Professional Documents
Culture Documents
አዲስ
አዲስ
የዚህ መጠይቅ አስፈላጊነት የአፈር መሸርሸር መንስኤና የሚያስከትለውን ጉዳት በሜጫ ወረዳ በተለይ ሳንጊ
ቀቀበሌ መረጃ መሰብሰብ ነው፡፡
1. ፆታ ወንድ ሴት
2. ዕድሜ ሀ/ 21-30 ለ/ 31-40 ሐ/ 41-50 መ/ ›50
ስለትብብርዎ እናመሰግናለን!
II. የአፈር መሸርሸር መንስኤ
1. በእርሻ መሬትዋ ላይ የአፈር መሸርሸር ችግር እንደሆነ ያስባሉ?
ሀ. አዎ ለ. አይደለም
2. መልስዎ አዎ ከሆነ በመሬትዋ የአፈር መሸርሸር ደረጃ ምንያህል ነው?
ሀ. በጣም ከፍተኛ ለ. ከፍተኛ ሐ. መካከለኛ መ. መጠነኛ
3. ከሚከተሉት የአፈር መሸርሸር መንስኤዎች ውስጥ በእናንተ አካባቢ ያደርሳል ብለው
የሚያስቡትን መጠን ይግለፁ