Professional Documents
Culture Documents
መመልመያ
መመልመያ
ስለሰሩ
ዘጠኙ የሳምንቱ ቀዳሚ ሰራተኛ መመልመያ መስፈርት
ተ.ቁ የመስፈርቱ አይነት ከ 10 ለሰራተኛ የተሰጠ ነጥብ
0
የተሰ
መኳንንት
ጠ
ነጥ
አበበ
ጤና
ብ
1 የተሰማራበትን የስራ ዘርፍ ጠንቅቆ በማወቅና 16
ያወቀውን በመተግበር ለመተርጎም ከሌሎች
ሰራተኞች ቀድሞ የሚሰለፍ/የምትሰለፍ
2 የታቀደው እቅድ አፈፃፀም ዝቅተኛ ጥራት የጎደለው 15
በመሆኑ በጣም የሚቆጭና በተግበር ለመግለፅ
አፈፃፀሙን ለማስተካከል የቻለ/የቻለች
3 በየዕለቱ በሂደቱም ሆነ በተቋሙ የሚስተዋሉ የኪራይ 14
ሰብሳቢነት አመለካከት ተግባርን በፅናት የታገለ /ች
መሆኑን በተጨባጭ ማሳያ ማቅረብ
የሚችል/የምትችል
4 በስራ ትጋት፣ተነሳሽነት፣በመልካም ስነምግባር 11
በሰራተኞች ዘንድ የተመሰከረለት/ላት
5 እርስ በእርስ በመማማርና በመደጋገፍ ቡድናዊ 7
ስሜትን ያዳበረና ይህንንም በተግባር ያረጋገጠ/ች
6 እስካሁን በተከናወኑ የልማትና የለውጥ ስራዎች 5
በትክክለኛ መረጃ ላይ በመመስረት ሚዛናዊ የሆነ
አስተያየት ያለው /ት
7 በአጠቃላይ እውቅት፣ክህሎት እና ውጤታማነት 13
ከሌሎች ፈፃሚዎች ልቆ/ልቃ የሚገኝ/የምትገኝ
8 ሙሉ ጊዜውን ለመንግስትና ለህዝብ ስራ በማዋል 10
ህዝባዊ ወገንተኝነትን በተጨባጭ ፣በተግባር
ያረጋገተገጠ/ች
9 ለተገልጋዮች ለገቢው ን ክብር ሰጥቶ በአግባቡ 9
የሚያስተናግድ ብሎም ቅሬታ የማይቀርብበት መሆኑ
/ኗ የተረጋገጠ
ድምር 100
ደረጃ
ስለሰሩ