You are on page 1of 8

የተሽከርካሪ ጥገና

ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ


ብሌሽት የመከሊከሌ ጥገና
ብሌሽት የመከሊከሌ ጥገና ማሇት በተሽከርካሪው የቴክኒክ ክፍልች ሊይ ብሌሽት ከመዴረሱ በፊት
 በመስማት
 በማሽተት
 በማየት
 በመዲሰስ
የሚዯርሰውን ብሌሽት ተገንዝቦ የመከሊከሌ ጥገና ማዴረግ ሲሆን ጥቅሙ የተሽከርካሪውን የአገሌግልት
የስራ ጊዜ ማስረዘም ነው፡፡
ወቅታዊ የሆነ የመከሊከሌ ጥገና (ሰርቪስ) ማዴረግ ማሇት የተሽከርካሪው ማንዋሌ በሚያዘው መሠረት
የሚዯረግ የጥገና ዓይነት ሲሆን ይህ የጥገና ሂዯት የሚከናወነው ሇጥገና ስራ በተሰማሩ ባሇሙያዎች
አማካኝነት ነው ፡፡
ጥቅሙ ሞተሩ የነበረውን ጉሌበት ይዞ እንዱቆይና በአጠቃሊይ የተሽከርካሪውን የአገሌግልት ጊዜ ረጅም
እንዱሆን ይዯረጋሌ፡፡
አሽከርካሪዎች የሚያንቀሳቅሱትን ተሽከርካሪ ማንዋሌ በማንበብና በወቅቱ ሰርቪስ በማስዯረግ ብሌሽት
የመከሊከሌ ጥገና እንዱከናወን የማዴረግ ኃሊፊነት አሇባቸው፡፡

በሰርቪስ ጊዜ የሚታዩ፣ የሚጠገኑና የሚሇወጡ ክፍልች


 የሞተር ዘይት ማስሇወጥ
 የሞተር ዘይት ማጣሪያ ማስሇወጥ
 ስፓርክ ፕሇግ(ካንዳሊ) በማፅዲት መሌሶ መግጠም(ማስሇወጥ)
 ኮንታክት ፖይንት(ፑንቲና) ማስሇወጥ
 የነዲጅ ማጣሪያ(ፊሌትሮ) አፅዴቶ መሌሶ መግጠም(መሇወጥ)
 የአየር ማጣሪያ(ዯብራተር) አፅዴቶ መሌሶ መግጠም
 የካምቢዮ ዘይት አይቶ ማስሇወት
 የዱፍረንሺያሌ ዘይት አይቶ ማስሇወጥ
 የፊት እግር ፀዴቶ ቤሪንጎች ሊይ ግሪስ ማጠጣት

ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ


 የፍሬን ሸራ ማስሇወጥ
 በአጠቃሊይ መገናኛ ቦታዎችን አፅዴቶ ግሪስ ማጠጣት
 በሰርቪስ ጊዜ ተሽከርካሪውን ሙለ በሙለ እጥበት እንዱያገኝ ማዴረግ
 ጎማን በማዟዟር መግጠም…. ወዘተ. ናቸው

ጎማ የአገሌግልት ጊዜው የሚንቀሳቀስባቸው(ቶል) የሚያሌቅባቸው ምክንያቶች


 የጎማ ንፋስ ከመጠን በሊይ በሚሆንበት ጊዜ የመሀሇኛው ጎማ ክፍሌ ቶል እንዱያሌቅ ያዯርጋሌ
 የጎማ ንፋስ ከመጠን በታች በሚሆንበት ጊዜ የዲርና ዲር ጎማ ክፍሌ ቶል እንዱያሌቅ ያዯርጋሌ
 የፊት እግር አቀማመጥ ትክክሌ ካሌሆነ የውስጠኛው ወይም የውጨኛው የጎማ ክፍሌ ቶል
ያሌቃሌ
በመሆኑም አሽከርካሪው የጎማ ንፋስ መጠን ትክክሌ መሆኑን ዘወትር በማየት ብሌሽት የመከሊከሌ ጥገና
ማዴረግ አሇበት፡፡
በመሪ ክፍልች መበሊሸት የፊት እግር አቀማመጥ ትክክሌ ባሇመሆኑ የጎማ ጥርስ ቶል የሚያሌቅ ከሆነ
ሇባሇሙያ ሪፖርት ማዴረግ አሇበት፡፡

ጎማን የማዟዟር ጠቀሜታና ስሌት


ጎማን ማዟዟር ማሇት አንዴን ጎማ አራቱም እግሮች ሊይ በማዘዋወር መጠቀም ማሇት ሲሆን ጠቀሜታው
የጎማ ጥርስ እኩሌ እንዱያሌቅ፣ የጎማዎች እዴሜ እንዱረዝምና በፍሬን አያያዝ ሊይ ሁለም እግሮች
እንዱይዙ ያዯርጋሌ፡፡ ጎማዎችን የማዟዟር ተግባር እንዯየተሽከርካሪዎቹ ሞዳሌ የተሇያየ ሲሆን በአማካኝ
በየ10,000 ኪል ሜትር በማዟዟር መጠቀምና ሌምዴ ማዴረግ ጠቃሚ ነው፡፡

ጎማን የማዟዟር ቅዯም ተከተሌ(ስሌት)


 የፊት ጎማዎችን ወዯኋሊ፣ የኋሊ ጎማዎችን ወዯ ፊት በመውሰዴ ማሇዋወጥ
 የፊት ቀኝ ጎማን ከኋሊ ግራ ጎማና የፊት ግራ ጎማን ከኋሊ ቀኝ ጎማ ጋር ማሇዋወጥ
 ካለት ትርፍ ጎማዎች ውስጥ በጣም የተጎዲውን ጎማ በማየት እየሇወጡ መጠቀም ያስፈሌጋሌ፡፡

ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ


ብሌሽት ሲከሰት የሚዯረግ ጥገና
ብሌሽት ሲከሰት የሚዯረግ ጥገና በተሽከርካሪው የቴክኒክ ክፍልች ሊይ ብሌሽት ባጋጠመ ጊዜ በወቅቱ
የሚዯረግ ጥገና ሲሆን ጥቅሙ የብሌሽት መጠኑ እንዲይጨምር ሇመከሊከሌና የትራፊክ አዯጋ
እንዲያስከትሌ ይጠቅማሌ፡፡
ይህ የጥገና ዓይነት በአሽከርካሪው ሉከናወን የሚችሌ ነው፡፡

ብሌሽት ኪከሰት የሚታዩ፣ የሚሇወጡና የሚስተካከለ ክፍልች


 ፊውዝ ማየትና በራሱ ቁጥር መሇወጥ
 አምፖሌ ማየትና መሇወጥ
 የጎማ ብልኖችን ማየትና ማጠባበቅ
 በጉዞ ሊይ ሞተር ቢጠፋ የባትሪውን ተርሚናልች ማየትና ማጠባበቅ
 በጉዞ ሊይ የሞተር ጉሌበት ከቀነሰ የካንዳሊ ገመድችን መፈተሽና ማጠባበቅ
 ጉዞ ሊይ ሞተሩ እንቅስቃሴ የሚያዯርግ ከሆነ የነዲጅ ማጣሪያውን በማፅዲት በግጠም ችግሩ በዚህ
ካሌተቃሇሇ ሇባሇሙያ ማሳየት
 በጉዞ ሊይ ከሌክ በሊይ ሞቆ ራዱያተር ቢያፈሊ ሞተሩን አቀዝቅዞ ራዱያተር ውስጥ ውሀ መጨመር
 በጉዞ ሊይ ጎማ ቢፈነዲ ጎማ የመሇወጥ ተግባሮችን (ጥገናዎችን) አሽከርካሪው ሉያከናውን ይችሊሌ

ሞተር ከሌክ በሊይ የሚሞቅባቸው ምክንያቶች


 በቂ ውሀ በራዱያተር ውስጥ ያሇመኖር
 የራዱያተር መቀዯዴ
 የራዱያተር ክዲን በትክክሌ ያሇመክዯን
 በራዱያተር ሊይ ያለ ፊንሶች መጨራመት ወይም በቆሻሻ መዯፈን
 የራዱያተር ክዲን ሊይ ያለ ስፕሪንግ መሊሸቅና ጎሚኒው መዴረቅ
 ወሳጅና መሊሽ ሆዝ(ማኒኮቶዎች) ሲጨራመቱና ፋሼታቸው ሲሊሊ
 የቬንትላተር(ፋን) መሸራረፍ፣ መሰንጠቅና ተገሌብጦ መገጠም
 የውሀ ፓምፕ(ፖምፓ ዱሊኳ) መበሊሸት
ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ
 የቴርሞስታት ዘግቶ መቅረት
 የቤሌት(ቺንጋ) መሊሊት፣ መጥበቅና መበጠስ
 የሞተር ዘይት መቅጠን፣ መወፈር፣ መቆሸሽና ማነስ
 አይዴሉንግ(ሚኒሞ) ሲስተም መብዛት
 ከሌክ በሊይ ጭነት መጫን
 የጎማ ንፋስ ማነስና ሉሾ መሆን
 በሞተር አካባቢ የጭስ መውጫ መቀዯዴ
 እንዯመንገደ አቀማመጥ ተገቢ ማርሽ ያሇመጠቀም ...ወዘተ.
ሲሆን አሽከርካሪው ሞተሩ ከሌክ በሊይ እንዲይሞቅና በቴክኒክ ክፍልች ሊይ ብሌሽት ከመዴረሱ በፊት
ከዲሽ ቦርዴ ሊይ የሞተሩን የሙቀት መጠን በጌጁ አማካኝነት በመከታተሌ በወቅቱ ተገቢ የሆነ የመከሊከሌ
ጥገና ማዴረግ፣ በእርሱ ሉጠገን የማይችሌ ከሆነ ሇባሇሙያ ሪፖርት ማዴረግ ይኖርበታሌ፡፡

ሞተር ከመጠን በሊይ ሞቆ ራዱያተር ሲያፈሊ መወሰዴ ያሇበት እርምጃ


 ተሽከርካሪውን ወዯ መንገደ ቀኝ ጠርዝ በመንዲት ዲር ይዞ መቆም
 ተሽከርካሪው ከቆመ በኋሊ ሞተሩን በአይዴሌ(ሚኒሞ) እንዱሰራ በማዴረግ ከ3-5 ዯቂቃዎች
ማቆየት
 ሞተሩ በአይዴሌ እየሰራ ኮፈን ከፍቶ ፋኑ እየሰራ መሆኑንና ውሀ የማያፈስ መሆኑን መመሌከት
 ከ5 ዯቂቃ በኋሊ ሞተሩን አጥፍቶ የበሇጠ እንዱቀዘቅዝ ሇትንሽ ጊዜ መጠበቅ
 የሞተሩ ሙቀት መቀነሱን እርግጠኛ ሲሆን የራዱያተር ክዲኑን በጨርቅ ትንሽ ሊሊ በማዴረግ
ትንፋሹን ማዲመጥ
 ከራዱያተር ውስጥ ከፍተኛ ግፊት ከላሇ ፊትን ከራዱያተሩ አቅጣጫ ዞር በማዴረግ ሙለ ሇሙለ
መክፈት
 ራዱያተር ውስጥ ያሇ ውሀ መጠኑ መቀነሱን ከተረጋገጠ በኋሊ ሞተሩን አስነስቶ በሚኒሞ
እንዱሰራ በማዴረግ ውሀ በመጨመር ራዱያተሩን በትክክሌ ዘግቶ ጉዞ መቀጠሌ፡፡ ይህ ችግር
ከተዯጋገመ ሞተሩ ከሌክ በሊይ የሚሞቅበትን ምክንያት ሇባሇሙያ በማሳይት ችግሩ እንዱወገዴ
ማዴረግ ያስፈሌጋሌ፡፡

ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ


የሞተር ዘይት ግፊት ማመሌከቻ ጌጅ የሚበራባቸው ምክንያት
 የሞተር ዘይት ፓምፕ መበሊሸት
 የሞተር ዘይት መጠን ማነስ
 የሞተር ዘይት መቅጠን፣ መቆሸሽና መወፈር
 ኦይሌ እስክሪን ከኦይሌ ፓን ጋር መጣበቅ
 የዘይት ግፊት ማመሌከቻ ጌጅ መሌዕክት ወሳጅ መበሊሸት...ወዘተ.
ሲሆኑ ይህን አሽከርካሪው ከዲሽ(ፓናሌ) ቦርዴ ሊይ በመከታተሌ ሞተሩ እንዲይነክስና ላልች ብሌሽቶች
እንዲያጋጥሙ በወቅቱ የመከሊከሌ ጥገና እንዱዯረግ ሇባሇሙያ ሪፖርት ማዴረግ ይኖርበታሌ፡፡

ሞተር የማይነሳባቸው ምክንያቶች


 የባትሪ መዴከም
 የባትሪ ተርሚናልች ጠብቀው ያሇመታሰር
 የስታርተር ሞተር(ሞተሪኖ) መበሊሸት
 የሊለ የኤላክትሪክ ገመድች መኖር
 የዱስትሪቢዩተር ታይሚንግ አሇመስተካከሌ
 የኮንታክት ፖይንት(ፑንቲና) መዘጋት ወይም በጣም መክፈት ...ወዘተ.
ሲሆኑ አሽከርካሪ ይህ ሁኔታ ሲገጥመው የሚስተካከለ ነገሮችን በማጠባበቅ ሇማስነሳት መሞከር ከእርሱ
አቅም በሊይ የሆኑ የመከሊከሌ ጥገናዎችን ማሳየት ይኖርብናሌ፡፡

ሞተር ጉሌበት የሚቀንስባቸው ምክንያቶች


 የነዲጅ ሲስተም መበሊሸት
 የኤላክትሪክ ሲስተም መበሊሸት
 የማቀዝቀዣ ሲስተም መበሊሸት
 የማሇስሇሻ ሲስተም መበሊሸት
 አስገቢና አስወጪ ክንዴ(ማኒፎሌዴ) ሲያስተነፍሱ
 የታይሚንግ አሇመስተካከሌ

ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ


 የፒስተን ቀሇበት(ፋሻ) ማሇቅ
 የሲሉንዯር ግርግዲ መስፋት
 የፍሪሲዮን ሸራ ማሇቅ
 ፍሬን ይዞ የቀረ እግር ሲኖር ...ወዘተ.
ሲሆኑ አሽከርካሪ የሞተር ጉሌበት መቀነስ ባጋጠመው ጊዜ በወቅቱ ብሌሽት የመከሊከሌ ጥገና እንዱዯረግ
ሇባሇሙያ ሪፖርት ማዴረግ ይጠበቃሌ፡፡

የፍሪሲዮን ፔዲሌ ተረግጦ ማርሽ አሌገባ የሚሌባቸው ምክንያቶች


 የፍሪሲዮን ሌኬት ያሇመስተካከሌ
 በፍሪሲዮን ክፍልች ሊይ ብሌሽት መኖር
 የፍሪሲዮን ሸራ ማሇቅ...ወዘተ.
ሲሆኑ አሽከርካሪው ሀይሌ አስተሊሊፊ ክፍልች ሊይ ከፍተኛ ጉዲት ከመዴረሱ በፊት የመከሊከሌ ጥገና
እንዱዯረግ በወቅቱ ሇባሇሙያ ሪፖርት ማዴረግ ይኖርበታሌ፡፡

መሪ ወዯ አንዴ አቅጣጫ የሚጎትትባቸው ምክንያቶች


 የጎማ ጥርስ አስተሊሇቅ ተመሳሳይ ያሇመሆን
 የቀኝ ወይም የግራ ጎማ ንፋስ ማነስ
 የፍሬን ሌኬት ትክክሌ ያሇመሆን
 የቀኝ ወይም የግራ ተሸካሚ ክፍልች መበሊሸት
 ጭነት ወዯ አንዴ አቅጣጫ መብዛት...ወዘተ.
ሲሆኑ እነዚህ ክፍልች ብሌሽታቸው ተባብሶ ተሽከርካሪው አዯጋ ከማስከተለ በፊት በወቅቱ ብሌሽት
የመከሊከሌ ጥገና ማዴረግና ባሇሙያ ሇሚፈሌጉ የጥገና ዓይነቶች በወቅቱ ሪፖርት ማዴረግ ያስፈሌጋሌ፡፡

ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ


በጉዞ ሊይ ጎማ ከፈነዲ መወሰዴ ያሇበት እርምጃ
 የተሽከርካሪውን መሪ በሁሇት እጅ አጥብቆ በመያዝ ተሽከርካሪውን ወዯ መንገደ ቀኝ በመንዲት
ዲር ይዞ መቆም
 ጎማ ባሌፈነዲበት በኩሌ ያለ ጎማዎች ስር ከፊትና ከኋሊ ታኮ ማዴረግና ከፊትና ከኋሊ
የማስጠንቀቂያ ምሌክቶችን ማስቀመጥ
 ተሇዋጭ ጎማ፣ ክሪክና የጎማ መፍቻ ማውጣትና የፈነዲውን ጎማ ብልን ማሊሊት
 ትክክሇኛ ክሪክ ማንሻ ቦታ ሊይ ክሪክ አስገብቶ ማንሳት
 ያሊሊነውን ብልን ሙለ ሇሙለ መፍታትና የፈነዲውን ጎማ በማውጣት ተሇዋጩን ጎማ
መግጠምና ብልን ማሠር
 ክሪኩን ማውረዴ፣ ብልኖቹን በዯንብ ማጥበቅ፣ የተሇወጠውን ጎማ፣ ክሪኩንና የጎማ መፍቻዎቹን
ወዯ ቦታቸው መመሇስ
 የማስጠንቀቂያ ምሌክቶቹንና ታኮ የተዯረጉ ነገሮችን ከመንገደ ሊይ በማንሳት ጉዞ መቀጠሌ፡፡

አውቶሞቢልች የመንጠር ባህሪ የሚያሳዩባቸው ምክንያቶች


 የእስፕሪንጎች መሊሸቅና መሰበር
 የሾክ አብዞርበር(አሞርዛተር) መሊሸቅና ዘይት ማፍሰስ... ወዘተ.
ይህን ሁኔታ አሽከርካሪው በተገነዘበ ጊዜ በወቅቱ ብሌሽት የመከሊከሌ ጥገና እንዱዯረግ ሇባሇሙያ ሪፖርት
ማዴረግ አሇበት፡፡
ፍሬን ይዞ የሚቀርባቸው ምክንያቶች
 የመሊሽ እስፕሪንግ መሊሸቅና ከቦታው መውሇቅ
 ማስተር ሲሉንዯር ውስጥ ያሇ እስፕሪንግ ተጨቁኖ መቅረት
 የፍሬን ሌኬት(ሪጅስትሮ) መብዛት
 ጎማ ሲሉንዯር(ፒስቶን ቺኒ) መበሊሸት...ወዘተ.
ሲሆኑ ይህ ሁኔታ በተከሰተ ጊዜ አሽከርካሪው የብሌሽት የመከሊከሌ ጥገና እንዱዯረግ ሇባሇሙያ ሪፖርት
ማዴረግ አሇበት፡፡

ሴፍቲ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጠኛ ትምህርት ቤት አ.ማ

You might also like