሂወት ኬሚካልና አነስተኛ መስ/ጎጃም ደ/ማርስ 0931501950 70 model mixer (1650 x
ኮንስትራክሽን 1000 x 1150mm)
ደሳለኝ
S260 three roller mill 1650
(soap and
x 1350 x 1100mm
detergent) Soap printer (three printing)
1100 x 1600 x 2000mm
C245 double vacuum
plodder machine (4000 x
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
1000 x 2450mm)
12 ፔንታጎን ኬሚካልና ከፍተኛ መስ/ጎጃም ደ/ማርስ 0930582108 Six shatle circular loom
ኮንስትራክሽን (9000mm x 2300mm x
ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ፕላስቲክ ዉጤቶች 2730mm)
14 ሰለሞን አለሜነህና አግሮ ፕሮሰሲንግ መካከለኛ መስ/ጎጃም ደ/ማርስ Gum base oven
በእዉቀት መንግስቴ (የከረሚላና (1100mm x 800mm
የከረሚላና ማስቲካ ማስቲካ ማምረቻ) x 1000mm), 200L
ማምረቻ mixer (2450mm x
820mm x 1250mm),
coating pan
(1070mm x
1000mm x
1490mm), pillow
packing (2120mm x
1020mm x
1700mm)
ደንበኘዉ በሚፈልገዉ አቅም መሰረት ከድህረ ገጽ ላይ በመፈለግ የተሻለ ቴክኖሎጅና አነስተኛ ዋጋ ያላቸዉን በመምረጥ ነዉ
ሰራዉ መሰራት የተቻለዉ
የነባር አምራች ኢንዱሰትሪዎችን መረጃጀውን በግዜው ወቅታዊ በማድረግ ሁለንተናዊ ድጋፍ በመስጠት ዘላቂነታችን
ለማረጋገጥ ይረዳ ዘንድ አምራች ኢንዱስትሪዎችን መረጃ ወቅታዊ ለማድረግ አቅድ የተያዘ ሲሆን ሁሉንም ኢንዱስትሪዎች
በሚሰሩበት ቦታ በመሄድ ሙሉ መረጃቸውን ወቅታዊ ለማድረግ
እቅድ፡አነስተኛ 30 መካከለኛ 37 ከፍተኛ 6 በድምሩ 73 ክንዉን፡ አነስተኛ 26 መካከለኛ 31 ከፍተኛ 6 በድምሩ 63
አፈጻጸሙም 86.3%
በ 23/10/2013 ዓ.ም ላይ
ከጥቃቅንና አነስተኛ ወደ
ይታያል ዮናስና ጓደኞቹ
ኢንቨስትመንት የተሸጋገረ
የፕላስቲክ ዉጤቶች
0911766858
ምስ/ጎጃም
ደ/ማርቆስ
4340020
መካከለኛ
1
በ 23/10/2013 ዓ.ም ላይ
ወገንና
ከጥቃቅንና አነስተኛ ወደ
ኢንቨስትመንት የተሸጋገረ
0918354000
ጓደኞቻቸዉ
ምስ/ጎጃም
ደ/ማርቆስ
የብሎኬት
3600921
አነስተኛ
ሽብሩ
2
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
01/06/2014 ዓ.ም ላይ ስራ
የጀመረ
የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ
11,914,412.28
0912735106
ጌታሰዉ አበበ
ምስ/ጎጃም
ደ/ማርቆስ
አነስተኛ
3
5/07/2014 ዓ.ም ላይ ስራ
የጀመረ ሲሆን አዲስ ስለሆነ
ሰራተኞች 6 ወር ስላልሞላቸዉ
ግራናይትና ማርብል መፈብረክ
ቋሚ አልሆኑም
ከፍተኛ
አያልነህ ትሬዲንግ
0911505767
360 ሚሊዮን
ምስ/ጎጃም
ደ/ማርቆስ
4
አነስተኛ
0912079294
ንጉስ ጸጋየ
ምስ/ጎጃም
ደ/ማርቆስ
30000
5
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
አነስተኛ
ግዛቸዉ ሱራፌልና ጓደኞቹ
0920200906
ምስ/ጎጃም
ደ/ማርቆስ
300000
6
0920586575/0937427576
መካከለኛ
ተስፋዬ አለማየሁ
6540000
ምስ/ጎጃም
ደ/ማርቆስ
7
ኦፕሬሽን
ማኑፋክቸሪንግ
ደብረ ማርቆስ
ዲዛይንና
0934624617
ምስ/ጎጃም
የመሸጫ ዋጋ
ከፍተኛ
ተርኒኪ
ብ /ብ
ትመና
2 የተለያዩ ወጣ ፓተርን የፌደራል
ኢንተርፕራይዞች
ልብሶችን
ልማት ሚኒስተር
ደብረ ማርቆስ
መስሪያ ፓተርን
0911806653
0911806653
ከባህር ዳር ፖሊ
ምስ/ጎጃም
የማዘጋጀት
ከፍተኛ
ቴክኒክ ኮሌጅ ጋር
ጨ /ጨ
አበበ
በጋራ
7
6
5
3
WA የዘይት ማምረቻ THBM ብስኩት ማምረቻ ዋለልኝ ተመስገን የምግብ ብርኃኑ ጎዳ
ዘይት ማምረቻ
0911263447
0911582648 0911219167
0938852846
ስልቶች
የተለያዩ
ማሽኖች
ዞን
ምስ/ጎጃም ምስ/ጎጃም አ መካከለኛ
ድ
ከ
ተ
ማ
ደብረ ማርቆስ ደብረ ማርቆስ ምስ/ጎጃም
ራ
ደብረ ማርቆስ
ስ.ቁ
0912116313 0934624617 ሻ
0920200906
ገቢና ወጫቸዉን ለደንበኛ አመች የተለየ
Erection block structure and
የሚለዩበትና ምን የሆነ ምርት የኢንተርፕርነርሺፕ
Construction masonery steps
ቢያስተካክሉ ምን ማሳያ ቦታ ክህሎት ክፍተት
ለዉጥ ሊመጣ አለመኖር አይነት
ኢንቨስትመንት መምሪያ የ 2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት
እንደሚችል
Erection block structure and
መዝገብ ዓያያዝ ምርት ማሳያ ቦታ የተፈታ
ሠንጠረዥ 6፡- የኢንተርፕርነርሺፕ ክህሎት ችግር የተለየና የተፈታላቸው አምራች ኢንዱስትሪዎች መረጃ
አለመኖር የኢንተርፕርነርሺፕ
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና
ክህሎት አይነት
ANRS technical and vocational
የኢንዱስትሪ ልማተ ኢንዱስትሪዉ ክፍተቱን የሞላው
bureau
ቡድን ሙሉዉ ከዘርፍ ባለሙያ አካል
ባለሙያዎች በጋራ ጋር በመነጋገርና
2014 ዓ.ም
የዘርፍ ባለሙያዎች ችግሩን እዛዉ ኢንዱስትሪዉ ድረስ በመሄድና ከኢንዱስትሪዎች ባለቤትና ሰራተኞቻቸዉ ጋር ዉይይት
6 5 4 3
የሊዝ ፋይናንስ ምንነትንና ተጠቃሚ የመስሪያና የመሸጫ ቦታ ገቢና ወጫቸዉን ገቢና ወጫቸዉን
ለመሆን የሚያስችል የቢዝነስ ፕላን አነስተኛ መጠንና ቁጥር የሚለዩበትና ምን የሚለዩበትና ምን
አዘገጃጀትና የፕሮጀክት ፕሮፖዛል በመኖር ምክንያት ቢያስተካክሉ ምን ቢያስተካክሉ ምን ለዉጥ
አሰራርን አለማወቅ የምርት መጠን አነስተኛ ለዉጥ ሊመጣ ሊመጣ እንደሚችል
ኢንቨስትመንት መምሪያ የ 2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት
ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ልማት የኢንዱስተሪ ፓርኮች የኢንዱስትሪ ልማተ የኢንዱስትሪ ልማተ
ባንከ (ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ) ጋር ልማትና የዘርፍ ቡድን ሙሉዉ ቡድን ሙሉዉ
በመተባበር፡፡ ባለሙያዎች ባለሙያዎች በጋራ ባለሙያዎች በጋራ
2014 ዓ.ም
9 8 7
ባንታለም ጌታቸዉ ፀሐይ አዳነ የምግብ ዘየት ማምረቻ ግዛቸዉ ሱራፌልና ጓደኞቹ
የሊዝ ፋይናንስ ምንነትንና ተጠቃሚ የሊዝ ፋይናንስ ምንነትንና ተጠቃሚ የሊዝ ፋይናንስ ምንነትንና ተጠቃሚ
ለመሆን የሚያስችል የቢዝነስ ፕላን ለመሆን የሚያስችል የቢዝነስ ፕላን ለመሆን የሚያስችል የቢዝነስ ፕላን
አዘገጃጀትና የፕሮጀክት ፕሮፖዛል አዘገጃጀትና የፕሮጀክት ፕሮፖዛል አዘገጃጀትና የፕሮጀክት ፕሮፖዛል
አሰራርን አለማወቅ አሰራርን አለማወቅ አሰራርን አለማወቅ
ኢንቨስትመንት መምሪያ የ 2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት
ፕሮፖዛል የመስራት አቀም አዳብረዋል፡፡ ፕሮፖዛል የመስራት አቀም አዳብረዋል፡፡ ፕሮፖዛል የመስራት አቀም አዳብረዋል፡፡
ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ልማት ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ልማት ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ልማት
ባንከ (ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ) ጋር ባንከ (ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ) ጋር ባንከ (ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ) ጋር
በመተባበር፡፡ በመተባበር፡፡ በመተባበር፡፡
2014 ዓ.ም
12 11 10
ማምረቻ)
ይታያል ተሾመ ብርሃኑ ጎዳ ታሪኩ አምሳሉ
የሊዝ ፋይናንስ ምንነትንና ተጠቃሚ የሊዝ ፋይናንስ ምንነትንና ተጠቃሚ የሊዝ ፋይናንስ ምንነትንና ተጠቃሚ
ለመሆን የሚያስችል የቢዝነስ ፕላን ለመሆን የሚያስችል የቢዝነስ ፕላን ለመሆን የሚያስችል የቢዝነስ ፕላን
አዘገጃጀትና የፕሮጀክት ፕሮፖዛል አዘገጃጀትና የፕሮጀክት ፕሮፖዛል አዘገጃጀትና የፕሮጀክት ፕሮፖዛል
አሰራርን አለማወቅ አሰራርን አለማወቅ አሰራርን አለማወቅ
ኢንቨስትመንት መምሪያ የ 2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት
ፕሮፖዛል የመስራት አቀም አዳብረዋል፡፡ ፕሮፖዛል የመስራት አቀም አዳብረዋል፡፡ ፕሮፖዛል የመስራት አቀም አዳብረዋል፡፡
ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ልማት ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ልማት ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ልማት
ባንከ (ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ) ጋር ባንከ (ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ) ጋር ባንከ (ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ) ጋር
በመተባበር፡፡ በመተባበር፡፡ በመተባበር፡፡
2014 ዓ.ም
15 14 13
አሰፋ ኑር ልየው
የሊዝ ፋይናንስ ምንነትንና ተጠቃሚ የሊዝ ፋይናንስ ምንነትንና ተጠቃሚ የሊዝ ፋይናንስ ምንነትንና ተጠቃሚ
ለመሆን የሚያስችል የቢዝነስ ፕላን ለመሆን የሚያስችል የቢዝነስ ፕላን ለመሆን የሚያስችል የቢዝነስ ፕላን
አዘገጃጀትና የፕሮጀክት ፕሮፖዛል አዘገጃጀትና የፕሮጀክት ፕሮፖዛል አዘገጃጀትና የፕሮጀክት ፕሮፖዛል
አሰራርን አለማወቅ አሰራርን አለማወቅ አሰራርን አለማወቅ
ኢንቨስትመንት መምሪያ የ 2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት
ፕሮፖዛል የመስራት አቀም አዳብረዋል፡፡ ፕሮፖዛል የመስራት አቀም አዳብረዋል፡፡ ፕሮፖዛል የመስራት አቀም አዳብረዋል፡፡
ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ልማት ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ልማት ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ልማት
ባንከ (ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ) ጋር ባንከ (ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ) ጋር ባንከ (ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ) ጋር
በመተባበር፡፡ በመተባበር፡፡ በመተባበር፡፡
2014 ዓ.ም
18 17 16
የሊዝ ፋይናንስ ምንነትንና ተጠቃሚ የሊዝ ፋይናንስ ምንነትንና ተጠቃሚ የሊዝ ፋይናንስ ምንነትንና ተጠቃሚ
ለመሆን የሚያስችል የቢዝነስ ፕላን ለመሆን የሚያስችል የቢዝነስ ፕላን ለመሆን የሚያስችል የቢዝነስ ፕላን
አዘገጃጀትና የፕሮጀክት ፕሮፖዛል አዘገጃጀትና የፕሮጀክት ፕሮፖዛል አዘገጃጀትና የፕሮጀክት ፕሮፖዛል
አሰራርን አለማወቅ አሰራርን አለማወቅ አሰራርን አለማወቅ
ኢንቨስትመንት መምሪያ የ 2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት
ፕሮፖዛል የመስራት አቀም አዳብረዋል፡፡ ፕሮፖዛል የመስራት አቀም አዳብረዋል፡፡ ፕሮፖዛል የመስራት አቀም አዳብረዋል፡፡
ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ልማት ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ልማት ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ልማት
ባንከ (ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ) ጋር ባንከ (ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ) ጋር ባንከ (ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ) ጋር
በመተባበር፡፡ በመተባበር፡፡ በመተባበር፡፡
2014 ዓ.ም
21 20 19
የሰራተኛ አያያዝ፣ የግብዓት አጠቃቀም፣ የሊዝ ፋይናንስ ምንነትንና ተጠቃሚ የሊዝ ፋይናንስ ምንነትንና ተጠቃሚ
የገቢያ ችግሮች አፈታት ለመሆን የሚያስችል የቢዝነስ ፕላን ለመሆን የሚያስችል የቢዝነስ ፕላን
አዘገጃጀትና የፕሮጀክት ፕሮፖዛል አዘገጃጀትና የፕሮጀክት ፕሮፖዛል
አሰራርን አለማወቅ አሰራርን አለማወቅ
ኢንቨስትመንት መምሪያ የ 2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት
የሰራተኛ አያያዝ፣ የግብዓት አጠቃቀም፣ ስለ ሊዝ ፋይናንስ ግንዛቤ ማግኘት እና ስለ ሊዝ ፋይናንስ ግንዛቤ ማግኘት እና
የገቢያ ችግሮች አፈታት በራሳቸዉ ቢዝነስ ፐላንና ፕሮጀክት በራሳቸዉ ቢዝነስ ፐላንና ፕሮጀክት
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና
0911591179 0911582648
ገቢና ወጫቸዉን የሚለዩበትና ምን የሰራተኛ አያያዝ፣ የግብዓት አጠቃቀም፣ የሰራተኛ አያያዝ፣ የግብዓት አጠቃቀም፣
ቢያስተካክሉ ምን ለዉጥ ሊመጣ የገቢያ ችግሮች አፈታት የገቢያ ችግሮች አፈታት
እንደሚችል
ኢንቨስትመንት መምሪያ የ 2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት
መዝገብ ዓያያዝ የሰራተኛ አያያዝ፣ የግብዓት አጠቃቀም፣ የሰራተኛ አያያዝ፣ የግብዓት አጠቃቀም፣
የገቢያ ችግሮች አፈታት የገቢያ ችግሮች አፈታት
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና
ባለሙያዎች በጋራ
2014 ዓ.ም
2
1
ተ.ቁ 25
ሠንጠረዥ 7፡-የጥራትና
ብዙዓየሁ አልማዝና ስልጠና የወሰደው
ጓደኞቻቸዉ ባለሙያ ስም ዋሲሁን መብራቴ
ክፍተትአይነት
እንደሚችል
እንደልብ አለመገኘት
ኢንቨስትመንት መምሪያ የ 2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት
መፍታት ችሏል
በመነጋገርና የዘርፍ ባለሙያዎች መገደፍ የሚችሉትን ተዘጋጅተዉ እዛዉ ድረስ በመሄድ እንዲገድፉ በማድረግ፡፡
በማድረግ ችግሮችን በጋራ የመለየት ስራ በመስራትና ችግሩን ሊፈታ የሚችለዉን አጋር በመለየት ከአጋር ድርጅቱ ጋር
የዘርፍ ባለሙያዎች ችግሩን እዛዉ ኢንዱስትሪዉ ድረስ በመሄድና ከኢንዱስትሪዎች ባለቤትና ሰራተኞቻቸዉ ጋር ዉይይት
6
5
4
3
አብርሃም ባይሌ ክበር ተመስገን አብርሃም ታሪኩና ጓደኞቹ ፀሐይ አዳነ
አግሮ ፕሮሰሲነግ (ቡና ጨ/ጨ (ካልስ ማምረት) እ/ብ/ብ አግሮ ፕሮሰሲነግ (የምግብ ዘይት)
ማቀነባበር)
መሃሪ አዳነ
0911395175
ጥሬ ዕቃዉን ገቢያ ላይ የካልስ ክር በገቢያ የግብዓት ዋጋ መጨመርና ጥራት ያለዉ ግብዓት በተፈለገዉ ጊዜና መጠን
በሚፈልገዉ መጠን መግዛት ያለማግኘትና የዉጭ ምንዛሬ በሚፈለገዉ ዋጋ ምርቱን አለማግኘትና የተመረተዉ ምርት በሚፈለገዉ ዋጋ
አለመቻል (በ ECX ብቻ የሚጠይቅ በመሆኑ ብዙ ጊዜ መሸጥ አለመቻል መሸጥ አለመቻሉ
ኢንቨስትመንት መምሪያ የ 2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት
0911591179 0947271050
ካይዘንን ማስቀጠል አለመቻል ካይዘንን ማስቀጠል አለመቻል ኮሚቾ የማባል ግብኣት የሚመጣቦት ቦታ በወቅታዊ ችግሮች ምክንያት
መኪና መግባት በማቆሙ ለጊዜዉ በሌላ ተመሳሰይ የሚጠቀሙ
ቢሆንም እንደበፊቱ መሸጥ አለመቻል
ኢንቨስትመንት መምሪያ የ 2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት
ካይዘንን እንዴት ማስቀጠል ካይዘንን እንዴት ማስቀጠል በወቅቱ የተሻለ ሰላም በመኖሩና ኮሚቾ የማባል የአሸዋ ዓይነት
እንደሚቻል ግንዛቤ እንደሚቻል ግንዛቤ በመፍጠርና በግብኣትነት ከናዝሬት እየመጣ እንደገና ለመጠቀም በመቻላቸዉ
በመፍጠርና እየሰሩ ዉጤቱን እየሰሩ ዉጤቱን እንዲያዩ ማድረግ ብሎኬታቸዉ የነበረዉን ጥንካሬ በመመለስ ጥራቱ እንዲሻሻል ማድረግ
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና
በዘርፍ ባለሙያ በዘርፍ ባለሙያ ወቅታዊ ሁኔታዉ የተሻለ በመሆኑና መኪና እንደልብ ማምጣት
በመጀመሩ
2014 ዓ.ም
14
13
12
11
10
ሀብታሙ አዳነ ገረመዉ ዘላለም ዘዉዱና ታሪኩ አምሳሉ ቡሎኬት ማምረቻ ምንይበል ተስፋነሽና
ጓደኞቻቸዉ ጓደኞቻቸዉ
ደብረ ማርቆስ ደብረ ማርቆስ ደብረ ማርቆስ ደብረ ማርቆስ ደብረ ማርቆስ
ካይዘንን ማስቀጠል ካይዘንን ማስቀጠል ካይዘንን ማስቀጠል በጥሬ ዕቃ ዋጋ መናር ምክንያት የምርት ካይዘንን ማስቀጠል አለመቻል
አለመቻል አለመቻል አለመቻል ዋጋ በመጨመር ገዥ በመቀነሱ ስራዉን
ለጊዜዉ ማቋረጥ
ኢንቨስትመንት መምሪያ የ 2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት
ስለካይዘን ግንዛቤ ስለካይዘን ግንዛቤ ስለካይዘን ግንዛቤ የብሎኬቱን ጥንካሬ የተሻለ በማድረግ ካይዘንን እንዴት ማስቀጠል
በመስጠት ማስቀጠል በመስጠት ማስቀጠል በመስጠት ማስቀጠል በጥቂት ትርፍ ብቻ የሚሸጡ ምርቶችን እንደሚቻል ግንዛቤ በመፍጠርና
(ብሎኬት) ማምረት መጀመሩ እየሰሩ ዉጤቱን እንዲያዩ ማድረግ
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና
የዘርፍ ባለሙያዎች የዘርፍ ባለሙያዎች የዘርፍ ባለሙያዎች ባለንብረቱን ሲጠየቅ ብቅርብ ባሉት ሁሉም የሂደቱ ባለሙያዎች
በጋራ በጋራ በጋራ እንደሚጀምር ቃል በመግባት እንደገና በተግባር በማሳየት
2014 ዓ.ም
18
17
16
15
ባንታለም ጌታቸዉ (የንግድ ፈቃዱ ቦምፎርት ጋርመንት ቢያድጌ ከበደ ኑር ዉባየሁና ጓደኞቹ
በሚስቱ በብሩክታይትሞላ የተባለ)
ስርዓት የሌለዉ የማሽንና የጥሬ ዕቃ ካይዘን ላይ ባለሙያዎች ሲተገብሩ የካይዘንና አተገባበርና ካይዘንን ማስቀጠል
አቀማመጥ እንዲሁም የደህንነት የቁርጥራጭ ጨርቆች አወጋገዳቸዉ የቦታ ጥበት አለመቻልና የደህንነት
መጠበቂያ አለመጠቀምና ካይዘን የሚባል የጊዜ ብክነትን የሚያስከትል መሆኑ መሳሪያዎችን እንዲያሟላ
ኢንቨስትመንት መምሪያ የ 2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት
ማሻሻል መቻላቸዉ
የዘርፍ ባለሙያዎች በጋራ የኢንተርፕራይዙ የሰዉ ሃይል፣ በራሱ የዘርፍ ባለሙያዎች በጋራ
ምክትል ስራ አስኪያጅና የዘርፍ በኢንተርፕራይዙ
2014 ዓ.ም
21
20
19
አስራት ብርሃኔ አሜን ቸርነት አለማየሁ
እ/ብ/ብ (የቤትና የቢሮ ዕቃ) እ/ብ/ብ (የቤትና የቢሮ ዕቃ) እ/ብ/ብ (የቤትና የቢሮ
ዕቃ)
በወቅቱ ለተገኙ ለ5 የባለቤቱ ወንድም (ም/ሥራ አስኪያጅ) በወቅቱ ለነበሩ 2
ባለሙያዎች በሙሉ ሰራተኞች
0911085234 0918353696
የገቢያ ችግርና የተከማቹ የከረሙ የሚጠቀሙት ማሽነሪ ለኢንዱስትሪ መንደር ካይዘን ችግር ብዙ
ቁርጥራጭ ጠዉላዎችን በአግባቡ የማይመጥን መሆኑና ምርታቸዉም ብዙም እሴት ተመልሰዉ ጥቅም ላይ
አለመጠቀም ያለተጨመረበትን ሞራሌ ጠዉላ ብቻ ከማምረታቸዉ ሊዉሉ የሚችሉትን ጥሬ
ኢንቨስትመንት መምሪያ የ 2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት
የግንዛቤ ችግር
የኢንዱ/ል/ቡድን ሂደት በኢንዱስትሪ ልማት ቡድን በሄዱት ባለሙያዎች የዘርፍ ባለሙያዎች በጋራ
ባለሙያዎች በሰጡት ግንዛቤ ግንዛቤ በመፍጠር በቀጣይ መስራት ያለበትንና
2014 ዓ.ም
25
24
23
22
ጎዛምን የገ/ኅ/ሥ/ዩኒየን በረከት ቆሎ መለሰ ሰዉነት ሐይማኖት ሁሉነዓየሁና ጓደኞቻቻ
ዉሃ ወደ መስሪያ ቦታ ማስገባትና የቢሮ አጠቃቀም ችግሮችና የመስሪያ ቦታ አጠቃቀምና የገቢያ ማጣት፣ የሚጠቀሙት ማሽነሪ
ምርቶችን ማበላሸት ቁሳቁስ ካለመመሟላት ባሻገር የቦታ ጥበት ለኢንዱስትሪ መንደር የማይመጥን መሆኑና
የስራ ቦታ ጽዳት ቸግሮች የባለቤቶች ለኢንዱስትሪያቸዉ ያላቸዉ
ኢንቨስትመንት መምሪያ የ 2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት
የኢንዱ/ል/ቡድን ሂደት ባለሙያዎች የኢንዱ/ል/ቡድን ሂደት ፓርኮች ልማት ተጨማሪ ከዋልያ ድርጅት በተጋበዙ አቶ በላይ በተባሉ
በሰጡት ግንዛቤ ባለሙያዎች በሰጡት ግንዛቤ ቦታ ፈቅዶለት መጠቀም ባለሙያ የግንዛቤ ማሰጨበጫ በመስጠት
2014 ዓ.ም
30
29
28
27
26
እንየው አያሌው አያሌው አስናቀ ደምሳቸው ዋሲሁን መብራቴ ሃሚይ ሳሙና
ደመላሽ ቶርኖ
እንጨት እ/ብ/ብ ብ/ብ ቆዳና የቆዳ ፈሳሽ ሳሙና ማምረት
ዉጤቶች
ደብረ ማርቆስ ደብረ ማርቆስ ደብረ ማርቆስ ደብረ ማርቆስ ደብረ ማርቆስ
ስለካይዘን ግንዛቤ በመስጠት ስለካይዘን ግንዛቤ በመስጠት ስለካይዘን ግንዛቤ ስለካይዘን ግንዛቤ የምርቱን መዓዛ ሳቢ
ማስቀጠል ማስቀጠል በመስጠት በመስጠት እንዲሆን በማድረግ
ማስቀጠል ማስቀጠል የምርት ተፈላጊነት
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና
በስፋት መጨመር
ተ.
ተሾመ የሻረግና ጓደኞቹ ሮዳስ የቤ/የቢሮ ዕቃዎች መሰንበት ስንታየሁ አሰፋ ግዛቸውና ጓደኞቹ
ችሏል፡፡
ጓደኞቹ
እ/ጨ/ጨ እ/ጨ/ጨ እ/ጨ/ጨ እ/ጨ/ጨ
የኢንዱ/ስም
የስራ
መስክ
ተሾመ አማረ ለ 3 ሰራተኞች አሰፋ
የወሰደ
ስልጠና
0913231339 0913287738 0912402560 0911415188
ስልክ
ቁጥር
መካከለኛ መካከለኛ መካከለኛ መካከለኛ
ደረጃ
ደብረ ማርቆስ ደብረ ማርቆስ ደብረ ማርቆስ ደብረ ማርቆስ
ዞን
አድራሻ
ሠንጠረዥ 8፡- ቴክኖሎጅ ተጠቃሚ የሆኑ አምራች ኢንዱስትሪዎች መረጃ
0913231339 0913287738 0912402560 0911415188
ከተ
ካይዘንን ማስቀጠል ካይዘንን ማስቀጠል ካይዘንን ማስቀጠል ካይዘንን ማስቀጠል
ስ.ቁ
አለመቻል አለመቻል አለመቻል አለመቻል
ኢንቨስትመንት መምሪያ የ 2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት
የተለየ
የቴክኖሎ
ስለካይዘን ግንዛቤ በመስጠት ስለካይዘን ግንዛቤ በመስጠት ስለካይዘን ግንዛቤ በመስጠት ስለካይዘን ግንዛቤ በመስጠት
ማስቀጠል ማስቀጠል ማስቀጠል ማስቀጠል
ት
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና
የተጠቀሙ
ን
የዘርፍ ባለሙያዎች የዘርፍ ባለሙያዎች የዘርፍ ባለሙያዎች የዘርፍ ባለሙያዎች
ክፍተቱ
በጋራበጋራ በጋራ በመሆን በጋራበጋራ በጋራ በመሆን በጋራበጋራ በጋራ በመሆን በጋራበጋራ በጋራ በመሆን
2014 ዓ.ም
በማድረግ ችግሮችን በጋራ የመለየትና አስፈላጊዉን ስልጠና ሁሉም የዘርፍ ባለሙያዎች በተግባር እያሳዩ ስራዉ ሊሰራ
የዘርፍ ባለሙያዎች ችግሩን እዛዉ ኢንዱስትሪዉ ድረስ በመሄድና ከኢንዱስትሪዎች ባለቤትና ሰራተኞቻቸዉ ጋር ዉይይት
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
ባንታለም ጌታቸው
የጥራጥሬ
ቴክኖሎጅ መፎረጅ
ማምረት የጀመረ
0913232515
0913232515
ደብረ ማርቆስ
ምስ/ጎጃም
መካከለኛ
እ/ብ/ብ
ሌሎች
በራሱ
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
electric pole
0934624617
ደብረ ማርቆስ
ምስ/ጎጃም
ተርኒኪይ
ከፍተኛ
ብ/ብ
6
እንቁጣጣሽ ቶርኖ
ቴክኖሎጅ መፎረጅ
ቴወድርስ ግርማ
0911754142
0911754142
ደብረ ማርቆስ
ምስ/ጎጃም
በራሳቸዉ
መካከለኛ
ብ /ብ
መስራት በሚገባቸዉ ማሽን መስራት እንዲችሉ ማሽኖችን በመለየትና ካላቸዉ ማሽኖች ጋር በማቀናጀት መስራት
እንዳለባቸዉና አሁን በሚሰሩበት መንገድ ኢንዱስትሪ መንደር ላይ መቀጠል እንደማይቸሉ ግንዛቤ የተፈጠረላቸዉ ሲሆን
ለሚያስፈልጋቸዉ ማሽን ከፈለጉም በሊዝ ፋይናንስ ተጠቃሚ ሊሆኑበት የሚችሉበትን መንገድ በዕኛ በኩል ማገዝ
እንደምንችል ገልጸንላቸዋል፡፡ ነገር ግን በእድሉ መጠቀም ልቻሉም፡፡
5.2.4. የሊዝ ፋይናንስ ችግር ለይቶ መፍታት በተመለከተ
የአምራች ኢንዱሰትሪዎችን ምርታማነት በመጨመር የማምረት አቅማቸውን ለማሰደግ ያለባቸውን የማምረቻ መሳሪያ ማዘመንና ማሟላት
የሚያስፈልግ ሲሆን በዚህም በበጀት አመቱ እስከ መጨረሻ ድረስ፡
የሊዝ ፋይናንስ እቅድ፡ ችግር መለየት 8 ችግር መፍታት 8
ክንዉን፡ችግር መለየት የዚህ ወር 0 እስከ ዚህ ወር 5
ችግር መፍታት የዚህ ወር እስከ ዚህ ወር 4 የችግር መፍታት አፈጻጽም ከዕቅድ አንጻር 50% ከታዩ ችግሮች አንጻር 80%
ነዉ፡፡
ሰንጠረዥ 9 የሊዝ ፋይናንስ ችግር ያለባቸውና የተፈታላቸው አምራች ኢንዱሰትሪዎች
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ዋልያ የካፒታል ዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ የለም ገና
ጥያቄ ላይ
0912079294
ፀጋየ ት ተኛ ይዘር
ደ/ማ
ፋይናንስ ስራ ማህበር
0912735106
ዉ ር
ደ/ማ
አበበ)
3 ሽብሩ ብሎኬ አነስ 1 0.54 ዘመናዊ 1 0.54
ወገንና ት ተኛ የብሎኬት
የብሎኬት
0918354000
ዕቃ
ቻ ማሽን
4 ይታያል የፕላስ መካከ 1 4.131749 Plastic 1 4.131749
gradulation
ዮናስና ቲክ ለኛ
gradulation
machine
machine
g line
ች 2 E190-HDPE 2
film blowing
LIDPE
E190-HDPE
machine
0911766858
1 Milling 1
Milli
gran
granulator
ng
ደ/ማ
1 puncher 1
p
u
n
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
Recycle 1 Recycle 1 ስ
machine machine
(model (model HDPE ራ
HDPE LDPE) pp ማ
LDPE) pp dual purpose
dual machine ህ
purpose በ
machine
ር
5 ተስፋዬ ብስማ መካከ ደ/ Automatic 1 0.305 Automatic 1 0.305
nail nail making
አለማየ
ር ለኛ ማ making machine
ሁ
ማምረ machine (Z94-3C)
(Z94-3C)
ቻ Automatic 1 0.42 Automatic 1 0.42
making machine
ከዋልያ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ ማህበር ጋር ኮሚቴ ያለንበት ሲሆን ከግምገማ ጀምሮ አብረን እየሰራን ያለን
በመሆናችን በቀላሉ ኢንዱስትሪዎች እንዲጠቀሙ ማድረግ በመቻሉ ነዉ፡፡
በአብዛኛዉ ከጥቃቅን ላይ እያሉ ማሽኑን ወስደዉ የተጠቀሙና ካፒታላቸዉ ሲያድግ ወደ ኢንቨስትመንት የተሻገሩ
በመሆናቸዉ ሪፖርት ማድረግ የተቻለዉ አመት ከሞላቸዉ በኋላ ነዉ፡፡
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
5.2.5. የስራ መስኬጃ ችግር ያለባቸውን አምራች ኢንዱሰትሪዎች ለይቶ መፍታታ በተመለከተ
የአምራች ኢንዱሰትሪዎችን ምርታማነት በመጨመር የማምረት አቅማቸውን ላማሰደግ ያለባቸውን የስራ ማስኬጃ ማሟላት የሚያስፈልግ
ሲሆን በዚህም በበጀት አመቱ እስከ መጨረሻ ድረስ፡
የስራ ማስኬጃ እቅድ፡ ችግር መለየት 11 ችግር መፍታት 11
ክንዉን፡ችግር መለየት የዚህ ወር 2 እስከ ዚህ ወር 2
ችግር መፍታት የዚህ ወር 1 እስከ ዚህ ወር 1
የችግር መፍታት አፈጻጽም ከተለዩ ችግሮች አንጻር 50% ሲሆን ከዕቅድ አንጻር ደግሞ 9.1% ነዉ፡፡
ብዙ ጊዜ ባንኮችም ይሁኑ ባለሓብቱ ብድር ሲፈልግ በግሉ ባንክ ይጠይቅና ብድር በመዉሰድ ቢሰራም ችግሩን አይናገርም
መዉሰዱንም አይናገርም ባንኮችም የደነበኛችን ሚስጢር ነዉ በማለት ብዙ ጊዜ መረጃ ለመስጠት ፈቃደኛ ያለመሆን ጉዳይ
ስላለ ፎረም ላይ እነዳለሰጡ ሲወቀሱ ለምሳሌ እንደማስረጃ መረጃዉን ካወጡ በኋላ በመጠየቅ የተያዘ ነዉ፡፡
ዋለል 0 6
ኝ
የምግ መካ ማር 706 ቀን ዓተር ል ሪ
1 ብ ከለ
ተመ ቆስ አተ
ዘይት ኛ
ስገን
ር
ደብረ 0911927 በኩነታል/ ጥሬ ቡና 150 1.8
አብራ ቡና
አነስ ማር 586 ሳምነት
2 ሃም ማቀነ
ተኛ
ባይሌ ባበር ቆስ
ብዙዓየ አግሮ ደብረ 0934624 በኩነታል/ የዳቦ 30 0.09
ሁ ፕሮሰ ማር ሳምነት ዱቄት
674
አልማ ሲነግ ቆስ
አነስ
3
ዝና (ዳቦ ተኛ
ጓደኞ ማም
ቻቸዉ ረት)
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና 2014 ዓ.ም
10000
Rubber
100
ራይ ብሎኬ ደብረ 0910052 ቢያጆ/ ኮሚቾ 2 0.02 ቢያጆ/ ኮሚ 2 0.0
ሳምንት (1 (የአሸዋ ሳምን ቾ
ብሎኬ ት ማር 241 8 28
አነስ ሲኖ = ) ዓይነት ት (1 (የአሸ
5 ት ማም ቆስ 14 ሜ 3) ሲኖ = ዋ)
ተኛ
14 ሜ ዓይነ
ረት 3
) ት
ታየ የምግ ደብረ 0912112 ኩንታል/ቀን ኑግ 12.5 0.07
ዘይት ብ ማር 432 5
ዘይት አነስ ቆስ
6
ተኛ
ማም
ረት
ፀሐይ የምግ ደብረ 0911395 ኩንታል/ቀን ኑግ 125 0.81 በኩንታ ኑግ 20 13
ል
አዳነ ብ ማር 175 25 00
የምግ ዘይት መካከ ቆስ
7
ለኛ
ብ ማም
ዘይት ረት
በምልከታና ባለሃብቱን በመጠየቅ ያሉባቸዉን ችግሮችና የተፈቱትን ችግሮች መመልከት በመቻሉ ነዉ መረጃዉና ስራዉ
የተከናወነዉ፡፡
መስመር ዓይችልም ር
ማስፈለግ በማለት
የትራንስፎር
መር
አለመለኮስ
ከመብራት ሃይል ጋር በመነጋገር ባላሃብቶች የራሳቸዉን ትራንስፎርመር በመግዛት መብራት ሃይል የመብራት አቅርቦቱን
እንዲለኩስላቸዉ በማድረግ የተከናወነ ተግባር ነዉ፡፡
የውሃ ችግርን በተመለከተ
ተ.ቁ የኢንዱ/ስም የስራ ደረጃ አድራሻ የተለዩ የውሃ ችግር አይነቶች የተፈቱ የውሃ ችግር አይነቶች
መስክ ከተማ ስ.ቁ
በተደረገ ፎረም ላይ ችግሩ የተነሳ ቢሆንም ችግሩን በዉሃና ፍሳሽ አገልግሎትና በከተማ አስተዳደሩ ሊፈታ የማይችል በመሆኑ
ባለሃብቶች እራሳቸዉ በተናጠል ወይም በቡድን የራሳቸዉን መፍትሄ እንዲያበጁ ተነግሯቸዋል፡፡ ስለዚህ በራሳቸዉ ካልፈቱ
ቸግሩ ይቀጥላል ማለት ነዉ፡፡
ተ.ቁ የኢንዱ/ስም የስራ ደረጃ አድራሻ የተለዩ የማስፋፊያ ቦታ ችግር አይነቶች የተፈቱ የማስፋፊያ ቦታ ችግር አይነቶች
መስክ ከተማ ስ.ቁ
1 ፀሐይ አዳነ አግሮ መካ ደ/ 091 ለኑግ ማበጠሪያ ማሽን መትከያ ቦታ
ፕሮሰ ከለኛ ማርቆ 139
ሲንግ ስ 517
(የምግ 5
ብ
ዘይት
መፈ
ብረክ)
አፈጻጸም 33.33%
ኬ/ኮ/ግ/ዘ ከአነስተኛ
ይታይሽ የኔሰዉ መረጃ በመስጠትና
ግዛቻ ሱራፌልና ወደ ብሎኬት
1 ጓደኞቹ
(ብሎኬት መካከለኛ
ደ/ማርቆስ 0920200906 በማምረት
ኪዳነማርያም መለሰ መረጃዉን
ማምረት) በመቀመር
የተሻገረ
ስራዉን ለማከናዎን የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በሙሉ በዘርፍ ባለሙያ እንዲለቀሙ ከተደረገ በኋላ የተሸለ ልምድ ባላቸዉ
የፕሮሞሽን ባለሙያዎች እንዲያቀነባብሩት በማድረግ ተሞክሮዉ አንዲሰራ ተደርጓል፡፡
5.2.9. የአምራች ኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም ወጥና ሳይንሳዊ በሆነ አሰራር በመለካት 66.33 %
እንዲደርስ ማድረግ በተመለከተ
5.2.9.1. በተደረገላቸው ድጋፍ የማምረት አቅማቸው ያደጉ ኢንዱስትሪዎችን
በተመለከተ
የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽንና ሌሎች ድጋፎች ዋና ዓላማቸው አምራች ኢንዱስትሪዎች ምርት አምርተው ውጤታማ
ለመሆን ችግር የሆነባቸውን ጉዳይ ለይቶ በመፍታት በሙሉ ዓቅማቸው እንዲያመርቱ ማደረግ ነው፡፡ ስለሆነም በበጀት ዓመቱ
መጨረሻ ድረስ
ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ለማሳደግ እቅድ፡ አነስተኛ 12 መካከለኛ 9 ከፍተኛ 5 በድምሩ 26
ክንዉን፡ አነስተኛ 3 መካከለኛ 4 ከፍተኛ 1 በድምሩ 8 አማካይ የማምረት አቅማቸውም ከ---- ወደ ----- በመቶ ያደጉ
መሆኑን ያሳያል፡፡ አፈጻጸሙ በኢንዱስትሪ ቁጥር ስናየው 19.23%
በተጨማሪም በበጀት አመቱ ለነባር አምራች ኢንዱሰትሪዎች በተደረገላቸው ሁለንታዊ ድጋፍ ተጨማሪ የስራ
ኢንዲፈጥሩ እቅድ፡ ወ 79 ሴ 65 ድ 144
ክንዉን፡ የዚህ ወር ወንድ 27 ሴት -3 ድምር 24 እስከ ዚህ ወር ወ 81 ሴ 37 ድ 118
አፈጻጸሙ፡ 81.94%
ቅርንጫፎችን በመክፈትና
የኢንተርፕራይዙ
በራሱ ጥንካሬ በኢንተርፕራይዝ ባለቤቶቹ፣ የዘርፍ ባለሙያዎች በጋራ ድጋፉን ያደረገው
ስራአስኪያጅ፣
በምክትል ስራአስኪያጅ የአሰራር አካል
የደ/ማ መብራት ሃይል
ስልት መቀየርና
2014 ዓ.ም
ድስትሪክት
8 7 6 5
ከኢትዮጲያ ምርት ገቢያ የምርት ጥራት መጨመር ተጨማሪ የመስሪያ ቦታ ወቅቱ የፈጠረዉ
ኢንቨስትመንት መምሪያ የ 2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሪፖርት
በቀጥታ ግብዓት መግዛት በመቻላቸዉና በአነስተኛ (ሸድ) በማግኘቱ በብዛት የፋብሪካ ምርት
መቻሉና የምርቱና የተረፈ ትርፍ በብዛት መሸጣቸዉ አምርቶ በብዙ የመሸጫ ዋጋ መጨመር
ሰንጠረዥ 16. አምራች ኢንዱስትሪዎች በመደገፍ የተፈጠረ ተጨማሪ አዲስ የስራ ዕድል
ምርቱ ተፈላጊነትና ዋጋ ቦታዎች በማከፋፈል
በአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና
መጨመር
ወቅቱ የፈጠረዉ ሁኔታና የፌደራል ከንስትራክሽን ጥራትና በፓርኮች ልማት
በራሱ ግብዓት
በደ/ማርቆስ
ቁጥጥር ባለስልጣን ግንዛቤ ደ/ማርቆስ ቅርንጫፍ ደቡብ ጎንደር
መምሪያዉ በኩል
ፈጠራና የአባላቱ ወደተግባር
በሚጻፉለት የድጋፍ በማስመጣት
2014 ዓ.ም
43
43
86
43
43
86
2 ቢያድጌ አግ/ፕሮ/ምግ/ አነስተ ደ/ 093570767
ከበደ ፈርማሲቲካል ኛ ማርቆስ 7
11
11
-3
-3
8
8
3 መለሰ አግ/ፕሮ/ምግ/ አነስተ ደ/ 091506248
ሰዉነትና ፈርማሲቲካል ኛ ማርቆስ 3
ጓደኞቹ
10
10
8
2
4 ቦምፎርት ጨ/ጨ/አልባሳት መካከለ ደ/ 091180665
ጋርመንት ኛ ማርቆስ 3
19
14
19
14
-5
-5
የመቀነስ ምልክት ያለባቸዉ ቁጥሮች የሚያመለክቱት ከነበረዉ ቁጥር የቀነሰ (ሰራተኞች በራሳቸዉ ፈቃድና በተለያዩ
ምክንያቶች የለቀቁ ናቸዉ፡፡)
ወ 25 15 35 16 20 76 19 44 62 14 86
ሴ 19 12 29 12 16 59 -1 28 38 41 76
ድ 44 27 64 28 36 135 18 72 100 55 0 162
ሰንጠረዥ 17 የስራ እድል በኢንዱስትሪ ደረጃና በፆታ አጠቃሎ ማስቀመጥን በተመለከተ፡-
የኢንዱስትሪዎች ሁለንተናዊ ችሮቻቸው ከተፈቱላቸው የማምረት አቅማቸው ከማደጉ በተጨማሪ የካፒታልና የሰው ኃይል
ጭማሬ ያደርጋሉ፡፡ ይህ ደግሞ ደረጃቸውን ካሉበት ወደ ቀጣዩ የተሻለ ደረጃ ከፍ ያደርጋቸዋል፡፡ ስለሆነም
በበጀት ዓመቱ ከአነስተኛ ወደ መካከለኛ ደረጃ እቅድ፡ 1 ፣ ከመካከለኛ ወደ ከፍተኛ 0 በድምሩ 1 ክንውን ከአነስተኛ
ወደ መካከለኛ 3፣ ከመካከለኛ ወደ ከፍተኛ 1 በድምሩ 4 አፈጻጸሙም 100% ነው፡፡
ሰንጠረዥ 17. የደረጃ ሽግግር ያደረጉ አምራች ኢንዱስትሪዎች መረጃ
ተ.ቁ የኢንዱ/ስም የስራ መስክ ከተማ ስ.ቁ የነበረበት አሁን ሽግግር ሽግግር በተሰራበት ወቅት
ደረጃ ያደረገበት ደረጃ ያስመዘገበው ውጤት
1 ቦምፎርት ጨ/ጨ/አልባሳት ደ/ማርቆስ 0911806653 መካከለኛ ከፍተኛ 95%
ጋርመንት
2 ናሆ ጉሩም ዳቦ አግሮፕሮሰሲንግ ደ/ማርቆስ 0935707677 አነስተኛ መካከለኛ 90%
(ቢያድጌ ከበደ)
3 መለሰ ሰዉነትና አግሮፕሮሰሲንግ ደ/ማርቆስ 0915062483 አነስተኛ መካከለኛ 90%
ጓደኞቻቸዉ ዳቦ
ማምረት
4 ግዛቸዉ ኬ/ኮ/ግ ደ/ማርቆስ 0920200906 አነስተኛ መካከለኛ 90%
ሱራፌልና (ብሎኬት
ማምረት)
ጓደኞቿቸዉ
ስራውን ለማከናወን የዘርፍ ባለሙያዎች መሻገር የሚችሉ አምራች ኢንዱስትሪዎቸን አንዲለዩ ከተደረገ በኋላ ለመሸጋገር
ማሟላት የሚጠበቅባቸዉን መስፈርት እንዲያዉቁና ፈቃደኛ ከሆኑ ያልተሟሉ መረጃዎችን እንዲያሟሉ በማገዝ እና
መረጃዎችን ለእረጅም ጊዜ በመያዝና የማምረት አቅማቸዉን በማሳደግ ጥሩ ነጠብ በማስመዝገብ እንዲያልፉ ተደርገዋል፡፡